እንዴት እድሜአችንን እንደሚበሉ ✋ ልብ አድርጉ‼️ | EthioElsy | Ethiopian

  Рет қаралды 41,783

EthioElsy LifeStyle

EthioElsy LifeStyle

Күн бұрын

Пікірлер: 348
@nanuyilma3990
@nanuyilma3990 3 ай бұрын
ኤልሲ፣ ሃሳቦችስ እንዳሉ ሆነው...የመጀመሪያው አስተያየትሽ ላይ አንድ ያላየሽው ነጥብ አለ ብዬ አምናለሁ፣ በትዳር ውስጥ ያሉ ሰዎች ከተወሰነ ግዜ በኋላ መጀምሪያ ላይ የነበረው ፍቅር ወይም መዋደድ ይዘልቃል ማለት አይቻልም። አብሮ መኖር ሁልግዜ መኮትኮት ያለበት ቆይታ ነው። አንቺ እንዳልሽው በተለይ ወንዶች ሌላ ወይም አዲስ ነገር ይፈልጋሉ፣ midlife-crisis የሚባለውን ነገር መርሳት የለብንም... ወንዶች የሂወታቸውን ትርጉም የሚጠይቁበትና አዲስ ነገር የመፈለግ ሁኔታ ይታይባቸዋል። ይህንን ሁኔታ ለማስቀረት የሱም የባለቤቱም የቀን በቀን ጥረት ይጠይቃል ብዬ አምናለሁ።☺
@WelebaZerihun
@WelebaZerihun 3 ай бұрын
ኤልሲዩዬ የኔ አስተዋይ መካሪ እንዴት እንደምወድሽ ሰላምሽ ብዝት ይበል ዘመንሽ ይባረክ😊 አንድ ነገር ልጠይቅሽ ሰው ለምንድነው አመድ አፍሽ የሚሆነው በጎ ነገር አድርጎ እንዳላደረገ በራሴ ገጥሞኝ ነው ብዙ ግዜ የለፍሁበት ጎደኝነት ይበላሽብኛል በቤተሰቤም ዙሪያ በጎረቤትም ብቻ ምን አለፍሽ እኔ ሰፋ አርጌ ያሰብኩት ነገር ባጭር ይቀራል ይሄችግር የኔ ብቻ አይመስለኝም እስኪ የሆነ ነገር በይ
@Godgrace-lr1qr
@Godgrace-lr1qr 3 ай бұрын
@@WelebaZerihunበሁለት መንገድ እይው ውዴ እኔም የለፍውለት ነገር አይቆይም ግን ልቤን ውስጤን ስለማውቀው እግዚአብሔር ከክፍ ነገር ሊጠብቀኝ ነው ብዬ አስባለው ምን አልባት አንቺ መስሎሽ ይሆናል ግን አጠገብሽ ሆነው ያልተሳካልሽ ሲሄድ ሊሳካልሽ ይሆናል
@alemneshbirhan2843
@alemneshbirhan2843 3 ай бұрын
ጔደኛ ብቻ አይደለም የዘመድ ወይም የቤተሰብ ምቀኛ እንዴት ከባድ እንደሆነ የደረሰበት ያውቃል
@MelatHaftey
@MelatHaftey 3 ай бұрын
Zemedm chemr new ygermal.yakste lj yeqerebkachew wendoche kene endirukuna kezam ydewllshal bla tteyqegalshe
@mlhmlh5603
@mlhmlh5603 3 ай бұрын
