ESAN TV የከሸፈው የግዳጅ ሰልፍ | Wed 18 Dec 2024

  Рет қаралды 32,333

ESAN TV

ESAN TV

Күн бұрын

Пікірлер: 126
@ESANTV1
@ESANTV1 Күн бұрын
ኢሳንን ይርዱ ይደግፉ ፦ gofundme : www.gofundme.com/f/esantv1 for Monthly Membership : esantv.net/support-us/
@yfantaye3977
@yfantaye3977 Күн бұрын
ለአገርና ለወገን ብላችሁ ዋጋ የምትከፍሉ ጋዜጠኞች መቲ፣ ደሬ፣ መሳይ፣ ወንድማገኝ፣ ፒተር፣ ፋሲል እና ሌሎችም ያልጠቀስኳችሁ የኢትዮጵያ ወዳጅ ጋዜጠኞች ሁሉ ልዩ ክብር ይገባችኋል። የብርሃን መልዓክ መስሎ ከተገለጠው ሰይጣን ከፋሽስቱ አብይ አህመድ መሬትና ብር እንዲሁም ክብርና ስም ይልቅ፣ ከሚሰቃየውና መከራውን ከሚበላው ሕዝብ ጋር መቆምን ስለመረጣችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ። በሰላምና በጤንነት ጠብቆ ለኢትዮጵያ ትንሳኤና ላገራችሁ ያብቃችሁ። በሞያችሁ ያላችሁ የጠለቀ ዕውቀትና ብቃት ሁሌም ያስደንቀኛል። አ ወ ዳ ች ኋ ለ ሁ ! ! !
@AmMan-u9u
@AmMan-u9u Күн бұрын
እንዲህ አይነት ሙያተኞች እንዲኖሩ እንዲተኩ ትምህርት ቤት ይከፈትልን
@WeldeTilahun
@WeldeTilahun Күн бұрын
ድል ለፋኖ
@oneethiotube8974
@oneethiotube8974 Күн бұрын
የሁለታቹህ አቀራረብ በጣም ይመቻል
@Tesemaliben
@Tesemaliben Күн бұрын
ለኢትዮጵያ ህዝብ በመቆም ለምትከፍሉት መስዋእትነት እየከፈላችሁስለሆነ እግዚአብሔር እድሜጤና ከነቤተሠባችሁ ይስጥልን።
@hfj4001
@hfj4001 Күн бұрын
ሰላማችሁ ይብዛ አማራዊ መገኔ
@JustUs-b6w
@JustUs-b6w Күн бұрын
Amen.yarb 🤲❤️
@AbduSeyd-j6s
@AbduSeyd-j6s Күн бұрын
❤❤❤❤እስላገኘኋችሁ በጣም ደስ ብሎኛል ደርዬ
@dagnebelay287
@dagnebelay287 Күн бұрын
ደሬ መቲ ፈ በርቱ ፋኖ ፅናት 💚💛❤️✊✊✊
@endewatirfe2171
@endewatirfe2171 Күн бұрын
ሰላም ሰላም ወገን ኢሳን ቲቪ ደሬ እና መቲ ስላም ለናንተ ይሁን በመምጣታችሁ ደስ ብሎናል መልካም ጊዜ❤❤❤
@ኤደንየደሬሰፈርልጆችአዲስ
@ኤደንየደሬሰፈርልጆችአዲስ Күн бұрын
እናመሠግናለን
@kirstanmore1709
@kirstanmore1709 Күн бұрын
አብድ ፒያሳ የሌለው እኮ አብዱ ቤተመንግሥት ገብቶ ነዉ።
@jossyjojo1987
@jossyjojo1987 Күн бұрын
Absolutely 💯
@Zeleke-w4z
@Zeleke-w4z Күн бұрын
ይች ቤተከርስቲያን እንዴት ለእግዚአብሔር ያደሩ አባቶች በዚህ ልክ ይጠፋሉ።
@learnenglishwithdrgech9774
@learnenglishwithdrgech9774 Күн бұрын
ሰላም ሰላም ኢትዮጵያውያን
@የዘሜእህት
@የዘሜእህት Күн бұрын
አማራ ህዝብ ቅኔ ነው
@ኢትዮጲስ
@ኢትዮጲስ Күн бұрын
Meti and dere, the European diaspora should work hard because the EU is Renewing their relationship with Abiy Ahmed
@shewayehaile8130
