የመደባለቅ አደጋ ይታያል

  Рет қаралды 1,891

Etalem Mesgana

Etalem Mesgana

Күн бұрын

Пікірлер: 22
@wardewarde9415
@wardewarde9415 5 сағат бұрын
Amen 🙏🙏🙏🙏
@RuthHayile
@RuthHayile 20 сағат бұрын
እንደዚህ አገልጋይ እውነት የሚኖር በጌታ የታመነ የኢየሱስ ጀግና አላየሁም እግዚአብሔር ይባርክህ እኔፀሎት ፈልጌ በስልክ እባክሽ እታለም🙏👏❤️
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 7 сағат бұрын
ቪዲዮው ላይ በዲሰክሪፕሸን ተቀምጧል
@yetmgeberhana1131
@yetmgeberhana1131 22 сағат бұрын
እህቴ እታለም ወንድሜ ኩማ እግዚአብሄር ይባርካችሁ :: ሰውን ሳይፈሩ እውነትን መናገር ትልቅ ነገር ነው ጌታ አንድ ቀን ምድራችንን ይጎበኛል ተባረኩ::
@hannaeskinder8543
@hannaeskinder8543 Күн бұрын
ወንድሜ ስለደሀ ስለምትጮህ ጌታይባርክህ። አዎ ጌታ ለኢትዮዽያ ይመጣል። በክቡር ይገለጣል።
@elshadiageta9954
@elshadiageta9954 Күн бұрын
ይህን ሁሉ የሚያደርገው ጌታ ነው።
@junefirst500
@junefirst500 Күн бұрын
እታለም፤ በእኛ ዘመን ይሄ የክፉ መንፈስ አሰራር እንዲህ አልከፋም! 1ኛ ደረጃ ት/ቤት ገብቷል! በርቱ ወላጆች!
@ritafiorentino8721
@ritafiorentino8721 Күн бұрын
ተባረኪ እታለም
@betyGebre
@betyGebre Күн бұрын
Amen, my beloved brother Kumaye
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 12 сағат бұрын
ስልክ ቁጥሩ ዲሰክሪፕሸን ላይ ተቀምጦላችኋል
@EthiopiaTikidem-uw1gw
@EthiopiaTikidem-uw1gw 16 сағат бұрын
ብዙ ጥሩ ነገር የጌታን እጅ በአገልጋዩ አየሁ ተባረኩ። ነገር ግን እነ ጳውሎስ ድንኳን እየሰፋ ነው ወንጌልን ያገለገሉ እንዴት አገልጋዮች ስራ ሰሩ ብሎ ማማረር ይቻላል ? ነገር ግን መሪውን 24/7 ሲረግም መሳደብ የሚውል በመፀለይ ፋንታ ወንጌል አማኝ ነኝ የምንለው ነው ልብ ይስጠን
@rahelwoldeyes8106
@rahelwoldeyes8106 20 сағат бұрын
እንዳንተ ያሉ ይብዙልን❤
@silvamultimedia2722
@silvamultimedia2722 Күн бұрын
ግልፅ ለማድረግ:- ጉራጌ ውስጥ 24 ወረዳዎች እና ከተማ አስተዳደሮች አሉ፡፡ ወንድማችን ያገለገለበት አካባቢ መሀልአምባ የሚባለው ከ24ቱ አንዱ ነው ሙስሊም ይበዛበታል፡፡ በሌሎች የጉራጌ አካባቢዎች ግን በጌታ የሆነው ህዝብ ቁጥር በጣም ብዙ ነው፡፡ የጉራጌ ዞን አስተዳዳሪ እንካ በጌታ ናቸው፡፡
@tedyyeabsira1421
@tedyyeabsira1421 Күн бұрын
እቱ ሁሌም በመንፈስ ቅዱስ የሚመሩ ሰዎች ያስፈልጉናል
@marthabeyene9748
@marthabeyene9748 Күн бұрын
ይህ ሰው ሐቀኛ የእግዚያብሔር ሰው ነው መንግስት አበባ ለመትከል ሰው ሲያፈናቅል ፣ከአንድ ነጥቆ ለአንድ ሲሸጥ ከዚህ በላይ ክፍት ምን አለ
@cabdalaali2800
@cabdalaali2800 11 сағат бұрын
በዚህ አገልግሎት ነፃ የወጣችሁ ወደ በረከታችሁ የገባችሁ ራሳችሁ ተደልዳላችሁ እንድትኖሩ አይደለም ይህን ራዕይ በመደገፍ እንደ እናንተ ባለማወቅ ታሰረው ያሉ እንዲፈቱ መትጋት አለባችሁ ለሌሎች ልንቆረስ ይገባል ይህች ምድር አላፊ ናት
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 7 сағат бұрын
Bless you
@junefirst500
@junefirst500 Күн бұрын
እንኳን ኢትዮጵያ ሰሜን አሜሪካ ውስጥ ታይቶ የማይታወቅ የኑሮ ውድነት ቤት የለሽ በድንኳን በበረዶ ላይ በካሊፎንያ በረሃ ውስጥ ውጭ የሚተኙ ጉድ ነው! መዓት ነው የመጣው በመላው ዓለም!!
@marthabeyene9748
@marthabeyene9748 Күн бұрын
እህት እታለም የዚህን ሰው ስልክ ጻፊልን
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 7 сағат бұрын
ተጽፏል በደምብ እዩት
@marthabeyene9748
@marthabeyene9748 Күн бұрын
እታለም እታለም ፈቃድሽ ቢሆን የዚህን አገልጋይ ስልክ ስጭን
@helenhaile2205
@helenhaile2205 16 сағат бұрын
እባክሽን: አናግሪው: በጣም: ነው: እሱን: የሚለውን: ትደጋግሚዎለሽ: አንድ : ጥያቄ: ጥይቀሽ: መልስው: እስከሚምልስ: ድረስ: ዝም: በይ:: እተርቪ: መሆኑ: ቀርቶ: የሻሂ: ቤት: ወሬ: ይመስላል::
ፓስተር ኪያ እና ከባዱ ጥሪዋ
48:33
Etalem Mesgana
Рет қаралды 8 М.
진짜✅ 아님 가짜❌???
0:21
승비니 Seungbini
Рет қаралды 10 МЛН
Маусымашар-2023 / Гала-концерт / АТУ қоштасу
1:27:35
Jaidarman OFFICIAL / JCI
Рет қаралды 390 М.
Ozoda - Alamlar (Official Video 2023)
6:22
Ozoda Official
Рет қаралды 10 МЛН
የዶ/ር ሰላም አክሊሉ ወርቃማ ጉዞ !!!
1:02:55
Etalem Mesgana
Рет қаралды 10 М.
"አይሮፕላኑ ሲወድቅ ..."
1:02:34
Etalem Mesgana
Рет қаралды 14 М.
"አምላኬ ሆይ ዛሬ ታንቄ ሞቼ እመጣለሁ"
1:13:17
Etalem Mesgana
Рет қаралды 8 М.
" መከራዬን በጸሃይ አድርገው ብዬ..."
59:49
Etalem Mesgana
Рет қаралды 13 М.
"ለሞት 2 ሳምንት የቀራት..."
33:30
Etalem Mesgana
Рет қаралды 3,3 М.
ጭስና አብረቅራቂ መብራት ለማን ??
1:08:47
Etalem Mesgana
Рет қаралды 11 М.
진짜✅ 아님 가짜❌???
0:21
승비니 Seungbini
Рет қаралды 10 МЛН