እጅግ ወሳኝ ነጥብ ላይ ነው ሀሳብሽን ያካፍልሽን እኔም እስማማበታለሁ ::መቼም የስው ልጅ ብቻውን አይኖርም ግን አጠገባችን ያሉ ስዎች ምን አይነት አመለካከት ለእኛ እንዳላቸው ማወቅ አስፈላጊና ነው ::ሪስርች በይው ክባድ ነው :: እኔ በጣም ተጎድቻለሁ ሁሉም ስው እንደ እኔ ይመስለኝ ነበር ግን እውነት የማትደበቅበት አይኔንም የከፈትኩበት ሁኔታ ተፈጥሮ እርግፍ እድርጌ ትቼ ሰላሜን መልሻለሁ ::ሲቀጥልም ለመሻሻል ድግሞ ቦታ አገር ስፈር መቀየር አስፈላጊ ነው ሀሳብሽን እጋራለሁ :: መቼም መሻሻል የሚጠላ ያለ አይመስለኝም ግን ባይሳካልኝስ በሚል ሀሳብ ውስጥ ብዙ ስው ያለ ይመስለኛል :: ስለምታካፍይን ሀሳብ እጅግ አመስግናለሁ ::
@selamawitwondem5677
@selamawitwondem5677 3 ай бұрын
እንደው ምን ላርግሽ ተባረኪ።ባሌ መልካም ነገር ስባል፣ ወይ ሳገኝ ፣ በጣም አይመቸውም።እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ለሁላችንም።
@awassaethiopianbeauty2130
@awassaethiopianbeauty2130 3 ай бұрын
ኤልስዬ አንቺኮ ደረት መስፋት ለወንድ ብቻ ነበር የሚመስለኝ ነገር ግን አንቺን ባዳመጥኩ ቁጥር ደረቴን ነው የምታሰፊው ማሪያምን ሴትነቴን በጣም ነው የምወደው አንቺንና መሳዬችሽን ሳይማ በቃ ባየር ላይ ነው እምራመድ የሚመስለኝ ያሰብሽው ሁሉ ይሳካልሽ ቀና አመለካከት ያለሽ ጥሩ ወገን ነሽ ❤ተባረኪ🙏
@fdyfdy1392
@fdyfdy1392 3 ай бұрын
ወይ ኤልሲ ዛሬ የውስጤን ተናገርሽ ምን ያደርጋል ጊዜዬ ተበላ።
@zakidagi7539
@zakidagi7539 3 ай бұрын
wow የምር ልክ ነሽ ግን በአሜሪካጋደኛ የለም
@elzabethasfaw3080
@elzabethasfaw3080 2 ай бұрын
በትክክል ጭራሽ ከባድ ነው
@merunaplc9853
@merunaplc9853 3 ай бұрын
አንቺ እንዴት የተባረክሽ ሴት ነሽ! ለ ነእኔ መልእክት ነው:: እግዚአብሔር ይባርክሽ!
@ጽናት
@ጽናት 3 ай бұрын
❤የኔ ቆንጆ ምነው የዛሬ 15 አመት ይህን ምክር ሰምቼ ቢሆን፣ የኔ ታሪክ ነው። በጣም ሰራተኛ ነኝ ብዙ ነገር ላይ በጥረት ነው የማምነው በሀቅ እሰራለሁ "ወኔ ዲሞ የሚያደርግ ሀገር" ያልሽው ልክ ነው። ደፋር አይደለሁም። አገር አለመቀየሬ አሁን ላይ ይቆጨኛል። ወጣቶች ሰምተው ይጠቀሙበታል። ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን። ተባረኪ።❤
@tselatadnew4567
@tselatadnew4567 3 ай бұрын
በህይወታችን ብዙ ፈተናዎች አሉ የጓደኛ ግን ከባድ ነው እግዚአብሔር ይጠብቅን
@martaasfaw9454
@martaasfaw9454 3 ай бұрын
ኤልሲ ቢዘገይም በጣም እውነት አለሽ። በ20 ደቂቃ ስንቱን ቁስል አመረቀሺው መሰለሽ ግሪክ ሲተርት" ዛሬም አልመሸም" ይላልና ሰው በህይወትና በጤና ካለ መለወጥ ዛሬ ይበቃል። ❤❤❤አመሰግናለሁ❤
@ooomelemon
@ooomelemon 3 ай бұрын
