‹‹ኦነግን ለማግኘት ያላደረግነው ጥረት የለም፤…መለስ ዘመዴ ነው፤አባይን ግን አልደፈረም›› አቦይ ስብሃት Part 1| ETHIO FORUM

  Рет қаралды 112,664

Ethio Forum ኢትዮ ፎረም

Ethio Forum ኢትዮ ፎረም

Күн бұрын

Пікірлер: 230
@zewduzegeye7258
@zewduzegeye7258 4 жыл бұрын
ሞት የጠላው የኢትዮጵያ ጠላት!!!!!
@SolomonAskias
@SolomonAskias 3 жыл бұрын
🤣🤣 u are so right i couldn't stop laughing
@aynalemtadesse2684
@aynalemtadesse2684 6 ай бұрын
ምርጥና ዘመኑን የቀደመ ተራማጅ ፖለቲከኛ!!!!!!❤❤❤❤❤❤
@seifeseattle
@seifeseattle 4 жыл бұрын
ሊቀ ሰይጣን ወያኔን ከሃገራችን ምድር ላይ ጠራርገህ ያጠፋህልን የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር ሆይ ተመስገን:: አሜን::
@kalabtamirat2485
@kalabtamirat2485 4 жыл бұрын
አቦይ ስብሐት እውነቱን የሚናገሩት በመኖርና በመሞት መሃል ላይ ጣር ላይ ሲሆኑ ብቻ ነው!!
@soyegerado6831
@soyegerado6831 2 жыл бұрын
በህይዎቴ በጣም ደስ ያለኝ ይኸ ትዕቢተኛ ገንጣይ አስገንጣይ ፣በቆፈረው ጉድጓድ ያልሆኑ ሆኖ በቃሬዛ/ወሳንሳ ለህግ መቅረቡ ነው!!!
@asrathaile7499
@asrathaile7499 4 жыл бұрын
ወንዳታ አቦይ አማራን መፍራቶትን እራሶዎ ተናገሩ በአፍዎት ተቀበሩ👍👍👍
@melkamumekonen4698
@melkamumekonen4698 4 жыл бұрын
የኢህደንም አማራም ጠቅላይንም ሚንስተርዉንም ታምርልትንም ላይኒንም አስረዉንም ፓርቲዉንም አፍርሰዉ አማራም ድርጅትም በራሳቸውንም ስምንም ኢህደንም ብለዉንም እነህላዊይንም ዬሲፍንም እና እነበረከትም ባማራም ኣታይንም በነታንራትንም ላይኒንም ስምንም ተዋጊዉንም ገብፕርየም መሳርያዉንም ቃምተዉንም ስብሰባንም ካዲስንም አበባም ስብሰባም አግልለዉንም አካሀድዉ ይፕትግራይንም እና የኦሮሞ ንም ኢሊትም ኦነግንም ሰብስበዉንም አማራንም ኢሊትም ግዛትም እስከመቃማት መርየትም እስከመግደልም ናርይዉንም በዛንም ግዝየም በጉራፈርዳም በዋልቃይት በመተከልም አደጋም እያካሀድዉበትም ቆይተዋል ያንም አሰራርንም ብፕማራንም ህዝብንም ላይም ደፈጣም እስራትም ቅምያም ግድያም የማፈንም የዘርንም ማጥፋትም በነርፍየም ሲቶችንም ልጆቻቸውንም መዉጋትንም ጭምርንም የዘርም ማጥፋትም አካህደዋል እስካሁንም ድረስንም ግልፅንም ነዉ ይህንም ቀልባዳም ኀዳይንም አፈናቃይንም ዘራፊይንም ባመጣለት ይናገራል በሀሰትም ይጋገፕራል ያለም ስበሀትንም ነጋም ጥላቻም በህዝብንም የኢትዮጵያ ላይንም ከኦነግንም ጋርንም ከኲርትም ጠርተዉ ተባባሪዎች ኦነጎችንም አቓቁመዉ መጨፍጨፍና መግደልም ለህዝብንም አናራ።መርየትውንም መቃማት ሲራነትም እየፈፀሙንም ይገኛልዉ ሀእስካሁንም ድረስንም
@ownerowner8053
@ownerowner8053 4 жыл бұрын
እባኮትን ለንስሐ የተዘጋጀ ልብ ይኑሮት አሁን ሁሉም አብቅቷል
@solomondesta8484
@solomondesta8484 4 жыл бұрын
I agree with you on the cooperative leadership
@ethiopiannational2351
@ethiopiannational2351 4 жыл бұрын
🤓🤓🤓🤓
@kbb7400
@kbb7400 4 жыл бұрын
የት ይሆን ያለኽው አሁን የተቃጠለው መኪና ውስጥ አረህ ይሆናል እርር ያርግህ የአማራ አምላክ አሜን🙏🏾💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
@seidaragaw4527
@seidaragaw4527 4 жыл бұрын
ሰውዬውና የመጡበት ዓላማ ኢትዮጵያ የሚል ስም በጭራሽ መስማት እንደማይፈልጉ የሚያሳይ ነው።
@shemsproudoffyayasewshimle2550
@shemsproudoffyayasewshimle2550 4 жыл бұрын
የኔ ምርጥ እንኳን ደህና መጣህልኝ ንፍቅ ብለኸኝ ነበር እንወድሀለን እናከብርሀለን የኔ ጀግና እባክህን ራስህን ጠብቅ ለጤናህ ጥንቃቄ አድርግ መኖርህ ያስደስተኛል
@trustworthy6227
@trustworthy6227 4 жыл бұрын
I still see brilliancy at this age of him! He is Great!
