ንቅሳትንና ጠባሳን በተገቢው ሕክማን ማጥፋት /Ethiopian Plastic Reconstructive Surgeon Doctor Tewodros

  Рет қаралды 64,363

Ermi the Ethiopia

Ermi the Ethiopia

Күн бұрын

Пікірлер: 1 100
@saraetho1249
@saraetho1249 6 жыл бұрын
አገራችን ውስጥ እንድህ ያለ ዶክተር መኖሩ ያኮራኛል እግዚአብሔር ይባርክህ
@MunaAdem-o8y
@MunaAdem-o8y 2 ай бұрын
Pls address
@himi8691
@himi8691 Жыл бұрын
ሥራመስራትአልቻልሁም.በኔንቅሣትልጀተሣቀቀአደራእዳታልፈኝ፡አድራሻውን?????
@እመቤትእመቤት-ሐ3ሰ
@እመቤትእመቤት-ሐ3ሰ 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን ኤርሚየ ሲያጌጡ ይመለጡ። ማለት አሁን ነው።
@ቅድስትየጐንደርልጅ
@ቅድስትየጐንደርልጅ 6 жыл бұрын
ኤርሚ በጣም እናመሰግናለን በጣም የምፈልገው ነገር ነበር በነካ እጅህ አድራሻውን እና ስልክ ቁጥርን ጻፉልን
@yoa4488
@yoa4488 6 жыл бұрын
ቅድስት የጐንደር ልጅ አድራሻ ቀይረዋል Marcia Surgical Center. ማርሻ የቀዶ ህክምና ማእከል ((Dr Tewodros Messele) 093010975,0911864672, ‭011 557 9490‬. ከ ብሔራዊ የ አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ጀርባ
@mitalove8646
@mitalove8646 6 жыл бұрын
እውነት ነው አዎ አለ እናመሰግናለን
@timiriabadiga4115
@timiriabadiga4115 4 жыл бұрын
ቁጥሩን ተባበሩን
@beretukanMeles
@beretukanMeles 4 ай бұрын
በምን እናግኝሽ
@uaeuar1326
@uaeuar1326 2 жыл бұрын
በጣም ናመሠግናለን ወድሜ ጡሩነገርነው የምታሥተምረውመልካመነህ ፈጣሪይባርክሕ ቁጥርካለተባበረን
@سعيدعبدالله-ح2ص
@سعيدعبدالله-ح2ص 6 жыл бұрын
ትንንሽ ጠባሳዎች እዴት ማስለቀቅ ይቻላል ተባበረን ዶክተር
@Fatema-sw5br
@Fatema-sw5br 5 ай бұрын
እኔም ትንሺአለኝኝኝ
@hhsfhshsdhshshshsh7372
@hhsfhshsdhshshshsh7372 6 жыл бұрын
እናመስግናለን ኤርሚ ጥሩ ስው እኔም አንድ ጥያቄ ነበረኝ የንቅሳትና ጠባሳ ሳይሆን ጥርሴን ማስራት ፈልጌ እዚህ እንዳላስራው አሁን ኢትዩ ልገባ ትንሽ ወራት ነው የቀሩኝ እና ስጥርሴ ወጣ ገባ ያለ ሆኖ ማሳስር ፈልጌ ነበር እምታውቀው ካለ አድራሻ ብትተባበረኝ ደስ ይለኛል
@ሽኮሪናሽኮሪና
@ሽኮሪናሽኮሪና 6 жыл бұрын
ቁጥሩን እና ዋጋ ብታሳውቀን ጥሩ ነበር እንድናስብበት በርቀት ውድ ስለሚመስለን ብዙዎቻችን አንሄድም እና ተባበረን
@hirutekebede5431
@hirutekebede5431 6 жыл бұрын
ጣፋጭ ነሽ enamaseginalan geta yibarikih
@ruthkiya9118
@ruthkiya9118 6 жыл бұрын
ጣፋጭ ነሽ liknesh
@zenithalali6288
@zenithalali6288 6 жыл бұрын
ቁጥሩአለኝ
@yoa4488
@yoa4488 6 жыл бұрын
Marcia Surgical Center. ማርሻ የቀዶ ህክምና ማእከል ((Dr Tewodros Messele) 093010975,0911864672, ‭011 557 9490‬. ከ ብሔራዊ የ አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ጀርባ
@መከነሰላምYouTube-n1y
@መከነሰላምYouTube-n1y 5 жыл бұрын
@@yoa4488 በፈጣሪ እኔ ልሞትነው እሁለቱምአይኔ ላይ እጢ ወቶብኝ
@yeshigorems2531
@yeshigorems2531 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ኤረሚ ግን ስለክፍያው ትንሽ ገለፃ ቢደረግ ጥሩ ነበር ምክንያቱም ሩቅ ቦታ ያለን ሰወች በክፍያው እናስባለን
@mulutube1713
@mulutube1713 6 жыл бұрын
ኤርሚ ቁጥር ካለ ቁጥር ስጠን በእዉነት እጅግ በጣም እናመሰግናለን እርሜና ጤና ይስጥን
@hayatahmed4003
@hayatahmed4003 6 жыл бұрын
Mulu mulugeta lkneh awo qutr yizen beheadn weqt dewlen endnagn
@bettye19
@bettye19 6 жыл бұрын
Mulu mulugeta ሰላም ላንች ይሁንን። ገርጂ። ኻርያ። በሆስፒታል። ትንሽ። ዝቅ ብሎ ነው ያለው
