የፊ/ል ብርሃኑ ጁላ ትዕዛዝ፣ ባለስልጣኑ ቀብር፣ የጄነራሉና ኮ/ል ደመቀ ጠባቂዎች ወደፋኖ፣ ብርሃኑ ነጋ ተቃውሞ፣ የጄኔራሉ ጠላት ሃገራት፣ ብልፅግና ምርጫ|EF

  Рет қаралды 209,271

Ethio Forum ኢትዮ ፎረም

Ethio Forum ኢትዮ ፎረም

Күн бұрын

www.amazon.com...

Пікірлер: 216
@YaredAli-k4e
@YaredAli-k4e 2 ай бұрын
ይሄንን መንግስት ለመቃወም ብሄር ሀይማኖት ልዩነት አያስፈልግም የኑሮ ውድነት ብቻ በቂ ነበር😢😢😢😢
@mizangebreselama9134
@mizangebreselama9134 2 ай бұрын
ለምን ግን ብቻቹ አትገጥሙም😂
@MattMatt-yi2lx
@MattMatt-yi2lx 2 ай бұрын
በራሳቹ ሲደርስ ኣወቃቹት ትግራይ ስትጨፈጨፍስ ?
@gebredemelash2672
@gebredemelash2672 2 ай бұрын
P.p P P .
@maruworkineh2048
@maruworkineh2048 2 ай бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ እኮ ከኬኒያ ህዝብ መማር ይችል ነበር ነገር ግን ሞትን አሜን ብለህ ከተቀበልክ ችግሩ የአነተው ነው::
@Walelign-k7j
@Walelign-k7j 2 ай бұрын
​@@mizangebreselama9134ርካሽ ሆዳም
@البيلالبييل
@البيلالبييل 2 ай бұрын
ድል ለአማራ ፍኖ ሽንፈት ለብልፅግና
@aishasaeed3790
@aishasaeed3790 2 ай бұрын
ኢሻአላህ ድሉ ለፋኖ ነዉ🇨🇬🇪🇹✊🐅
@Arab_20_Car
@Arab_20_Car 2 ай бұрын
ድል ለፋኖ🤲🤲🤲🤲🤲💪💪💪
@AssedeWolet
@AssedeWolet 2 ай бұрын
ድል፡ለፍኖ
@maruworkineh2048
@maruworkineh2048 2 ай бұрын
ከዚሀ በሗላ አማራን እንደፈለጉ መግደል ማሳደድ አደለም ቀና ብሎ ማየት እንኳ ይናፍቅሀል::ምክንያቱም አማራን እና ንብን አትንካ!!!
@mahdergebrgziabher6900
@mahdergebrgziabher6900 2 ай бұрын
ፈሪዎች
@Hope-nh6ho
@Hope-nh6ho 2 ай бұрын
Amhara zerafe newe yemeyawekewe! Were becha!
@Lessons_learned_Motivations
@Lessons_learned_Motivations 2 ай бұрын
Kererto fukera bcha
@ሳዳም
@ሳዳም 2 ай бұрын
ድል ለፋኖ💪💪
@AssedeWolet
@AssedeWolet 2 ай бұрын
ድል፡ለፍኖ፡
@tezi7282
@tezi7282 2 ай бұрын
ኢትዮጵያውያን በሙሉ ሞኝነታችን አገዳደለን አረ እንንቃ እርስ በእርስ አጋድለውን በለፀጉ 😢😢😢
@zenawtilahun7922
@zenawtilahun7922 2 ай бұрын
ድል ለፋኖ 💚💛❤️💪💪💪
@TamesgenDagen
@TamesgenDagen 2 ай бұрын
ማንም ይሁን ማን አማራ ክልል ላይ ለብልፅግና የሚሰራ ካድሬ መፅዳት አለበት ድል ለፋኖ ድል ለ ኢትዮጵያ ❤❤❤
@alemasgedom5391
@alemasgedom5391 2 ай бұрын
ይ ህ አንተ የምትለው ሃሳብ የብልፅግና ዋና እስትራተጂ ነው ለምን ህዝቡ እርስ በርሱ እንዲተላለቅ ነው እሚፈለገው።
@tgyegna5636
@tgyegna5636 2 ай бұрын
​@@alemasgedom5391 awo amara klll bada megede alebet yeblsgna wshoch chuhu😂😂😂😂
@bruktadesse1832
@bruktadesse1832 3 ай бұрын
#የአብይ እና #ጀሌዋቹ ቀብር ስነስርዓት ፈጣሪ ያድርሰን።#አሜን 🙏🙏🙏
@henokGoyitom
@henokGoyitom 2 ай бұрын
Amen ! Bertu !