@helenzewede3802
@helenzewede3802 4 жыл бұрын
Wow, aboy sibhat is really smart and a great politician!!!!
@shiwethagos8714
@shiwethagos8714 4 жыл бұрын
I respect my hero & Father thanks to you all Tigrey Heroes. 💪💪💪💪👈
@serkalemabate8133
@serkalemabate8133 4 жыл бұрын
የትምክት እና ጠባብን ቀን እና ማታ መዋጋት አለብን ብለን ነበር አሉ ማለትም ኦሮሞ እና አማራ ማለት ነው ???
@eyayuhaile6206
@eyayuhaile6206 4 жыл бұрын
ኮሮና መጥቷል ንስሃ ይግቡ
@kinfeyonas735
@kinfeyonas735 4 жыл бұрын
A man of principles,courageous and after all fearless,Weldessilase Nega!
@sabethiopian4657
@sabethiopian4657 4 жыл бұрын
አቦይ እድለኛ ኖት ባለ እድሜ ፀጋ ስለሆኑ የማስታወሰ እና ያስተሳሰብ ብቃት እናመሰግናለን።
@ababuabegaz6214
@ababuabegaz6214 4 жыл бұрын
ህወሃት የሰዎች ስብስብ ሳይሆን የአውሬዎች ነው የምንለው ዝምብሎ አይደለም፡፡ አንደኛውና ዋናው፤ ያንሁሉ ሰዎቻችንን ከገደሉ፣ ካሰቃዮና ለስደት ካበቁ በኋላ የዲሞክራሲ ቁልፍ እኛ ነን ለማለት ምንም አይነት ሰዋዊ ሀፍረት አይሰማቸውም፡፡ ሁለተኛ እድሜ በሀገራችን ትልቅ ዋጋ የሚሰጠው፤ ለእውነትና ለሰላም የሚሰበክበት፤ ወደ ፈጣርም ቀረብ የሚባልበት ነው፡፡ ለህወሃት ሰዎች ይህ አይሰራም! ለምን ሰዎች ስላልሆኑ፡፡ እነሱን ቁም ነገር ብለው የሚያቀርቡ ጋዜጠኞች ይገርሙኛል፡፡ ምን ለማግኘት ነው? ያሳዝናል!
@saraberhane84
@saraberhane84 4 жыл бұрын
Good to see you yaye sew , I am proud of you. smart journalist..take care of your self
@tekiaegebremichaelhantal755
@tekiaegebremichaelhantal755 4 жыл бұрын
ኣቦይ የሄን መገንጠል ኣንተ ወሳኝ ኣይደለህም እባክህ ኣርፈህ ተቀመጥ አፍራሽ ሰው ነህ የሆንከው ከ ኢትዮጵያ ገር መኖር ኣንችልም እስከ ኣሁን ድረስ ያንተን ሃሳብ በመደገፍ እታገል ነበር ከ ኣሁን በኋላ ራስህ የ ትግራይ ህዝብ ህልውና ኣደጋ የምትጥል ሰው መሆንህ ነው የተረዴሁት ለቀቅ ኣርገን
@enushkinfe1082
@enushkinfe1082 4 жыл бұрын
ይህ ሰው ጃጅቷል የሚጠይቀውንም በአግባቡ አይረዳም
@dawitamare8728
@dawitamare8728 4 жыл бұрын
PATHOLOGICAL JEALOUSY OF AMHARA.
