ፍቅር ብቻውን የተባረከ ትዳር አይሰጥም‼️

  Рет қаралды 56,972

EthioElsy LifeStyle

EthioElsy LifeStyle

Күн бұрын

Пікірлер: 241
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 6 ай бұрын
የከበረ ሰላምታዬን ለሁላችሁም በያላችሁበት እያቀረብኩኝ ከዚህ በታች የገና ጥበብን የተለያዩ አድራሻዎቻችን አስቀምጠንላችኋል ለተለያዩ ጥያቄዎቻችሁ ኮንታክት አርጉን ክብር ይስጥልን በ Europe ላላችሁ ገና ጥበብ ሊንክ genatibeb.co.uk/? 🇮🇹 +39 3808966138 🇪🇹 +251913287952 🇬🇧 +447864660296 በስራ ምክንያት ሁሌ ጥሪ መቀበል ስለምንቸገር ቶሎ እንድንመልስላችሁ በ WhatApp መልክት አስቀምጡልን በኢትዮጵያ ላላቹ Gena Tibeb Telegram - t.me/GenaTibeb Gena Tibeb Website genatibeb.co.uk Gena Tibeb Instagram instagram.com/genatibeb?r=nametag Facebook facebook.com/ELSA.GETU22 Instagram instagram.com/elsa_fusion_lifestyle?igshid=MzMyNGUyNmU2YQ== Tik tok www.tiktok.com/@elsy4ever?_t=8fuBKJHMoWO&_r=1 25 Reply
@HannaHannna-nc3ve
@HannaHannna-nc3ve 6 ай бұрын
Ay elsiyeeee esuma lanchi ke miyasibulish beteseb keteweledish newa, erasachinin Chilen berasachin endinikom kemayfeligu beteseb yetewelednewinis min tiyinalesh, hule yenesu tigegna honen endininor yemifelgut , yeminiserawin yeminkerbewin sew Hulu eyatatalu discouraged yemiaregun beteseboch, ende bet wist buchila bet wist askemite akimishin Ena edmeshin butbut yemideru Ena minim bitadergi Ena minim aynet waga bitkefiyilachew ungrateful kehinu beteseb yetewelednewins min tiyinalesh, akim eyalen akim endelew endi zik bilen yemininirewin set lijoch min timekrinalesh, egna fikerachewin sinfelig enesu gin fikerachewin nestew tikemachinin bicha ke kemifelgu beteseb leteweldinew EBAKISH MELS SICHIN 🙏
@Tsedeniyabelachew
@Tsedeniyabelachew 6 ай бұрын
ኤልሲ እኔ ደሞ እንዳንቺ አርቄ ባለማሰቤ ብዙ ነገሬን ብልሽትሽት አርጌዋለው በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው ያነሳሽው በተለይ የሱ ቤተሰብ እሱ ካለ ብለው ሚፈቅዱት ህይወት አይሆኑ ነው ሚሆነው ወደፊት
@Anuoluwapo70X7
@Anuoluwapo70X7 6 ай бұрын
“በሰው ልብ ብዙ አሳብ አለ፤ የእግዚአብሔር ምክር ግን እርሱ ይጸናል።” - ምሳሌ 19፥21
@hayatyesuf3896
@hayatyesuf3896 6 ай бұрын
ይችን ኮሜንት ምታነቡ አላህ በምቶዱት ነገር አይ ፍትናቹ ፍልጋቹ አትጡ በሄዳቹ ሁበት ሁሉ ይቅናቹ❤❤❤❤🤲🏼
@ፋፊየ
@ፋፊየ 6 ай бұрын
አሚን❤
@Jebena9797
@Jebena9797 6 ай бұрын
Amen
@zaharaababiya5328
@zaharaababiya5328 6 ай бұрын
Amiin 🤲
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 6 ай бұрын
አሜን 🙏❤️🙏
@hannajembere5091
@hannajembere5091 6 ай бұрын
Amen
@bethlehemb1369
@bethlehemb1369 6 ай бұрын