@samerhss9935
@samerhss9935 6 жыл бұрын
በጣምእናመሠግናለን፡ግንማንኛውንምነገር፡ስታሳውቅ።አገልግሎት፡ስልክተውልንአድራሻጋር፡ቁጥሩንማወቅወሳኝነው
@eteneshdessie84
@eteneshdessie84 6 жыл бұрын
Mulu mulugeta የኔ ቆንጆ ቁጥሩን ካገኘሸ ለእኔም እንደተሰጭኝ
@mitalove8646
@mitalove8646 6 жыл бұрын
ሀይ ቆንጆ እኔ ቁጥሩን እሰጥሻለው ግን የቤት ነው ስልክሽን ላኪልኝ
@meseretekeralem3358
@meseretekeralem3358 6 жыл бұрын
በጣም እናመሠግናለን አርሚ ወንድማችን ትግሥት የማሪያም ልጅ
@hagergetnet8297
@hagergetnet8297 2 жыл бұрын
አድራሻውን ወይም ስልክ ንገሩን
@genetmgoes9503
@genetmgoes9503 6 жыл бұрын
ሰልኩን ላክልን ወንድማችን የሁላችንም ጥያቄ ነው እናመሠግናለን
@mulutube1713
@mulutube1713 6 жыл бұрын
Genet Mgoes 0911864672 ዶክር ቴድሮስ ይበላል
@rahimaabuna3226
@rahimaabuna3226 6 жыл бұрын
Mulu mulugeta አመሠግናለዉ እህት እኔም ንቅሣት ለማሥጠፋት እፈልጋለዉ ተጠቅመሸ ነበረ ወይ እሥኪ እህት ሙሉ መረጃ ሥጭኝ
@mulutube1713
@mulutube1713 6 жыл бұрын
Genet Mgoes እኔም እዚህ ትክክለኛ መሆኑን አላቅም እኔምኮ ኮሜንት ስር ነው ያገኘሁት ምንም አደለም አንቺ ደወለሽን ሞክሪ
@yoa4488
@yoa4488 6 жыл бұрын
Genet Mgoes አድራሻ ቀይረዋል Marcia Surgical Center. ማርሻ የቀዶ ህክምና ማእከል ((Dr Tewodros Messele) 093010975,0911864672, ‭011 557 9490‬. ከ ብሔራዊ የ አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ጀርባ
@bortoqalaamman713
@bortoqalaamman713 2 жыл бұрын
@@rahimaabuna3226 ሰላም እህቴ እኔም ላስጠፍ ነበር ትክክለኛ ቁጥሩ ካለሽ ላኪልኝ እና አድራሻም ካወቅሽ
@RabiaEdris
@RabiaEdris 9 ай бұрын
ወድሜ ንቅሳት ባረበኛ ወይም በግሊዘኛ ካወክንገረእ ካየህውኮሜቴን
@elenideres8258
@elenideres8258 6 жыл бұрын
ይሄ ሊሆን ይችላል ግን እዛው ገርጂ አሉ ሌሎች አጭበርባሪወች
@ኪዳነምህረትእናቴ-ጘ8ቨ
@ኪዳነምህረትእናቴ-ጘ8ቨ 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን በጣም አሪፍ ነው እድሜና ጤና ይስጥክ እግዚአብሔር
@madinayemam6845
@madinayemam6845 6 жыл бұрын
አገራችን መነጠር እዳንለብሥ ሌዘር አመልያ የለመ ወይ ኤርሚየ
@selamyemaryamlijaa5061
@selamyemaryamlijaa5061 5 жыл бұрын
ስትብር ይፈጃል አሁን
@rechrech9057
@rechrech9057 6 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ኤርሚ እኔ 11ቁጥር ምትባለዋ አለብኝ ለአይን ጥራት ተብሉ በልጂነቴ ቤተስቦቸ ናቸው ያስደርጉብኝ
@rosemanawi5734
@rosemanawi5734 6 жыл бұрын
Rahel Malaku 11kutrun batenekakiw try new be make up shefnew meknyatum yeayn cherer yenekal
@rechrech9057
@rechrech9057 6 жыл бұрын
እሮዚ 11ቁጥርን አወቅሻት
@rosemanawi5734
@rosemanawi5734 6 жыл бұрын
Rahel Malaku awo awekatalew yene mar
@rechrech9057
@rechrech9057 6 жыл бұрын
Rose Manawi እሽ ግን በሜካፕ አይጠፋም ደሞ ሜካፕ አልወድም ማር
@rosemanawi5734
@rosemanawi5734 6 жыл бұрын
Rahel Malaku neshe gen megemerya bedenb teyekiw beayneshe lay gudat endayametabeshe demo mulu makeup aydelem metaregiw tebasawa lay becha foundation chekawen powder besesu mekebat new
@aregehegnwerashgezahegn2320
@aregehegnwerashgezahegn2320 3 жыл бұрын
ሰላም ነው ቴዲ በፈረንጂ ታቱ እንደምናየው ለምን የፀጉር ታቱ አይሰራም ?