@የሸገርልጅፍቅርነው
@የሸገርልጅፍቅርነው 4 жыл бұрын
ጀግና ስለሀገር ያወራል የዘንድሮ ጀግና ስለችግኝ መጥፋት ያወራል ::
@firstbornnet
@firstbornnet 4 жыл бұрын
የሸገር ልጅ ፍቅር ነው የአንቺ ጀግና የበከለው መርዝ ነው አገር የመረዘውና ህዝብን የሚያተራምሰው ተያይዛችሁ ወረዳችሁ የሀገር እንክርዳዶች ምድረ አረቂያም
@የሸገርልጅፍቅርነው
@የሸገርልጅፍቅርነው 4 жыл бұрын
Anteneh W ይቅርታ ቆምጪው አማራ ስረአት ከእንግዲህ አይመለስም አማራ ይመለሳል ማለት ወይዘሮ አሳምነው ፅጌ ከሞት ይነሳል እንደማለት ነው ቆማጣ ዘር ነው
@consuelosettembrini8301
@consuelosettembrini8301 4 жыл бұрын
Gazetgnia gobez💅💅💅
@moguesmengaw5642
@moguesmengaw5642 4 жыл бұрын
ሥብሐት ነጋ ፥ከማዝንብሕ አዘንኩልሕ ፦ ከሑሉም የሠራ አካላትሕ አንገትሕ አሣዘነኝ ምክንያቱም የአንተን የሥብሐት ነጋን ጭንቅላት ተሸክሞ ሥለሚኖር።
@andamlakandfitret6561
@andamlakandfitret6561 4 жыл бұрын
That is a brilliant comedy what you just did, you may have done it on purpose or not but its hilarious. Lol
@minilikmekuriyaye8799
@minilikmekuriyaye8799 4 жыл бұрын
ሊበሏት የፈለጓትን አሞራ ጅግራ ናት ማለት ይኼ ነው🗣️ለጣሊያን አሽከር ሆነው አገራቸውን የወጉ ባንዳ አባቶቻችሁን ደምሥሦ ጣሊየንን ሥላባረረቂምያዛችሁትን ጀግናውን የአማራ ህዝብ ቂማችሁን ለመወጣትና 🗣️🗣️ሥለምትቀኑበት ሥለምትፈሩትና የኢትዮጵያን አንድነት ይጠብቃል ብላችሁ ሥለምታምኑበት መልካሙን የአማራ ህዝብ ያለ ሥሙ ሥም ሠጣችሁ ሥሙን አጉድፋችሁታል ዘርፋችሁታል አፈናቅላችሁታል በመርዝ አምክናችሁታል ጠላት አብዝታችሁለታል ነገር ግን🗣️ሥራ ለሠሪው እሾህ ላጣሪው ነውና ዋጋችሁን የምታገኙበትጊዜ ቅርብ ነው🗣️🗣️🗣️
@yasen931
@yasen931 2 жыл бұрын
ወሎየ ጎጃሜ ጎደሬ አል ሳካላችሁ ብሎ ነው እጅ ትከፉሉት ነበር
@berhanuseti5731
@berhanuseti5731 4 жыл бұрын
Ethiopian Sovereignty: No competition: Abiy beats Meles, Sium Mesfin, or TPLF every day!! ሰሞኑን የህወሃት ቱባ ባላስልጣኖች በሚድያቸው የዶር አብይን ተዓማኒነት ለመቀነስ ዘመቻ ጀምረዋል። አቦይ ስብሃት፣ ስዩም መስፍን በግንባት ቀደምትነት ሊጠቀሱ ይችላሉ። በጣም የሚገርመው በህይወታችን ያየነውን ሃቅ ክደው፣ አይናችሁን ጨፍኑ እናታላችሁ እያሉ ነው፡፡ ለምሳሌ ስዩም መስፍን ራሱን እና መለስ ዜናዊን የኢትዮጵያ ልዑላዊነት አስጠባቂ አድሮግ ዶር አብይ ለልዑላዊነታችን ግድ የሌላቸው ሳይሆን ጠላት አድርጎ ለማድረግ ሞክሯል። ይህን የሚሉት ህወሃቶች (መለስ፤ ስዩም፣ ሰዬ፣ ሳሞራ፤ … አርከበ… ምንጆሪኖ፣ ደብረጽዮን) ከኢራቅ፣ ከሊብያ፣ ከሶማሊያ .. መስሪያና ገንዘብ ወስደው የኢትዮጵያን ጦር እንደወጉ የምናውቀው ነው፡፡ አርከበ የሚመራው አስር ሺህ ተጋዳላይ ልኮ ከሻቢያ ጎን ተሰልፎ የኢትዮጵያን ጦር የወጋው የመለስ ጦር ነው፤ ኤርትራን ያስገነጠለው መለስና ህወሃት ነው። በለንደን ጉባኤ በኸርማን ኮኽን ፍቃድ ስልጣን የተረከበው እና ሌሎችን ያገለለ መንግስት ያቋቋመው፣ በብዙ አመታት የተገነባውን የኢትዮጵያ ጦር ያፈረሰው የነመለስ የነስዩም መስፍን ድርጅት ነው። ስዩም መስፍን ባደሜ ለኤርትራ መሰጠቱን እያወቀ በጠራራ ጸሃይ ለኢትዮጵያ ተፈረድ ያለ ሰው ነው። ሌላም፤ ሌላም ማለት ይቻላል። የትግራይ ህዝብ እንደማንኛውም ህዝብ ለኢትዮጵያ አንድነት ያደረገው ተጋድሎ በታሪክ የሚረሳ አይደለም። ህወሃት ግን የኢትዮጵያ ፍቅር ኖሮትም አያውቅም፣ ለኢትዮጵያ ነጻነትም አለተቋቋመም። ስልጣን ይዞም ሳይዝም የኢትዮጵያን ልዑላዊነት ማስጠበቅ ጉዳዩ ሆኖ አያውቅም። የህወሃት መነሻም ማድረሻም ጥላቻ ነው፣ አዎ ጣላች፣ ኢትዮጵያ ለሚሉ ሁል ጥላቻ!! መለስም ይሁን ስብሃትም ይሁን ስዩም ለኢትዮጵያ (በተለይም ብሄር ብሄረሰብ ህዝብ ለማንለው/ኢትዮጵያዊ ነን ለምንለው) ያላቸውን ፍቅር ያሳዩበት ግዜ ትዝ አይለኝም። አልነበረም። ለእኔ ዶር አብይ ለኢትዮጵያዊነት ያለው ፍቅር ግልፅ ነው፣ የህወሃት መሪዎች ለአባይ ተቋርቋሪ ሆነው ሳይሆን አባይን ለፖለቲካ አላማቸው ሊጠቀሙበት ነው በሚድያዎቻቸው የሚቦተርፉት!!! አብይ ሌላ ህወሃት ሌላ!! አብይ ኢትዮጵያዊ (ከነጉድለቶቹ) ህወሃት ጠባብ ብሄርተኛ!!