ኤልሲ ሀሳብሽን እጋራለሁ ሆኖም ግን እህል ውሀሽ ከዛ ሰው ጋር ቢሆን ኖሮ ዛሬ የልጆችሽ አባት የሚሆነው እሱ ነበር አንቺ ሰላም ይገባሻል ብሎ ነው አምላክሽ ይሄን ያደረገው ቤተሰብ ከፈጣሪ በላይ ለልጁ ማሰብ አይችልም ስንቱ ነው ልጁ ያፈቀራትን የመረጣትን አትሆንም ብለው በራሳቸው መርጠውለት ድረውት ወይኔ እናቴ ወይኔ አባቴ ምን ውስጥ ነው የከተትሽኝ እያለ እየተቃጠለ የሚኖር አለ🥺 በሴትም በወንድም በባሌም ሆነ በቦሌ የተባረከውን ይስጥ ነው🙏
@AdmiringIcedSoda-ds4vq
@AdmiringIcedSoda-ds4vq 9 күн бұрын
ኤልሲ እንደ ሌሎቹ የሰው ነገር አትፈተፊችም አስተማሪ ነገር ነዉ የምትናገሪው ጌታ ይባርክሽ
@senaitmulalem5603
@senaitmulalem5603 6 ай бұрын
በጣም የምትደነቂ ጎበዝ ሴት ነሽ ራስወዳድ አለመሆነሽ ያስከብርሻል ኤልሲ የማትፀፀችበትን ነው ያደረግሽው ❤
@fikertefikadu7367
@fikertefikadu7367 6 ай бұрын
አይ ኤልሲዬ ❤❤አንዳንድ ውሳኔዎችቻን ግን በፍፁም አለመረዳት መልሶ ያ ዋጋ የከፈልሽላቸው ሰዎች መልሰው ስትወቀሺበት ይታያል፡እና በጣም ትክክል ነው,ማስተዋል ያስፈልጋል፡፡ መፀለይ ያስፈልጋል፡፡
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 6 ай бұрын
በጣም ትክክል 🙏❤️🙏
@elftam
@elftam 6 ай бұрын
ኤልሲ በጣም ውስጤን ነው የነካሽው ጊዜ ሰጥቼ አለመወሰኔ ተጐድቼአለው
@etaferahugetahun3080
@etaferahugetahun3080 6 ай бұрын
እውነት ነው ነገ ይስተካላል እያልን ስንቶቻችን ዋጋ እየከፈልን ልጆቻችግ እያሳቀቅን አለን እመሰግናለሁ ኤልሲ
@letiebelay2262
@letiebelay2262 6 ай бұрын
በኔ አመለካከት ትክክለኛ ፍቅርሽ በተግባር እርስሽን የፍቅር መስዋት በመሆን ፍቅርሽን በተግባር ያሳየሽ ጀግናና አስተዋይ ሰው ነሽ. ❤️❤️❤️
@ሰላምለኢትዮጵያዬ-ኀ9ጘ
@ሰላምለኢትዮጵያዬ-ኀ9ጘ 6 ай бұрын
ኤልሲ እውነትሽን ነው ሰው እራሱን ሳይችል የሚረዳ ከሆነ እሱም ሳይውል ሳያድር ተረጅ ይሆናል እኔ በቅርብ የማውቃት ልጅ አንዴ ወንድሞቹዋን አግብታ ስታመጣ አንዴ ከፍላ አጋብታ ስታመጣ እድሜዋን ጨርሳ አሁን እነሱ አግብተው ሲወልዱ እሱዋ ከአቅሙዋ በላይ ትሰራ ስለንበር የወገብ በሽተኛ ሆናለች አግብታ ልጅ ሊመጣ አልቻለም እና ይሱዋ አይነት በጣም ብዙ ኢትዮጵያውያን ይኖራሉ እግዚያብሄር ይርዳቸው በጣም ልብ ይነካል❤
@robelwamisho2982
@robelwamisho2982 6 ай бұрын
ስለመሳጭ ታሪክሽ thank you! በበኩሌ ቤተሰብ የሚገባውን ክብር ማግኝት አለበት እላለሁ:: ሆኖም ግን ቤተሰብ አልወደደም ተብሎ የእግዚአብሔር ሐሳብ ያለበትን ምርጫ ማጣትም ሊኖር ስለሚችል ትንሽ ጥንቃቄ ይፈልጋል:: ቤተሰብ ለማስደሰት ብለው የማይሆን ቦታ ራሳቸውን ያገኙ ሰዎችም ብዙ ናቸው:: እንደኔ ግን የ relationship ነገር በብዙ መልኩ የራሳችንን የውስጥ ስሜትና ፈቃድ ማዳመጥ ይፈልጋል:: ነገሩ እንደየ ሰው ሁኔታ ስለሚለያይ ለአንዱ የሆነው ለሌላው ላይሆንም ይችላል:: Thank you!
@hawigebretenesaye2257
@hawigebretenesaye2257 6 ай бұрын
ቤተሰብ ያልፈቀደው ትዳር ምንም ያክል ጊዜው ቢሄድም 100% መጨረሻው አያምርም።እውነታው ኤልሲ ያለችው ነው።
@leyoutibeb
@leyoutibeb 6 ай бұрын
አዎ ልክ ነው👉 መጠንቀቅ አለብን: መስማት አለብን : የእግዚአብሔር ድምፅ በጣም በጥንቃቄ : በቤተሰብ ምክንያት የእግዚአብሔርን ሀሳብ መለዋወጥ ጥሩ አይደለም:: ነገር ግን , * ግንኙነቱ ከእግዚአብሔር ከሆነ, ለሁለቱም ተመሳሳይ ስሜት ይኖራቸዋል ብዬ እገምታለሁ። በዚህ ነጥብ ላይ እሷ ተመሳሳይ ስሜት አልነበራትም: ፍቅር ብቻ ሳይሆን ማረጋገጫ ማለቴ ነው: በእሷ ውስጥ አልተረጋገጠም:: confirmation ❤️
@BirhanGaromsa-gl6jw
