‹‹ስለ ትግራይ መገንጠል አንስተን አናውቅም› አቦይ ስብሃት ነጋ Part 2 | ETHIO FORUM

  Рет қаралды 175,369

Ethio Forum ኢትዮ ፎረም

Ethio Forum ኢትዮ ፎረም

Күн бұрын

Пікірлер: 474
@lidyaeshetu2843
@lidyaeshetu2843 4 жыл бұрын
የጋዜጠኛው ጥያቄ የተመቻችሁ ላይክ
@lilitsegaye3899
@lilitsegaye3899 4 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነው
@mesganewbirku7690
@mesganewbirku7690 8 ай бұрын
በቂ መልስ አለመለሱልኝም ማለት ነበረበት
@yasen931
@yasen931 2 жыл бұрын
እደ አማራ የሰለጠነ በአለማችን የለም አቦይ ሥበሀት መሰከር ሳይወድ በግድ እኮንም አማራ ሆንኩኚ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@TH-qk6ez
@TH-qk6ez 4 жыл бұрын
እነዲህ ነው የማይሽቆጠቆጥ ጋዜጠኛ 👍
@chalaalemu6710
@chalaalemu6710 11 ай бұрын
አቦይ ስብሐት ምን ሰልጣን አለውና ይሽቆጠቆጣል
@bsdba-ei2nt
@bsdba-ei2nt Жыл бұрын
የአማራ ብሎ ባይልም ተግባራቸው ግን እንደዛው ነዉ ትክክል ነዉ
@abeyzewde-m4r
@abeyzewde-m4r Ай бұрын
Thank you ETF l like your teaching million times I learned a lot
@aklilutemsgen7918
@aklilutemsgen7918 4 жыл бұрын
I LOVE This interviewer very very knowledgeable journalist much Respect to you sir.
@mesfinabraham6412
@mesfinabraham6412 Жыл бұрын
** እንደ ኣቦይ ስብሓት ነጋ የነበረውን ሓቅ በትክክል ያስቀመጠ ኢትዮጲያዊ ፖለቲከኛ አላየሁም ! አቦይ ስብሓትን አለማድነቅ አይቻልም ።❤✅✋
@nahomnigatu901
@nahomnigatu901 3 жыл бұрын
በጣም ጀግና ጠያቂ ነህ
@demhai4560
@demhai4560 4 жыл бұрын
The journalist is great. Please, Eritrean and Ethiopian journalists learn from this man.
@meharimanna124
@meharimanna124 4 жыл бұрын
Please spear me , leave ER alone
@ፍቅር-ዐ3ጘ
@ፍቅር-ዐ3ጘ 11 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@mekibintyemame5515
@mekibintyemame5515 4 жыл бұрын
ጋዜጠኛው ወንድሜ ጀግና ነህ ሳላደንቅህ አላልፍም ሰውየው ግን በጣም ይገርማል
@ኬልቅያሥወርቁ
@ኬልቅያሥወርቁ 4 жыл бұрын
እንዲህ። አይነትም ምርጥ ጋዜጠኛ አይቼም አላውቅም።
@a.maghsoodi2432
@a.maghsoodi2432 8 ай бұрын
I really ❤️this journalist ❤️🇪🇹💯
@negasenshew7085
@negasenshew7085 4 жыл бұрын
የሚገርም ጋዜጠኛ እግዚአብሔር ይባርክህ ስብሃት ነጋ አሁን ባይሞትም ሙቷል አንተና ቃልህም ግን ሕያው ናችሁ ስብሃት በሀሽሽ ጠንዝቶ ምን እንደምትጠይቀውና ምን እንደሚአወራ ግራ ግብት ብሎታል እኔ እደማውቀው የአማራ መሪ ሰምቼ አላውቅም ኃይለ ሥላሴም መንግሥቱም ኦሮሞ ናቸው መለስም ትግሬ የደሳለኝ ልጅም ወላይታ አቢይም ኦሮሞ ስብሃት አማራና ኦርቶዶክስ እንዳለ ላይመለስ ከነ ድርጅቱ የዶግ አመድ ሆኗል እግዚአብሔር ይመስገን አንተ ብርቅየ ጋዜጠኛ አይዞህ ይነጋል እንደታፈንክ አትቀርም ብልፅግና በእሱ ድንቁርና ልክ ያልተሰፋ ሰው አይወድም ከጠላቶችህ ብቻ ሳይሆን ከሆድ አደር ጓደኛና የቅርብ ወዳጆች እራስህን ጠብቅ
@ydhdhfjf8798
@ydhdhfjf8798 4 жыл бұрын
ጋዜጠኘው ጀግና ብየሃለው💚💛❤😍👏👏👏👏
@amanuelberhane2375
@amanuelberhane2375 4 жыл бұрын
This old man is a comedian 😁 he makes me laugh
@prisilaakilasbelay5932
@prisilaakilasbelay5932 4 жыл бұрын
አሁን.ግን አስገደዳቹን
@tutiyoutube6213
@tutiyoutube6213 4 жыл бұрын
ክክክክክክክ. ምንም እኮ ጥቅም የለው ሰውዬው
@bobbyroman6785
@bobbyroman6785 3 жыл бұрын
i guess Im pretty randomly asking but does anybody know a good site to stream newly released tv shows online?
