ETHIODURUS QURAN AMHARIC TR. 39 SURAH AL ZUMER

  Рет қаралды 7,536

Quran Amharic - ሰይፈዲን አበሻ

Quran Amharic - ሰይፈዲን አበሻ

3 жыл бұрын

መግቢያ
ይህ የቁርአንና የፍቺውን ትርጉም በአማርኛ የተዘጋጀው የተለያዩ የተፍሲር ኪታቦችን ዋቢ በማድረግ ነው። የተጠቀምኩት የትርጉም ስልት ቀጥተኛ የቁርአኑን ትርጉም ከቅንፍ ውጪ በማድረግ፤ የቁርአኑን ፍቺ ትርጉም በነጠላ ቅንፍ ውስጥ በማስገባት ሲሆን በተጨማሪ ማብራሪያዎችን በድርብ ቅንፍ ውስጥ በማስገባት፤ የያንዳንዱን የቁርአን አንቀፅ መልክቱን አንባቢ በቀላሉ እንዲረዳ የሚቻለኝን ሁሉ ጥረት አድርጊያለሁ።
የተለያዩ የቁርአን ኢእራብ ኪታቦችን በመጠቀም ከአማርኛ ሰዋሰው ጋር በማጣጣም የሁለቱንም የቋንቋ ስርአት በተናጥል በመገንዘብና በማዋሃድ እያንዳንዱ የቁርአን መልክት ሳይዛባ ለማስቀመጥ ከፍተኛ ጥረት አድርጊያለሁ። ቁርአን ከአለማቱ ጌታ አላህ በጅብሪል መልክተኛነት ለነብዩ መሐመድ (ሰ.ዓ.ወ.) ከወረደላቸው ዘመን ጀምሮ ለ1400 አመት ቁርአኑን ለመረዳት የአረብኛ ቋንቋ ሊቃውንቶችና ሙፈሲሮች የደከሙባቸውን አስር አይነት የተፍሲር፤ ሶሥት አይነት የኢእራብ፤ እና የአረብኛ የአማርኛ የእንግሊዘኛ መዝገበ ቃላቶችን በመጠቀሜ ይህ የቁርአን ትርጉም ሥራ የተዋጣ ሊሆን ይችላል የሚል ከፍተኛ ጉጉት አሳድሮብኛል ።
ለረዥም አመታት በአእምሮዬ ይሽከረከር የነበረና ካልተወለድኩኝ ብሎ ይጎተጉተኝ የነበረው የቁርአን ትርጉም ከፊሉ ሥራ እነሆ ተወልዶልኛልና፤ በመጀመርያ ለዚህ ሥራ ለገፋፋኝና ለረዳኝ አላህ ምስጋና ይገባው። በመቀጠል በሕይወት ዘመኔ የዲንና የአረብኛ ቋንቋ እውቀት እንድቀስም ሰበብ ለሆኑ ኡስታዞቼ ሁሉ አላህ ለመልካም ሥራቸው ምንዳውን በጀነት ይክፈላቸው በማለት ዱዓ አድርጊያለሁ። የሰው ሥራ ምንግዜም ቢሆን ለስህተትና ለሰይጣን የተጋለጠ ነውና፤ በዚህ የትርጉም ሥራ ስህተት ካለበት ከኔና ከስይጣን በመሆኑ ከወገን የሚሰጠኝን በመረጃ ላይ የተደገፈ እርምት እቀበላለሁ። በዚህ የቁርአን ሥራ የሚንፀባረቅ ስኬት ካለ ከአላህ ነውና በስኬቱ እኔም ሆንኩኝ ሕዝበ ሙስሊሙ ተጠቃሚ እንዲሆን ጌታዬን አላህ በዱዓዬ እማፀነዋለሁ።