@BirhanGaromsa-gl6jw 6 ай бұрын
ኤልሲ ጎበዝ እና አስተዋይ ነበርሽ እግዚአብሔርም ረድቶሻል እኛ በኮሜንት ምንም ብንል እግዚአብሔር የወደደውን በህይወትሽ አድርጐልሻል ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን። እወድሻለሁ
@alem7474
@alem7474 6 ай бұрын
ራስሽን የምትጠብቂበት ደረጃ በጣም ደስ ይላል ጎበዝ😊
@kabetube
@kabetube 6 ай бұрын
አይ እድሉ አችን የመሰለች ልጅ አጣ ኡፋፋፋኪሳራው😂😂😂ጣሊያኑ ባልሺ አፈሰሺ ታድሎ ዳይመድ እኮነሺ ❤እውነትነው በጣም ልዮነሺ
@ethioshorts1902
@ethioshorts1902 6 ай бұрын
ትክክል ኤልሲ ቤተሰብ ያልመረቀው ትዳር ጥሩ ነው ብዬ አላስብም
@Summer-wr3lf
@Summer-wr3lf 6 ай бұрын
በጣም አስተዋይ ነበርሽ ምክንያቱም ሁላችንም በልጅነት እድሜያችን ማስተዋል ቢኖረን ጥሩ ነበር እኔ በግሌ እድሜ ነው ብዙ ነገር እንዳውቅ የረዳኝ የቤትሰብ ጣልቃ ገብነት አንዳንድ ግዜ ጥሩ አይመስለኝም የምታገቢው አንቺ እንጂ ቤተሰቦችሽ አይደሉም አንዳንድ ቤተሰብ የራሱ የሆነ ክራይቴሪያ ያወጣና ብዙ የሚዋደዱ ልጆች ላይ ተፅኖ በማድረስ ብዙ ችግር ይፈጥራሉ ባለቤቱ እራሱ ቢመዝን ባይ ነኝ
@rahwa138
@rahwa138 6 ай бұрын
ኤልሲ የዛሬው ቪድዮ ላይ ግን የተለየ ሀሳብ ኣለኝ። የኔን ታሪክ ልንገርሽ እንዳንቺ ሀይስኩል ተማሪ ሆኜ የምወደው ልጅ ነበር እንዳንቺ ከፍተኛ የቤተሰብ ተጽኖ ነበር ግን በተቃራኒው ተጽኖው ከኔ ቤተሰብ ነበር። ዝርዝሩ ይቅር፣ እና ተጽኖ ሲበዛብኝ ተለያየን። ከቤት የትም እንድወጣ ኣይፈቀድልኝም ወድያው ትምርት እንደጨረስኩ ካገር ወጣው። ላገኘው ብሞክርም ኣልሆነም ዙሪያዬን ክፉ ጉዋደኞች ነበሩ ብቻ ስደት ከባድ ነውእና በቃ የራሴን ኑሮ መኖር ጀመርኩ። ያለፈው ኣመት ኣገር ቤት ሄጄ ነበር እና የምፈራው ኣባቴ ምን ኣለኝ እስከመቼ እንደዚህ ትኖሪያለሽ ወልደሽ ከየትም ኣምጪ እኔ ኣሳድገዋለው ሲለኝ በድንጋጤ ኣለም ሁሉ ነበር የዞረብኝ ኣንደኛ ስሕተት ነበር የሰራሁት ከምወደው ሰው ጋር ለመሆን መጋፈጥ ነበረብኝ የሚል ጥፋተኝ ነት ሰሜት ቁጭት ሁለተኛ ኣንድ ቀን እግዚያብሔር ሲፈቅድ በሰርግ ኣገባለሁ እያልኩ አምጪ እናሳድጋለን ማለታቸው ህይወቴን ሙሉ ያስተማሩኝ ዲሲፕሊን ፕሪንሲፕል ገደል የገባ ስለመሰለኝ ኣታምኚኝም ለሳምንት ታመምኩ ምግብ መብላት ኣቃተኝ ግን ቆይቶ የገባኝ ቤተሰብ ያንቺን ደስታ ብቻ ነው የሚፈልጉት። አንቺ የእውነት የምታፈቅሪው ሰው ከሆነ ቢያንስ ቤተሰቦቹ ከወደድካት ይሁን ብለው ነበር ኣንድ ልጅ ስትወልጂ ይመለሱ ነበር። ሰውየው የስራ ሰው ከሆነ ሰርቶ ለቤቱ ለትዳሩ ማቅረብ ከቻለ ፈሪሀ እግዚያቤር ካለው እመኚኝ በተሰብ ይመለሳል። ኣሁን ት ዝታ ብቻ ነው ያለኝ ከኣስራ ምናምን ኣመት በሗላ መቼም የትነህ ልለው ኣልችልም በርግጠኝነት ያገባል አሁን የት እንደሚኖር ባላቅም ኣንድ ቀን ኣግንቼው ቁጭ ብለን የምናወራው ነገር ብዙ ነው። ሕይወት አጭር ነው። ጥሩ ሰው ከሆነ ሪስክ ውሰዱ
@lemlemalemu4047
@lemlemalemu4047 6 ай бұрын
ልክ ነሽ። ጥሩ ሰዉ ከሆነ ሳይወዱ ይወዱታል የጊዜ ጉዳይ ነው።
@hiwel9209
@hiwel9209 6 ай бұрын
@@lemlemalemu4047እህቴ ግዜው አሁን ነው ፈልጊው የራሱን ህይወት ከጀመረ መልካም እድል ተመኝተሽ እርሽው ግን ካልጀመረ አሁኑኑ አግኚው እግዚአብሔር በቤተሰብሽ ተመስሎ ተለያይታችሁ እንድታውቁ ብዙ እንድትማሩ የፈለገበትም ያደረገበትም ምክንያት ይኖረዋል አስራ ምናምን አመት እሩቅ አይደለም ለበጎ ይሆናል ማን ያውቃል እስካሁን ውስጥሽም አለና ፈልገሽ ለማግኘት ሞክሪ ለፍቅር አይረፍድም ታዲያ በማስተዋል ይሁን
@helenkibrom4031
@helenkibrom4031 6 ай бұрын
ጌታ መልካም ነው ተስፋሽ አምላክሽ አድርገሽ ጸልይ ይሰማሻል ይረዳሻል ደስተኛ ኑሮም ይሰጥሻል ኢየሱስ ይወድሻል።
@rahwa138
@rahwa138 6 ай бұрын