@andamlakandfitret6561
@andamlakandfitret6561 4 жыл бұрын
Berhanu Seti? You must have wonder why all of the sudden the old dogs are barking after in hibernation for year plus, why now you answered it my brother! To Descreadit P.M abey. Thx
@sulululu6942
@sulululu6942 4 жыл бұрын
ያልሠጦትን አይቀባጥሩ"የጅታውገዳፍ"ወሮበላወች"ክክክክክክክ
@haftombeyene4546
@haftombeyene4546 4 жыл бұрын
This man is genius and a living reference to what Ethiopia and Its rulers looked like.👏👏👏
@dejenforum2335
@dejenforum2335 4 жыл бұрын
DEJEN FORUM: ከኤርትራው ፕረዝደንት ኢሳይያስ አፈወርቂ ጋር የተካሄደው የኤሪ-ቲቪ ቃለ መጠይቅ የአማርኛ ትርጉም - ክፍል 4 To view all parts click below Part 4: kzbin.info/www/bejne/i2bNaKGsd7R5qbs Part 3: kzbin.info/www/bejne/bWSnoatmrZtsmqc Part 2: kzbin.info/www/bejne/b4DYgH2hh7CYfrs Part 1: kzbin.info/www/bejne/a2HRdIygaNF-mdk
@andamlakandfitret6561
@andamlakandfitret6561 4 жыл бұрын
I like to congratulate you the host b/s you getting better at your craft compared to you interview with m.r seyum. I can see you have read the out cry in your coment section. Now this is jornalism challenging your guest in the name of your audience. Done a better job Continue to challenge. Ato sibhat lets seek jesus, he shall set us free . He is merciful GOD. we ain't getting younger are we ....???
@amanabraha1783
@amanabraha1783 4 жыл бұрын
AYAY TEGAKI GEGA GEGA
@ጓልትግራይሽኮር-ጰ1ቘ
@ጓልትግራይሽኮር-ጰ1ቘ 4 жыл бұрын
ኣይ መለስ።
@kalekidanabera9447
@kalekidanabera9447 4 жыл бұрын
አቦይ ስብሐት ቀልደኛ ቢሆኑ ያዋጣቸዋል
@zelalemdesta499
@zelalemdesta499 4 жыл бұрын
የዚህ ሰውየ ውሸት አፉ ላይ እንደማስቲካ ሲላወስ ስታይ🙇🙄
@maranatha7450
@maranatha7450 4 жыл бұрын
ከኤርትራው ፕረዝደንት ኢሳይያስ አፈወርቂ ጋር የተካሄደው ቃለ መጠይቅ የአማርኛ ትርጉም Part 1: kzbin.info/www/bejne/a2HRdIygaNF-mdk Part2: kzbin.info/www/bejne/b4DYgH2hh7CYfrs Part 3: kzbin.info/www/bejne/bWSnoatmrZtsmqc Part 4: kzbin.info/www/bejne/i2bNaKGsd7R5qbs
@bennydaviddawit6486
@bennydaviddawit6486 4 жыл бұрын
The best of Best ... Here I am admire Aboy Sebhat ,Speaking the Truth . thanks old man to be Frank , In the last you speak the Truth . and Thank you so much Dear Journalist
@danielgebremedhin1078
@danielgebremedhin1078 4 жыл бұрын
He is smar politican i never seen togery people in some reason thay vary smat no .matter wrong word's come to them thay love everbody
@ኢትዮጲያትቅደም-ዘ7ኘ
@ኢትዮጲያትቅደም-ዘ7ኘ 4 жыл бұрын
ማስታወስ የማይችል አሼሻም ወንበዴ ቡድን ነበር ኢትዮጵያን እየመራ የነበረው
@gizachewalemnesh1611
@gizachewalemnesh1611 4 жыл бұрын
Quite good reporper
@AA-qf1rl
@AA-qf1rl 4 жыл бұрын
አቦይ እስኪ ሁሉን ተወው እና ፊትህን ወደ አክሱም ጺዮን መለስ አደርገው ፣ ደግሞ ቤተክረሲያኑን ያሰሩት ቀዳማዊ ሐይለስላሴ ናቸው ብለህ እንዳትመለስ አደራ ! አራዳው እና አንጋፋው !