@shewayehaile8130 Күн бұрын
የሚገርም ነው ሀገር ብቻ ሳይሆን ወንጌል መጫወቻ 😢 የሆነበት ጊዜ ሰው ቀልቡ የተገፈፈበት😢 ምን አይነት ፓስተር ነው ግን😢
@Tesemaliben
@Tesemaliben Күн бұрын
እናንተ እስከአሁን ለአማራህዝብ መገደልና መተረድ መታሠር እውነቱን በማጋለጥ የቆማችሁ ዜጋናችሁ። ሌሎቹ ግን ለምሳሌ የኢሣት ጋዜጠኛ የነበሩት ለጨፍጫፊ በመወገን የከዱ አሉ ። እናንተ ግን እስከአሁን ድረስ ለኢትዮጵያ ህዝብበእውነት በመቆም ድምጽ በመሆናችሁ እግዚአብሔር እድሜጤና አብዝቶ ይስጣችሁ።
@Tesemaliben
@Tesemaliben Күн бұрын
እውነቱን የተናገረ ሠው መገደልና መደብደብ ለአማራ ህዝብ እውነቱን የሚናገር ሠው መታሰር መገደል የተለመደ ስለሆነ ሁሉም ብሔረሠብ ከአማራ ፋኖ ጎን ቆሞ ይህን ስርአት በጋራ ማስወገድ አለበት። አማራ ብቻ ተገሎ ካለቀ ወደሌሎቹ ብሔሮች አናሳ ስለሆኑ በአንደየ ለማጥፋት አንቸገርም ቅድሚያ ነፍጠኛውን አማራ ማጥፋት አለብን ብለው የተነሱት የኦነግ ባለስልጣን የኢትዮጵያን ህዝብ መከፋፈል አላማቸው አድርገው እርስበርስ በማጫረስ ከወያኔ የተማሩት ነው
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 Күн бұрын
አማራ አንድ ከሆንን አንወድቅም አንድ እንሁን 💚💛❤️ 💪💪💪 ድል ለፋኖ 💪💪💪
@አዲስአበባየቂርቆስልጆች
@አዲስአበባየቂርቆስልጆች Күн бұрын
መቲዬዬዬ የፈራ መንግሥት እኮ እየለመነ ነው ህዝቡን
@JustUs-b6w
@JustUs-b6w Күн бұрын
Mety & Dera thank you for everything 🙏❤️❤️ Del lafano Fano.hero 💪💪💪💪💚💛❤️
@yitagesteferi3800
@yitagesteferi3800 Күн бұрын
VICTORY To The AMAHARA FANNO 😁❤️💪💪💪👍👍!!!!!
@sunnytrue6736
@sunnytrue6736 Күн бұрын
የአማራ ህዝብ ከአማራ ከተሞቻቸው ውስጥ የአብይን ወታደር አስወጡ ፋኖን ቁጭ ብሎ መጠበቅ አያዋጣም
@AmMan-u9u
@AmMan-u9u Күн бұрын
ትምህርት ቤት ይከፈትልን።
@yohanishabite
@yohanishabite Күн бұрын
በእውነት እንዲህ አይነት የፓስተር በኢትዮጵያ ምድር ውስጥ አለ?
@LinaTeshome
@LinaTeshome Күн бұрын
አለ ለምን የለም ?ክርስቶስ ኦሮሞ ነው ቋንቋውም ኦሮምኛ ነው ብላኛለች እናቴ ያለው ፓስተር አልሠማክም
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw Күн бұрын
አንድነት ሐይልነው መከፋፈል ውድቀት ነው
@abeldaniel7656
@abeldaniel7656 Күн бұрын
Dere very honest journalist And True Ethiopian
@AbenezerGetnet
@AbenezerGetnet Күн бұрын
እረበማሪያም ሠላምሠላም
@sabagebremariam3697
@sabagebremariam3697 Күн бұрын
ESANOCH Bertu
@nmrnbzethiopiaabyssinia7602
@nmrnbzethiopiaabyssinia7602 Күн бұрын
Fano 💚💛❤️💪💪💪
@matewosambaye7775
@matewosambaye7775 Күн бұрын
Dere and Metasebia ESAN True activist and JORNALST.