@enriqueuriel3452
@enriqueuriel3452 3 жыл бұрын
@Bobby Roman i watch on Flixzone. You can find it on google :)
@ezekielkieran3552
@ezekielkieran3552 3 жыл бұрын
@Enrique Uriel Yea, have been using Flixzone for since april myself =)
@kokobk4017
@kokobk4017 4 жыл бұрын
ወንድሜ እነዚህ ሌቦች ሃገር ለመከፋፈል የመጡ ጅቦች አማራ ጀግና ስለሆነ ፈርተው ነው
@et6209
@et6209 4 жыл бұрын
እነዚህን ተሸክመን 27አመት መኖራችን በኛ በዜጎች በራሳችን በራሴ አፉሪያለሁ፣ ንግግራቸው አስተሳሰባቸው ይከረፋል፣፣
@et6209
@et6209 4 жыл бұрын
ኢትዮጵያን ለማፍረስ ግድ ጨቃኝ ተጨቃኝ ብሄር አርገው እርስ በርስ ማባላት፣ ባይሆንማ በብሄር ባይከፋፍሉት ፣ይህን ሁሉ ዘመን አይናቸዉን አውጥቶ ያበራቸው ነበር፣
@mefmg2262
@mefmg2262 4 жыл бұрын
ኣቦይ ስባሓት አማራ በጣም ተጨቁኖ ነበር ካሉ የትግራይንህዝብ አማራ ህዝብ ጨቆነህ ረገጠህ እያላቹሁ የትግራይህዝብ አማራን እስካሁን እንዲጠላህ ያደረጋቹሁት ለምን እውነቱን አትንግሩትም
@Aduniahope
@Aduniahope 4 жыл бұрын
አትዋሽ ወይም አትሳሳት ህወሀት ለትግራይ ህዝብ "የአማራ ገዥ መደብ ከሚኒሊክ ጀምሮ እስከ ደርግ የነበሩት" ጨቃኝ ናቸው ነው ያለው ህወሀት ከድሮ እስካሁን ጸረ ጨቃኞች እንጂ ጸረ ህዝብ አይደለም ሲቀጥል የትግራይ ህዝብ ባታቀው ወይም በትንቀው ነው እንጂ ማንም ስላለው አይመራም እምነት አቃም ያለው ህዝብ ነው የትግራይ ህዝብ አንድን ህዝብ ጠልቶ አያቅም እንደውም ሰው በሰውነቱ ነው የሚያከብረው በማንም ተነሳስቶ አንድን ህዝብ በማንነቱ አያጠቃም ይሄን በተግባር ታይታል የነ ብርሀኑ ነጋ አማራ ተግራዋይን እንድያጠቃ አድርጎ ከዛ ተግራይ በአማራ ላይ እንዲነሳ ፈልገው ያፈሸለው ሴራ ረሳሀው ምንም ቢጨፈጨፍ ቢገደል በቀልን አልመረጠም እንደውም በላዩ ላይ እንደተሰነዘረው ጥላቻና የዘር ማጥፋት ቅስቀሳ እንጨብትሻለን ምናምን ቀረርቶ ቢሆን በዛ ላይ ህወሀት እንደነዛ ርካሽ ፖለቲከኞች ቤንዚን ብያርከፈክፍበት ኖሮ አማራና ትግራይ ይገዳደሉ ነበረ ግን ህወሀትም እንደዛ አይነት ጸረ ህዝብ የደደቦች ፖለቲካ አልተጫወተም የትግራይ ህዝብም እንደዛ አይነት ስነልቦናዊ መዋቅር የለውም ሆኖም ከየትኛውም ህዝብ ይምጣ መብቱን እኩልነቱን የሚረግጥ ግን ጠላታችን ነው የአማራ ህዝብ ላይ ጥል የለንም ይሄን እወቅ ለቀጣይም
@freeghnn
@freeghnn 4 жыл бұрын
ይህ ታሪክ ኣይደለም ትናንትና የነበረውን ለመቀየር ወይም ለመዋሸት ኣትሞክሩ ዋናው ጠላታችን ኣማራ ነው ብላችሁ ስትማሩና ሌላውን ብሄር ብሄረሰብ በ መጽሀፍ ላይ ኣስፍራችሁ ስታስተምሩ ኣልነበረም ወይ ኣሁን የምናየው ችግርና የእርስበእርስ ጦርነት ውስጥ ሊከተው የተዘጋጀው ወጣትን ጥላቻ ያስተማረው ማነው ቲፒሌፍ ኣይደለም ወይ ፤ ካሁን በሁዋላ ኣማራው ነቅቷል እድሜ ለቲፒሌፍና ጃዋር መሀመድ
@mefmg2262
