ዐቢይን "የሰደቡት" ሰው ወደ 4 ኪሎ፣ ብልፅግናና ከሩሲያ የገባው ስንዴ፣ “ኢሳያስን የማስወገድ ዘመቻ”፣ አደገኛው አዋጅና የፓርላማው ዉሎ|ETHIO FORUM

  Рет қаралды 169,493

Ethio Forum ኢትዮ ፎረም

Ethio Forum ኢትዮ ፎረም

Күн бұрын

Пікірлер: 218
@Tigist-ji5nu
@Tigist-ji5nu 15 күн бұрын
ድል ለነበልባሉ ፋፋኖኖ❤❤
@RugaEbeno23
@RugaEbeno23 15 күн бұрын
Nebelbalu Fano ej endesete alsemashem?😅😅
@Tigist-ji5nu
@Tigist-ji5nu 15 күн бұрын
@RugaEbeno23 የጋጋላላ አህያውን ፋንድያውን እስከሚጥል ዱቄት እያረገው ነው
@habeniyaa
@habeniyaa 14 күн бұрын
የሎስ አንጀለስ ዓይነት ነበልባል ይብላህ ‼
@Tigist-ji5nu
@Tigist-ji5nu 14 күн бұрын
@habeniyaa ለእናንተ ለአራጆቹ የመጣ ነው ጋጋላላንን አራጆችን ከነዘርማንዘራችሁ ያጥፋልን አሜሜሜንን ጋጋላላ ይጥፋ ከመጣው መሀት አይትረፍ
@habeniyaa
@habeniyaa 14 күн бұрын
@Tigist-ji5nu እንዳንቺ ዓይነት ረሀብኛ ፣ ለማኝና ቆማጣ መውደቂያ ስሌለው ጭንቀቱ ይገባኛል ፤ ገና መዓት ይወርድብሻልና ይልቁን ወደ መጣሽበት አምልጪ ❌❌❌💀💀💀😭😭😭
@GideyYalemshet
@GideyYalemshet 15 күн бұрын
የብልፅግና መሪዎች በአጠቃላይ ጧት የተናገሩትን ማታ አያስታውሱትም ።
@alazaryosef
@alazaryosef 15 күн бұрын
በቅዠት ስለሚያውሩ ቅዠትም ተጨባጭ ስላልሆነ ነው ጠዋት ያወሩት ማታ የሚጠፋባቸው
@samsamsun367
@samsamsun367 15 күн бұрын
ውሽት ስለሆነ ነዋ😂😂😂😂
@dadydady3547
@dadydady3547 14 күн бұрын
እንትን እያጨሱ እኮ ነዉ!
@birukbadi8179
@birukbadi8179 15 күн бұрын
አብይ ጠዋት የተናገረውን ከሰአት አይደግምም😂😂😂 ለምን ትደክማለቹ
@Belay1974
@Belay1974 15 күн бұрын
የአብይን ፎቶ እና ድምፅ ማየት እና መስማት ያስጠላኛል
@motivationalspeech384
@motivationalspeech384 14 күн бұрын
Diabolos silehonk newa😂
@dadydady3547
@dadydady3547 14 күн бұрын
እኔም እያሳለፍኩ ነዉ የማየዉ!
@FedilaHassan
@FedilaHassan 14 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂 አይ ስንዴ
@Belay1974
@Belay1974 9 күн бұрын
@motivationalspeech384 ቢፅኡ ለቢፅኡ ይትረዓ_________!
@yonasshiferaw5445
@yonasshiferaw5445 15 күн бұрын
ኢትዮጵያ ኤድ ሀሀሀሀሀሀ አበደ ለየለት
@Mtilahun44
@Mtilahun44 15 күн бұрын
እርዳታ ሲሰጣቸው..የኢትዮ ባንዲራ..ይጠቀማሉ:: ስንዴ ሊልኩ ሲሉ...የኦሮሞ ባንዲራ..:: ትግሬ የገነባው..ቤት መንገድ..ቀለም እየቀባ ገነባው...የአብይ ልጆች..መንገድ መዝጋት..ማቃጠል..ማረድ..ነው ችሎታቸው..
