🛑የቅዱስ ሚካኤል ተአምር || ለዓመታት የነበርኩበት የጨለማ ሕይወት || ሕይወቴን የለወጠው ስብከት

  Рет қаралды 23,652

ET ART MEDIA

ET ART MEDIA

Күн бұрын

Пікірлер: 115
@maledachekol6594
@maledachekol6594 6 ай бұрын
የኔን ሂዎት የቀየረው እግዚአብሔር በማህበረ ቅዱሳን ስብከት ነው 🙏🙏🙏
@RozaFayza
@RozaFayza 6 ай бұрын
ያንቺን ሂወት የቀየረ እግዚአብሔር የኔንም ሂወት ይቀይርልኝ ልቤን ያሳርፈው ሂወቴን ይቀይርልኝ
@ሰሜናዊትየደሙፍሬ
@ሰሜናዊትየደሙፍሬ 6 ай бұрын
ኦርቶዶክሳዊያን ለምንድንነው ግን ላይክ እማታረጉት🙄🤔 ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን✝️♥️🙏 እህቴ በቤቱ ያፅናሽ♥️♥️♥️
@melesechwassie7993
@melesechwassie7993 6 ай бұрын
እኔ ሳስበው የእኛ ልጆች ሳይሆኑ የሌላ እምነት ተከታታዮች ናቸው መሰለኝ እሚሰሙት
@Mekdes-bt1sy
@Mekdes-bt1sy Ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እንኳንም ታሪክሽን ቀየረልሽ እኅትነቴ እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናልን❤
@ShetoGetenet
@ShetoGetenet 2 ай бұрын
ክብር ምስጋና ይድረሰዉ የኔ አባት ሊቀ መላኩ ቅዱስ ሚካኤል የኔ አባት ለኔም ብዙ አድርጎልኛልኝ
@ወሎዬዋ-የ5ፀ
@ወሎዬዋ-የ5ፀ 3 ай бұрын
_በእውነት ለሁላችንም እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋሉን ይስጠን እህቴ ቅዱስ ሚካኤል አሁንም ይጠብቅሽ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉❤
@ወሎዬዋ-የ5ፀ
@ወሎዬዋ-የ5ፀ 3 ай бұрын
ወይኔ ተዋህዶ ልጆች የት ናችሁ እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ሙዚቃ ወይም ፊልም ቢሆን እይታው ተየኝ ❤❤❤😢
@AdelahuShewangzawe
@AdelahuShewangzawe 6 ай бұрын
በበፊቱ ሂወቴም በአሁኑም ሂወቴም እግዚአብሔር አልተወኝም ከኔ ጋር ነው ስትይ አስለቀሺኝ ማርያምን የቅድስ ሚካኤል አምላክ ኢየሱስ ክርስቶስ ክብሩን ሁሉ ይውሰድ አሜን ቅድስ ሚካኤል በክንፎቹ ይከልልሽ ፍፃሜሽን ያሳምርልሽ እህትዬ ❤❤❤ኢቲ አርት ሚዲያዎች በርቱ እጅግ አስተማሪ ስራ ስለምሰሩ እናመሰግናለን
@BirtukanGetachew-e4d
@BirtukanGetachew-e4d Ай бұрын
ኦአምላኬ ተመስገን❤❤❤❤❤
@AlemESHEteE
@AlemESHEteE 3 ай бұрын
በቤቱ ያኖርሽ እኅቴ 😍😍❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mulu-ui8yb
@mulu-ui8yb 6 ай бұрын
መድሐኒአለም በቤቱ ያፅናሽ እህታችን ጋዜጠኛዋም እናመሰግናለን አጠያየቅሽ ግሩም ነው በርችልን
@sara-tp5mh
@sara-tp5mh 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በቤቱ ያፅናሽ እህቴ ለአንች የደረሰ ቅዱስ ሚካኤል ለሁላችን ይድረስልን አሜን፫
@meryeshetu3412
@meryeshetu3412 6 ай бұрын
ክብር ምስጋና ይድስህ ❤ለቅዱስ ሚካኤል አባቴ 🙏🙏🙏
@ማህሌትወለተማርያም-ሸ7ኸ
@ማህሌትወለተማርያም-ሸ7ኸ 6 ай бұрын
የሴት ልጅ ክብሯ መሸፍነ ነው እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ ❤
@DfDf-g5o
@DfDf-g5o 3 ай бұрын