@@helenkibrom4031 አሜን እህት እግዚያቤር ያዉቃል ብዬ ትቼዋለው
@GgGg-zi5mg
@GgGg-zi5mg 6 ай бұрын
ይገርማል ታረክሽ በጣም ከኔጋ ይመሳሰላል ስደት 15 ነኝ ቤተሰብ ያኔ ሲያስጨንቁኝ ትቼ ስደተ ወጣው አሁን ሁሉም አታገቢም አልቶልጂም ሲሉ ምን ያህል እንደሚሰማኝ አስቀምጠሽ የሄድሽው ስትመለሺ አታገኝም ብቻ ሀሉንም ለፈጣሪ መሰጠተ ነው ቁጭት አለበጠም😮
@tsionabraham7580
@tsionabraham7580 6 ай бұрын
Elsiye, I deeply respect you. You showed great wisdom by sacrificing your love. Do you know why? Because you value yourself, and that is truly admirable❤
@wedaj2000
@wedaj2000 6 ай бұрын
ትክክል ነሽ ኤልሲዬ ሁሌም ቤተሰብ የተቃወመው ነገር እንከን አያጣውም በጣምም ነው ዋጋ የሚያስከፍለው....ሁለታችሁም እንካን እግዚአብሄር ጥሩ ሂወት ሰጣችሁ እንደሁልጊዜው ሁሌም ምርጥ❤
@Eden-tc1sj
@Eden-tc1sj 6 ай бұрын
Wow በጣም አስተዋይ ነሺ አልሲ, በጣም ብዙ በሚባል ደርጃ አኛ ሴቶች ይሂንን አይነት ማስተዋል ሳይኖረን አንዲሁ በጭፍን ከገባንበት በሆላ ነዉ መጀመሪያ ያላስተዋለውን ነገሮች አይን አፍጥጦ ሲመጣ ከትዳሩ አልፈን ልጆች ከመጡ በሆላ ነዉ አሃ ብለን አንደገና ወደ ሆላ ተምልሰን አንዲ ይሄ ይሄ አኮ red flag ነበር አንላለን. ያኔ ትዳሩም ፍቅር አይኖርም ከዚያማ ሂወትን አንዲሁ መግፋት የሆናል ወይ መለያየት የመጣል አናማ ሴቶች አናሰትውል. ዛሬ ያየነውን ትንሽ ሰላም የማትስጠንን ነገር ሆላ አንቅፋት አንዳይሆን መርጨችንን አናስተካክል. Thank you elsi
@beyenatseghai5252
@beyenatseghai5252 6 ай бұрын
Elsy, I 100% agree! When you marry someone, you marry the whole family. Very wise advice🙏🏿💗👍🏾
@firehiwotgetachew5846
@firehiwotgetachew5846 6 ай бұрын
በትክክል የትላንት ውሳኔሽ ነው ዛሬ ላችም ለሱም ጥሩ የሆነ ፡ ምንም ከባድ ቢሆንም ፡ የመርህ እና የውሳኔ ሰው መሆን ጥሩ ነው ፡ በቤተሰብ ምክንያት የስንቶች ትዳር ተፈትኗል ፡ ተበትኑዋል እና ፡ አንዳንዴ ልባችን የሚነግረንን እናዳምጥ ፡ አስተማሪ ታሪክ ነው ኤልሲ በተረፈ አለባበስሽን ወድጄዋለሁ ❤ keep going ❤
@ירוסווביו
@ירוסווביו 2 ай бұрын
ኤልሲ ቆንጆ ፈገግታሺን ስዎድልሽ ሁሌም እንዲህ በሳቅ በፈገግታ በደስታ… ኑሪልኝ ማሬ❤
@genetmetekia6605
@genetmetekia6605 6 ай бұрын
በጣም ነው የማመሰግንሽ ትምህርት ሰጭ ነው ጠንካራ ሰው ነሽ አስተዋይ ❤👌
@hareg6874
@hareg6874 6 ай бұрын
ኤልሲ እንዲህ አይነት ከባድ ውሳኔ ለመወሰን ያበቃሽ የእርሱ ቤተሰብ ምን አይነት ሰዎች ቢሆኑ ነው ያውም ቀርበሽ ሳታውቂያቸው? ትክክል ነሽ እኮ ቤተሰብ ያልፈቀደው፡ ያልወደደው ያልመረቀው ትዳር አይባረክም፡ ግን አንቺ ትንሽም እድል አልሰጠሻቸውም እኮ፡ ቢያንስ በአካል አግኝተሽ አውርተሻቸው፡ ስላንቺ ያላቸውን ስሜት አልተረዳሽም። በሩቁ መወሰን አይከብድም?
@Usually-x3t
@Usually-x3t 6 ай бұрын
የኔ ውብ ስወድሽ እኮ! አንዳንድ ሰው ገና በልጅነቱ በሳል ነው:: ብዙ ሰው ጋብቻ በተጋቢዎች ብቻ የሚያልቅ ይመስላቸዋል:: ግን አንድን ሰው ስታገቡ ከነቤተሰቡ/ቧ ነው:: እኛ ግን ይህንን የደረስንበት ካጠፋን በሗላ ነው:: You’re amazing!
@FatumaMahmmud-z6k
@FatumaMahmmud-z6k 6 ай бұрын
ኤልሲዬ የኔ ታላቅ እህት ሁሌ በምሰሪዉ ነገር ተምሬ ነዉ ምወጣዉ የኔ ጣፋጭ አላህ ይጠብቅሽ❤ እና ኤልሲዬ እኔ 100% እስማማለዉ የቤተሰብ ዱዐ(ምርቃት) አስፈላጊ ነዉ እነሱ ተከፍተዉ አንቺ ቤትሽን ዘግተሽ ብትስቂም ትርጉም ያጣብሻል እና እንስማ ግድ ነዉ.