@mefmg2262 4 жыл бұрын
ሪiታ ሂliኪiዲi ስማ እንደናተ ተሳዳቢ አይደለሁም አልሰድብህም ሂ ኪ ዲ የተናገርኩት ውሸት አደለም እውነት ነው የወያኔ አገልጋዪች በግልፅ ሚናገሩት ነው ምን መወሻሸት ያስፈልገዋል የትግራይ ህዝብ እንደተነገረው ጥላቻ ክፍንገር ያለማድረጉም በተፈጥሩ አስተዋይ ህዝብ ስለሆ ነነው እንጂ በወያኔ መሪዋች ስለአማራ ህዝብ መጥፋ ነግር ተነግሮታል እና አማራን በጥርጣሪ እንዲያየው ተደርገዋል
@Aduniahope
@Aduniahope 4 жыл бұрын
@@mefmg2262 መጀመርያ ወየኔ የሚለውን አስተካክል ሲቀጥል ችግርህ "የተነገረውን ሳይሆን መስማት የፈለከው ነው የሰማሀው" አሁንም ላረጋግጥልህ ህወሀት "የአማራ ህዝብ " ጠላት ነው ያለበት ጽሁፍ ወይም ቪድዮ ማምጣት አትችልም "የአማራ ገዥ መደቦች" የሚል ግን ታገኛለህ ህወሀት መቼም ማንም ህዝብ ጠላት አድርጎ አያውቅም የትግራይ ህዝብ በአማራ ሲገደል ሲፈናቀል በአማራ የመንግስት ቲቪ ባለስለጣናት በሚመሩት ስብሰባ ዘራፍ ሲባል የስድበ መአት ሲወርድ ባለስለጣናት ሳይቀሩ የጥላቻ ንግግር ስያደርጉ (አሁንም ቪድዮው አለ) ህወሀት አንድም ቀን ለበቀል የሚያነሳስ ንግግርም ምንም አድርጎ አያውቅም ካለ አምጣ ህወሀት ሁሌም አሸናፊ የሚያደርገው ሚስጢር በሞቀው ቁጥር የመጣለት አይናገርም "ህዝብን ይይዛል" ያላለው አለ ሲባል ታሪኮች እያጣቀሰ ውሸታቸውን እያጋለጠ ህዝብን ያነቃል ይሄ ጥነካሬው አላወቁትም
@mefmg2262
@mefmg2262 4 жыл бұрын
ሪiታ ሂliኪiዲi ወያኔ (ወይን) ስማቹሁ ነው ማስተካክለው ነገር የለም ራሳቹሁ ነው የላቹሁት በተረፈ ግምገማ እያደረኩ አይደለም ብዙማስረጃስላለ ካንተ ጋ መከራከር አልፈልግም ደግሞ ያአማራገዢ መደብ የሚባል አልነበርም የምታወራው ከ50አመት በላይ ከሆነ የሽዋ ገዢ ነው የጉንደር የውሎ ገዢሚባል አልነበርም ባላባቷች እንደሆን ትግራይም ነበሩ ዝምበለህ ጥላቻቹሁበግልፅ የወጣዉን ለመሸፋፍን አትሞክር ዙሮዙሮ ጠላቹሁም አልጠላቹሁም የሚሆነዉን አብረን እናያለን ኢትዮጵያን እንደሆን እድሜ ለ ወያኔ ከአሁን በሃላ አትድንም ቢቻላቹሁ ጥላቻቹሁን አስወግዳቹሁ ስንለያይ ጥሩ ጉረቤት አገሮች ለመሆን ህዝባቹሁን አስተምሩ እንደእስራኤልና ፍልስጤም እድሜልክ እየተላለቅን እንዳኖር
@aynalemtadesse2684
@aynalemtadesse2684 6 ай бұрын
Great RESPECT, big man SIBHAT!!!
@weyzendroagertefa1178
@weyzendroagertefa1178 4 жыл бұрын
አቦይ ስብሐት ጀግና ላመነበት እስከመጨረሻ
@sebatinfo1904
@sebatinfo1904 4 жыл бұрын
ልክ ነህ ሌባ ታማኝ ነው ለሌብነቱ
@weyzendroagertefa1178
@weyzendroagertefa1178 4 жыл бұрын
@@sebatinfo1904 ሌባ አባትህ ነው
@alexgetiye2919
@alexgetiye2919 Ай бұрын
ጋዜጠኛ ያየሰው ሽመልስ አንተ መልካም ሰው ከጋዜጠኝነት በላይ ክብር ይገባሃል!!!
@rasdejentube1888
@rasdejentube1888 4 жыл бұрын
ይህ ተንኮለኛ ክፉ ሰው!!