@FrgeVerg
@FrgeVerg 15 күн бұрын
Etiho Forum❤❤❤
@mawchagebreyohannes5987
@mawchagebreyohannes5987 15 күн бұрын
ክብር ለትግራይ ህዝብ💪💖🐅💖💪
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 15 күн бұрын
ሃሳስ ,ብሐቂ ሃሳስ ክብር ለእግዚአብሔር ለሀያሉ ጌታ ሃሌ ሉያ
@BirtukanTeklehanan
@BirtukanTeklehanan 15 күн бұрын
ክብር ለሚገባ ለእየሱስ ይሁን የሰዉ ክብር የለም ሁሉዉም ሀጤት የሰሩ የግዚአብር ክብር የጎደለን ነን ዛሬስ ከእግዚአብር በይበልጥ ሰዉ እየነገሰ ነዉ ሰላም እማይመጣዉ
@MintesnotGeta
@MintesnotGeta 14 күн бұрын
@mawchagebreyohannes5987 ውርደት ለህወሓት
@nebiuaregay62
@nebiuaregay62 15 күн бұрын
ምርኮኛ ተመስገን ጥሩነህ የአዉሮፕላን ወያላ
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 15 күн бұрын
😂😂😂
@YitagesuAstawesegn
@YitagesuAstawesegn 15 күн бұрын
ልጅ፡ አባየ ውሸት አስተምረኝ ? አባት፡ አየህ ልጄ ሰማይ ላየ ጤፍ ሲወቃ ሲል ልጅ ፡ አውነትም አባት ዓይኔ ውስጥ ገለባ ገባብኝ አለ፡ አባት፡ ምን አስተምርሀለሁ ከእኔ ብሰሀል።
@mihiretgebru2707
@mihiretgebru2707 15 күн бұрын
የትግራይ መሪታችን ህዝባችን ወደመሪቱ መቼ እንደሚመለስ ማወቅ ተሳነን ህዝባችን በየመጠለያ ተወርውሮዋል ድምፅ ለህዝባችን
@ayyaana9918
@ayyaana9918 14 күн бұрын
የትኛው መሬት
@MaryeMequant
@MaryeMequant 13 күн бұрын
ኢትዮ ፎረም አንደኛችን
@Medhinabadi6004-j4b
@Medhinabadi6004-j4b 15 күн бұрын
ለመጀመርያ ግዜ ዛሬ ኣንደኛ ኮማች 😍✌️
@NooeAhamdAhamad
@NooeAhamdAhamad 15 күн бұрын
አብይ እኛ. ወደ ሩሲያ ስንዴ ላክን፣እንጅ፣አላስገባንም፣ይላል፣ትንሽ ጊዜ፣ጠብቁት፣😂😂😂
@BilalSeesay
@BilalSeesay 15 күн бұрын
አትዮ ፎረም በርቱ
@Mike-b6j2b
@Mike-b6j2b 15 күн бұрын
የእርዳታ ስንዴ export ተደረገ የአደባባይ ምሥጢር...
@BerbereBerbere-m6h
@BerbereBerbere-m6h 15 күн бұрын
ኢትዮ ፎረም ውስጤነው ❤❤❤❤❤
@AlexFenta-b8v
@AlexFenta-b8v 11 күн бұрын
የሃሰት አባት አብይ አህመድ
@matthewassefa1925
@matthewassefa1925 15 күн бұрын
ABIY AHIMED Lebaa newu
@yonasaraya3212
@yonasaraya3212 15 күн бұрын
❤💛TDF❤💛TDF❤💛TDF❤💛
@tilahun5421
@tilahun5421 15 күн бұрын
ስንዴ መላክ ጀመርኩ ያለው አብይ 😢😢ርዝራዥ ናቹ ደጋፊዎቹ
@solomona8102
@solomona8102 15 күн бұрын
ምነው ፓርላማው ዛሬ ድምፅ አወጣ ብዙ ነገሮች ሲፈጠር እንቅልፍ ላይ ነበሩ ዛሬ ግን ምን አነቃቸው ????