@zemarimelayktnyasmaln9721
@zemarimelayktnyasmaln9721 6 жыл бұрын
ዱባይ የምትኖሩ እዚሁ አሥወጡት ሬዘር ይሠራሉ እኔ ከብሩ ይሥፋ መድሀኒአለም በ7 ፔንሽን ጠፋልኝ
@lensagudeta3326
@lensagudeta3326 6 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ በናትሽ ስልክ ቁጥራቸውን ከለሽ ላክልኝ
@janethawey6056
@janethawey6056 6 жыл бұрын
Hi konjo
@lensagudeta3326
@lensagudeta3326 6 жыл бұрын
please kutratirishn lskilgn
@hayatmuhammad5549
@hayatmuhammad5549 6 жыл бұрын
የኔ እህት እኔም ዱናይ ንኝ አደራሻው ይት ንው አሠርተሺ ሥትጨርሺ ጠባሳ አለው ውይሥ የለውም እባክሺን መልሥ ሥጭኝ
@hayatmuhammad5549
@hayatmuhammad5549 6 жыл бұрын
እር መልሥ ሥጭ
@HM-rv6ji
@HM-rv6ji 6 жыл бұрын
Tanx Ermi le Ehetochachen beteley niksat lalachew des selalachew des bilonal Tankx Ermi 🙏
@hayatmuhammad5549
@hayatmuhammad5549 6 жыл бұрын
ዱባይ የምትኖሮ ማሥጠፋት ከፈለጋቹህ እኔን አናግሩኝ እኔ አሥጠፍቻለው
@hiwothiwot433
@hiwothiwot433 6 жыл бұрын
0529544805 እሽ አዋሪኝ
@Hhh-lw9mb
@Hhh-lw9mb 5 жыл бұрын
እህት እኔዱባይነኝ ማጥፍት እፈልጋለሁ
@hayatmuhammad5549
@hayatmuhammad5549 5 жыл бұрын
@@Hhh-lw9mb 05 89 67 37 31
@hayatmuhammad5549
@hayatmuhammad5549 5 жыл бұрын
@@hiwothiwot433 05 89 67 37 31
@Hhh-lw9mb
@Hhh-lw9mb 5 жыл бұрын
እህት በዋትሳፓ እኮ ገብቸነበር ዝም አልሽኝ እሳ
@ያአለህቀጥተኛውንመንገድም
@ያአለህቀጥተኛውንመንገድም 6 жыл бұрын
እናመስግናለን ኤርማ ጤነ ይስጥልን መልከም ስውነህ፡
@seadaomer8171
@seadaomer8171 6 жыл бұрын
btame enamsgenalne gen kutrune tbabrune kawkachute
@yoditworkneh7900
@yoditworkneh7900 6 жыл бұрын
Thank you. Ermi how about belly fat
@ስደተኛነኝድንግልሆይጠብቅ
@ስደተኛነኝድንግልሆይጠብቅ 6 жыл бұрын
የቡግር ጠባሳስ ያጠፋል እሱ ነዉ የጨረሰን ንቅሳትስ አያሳቸግርም ነበር ከባዱ ቡግር ነዉ ኤርሚ
@ስቅህንያዝናጉዞህንቀጥል
@ስቅህንያዝናጉዞህንቀጥል 6 жыл бұрын
ስደተኛ ነኝ ድንግል ሆይ ጠብቅኝ የንቅሳት መደሀኒት ምንድነው ማር
@nigistiwoldegbrelms1433
@nigistiwoldegbrelms1433 4 жыл бұрын
@@ስቅህንያዝናጉዞህንቀጥል እንም ነኝ ውድ
@hanagulilat7470
@hanagulilat7470 6 жыл бұрын
Wow Ermi Betam des Yelall Eni TeLeke Tebasa Alebegni bayehut Kuter Teru Semet Aysemagnim Eski Aderashawn Bedeb Geletsilen
@aresemearesme5087
@aresemearesme5087 6 жыл бұрын
ዋው በእናትክ ኤርሚ ስልክ ቁጥሩን የምታውቀው ከሆነ ተባበረኝ
@መሲየጎንደርልጅ
@መሲየጎንደርልጅ 6 жыл бұрын
Arsam Arsam 0911864672 ዶክተር ቴድሮስ ይባላል
@aresemearesme5087
@aresemearesme5087 6 жыл бұрын
መሲ የጎንደር ልጅ አመሰግናለው ውድ ያገሬ ልጅ
@saramillion9911
@saramillion9911 6 жыл бұрын
Arsam Arsam era erimi benatih tebaberen endet endaminagegnaw
@nooranohamned7019
@nooranohamned7019 6 жыл бұрын
Arsam Arsam
@eyerusesheti9836
@eyerusesheti9836 6 жыл бұрын
Arsam Arsam. Ewnet new kuterachiu yeha new Ehetochia ?