ውይ ኤልስዬ ተባረኪ እውነት ለመናገር ከሀገር ወቶ የሚኖር ሰው በብዛት የሚቸገረውን ነገር ነው ያነሳሽው ውይይይይይይ ከገደኛው ሁሉ ነገር ጋር ያገናኛችሁ
@misganawoldu5121
@misganawoldu5121 3 ай бұрын
ስወድሽኮ 💕 ተባረኪልን ኤልሲ ክፉ አይንካሽ🙏🏻
@yemaryamlij7261
@yemaryamlij7261 3 ай бұрын
እውነትሽን ነው ኤልሲ እኔ በጤም የምወዳቸው ሁለት ጓደኞቾ አሉኝ ግን እኔየማስበውነገር ስለስራ እንዲህ ባደርግ ውጤታማ ነውየሚያረግኝ ብዬ ሳማክራቸዎ ሀሳቤን ይሰርቁኛል ሁሉነገሬን ይኮርጃሉ አሁንግን ምንም ሳልላቸው ቤቴን ሰርቼ እየጨርስኩ ነው በተለይ ሰርቢሶቹን ላከራይኘው የራሴን መኖሪያ ቲንሽ ይቀረኛል እና ስጨርስ ሰርፕ ላድርጋቸው ነው ምንም አልተነ ፍስም ብዬ ለራሴ ቃል ገብቻለሁ ሰው ከባድነው
@RedatTadele
@RedatTadele 3 ай бұрын
ልክ ነሽ ኤልሲ እኔም አንዲት ምቀኛ ጓደኛ ነበረችኝ ስለብስ ደስ አይላት፣ከሌሎች ሰዎች ጋር ሳወራ ይከፋታል ኸረ ምኑ ቅጡ ቸሩ ፈጣሪ ግን ገላግሎኛል ተመስገን
@meseludenbelbarde
@meseludenbelbarde 3 ай бұрын
ኤልሲዬ የታናሽ እህቴ ታሪክ ነው የኔ ትንሽ እህት ስታሳዝን ብታይ ከዜሮ ተነስተው ሶስት ልጆች አፍርተው በኑሮም ተባርከው ነበር ግን አሁን ላይ ባልየው እንዴት እንደሚያረገው የእውነት በጣም አዝኛለሁ ፈጣሪ የሰጠሽን በረከት ለመበተን መሮጥ ብቻ ያሳዝናል
@blenblen9248
@blenblen9248 3 ай бұрын
እንደው ኤልሲ ስለኔ የምታወሪ ነው የመሰለኝ እግዚአብሔር የሰጠሽ መገለጥ ይገርማል ❤
@seblewende4300
@seblewende4300 3 ай бұрын
ኤልስዬ ሁል ጊዜ የምታነሽው ነጥብ ለሰው ሕይወት ወሳኝ ነው እግዚአብሔር ይስጥልን የኔ ቆንጆ
@BABR7826
@BABR7826 3 ай бұрын
እኔ በጣም የሰለቸኝ ነገር ጓደኛ እኔ ለነሱ ጥሩ ነገር ነው ማስበው ምመክረው እነሱም በአፍ አዎ በተግባር ግን ሳረግ ይናደዳሉ ጥሩ አያስቡም አሁን ጓደኛም የለኝ ሲመረኝ እዚህ ከተማ ያለ ሀበሻ አስጠላኝ ብዬ አልኩ ከምር እረ ሀበሻ ክፋት ምቀኝነት የትም የለም ክፋታቸው መሰለኝ በሂወታቸው እንኳን ምንም ለውጥ የለም ለዚህ ይሆናል ለሰው ጥሩ የማያሰቡት እኔ አሁን ብቻዬን ነው ለሂወቴ ለሁሉም ነገር የምታገለው የልብ ጓደኛ የለም ከምር ኤልስዬ ተባረኪ ለሚሰማሽ ጥሩ ምክር ነው
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 ай бұрын
ኤልስዬ አንችኮ ነፍስ ነገር ነሽ❤ በትክክል ባልሽ እስማማለሁ💯👍👏
@tigetad5649
@tigetad5649 3 ай бұрын
አይ የኛ የኢትዮጵያ ህዝብ በጣም ምቀኛ ለሰው የማይተኛ ሰው ሲያልፍለት የማይወድ ተንኮለኛ ትልቅ ችግር አለባቸው የደረሰበት ያውቀዋል!!!