Egzyabher, yimesgen, enem betinshu telewuchalehu Egzyabher sikeyir bemkneyat new @darikngus yene wud anchin mikneyat adrgo silastekakelegn Egzyabher yimesgen ❤
@ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
@ፍቅርፍቅር-አ5ጘ 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ላቺ የዱረሰ ቁቅዱስ ሚካኤል ለተጨነቅነው ሁሉ ይድረስልን እኔ አቅቶኛል ፍቅርተ ማርያም ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ እህታችን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሺ😭😭😭😭
@AsdGo-tf2uf
@AsdGo-tf2uf 6 ай бұрын
ቅዱስ ሚካኤል አባቴ የኒንም ሂወት ቀይረዉ😢😢😢 በቤቱ ያፅናሽ እህታችን
@HuluagershTeshale-hb6gc
@HuluagershTeshale-hb6gc 6 ай бұрын
በቤቱ ያፅናሺ እህታችን በፀሎታቺሁ አሰቡኝ ደካማ እህታቺሁን ወለተሐዋርያት ብላቺሁ 😢😢😢😢😢😢
@meseretmulatlema4116
@meseretmulatlema4116 6 ай бұрын
በጉልምስናህ ወራት ፈጣሪህን አስብ! እግዚአብሔር በልጅነትሽ ስለጠራሽ (ስለመለሰሽ) እድለኛ ነሽ እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሳምረው❤
@debesaykidane7233
@debesaykidane7233 6 ай бұрын
ደፍረሽ ታሪክሽ ስላከፈልሺን እግዚአብሔር ይስጥልን። በመቀጠል እግዚአብሔር ፍጻሜሽን እንደ ቅዱሳን እናቶቻችን ያድርግልሽ።
@አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ
@አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ገበዝ ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልሽ በቤቱ ያጽናልን እህታችን
@djgshc1758
@djgshc1758 6 ай бұрын
ስለሑሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን😊😊😊😊😊😊😊
@SenaitTesfaledet
@SenaitTesfaledet 4 ай бұрын
Early blessing 🙌 🙏
@meskeremassena6193
@meskeremassena6193 6 ай бұрын
መድሃኒያለም ፍጻሜሽን ያሳምርልሽ ሁላችንንም በቤቱ ያጽናን
@userzebrabruk
@userzebrabruk 6 ай бұрын
ምንልበ የምለው ጠፋብኝ በቃዝምልበል....ዶሞዝምከማለት ማመስገን ይሻላል ይህ ያደረገ ይመስገን የመልኣኩ ቅዱስ ሚካኤል ኣምላክ።
@mariyam..enate21
@mariyam..enate21 6 ай бұрын
እህታችን እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያጽናሽ በርቺልን ለኛም እግዚአብሔር አምላካችን ሕይወታችንን ይቀይርልን ❤👏❤
@alamzniguse5007
@alamzniguse5007 6 ай бұрын
❤❤❤እግዚአብሔር ይመስገን በቤቱ ያፅናሽ❤❤❤ከቤቱ የወጡትንና በአስከፊ መንገድ ውስጥ ያሉት ፈጣሪ ይመልስልን😢😢አሜን
@ZemariSamuelTekleOfficial
@ZemariSamuelTekleOfficial 6 ай бұрын
እግዚአብሔር መልካም ነው❤ በቤቱ ያጽናሽ የአንቺ ህይወት ሌሎች የሚመለሱበት ይሁን
@hermanmeresa1253
@hermanmeresa1253 4 ай бұрын
Egzabhir ymesgen programachu betam astemari newu egzabhir ybarkachu!