@MintesnotGeta
@MintesnotGeta 14 күн бұрын
@@solomona8102ከዛሬ 10 ዓመት ወዲህ የተገኘ ህገወጥ ንብረት ይወረሳል ሲባል ያው ስለሚመለከታቸው ነዋ፤ ዕቃ ተወካዮች
@TesfayKahsay-n7e
@TesfayKahsay-n7e 15 күн бұрын
የሳኩት ቢኖር መግደል እና ማፈናቀል ብቻ ነው
@Kahisu-v3s
@Kahisu-v3s 15 күн бұрын
ሰላም ለሰው ልጆች ሁሉ
@aziebsolomon7360
@aziebsolomon7360 15 күн бұрын
Ethio Forum ❤
@Ofiin2977
@Ofiin2977 15 күн бұрын
Welcome 🎉
@samukassa4671
@samukassa4671 15 күн бұрын
የኃ/ስላሴ የደርግና የወያኔ መንግስት ያነሳው እግዚአብሔር ደግሞ አንተንም እንድምያነሳ ለእግዚአብሔር የምሳነው ነገር የለምና እነርሱ እንደተነሱ አንተም እንድትነሳ አልጠራጠርም ምክንያቱም ክፍወች ያችን ምድር መምራት አይችልምና ::
@ሀበሻዊ-ጰ6ደ
@ሀበሻዊ-ጰ6ደ 10 күн бұрын
1000 አስገቡኝ የስደት ወንድማችሁ ነኝ
@dawitestifanos697
@dawitestifanos697 14 күн бұрын
ኧረ እባካችሁ! እነዚህ ሰዎች ያሉበት ሃገር ዉሰዱኝ ሰዎች!
@HassanTahiroJibicho
@HassanTahiroJibicho 15 күн бұрын
ስንዴ ከሩሲያ ወደ ኢትዮጵያ ከ632 MT ተልኳል ።
@SijoSilo-b4i
@SijoSilo-b4i 15 күн бұрын
እዉነት እዉነት ነኝ የሚላቹ የኼ ጋዜጠኛና ምድያ የኢትዮጵያ ኣምላክ ጤናና ስኬት ይስጥልን ኣብይ እንደምን ብየ ስልጣን መያዝ ኣለብኝ ከሚል ኣስተሳሰብ በቃ ስለክብራቸዉ ምንም ኣይመስላቸዉም እንደድርጆ ይዋሻሉ ያጭበርብራሉ በቃ ምንም ኣይመስላቸዉም ሚስታቸዉም ዉሸታም መኾናቸዉ ታቃለች ልጆቻቸዉም ያወቁ ነዉ ተመስገን ጥሩነህስ ለምን መዋሸት ፈለጉ? እስኪ ልጆቻቸዉ እስኪ ናሳዉቃቸዉ ኣባታቸዉ ደጋግሞዉ የዋሻ እንደኾነ
@AziebH
@AziebH 15 күн бұрын
የሰው ልጅ እንደዚ ይዋሻል? እና ደግሞ በኣለም ፊት?
@mebrahtuweldemichael5178
@mebrahtuweldemichael5178 15 күн бұрын
ምን አይነት ቀጣፊ ውሽታም ነው አብይ አህመድ በኑሮ ውድነትና በኑሮ ድርቀት ሕዝቡ በርሀብ እየትንገላታና እየተሰደደ የባህር ሻርኮች ቀለብ ሆነዋል። አትቅጠፍ አብይ!!! 💚💛❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬
@befekedukessahilla2045
@befekedukessahilla2045 14 күн бұрын
ኢትዬጵያ ኤድ
@rahwanebu1359
@rahwanebu1359 14 күн бұрын
Uaye. Gud. Selhm. Tigray. 💊🙏
@ERMIYASKETEMA-h3r
@ERMIYASKETEMA-h3r 15 күн бұрын
ስዴው ገባ ቂንጬ መቼ ነው የምንሸጠው
@LetebrhanTeferi
@LetebrhanTeferi 15 күн бұрын
ሩስያ ሂደው መሬት አርሰው እንዳይሆን ? በዚህ ክፍለ ዘመን የዚህ አይነት ነጭ ውሸት ከህፃናትም አይሰማም ፖለቲካ ማለት ውሸት ነው ልበል ?