@Bright_Lights992
@Bright_Lights992 3 ай бұрын
ሚገርመዉ video ሲጀምር በረከት ከፈጣሪ እንጂ የምን ገድ ነው እያልኩ ነበር ግን እውነት ነው። የሀገርም ገድ አለው! እንደዚህ አስቤው አላቅም ነበር ለኔ ምታወሪነው የመሠለኝ🥰👌
@seada9327
@seada9327 3 ай бұрын
ኦ በጣም ትክክል ነሽ ኤልሲእኒ ትናንት በለቅሶ ልቤ ሊፈነዳ ነበር የቅርብ ቤተሰቤ ያልጠበኩትን አድርጋብኝ ወይ ፈጣሪየ ስለኒ የሚጨነቁ የሚጋፈጡ የሚጣሉ መልካም ሰወችንም ሰጥቶኛል ብቻ መጠንቀቅ አይከፋም አላህ ይጠብቀን ከተንኮላቸዉ ያረብ ❤
@tengertbefkadu-fx7xf
@tengertbefkadu-fx7xf 2 ай бұрын
እሚያስፍልገኝን ነገር ነው የመከርሺኝ ❤❤❤❤አመሰግናለሁ ኤልሲዬ
@kariyawbariyaw7726
@kariyawbariyaw7726 3 ай бұрын
ወላሂ ኤልሲዬ የኛ ነቢ ካልተመቻቹሁ ካንድ ቦታ ውድ ሌላ ቦታ ቀይሩ ብለዋል እንደ ሀይማኖት ትምርት ነው የሰማሁሽ ክበሪልኝ❤
@fikertefikadu7367
@fikertefikadu7367 3 ай бұрын
ኤልሲዬ ግን መልካም ሴት, ኑሪልን,እድሜ ይስጥሽ,ክበሪ,❤❤እንኳን ወለዱሽ፡ በስመአብ ማን እንዲህ ይመክራል፡፡
@באנצימלקי
@באנצימלקי 3 ай бұрын
አይ አልስዬ እንደዚህ አይነት ሰዎች ጠፍተዉ እኮ ነው የተቸገርነዉ እራስ ወዳዶች ብቻ ነው የበዙት እኔ የተነካሁበትን ነገር ነው ያነሳሽው በዚህ አጋጣሚ አድናቂሽ ነኝ❤
@mazafrezghi7329
@mazafrezghi7329 3 ай бұрын
Absolutely true especially bad woman's friend you have to be careful sometimes it takes time to know them
@MarthaTerefa
@MarthaTerefa 3 ай бұрын
እምወድሽ ኤልስያ እንኴንደህናመጣሽ ፈጣሪይባርክሽ ምንምስህተትየለውም እምትናገሪው ሁሉትክክልነው እኔለምሳላ የጔደኝእድልየለኝም መጠቀሜያነውየሚረጉኝ ውድቀቴነው የሚመኝልኝ ስለዚህ ከሰውእርቂመኖር ወስንኩ።
@betelhemlema3434
@betelhemlema3434 3 ай бұрын
ኤልሲዬ የኔ ቆንጆ አፌ ቁርጥ ይበልልሽ ፣ ትክክለኛ ሀሳብ ነው የነሳሽው ፣ ገዳም እና እግረ እርጥቦቹን ፈጣሪ ያድለን ። 🙏😘
@meazayimer4968
@meazayimer4968 3 ай бұрын
My dear you are so beautiful and strong woman you inspire me I love you sister thanks for sharing your beautiful ideas God bless you and your family and true friends ❤
@senayetjima6450
@senayetjima6450 3 ай бұрын
አንች የተባረክሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ እህቴ ኤስይ ዘርሽ ይለምልም
@HannaTeGi
@HannaTeGi 3 ай бұрын
ብዙ መስራት እየቻልኩ ታስሪ ተቀምጬአለሁ ለምን እንደሆነ አላውቅም ?? የቤተሰብ ምቀኛ ልነግርሽ አልችልም ያረኩለት ቤተሰቤ ክዶኝ ብቸኛ አረገውኛል !!!