@usofethiopia8844
@usofethiopia8844 Күн бұрын
ፋኖ ብቸኛ የአማራ ህዝብ መከታ ነዉ :: ፋኖ ከተነሳ ሳያቸንፍ ተጋድሎዉን አያቆምም:: ፋኖነት አቸናፊነት ነዉ ::
@NatiAddis68
@NatiAddis68 Күн бұрын
ጊታ ሆይ ጌታ ሆይየሚል ሀሉ መንግስተሰማያት የሚገባ እንዳይመስለው ያባቴን ፍቃድ የሚያደርግ እንጂ
@asterseyfu8199
@asterseyfu8199 Күн бұрын
ሰላም ለሀገሬ❤❤❤❤
@yenealemasefa3389
@yenealemasefa3389 Күн бұрын
የኦርቶዶክስ እንዲህ መዳከም ያማል ከራሷ አልፎ ለሌላው መብት የምትቆም የነበረች የራሷን ልጆች አሳግታ ዝምታን መምረጣ አስገራሚ ነው
@EvanMaya-ho3ih
@EvanMaya-ho3ih Күн бұрын
ሰላም ለሁላቹህ
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 Күн бұрын
የአማራ አመራሮች እና ጀኔራሎች ከከንቲባ አብይ ለይተን አናያቸዉም በአማራ ደም ቀልዳቹ አትኖሩም 💪💪💪 የግዜ ጉዳይ ነው 💪💪💪💚💛❤️
@ManeShewa-z4b
@ManeShewa-z4b Күн бұрын
መቲዬ እውነቱ ይህ ነው።
@lehakeyekome
@lehakeyekome Күн бұрын
ኢትዮጵያ በአብይ ዘመነ መንግስት ቁም ስቃይሽን እያየሽ ነው
@surafealbogale
@surafealbogale Күн бұрын
ሴፍትኔት ተጠቃሚና ተማሪ ሰብስቦ ሰልፍ ይላል አሳፋሪኮ ነዉ
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 Күн бұрын
ድል ለፈፈኖኖኖኖኖ
@ኢትዮጲስ
@ኢትዮጲስ Күн бұрын
Esan, please work on getting help for starving people in north wolo😢
@yenealemasefa3389
@yenealemasefa3389 Күн бұрын
መቲዬ ጠቅላይ ሚኒስትር ወይስ የአዲስ አበባ ከንቲባ ይስተካከል
@AmanKidu
@AmanKidu Күн бұрын
Dere👌👌👌
@yoannessimegne9292
@yoannessimegne9292 Күн бұрын
Zarhia be amhara hezb korawe ye kosasawe aby wedktu yeftnal Del le jegnohu amhara fano demoha bertu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@NatiAddis68
@NatiAddis68 Күн бұрын
ፓሰተሩ ምነው ባፎ ተፀዳዱ ያላዋቂ ሳሚ ምን ይለቀልቃል ነው ያለው
@ኢትዮጲስ
@ኢትዮጲስ Күн бұрын
Where is the usaid and un while the children are starving?!
@MohedeguWelo
@MohedeguWelo Күн бұрын
የኔ ውድየቀፀላ ልጅ መታሰቢያ ፈጣሪ ይቁምልሽ ከእውነት ለተበደሉት የቆምሽ ጀግና ፋኖ ያሸንፋል ብልፅግና ያፍራል
@yedgebregziabher6835
@yedgebregziabher6835 Күн бұрын
አንተ ትበቃለህ ሌላ እብድ አያስፈልግም ! ምን አይነቱ ነው?