@deargod5113
@deargod5113 3 жыл бұрын
Aboy Sberlna and all amazing Tigray leader and all strength GOD Keeps you from all evils
@kalmaluna4413
@kalmaluna4413 4 жыл бұрын
You are the best journalist!!!!! Much love
@genetgrbremichal3942
@genetgrbremichal3942 4 жыл бұрын
Ambessa sebhat nega jegna 💪💪💪💪💪💪💪💛❤💛❤💛❤💛❤💛❤temhertawi new
@semirhassen9824
@semirhassen9824 4 жыл бұрын
Genet yarejewen anbesa teshekemeshew zure.engam ereft enagengalen.
@nobody7146
@nobody7146 3 жыл бұрын
እኔ ግብፃዊ ነኝ ሙስሊም ነኝ ውሃ ለሁሉም እንደሚሆን ላስረዳህ እወዳለሁ ግድቡ ኤሌክትሪክ እንዲያመነጭ አስቸኳይ ፍላጎትዎን እናደንቃለን ግን ብዙ እንጎዳለን በአባይ ውሃ ሙሉ በሙሉ ላይ እንገኛለን ፡፡ እዚህ ግብፅ ውስጥ የውሃ ድህነት እንዳይሰማን እና ጦርነትን እንደማንወደው የግድቡን ሐይቅ ለአስር ዓመታት እንዲሞሉ ለተወሰነ ጊዜ እንዲያቀርቡልን ብቻ ነው የምንፈልገው ነገር ግን ለዚያ ተዘጋጁ
@Setotaye2024
@Setotaye2024 4 жыл бұрын
እስኪ እባካቹ ንገሩኝ እኔ ኤርቴራዊት ኢትዬጵያዊት ነኝ እኔ በራሴ አማራ ገጂ የሚባል አይቼም ሰምቼም አላውቅም😂በግድ አለ 😁እንደው አማራውስ ቢሆን ኢትዬጵያዊ አይደል እንዴ እስኪ እባካቹ ወደፊት እንሂድ በአን ኢትዬጵያ እንመን
@biniyammitiku30
@biniyammitiku30 4 жыл бұрын
ኣሁንማ ሊቀላቀሉዋችሁ ነው አቀባበል አርጉላቸው ባይተዋርነት እንዳይሰማቸው
@እመቤቴለኔምርኩዜናትቅዱስ
@እመቤቴለኔምርኩዜናትቅዱስ 4 жыл бұрын
እኮ
@samu2673
@samu2673 4 жыл бұрын
ህወሃት መገንጠልን የማይደግፍ ከሆነ ለምን እስካሁን ትግራይ ነፃነት ግንባር ( ትነግ/ ህወሓት) ተባለ????
@zghzgh-zt8xg
@zghzgh-zt8xg 4 жыл бұрын
techekunen slenebere be derg agezaz
@zghzgh-zt8xg
@zghzgh-zt8xg 4 жыл бұрын
@geta agzen mn bedlenachu new mnalbat betarik slemnbeltachu new!
@atakilthailemariam2514
@atakilthailemariam2514 4 жыл бұрын
ይህ ስውየ ልቡ በክፋት የተሞላ ግለስብ ስልሆነ ትክክለኛ መልስ ኣይስጥህም ራሱ ስብሀት በየትኛው መደብ እንደሆነ ምግለጽ ኣይችልም ::ተራ ነብሰ ግዳይ ነበር::
@yasen931
@yasen931 2 жыл бұрын
እኮንም እደናተ በከልል ሳያምኑ ኢቶዮጵያን ሀያል አርጎት አፄ ሚሊኒከ አፄ ሀይለ ሥላሴ ደርግ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ምርጥ መሪወች
@freeghnn
@freeghnn 4 жыл бұрын
ኣማራው የተደረገበትን ኣሁን ኣልናገርም ብለዋል ፤ ታዲያ ለምንድነው ለሀያሰባት ኣመት ኣማራውን ጠላት ኣድርጋችሁ ስትቀጠቅጡት የነበረው?
@rediemaaza8551
@rediemaaza8551 4 жыл бұрын
Ayemrow teslebowal aleu eko ahun yemenayw hune short memory
@aliseidali7036
@aliseidali7036 4 жыл бұрын
አባ የትግራይን ህዝብ አንተን የመሠለ ጀግና የለም ብለኸው ነበርን ??
@YishakFetllwork
@YishakFetllwork 4 жыл бұрын
aboi, you are very sharp... respect!!
@yourdanosalemsged7667
@yourdanosalemsged7667 4 жыл бұрын
ጋዜጠኛው በእውነት ጀግና የጀግና ጀግና ነው!!! ይህን ጭንቅላቱ የደረቀ ሽማግሌ almost gave him major heart attack 🙏🏾
@assefawoldegiorgis5667
@assefawoldegiorgis5667 4 жыл бұрын
If I were heard this interview 8 month ago I would have to send this guy to MEKODENIA.