@ፅጌማርያም-21
@ፅጌማርያም-21 6 ай бұрын
በቤቱ ያፅናሽ መድኃኔዓለም እህታችን
@MayeIove
@MayeIove 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አችን የቀየረ እግዚአብሔር እኛንም ይርዳን❤ ሴት ልጅ ብትሸፈን ጥሩ ነው እግዚአብሔር ሱሪ የሚለብሱትን ልቦናቸውን ይመልስልን😢
@ሜር
@ሜር 6 ай бұрын
የነ ውድ ላንች የረዳ እግዚአብሔር ለነ ደካማ ህትሽም ይርዳን 😢
@stc6291
@stc6291 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገንበቤቱያፅናሽደቅግጥም ቃለህይወትንያሰማልን እህታችን
@dghthhu3910
@dghthhu3910 6 ай бұрын
አሜን አማን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን❤❤
@AwetKesete-cx5lb
@AwetKesete-cx5lb 6 ай бұрын
የተባረክሽ ሁኒ እህቴ ሆይ እግዚኣብሔር ካንቺ ጋር ይሁን❤❤❤
@Berrygech-gm5qq
@Berrygech-gm5qq 6 ай бұрын
እግዛአብሔር በቤቱ ያፅናሽ አንችን ያሰበ አምላክ እኛንም ይርዳን
@ጌታሆይበመንግስትህበመጣህ
@ጌታሆይበመንግስትህበመጣህ 6 ай бұрын
ተመስገን❤እግዚኣብሔር❤❤❤
@እግዚአብሔርሁሉምግዜእረኛ
@እግዚአብሔርሁሉምግዜእረኛ 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናሽ❤🎉
@marthachane9777
@marthachane9777 6 ай бұрын
እንኳን እግዚአብሔር እረዳሽ
@Fitsum-j5o
@Fitsum-j5o 6 ай бұрын
Amlak yimesigen❤❤❤ Mechereshashin yasamirew.
@masreshaAwgchaw-zh8gt
@masreshaAwgchaw-zh8gt 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ድንግል ትጠብቅሽ
@የቅድሥጊወርግሥልጅነኝ
@የቅድሥጊወርግሥልጅነኝ 6 ай бұрын
በቤቱ ያፅናሽ እህታችን እኔማ መቸ ይሆይ ልቀየር😥
@YehtZewdie-go9fi
@YehtZewdie-go9fi 6 ай бұрын
egziabher fesameshen yasamerelesh ehtie
@MarthaLema-g9h
@MarthaLema-g9h 6 ай бұрын
Kidus Mika'el Abate Yadakamoche Radate Lanem Darsolenyale❤❤❤❤❤❤❤
@ስደትአደከመኝአገሬናፈቀኝ
@ስደትአደከመኝአገሬናፈቀኝ 6 ай бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በቤቱ ያፅናሽ እህታችን
@DhsjsSud1jsjs
@DhsjsSud1jsjs 6 ай бұрын
በቤቱ ያፅናሽ ፀጋውን ያብዛልሽ እህት
@alamzniguse5007
@alamzniguse5007 6 ай бұрын
😢😢ቃልይወትን ያሰማልን በቤቲ ያፅናጭ እህታችን❤❤❤
@mandelaadugna38
@mandelaadugna38 6 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@አንዱዓለም
@አንዱዓለም 6 ай бұрын
እንኳን በሰላም ተመለስሽ ልኡል እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናሽ።
@hhutrdBhhutrd
@hhutrdBhhutrd 6 ай бұрын
ገና እንበዛለን ገና እንበዛለን እንደመላይቱም ምስጋናን ይዘን🎉🎉🎉🎉🎉
@meseretlemma8090
@meseretlemma8090 6 ай бұрын
እግዛአብሔር ይመሰገን አንቺን ያሰበ አምላክ እኛንም ይርዳን !!!