@BirhanBirhan-y8o
@BirhanBirhan-y8o 15 күн бұрын
የ7ኛ ክፍል ተማሪው አብይ አህመድ የመሪነት ክብር የለለው ጨፍጫፊ ፣ ገዳይ ዘረኛ ነው።
@hfdhdr7675
@hfdhdr7675 15 күн бұрын
🙏♥️♥️♥️
@AdisuMengestie
@AdisuMengestie 15 күн бұрын
ከዚህ በፊት በፓርላማው ተናግረው የማያውቁት ወይም እንቅልፍ ላይ የነበሩት እንዲሁም አባል መሆናቸውን የማናውቃቸው ግለሰቦች ( ተወካዮች ) ዛሬ ንብረትን በተመለከተ የህግ አዋጅ ድንጋጌ ሲነሳ እንዴት ተቃዋሚ ሆነው ከእንቅልፋቸው ነቁ😂😂😂😂😂
@ማርያም-ኰ7ጸ
@ማርያም-ኰ7ጸ 14 күн бұрын
የሰረቁት ከህዝብ የበዘበዙት እንዳያጡት ነው ለህዝብ አዝነው አደለም እነዝህ ከርሳሞች
@Tigraynamedia
@Tigraynamedia 15 күн бұрын
መልካም የብርሃንና የብልጽጎና ዘመን ለኢትዮጵያዊያን😂
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 15 күн бұрын
ሃሳስ ገልጣም
@MusaSani-h6m
@MusaSani-h6m 15 күн бұрын
ጉድ የብልጽግና ውሸት ፍጥጥ ያለ ነው
@bultobena6077
@bultobena6077 15 күн бұрын
ከአስር አመት በፊት ያለአግባብ ሃብት ያፈራ ከተወረሰ፤ ከአስር አመታት ወዲህ ብሊየነር የሆኑ ሰማይ ጠቀስ ፎቅ የገነቡ ማፊያ ብልጥግናዎች እንዴት ይታያሉ? ከአስር አመት በፊት በአለው ሃብት መዉረስ ያነጣጠረው በወያኔ ላይ ነው ።
@MikiBercy-cp7su
@MikiBercy-cp7su 15 күн бұрын
Selam selam selam ethio forum selam tigray adey la viva la viva
@Geez-3G
@Geez-3G 14 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@TMWM-z1i
@TMWM-z1i 15 күн бұрын
አጭበርባሪው ብልፅግና😂😂😂😂😂
@gemechuguye8908
@gemechuguye8908 15 күн бұрын
የህገር መር ሲዋሽ ይክበዳል
@bekelemulugeta-n3u
@bekelemulugeta-n3u 15 күн бұрын
ማሙሽ አቢቹ ቱልቱላ 🙈😂🤣🙈😂🤣
@birratedhowai6799
@birratedhowai6799 15 күн бұрын
የጣር ልፍለፋ ወናፎችን መስማት ማየት እንዳይቻል ማረግ አለበት ህዝቡ::
@gebrekidankidane7453
@gebrekidankidane7453 15 күн бұрын
ግን ኮ ኢሳያስ ለትራንፕ እንኳን ደስ አለህ ብሎ ቶሎ ካስቃበጡት አንዱ ነበሩ 🤣
@abeltsegay774
@abeltsegay774 15 күн бұрын
🎉
@RobelYeadonay
@RobelYeadonay 15 күн бұрын
🙏😍💪 😳ኢትዬ_ፎረም😳 💪 😍🙏
@abrehetwoldemariam7460
@abrehetwoldemariam7460 15 күн бұрын
ህዝብህን እያስራብክ ስንዴ ወደ ውጭ የማይመስል ፈጣሪ ከዚህ ስቃይ ህዝብህን ዓድን
@berihudagnhoy844
@berihudagnhoy844 14 күн бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ በብልፅግና መንግስት ጠግቦ ለማደር ይቅር እና ተርቦም በሰላም መኖር አልቻለም::
@HOPE_LIFE1
@HOPE_LIFE1 14 күн бұрын