@tsigeredagebersanbet813
@tsigeredagebersanbet813 6 жыл бұрын
Ermi salame Bizete yebali gine madate matefate yechelalu ? kachaluu ebake nigaren iname silkachawen sitane thankue
@melkamdemeke4169
@melkamdemeke4169 6 жыл бұрын
ሳውዲ አረቢያ ነው ያለሁት እና የንቅሳት ማጥፊያ ህክምና ጀምሬ አንድ ዙር ሲቀረኝ በሆነ ምክኒያት መለሱኝ ስለዚህ ሀገሬ ድሄድ መጨረስ እችላለሁ ማለት ነው ንቅሳቱ ብዙ አልቀረም ነበር ግን ጠባሳው አለ በዚህ አጋጣሚ ሪታን ከልብ አመሰግናታለሁ ከኤርሚ ቀጥየ
@mayaahmed4943
@mayaahmed4943 6 жыл бұрын
እህቴ እኔም ሳኡዲ ነኝ ለማጥፍት ፈልጌ ነበረ ትንሽ ጠባሳ ነበረቺኝ በየትኛውም ሀኪም ቤት አገልግሎት ይሰጣሉ?ካለሽ ተሞክሮ ብነግሪኝ
@melkamdemeke4169
@melkamdemeke4169 6 жыл бұрын
ድንግል ማሪያም ቅደሜ ከፊቴ የራሳቸው ብራንች አላቸው ላንች ቅርብ የሆነውን መርጠሽ መሄድ ትችያለሽ ግን ኢቃማ መጠየቅ ጀምረዋል ይዘሽ መሄድ አለብሽ ስልክ ቁጥራቸውን ልልክልሽ እችላለሁ እኔ የሄድኩበትን ሎኬሽን ጨምሬ
@mayaahmed4943
@mayaahmed4943 6 жыл бұрын
እሽ በጣም አመሰግናለው እህት
@ሀናንአስማማው
@ሀናንአስማማው 6 жыл бұрын
የሳት ጠባሳ እደት ነው የማስለቀቀው ወላሂ ወረታ እከፊላለሁ ካወቃችሁ ንገሩኝ ያለሁት ሳውዲ ነው ጂዳ
@melkamdemeke4169
@melkamdemeke4169 6 жыл бұрын
ድንግል ማሪያም ቅደሜ ከፊቴ 011 453 3666 ዶ.ር ሙሳሃድ አዘላል በዚህ ቁጥር ደውለሽ ላንች ቅርብ የሆነውን ብራንች ይነግሩሻል
@ወሎየነኚየኮቻልጂወሎኮምቦ
@ወሎየነኚየኮቻልጂወሎኮምቦ 6 жыл бұрын
በተደጋጋሚ ይቀርባል አቶ ቴዲሮስ በጣም ደስ ይላል እኔደግሞ ንቅሳት ለማስጠፋት ሳይሆን ዳሌየን ላስቀንስ እምጣለሁ እስኪ በዚህስ ስራ ላይ እንደምትሰራ እና ምንም አይነት ቺግር እማያመጣ ከሆነ ላስቀንስ ፈልጊአለዉ ለማስቀነስ ያነሳሳኚ ደግሞ በቃ መንገዲ ላይ የወንዶቺ ለከፋ እና ትንኮሳ አላስቀምጥ አለኚ አማረረኚ
@zinatzinat8355
@zinatzinat8355 6 жыл бұрын
Aa78bbመዋደቅ ትልቅ ሀብትነዉ Aa78bb ከከከከከከከከከ
@ዜድየወለየዋያረብመጨረሻየ
@ዜድየወለየዋያረብመጨረሻየ 6 жыл бұрын
Aa78bbመዋደቅ ትልቅ ሀብትነዉ Aa78bb kkkkkkk
@robs5120
@robs5120 6 жыл бұрын
Well done brother it means a lot can I get his personal number please I have some tattoos which is I don't like it anymore and I was looking for this treatment for long thanks for your support
@yoa4488
@yoa4488 6 жыл бұрын
Robini Marcia Surgical Center. ማርሻ የቀዶ ህክምና ማእከል ((Dr Tewodros Messele) 093010975,0911864672, ‭011 557 9490‬. ከ ብሔራዊ የ አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ጀርባ
@Mahletferede
@Mahletferede Жыл бұрын
ሸንተረርስ ያተፍል ወይ በወሊድ ምክንያ የሚመጣ እናም ሰልካቹ
@መልካምምኞት
@መልካምምኞት 6 жыл бұрын
አድራሻዉ ኢትዮጲያ ገርጂ ኖህ ጋዝ ማዳያዉ ዩኒቲ ኮለጅ አጠገብ ነዉ ስልክ ቁጥሩን ከፈለጋችሁ እኔ አለኚ ።
@እዩነኝየናቴአፍቃሪእናቴለ
@እዩነኝየናቴአፍቃሪእናቴለ 6 жыл бұрын
Elsa Damte አረበናትሽ እኔእፈልጋለሁ
@zedsweett6298
@zedsweett6298 6 жыл бұрын
Elsa Damte enem felgalew
@ባገርነውማማሩ
@ባገርነውማማሩ 6 жыл бұрын
እሽ እናት ስልክ ቁጥሩን ስጭን ዋጋ እንጠይቅ
@እዩነኝየናቴአፍቃሪእናቴለ
@እዩነኝየናቴአፍቃሪእናቴለ 6 жыл бұрын
Elsa Damte እህትበናትሽ ላኪልኝ
@እዩነኝየናቴአፍቃሪእናቴለ
@እዩነኝየናቴአፍቃሪእናቴለ 6 жыл бұрын
Elsa Damte 65 92 07 08
@almazeyassu6532
@almazeyassu6532 6 жыл бұрын
Betamax tiru new betechemarim agrachin lay endezih aynet silitane endisfafa laderegut mengistachin beteley lweyanewoch bemaseb yihun💞
@hananhanan-pv3vs
@hananhanan-pv3vs 6 жыл бұрын
አረ ስልኩን ተባበረ ኤርሚ በ እመብርሀን???