@ramsetemesgen4550
@ramsetemesgen4550 4 жыл бұрын
I realy apperciate the journalist
@tgstlssn6778
@tgstlssn6778 4 жыл бұрын
እኚህ ሰውዬ በበሽታ ምክንያት የሚሉትን አያውቁም አማራ ተብሎ አይነሳም because በኢትዩጵያዊነት ስለሚታመን ነው አባባ እድሜ ለናንተ በዘር የከፋፈላችሁን እኔ ኢትዩጵያ ውስጥ ሳድግ ጎዋደኛዬ የምን ዘር እንደሆነች እንኩዋን አላውቅም ነበር
@getagethon3033
@getagethon3033 4 жыл бұрын
እግዚአብሄር ያጥፋህ ይህ አጋሰስ ሺመግሌ ግን አንድን
@yeshetu9210
@yeshetu9210 4 жыл бұрын
Awesome journalist in any level!!!
@berhanu1631
@berhanu1631 4 жыл бұрын
Dedeb Weyane!!
@tshalemkebede1876
@tshalemkebede1876 4 жыл бұрын
ይህን ያአርብ አሮጌ እስከአጋሮቹ አስሮ በደንብ ስለ እናት አገር ማስተማር ነበር። በወንበዴ ስትገዛ የነብር፤ አሁንም እንጃ።፣
@ኢትዮጵያሀገሬ-ዐ8ተ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ዐ8ተ 4 жыл бұрын
አይ አቦይ ስብሀት እምትገርም ሰው ነህ እምትመልሰው አጣህ
@yonaszeleke6674
@yonaszeleke6674 4 жыл бұрын
9:48 aboy confessed about TPLF and Tigrai
@danieltesfai6801
@danieltesfai6801 4 жыл бұрын
Right! He amputated or hypnotized the Agames. Still they are in that state as I'm writing this.
@wandumane5060
@wandumane5060 4 жыл бұрын
አቦ ጠይቀው እስኪ አማራ ኢትን ጨቁኗል የሚል ፕሮፓጋንዳ ሲያወሩና አኖሌን ያሰሩና እስካሁን ያስጨፈጨፉን እነዚህ እንጅ ሚስኪኑ የትግራይ ህዝብማ ሚስኪን ነው አባሉት እንጅ
@ssoo3513
@ssoo3513 4 жыл бұрын
ባልዘፈሺ ባልዘፈሺ ዘፍነሺም ባላፈርሺ ኣቦይ መጨረሻክ እደቀበሮ በጎደ የሚሖን ይመስለኛል ሸባ።
@hailemichaelbelete2990
@hailemichaelbelete2990 4 жыл бұрын
ሰውየው ምንም አይጠቅምም እኮ አርጅቷል እኮ
@tgtg5979
@tgtg5979 4 жыл бұрын
አረጂቶም ጀግና ነው እርስፔክት አርጋቸዋለው
@compunour1250
@compunour1250 4 жыл бұрын
@@tgtg5979 ውዳቂ ሽማግሌ ነው
@s0lomon150
@s0lomon150 10 ай бұрын
ጋዜጠኛውን አከብራለሁ አቦይ ስበሐት ግን ለጥያቄው ትክክለኛውን መልስ ,መሥጠት አልፈለጉም የአማራና የትግራይ ህዝበ ግን አንድ ነው መሬት ነው የሚያጋጫቸው በጋራ ሁለቱም ይጠቀሙበት ሢሞቱ ጥለውት ነው የሚሄዱት
@daffodil7248
@daffodil7248 4 жыл бұрын
Yeserachehun yesetachehu zerachehu yetefa
@Abei1987
@Abei1987 4 жыл бұрын
ደናቁር!!በስተእርጅናጀው ያሳደጉት የቤት እንሰሳ አሁን የዱር ሆኖ እሄው ሰው አርዶ እየበላ ነው :: እኛም በዚህ ዘመን ተወልደን አድገን እኳን ለአደግንበት አማራ እና ትግራይ ማህበረሰብ እናተን የአራዊቶችን አባት ሳይጨምር በባህላችንም በእምነታችንም የሰው ልጅ ክቡር ነው::
@bmtbmt9103
@bmtbmt9103 4 жыл бұрын
ይህ ሰውዬ ኣርጅተዋል ለምን ሌላ ሰው ኣትጠይቕም?
@mmmarketing5683
@mmmarketing5683 4 жыл бұрын
Tilik sew konew tikikleja tarik yemyawkew endiii denkoro
@RasEthiopia.
@RasEthiopia. 4 жыл бұрын
ካሁኑ መሐይም ትውልድ ስብሃት ሺህ ጊዜ ይበልጣል።
@እመቤቴለኔምርኩዜናትቅዱስ
@እመቤቴለኔምርኩዜናትቅዱስ 4 жыл бұрын
የዘንድሮ ትውልድ ይጠየቅ ? እነዘር ቆጣሪ ? ሆ
@yoseftessema4720
@yoseftessema4720 3 жыл бұрын
ትግራይ ዮሐንስ 30ሺ ሙስሊም አማራን የጨፈጨፈው
@zenabezerzer
@zenabezerzer 4 жыл бұрын
Sekarame zebaraki, the fact that Oromo is in power lewatelachu alchalachehume.