@AyiteyefTossa
@AyiteyefTossa 15 күн бұрын
አዋጁ ሌላ ጣጣ እና ብጥብጥ ያስነሳል ።
@SisayTsegaye-sx2nh
@SisayTsegaye-sx2nh 15 күн бұрын
የሚጎዳው ማን እንደሆነ እናያለን
@kessuma76
@kessuma76 15 күн бұрын
ለመሆኑ ህግ የሚያወጣው የዓብይ ካቢኔ ወይስ ህዝብ የመረጣቸው ተወካዮች??? የፓርላማ አባላት እንዴት ብለው ነው ዓብይን የሚለምኑት? ዓብይ እኮ ነው ሊለምናቸው የሚገባው! ግን እሱ ምን ያደርግ፤ ከህግ ውጪ አባሎቻቸው በዓብይ ሲታሰሩ ዝም ብለው ያዩ አልነበር! አጨማልቀውት ተጨማለቀባቸው!!!
@SelomonBalcha
@SelomonBalcha 15 күн бұрын
እነ ነውር-ጌጡ
@UpbdhJhfhh
@UpbdhJhfhh 13 күн бұрын
Of course Dr abiy will have to implement fundamental reform on Ethiopian economy. Other wise we will see 3 defacto states in the horn of Africa that is what is expected at the corner side. . challengeing a boldly courage charismatic and pragmatic leader who leads 150 million people in different face and heart in difficult political situation will end up to next sudan
@mekonnenfeleke147
@mekonnenfeleke147 15 күн бұрын
ሩሲያ ከሁለት ዓመት በፊት ከብልጽግና መንግሥት የተበደረችውን ስንዴ መለሰች
@EthioAIS
@EthioAIS 13 күн бұрын
ከሁለት አመት በፊት እንጭጩ አብይ ስንዴ ለአፍሪካ ሀገሮች (እስካሁን የትኞቹ እንደሆኑ አልተጠቀሰም) ኤክስፖርት አደረግን ባሉ በሳምንቱ፣ ራሺያ ኢትዮጵያን ጨምሮ ለ7 ሀገራት እርዳታ ልካ ነበር።
@KassawFentaye
@KassawFentaye 15 күн бұрын
የዚህ ሰው ቱልቱላነት አምሳያ የለውም
@abel-ch8pt
@abel-ch8pt 14 күн бұрын
Regime change in Eritrea
@KassawFentaye
@KassawFentaye 15 күн бұрын
አዘብዞበሺናይ
@AmanuelAndeberhan
@AmanuelAndeberhan 15 күн бұрын
Dr. Elementary 😂😂😂😂😂😂
@AberaGZemen
@AberaGZemen 15 күн бұрын
Ethiopia Aid አብይ አህመድ ሳክሳም
@actttig9753
@actttig9753 14 күн бұрын
የታወ እኮ ነው:: በኢህአደግ ጊዜ የተዘረፈ ሊወረስ በብልፅግና ጊዜ የተዘረፈ ደግሞ ህጋዊ ዝርፍያ እንዲሆን ማለት ነው አልቀ ምክንያቱም በብልፅግና ዘመን በብዛት እነ ማን ዘራፊዎች እንደሆኑ እናቃለን እነሱን ለማዳንም ነው
@hailumulat276
@hailumulat276 15 күн бұрын
ህጉ ምን ችግር አለዉ ሰርቶ ካላገኘዉ ወይም መረጃ የሌለዉ ከሆነ ምነዉ አንጫጫቸዉ ፈስ ያለበት ዝላይ አይችልም እንደሚባል የገንዘቡን ምንጭ ካሳወቁ ምን አስፈራቸዉ ሙሰኛና ዘራፊ ከህግ ጋር ፊትለፊት ተጋጩ ማለት ነዉ።
@yehewnew
@yehewnew 15 күн бұрын
Import ena meredat ayileyayim?