ሰይፈዲን ሐበሻ ያሲን ሻፊ
1434 አመተ ሂጅራ (2013 ዓመተ ልደት)
WWW.HABESHAMUSLIMS.COM

Пікірлер: 57
@user-fj3os3iw8k
@user-fj3os3iw8k 3 жыл бұрын
እኔ ምንም ምልክ ነገር የለም ቢቻ አሏህ ኸይር ጀዛህን በጀነት ይመዳህ የኛ ጀግና አሏህ ይጠብቅልን መሳይችህ አሏህ ያብዛልን 🌷🌷🌷
@HelloHi-wb7nk
@HelloHi-wb7nk Жыл бұрын
አላህ ይጨምርልህ ወድሜ ጤና ይስጥህ አላህ ይጣብቅህ ✅❤️❤️❤️❤️
@mdsomayahmdsomayah4459
@mdsomayahmdsomayah4459 3 жыл бұрын
አላህ ይጨምርልህ
@user-bz4lu2lx1u
@user-bz4lu2lx1u 6 ай бұрын
ማሻአላህአላህይጨምረልበሠማነውእምንጠቀምያዲርገን🎉🎉🎉
@zenatalseed5123
@zenatalseed5123 Жыл бұрын
وجزكم الله خير
@ruuziyajamaal2077
@ruuziyajamaal2077 3 жыл бұрын
ይህ ልጅ የምበረታታ ነው አበረታቱት 🌹🌹🌹🌹🌹
@ZahraZahra-jb8dj
@ZahraZahra-jb8dj Жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ጀዛህን ጥፍ ጥርብ አድጎ ይክፈልህ ያርብ
@HelloHi-wb7nk
@HelloHi-wb7nk Жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️🤲🤲☝️
@ruuziyajamaal2077
@ruuziyajamaal2077 3 жыл бұрын
1000000 like
@itsmydam7046
@itsmydam7046 2 жыл бұрын
ያሳዝናል😭200ላይክ ብቻ
@habebaandres4996
@habebaandres4996 Жыл бұрын
መሸአለህ በርታ ኡስተዙነ መሸአለህ
@MohammadMuallemi
@MohammadMuallemi Жыл бұрын
ጀዛኩሙላህ ከይረን
@user-td4mb1pf3d
@user-td4mb1pf3d 3 ай бұрын
ጀዛ አላህ ሀይር
@foziyaomr3193
@foziyaomr3193 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ✅️✅️
@mariamali8390
@mariamali8390 2 жыл бұрын
አላህየጨምርልህ
@lidiyasamman9745
@lidiyasamman9745 2 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይር
@user-ss4iz5ql7p
@user-ss4iz5ql7p 3 жыл бұрын
ماشاالله
@hiklehikle6547
@hiklehikle6547 3 жыл бұрын
ጀዛኩላህኸይር
@user-ri4uj7rz7e
@user-ri4uj7rz7e 3 жыл бұрын
ጅዛኽአላህኽይር
@tube-mu2xx
@tube-mu2xx 3 жыл бұрын
جزاك اللهُ خيرًا
@user-jl7kc7ie8t
@user-jl7kc7ie8t 2 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጨመርልህ
@fati2135
@fati2135 2 жыл бұрын
ጄዛከለህ ካይር ሚደሚከፍለዉ አለሀነዉ
@tube-mu2xx
@tube-mu2xx 3 жыл бұрын
አላህ በጀነት ያኑርልን ያረብ ያለሂሳብ ጀነት ግብ ካላቸው ባሮቹ ያርግልን ያረብ
@fudr.5623
@fudr.5623 Жыл бұрын
ያረብ አሚን ያረብ
@saadajamal977
@saadajamal977 Жыл бұрын
አላህ ይጨምርልህ ወንድሜ
@zulekha9383
@zulekha9383 3 жыл бұрын
ወንድሜ ጀዛከአለህ አይር
@tube-vz2lo
@tube-vz2lo 3 жыл бұрын
ጀዛከሏህ ኸይር
@ahmedinsultan5609
@ahmedinsultan5609 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@zinetahmed-lm3xc
@zinetahmed-lm3xc Ай бұрын
❤❤❤
@medinaalebachew1191
@medinaalebachew1191 3 жыл бұрын
አላህይጠብቅህ ሀቢቢ
@yarustasey6091
@yarustasey6091 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@aeeaeaeaa3145
@aeeaeaeaa3145 3 жыл бұрын
Gzaklh kir
@user-dw7ec6jl7k
@user-dw7ec6jl7k 3 жыл бұрын
ሽኩረን🙏
@rhm1903
@rhm1903 Жыл бұрын
🌹🌹🌹🌹❤️❤️❤️
@user-ze1pt1jc3x
@user-ze1pt1jc3x 2 жыл бұрын
🌹☝️
@YabiiAmiin-cz3bl
@YabiiAmiin-cz3bl Жыл бұрын
@user-hv8nt5cf7u
@user-hv8nt5cf7u 6 ай бұрын
❤🎉🎉❤❤
@s.ks.k.5105
@s.ks.k.5105 3 жыл бұрын
ጀዛዕከላህ ከይረን ካላስቸግርኳቹ 36ሱረቱል ያሲን አልወርድ ብሎኛል
@QuranAmharic24434
@QuranAmharic24434 3 жыл бұрын
ባረከላሁ ፊክ 36 ሱረቱ ያሲን በባክ ቪዲዮ ኮፒ ራይት ሰበብ ብሎክ ተደርጓል፣ ኢንሻ አላህ ይስተካከላል፣
@s.ks.k.5105