@MikialeKidu
@MikialeKidu 2 ай бұрын
የትግራይ ህዝብ በሱዳን ተሰዶ ያለው በጦርነቱ ምክንያት በከፍተኛ ፍራቻ ስለ ያሉ የህሚቲ ሃይልም ወደ ስደተኞች ካምፕ እየቀረበን ስለ ሆነ ድምፅ እንድትሆነን በእግዛብሄር እማፀናለው ወደ መንግስት ኣሰራጭልን እባክህ በሽግር ነው ያለነው
@زينبمحمد-ظ8ن
@زينبمحمد-ظ8ن 2 ай бұрын
ሱዳን ላይ የትግራይ ህዝብ የአማራ የደባርት የቅማንት ሁሉም ተሰደዎል
@محمدعلي-ش7ب5ث
@محمدعلي-ش7ب5ث 2 ай бұрын
​@@زينبمحمد-ظ8نእና ሁሉም ወደ ቤቱ ይመለስ ነው ይልንያለው
@زينبمحمد-ظ8ن
@زينبمحمد-ظ8ن 2 ай бұрын
@@محمدعلي-ش7ب5ث መጀመርያ ጎንደር እኮ ጦርነት እኮ ነው ቢመለሱ ጡሩ ነው ደስ ይላል ሲጀመር የሱዳን ወታደር እኮ አል ፋሽጋን ተቆጣጥሮ ነው ያለው
@Dagimanyegeberallij
@Dagimanyegeberallij 2 ай бұрын
ድል ለአማራ ህዝብ ፋኖ 💪💪💪💪💪
@אשנאפי
@אשנאפי 2 ай бұрын
ከአሁን በኋላ የአማራ ህዝብ እየሞተ እየተፈናቀለ መብቱና ጥቅም ሳይከበር የፋኖ ትግል መቼም አይቆምም ‼️‼️
@GigaKaro
@GigaKaro 2 ай бұрын
አጃቢዎች ግን ጀኔራሎችን ገድለዉ ነዉ መምጣት ያለባቸዉ
@skylimit1423
@skylimit1423 2 ай бұрын
አትሸወዱ ። ተልከው ነው የሚመጡት ።
@atokma5
@atokma5 2 ай бұрын
​@@skylimit1423 right
@زينبمحمد-ظ8ن
@زينبمحمد-ظ8ن 2 ай бұрын
ሳ ​@@skylimit1423
@sojoh9j904
@sojoh9j904 3 ай бұрын
አንደኛ ቁጥር ፩❤❤❤❤❤❤
@etheth5034
@etheth5034 2 ай бұрын
TDF King of African❤❤
@geleta1610
@geleta1610 2 ай бұрын
ዶ/ር ብረሃኑ በተዛፈነለት አደራሽ ፣ ሲዋረድ ማየት የፖለቲካ ኪሳራን 😢😢 ያሳያል።
@yonasyonas3249
@yonasyonas3249 2 ай бұрын
ብርሀኑ ነጋ ሎሌው ስልጣን ጠሜ😮 ማፈሪይ
@Samitrghh
@Samitrghh 2 ай бұрын
ባንዳ ማነው? ኤርትራን አስገብቶ ሱማሌን አስገብቶ ህዝብን ንፁሀን የገደለ ጦርነት ደግፎ ኖ ሞር እያለ የአሜሪካ መንግስትን መከራውን ያሳየ የቅርብ ጊዜ ትዝታ ዲሽታ ጊኔ ጦርነት ምን ያደርጋል ሰው ይበላል ወድም ወድሙን አይግደል ሲል የተቃወመ ማነው የአንበሳውን ድርሻ የያዘ ማነው ተበድላቹ ቢሆን ችግር የለውም እንደአሁኑ እንደ ውሻ ታይታቹ ሆኖ ቢሆን ችግር የለም ማዳበሪያ ተከልክላቹ ቢሆን ንብረታቹ ተነጥቃቹ እንዳትማሩ ተደርጋቹ ቢሆን ችግር