@weinighebreindriase7698
@weinighebreindriase7698 3 ай бұрын
People spirt influence us.A friend,a husband,a wife,a leader influence in our life🎉
@fdyfdy1392
@fdyfdy1392 3 ай бұрын
Uou r righy on a good side also a bad side
@mebrahtugebreyesus6970
@mebrahtugebreyesus6970 3 ай бұрын
ይህንን መሳይ ፈተና ያሳለፈ ብቻ ነው'ሚያውቀው
@serkalemnora7715
@serkalemnora7715 3 ай бұрын
እውነት ኤልስ ይውስጥኔ ተናገርሽ ተባረኪ
@lilytamru4778
@lilytamru4778 3 ай бұрын
Amen! For friends እውነት ብለሻል እንድ ጋደኛ ያለችኝ እሳም በጣም መልካም ናት እግዚአብሔር የሰጠኝ!
@EM-gq9ix
@EM-gq9ix 3 ай бұрын
እግዚያብሄር ይመሰገን ከልጅነት ጀምሮ በጓደኛ እድለኛ ነኝ በጣም ጥሩ ጓደኞች ነው የሚገጥሙኝ ❤
@mekdesasrat2300
@mekdesasrat2300 3 ай бұрын
እውነት በጣም ትልቅ ምክርነው ነው የተሰጠን አብዝቶ ይባርክሽ መዳኒአለም ❤❤❤❤
@kidistarsema6361
@kidistarsema6361 3 ай бұрын
የስ እኔ ተበልቻለሁ አብሮ አደጌ የምታስብ የምትጨነቅልኝ መስላ አምኛት ከእህቴ ከናቴ ልጅ በላይ ግን አውላላ ሜዳ ላይ ላሽ ያለች አያድርስባችሁ ከባድ ነው😢😢
@semiragezie6021
@semiragezie6021 3 ай бұрын
You are unique and when you talk I learn a lot and thank you for everything you teach us ❤❤
@saragebre4221
@saragebre4221 3 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ምክር ነው ተባረኪ ውስጤ የነበረው በብዙ ነገሮች ላይ በተለይ በጓደኛ ላይ ውሳኔ ላይ የደረስኩበት ሰአት ላይ ነበር ያንቺ ምክር ደሞ ይበልጥ አበረታኝ አመሰግናለሁ::
@EledBarnes
@EledBarnes 9 күн бұрын
I just love watching you ! You are so truthful and real . Keep doing what u r doing !
@helenayana239
@helenayana239 3 ай бұрын
Your idea is always very interesting and I really appreciate your help. Much love ❤️
@amrotaberra1022
@amrotaberra1022 3 ай бұрын
Yemitwejiw Egziabher tsegawin yabzalish Elsiye ❤ You are an incredibly wise and beautiful woman, both inside and out, and a true inspiration to our generation.
@cindyabr
@cindyabr 3 ай бұрын
Wow! በጣም ነዉ የወድኩሽ የልባችን ነዉ የነገርሸን። በተለይ አንዳንድ ሴቶች ጓደኛ መስለዉ ያልሽዉ እኔንም ያጋጥመኛል። በጣም ተመስጨ ነዉ የሰማሁሽ። ቀጥይበት ጐበዝ motivational speaker ነሸ።
@makdaberhane3842
@makdaberhane3842 3 ай бұрын
That's soooo true!!!!!!!
@DyfdrFhdfy
@DyfdrFhdfy 3 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን ኤልስዬ የእውነት እደዚህ ያለ ምክር ከየት ይገኛል ክበርሪልኝ ❤❤❤
@forgottensunnah7296
@forgottensunnah7296 3 ай бұрын
ዉይ ኤልስየ ስወድሽ ያልሽዉ ሁሉ ትክክልነዉ እኔ የምኖርበትግቢ በቃጭንቅ ይለኛል ሀይማኖታዊ ሁኔታየየኔም የባሌም ወረደ በዛላይ ከግቢዉያሉሠወች የመጨረሻ ስራፈቶችጦት ቡና ያፈላሉማታይነሣል ቁጭብለዉ ሀሜትናወሬብቻአሽሙር ዚየተነሳ ትዳሬአደጋላይነዉ እንዉጣ ስለዉእቢ በቃአንድነገርላይ ሙጭጭማለት ይወዳል
@tsionalemu5686
@tsionalemu5686 3 ай бұрын
በጣም ጥሩ ምክር ነው በርች ሁሌም የምትረሰጭው አስተያየት ደስ ይላል
@GodIsWithUs4LIFE
@GodIsWithUs4LIFE 3 ай бұрын
15:38 This is a message for me. I appreciate your mentioning this!
