ETHIODURUS QURAN AMHARIC TR.SURAH 15 AL HIJR

  Рет қаралды 3,898

Quran Amharic - ሰይፈዲን አበሻ

Quran Amharic - ሰይፈዲን አበሻ

Күн бұрын

መግቢያ
ይህ የቁርአንና የፍቺውን ትርጉም በአማርኛ የተዘጋጀው የተለያዩ የተፍሲር ኪታቦችን ዋቢ በማድረግ ነው። የተጠቀምኩት የትርጉም ስልት ቀጥተኛ የቁርአኑን ትርጉም ከቅንፍ ውጪ በማድረግ፤ የቁርአኑን ፍቺ ትርጉም በነጠላ ቅንፍ ውስጥ በማስገባት ሲሆን በተጨማሪ ማብራሪያዎችን በድርብ ቅንፍ ውስጥ በማስገባት፤ የያንዳንዱን የቁርአን አንቀፅ መልክቱን አንባቢ በቀላሉ እንዲረዳ የሚቻለኝን ሁሉ ጥረት አድርጊያለሁ።
የተለያዩ የቁርአን ኢእራብ ኪታቦችን በመጠቀም ከአማርኛ ሰዋሰው ጋር በማጣጣም የሁለቱንም የቋንቋ ስርአት በተናጥል በመገንዘብና በማዋሃድ እያንዳንዱ የቁርአን መልክት ሳይዛባ ለማስቀመጥ ከፍተኛ ጥረት አድርጊያለሁ። ቁርአን ከአለማቱ ጌታ አላህ በጅብሪል መልክተኛነት ለነብዩ መሐመድ (ሰ.ዓ.ወ.) ከወረደላቸው ዘመን ጀምሮ ለ1400 አመት ቁርአኑን ለመረዳት የአረብኛ ቋንቋ ሊቃውንቶችና ሙፈሲሮች የደከሙባቸውን አስር አይነት የተፍሲር፤ ሶሥት አይነት የኢእራብ፤ እና የአረብኛ የአማርኛ የእንግሊዘኛ መዝገበ ቃላቶችን በመጠቀሜ ይህ የቁርአን ትርጉም ሥራ የተዋጣ ሊሆን ይችላል የሚል ከፍተኛ ጉጉት አሳድሮብኛል ።
ለረዥም አመታት በአእምሮዬ ይሽከረከር የነበረና ካልተወለድኩኝ ብሎ ይጎተጉተኝ የነበረው የቁርአን ትርጉም ከፊሉ ሥራ እነሆ ተወልዶልኛልና፤ በመጀመርያ ለዚህ ሥራ ለገፋፋኝና ለረዳኝ አላህ ምስጋና ይገባው። በመቀጠል በሕይወት ዘመኔ የዲንና የአረብኛ ቋንቋ እውቀት እንድቀስም ሰበብ ለሆኑ ኡስታዞቼ ሁሉ አላህ ለመልካም ሥራቸው ምንዳውን በጀነት ይክፈላቸው በማለት ዱዓ አድርጊያለሁ። የሰው ሥራ ምንግዜም ቢሆን ለስህተትና ለሰይጣን የተጋለጠ ነውና፤ በዚህ የትርጉም ሥራ ስህተት ካለበት ከኔና ከስይጣን በመሆኑ ከወገን የሚሰጠኝን በመረጃ ላይ የተደገፈ እርምት እቀበላለሁ። በዚህ የቁርአን ሥራ የሚንፀባረቅ ስኬት ካለ ከአላህ ነውና በስኬቱ እኔም ሆንኩኝ ሕዝበ ሙስሊሙ ተጠቃሚ እንዲሆን ጌታዬን አላህ በዱዓዬ እማፀነዋለሁ።