@ፋንታየማርያምልጂየማርያም
@ፋንታየማርያምልጂየማርያም 6 жыл бұрын
hanan hanan 0911864672ይህነዉስልኩዉ
@helenlastimosa1301
@helenlastimosa1301 6 жыл бұрын
hanan hanan ስልኩ
@hananhanan-pv3vs
@hananhanan-pv3vs 6 жыл бұрын
ውይ እመብርሀን ከነልጇ መልካሙን ነገር ትስጥልኝ በጣም አመሰግናለሁ
@ፋንታየማርያምልጂየማርያም
@ፋንታየማርያምልጂየማርያም 6 жыл бұрын
hanan hanan አሜን
@uwhgs6795
@uwhgs6795 6 жыл бұрын
የምታቁታላችሁ ስልኩን ተባበሩኝ
@عمانعمان-ب4ه
@عمانعمان-ب4ه 6 жыл бұрын
Egerina eji layi yelewun tegur endet metefat yishalal esike mechereshawu
@ቅድሚያለተውሒድ-ዠ3ፀ
@ቅድሚያለተውሒድ-ዠ3ፀ 2 жыл бұрын
የት ነውእሚገኙት በፈጠራችሁ አድራሻውን?
@meseretleme4367
@meseretleme4367 6 жыл бұрын
yikirta ermi yesilk kutirun maggnet yichalal ?
@buretkanethiopwet5687
@buretkanethiopwet5687 6 жыл бұрын
እርሚየ በጣም እናመሰግናለን በጣም ጨቆኝ ነበረ
@yoa4488
@yoa4488 6 жыл бұрын
Buretkan Ethiopwet Marcia Surgical Center. ማርሻ የቀዶ ህክምና ማእከል ((Dr Tewodros Messele) 093010975,0911864672, ‭011 557 9490‬. ከ ብሔራዊ የ አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ጀርባ
@saedayemame9709
@saedayemame9709 3 жыл бұрын
@@yoa4488 ንቅሳት ያጠፋል
@genetgenet2592
@genetgenet2592 5 жыл бұрын
ኧረ እርምየ። አድስ አበባ ለመምጣት አቅም የለለዉ አለ። ወደ ክፍል ሀገር ክኒሊክ ላኩልን። ደሴስ አይገኝም ወይ በብዛት ወለየወች ፊታችን በሙሉ ንቅሳት ነዉ ለማጥፋት እፈልጋለን እርዱን ወገኖቸ።
@Henoka369
@Henoka369 6 жыл бұрын
Wow betam Arif new egziabhar ybarkh wondm
@frehywotchannel2582
@frehywotchannel2582 6 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እናመሠግናለን የ ቆንጥርን ጠባሳ ማሰለቀቅ ይቻላል ወይ ከቻልክ ስልኩን ብታስቀምጥልኝ
@ኡሙሷሊሀነኝወሎየዋ
@ኡሙሷሊሀነኝወሎየዋ 5 жыл бұрын
የኔም የቁጭር ነው
@fufu6379
@fufu6379 6 жыл бұрын
ኤርሚ በጣም እናመሰግናለን እኔ ፊቴ ላይ አራት መስቀል ነቅሰውኛል በልጅነቴ እናም እዴ ማጥፋት እዳለብኝ አስብ ነበር አሁን በዚ ቪድዬ በጣም ነው የተደሰትሁት እና አድሬሱን ብትልክልኝ ደስ ይለኛል ኤርሚ የምታስተምርን ነገሮች ሁሉ በጣም ጠቃሚ ነችው አይዞህ በርታልን ወንድማችን እንወድሀለን
@yoa4488
@yoa4488 6 жыл бұрын
Fethyakeder Abdo Marcia Surgical Center. ማርሻ የቀዶ ህክምና ማእከል ((Dr Tewodros Messele) 093010975,0911864672, ‭011 557 9490‬. ከ ብሔራዊ የ አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ጀርባ
@ሙናየአብ
@ሙናየአብ 6 жыл бұрын
letaloye mels agegnew sebel mehed eyasaferegni neber sgeba drashun new mastefaw Thanks Ermi
@tirudelewnetu6071
@tirudelewnetu6071 3 жыл бұрын
ባህር ዳር አትመጡም ወይ ስልክ ቁጥራችሁን ፃፉልኝ
@maryamtiwenhaderkakfuekeye9248
@maryamtiwenhaderkakfuekeye9248 6 жыл бұрын
wowwwwww ገና ዛሬየ የልብየን ተናገርክ ኤርምሻ በጣምምም ስው አስቸገሮኝ ነበር ጠይቂልኝ እያለ
@እግዚአብሔርፍቅርነውs
@እግዚአብሔርፍቅርነውs 6 жыл бұрын
Ermi selam esuko baxami geze Yarazemali bazlayi baxami wedi new adirogowLi xabsa yeniqesati lama xifat 2 amate yefajalii thank
@zeynebademzeynebadem3574
@zeynebademzeynebadem3574 6 жыл бұрын
ፕላሥቲክ ሥርጀሪ ጎዳት አለው ወይሥ የለውም መልሥልኝ ኤርምዬ
@abdurahmanmiftah5662
@abdurahmanmiftah5662 6 жыл бұрын
ዋው በጣም. ደስ ይላል. ማድያትም. ማጥፋት. ይቻላል. ማለት. ነው??