@helenhelen7623
@helenhelen7623 6 ай бұрын
Wait, Elsi. Let me get me coffee ☕️ I love hearing your stories.
@leyoutibeb
@leyoutibeb 6 ай бұрын
100% True ❤🥰Elesye konjo
@tsehayyemane3420
@tsehayyemane3420 6 ай бұрын
ኤልሲ የብርታት የንቃት ምንጭ ነሽ መቼም ጠብ የሚል ነገር የለም የምትናገሪው❤❤❤❤
@Rite490
@Rite490 6 ай бұрын
Wow ምን አይነት ቤተሰብ ናቸዉ የሚፈሩ ሀብታም 😂😂😂 my god I’m possessed of you today
@FikerAbb
@FikerAbb 6 ай бұрын
ተባረኪ፣አቦ፣ውስጤን፣ነካኝ፣አስተማርሽኝ፣ደጋግሜ፣ሰማሁሸ፣እውነት፣እውነት፣ተማርኩ
@eritrea576
@eritrea576 6 ай бұрын
You are right, God bless you, always follow your gut
@ane-ix7pd
@ane-ix7pd 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ ኤልሲዬ❤፤ ምክርሽን በልቤ ያኑርልኝ፤ በህይወት ዉስጥ ከባዱ ፈተና ሆኖ አግኝቼዋለሁ የፍቅርን ጉዳይ
@dodygebre7143
@dodygebre7143 6 ай бұрын
I definitely agree with you 👍Well said sis🙏♥️
@CaterinaBettioni
@CaterinaBettioni 6 ай бұрын
Love never dye maybe he is listening as the same time there is destine & young people they can benefit from your story 🙏🏽
@milumilu2091
@milumilu2091 6 ай бұрын
ሴቶች ሆይ እኛ ኮ ከእንቁ በላይ ነን ይሄን ያህል ብናፈቅርም እራሳችንን አሳንሰን ማየት የለብንም አለም ላይ ለሴት የሚስተካከል ነገር የለም ይህን እወቁ
@mamaethiopia8588
@mamaethiopia8588 6 ай бұрын
Wey elsye, I have done the same when I was really really young. Thanks to the almighty I was absolutely right and I only realised that now after almost 20years. I make amazingly a good decision at the young age with the help of God ❤. Family always matters and I have seen many relationships ended badly, and family agreement matters ❤. Thanks for bringing this issues ❤
@mariyambekele2595
@mariyambekele2595 5 ай бұрын
ጤና ይስጥልኝ እህት በዚህ ሰዓት ትሁት እምሰጭን ወፍራም ጠቃሚ እራሳችንን እንድናስብ አነቃሽን የእውነት ክብረት ይስጥልኝ ኑሪልኝ እህት❤❤❤🎉🎉🎉
@tigmit5080
@tigmit5080 6 ай бұрын
ኤልሲይ ምንም ከላሳመነኝም ሁሉም ልክ አለው
@Fatuma155
@Fatuma155 6 ай бұрын
ኤልሲ የኔ አንደኛ ለዛኮነዉ ቪድዮችሽን በጉጉት የምጠብቃቸዉ ምክርሽ መሬት ጠብ አይልምኮ ማሻአላህ 👌👌🥰🥰
@alganeshbahre8598
@alganeshbahre8598 6 ай бұрын
Very good advice with God provision
@lolitaberry8595
@lolitaberry8595 6 ай бұрын
ልክ ነሽ ኤልሲዬ! ቢሮሽ እንዴት እንደሚያምር 🥰🥰🥰
@munaahmed3868
@munaahmed3868 6 ай бұрын
በጣም ደሰ የሚል የፍቅር ታሪክ እናመሰግናለን ❤
@beti20adugna67
@beti20adugna67 6 ай бұрын
ኤልሲ የምታነሻቸው ሀሳቦች ግርም ይለኛል ።
@adeygebretsadik2011
@adeygebretsadik2011 6 ай бұрын
ኤልሲዬ ዛሬ እኔም የተውኩትን የልጅነት ታሪኬ ትዝ አለኝ ከአንድም ሁለት እኔም ተመሳሳይ ውሳኔ ወስኜ የተውኳቸው ግን ጨካኝ የማይገባይ ተብዬ እኔም ተጎድቼበት ያለፋ ታሪኮች ናቸው ግን እግዚአብሔር ይመስገን አቆጨኝም ይህን ባልወስን ኖሮ ዛሬ ላይ ያለኝን ማንነት አላገኝም ዛሬም አልደርስም ነበር ። ቤተስብ እውነት በህይወታችን ደስተኛ ቢሆን ይበልጥ ህይወት ያቀለዋል ግን ገደብ ያስፈልገዋል ባይ ነኝ እና ሀሳብሽን እስማማለው ምንም ምንም ቢስራ ሀብቱም ሁሉም ቢመጣ እግዚአብሔር ያልባረክው እና የምርቃት ሀብታም ያልሆነ ስው ለፍቶ ለፍቶ ለበይ ሲሳይ መሆን ነው ምንም ጥርጥር የለውም ።
@AbinetBakele
@AbinetBakele Ай бұрын
ጠንቃቃ ሴት ሙሉ ሴት እደሆንሽ ታስታውቂያለሽ 🙏🙏🙏
@Wuletegiorgis23
@Wuletegiorgis23 6 ай бұрын
Yene konjo I’m just so in love with what you show us. I love how elegant and classy you are. You’re humble and soft spoken. I love all the positive energy you share with us. Keep it up beautiful!! ❤❤
@zennibaarez6718
@zennibaarez6718 6 ай бұрын
I think it depends on the individual. In your case, you might have made the right decision. On the other hand Pastor Chere has a completely different experience and he married his muslims girlfriend who had to be estranged from her family for 8 years. Nevertheless, despite all the challenges in their lives, they have now become an exemplary couple. ❤
@kassuabrham4291
@kassuabrham4291 6 ай бұрын
ኤልሲ በምን እርግጠኛ ሆነሽ ነው ስለቤተሰቦቹ እንደዚህ ዋጋ የከፈልሽው ይቅርታ አንመጣጠንም ብለሽ ታስቢ ነበር ማለት ነው እንደእኔ ግን አንድ አምሳል አንድ አካል ከሆንሽ የቤተሰብ ጣልቃ ገብነት የማየቀር ነው ውስጡ ሆነሽ መፋለም ነበረብሽ ባይ ነኝ !