@yohanesbrehane3051
@yohanesbrehane3051 4 жыл бұрын
ኣቦይ ስብሐት ነጋ ታላቅ ሰው ያየሰው ሸመልስ ድንቅ ጋዜጠኛ
@frehiwotgebrmical763
@frehiwotgebrmical763 4 жыл бұрын
Aboy sibhat our hero Long liv
@danielgebre1644
@danielgebre1644 4 жыл бұрын
ኤህ ኣብኣ ኣላትልኪ
@semirhassen9824
@semirhassen9824 4 жыл бұрын
Fre please take your old hero keep him at your house so keep his mouth shut?
@ወሎየዋ-የ2ጰ
@ወሎየዋ-የ2ጰ 4 жыл бұрын
ትክክል የተሸነፈ. ሰባሀት ስበብ. አያጣም. አሁን. ተሸንፋችኋል
@eshetu4148
@eshetu4148 4 жыл бұрын
Impressive old man! Long live!!
@molomola3264
@molomola3264 4 жыл бұрын
እስኪሞት ወይም አንደበቱ እስኪዘጋ እውነት ከአፉ አይወጣም። በተጨማሪም የብዙ ሰዎች ደም አስክሮታል ።አቤት ጉድ ግን ወጣቱ ትውልድ ከዚህ በላይ ምን ማሳያ ያስፈልጋል
@yareddebele7443
@yareddebele7443 4 жыл бұрын
ሀያ ሰባት ዓመት ሙሉ በተግባር በደንብ እስኪያንገሸግሸን ስላየናችሁ ምንም ያህል ስትለፈልፍ ውለህ ብታድር የኢትዮጵያ ሕዝብ ወይ ፍንክች አይሰማህም ። ጊዜና ገንዘብ በሜዳ አታባክኑ ። የኢትዮጵያ ሕዝብ በደንብ ያቃችዋል።
@tesfaalebel9708
@tesfaalebel9708 4 жыл бұрын
Sooo why you saw??
@ይማምሙሀመድኢትዮጵያሀገሬ
@ይማምሙሀመድኢትዮጵያሀገሬ 4 жыл бұрын
ጋዜጠኛው ጎበዝ ነው አፋጠው ይህን ወራዳ ሽማግሌ
@ha-nt9pu
@ha-nt9pu 4 жыл бұрын
በአንድ ወቅት ይሄው የጃጀ ሽማግሌ አማራንና ኦርቶዶክስን ለአንዴ እና ለመጨረሻ ግዜ ቀብረነዋል ብሎ ተናግሮ ነበር ይህን አይክድም ።
@millionshiferaw9217
@millionshiferaw9217 4 жыл бұрын
ወንድሜ እባክህ ሌላ ስድብ ብትጠቀም ይሻል ነበር ምክንያቱም ሽማግሌ መሆን በራሱ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው።
@ha-nt9pu
@ha-nt9pu 4 жыл бұрын
@@millionshiferaw9217 በሀገርና በህዝብ የሚያላግጥ እንዲሁም ስያላግጥ ለኖረ ይህ ያንሰዋል እንጂ አይበዛበትም ወገኔ ።
@sehinzewollow5164
@sehinzewollow5164 4 жыл бұрын
This merciless guy has no moral ability to talk about Amhara people..... but the journalist you are great to...............
@hiwotmenor5781
@hiwotmenor5781 4 жыл бұрын
Were are you yayesew one of the best journalists
@et6209
@et6209 4 жыл бұрын
እንዴ ጋዜጠኛው ህወሀት ጋር ወዶ ገባ የሆንክ መስሎኝ ነበር፣ ይቅርታ፣እንዲ አደባባይ አስጣቸው፣ ወንድ ብዬሀለሁ ግን ይቅርታ አድርግልኝ ይህን ትፋታቸውን ከዚህ በላይ የመስማት ትግስቱም ፍላጎቱም የለኝም፣ ደህና ዋል
@ወይንሸት-ከ5ጸ
@ወይንሸት-ከ5ጸ 4 жыл бұрын
ስዩም መስፍንን ባየሁብት አይኔ ይሄን ሰውየ ሳየው አቅለሸለሸኝ ጀዝባ ንግግሩ እራሱ ስያስጠላ አተ 100 ግዜ ሞተህ ስዩም በተረፈ ቅንቡራ የሆነ ነገር
@jaguarrotschild364
@jaguarrotschild364 4 жыл бұрын
Sebhat nega is Hero
@yohanesgelawe7648
@yohanesgelawe7648 4 жыл бұрын
Tateh sew shimeles I don't know why people blames u what I can see is u are a hero
@ephar133
@ephar133 4 жыл бұрын
በናታቻሁ እሄ ሰውየ ብዙ ኢንተርቪው ቢያደርግ ብዙ ምስጢር ያወጣ ነበር አሳያስም ሙሉ ኢትዮጵያ ለመግዛት ነበር አምያስበው የ ኤርትራ ሕዝብ ጥያቄ አኮ ነው መገንጥል የ አሳያስ ጥያቄ አኮ አደለም ተመችኝ ሌላ ስንት ጉድ አንሰማለን ጋዜጠኛው በጣም ነው የተመቸኝ
@selam55566uii
@selam55566uii 4 жыл бұрын
Big wushetam!!!!!!!!!!!!!!!