@Saldawit
@Saldawit Күн бұрын
ብልፅግና ጩኸታሞች የጅራፍ ፓለቲካ ሲል ኖሮ ዛሬ ሰልፍ ውጡ
@usofethiopia8844
@usofethiopia8844 Күн бұрын
አብይና ስብስቦችን መምከር መለማመጥ ሳይሆኖ የዘረፉትን ይዘዉ እንዳይጠፉ ይዞ ለህዝብ ማዋል ለህግ ማቅረብ ነዉ ትክክል የሚሆነዉ::
@AbebaDessie
@AbebaDessie Күн бұрын
እረ መቲና ደሬ ይሄ እብድ ፓስትር ነኝ ባይ ወጥቶ አጀንዳ ሰጣችሁ ግዜውን በሙሉ ገደላችሁት። ይሄ ኢሳን ሃገር ቤት የሚተላለፍ ነው ። ግን አሁን ዝም ብዬ ሳየው እናንተ ፋከስ ማድረግ ያለናችሁ የኢትዮጵያ ህዝብ ተኝቶእል ፈዞአል የተኛበት የፈዘዘበት ምክንያት ምንድነው እንዴት እናብቃው እነወያየው መሆን ያለበት። ለዜና ሲበል አንድ ነገር አምጥተችሁ እዚያው ላይ አትደሩ። ወደ ሌላው አርእስት ተሻግራችሁ አወያዩ። ይሄንን ናዚ አብይ የኢትዮጵያ ህዝብ አውቅቶአል ጭከኔውን እርኩስነቱን ጭካኔውን አጋንንት አምላኪ መሄኑን ያውቃል ሰለዚህ በየቀኑ የሱን ክፋትና እርኩስነት ማውራት አይጠቅምም። መቲ ደሬ የአሉባልታ ሚዲያ አታድርጉት። ኮሜንትም አንብቡ ይረዳችሆል።ናዚው አብይ በዛሬው ቀን ተቀብሮአል ህዝቡን አንቁ።
@AbebaDessie
@AbebaDessie Күн бұрын
ፒያሳ ያለው እብድ ተጠቃሎ አራት ኪሎ ያለው ቤተመንግስት ገብቶአል። ለዚህ እኮ ነው ኢትዮጵያ እንደዚህ የምትታመሰው። ፓስትር ነኝ ባዩ አንተ ራስህ እብድ ነህ የሚያሳዝነኝ እብድ ቁጭ ብሎ የሚያዳምጠው ባዶ ጭንቅላት ያለው ህዝብ።አንተማ ለይቶልሃ።
@rafahamed1364
@rafahamed1364 Күн бұрын
ያተ አይነቱ እብድ ማለት ነዉ ወይስ እዉነተኛዉ እብድ
@usofethiopia8844
@usofethiopia8844 Күн бұрын
የአማራ ህዝብ ሰልፍ ወቶ አትግደሉኝ ሲል ሰዉበላዉ አብይ ያልቅሱ ሶፍት አቀብሉት ነበር መልሱ ታዳ አሁን ለመደገፍ ሰልፍ ወጡ ብሎ መጋጋጥ ምን ተጠብቆ ነዉ ብለን እንጠይቃለን::
@emebetyesfaye4853
@emebetyesfaye4853 Күн бұрын
በርቱ ደሬ መቲ ሰላም ላገራችን ሰላም ለሕዝባችን ሞት ለብልፅግና ሞት ላብይ ሞት ለጁላ የተወሰኑ ቦታዎች የወጡት አሮጊትና ሽማግሌ ብቻ😂😂😂😂😂
@segededemissie3505
@segededemissie3505 Күн бұрын
እረ በፈጣሪ ኢትዮጵያን ልብ እንግዛ ...? እስከመቼ እርስ በእራሳችን እናሳለን ...? ለምንስ ...? ለማንስ ይህ ...? አይነቱ ...? ጉዞ ይበጃል ???? ልብ ያለህ ልብ በለኝ ? ማንም ሁን ምንም ? ከየትም , ተወለድ ከየት ...? ኢትዮጵያን ...? ኢትዮጵያ ነን ና ....? አንህን ናና , ከረሜላ ????💚💛❤️🙏
@Hareg-ku2hh
@Hareg-ku2hh Күн бұрын
Hi DERE & Mety well come 🙏💚💛❤️
@bekeledejene1409
@bekeledejene1409 Күн бұрын
መቲና ደሬ በጣም ጥሩ ነገር. እየሰራችሁ ነው ። ላስታውሳችሁ የምፈልገው 2 አይነት ደሀ አለ አንድ የመንፈስ ደሀ ሲሆን አንደኛው የፀጋ ሳይሆን የገንዘብ ደሀ ነው ። ሰባኪውና መሰሎቹ የፀጋና የመንፈስ ደሀ ሁነ አግኚቻቸዋለው። እናንተ ደሀ ስትሉ በወል ስም አትጥሩት፣ ለየት አመስግናለሁ።
@ashenafimanaye-x6s
@ashenafimanaye-x6s Күн бұрын