@yeznMamuye
@yeznMamuye 6 ай бұрын
የእዉነት ነዉ የምልሽአንቺ የመሰለች ሴት አምልጠሸዋል
@selamyohanes6386
@selamyohanes6386 6 ай бұрын
You are such a wonderful person ❤️❤️❤️❤️
@lynnann5613
@lynnann5613 6 ай бұрын
Is he your first love? I’m pretty sure you both still love each other. I wander if he follows you. Great story ❤
@semirab3949
@semirab3949 6 ай бұрын
የልቤን ነው የተናገርሽው ኤልሲ:: እኔም በደንብ ተፈትኜበታለሁ ነገር ግን ዘግይቼ ነው የተረዳሁት:: ቤተሰብን ያላስደሰተ ትዳር መቼም መልካም አይሆንም:: በሳል ውሳኔ ነው የወሰንሽው
@Tirhasadisu
@Tirhasadisu 6 ай бұрын
Alsiye gin anchi yemeslechi lebam asteway amletshachw batesbum esum yasazinal ❤❤❤
@difeluar6043
@difeluar6043 6 ай бұрын
በደንብ ተረድቼሻለሁ ኤልሲ ያኔ የቤተሰብ የኑሮ የዘር ልዩነት እና ትልቅ ደግሞ የዘመኑ ልዩነት አስተዋፆ ነበረው እንች ባወራሽው ታሪክ ውስጥ ባልሳሳት ያንድ ዘመን ትውልዶች ነን በኛ ግዜ እንዲህ። እንዳሁኑ ቀላል አልነበረም አሁን ሁሉም ተነስቶ የፈቀደውን ቢያገባ ቤተሰብ ምንም አይል እልል ብሎ ይድራል ያኔ ግን በጣም ከባድ ነበር አይደለም ጋብቻ ጔደኝነት እንኳን መች ይፈቀድልንና አስቸግረንም ከያዝን እነሱ የፈቀዱትና የወደዱት ካልሆነ መች እንችል ነበር ተረድቼሻለሁ
@hiwel9209
@hiwel9209 6 ай бұрын
ኤልሲዬ ብትሸፋፍኝውም ገብቶናል እግዚአብሔር እሱንም አንቺንም ረድቷችኃል አሁን የወንዶች እናት ስለሆንሽ ይሆናል ነገሮችን ያስተዋልሽው በግዜው ግን ችግሩ አይገባንም ምክንያትም እውነተኛ ፍቅር ያውም በልጅነት መች ይህን ትርፍ ነገር እንድናስተውል ይጋብዘናል ??? የፈለገ ቢገፈትሩሽ የፈለገ ያንቺም ቤተሰብ ቢገፈትሩት መች ይገባል ያቺ እውነተኛዋ ፍቅር ከሱ ጀርባ አይደለም እራሱ ፍቅረኛችንጋ እንደተራራ የገዘፈውን ችግር እንኳ እንድናስተውል ያኔ መች ያደርገናል???ኤልሲዬ የኔ ቆንጆ ያማ ቢሆን ብዙዎች መች ይጎዱ ነበር ??? እውነተኛ ፍቅር እየተበደልሽ ሁሉ ይቅር እያለ ያልፋል አንተ ከወደድካት ማለታቸው እኮ ትክክልም ነው ነገ እሱ ነው ካንቺጋ ጉዞውን የሚቀጥለው በዚህ ላይ እሱ እርግጠኛ ሆኖ ካወቀሽም ምርጫውም ከሆንሽም ማለታቸውም ነው ታዲያ ልጁን የእውነት ከልብ የሚወድ በብዙ መስዋትነትም ያሳደገ ወላጅ የልጁን ምርጫ ይደግፋል ያከብራል
@mojojackson2689
@mojojackson2689 6 ай бұрын
You are such classy lady!! Thanks 🙏❤
@amenhelen7108
@amenhelen7108 6 ай бұрын
ኧረ በጣም ልክ ነሽ ቤተሰብ ደስተኛ መሆን አለበት አሁን እኮ አንዳንድ ትዳሮች ላይ የምናየው ግብረ ገብ ወደነሱ ስላልተላለፈ ይመስለኛል ግድ የሌላቸው እና መውቀስም ይከብዳል ይሁንና የእግዚአብሔርም ትእዛዝ አንዱ እናትህንና አባትህን አክብር ነው አንቺም100% ልክ ነሽ በወቅቱ ብትጎጂም
@hiwel9209
@hiwel9209 6 ай бұрын
የእግዚአብሔር ትእዛዝ እናት አባትህን አክብር ይልና ወላጆችም ልጆቻችሁን አታሳዝኑም ይለናል እህቶቼ ትእዛዙ ለልጆች ብቻ ሳይሆን ለወላጆችም ነው ልጅ ካዘነ ወላጆቹንም ያስቀይማልና ትእዛዙ ለሁለቱም ነው
@MekdesGebremedhn
@MekdesGebremedhn 6 ай бұрын
ሽያ ቅቤ አሜርካን ላለን ደንበኞችሽ ከየት ነው የምናገኘው ኦብሳይታችሁላይ ሶልድ አውት አለን
@misraktessema8221
@misraktessema8221 6 ай бұрын
Else Astewaye set nesh thank you so much❤❤❤
@yemesrachboru647
@yemesrachboru647 6 ай бұрын
በጣም ትክክል ኤልሲዬ ቆንጆ
@selamwitladesaw7661
@selamwitladesaw7661 6 ай бұрын
ኤልሲበጣም አስተዋይ ሴት !❤
@TsiTsi1111-h8u
@TsiTsi1111-h8u 6 ай бұрын
ጎበዝ ቅመም ነሽ አኮ❤❤❤❤❤❤
@MlashKashsay-om7dc
@MlashKashsay-om7dc 6 ай бұрын
ወይኔ ኤልስየ ስወድሽ እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ይፈጽምልሽ በናትሽ በጸሎትሽ አስቢኝ ቅን ሴት ነሽ
@hilu4406
@hilu4406 6 ай бұрын