@zakiabrahim2164
@zakiabrahim2164 4 жыл бұрын
አክሱም የጭቆና የሰቆቆን ከተማ ሁለት ሕግ ያለባት፣ ለጩቁንና ለተጨቋኝ ትግሬዎች የሚኖሩባት። ሙስሊም ትግሬ መሆን እርግማን ስቃይን መቀበል ነው። የጨለማ ዘመን ውስጥ ያለች የሰይጣን ሀጢኣት ከተማ ማለት አክሱም ነው።
@mamitushikur5918
@mamitushikur5918 4 жыл бұрын
Aboye you seriously need Jesus ASAP!
@sofiesofie1952
@sofiesofie1952 4 жыл бұрын
This old man should go to jail. He is criminal.
@helenzewede3802
@helenzewede3802 4 жыл бұрын
Thiyit sikone Abo!!
@esayasayele4862
@esayasayele4862 4 жыл бұрын
Shum on TPLF
@gideyh
@gideyh 4 жыл бұрын
ሀ - "መሪ ዕዳ ነው፣ ... ውድመት ማለት ነው፣ ፍፁም ሰው የለም። ለ - “መሪ ከመጣ አገር ጠፋ … “ ሐ - “... [የማምነው] በጋራ አማራር [ነው] ...።" --- "[መለስ] መሪ [ሀ ና ለ] እየሆነ ሂዷል ፣ ኖ ዳውት " የጋዘጠኛው ጥያቄ መሆን የነበረበት “ታድያ መሪ ሆኖ ነው አባይን የደፈረው” ሳይሆን “ታድያ መሪ (ዲክታተር) እየሆነ ስለሄደ ነው አገር የተጎዳው?“ ብሎ መጠየቅ ነበረበት።
@yaredyared3338
@yaredyared3338 4 жыл бұрын
Worada Leba Agami 👌❗
@yimer2543
@yimer2543 4 жыл бұрын
አቦይ እባክዎትን ቁረቡ ቀሪ ዘመንዎን
@aaabbb-xx1tq
@aaabbb-xx1tq 4 жыл бұрын
ክክክክክክክ ኡመር ስለቁርባን ምን ኣናገረው? ቆርበው ቢሆኑስ ምን ታውቃለህ? ወይስ ቁርባን በቪድዮ ፈለግክ።
@ጓልትግራይሽኮር-ጰ1ቘ
@ጓልትግራይሽኮር-ጰ1ቘ 4 жыл бұрын
ክክክክክክክክ ተው እንጂ ኡመር ንስሃ ኣባት ሆነ እንዴ?
@asmaerasmaer9441
@asmaerasmaer9441 4 жыл бұрын
Ayte Sebhat Dayper $$$$ felagi.
@gracianehme8559
@gracianehme8559 4 жыл бұрын
እዴ ሌብነቱን ማን ይስረቅለት እና ይቆርባል ይሄ አረመኔ ሌባ
@tedrosmahari9555
@tedrosmahari9555 4 жыл бұрын
@@gracianehme8559 edzi.aybahelm.telk.sew.new.84.amet.new.ko😂😉😄
@sulululu6942
@sulululu6942 4 жыл бұрын
ይመልሡ"አባ ሠአት አይብሉ"አይውረገረጉ"ወይትመሽ "ጓጥጓጥ"ይመልሡ
@wedigiday3211
@wedigiday3211 4 жыл бұрын
አቦይ ስብሐት ነጋ ጀግና የኢትዮጵያ ቁርጥ ልጅ። በታሪክ ላበረከቱት ዉለታ እናመሠግናለን።
@firstbornnet
@firstbornnet 4 жыл бұрын
እስክንድር በጉ ጉጉ kkkkkkkkkkk
@gracianehme8559
@gracianehme8559 4 жыл бұрын
እኔ ደሜ እለሀለው አቦይ ስበሀት ነጋ ሌባ የሌባ ዘር ገድል ግባ ስልጣን ከእግዲህ የለም ትፕጎልተህ ቂልቋልህን ጋጥ በልልኝ እማ
@danielgebremedhin403
@danielgebremedhin403 4 жыл бұрын
Gracia Nehme bushti zre dikala komche komata setaset Yeshrmuta zre shntamoch zer
@danielgebremedhin403
@danielgebremedhin403 4 жыл бұрын
Anteneh W bushti
@danielgebremedhin403
@danielgebremedhin403 4 жыл бұрын
Muhammad Hussien ante bushti ye bushti zre shnt ko neh bereha weteh mtwaga meseleh Yeshrmuta zre ketema huneh mechoh na bereha weteh mewagat yleyayal ye bushti zre
@adamwoldetekle656
@adamwoldetekle656 4 жыл бұрын
Collective leadership but significant role 👌🏽
@ethiopiannational2351