You gays are so good 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸🎆✅
@melakuashu6310
@melakuashu6310 17 сағат бұрын
የሀገሪቱ አደጋ መከላከል ዝግጅነት መስሪያቤት የትሄደ ጠይቋቸው አስኪ
@nikotekabe5702
@nikotekabe5702 Күн бұрын
እሄ እብድ ነው አጋንንትን እንጅ የትኛውን ክርስቶስ ነው ያገለገለው ሱፍ የለበሱ እብዶች ናቸው ሃገራችንን የወረሯት አንድ ነገር ትዝ አለኝ ትራፌክ ፖሊስ ነበርና አእምሮው ትንሽ ችግር አለው ኮተት ይሰበሰባል በየ ሃገሩ ይዞራል ማንም ራይድ ይሰጠዋል ታድያ እኔ ጨርቅ በመልሰ እብድ ትሉኛላችሁ ሱፍ የለበሱ እብዶች ናቸው ያሳበዱኝ ይል ነበር በወያኔ ግዜ የሆነ ነገር ነው እስቲ ከዝህ በላይ እብድ ማነው ቦዲ ላንገጅን እዩትማ
@ashenafimanaye-x6s
@ashenafimanaye-x6s Күн бұрын
I like you 🎉🎉🎉🎉❤
@asmara3973
@asmara3973 Күн бұрын
ዛሪ የወጣው እኔ ትክክለኛ አማራ ናቸው ብየ አልገምትም ለምን በአማራ ክልል የሌላ ብሄር ተወላጅች ይበዛሉ
@ManeShewa-z4b
@ManeShewa-z4b Күн бұрын
I know welll
@ManeShewa-z4b
@ManeShewa-z4b Күн бұрын
ደረጀ ፀጋ የተነሳ ሰው ነው።
@DagneGetahun-e5v
@DagneGetahun-e5v Күн бұрын
አመሠግናችሗለሁ።ትችላላችሁ ።
@user-dn4yr5oo8j
@user-dn4yr5oo8j Күн бұрын
ምንጃር ሽንኮራ በምንግድ ላይ ያገኙት ስው በስደፍ በመምታ ወደ ስልፍ ቦታ ይወስዳሉ አረርቲ ከተማ በሙሉ ስው ትጫካ ገባ እዚያው ላይ አምፆ ተማሪዎችን አስልፎ ምንድንነው የሚሉን እያሉ ልጆቹን ፍርሃት ውስጥ አስገቡን አሉ
@AlemAbera-k5c
@AlemAbera-k5c Күн бұрын
እረ ደሬ አጣራ በደንብ ምን ይቀንሳል አየር መንገድ ጨምሮል
@mulugetaseleshi7422
@mulugetaseleshi7422 Күн бұрын
የተቃውሞውን ቪዲዮ ማሳየት ነበረባችሁ።
@YeneneshMekonen
@YeneneshMekonen Күн бұрын
Selam ❤❤❤❤❤❤
@Luna23official
@Luna23official Күн бұрын
በእየሱስ ስም ይሄ ወንጌላዊ ነው ኣልልም እግዚኣብሔር ይገስፅህ።አዎ ኣብዛኞቹ ኦርቶዶክሳውያን በወንጌል ኣማኞች ላይ ከፍተኛ በደል ኣድርሰው የነበረ ቢሆንም ።የሚያሳድዷችሁን ውደዱ ክፉ በክፉ ፋንታ ኣትመልሱ ጠላቶቻችሁን ውደዱ ነው ያለን ስለዚህ ከኦርቶዶክስ ወንድሞቻችን ጋ በፍቅር ወንጌል በመስበክ የክርስቶስን ልብ በማሳየት ነው እንጂ ይህ አካሄድ የዲያብሎስ ኣካሄድ ስለሆነ እንደዚህ የምትሉ ሁሉ እናንተ ጋ ያለው ክፉ መንፈስ እግዚኣብሔር ይገስፀው ።እንዲህ ኣይነት ወንጌል ኣይደለም የተቀበልነው
@melakuashu6310
@melakuashu6310 17 сағат бұрын
በአሁን ሰአት በከተማው ውስጥ ያለው ሰው ቢለብስም ረሃብ ያሰቃየው ነው ለብሶ ልመና የወጣውን ጎዳና ይቁጠረው
@AemroSisay
@AemroSisay Күн бұрын
ይህ ፓስተር የውጭ ተጋላቢ ፈረስ ነው እንጅ እውነተኛ ሰው አይደለም ።
@ghennetwoldegabrel9229
@ghennetwoldegabrel9229 Күн бұрын