የለም ኑሮ ተወዶባቹ ቢሆን በአ 4አመት 700ሺ አማራ ሞቶባቹ ቢሆን በጅምላ ተገላቹ በማንነታቹ ከስራ ተባራቹ ከውጭ እዳትገቡ እዳትወጡ ተደርጋቹ ቢሆን ችግር የለም እንዳሁኑ አብይ እደሚደርገው ሻሸመኔ ወለጋ ቡራዮ አሪሲ በጅምላ ተገላቹ ቢሆን ችግር የለም እኩል አብሮ አአ ጎንደር ወሎ ጎጃም ስራ ሰርቶ የሚኖር ወድማቹሁን ትግራዋይ አሳደዳቹት እስቲ ንገረኝ በምን እራሳችንን እናሳምን 60ሺ ሰው መሰዋት ከፍሎ ከደርግ ነፃ ያወጣህን ወያኔ የካዳቹ እናተ ኮ ናቹሁ መላኩ ተፈራ የግዜር ታናሽ ወድም የዛሬን ማርልኝ ሁለተኛ አሎልድም እዳላላቹ ወንድ ልጅ ማሳደግ ብርቅ እዳሎነባቹ ከ10 ሚሌን አማራ 50 ሚሌን እድትገቡ ያደረገ ወያኔ 27 አመት ሙሉ ለኢትዮዺያ ሲለፋ የነበረውን ወያኔ ሰላማቹሁን አስጠብቆ እንድትማሩ እድታርሱ በየሀገሩ ተዘዋውራቹ እድትሰሩ አባይን የገደበ ባቡር ኮንዶሚኔም መንገድ ሆስቢታል ጤና ጣቢያ የገነባ በምስጋና ፈንታ ለኢትዮዺያም ለራሱ ህዝብም ምቀኛ የሆነውን ሻብያ ሱዳንን ጅቡቲን ቻድን ኢትዮዺያ የወጋ ለጎረቤቶቹ ጠንቅ የሆነ የየሀገሩን ተቃዋሚ እያስገባ ጭካኔ እያስተማረ ለአፍሪካ ችግር የሆነውን ሻብያ አስገብታቹ አዘረፋቹ ንፁሀን እንዲገል አደረጋቹ ታዲያ እናተ እነማናቹ? ሀገር ስትፈርስ የተባበራቹ የባንዳ ጥግ ትግራይ ይጥፋ እንጂ እዳው ገብስ ነው ያላቹ ሞኞች ነገን ማየት ያቃታቹ አንድ እንኮን ይጥፋ የተማረው ዘፋኙ ገበሬው ሼኩ ሆ ብላቹ የተነሳቹት አሁንም ጌዜ አላቹ ወደራሳቹ ተመለሱ ጀግና አይፎክርም ጀግና በመርህ ይመራል ጀግና ነገን ያስባል ጀግና የቤር ቤረሰቡችን ያከብራል ጀግና እግዛቤርን ይፈራል ጀግና ሰባዊነትን ያስቀድማል እየለመንን አይደለም እውነቱን እያሳወቅን ነው
@yibeltalchemere5547
@yibeltalchemere5547 2 ай бұрын
Etho form አይዟቹሁ በርቱልን
@geleta1610
@geleta1610 2 ай бұрын
ውይይት ብቻ መፍትሄ አይደለም። ከልብ መታራቅ😢😢😢
@BeamanFetahi
@BeamanFetahi 3 ай бұрын
ብርሀኑ ገማ በሚለው ይስተካከል
@TamesgenDagen
@TamesgenDagen 2 ай бұрын
😅😅😅😅😅😅
@Alem-p3b
@Alem-p3b 2 ай бұрын
😅😅😅
@tadesekidane-u9y
@tadesekidane-u9y 2 ай бұрын
እጅግ በጣም የዘገየ መረጃ።
@אשנאפי
@אשנאפי 2 ай бұрын
የአማራ ህዝብ ሁሌም አየተሸወድ አይኖረም አሁን የአማራ ህዝብ ትግል ለይመለሰ ተነሰቶል የሞት ሸረት ትግል በማድረግ ራሱን በክንዱ ብቻ ያሰከበራል 💪🏻💪🏻‼️
@alemneshtaye5739
@alemneshtaye5739 2 ай бұрын
በርቱ !!!