@መቅዲፍቅርወሎዬዋ
@መቅዲፍቅርወሎዬዋ 4 жыл бұрын
እጀ ላይ አለችኝ በምን መንገድ ማጥፍት እንደምችል ብዙውን ጊዜ አስባለሁ ግን ምንም አይነት መፍትሄ አላገኘሁም የሰውየውን መስመር ተባበሩኝ ሀገር ስገባ አጠፋታለሁ ወይንም በቤት ውስጥ እንደት ማጥፋት እንደሚቻል ንገሩኝ
@fikiryashenfaltube5209
@fikiryashenfaltube5209 6 жыл бұрын
woww betam Arif new enamesegnalen
@Tube-nm8hq
@Tube-nm8hq 4 жыл бұрын
እስኪ ይህን ጥያቄ መልሲልኝ በናታችሁ ንቅሳትን በአንድ ግዜ ማጥፋት ይቻላል ወይስ አይቻልም ለአንድ ግዜስ ስንት ብር ታስከፍላላችሁ
@tgkifle5309
@tgkifle5309 6 жыл бұрын
Enameseginalen erimiye esiki የሽታ ማጥፊያ ምን እንደሆነ ካለ ብትተባበረኝ?ሽታ ስልህ ደሞ እኔ በናቴ ሆድ እያለው የሆነ ነገር ሸቷት ወይም አምሯት ነው መሰለኝ ፊቴ 2አይነት ነው ለዛ ሚሆን ነገር ካለህ ብታሳውቀኝ?
@tiruneshngato1281
@tiruneshngato1281 4 жыл бұрын
እንኳን ደህና ቆየህን ዶክተር
@habbbhsjsjw8735
@habbbhsjsjw8735 6 жыл бұрын
ኤርሚዬ ኤርሚዬእባክህን ትንሽ ለየት ለየት እያለ ቦታ ቦታ ለይቶ ለምፅወቶብኛል ሊጠፋልኝ ይችላል
@jlhkghyyyghhhgggihg6633
@jlhkghyyyghhhgggihg6633 6 жыл бұрын
በጣም ነዉ የምናመሥግ ነዉ የረሚ መልካም ሥዉ ስላምህ ብዝት ይበል
@kokiyoutube2385
@kokiyoutube2385 4 жыл бұрын
Ermisan bantik silkachewun sixuny?
@fatimaalqhtanialqhtani2718
@fatimaalqhtanialqhtani2718 6 жыл бұрын
ኤርሚ መልካም ሠው አንተ በጣም ትልቅ ስራ እየሠራክ ነው በርታ አላህ ባለክበት ይጠብቅህ ምርጥ ያገሬ ልጅ
@negash4276
@negash4276 4 жыл бұрын
ኤርሚ አድራሻው የት አካባቢ ነው?? እኔ ካሁን በፊት ገርጂ ኮሪያ ሆስፒታል አካባቢ ነበር አሁን የት እንደሚሰራ እባክህ አሳውቀኝ
@senworld8338
@senworld8338 4 жыл бұрын
ኤርሚየ በፈጣሪ ብለህ እባክህን ስልክ ጻፍልኝ ይህን መረጃውን በደንብ ማግኜት እፈልጋለው ንቅሳቴ አንድ ዙር እና ከአይኔ ጎን ነው ቢሰራልኝ በምን ውለታችሁን መክፈል እንደምችል አላውቅም እኔ ብቻ ሳልሆን የእናንተን አገልግሎት የሚፈልግ ብዙ ሺህ ሰው አለ በተለይም ይህን አጉል የሆነ ልምድ ይዞ አሁን ድረስ በባህላዊ ዘዴ በመነቀስ እንደገና ለማጥፋት እድሉ ያለ እስከማይመስል ድረስ ያስጨንቀናል ልክ እንደሰማውት እንደ አዲስ አበባው ሰርጀሪ ማሽኝ ባህርዳር ላይ መሳርያውን ይዛችሁ ስራውን ብትጀምሩት እናንተም ከምትጠብቁት በላይ ውጤታማ ትሆናላችሁ ለተገልጋዮችም እንደ አዲስ መፈጠር ነው ውለታችሁን እከፍላለው ሰው አድርጉኝ እባካችሁ ኤርሚ ይህን በማየቴ በጣም ተደስቻለው እወዳችዋለሁ አመሰግናለው ደውሉልኝ 0929323301 ነው የእናንተን ስልክ በዚህ አሳውቁኝ 09-------------------- አመሰግናለሁ።
@Kadheeja-zr2dj
@Kadheeja-zr2dj Жыл бұрын
በጣምደስብሎኝልለመጀመረያግዜስሰማ
@ሙናየአብ
@ሙናየአብ 6 жыл бұрын
wow Ermi tebarkln👍👍
@mahitube806
@mahitube806 5 жыл бұрын
በማርያም ስልክ ቁጥሩን ላኩልኝ
@wlidwlidwowww3641
@wlidwlidwowww3641 6 жыл бұрын
wowwww betam arif new wedemechin.enam be lejinte nekesugn.ena sila nekeset metafat be media laym besawm eyefalelagu nebera gen menim formation alegegnhuti.betam amesegenelew wedemachin ebakew silk kutur likelen.