Elsiye, thank you for sharing. Very constructive message. You made such a wise decision. Treasure this gift as it is from GOD. It sounds like you had divine assistance from a young age. PRAISE THE LORD, OH GOD! what a blessing! ❤ what a beautiful story with a happy ending for both! I am happy to hear. 🎉 GOD bless you Elsiye! 🙏 You have shown much greater love bearing the biggest burden of making the toughest decision for the both of you. I hope he now appreciates it. Especially his parents. In one hand, it is a loss for them. On the other hand it was much greater blessing for you as you are leaving such a wonderful life with a supporting family. Again, I am so grateful to hear that things worked out as GOD ntend it. You have His blessings more than anything. 🙏 ❤
@aziebhabte-selasie7329
@aziebhabte-selasie7329 6 ай бұрын
Elsy i like your idea you are Wright if the family dont accepted it dosen't work.
@SebleAtinaf
@SebleAtinaf 6 ай бұрын
ይለፈው አልፋል ሀሁን ያለሽበትን ትዳር ልዩነቶች እዴት አለፍሻቸው ሌላው ያወቀ ይንቃል ብል ሰው ነሽ ምን አደረቀሽ ደግ አደረግሽ ግን ያዘንኩት ከዚህ ታሪክ እንዋደድ ነበር ግን ፋቅር ብቻውን ቤት አይሰራም
@kidistgebremariam309
@kidistgebremariam309 6 ай бұрын
You listened to your intuition and you made the right decision my sis, many of us did not listen to ours and we are paying the price for it. When it comes to marriage , it takes wisdom to make a right decision. You can’t follow your feelings and be happy for the rest of your life. Good for you my dear! You have avoided unnecessary drama in your life.
@alem7474
@alem7474 6 ай бұрын
ታሪክሽ ግን ትንሽ fishy የሆነ ነገር ያለው ይመስላል፣ ልጁ ይልቁንስ ታማኝ ይመስላል፣ ውጭ ከነጣሽ በሁዋላ ...ትንሽ አይታመንም፣ ግን ጥሩ አረግሽ እንደኔ ታምኖ የከሰረ የለም😂😂😂
@Zatsionruf2016
@Zatsionruf2016 6 ай бұрын
አትወጂዉም ነበር ማለት ነዉ
@Yichalaltube
@Yichalaltube 6 ай бұрын
ለምን? እኔ ለምሳሌ የማፈቅረውን ትቻለሁ
@sfamili4756
@sfamili4756 6 ай бұрын
እውነት ነው ❤❤❤❤❤
@geremew8126
@geremew8126 6 ай бұрын
Betam tiru astemary tarik topic new!!!
@azebberhane5175
@azebberhane5175 6 ай бұрын
Elsi you did the right thing Gobez it's best advice for women sis ❤
@netsanetbisrat6633
@netsanetbisrat6633 6 ай бұрын
tekekel anche betam asteway neshe Beslot asbeghi tanks ❤❤❤
@ፋፊየ
@ፋፊየ 6 ай бұрын
ጎበዝ በርች
@feyineafeta9112
@feyineafeta9112 6 ай бұрын
የኔ ፍቅር
@asefawsoliana5009
@asefawsoliana5009 6 ай бұрын
I have desided the same with my Muslim ex boyfriend and now 11 years back i am happy about my desion.i did suffer but i get through it with time.
@alganeshbahre8598
@alganeshbahre8598 6 ай бұрын
Being young is the hardest in life
@tizitayehualashet7816
@tizitayehualashet7816 6 ай бұрын
But is he happy and satisfied with his marriage? You mentioned his family are happy but how about him?have you ever checked on him?