@amanandom6579
@amanandom6579 4 жыл бұрын
Aboy Sibhat Arjitewal. Poletika yiqir yebelaw qurs mersat yejemeru yimeslalu. Lela sew bititeyiq yishal neber meselegn.
@salembante2651
@salembante2651 4 жыл бұрын
አቶ ስብሃት አንተ ዕድሜህን ጨርሰሃል ለቀጣዪ ትውልድ ግን ጥለኸው ያለፍከው የታሪክ ጠባሳ ገና ብዙ ዋጋ ያስከፍላል አንተ በወልቃይት ጠገዴ ጠለምት በአማራ ህዝብ ላይ የፈፀምከው ወንጀል ጭፍጨፋ እና ዘር ማጥፋት ገና በታሪክ መዝገብ አልሰፈረም የአማራን ህዝብ ነው ያጠፋኸው ገዢ መደቡንማ የት ታገኘዋለህ ትግላችሁ ፀረ አማራ ለመሆኑ ምንም ጥርጣሬ የለውም አሁንም ጥላቻችሁ ልታጠፉት የተነሳችሁት የአማራን ህዝብ ነው ! አማራን ለማጥፋት ብዙ ደክመሃል ግን አልቻልክም ወደፊትም አትችልም አንተ ፀረ- አማራ የጥላቻ አባት ነህ ! አታፍርም አንደበት አለኝ ብለህ በዚህ ዕድሜህ ትዋሻለህ ! የኢትዮጵያን ሠራዊት የደርግ ነበር የምንለውያልከውም ውሸት ነው የአማራ ጦር መጣ ነበር የምትሉት ! በአማራ ላይ ያለህ ጥላቻ ሞተህ እንኳን አብሮህ አይሞትም አንተ ካንሰር ነህ !
@NeYa-24
@NeYa-24 4 жыл бұрын
ያየሰው፣ 1. ተሓህት/ህወሓት በ17 ዓመታት የሽፍትነት ዘመኑ 15 ዓመቱ ከትግራይ ሳይወጣ ነው ያሳለፈው። የዚህ ምክንያት ደግሞ አብዛኛው የትግራይ ሕዝብ፣ በተለይ ደግሞ የዓጋመ፣ የኽልተ አውላዕሎ፣ የአንደርታ፣ የምሥራቅ ተምቤን እና የራይ ሕዝብ ፀር-ተሓህት/ህወሓት ይታገል ስለነበረ ነው። 2. ሁሌም ከየብሔረሰቡ / ነገዱ በአንዳች ምክንያት አኩርፈው የሚነሱ ጥቂቶች ይኖራሉ። ስብሃት ተነስተው ነበር የሚላቸው እነዚህን ግለሰቦችን ነው። የደቡብ ወይም የኦሮሞ ሕዝብ ያላመጸው ግን፣ ደርግ መሠረታዊ የሕዝቡን ጥያቄ መልሶ ስለነበር ነው። 3. እነ ስብሓት የሸፈቱት የአባቶቻቸው መሬቶች እና ትርፍ ቤቶች በደርግ ስለተወረሱባቸው አኩርፈውና፣ ሥልጣን በብሄር ስም ለመያዝ ብለው ነው። 4. ከእንሱ ውስጥ ጥቂቶችሁ ደግሞ የባንዳ ልጆች የነበሩ፣ ወላጆቻቸው በማኅበረሰቡ የተገለሉ የነበሩ በመሆናቸው በኢትዮጵያ ላይ ቂም ቋጥረው ስለኖሩ እና ኤርትራን ለማስገንጠል የተነሱ ስለነበሩ ናቸው። ሌላው ሁሉ ውሸት ነው። ሲጀመር በኢትዮጵያ ውስጥ የብሔር ጭቆና አልነበረም። ትግራይ ደግሞ ከሌሎቹ ክፍለ-ሃገሮች በተሻለ ሁኔታ በራሱ ገዢዎች ሲገዛ የነበረ፤ ቋንቋውን፣ ባህሉን በነፃ ሲጠቀም የነበረ ነው። ነገር ግን እንደማንኛውም ሌላው የኢትዮጵያ ሕዝብ፣ እንደ አማራውም፣ በመደብ ጭቆና ሲሰቃይ የነበረ ሕዝብ ነው። የዚህ ችግር መፍትሔ ደግሞ ትግራይን ለመገንጠል መታገል፣ ኤርትራን ለማስገንጠል መታገል፣ ኢትዮጵያን/ትግራይን ያለ ባሕር ባር ማስቀረት፣ መውጫ መግቢያ አሳጥቶ በከበባ ውስጥ ማስገባት፣ ከሌላው የተለየ ምንም ዓይነት ጥቅም ያላገኘውን የአማራን ሕዝብን በጠላትነት ፈርጆ መነሳት፣ ወዘተ… አልነበረም። ለነበረው ጭቆና መፍትሔው ሊሆን ይገባ የነበረው፤ ያኔም፣ እስከዛሬም ተሓህት/ህወሓትን የተቃወሙትና የሚቃወሙት የትግራይ ተወላጆች ይሉት እንደነበረው እና እንደሚሉት ነው። ማለትም፣ ንጉሣዊ አገዛዙን አስወግዶ፣ ዴሞክራሲያዊ እና ፍትሃዊ ሕዝባዊ ሥርዓት መመሠረት ነበር። መፍትሔው ይህ ሊሆን ይገባ የነበረ ለመሆኑ ደግሞ የአሁኑ የኢትዮጵያ የጐሣ ትርምስ እና በአገሪቱ ላይ እያንዣበበ ያለው የጥፋት ደመና በግልፅ እያሳየ ነው። የኔ አስተያየት በ ETHIO FORUM. ‹‹ስለ ትግራይ መገንጠል አንስተን አናውቅም› አቦይ ስብሃት ነጋ Part 2. kzbin.info/www/bejne/lYPGmJSaq8aMmJI