@generalredwan
@generalredwan 2 ай бұрын
ይመቻቹ 👍
@Tadele-d3g
@Tadele-d3g 2 ай бұрын
ምርጥሰዉ
@skylimit1423
@skylimit1423 2 ай бұрын
ባንዳ ሞቱ አያምር ;ቀብሩ አያምር 😁😁 በፍሪፋሪ የሞላውን ቀፈቱን ይዞ ወደ አፈር
@senaitdegafie6842
@senaitdegafie6842 2 ай бұрын
አይ ብርሀኑ ነጋ ተዋረደ
@SamuelTsegayHaile-vr2fs
@SamuelTsegayHaile-vr2fs 3 ай бұрын
Thank U...
@tdf8750
@tdf8750 3 ай бұрын
1st welcome our best media
@zenuaklilu869
@zenuaklilu869 2 ай бұрын
Welcome!
@መንኮድ
@መንኮድ 2 ай бұрын
ሰላም ለሰው ልጆች ሁሉ
@amanuelgebreyohanes3896
@amanuelgebreyohanes3896 2 ай бұрын
Greetings and love from Seattle Washington 🇺🇲🌿🌿🌿💚
@dovcom1921
@dovcom1921 2 ай бұрын
Amezing news
@haddisGebreyesus
@haddisGebreyesus 2 ай бұрын
ኣያችሁ በጨላማ ዘመን ለመከላከያ ባጀት 2% ነበር ኣሁን በበልፅግና ጊዜ 20% ሆናል ጥሩ እድገት ነዉ።
@ተመስገንካፈጣሪ-ኀ4ቨ
@ተመስገንካፈጣሪ-ኀ4ቨ 2 ай бұрын
❤ ስወዳቹ
@t.g4082
@t.g4082 2 ай бұрын
Justice for tigray💔💔
@እርገጤሞላተሰመ
@እርገጤሞላተሰመ 2 ай бұрын
በብቃት ማለፍ የለም በጉቦ ግን ይቻላል።የድንቁርና ጥግ!
@papyjetu
@papyjetu 2 ай бұрын
እግር በእግር እየተከታተልን ነወ በርታ
@MuhammedaminAliyu-p6z
@MuhammedaminAliyu-p6z 2 ай бұрын
Well come🎉🎉🎉🎉🎉
@LiloFre
@LiloFre 2 ай бұрын
Great job
@girmaykahsu9264
@girmaykahsu9264 3 ай бұрын
ሰላም
@MikiBercy-cp7su
@MikiBercy-cp7su 3 ай бұрын
We'll come my family❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hassanaden531
@hassanaden531 3 ай бұрын
Well come ethio forum and don't be late.
@DawitWeldeab-fo4qz
@DawitWeldeab-fo4qz 2 ай бұрын
But Ito form, why are you not happy with Binam's victory? You had a pass. We love you. ❤❤❤
@geleta1610
@geleta1610 2 ай бұрын
ሰላም ከፈለገ ፣ ጦርነት ቆሞ መነጋገር እንጂ ግማሽ ልጩ፣ግማሽ ጎፈሬ እንዴት ይሆናል።😢
@EAT321
@EAT321 2 ай бұрын
አይ ሐገሬ በሲአይኤ ቅጥረኛ እጅ ላይ ትውደቅ ሌላው የገረመኝ የጦሩ መሪ ገንዘብ አዋጡ ብሎ ሲፎክር ገረመኝ ደርግ እንኳ እንዲህ አላደረገም ።።።
@alexenvironment
@alexenvironment 3 ай бұрын
Love
@እርገጤሞላተሰመ
@እርገጤሞላተሰመ 2 ай бұрын
ሰላም በሌለበት አገር ስለ ሰላም ማውራት ቅንጦት አይመስልም?