@tesfawambawtegegne3295
@tesfawambawtegegne3295 15 күн бұрын
The leader is Yebeshashaw Abiy
@tesfawtefera6379
@tesfawtefera6379 15 күн бұрын
No body trust abiy; He is a lier
@ambayealem395
@ambayealem395 15 күн бұрын
የማይቀጥል መንግሥት አዋጅ ያበዛል።😂
@BezaAlem-ye9se
@BezaAlem-ye9se 15 күн бұрын
ethiopia aid ነው ያለው ወይስ ጆሮዬ ነው
@Seud-y4z
@Seud-y4z 12 күн бұрын
ፓርላማዎች እስካሁን ተቃውመው አያውቁ ም ነበር አቢይ የወጣው ሁሉም በጭብጨባ ነበር የሚቀበሉ ት አሁ ን ምን ታያቸው
@abrahamhayantu5910
@abrahamhayantu5910 15 күн бұрын
አረ አብይ ራሳችን ችለናል ብለዋል እኮ።አሜሪካ ሻእብይ እንድ ትጥል እኮ በወይነ ግዜ ለሁለት አመት ተመክሮዋል እዛን ግዜ ይልተቻለ አሁን ይቻላል አሁን እማ ሻእብይ በሁሉ የሚልታሪ አቅም ሰማይ ተሰቅለዋል ለዚህ የሚታዘዝ አብይ ነዉ አብይ የወይነና የለሎች የሀዱበት መንገድ ይሀዳሉ ።ለኤረትራ መንግስት መጣል በክሊንተን ነዉ የተጀመረ አሁን ግን የሻእብይ እጆች በምሉ አለም ተዘርግተዋል።
@TayeBekele
@TayeBekele 15 күн бұрын
እኔ bexam ማዝነው misemany ነገር ቢኖር be 12 ክፍል ተማሪ እንቺን ሀገር ስመራት ነው የማንም ምናንምተ ደንቆሮ
@abebeassefa7888
@abebeassefa7888 14 күн бұрын
ስንዴ ስንዴ ስንዴ በምግብ እህል እራስን መቻል በምግብ እህል እራስን መቻል በምግብ እህል እራስን መቻል የሚሉት ብላ ብላ ብላ ብላ ነግግር መሬት ላይ ወርዶ በተግባር የታየ ስለመሆኑ ምን ማስረጃ ይኖራል እውነት ከሆነ መልካም ኘው እውነት ካልሆነ ግን ብላ ብላ ብላ ብላ ንግግርን መደጋገም ነው የሚሆነው ።
@TilahunAdmasu-e3n
@TilahunAdmasu-e3n 14 күн бұрын
ከመዋሽት እውነቱን መናገር
@BarackielTesfay
@BarackielTesfay 14 күн бұрын
የፓርላማ አባላቱ እነሱን የሚነካ አዋጅ ስለሆነ ተነቃቅተዋል።
@fasisass5378
@fasisass5378 15 күн бұрын
What is going on in Bugena wollo
@NunuyeHaranbe
@NunuyeHaranbe 15 күн бұрын
Wey ethiopia men good new yegetemat weshet suf lebso eneyew yegermal
@QerubelAle2023
@QerubelAle2023 15 күн бұрын
600 ሜቴሪክ ቶን ትንሽ ናት 600 ሸ ቶን መሆን አለበት
@Boranborana9196
@Boranborana9196 15 күн бұрын
ሩሲያ ሆይ! እናመሰግናለን። እንኳን መንግስትን ገፍተር አርገሽ ለተራበውና ለጠወለገው ህዝብ ደረስሽ። የመንግስታችንን አጉል ጉራ አይተሻል።
@Addis.AAbgkof
@Addis.AAbgkof 15 күн бұрын
Sewu endate hulye wusha yehonale.(temsegene truenhe). Ensu be afan oromo leala truenhe be Amharic leala.