@SaraSara-it2ci
@SaraSara-it2ci 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በእወነት ቃለህይወት ያስማልን ጸጋውን ያብዛልሸ
@TsedalWel
@TsedalWel 4 ай бұрын
❤❤❤😢😢
@hcigxfhkhcggvvfbgssgg679-qo6yj
@hcigxfhkhcggvvfbgssgg679-qo6yj 6 ай бұрын
እህታችን በርች ቃለህይወትን ያሰማልን🙏
@RadetAyalew
@RadetAyalew 6 ай бұрын
ልጆቻችሁን በሀይማኖት አሳድጉ ክርስቲያኖች
@alamzniguse5007
@alamzniguse5007 6 ай бұрын
ጋዜጠኛዋን ስወድሽ❤
@dagimtadesse4177
@dagimtadesse4177 5 ай бұрын
እኔ ደስተኛ አደለሁም ውድ እህቴ እግዚዓብሄር ስላተረፈሽ በጣም ደስተኛ ነኝ። ሚዲያ ላይ ለመቅረብ ፈጠንሽብኝ ለውጥ በ 4 ወር ብቻ ይፀናል ማለት አስቸጋሪ ነው አለም በቀላሉ አትላቀቀንም ርዝራዥ ይኖራል መጠንከር ነበረብሽ ካልጠነከርሽ ሰይጣን ከአፍ ይቀማል ይባላል እኛን ለመጣል ድክመታችንን ነው የሚጠቀመው ስለዚህ በኔ ግምት አሁን ደበቅ ብለሽ በፀሎትሽ መትጋት ነው ያለብሽ። ሌላው ገና ቃላቶችሽ እንኳን አልተቀየሩም ወደ እግዚዓብሄር በቀረብሽ ቁጥር አንደበትሽ ይቀየራል ቃላቶችን መምረጥ አላስፈላጊውን መጠየፍ ትጀምሪያለሽ።
@tigikidan5825
@tigikidan5825 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር
@SamuelMulugeta-d3u
@SamuelMulugeta-d3u 6 ай бұрын
መድኃኔዓለም፡ይቅደምልሽ።
@tenugebru6315
@tenugebru6315 6 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናሽ እህታችን
@egziabherfkirnewnew6733
@egziabherfkirnewnew6733 6 ай бұрын
Kale hiwotn yasemaln
@marthachane9777
@marthachane9777 6 ай бұрын
እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ
@01tigray
@01tigray 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስግን 🙏❤
@ትግራይዓደይ-ኈ4ሸ
@ትግራይዓደይ-ኈ4ሸ 6 ай бұрын
ብሓቂ ✅
@worebado6556
@worebado6556 6 ай бұрын
ለፍፃሜ ያብቃሽ!❤❤❤
@marthachane9777
@marthachane9777 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ያበርታሽ
@abrhamabram81
@abrhamabram81 6 ай бұрын
ፍጻሜሽን እግዚአብሔር ያሳምርልሽ እኛንም ያሳምርልን
@ሙሉእመቤትዘውዴ
@ሙሉእመቤትዘውዴ 6 ай бұрын
በቤቱ ያጽናሽ
@mhirat7883
@mhirat7883 6 ай бұрын
በቤቱ ያፅናሽ እህትአለም 😊
@Eman-kq4bx
@Eman-kq4bx 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤
@Pitanc
@Pitanc 6 ай бұрын
Ye Teamirat geta Egziabher bicha nuw lefituran atistu please Egziabher nuw balewiletachin,abatachin,...
@etsubseyfu
@etsubseyfu 5 ай бұрын
እኔም መቼነው ከጨለማ ወደ ብርሃን መመጣው😢😢😢
@shid1221
@shid1221 6 ай бұрын
ሊቀ መልአኩ ከለላ ይሁንሽ
@Abeba-iw8gf
@Abeba-iw8gf 6 ай бұрын
እግዚአብሔር❤❤ይመስገን❤❤
@DfUf-ut9fi
@DfUf-ut9fi 6 ай бұрын
❤❤❤💯🙏🙏
@bashaduguda-xt6wy
@bashaduguda-xt6wy 6 ай бұрын
እግዝአብሔር ይመስገን ✝️🥰🙏
@DubaiUaq-c6u
@DubaiUaq-c6u 6 ай бұрын
እግዛቤሒርይመስገን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ተዋሂዶ
@ተዋሂዶ 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን🎉🎉
@yededyalikeleh3175
@yededyalikeleh3175 6 ай бұрын
እግዚአብሔር መጨረሻ ያሳም እኔ ቆንጆ ለብዙ እህቶትምህርት ያሆ በተለ ፋሽን ለሚወድ ሴቶ
@tgistEshetu-tc7pi
@tgistEshetu-tc7pi 6 ай бұрын
ቤተሰብ ላይ ድክመት አለ በተለይ ኦርቶዶክስ አሁንላይ ወደተለያዩ ሃይማኖቶችጨ የሚሄዱት የቤተሠብ ድክመትነው
@yordinaa2119