@Rama-qw5dw
@Rama-qw5dw 2 ай бұрын
መከላከያው ምን ያህል #ደንቆሮ እንደሆነ የምታውቀው ለአብይ ወንበር ብሎ እሳት ላይ መጣዱን ስታይ ነው 😅 ፋኖዬ ማንን ሊሰማ የመጣውን በእርሳሱ እያቃጠለ ወደ አባታቸው ሳጥናኤል ይልካቸዋል 😅 #ፋኖ የወንዶች ቁና ኡኡ አሉ አብይና ጁላ 😂 💚አማራነት 💛ፋኖነት ❤️ጀግንነት
@AbdiAbdi-n2f
@AbdiAbdi-n2f 2 ай бұрын
Ethio furom enaniten bemesimate ke mot terifalew 💚🙏🙏
@MulalemHaile
@MulalemHaile 2 ай бұрын
Selam Selam
@RahemaYeNur
@RahemaYeNur 3 ай бұрын
ሞት ለጨፍጫፊዉ የብልፅግና አመራሮች - ድል ለፋኖ ሃይሎች ይሁን 🙏🙏
@gtnsaezenfo
@gtnsaezenfo 2 ай бұрын
ፋኖን ከመቀላቀል ለምን ለሚያጅቡት ኣይገድሉትም።
@aziebsolomon7360
@aziebsolomon7360 2 ай бұрын
Ethio Forum ❤
@samrawitlisanu6396
@samrawitlisanu6396 2 ай бұрын
🙏❤️💛
@MuhammedaminAliyu-p6z
@MuhammedaminAliyu-p6z 2 ай бұрын
Well come
@AhmedRedwan-lk5id
@AhmedRedwan-lk5id 2 ай бұрын
❤❤❤❤
@Sofiagashaw-un1pk
@Sofiagashaw-un1pk 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@TsegayDesta-z3e
@TsegayDesta-z3e 2 ай бұрын
እባካችሁ ኢትዮፎረሞች በሱዳን ለሚሰቃዩት ኢትጵያውያን ድምፅ ሁኑ።
@TesfayKahsay-n7e
@TesfayKahsay-n7e 2 ай бұрын
እንየ የሚገርመኝ የሚደዋወልብት ሰልክ ብር የሚገባበት ባንክ የመንግስት አደለም ታድያ እንዲት ሰደዋወሉ ብሩ ሲገባ እንዴት አይያዙም እንዲት ???
@RozinaGebretsadik
@RozinaGebretsadik 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@KIROSWOLDESENBET
@KIROSWOLDESENBET 2 ай бұрын
በሰዓቱ ሰውን የበለጠ ያበሳጨው የምትወዱት ኢዚት እግዛም ማለቱ ነው
@wubeshi
@wubeshi 2 ай бұрын
ማንም ይሁን ማን አማራ ክልል ላይ ለብልፅግና የሚሰራ ካድሬ መፅዳት አለበት
@Revivalgebereegziabher1929
@Revivalgebereegziabher1929 2 ай бұрын
😢😢😢
@HailemkayelAsers
@HailemkayelAsers 2 ай бұрын
ዮኒቨርስቲ ው የተማራ የሚወጣ ሳይሆና ለሀግርቱ ወታድራዊ ተቁም አድራጉትል በብርሃኑ ጁላ ተላላኪነት የሚቀጣል የሆናል
@SimbaGari
@SimbaGari 2 ай бұрын
Fanon fano yemtelu tafnachu mutoo minm slemattekmu
@michael.T77
@michael.T77 2 ай бұрын
አቢቹ 👑
@AhmedRedwan-lk5id
@AhmedRedwan-lk5id 2 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉
@endaleworldwide5554
@endaleworldwide5554 2 ай бұрын
#Alert የአዛዦቹ ጠባቂዎች የስለላ ተልዕኮ ይዘው ቢሆንስ ? ተዓማኒነት ለማግኘት ሆን ተብሎ የአዛዥ ጠበባቂዎች ተመልምለው ቢሆንስ
@SimbaGari
@SimbaGari 2 ай бұрын
Etyo forem min sele university tekorkware lihun telaleh ye ante ayenet denakuret Hode lememulat meat mawerat new yetemarekew min yaregal ende ante aynet mastemar Musho awerd netela azekzekeh Lekso afkari
@Deganet
@Deganet 2 ай бұрын
Tamagn beyene yete newu No more
@luwanjafish8413
@luwanjafish8413 2 ай бұрын
ፕሮፌሰሩ የትምህርት ፖሊሲው ለማስተካከል ደፋ ቀና በማለት ላይ ቢሆኑም ነገር ግን አይናቸው እያየ ጆሯቸው እየሰማ የኢትዮጵያ ህዝቦች ስቃይ ባልሰማና ባላየ ችላ በማለት ከብልግና በላይ prosperity gospel መሆናቸው እጅግ በጣም የሚገርም ነው ስለሆነም ለካስ ለስልጣን መሆኑ ሰውዬው የሚደፋደፉት ያሳዝናል
@Mathyas-c9l
@Mathyas-c9l 2 ай бұрын
እናነተ ለጥይት ብላችሁ የራሳችሁን ሕዝብ የምታስከፍሉትስ ምን እንበለው ?