@s.ks.k.5105 3 жыл бұрын
@@QuranAmharic24434 ኢንሻ አላህ አላህ ጀዛህን ይክፈልህ ዱንያ ወል አኼራ ያረብ እኛም በሰማነው አላህ ተጠቃሚያድርገን
@sofyasofya8780
@sofyasofya8780 2 жыл бұрын
@@QuranAmharic24434 አሰለም ወአሌኩም ወራህማቱለህ ወበራከቱ ዎዲማችን ጃዛኩሙለሁ ካይራን በራከለሁ ፊኩም አለህ ይጠቢቃቹ ሱበሀን አለህ ግን⁉ በአፕልኬሽን አለዎያ በአለህ ይሁንበቹ ከለ ንጋሩልኝ የአፕልኬሽን ልኬ አስቃምጡልኝ ማሽአለህ ቀንም ሆና ማታ ሰምቼ አልጣግበዉም አማና የምታቁ ከለቹ አስቃምጡልኝ በራከለሁ ፊኩም☝🎓🎓🎓🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆📚📚📚📚📚📚📚📚✔✔✔✔✔✔
@hawdetube5373
@hawdetube5373 3 жыл бұрын
ጀዛከላህ ወንድማችን አላህ መልካም ስራህን ይውደድልህ
@hayettsagaye6409
@hayettsagaye6409 3 жыл бұрын
Mashallaah Allaah Ker Jezaken Yekflik Wandmachin
@a2zcrafting176
@a2zcrafting176 2 жыл бұрын
10Q bro share enareglet
@itsmydam7046
@itsmydam7046 2 жыл бұрын
ማሻአሏሕ አሏሕ ይጨምርልሕ ነገር ግን ተከታታይ የለዉም የት ነን ዘፈን ቢሖን ኖሮ ሚሌየን ተከታይ ይኖረዉ ነበር😭😭ኢናሊላሕ ወኢና ኢለይሒ ራጂኡን አተ ኸይራትን አግራልን
@islamicchannel9097
@islamicchannel9097 3 жыл бұрын
ማሻአላህ 🦋🥰
@seidibrahim7905
@seidibrahim7905 3 жыл бұрын
ሀቢቢ በተቻለህ መጠን በተርቲብ ብታስቀምጠልን ምንኛ ያማረ ነው አላህ ጀዛህን ይክፈልህ ይህ መልካም ስራ ለነገ የሂሳብ ቀን ይሁንልህ ወንድሜ
@QuranAmharic24434
@QuranAmharic24434 3 жыл бұрын
አንሻ አላህ
@taybagashu2774
@taybagashu2774 3 жыл бұрын
ያረብ አላህ ይጠብቀን
@fudr.5623
@fudr.5623 Жыл бұрын
@@QuranAmharic24434 ሱብሀን አላህ ቁረአን እናንተን ከተከታተልኩ ጀምሩ ሰላምን አግንቻለሁ ለምን ኘራክ ልብን የምያደረቅ ነገ መከታተልና ቁረአንን ወላሂ ትረጉሙን የሰሙ መሰማት ምን ያህል ደሰታ ይሰጣል ደው ደኔ የሆኑ እህቶቸ ድት ማደረስ ችላለሁ ሸረ ያረኩ ነበረ አላህ ዱኒያችሁንም አኬራችሁን ያሳምረላችሁ ያረብ አላሀምዱሊላሂ ይህንንም ድከታተል ላረገኝ ጊታ አላህ ቀረአንንም ቀረቸ ተግባረ ላይ ዳወለው ዱአ አረጉልኝ
@madinamare9030
@madinamare9030 3 жыл бұрын
Md
@hayettsagaye6409
@hayettsagaye6409 3 жыл бұрын
እኔ ወደ ሀገር ለመግባት አስቤለሁ እሰኪ ተባበሩኝ አፖ ካለ ካለው በታሳውቁ
@QuranAmharic24434
@QuranAmharic24434 3 жыл бұрын
t.me/joinchat/AAAAAFG3vwgqm1XH05v3yw
@hayettsagaye6409
@hayettsagaye6409 3 жыл бұрын
@@QuranAmharic24434 ጄዛክ አላህ ወኸይረን ወንማችን በርታልን አላህ የግዝክ
@vipstar4789
@vipstar4789 6 ай бұрын
አላህ ይጨምርልህ
@madinamare9030
@madinamare9030 3 жыл бұрын
Md
@layelajemal7977
@layelajemal7977 3 жыл бұрын
አላህ ይጨምርልህ
ETHIODURUS QURAN AMHARIC TR.35 SURAH AL FATIR
23:14
Quran Amharic - ሰይፈዲን አበሻ
Рет қаралды 4,4 М.
ETHIODURUS QURAN AMHARIC TR. 21 SURAH AL ANBIYA
38:17
Quran Amharic - ሰይፈዲን አበሻ
Рет қаралды 7 М.
A clash of kindness and indifference #shorts
00:17
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 118 МЛН
Despicable Me Fart Blaster
00:51
_vector_
Рет қаралды 25 МЛН
የቅዱስ ገብርኤል መዝሙራት ስብስብ // YeKidus Gebriel Mezmur
15:02
سورة الكهف (كاملة) بصوت القارئ محمد الفقيه surah alkahf
1:01:03
تلاوات باجمل الاصوات
Рет қаралды 9 М.
Ethiosunnah.com ~ Tefsir Surah Al-Mujadelah 1-6  - أ -
34:08
የእውቀት ጀልባ - Dooni Barnootaa
Рет қаралды 38 М.
ETHIODURUS QURAN AMHARIC TR. 19 SURAH MERYEM
31:38
Quran Amharic - ሰይፈዲን አበሻ
Рет қаралды 18 М.
ETHIODURUS QURAN AMHARIC TR. SURAH 14 IBRAHIM
24:37
Quran Amharic - ሰይፈዲን አበሻ
Рет қаралды 4,8 М.
Малого Приняли... ❘  #фильмы  #сериал
0:52