@AsnakuDereje
@AsnakuDereje 3 ай бұрын
በትክክል ኤልሲ ምክሮችሽ ሁሉ የኔናቸው እርምጃ እየወሰድኩ ነው አመሠግናለሁ
@nana2009able
@nana2009able 3 ай бұрын
Wow i wish i had heard this advice 20 years ago. I don't know why i feel everything is too late....
@hanamulugeta8756
@hanamulugeta8756 3 ай бұрын
Your like an older sister for the habesha people ❤❤❤❤
@እግዚአብሔርከእኔጋነው
@እግዚአብሔርከእኔጋነው 3 ай бұрын
ኤልሲዬ ተባረኪ እኔ ጓደኛ አይወጣልኝም እራሴንም በደንብ አይቻለው ግን በቃ ጓደኛ የማደርጋቸው ሰዎች በትልቁ ምቀኛ ሲሆኑኝ ደስታዬን ማየት ሳይፈልጉ ሳይ በቃ እግዚአብሔር ከእኔ አራቃቸው ጓደኛዬ እግዚአብሔር እና እናቴ ናቸው በቃኝኝኝ ከዚ በላይ 😂😂😂😂
@forgottensunnah7296
@forgottensunnah7296 3 ай бұрын
የኔቢጤ
@RT-cu7lb
@RT-cu7lb 3 ай бұрын
Good point ❤
@tigistkebede6606
@tigistkebede6606 3 ай бұрын
God is too good ❤❤❤
@kidistmamo5682
@kidistmamo5682 3 ай бұрын
አንቺ በጣም የታዘብሽው አለበጣም ትክክል ነሽ ጌታ ይባርክሽ ❤️🙏🏾
@HannaTeGi
@HannaTeGi 3 ай бұрын
አንዳንዴ ስታወረ የኔን ወስጤ ያለውን ነገር ነው የምትነግሪኝ ተባረኪ ❤
@nebiyoutesfaye4800
@nebiyoutesfaye4800 3 ай бұрын
Elsy, you nailed it! Stay blessed!😊
@helensolomon886
@helensolomon886 3 ай бұрын
100% I agree with you❤
@marty1045
@marty1045 3 ай бұрын
Best piece of advice. Elsi bless 🙏 you more🙌
@tigistdamtew-q3w
@tigistdamtew-q3w 3 ай бұрын
ኤልሲ ከአፍሸ ጥበብ ይቀዳል ዘመንሸ ይባረክ
@lubabakemal5901
@lubabakemal5901 3 ай бұрын
You are right!!!
@selamberhe5041
@selamberhe5041 3 ай бұрын
ኣብዛኛው የሃገራችን ጋደኛ ምቀኛ ነው
@aziserak4743
@aziserak4743 3 ай бұрын
Elsye so true yenekonjo. Yaltegelabete yaral yebalale ..thank you my smart lady .
@fatumamuhe2929
@fatumamuhe2929 3 ай бұрын
እንደዛሬ ተሰምጬ ሰምቼ አላውቅም በጣም አሪፍ ምክር ነው thank you
@GgGg-zi5mg
@GgGg-zi5mg 3 ай бұрын
18:21 የተናገርሽው ሰለነ ነው ተባረኪልን ኢልሲ❤❤🎉🎉
@weinighebreindriase7698
@weinighebreindriase7698 3 ай бұрын
Mergem kalachew,kekufuwechi raku berekete selemizegu 🎉
@hannaloveedgilegn6670
@hannaloveedgilegn6670 3 ай бұрын
እውነት ነው የምትይው አስቤ አላውቅም ነበር ገድ ስለሚባል ነገር አስተምረሽኛል💚💛❤💛💚❤👏👏👏
@luwamtsegay4587
@luwamtsegay4587 3 ай бұрын
May GOD bless you ❤
@Betelhemgebeyaw-j4e
@Betelhemgebeyaw-j4e 3 ай бұрын
Elsiye, everything I have been watching on your platform is nothing but a GOLD. It's worth listening to you. Keep up the good work 👏
@SA-vh2gv
@SA-vh2gv 3 ай бұрын
ኤልሲዬ እንደው የኔ ቆንጆ የምታመጪው ሀሳብ ሁሉ የሚገርም ትክክል ያለ ነገር ነው ተባረኩ
@fikeretefikerete443
@fikeretefikerete443 3 ай бұрын
Absolutely True Be bless.