@Sarahj962
@Sarahj962 2 ай бұрын
I ❤️EthioForum
@yonasaraya3212
@yonasaraya3212 2 ай бұрын
❤❤❤TDF❤TDF❤TDF❤❤❤
@SimbaGari
@SimbaGari 2 ай бұрын
Fanon eyabareru kezemedochu mekelakel new yaw betu seol new texerargo yegba sewena setan tenegagro aygbabam
@addisketema5742
@addisketema5742 2 ай бұрын
እኔ ያልገባኝ አገራችንን ቀጥቅጦ እየገዛ ያለው ብልፅግና ቢሆንም ፣ ማነው መሪው ብርሃኑ ጁላ፣ ሽመልስ አብዲሳ፣ አዳነች አቤቤ ወይስ አብይ አህመድ?
@Nigsisry
@Nigsisry 2 ай бұрын
😢 <a href="#" class="seekto" data-time="562">9:22</a> <a href="#" class="seekto" data-time="564">9:24</a> <a href="#" class="seekto" data-time="565">9:25</a>
@firewhagos-nr8sd
@firewhagos-nr8sd 2 ай бұрын
ስለ ጀነራል ወዲ ነጮሆ የነበረው ሁኔታ ስራልን
@gideyhaila5302
@gideyhaila5302 2 ай бұрын
ጀጋኑ ህዝብና ፀሊምን ፃዕዳን ጀጋኑና ዝወደእ ሸይጣን አብይ
@محمدعلي-ش7ب5ث
@محمدعلي-ش7ب5ث 2 ай бұрын
ምን ነበረ ስለ ወዲ ነጮ
@firewhagos-nr8sd
@firewhagos-nr8sd 2 ай бұрын
@@محمدعلي-ش7ب5ث የሞት ምክንያት
@محمدعلي-ش7ب5ث
@محمدعلي-ش7ب5ث 2 ай бұрын
@@firewhagos-nr8sd ከልብ ከሆነ ደስ ይለኛል 🙏🙏
@MamoTuku-t7q
@MamoTuku-t7q 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@FikirtGebiregZihabr
@FikirtGebiregZihabr 2 ай бұрын
ጨለማ ው ሲበራ እንዲ ሆነ
@ykt4447
@ykt4447 2 ай бұрын
አይ ቢሪሀኖ ጉድ ህኖ
@wondwosentafesse9892
@wondwosentafesse9892 2 ай бұрын
የብርሀኑ ነጋ እና የተማሪዎች ተቃውሞ የቆየ ዜና ነው እንደአዲስ አታቅርብ
@samiyitbarek6205
@samiyitbarek6205 2 ай бұрын
Angereb milash, alewuha milash, limalimo milash chimir ye tigray taricawi meretoch nachew
@hassanjibicho
@hassanjibicho 2 ай бұрын
Exist Exam Doesn't work !