ሰይፈዲን ሐበሻ ያሲን ሻፊ
1434 አመተ ሂጅራ (2013 ዓመተ ልደት)
WWW.HABESHAMUSLIMS.COM

Пікірлер: 19
@لامعبودبحقإلاالله-ف2ن
@لامعبودبحقإلاالله-ف2ن 2 жыл бұрын
ماشاء الله لاقوة الا بالله احي الكريم الله يحفظك وجزاك الله خيرا !!👍👍👍
@AzizaTahir-mo7hs
@AzizaTahir-mo7hs 3 ай бұрын
ማሻአ አላህ አላህ እዉቀትህን ይጨምርልህ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@ፈዉዘንአብድራዘቅ
@ፈዉዘንአብድራዘቅ 2 жыл бұрын
ጀዘከለህ ኸይራን
@appuae1900
@appuae1900 2 жыл бұрын
ጀዛካላ ኸይረን ውድ ወንድሜ
@hanantube4440
@hanantube4440 2 жыл бұрын
جزاكم الله خيرا
@zinetahmed-lm3xc
@zinetahmed-lm3xc 4 ай бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉
@rimhebeshawit6232
@rimhebeshawit6232 2 жыл бұрын
አማሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ
@umumeryem5297
@umumeryem5297 2 жыл бұрын
ما شاء الله ما شاء الله تبارك الله በርቱልን አላህ መልካም ስራችሁን በእጥፍ ያድርግላችሁ ያረብ 👍👍👍👍👍
@ዜድነኝ-ቐ8ጠ
@ዜድነኝ-ቐ8ጠ 2 жыл бұрын
👍👍👍👍🇪🇹
@frdosfrdos6787
@frdosfrdos6787 2 жыл бұрын
As wr wb ✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅📴✅✅✅👍👍👍👍👍👍👍👍
@chkchkh
@chkchkh 2 жыл бұрын
አሰለም አለይኩም ዉረመቱለሂ ዉበረከቱሁ ያጀመአ ጀዘከለሀ ኸይረን ፊ ዱንያ ዉፊል አክረ
@ahlammekonene
@ahlammekonene 6 ай бұрын
ጀዛከ አላህ ኸይር ግን ሁሉም በዚህ ድምፅ ቢተረጓምልን ጥሩ ነበር🎉🎉
@hanantube4440
@hanantube4440 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይወፍቃችህ። አላህ ከፍ ያለ ምንዳ ይክፋላችሁ
@skettube4149
@skettube4149 2 жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ #ፈትዋወችን የምትፈልጉ #ፕሮፋይሌን ንኩና ወዴ ቻናሌ ጎላ ይበሉ ይጠቀሙ አይለፋችሁ ጊዜ ወርቅነው እንጠቀምበት
@hanantube4440
@hanantube4440 2 жыл бұрын
እኔ በቅርብ ነው ያገኝኃችሁ። ብዙ ጠቅም አገኘሁቤት ። ወደ Facebook ሸር አድርግለው እና ችግር አለው እንዴ?
@QuranAmharic24434
@QuranAmharic24434 2 жыл бұрын
ፈፅሞ ችግር የለውም
@hanantube4440
@hanantube4440 2 жыл бұрын
@@QuranAmharic24434 بارك الله فيكم اللهم تقبل منهم صالح الأعمالهم. በዚሁ ለተከበረ የረመዳን ወር እንኳን አደርሳችሁ ፣ ረመዳን ሙባርክ
@QuranAmharic24434
@QuranAmharic24434 2 жыл бұрын
@@hanantube4440 امين وبارك الله فيكم
@Zeynuube2559
@Zeynuube2559 2 жыл бұрын
@@QuranAmharic24434 ጀዛከላሁኸይር ወንድማችን አላህ አጂርህን ከፍ አድርጓ ይክፈልህ ብቻ ቃልየለኝም ባለህበት ረቢይጠብቅህ
ETHIODURUS QURAN AMHARIC TR. SURAH 14 IBRAHIM
24:37
Quran Amharic - ሰይፈዲን አበሻ
Рет қаралды 5 М.
ETHIODURUS QURAN AMHARIC TR. 20 SURAH TEHA
40:32
Quran Amharic - ሰይፈዲን አበሻ
Рет қаралды 11 М.
How it feels when u walk through first class
00:52
Adam W
Рет қаралды 21 МЛН
She's very CREATIVE💡💦 #camping #survival #bushcraft #outdoors #lifehack
00:26
Flipping Robot vs Heavier And Heavier Objects
00:34
Mark Rober
Рет қаралды 58 МЛН
ТИПИЧНОЕ ПОВЕДЕНИЕ МАМЫ
00:21
SIDELNIKOVVV
Рет қаралды 1,8 МЛН
سورة البقرة كاملة لطرد الشياطين من منزلك وجلب البركه باذن الله surat albaqra
3:59:15
ETHIODURUS QURAN AMHARIC TR. 39 SURAH AL ZUMER
37:05
Quran Amharic - ሰይፈዲን አበሻ
Рет қаралды 8 М.
ETHIODURUS QURAN AMHARIC 22 SURAH AL HAJ
38:49
Quran Amharic - ሰይፈዲን አበሻ
Рет қаралды 7 М.
ሱረቱል( ካፍ )ቁርአን ተፍሲር
47:39
سورة البقرة كاملة رقية للبيت, علاج للسحر - القارئ علاء عقل Sourate Al-Baqara
3:52:00
ETHIODURUS QURAN AMHARIC TR. 21 SURAH AL ANBIYA
38:17
Quran Amharic - ሰይፈዲን አበሻ
Рет қаралды 8 М.
How it feels when u walk through first class
00:52
Adam W
Рет қаралды 21 МЛН