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 6 ай бұрын
I don’t know 🤷🏽‍♀️❤️🙏
@alem7474
@alem7474 6 ай бұрын
እሱስ ልክ ነው ፍቅር ብቻውን፣ መጨረሻው ክስረት ነው፣ ሴቶች ንቁ😂
@weddyneguse9643
@weddyneguse9643 6 ай бұрын
Else gin eko Feker yebeltal yashefal if I really love him and in love with him I wouldn't live him
@direharerej
@direharerej 6 ай бұрын
ኤልስይ ተይ በየሷስት ቀን ልቀቂልኚ ቪዲዮችሽን እሺ ሱሲ
@wesenambaye1200
@wesenambaye1200 6 ай бұрын
Wow God bless
@AhlamKemal
@AhlamKemal 6 ай бұрын
Wow you are incredible 👏 obviously all of us we can't see tomorrow our decision abig contribution for better tomorrow
@bibiabraham3507
@bibiabraham3507 6 ай бұрын
Very good video Elsy but I have a question. For me it's a bad idea to keep talking to him for him to keep being a good student. You waited so much until he decided to come to see you in Italy. You gave him false hope. I really don't agree with that but again it's my opinion. I would stop keeping in touch with him progressively and the separation won't be brutal. Thank you ❤❤❤
@tegistbale9574
@tegistbale9574 6 ай бұрын
😊ኤልስዬ ላይክ እንዴት እናድርግ አንችን ፈዘን እያየን አትፍረጅብን ለማንኛውም አስታውሽን በቃ ❤ለዋናው ሐሳብ ሰምቼው ልመለስ ❤
@bettygirma4655
@bettygirma4655 6 ай бұрын
Elsyee you remind me my self I did the same my first boyfriend when I was high school. Bless you and your family ❤️❤️❤️
@muluemebetwoube6494
@muluemebetwoube6494 6 ай бұрын
ትክክል ነሽ ሁላችንም ስለዚህ ተቋም በደንብ በሁለት እግራችን ቆመን ማሰብ ይገባናል
@astergebru9165
@astergebru9165 6 ай бұрын
I proud of you you give us a good advice hundred percent of true thank you love you
@MahletLeulseged-s2u
@MahletLeulseged-s2u 6 ай бұрын
ኤልሲዬ እኔ 28 አመቴ ነው ግን ለቤተሰቦቼ ነው የምኖረው አላገባሁም
@kmloveadamaa8214
@kmloveadamaa8214 2 ай бұрын
እኔ 28አመቴ የአንድ ልጅ እናት ነኝ ትዳሬን ትቼ ለቤተሰብ. መኖር መረጥኩ. ዛሬ ላይ ግን
@bettyaddisethiopia8537
@bettyaddisethiopia8537 6 ай бұрын
ትክክል ውሳኔ ወስነሻል እኔ ደግሞ በብሄር ምክኒያት የሱን ቤተሰብ ፈርቼ ልክ እንዳንቺ ወስኛለሁ እኛ ሴቶች አርቆ አሳቢዎች ነን። እሱማ ተያይዘን እንድንጠፋ ነበር ሚለኝ እኔ ግን እሳቱ ይከተለናል እስከመች እንደበቃለን ብዬ እንቢ አልኩት።
@wardewarde9415
@wardewarde9415 6 ай бұрын
Blessed 🙏🙏🙏🙏
@fotinisantas3404
@fotinisantas3404 6 ай бұрын
You are so inspiring ❤️
@user-fc4sx6wn2o
@user-fc4sx6wn2o 6 ай бұрын
Elseye konjo God bless you more and more ❤❤❤
@dagmawitufa898
@dagmawitufa898 6 ай бұрын
ትክክል ነሽ ዉቢት ግን እኔ በሰአቱ አንቺ ያስተዋልሺዉን ያህል የማስተዉል ልጅ አልነበርኩም እና እስካሁን ሰዓት ድረስ ዋጋ እየከፈልኩ ነዉ የቤተሰብቦቼ አዘን እንደሆነ አዉቃለሁ ከልቤ ሁሌ አዝናለሁ
@leyoutibeb
@leyoutibeb 6 ай бұрын
Yena konjo አትዘኚ በተለያየ ሁኔታ, ያለ ስምምነት የተደረጉ ነገሮች ዋጋ እንድንከፍል አድርገውናል። ከመጀመሪያውም ባልሆነ ነበር ግን አንዴ ይህ ከሆነ ይቅርታ ለመጠየቅ እድሉ አለሽ እግዚአብሔር ሁል ጊዜ ይቅር ይላል እና ከቤተሰብሽ ይቅርታ ለመጠየቅ እና ይቅር ለማለት አልረፈደም። ❤️🌺
@melogabriel9071
@melogabriel9071 6 ай бұрын
❤ ኤልሱ እኔ አሁን ያለሁበት ሁኔታ ነዉ እሱ ቤተሰቦቹ አብረዉት ነዉ ሚኖሩት ማለት ይቻላል ከ ምግብ እስከ መኝታዉ በስልክ ነዉ እኔ ካቶሊክ ነዉ ምከተለዉ እሱ ደሞ ሌላ ስለዚህ እኔ አልታየኝም 😊
@Fatoom-e8e
@Fatoom-e8e 6 ай бұрын
እነ ገጠሞኝለ ክነለጄ ለገበሽ ስል ቤትስቦቸክ በይምችው ስለው መንገበችው ይለኝ ነበር
@pinkflower5245
@pinkflower5245 6 ай бұрын
ለትዳር የሚሆን ሰው መምረጥ ቀላል አይደለም። በተለይ በዚህ ዘመን። አእምሮዋችን እንጂ ልባችንን ከተከተልን ከባድ ነው። እንኩዋን አይደለም የቤተሰብ ጣልቃ ገብነት። ትክክለኛ ባል እና ትክክለኛ ለልጆቻችን አባት ይሆናም ብለን መምረጥ ትልቅ ጥበብ ይጠይቃል።
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
00:22
Kotiki_Z
Рет қаралды 42 МЛН
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 30 МЛН
ሳይንስ የማይመልሳቸዉ ጥያቄዎች! Unexplained Truth | ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ
28:48
𝗘𝘁𝗵𝗶𝗼 𝗞𝗶𝗻𝗴𝘀 ®
Рет қаралды 348 М.