@hagosyohannes732
@hagosyohannes732 2 ай бұрын
አቢይ እኔ ስልጣን ላይ በሚቆይበት አመታት ዩኒቨርሲቲ አልገነባም ያለበት ምክንያት አለው እውነቱን ነው ወደ ዩኒቨርስቲ ገብቶ ስላልተማረና ከ7ኛ ክፍል ዶክተር መሆን እስከተቻለው ዩኒቨርሲቲ ምን ያደርያል።
@ትግራይዓይነይ123
@ትግራይዓይነይ123 2 ай бұрын
#ትግራይ 💛❤️🙏
@AhmedRedwan-lk5id
@AhmedRedwan-lk5id 2 ай бұрын
😮😮😮
@alemasgedom5391
@alemasgedom5391 2 ай бұрын
ይቅርታ መኪኖች መቃጠላቸውን ተብለህ አንብበው።
@endaleworldwide5554
@endaleworldwide5554 2 ай бұрын
The former ብር አምጡ ነጋ 😅😅
@AristotleKnowledge
@AristotleKnowledge 2 ай бұрын
👉🏿 የፋኖ ጀነራሎች👈🤣🤣🤣 የፋኖ ጀነራሎች የአማራ ወዳጆች ወይስ ተሳዳጆች ናቸው ብዬ ብጠይቅ የፋኖ እና የአማራ ጠላቶች ሆነው አግኝቻቸዋለው። በመጀመሪያ በትግራይ የተደረገው ጦርነት ላይ ሙሉ ለሙሉ የተሠለፍነው እኛ ነን ብለው የወንጀሉ ባለቤት የአማራ ልዩ ሀይል እንደሆነ አምነው ኤርትራን እና መከላከያን ነፃ ያወጣሉ። ሲቀጥሉ ይሄ ሁሉ ግፍ የተሠራው አማራ ክልል ላይ በራሱ የአማራ ልዩ ሀይል የአሁኑ አድማ በታኝ መሆኑ እና እየተጨፋጨፈ ያለው አማራው ነው ብለው ይሄን ሁሉ ጊዜያት ፋኖ ጥላቹ ውጡ ወንድሞቻችሁን አትጨፍጭፉ ሲሉ አልተቀበሉም ነበር። ሲጨርሱ ቁጥጥር በዛብን ብለው የአብችዬን መጠናከር መስክረው መፈናፈኛ ስላጡ ብቻ ፋኖን ለራሳቸው ጥቅም መቀላቀላቸው አስደምሞኛል። 👉🏿 ፋኖ 👈 እነዚህ ጀነራሎችን በምን አመናቸው ተልዕኮ ቢሆንስ ያላቸው? የአማራ ልዩ ሀይል ትግራይን አውድሟል የሚለውስ ከፋኖ መግለጫ ከነበረው መከላከያ ነው ያወደመው ከሚለው ጋር አይጣረስም ወይ? ምላሹን ከጀነራል ፋኖ እጠብቃለው 😎 👉🏿 ኣዲዋን ንስዕር👈🥸
@wondwessenmelaku7605
@wondwessenmelaku7605 2 ай бұрын
የትግሬ ልሳን በእውነት እንደ ያዬሰው ከመሆን ! ቢቀርስ!!!
@AbelSeid-q7l
@AbelSeid-q7l 2 ай бұрын
Beyadig gize aytefam ende endewem ende hager nw mitefaw gin bhihonem blsegena leba nw
@Omer-uv4hv
@Omer-uv4hv 2 ай бұрын
ብርሀኑ ነጋን ነበር ወደ ሲዖል መሸኘት።
@alemamichanal82
@alemamichanal82 2 ай бұрын
ኛርርርርርር ኣጨብጭልቢ ሁልል
@miraftesma0012
@miraftesma0012 2 ай бұрын
የሱማሊያ ፕሬዚዳንት ሃሰን ሼ ወደ አስመራ አቅተዋል
@ወድራያ-ተ1ዘ
@ወድራያ-ተ1ዘ 2 ай бұрын
እና😂😂
@amiharina2063
@amiharina2063 3 ай бұрын
2
Players vs Corner Flags 🤯
00:28
LE FOOT EN VIDÉO
Рет қаралды 89 МЛН