@ፍቅርየወሎልጅ-ዘ3ፐ
@ፍቅርየወሎልጅ-ዘ3ፐ 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ቁጥር ብሰጠን ግን ደስይላል
@Home-vv7dz
@Home-vv7dz 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ኢርሚ የኔ አስተዋይ ገላገልከኝ !!!የስነልቦና ችግር ፈጥሮብኝ ነበር
@አስቴርነኝየፂኦንማርያምል
@አስቴርነኝየፂኦንማርያምል 6 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ። #ግን ስልክ ቁጥሩን #ምታውቁ እባካችሁ #ላኩልኝ #የኔ ማሮቼ #ይህ የአረብ ሀገር ያበለዘውን ፊታችን መፍትሔ ካለፈው ?
@hayatmuhammad5549
@hayatmuhammad5549 6 жыл бұрын
09 11 86 46 72
@yoa4488
@yoa4488 6 жыл бұрын
አስቴር ነኝ የፂኦን ማርያም ልጅ አምላኬ ተመስገን Marcia Surgical Center. ማርሻ የቀዶ ህክምና ማእከል ((Dr Tewodros Messele) 093010975,0911864672, ‭011 557 9490‬. ከ ብሔራዊ የ አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ጀርባ
@ዘይነብማህሙድ
@ዘይነብማህሙድ 5 жыл бұрын
እኔም እፈልጋለሁ ከ4 ወር ብህዋላ ሀገር ልገባ ነው
@fathiam41
@fathiam41 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን ኤርሚ ግን ጥያቄ አለኝ የእንቅርት መድሃኒትስ ተባበረኝ ፈርቼዋለሁ
@sabla_6455
@sabla_6455 6 жыл бұрын
እር በቤት ውስጥ እዴት ማጥፋት እደሚቻል ንገርን ኤርምዬ ብታይ ፊቴ ጋዜጣ ነው ወይስ የሰው ፊት ነው የሚለኝ ያየኝ ሰው ሁሉ እባክህ ከኢትዮ ውጭ ስለሆንን በምን እናጥፋው
@ፋፊዩቲዪብየከላላዋ
@ፋፊዩቲዪብየከላላዋ 4 жыл бұрын
እህት አገኘሽ ማጥፊያ?
@ሊዲያሲሳይየልኡሌእህትወዲ
@ሊዲያሲሳይየልኡሌእህትወዲ 6 жыл бұрын
ዋው ቴዲየ እናመስግናለሁ
@OmorOmor-l5n
@OmorOmor-l5n 4 ай бұрын
ሳውዲ የምታውቁ ንገሩኝ የንቅሳት ማጥፊያ
@yesusaleka7569
@yesusaleka7569 2 жыл бұрын
እንዴት ነው ወድሜ ሰላም ነው ንቅሳት ለማስጠፋት ነበረ እና ባዋራክ ደስ ይለኛል ስልክ ካለ ቴሌግራም ላይ ላዋራክ ስለዋጋውም ማወቅ እፈልጋለው
@tametame8161
@tametame8161 4 жыл бұрын
ስልክ ቁጥሩን ጠንቋይ ጋ ሄደን እወቅ ?? እንዴት አይነት ነገር ነው ስልክ አስቀምጡ
@hanatube8374
@hanatube8374 4 жыл бұрын
Please silk kutur askamitulen ene betam new yemifaligw
@birrseid4369
@birrseid4369 Жыл бұрын
ኤርሚ በናትህ የዶ/ ር ስቁጥር ለትብብርህ አመሰግናለሁ
@TadeleDagnew-h2i
@TadeleDagnew-h2i 7 күн бұрын
አዲስ አበባ ብቻ ነው ወይ የምትሰሩ ብራንች ወደ ባህርዳር የለውም ወይ
@alhaddad706
@alhaddad706 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን እኔኮን ጠባሳ ሳይሆን ማዳት አለብኝ ማጥፋት አይችልም ኤርሚ
@zenateqmu5878
@zenateqmu5878 6 жыл бұрын
ኤርሚ እኔ በተፈጥሮ እፊቴ ላይ ጥቁር ነገር አለኝ ግን ህመም የለውም እና ማጥፋት ይችላል ወይ
@እሽሩሩጎንደር
@እሽሩሩጎንደር 5 жыл бұрын
ኤርሚየ በቤት ውስጥ ሚዘጋጅ መላ በለኝ አደራ ሞክርልን
@tinatina-ty7yr
@tinatina-ty7yr 6 жыл бұрын
ኤርሚ በጣም እንመሰግናለን
@feshktaamelyfeshktaamely783
@feshktaamelyfeshktaamely783 6 жыл бұрын
Ermi selamh yebzalh madets yatfalu? Kehone selachew setn enamsgnaln wendmachn
@RedietworknehRedu
@RedietworknehRedu 2 ай бұрын
የኔ ፁፍ ብቻ ነው ምንም ጉዳት የለውም ማስጠፋት ፈልጌ ነው
@mulumisgan1090
@mulumisgan1090 Жыл бұрын
ሰላም ወንድም አንድ ጥያቄ አለኝ ጠባሳ አያውጣም
@awekeguadie2352
@awekeguadie2352 2 жыл бұрын
እንዴ ነው ማግኘት የምንችለው አድራሻ
@imenmoustafa2513
@imenmoustafa2513 6 жыл бұрын
እውነተኛ ወንድማችን ተባረክልኝ
@zemanyoutube3150
@zemanyoutube3150 3 жыл бұрын
Namabara pelesa???