@davidmokenen4786
@davidmokenen4786 3 ай бұрын
Thanks my sister God bless you 🙏
@Ayni-lv7of
@Ayni-lv7of 3 ай бұрын
እናመሠግናለን ❤❤❤
@richblessed2195
@richblessed2195 3 ай бұрын
Very very right.becareful of MESKUK FRIENDS
@mahletsamuel7896
@mahletsamuel7896 3 ай бұрын
Excellent advice Elsiye.
@selamwitladesaw7661
@selamwitladesaw7661 3 ай бұрын
ኤልሲዬየኔ ቅን ሴት ውስጤን ታበቺዋለቨ የምትናገሪው ሁሉ የሚጠቅም ነው 🥰
@BerhaneMulugeta-s3r
@BerhaneMulugeta-s3r 3 ай бұрын
ኤልሲ በጣም ደሰ የሚል ምክር ሰለሰጠሽን ፈጣሪ እውቀቱንና ማሰተዋሉን ይስጥሸ እላለው።
@yodit
@yodit 3 ай бұрын
Elsi ye zariew topic betam asfelagi new amesegnalew etekembetalew ❤
@genetaragaw6031
@genetaragaw6031 3 ай бұрын
ኤልሲዬ ሰለመልካም አሰተሳሰብሸ ሰለምታሰተላልፊው መልዕክት አመሰግናለሁ ❤❤❤❤
@nuramohamed9226
@nuramohamed9226 20 күн бұрын
Ewnet Beleshal thanks 🙏
@helenmeckale3357
@helenmeckale3357 3 ай бұрын
እናመሰግናለን ኤልስዬ ❤❤❤❤
@سعدى-س3ر
@سعدى-س3ر 3 ай бұрын
yess❤
@meronkeleme8660
@meronkeleme8660 3 ай бұрын
God bless you for speaking what is so important into our lives. I do appreciate you so very much.
@SenaitTesfaledet
@SenaitTesfaledet 3 ай бұрын
Thank u so true btam btam. This is for me.
@taytigirma3846
@taytigirma3846 3 ай бұрын
❤❤ምርጥ እኮ ነሽ እናቴ
@Sabateklehaimanot
@Sabateklehaimanot 3 ай бұрын
Beabesha yebesal.. kufu menfese
@MakiJusus
@MakiJusus 3 ай бұрын
Tebarki y.konjo ❤❤❤
@WagayeArage
@WagayeArage 3 ай бұрын
በጣም ትክክል ኤልሲ❤❤
@edushge8228
@edushge8228 3 ай бұрын
ተባረኪልኝ❤❤❤❤
@ayounayoun4473
@ayounayoun4473 3 ай бұрын
ትክክል😢
@ephremhailu4744
@ephremhailu4744 21 күн бұрын
Wonderful sis thank you for share yarda Lege
@tr7094
@tr7094 3 ай бұрын
ኤልሲየ ዛሬ እንጀቴን ነው ያራሽው ምቀኛ ምን ጊዜም የቅርብ ሰው ነው የደረሰበት ያውቀዋል
@its38bby62
@its38bby62 3 ай бұрын
Thankw God bless you
@hiluya
@hiluya 3 ай бұрын
You are so right especially when it comes to those of us who lives abroad.
@Kalkidan-ci8oc
@Kalkidan-ci8oc 3 ай бұрын
Anjeten new mitarishiw❤
@meronworku1
@meronworku1 3 ай бұрын
💯 agree
@tgyemariyam2120
@tgyemariyam2120 3 ай бұрын
Yewent Elsi betaaam nw ymiwedesh yzarew mikirish degmo 3tum tekiklegna nw Keberilegn!!!! ❤❤❤
Lazy days…
00:24
Anwar Jibawi
Рет қаралды 8 МЛН
እንዴት ብስጩ እንደነበርኩ‼️ | EthioElsy | Ethiopian
15:32