@ethiopiannational2351 4 жыл бұрын
🤓🤓🤓
@Tigist-j6h
@Tigist-j6h 4 жыл бұрын
When you say but you are negating you’re first statement
@merongirma2081
@merongirma2081 4 жыл бұрын
በጥም ነዉ የምወዶት እግዚአብሔር ይክብርልን፣፣
@ousmanfereja6194
@ousmanfereja6194 4 жыл бұрын
የ ሰራችሁትን ግፍ ለመቀበል ተዘጋጅ ፡፡ አቦይ ስብሀት 2 እድል አለዎት 1 መቅዶንያ መግባት 2 ገዳም መግባት, ቦታውን ምርጫው የ እርስዎ ነው መቸ ነው ሚለዉን ደግሞ የ ህዝብ ነዉ ፡ ያዉ ለ ሰፊው ህዝብ ሲባል
@henochgetnet6798
@henochgetnet6798 4 жыл бұрын
Ene aferalehu betame yehe interviw .gazeteghiawe wende nw
@Aba_Dagnew
@Aba_Dagnew 4 жыл бұрын
ሽማግሌው ጃጅቷል። አረቄ አንጎሉን አበላሽቶታል። እባካችሁ ወደ መቄዶንያ ወይም ወደ መቃብር ውሰዱት።
@abenezersisay2235
@abenezersisay2235 4 жыл бұрын
Why you didn't mention Tygrian chauvinist threat and racism supermacy?
@tomastomi2055
@tomastomi2055 4 жыл бұрын
Arif gazetegna nek berta wendemi
@tomastomi2055
@tomastomi2055 4 жыл бұрын
From mekelle
@andamlakandfitret6561
@andamlakandfitret6561 4 жыл бұрын
Disagree, he is not a jornalist yet luck's ethics and honesty to the craft.
@mesfinguale604
@mesfinguale604 4 жыл бұрын
ምነው ምነው ይኼ የደደቢት አዛውንት እግዚአብሔር እድሜ ለንስሐ ሰጥቶት እንኳ የሚናገረው ቅጥፈት ይዘገንናል አንተም ጋዜጠኛው ሰው ፈልግና አቅርብ እንጂ ጊዜ ማጥፋት ነው ትርፉ ምንም ቁም ነገር የሌለው ዝባዝንኬ ቃለመጠይቅ
@bj4175
@bj4175 4 жыл бұрын
Abet weshet kemeche wedi new onegn mtfelgut? Oromo tenagariwn hulu eser bet stasekayu alneber?
@tadesselemi8617
@tadesselemi8617 4 жыл бұрын
"እብድ ምን ያወራል?ቢሎ ሳያብድ በጭንቅላቱ የነበረውን ነው"
@lexuskassie6747
@lexuskassie6747 4 жыл бұрын
Time has changed ..from Aboy Sibhat to Abo Dula......lol
@solomonamnuel1272
@solomonamnuel1272 4 жыл бұрын
በፊት ከሚዲያ የራቁት በየከተፍው በየውስኪ ቤቱ በልጃገረዶች ታጅበው አሁን ላይ የሚዲያ ፍጆታ ሆነው ቀሩ አይ ጊዜ ደጉ።
@abenezersisay2235
@abenezersisay2235 4 жыл бұрын
Zarie anjete raralet laboy sibihat, limot new meselegn?
@mmgh7393
@mmgh7393 4 жыл бұрын
እውቀት ሳይኖረው ኣዋቂ ለመምሰል የሚጥረው ተራ ሌባ
@seifeseattle
@seifeseattle 4 жыл бұрын
ያውም ጭንቅላቱ በጥላቻና በዘረኝነት የተሞላ ተራ ሌባ
@negash7146
@negash7146 4 жыл бұрын
ለምን የ ዓፋር የ ሱማሌ የ ቤኒሻንጉል እንዲሁም ሌሎች ኣብረው የታገሉት ድርጅቶች በ ኢ ህ አ ደ ግ ታዛቢዎች ሆኑ?ለምን እንደ ኢህአደግ ወሳኖች አልሆኑም ?
@abenezersisay2235
@abenezersisay2235 4 жыл бұрын
Aboy sibihat is trying to substitute Kibebew Geda.
@saragetachew6262
@saragetachew6262 4 жыл бұрын
ትክክል ነው ስውየ የሚለው የሱን ፖለቲካ ባልከተለም... ኢሀዲግ. ህውሀት ሰረቀ በዘበዘ ሲባል ብቻውን ኣደለም ሌሌቹም ይጠየቁ ይላል... የኣባይ ግድብ ሲነሳ ደሞ መለስ መልሰ መለስ ይላሉ, ማንም ኣረገው ማንም we all are thankful about that!