Awo,beterefe werdetun yawekebet yehun,edmew yter!!! Keweswal ketebale ,kezhe behwal keebed men yetebekal? Tzelotachen Egzabhere yekwbelen, yeselam Amlak yekotaterew. Asteyet lemestet btam yanadedal, Egzeabhern kemematen besteker? Hodamoche hulgze amlakachew hodachew. Bertatun yestachue, bertulen, tena gulbetachehu kenante gar yhun.Amen ,Fano, del lefano fethe le Ethioiswian hezb. 🙏
@AshebirBerhanu-ye4hh
@AshebirBerhanu-ye4hh Күн бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@SemeraHussain
@SemeraHussain Күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tomorrow9473
@tomorrow9473 Күн бұрын
እረ እነ ርዬት እና ታቦርነህ በልፅገዋል ዛሬ ጥኋት።
@dt3629
@dt3629 Күн бұрын
Today in the Amhara region, the prosperity party showed its true nature of criminal & mafia policies of forceful demonstration of the public, children under 15years old & soldiers dressed as civilians to show support to his criminal war.
@Fet-jf6tm
@Fet-jf6tm Күн бұрын
❤❤❤❤❤
@almazejigu2461
@almazejigu2461 13 сағат бұрын
ደሬ መትዬ ይሄ ቀላልነው ቄዳቸው በርሀብ የተጣበቁትንህዓናትና እናቶች ምስልና ይእብይና ተከታዬችን ትእቢት ንግራቸውን በትርጉም ለአለም ማሳየት የጋዜጠኞትልቁ ስራ ነው አባክችሁን የህዝብ አደራ እና ንት ላይ አይደለም ወይ
@ገመዶ
@ገመዶ 11 сағат бұрын
አላጋጭ መንግስት
@et2507
@et2507 Күн бұрын
PROCEED WITH CAUTION ====================== በኢትዮጵያ ዳቦ ቂጥ ኣለው:: ፓርላማ ኩሉ የዳቦ ቂጥ ኖርማል ቃንቃ ነ:: ቡልጋር ኣይዶለም::
@martadesta341
@martadesta341 Күн бұрын
@Geezemebrat
@Geezemebrat Күн бұрын
የግሩም ጫላን ፉከራ ያየ አይገረም አንድ ትንሹ ትንኝ .የሥረሠውን የገኛል.. ይባስ ዲያስፖራ ስድቡ..ያለውያሰቅቃል ኦሮ ሥር ማክበር አይወድመ,መዝረፍ ግን👇
@martadesta341
@martadesta341 Күн бұрын
Ket yemta paster new? Chrstos eymetaw le beshetegnoch engi le tenegnoch aydelem Yehe le hodu yeminor new
@dangeb-sg4ky
@dangeb-sg4ky Күн бұрын
በማርቆስ 5 ላይ በጌርጌሶን የነበረውን ርኩስ መንፈስ ያደረበትን ሰው አላነበበም፡፡ ይህ ወራዳ ፓስተር ፕሮቴስታንቱን አይወክልም፡፡ ማፈርያ !!!!!!! ደሬና መቲ አክቲቪስትና ጋዜጠኛ ብቻ ሳይሆን፣ መንፈሳዊ ብስለትም ያላችሁ ኢትዮጲያውያን ናችሁ፡፡ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
@BereketBizuwork
@BereketBizuwork Күн бұрын