@yordinaa2119 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@saaraykngaadiseewaaltahaan7395
@saaraykngaadiseewaaltahaan7395 6 ай бұрын
Ezaber masgen ❤❤❤❤
@aberhameawoke3145
@aberhameawoke3145 6 ай бұрын
Fetari enkwan weda birhan hiwot amatashi be batu yatsenashi
@እሙዬየቡታጀራልጅEmuy
@እሙዬየቡታጀራልጅEmuy 6 ай бұрын
ደሞ ትመሳስላላቹ እመብረሀን ትጠብቃቹ🥰
@Alpha-jk4df
@Alpha-jk4df 6 ай бұрын
❤❤
@redeityilma6635
@redeityilma6635 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@milenatewodros6231
@milenatewodros6231 6 ай бұрын
Egziyabhar yakeberlen ehetachin
@yeshimola-gg5qt
@yeshimola-gg5qt 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@Mekdes-bt1sy
@Mekdes-bt1sy Ай бұрын
1 Corinthians 11 አማ - 1ኛ ቆሮንቶስ 5: ራስዋን ሳትሸፍን ግን የምትጸልይ ወይም ትንቢት የምትናገር ሴት ሁሉ ራስዋን ታዋርዳለች፤ እንደ ተላጨች ያህል አንድ ነውና። 6: ሴትም ራስዋን ባትሸፍን ጠጉርዋን ደግሞ ትቆረጥ፤ ለሴት ግን ጠጉርዋን መቆረጥ ወይም መላጨት የሚያሳፍር ከሆነ ራስዋን ትሸፍን። 7: ወንድ የእግዚአብሔር ምሳሌና ክብር ስለ ሆነ ራሱን መከናነብ አይገባውም፤ ሴት ግን የወንድ ክብር ናት። 8: ሴት ከወንድ ናት እንጂ ወንድ ከሴት አይደለምና። 9: ሴት ስለ ወንድ ተፈጠረች እንጂ ወንድ ስለ ሴት አልተፈጠረምና።
@ደየደጀኘጀ
@ደየደጀኘጀ 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉❤❤😍😍😍🌹🌹🙏
@SalamKwt-bn4ku
@SalamKwt-bn4ku 6 ай бұрын
Yemetakerbuchewun ljoche ye tik TikTok simachewu weyem likachewu bezehe asikemetulen following endenargachewu!!!????????????
@sikosilo3072
@sikosilo3072 6 ай бұрын
መልካምጃሁንብ ክሁንልሸ😅😅
@yoditaseged663
@yoditaseged663 6 ай бұрын
ድምጵሸ ምንም አይሰማምለህዝብ የምታቀረቢ አይመስልም 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😮😢😢😢😮😮
@alamzniguse5007
@alamzniguse5007 6 ай бұрын
እረ ይሰማል😢
@YeabSra-l7y
@YeabSra-l7y 3 ай бұрын
ኪዳንሽ ጥላ ሆኖኝ የሞት መንገዴን አሻገረኝ ለነገም ተስፋዬ ስምሽ ነው የአምላኬን ፊት የማየው በምልጃሽ ነው
@Natnael-v4p
@Natnael-v4p 6 ай бұрын
ይህ ሚድያ እውነት የቤተ ክርስቲያን አየመስለኝም
@MedhanitHabtome
@MedhanitHabtome 5 ай бұрын
ye orthodox Program new
@mariyam..enate21
@mariyam..enate21 6 ай бұрын
እህታችን እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያጽናሽ በርቺልን ለኛም እግዚአብሔር አምላካችን ሕይወታችንን ይቀይርልን ❤👏❤
@meazadejene3530
@meazadejene3530 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር
@SelaAlgamdi
@SelaAlgamdi 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@Selam-uc1gr
@Selam-uc1gr 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏
@AsefelechNegash
@AsefelechNegash 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@kenandinku439
@kenandinku439 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
Every team from the Bracket Buster! Who ya got? 😏
0:53
FailArmy Shorts
Рет қаралды 13 МЛН
УЛИЧНЫЕ МУЗЫКАНТЫ В СОЧИ 🤘🏻
0:33
РОК ЗАВОД
Рет қаралды 7 МЛН
ለማመን የሚከብድ ተዓምር ያየችው ሴት አስገራሚ መጨረሻዋ
19:12
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 126 М.