@466fitsum
@466fitsum 15 күн бұрын
ህግ ቆየ ከተጣሰ ፈጣሪ ይርዳን
@Habesha28
@Habesha28 15 күн бұрын
እሱ የሚጠይቀኝ የለም እያለ የህዝብ ንብረትን ሊቀማ😂 ያወጣው ህግ😂
@SamiFeleke-b8h
@SamiFeleke-b8h 15 күн бұрын
አረ በውሸት የተሞላ አመራር
@djwakandaafromix9860
@djwakandaafromix9860 15 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂 አዲስ አበቤ ቻለው እንግዲ የሰው በት ሲፈርስ ቁጭ ብለህ ያየህ ያንተ ደሞ ሊወረስ ነው 😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ቻሉት ምድረ ሽንታም
@RetaKetema-j1c
@RetaKetema-j1c 15 күн бұрын
አቤት ፓርላማ?90%ቱ የእግር ኩዋስ ደጋፊ የሚመስሉ ማጨብጨብን ብቻ መግለጫቸው የሆነ አጃቢዎች ናቸው ይህንን በማር የተለወሰ ተንኮል ሲያፀድቁ ነገን የማያዩ እየሆነ ያለውን የማይገመግሙ አቅመ ቢሶች ናቸው።
@BuzayehuBuze-bm5xl
@BuzayehuBuze-bm5xl 8 күн бұрын
ይሄን የሀሰት አባት አንደበቱን በዘጋው።
@samgebru1262
@samgebru1262 15 күн бұрын
What a shame!
@Boranborana9196
@Boranborana9196 15 күн бұрын
ገቢ ሲጠፋ ንብረት መውረስ! ነገሩ ከአሁኖቹ ባለስልጣንመጀመር አለበት። ለነገሩ ይሄኔ የተወሰኑ በቁጥር የሚታወቁ የተነጣጠረባቸው ቡድኖች አሉ።
@titiTiti-zp1uq
@titiTiti-zp1uq 14 күн бұрын
የስንዴዋ ነገር ግን😅😅😅😂😂😂
@MintesnotGeta
@MintesnotGeta 14 күн бұрын
አትዋሽ ከሩስያ ወደ ኢትዮጵያ የገባው ስንዴ የብልፅግና ፓርቲ የጋራ ያሳረሰውን ተካፍሎ ድርሻውን ነው።
@abebawleweye4760
@abebawleweye4760 14 күн бұрын
😂😂😂
@gessisakusa3623
@gessisakusa3623 15 күн бұрын
Hafuuftuu
@nahomnahom9987
@nahomnahom9987 14 күн бұрын
መንግስትግን የገንዘብ ጥማትይዞታል ይገርማል
@motivationalspeech384
@motivationalspeech384 14 күн бұрын
Import atadergim malet atgezam malet nw enji netsa yetelakewun atikebelim malet aydelem jiloch
@amanabebe6383
@amanabebe6383 14 күн бұрын
አብይ pohoto ብቻ እንጂ ይሄው እየተረዳ ከአፍካ አንደኛ ነን ይላል 😂😂😂😂😂
@hurruyasfaha3912
@hurruyasfaha3912 15 күн бұрын
I heard Gen Tsadkan working eagerly to be the prime minister of Ethiopia with the help of western countries.
@ZabibaHassan-h2u
@ZabibaHassan-h2u 15 күн бұрын
❤❤❤❤❤
EMS በጀነራሉ ጉዳይ የፋኖ ምላሽ Jan 2025
14:02
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 6 М.
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
25:51
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 700 М.
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
00:49
好人小丑
Рет қаралды 54 МЛН
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
00:26
Los Wagners
Рет қаралды 15 МЛН
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
25:51
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 700 М.