❤❤❤😂😂😂🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢😮😮😮😅😅😅😊😊😊
@AkaluTesma-mk4px
@AkaluTesma-mk4px Күн бұрын
ቆሻሻ ነው😊
@BereketBizuwork
@BereketBizuwork Күн бұрын
❤❤😂😂🎉🎉😢😢😮😮😅😅😊
@solomonayele1860
@solomonayele1860 Күн бұрын
kzbin.info/www/bejne/m52YZmWdn56Ar68si=mmXsnZuT4R6vqbsG ወገኖቼ እህል ሲሉ ወንድሞቼ ውሃ ሲሉ ሕፃናቶች ዋይ ዋይ ሲሉ ከረሃብ ጋራ ሲታገሉ ሰሚ ጠፍቶ አለቁ አሉ። ዓያሌው መሥፍን 1966 /67 ዓም
@Tesemaliben
@Tesemaliben Күн бұрын
ለኢትዮጵያ ህዝብ በመቆም ለምትከፍሉት መስዋእትነት እየከፈላችሁስለሆነ እግዚአብሔር እድሜጤና ከነቤተሠባችሁ ይስጥልን።
@sunnytrue6736
@sunnytrue6736 Күн бұрын
የአማራ ህዝብ ከአማራ ከተሞቻቸው ውስጥ የአብይን ወታደር አስወጡ ፋኖን ቁጭ ብሎ መጠበቅ አያዋጣም
@Tesemaliben
@Tesemaliben Күн бұрын
እውነቱን የተናገረ ሠው መገደልና መደብደብ ለአማራ ህዝብ እውነቱን የሚናገር ሠው መታሰር መገደል የተለመደ ስለሆነ ሁሉም ብሔረሠብ ከአማራ ፋኖ ጎን ቆሞ ይህን ስርአት በጋራ ማስወገድ አለበት። አማራ ብቻ ተገሎ ካለቀ ወደሌሎቹ ብሔሮች አናሳ ስለሆኑ በአንደየ ለማጥፋት አንቸገርም ቅድሚያ ነፍጠኛውን አማራ ማጥፋት አለብን ብለው የተነሱት የኦነግ ባለስልጣን የኢትዮጵያን ህዝብ መከፋፈል አላማቸው አድርገው እርስበርስ በማጫረስ ከወያኔ የተማሩት ነው
@nikotekabe5702
@nikotekabe5702 Күн бұрын
እሄ እብድ ነው አጋንንትን እንጅ የትኛውን ክርስቶስ ነው ያገለገለው ሱፍ የለበሱ እብዶች ናቸው ሃገራችንን የወረሯት አንድ ነገር ትዝ አለኝ ትራፌክ ፖሊስ ነበርና አእምሮው ትንሽ ችግር አለው ኮተት ይሰበሰባል በየ ሃገሩ ይዞራል ማንም ራይድ ይሰጠዋል ታድያ እኔ ጨርቅ በመልሰ እብድ ትሉኛላችሁ ሱፍ የለበሱ እብዶች ናቸው ያሳበዱኝ ይል ነበር በወያኔ ግዜ የሆነ ነገር ነው እስቲ ከዝህ በላይ እብድ ማነው ቦዲ ላንገጅን እዩትማ
@wudedesta6480
@wudedesta6480 Күн бұрын
❤❤❤❤
@sunnytrue6736
@sunnytrue6736 Күн бұрын
የአማራ ህዝብ ከአማራ ከተሞቻቸው ውስጥ የአብይን ወታደር አስወጡ ፋኖን ቁጭ ብሎ መጠበቅ አያዋጣም
EMS ታዋቂዋ ባለሀብት ወገኔን እታደጋለው አሉ Dec 2024
40:55
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 7 М.
Гениальное изобретение из обычного стаканчика!
00:31
Лютая физика | Олимпиадная физика
Рет қаралды 4,8 МЛН
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人  #佐助
00:20
火影忍者一家
Рет қаралды 20 МЛН
የወለጋ (ቢዛሞ) የአማራ ፋኖ ውስጠ-ሚስጥር!
1:14:47
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
Рет қаралды 3 М.
Гениальное изобретение из обычного стаканчика!
00:31
Лютая физика | Олимпиадная физика
Рет қаралды 4,8 МЛН