@amahabeshah4215
@amahabeshah4215 4 жыл бұрын
Hege mengestu Amara altesatefebetem tewekaye alnberwem ayemeleketewem
@yesewzertamir4961
@yesewzertamir4961 4 жыл бұрын
የጥፋት ሀይሎች መሪ ነህ
@eldadyena4478
@eldadyena4478 4 жыл бұрын
Yeha yebesebese shemagela zederome yawerale eda mutecha laba .bada
@shemsproudoffyayasewshimle2550
@shemsproudoffyayasewshimle2550 4 жыл бұрын
አይ ለምን ይዋሻል አቦ ስብሀት ሲጀመር መለሰ ዜናዊ አይደለም የኢትዮጵያን ፡ አፍሪካን ብሎም አለምን ያንቀጠቀጠ ጀግና ነበር ነፍስ ይማር የአለም መሪዎች የመሰከሩለት አሁን ቢሆንአባይ የደፈረ ጀግና ድህነትን ለማጥፋት የጣረ ጀግና ነው አባይ የደፈረ ኢህአዴግ ከሆነ መለሰ ሰታጡ ድምጥማጣችሁ የጠፋው መለሰ የጀመረውን ማሰጨረሰ ያቃታችሁ ጭራሸ ከ እውቀት ነፃ የሆነዉን አባይን ያሰቀመጣቸሁ አሁንም አሰረግጨ እነገሮታለሁ አባይንየደፈረ መለሰ ዜናዊ በሰራ የተገበረ ኢንጂነር ስመኘው ናቸው ለሁለቱም ነፍሰ ይማር
@jaguarrotschild364
@jaguarrotschild364 4 жыл бұрын
He is true
@ejersadgudeta5109
@ejersadgudeta5109 4 жыл бұрын
አቦ English
@meazafekadu5657
@meazafekadu5657 4 жыл бұрын
Anbesa gazetgia nehe
@kibret.m7933
@kibret.m7933 4 жыл бұрын
በአጴ በሀይለስላሴ ዘመን የነበረውን በግብርናና በኢንዱስትሪ ሁላቀርነት እንዲሁም የመናገር መብት ምን ያህል ይከለከል እንደነበር ነገሩን:: እሳቸው ከስልጣን ከወረዱ ከአምሳ አመት በሁዋላ የሉም ብለው የጠቀሱዋቸው ሁልቀርነቶች በውን ከኢትዮጵያ ተወገዱ??? የመናገር መብት ተከበረ? ገበሬው መካናይዝድ በሆነ ዘመናዊ አጠቃቀም ኑሮውን እያሳለጠ ነው? ይባስ ብሎ አገሪቱ የመበታተን አደጋ እንዲጋለጥባት ለምን ሆነ? ኢትዮጵያን የወደብ አልባ ከማድረግ አንስቶ ከአደጋና ከርስበርስ መጠላላት ባለፈ ከናንተ ትግል ምን ተረፈን? ዝም ብሎ አፍ እንዳመጣ በማውራት እውነትን መቀየር ይቻላል? የናንተን ታሪክ አብዛኛው ኢትዮጵያዊ በመስማት ሳይሆን በኑሮው ያየው ስለሆነ ያልሆናችሁትን ነን ብሎ መናገር ከመቅለል ያለፈ የሚያመጣው ፋይዳ የለውም::
@tegsitemom4639
@tegsitemom4639 4 жыл бұрын
gegina sew nachew
@ifakedul939
@ifakedul939 4 жыл бұрын
Comedian Aboy 😂
@bizuneshmengiste130
@bizuneshmengiste130 4 жыл бұрын
ሰዉ ጥራ ቢሉት እራሱ መጣ ሰዉ ጠፍቶ ነዉ እሳቸዉን የምትጠይቅ
@henochgetnet6798
@henochgetnet6798 4 жыл бұрын
Onege eyalu yegedelute oromo bezatu
@abrahamhiluf9152
@abrahamhiluf9152 4 жыл бұрын
Suggestions, please don’t bring old politicians that have luck of memory
@humorplc
@humorplc 4 жыл бұрын
He is way 1000x better than you social media junkie look alike.
@sesawha9301
@sesawha9301 4 жыл бұрын
Dear Journalist, please do no consider as a valid statements given by the old man. Thanks
@tummeetujuuba8123
@tummeetujuuba8123 4 жыл бұрын
ይህ ዘባራቂ ሠዉ እስከመቼ ነዉ ይህቺን አገር ለመበታተን የሚሠራዉ። ይኼ መሠሪ ለአማራ ብሔርተኝነት አሣቢ እነደነበረ አፉን ሞልቶ ሲናገር አለማፈሩ አይገርምም? ከደደቢት ጀምሮ የዘራፊ ቡድን አቋቁሞ የአገሪቷን ሀብት ሲመዘብር የኖረ የማፊያ መሪ እስከመቼ ነዉ አቦሬ አፉን እንዲከፍት የሚፈቀድለት? ጋዜጠኞች ለዚህ አፍራሽ ሠዉ እስከ መቼ ነዉ መድረክ እየፈጠራችሁ የምታሰዘ ላብዱብን ? በቪኖ የደነደነ ምላሱን ማንቀሣቀስ እያቃተው ስለሆነ እባካችሁ ችላ በሉት።
@henochgetnet6798
@henochgetnet6798 4 жыл бұрын
Mene ayenete melese nw ?