@ritariri1012
@ritariri1012 6 жыл бұрын
በጣም እናመሠግናለን ኤርሚ
@سعيدعبدالله-ح2ص
@سعيدعبدالله-ح2ص 6 жыл бұрын
እሽ አመሰግናለሁ። ግንትንንሽጠባሳ ግን ሲያዩት የሚስጠላ ለደዛአይነቱም ተባበረን ወድማችን
@fntayeayalewu3294
@fntayeayalewu3294 2 жыл бұрын
እባክ እርዳኝ ማጥፋት እፈልጋለው
@dessiesisay8774
@dessiesisay8774 Ай бұрын
ንቅሳት ማጥፉት ስንት ብረ ነዉ
@Manl-xy4rd
@Manl-xy4rd 6 жыл бұрын
ኢርሚ፡እናመሰግናለን እኔ ንቅሳት አለኝ የማስጠላነገር ጉጬጋ ነው
@yoa4488
@yoa4488 6 жыл бұрын
Manl 1999 Marcia Surgical Center. ማርሻ የቀዶ ህክምና ማእከል ((Dr Tewodros Messele) 093010975,0911864672, ‭011 557 9490‬. ከ ብሔራዊ የ አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ጀርባ
@abdiirabbi4840
@abdiirabbi4840 6 жыл бұрын
Plz plz....Dr.i need to remove but i can't came direct there so how i can get that medicine
@DubaikatarDubaikatar
@DubaikatarDubaikatar 3 ай бұрын
አድራሻ የት አካባቢ ነው ወይም ስልክ ቁጥር
@smarttube279
@smarttube279 6 жыл бұрын
ኤርሚ ከልብ አመሰግናለሁ። ግን ስልክ ቁጥር ካለው አድሬስ ብታስቀምጥልን። Thanks heartily! !!!
@romanromi6501
@romanromi6501 6 жыл бұрын
እረ በጣም እናመሰግናቸዋለን
@እስከሚያልፍያለፋል-ሰ2ሠ
@እስከሚያልፍያለፋል-ሰ2ሠ 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን ኢርሚ ለምጥ አለብኝ ከግባሬ ላይ እዲጠፋልኝ እፈልጋለሁ መፍትሄ ካላችሁ
@shamsshams3493
@shamsshams3493 6 жыл бұрын
ኤርሚቁጡሩላክልኝ እናመሰግናለን
@kedesteto5686
@kedesteto5686 5 жыл бұрын
እኔ አልብኝ ንቅሳት እገባሬ ላይ መስቀል እንድት ላጥፋ በናትህ ቁጥርህን
@uwhgs6795
@uwhgs6795 5 жыл бұрын
እኔሜአለብኝተባበሩኝየምታውቁ
@ማያተሾመ
@ማያተሾመ Ай бұрын
አድራሻችህ የትነው
@abhgt6919
@abhgt6919 5 жыл бұрын
ስልካቸው ስጠን ወንድማችን
@eristibaye4382
@eristibaye4382 6 жыл бұрын
ኢርሜ እኔ ያስችገርኝ ቦርጪ ነው ምን ይሻላል ማጥፋት ይችላል
@yoa4488
@yoa4488 6 жыл бұрын
Eristi Baye አድራሻ ቀይረዋል Marcia Surgical Center. ማርሻ የቀዶ ህክምና ማእከል ((Dr Tewodros Messele) 093010975,0911864672, ‭011 557 9490‬. ከ ብሔራዊ የ አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ጀርባ
@emebetyesewuhagerkertatawa6361
@emebetyesewuhagerkertatawa6361 6 жыл бұрын
Hi Ermi ebakh selkachwun Asekemtlen ( yemigenobetn mengede plic yalehut esewu agere new argagche endhed
@yoa4488
@yoa4488 6 жыл бұрын
E M F.k አድራሻ ቀይረዋል Marcia Surgical Center. ማርሻ የቀዶ ህክምና ማእከል ((Dr Tewodros Messele) 093010975,0911864672, ‭011 557 9490‬. ከ ብሔራዊ የ አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ጀርባ
@applekw9300
@applekw9300 6 жыл бұрын
Erim betam enamesegen alen
ንቅሳት በኢትዮጵያ
20:11
Amhara Media Corporation
Рет қаралды 5 М.
Disrespect or Respect 💔❤️
00:27
Thiago Productions
Рет қаралды 41 МЛН
ТЫ В ДЕТСТВЕ КОГДА ВЫПАЛ ЗУБ😂#shorts
00:59
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 4,1 МЛН
World’s strongest WOMAN vs regular GIRLS
00:56
A4
Рет қаралды 46 МЛН
EMS ዜና Wed 20 Nov 2024
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 8
Disrespect or Respect 💔❤️
00:27
Thiago Productions
Рет қаралды 41 МЛН