@kassahundebebe1405
@kassahundebebe1405 4 жыл бұрын
Aboy Trickster !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@misgermul4470
@misgermul4470 4 жыл бұрын
የሙሥና አደጋ የመጣው ሢጀመር አይደለም ቀስ በቀስ ነው ግን ሥልጣን እደያዛችሑ ኢ/ያን ያሣጣችሖዋት ጎጠኝነትን አሰራፋችሑ ኤርትራን ባሕር በሮዋን ወዘተ ነው
@americanhero8566
@americanhero8566 4 жыл бұрын
If you raise such question...... the questions is whether you can live with Ethiopia.... who are you then?
@kibromhawitewolde2783
@kibromhawitewolde2783 4 жыл бұрын
How about the " the Senafe Forum " organized by Shaebia in the town of Senafe. Both TPLF and OLF disussed issues the announced bilateral communique.
@natnaelghirma2617
@natnaelghirma2617 4 жыл бұрын
ዋናዌ የሙሰናዌ ተዋነያኔ ማን በበረ? አቦየነ ብ ት ጠ ይቃ ቸ ው? መ ደ ም ደ ሚ ያ ሽ
@hailegebreslasie3149
@hailegebreslasie3149 4 жыл бұрын
This man (Sibhat Nega the Eritrean) has been the de facto leader of TPLF for the last 45 years. He was the ring leader of all the criminals of the last 45 years. Before anybody else, this most wanted man should be hunted down. Everybody else is a petty criminal taking orders from this devil ( Sibhat). If Abiy Ahmed has the guts (balls), he has to deal with this vicious animal (Sibhat Nega) first.
@lundkhwar9084
@lundkhwar9084 4 жыл бұрын
ኣቦይ ስብሓት በቃ ኣሪኩም ኢኹም ቤተ ክርስትያንኩም ኺዱ....
@danielgebremedhin403
@danielgebremedhin403 4 жыл бұрын
አጎዛ ድሕር መለስ እንዲካ ተደርቢካ ዘላካ መሕፈሪ
@ghghh3547
@ghghh3547 4 жыл бұрын
የት ነህ አሁን
@agazihadush8058
@agazihadush8058 4 жыл бұрын
Jgna
@noorhasen7933
@noorhasen7933 4 жыл бұрын
ኣባይ ስፍሓት ያኣፍሪካ ሊቅ ፖለቲከኛ ናቸው
@robelasfaw798
@robelasfaw798 4 жыл бұрын
elem yale ye juntaw channel wata neew nitsa menemn leba
@mefmg2262
@mefmg2262 4 жыл бұрын
እባክህ አንተሽማግሌ ለአማራ ተቆርቋሪ አትምስለ አትዋሽ አማራ እንዲጠፋንጂ እንዲጠናከር አትፈልጉም እውቅነው ሂደህ እዛ እንደዚህብለህ የምትሸውዳቸውን አናሳ ቢሄርን አታልል
@ghghh3547
@ghghh3547 4 жыл бұрын
ወየዉሰጎድ መለስነም አፈልጎትም ነበር ለመሰረቅ አነሳችሁ ሁላችሁም ስሰርቁ ኑራችሆል አይ መለስሰጎድህን አልሰማህ ለነገሩ በቅርቡ ይመጣ ይሆናል ታወራላችሁ ከከከከከ ጁንታ ሁላ
@abrahamzekios9944
@abrahamzekios9944 4 жыл бұрын
Edu, is going to be Ethiopia and tigray ok amaharic is officially language in tigray and Ethiopia ok please speak amaharic language in tigray Ethiopia tikdidem from tigrays USA Ethiopia diaspora. Edu edu ,edu ,tikdidem .from tigrays USA. Thanks,
@bereketsiyum4184
@bereketsiyum4184 4 жыл бұрын
እንዴ ምን ኣይነት ወስላታ ሰው፡ነው።በዚህ እድሜ?
@tilahung3043
@tilahung3043 4 жыл бұрын
This man is forgetful 😷
БАБУШКА ШАРИТ #shorts
0:16
Паша Осадчий
Рет қаралды 4,1 МЛН
SLIDE #shortssprintbrasil
0:31
Natan por Aí
Рет қаралды 49 МЛН
$1 vs $500,000 Plane Ticket!
12:20
MrBeast
Рет қаралды 122 МЛН
part 1
26:22
The Betty Show
Рет қаралды 31 М.
БАБУШКА ШАРИТ #shorts
0:16
Паша Осадчий
Рет қаралды 4,1 МЛН