@tigeatesfaye5347
@tigeatesfaye5347 4 жыл бұрын
ጎበዝተባረክ ውሸት መልስ የለውም፡
@xftsdt2323
@xftsdt2323 4 жыл бұрын
በኖርኩበት ዘመን ባለፈው ዘመኔ እደ ስብሀት ነጋ እኔስ አላየሁም ጨካኝ አረመኔ ባንዳ ውይይይይይይ
@ha-nt9pu
@ha-nt9pu 4 жыл бұрын
ሌላው ቢቀር ኤፈርት ከኢትዮጵያ ልማት ባንክ ወስዶ ያስቀረውን አራት ቢልዮን ብር እንደማይክድ እርግጠኛ ነኝ በመለስ ዜናዊ የተበላሸ ብድር ብሌ በቁራጭ ወረቀት እንዲሠረዝ እዟል የክፍለ ዘመኑ ዘመናዊ የብሔር ዝርፊያ ይሉሀል ይህ ነበር ።
@eshetuseyfe7045
@eshetuseyfe7045 4 жыл бұрын
Teyaki gaztgn lemen betfi atlwom balge shemagle
@fsahagebremedihn2064
@fsahagebremedihn2064 4 жыл бұрын
አቦይ ስብሃት አርጅተዋል !!
@yonassolomon7711
@yonassolomon7711 4 жыл бұрын
gemtewal enji
@abisinianlej2558
@abisinianlej2558 4 жыл бұрын
It is obvious that Aboy sibhat seems to regret some of the principles he followed to get where he is now. At least he is responding with responsibility and he is trying to amend the damage by not talking divisive agenda. We have to respect that... it is not because he can’t answer the questions asked but he feels responsible for the mess him and his comrades did and is trying to answer in a politically correct way without offending anybody. This is a great change in attitude and he needs to be praised and not ridiculed. It looks like he is worried so the world he is going to leave for his grand kids!
@samu2673
@samu2673 4 жыл бұрын
ብሔርተኛን ሰው አጥብቀህ ስትይዘው እንዲህ እንደ ስብሐት ነጋ መግቢያ ነው የሚያጣው።
@RasEthiopia.
@RasEthiopia. 4 жыл бұрын
የአማራ ገዢ መደብ ኖሮ አያውቅም። እስከ 66 ዓም የትግሬና የእስራኤል ተወላጆች ገዙን። ቀጥሎ መንግስቱ ኢትዮጵያዊው ገዛን። ቀጥሎ ትግሬ ወያኔ ግዛን። አሁን ደግሞ ኦሮሞ እየገዛን ነው። በድጋሚ አማራ ሥልጣን ይዞ አያውቅም። አንጎል ያለው ከኔ ይስማማል።
@RasEthiopia.
@RasEthiopia. 4 жыл бұрын
@geta agzen አባታቸው ሰለሞን እስራኤል ነው። እናታቸው ሳባ ትግሬ ናት።
@enegess1479
@enegess1479 4 жыл бұрын
He sooo old and confused. Just go to church and ask for mercy!
@Mebadt2016
@Mebadt2016 4 жыл бұрын
እናተ ናችሁ ይህን ያደረጋችሁ አማራው ኢትዮጵያዊ ሆኖ እናተን ይበቀላል እናተን ለመበቀል ኢትዮጵያዊ መሆን ብቻ ነው በኢኮኖሚ ካዳከምነው አማራነቱን ተቀብሎ ትግል ይጀመራል እዚያ ይህችን የበሬ ግምባር የምታክል ሃገር ይዘን እስክንሞት እንኖራለን ብላችሁ ተንኳሉን የጀመራችሁአማራ እስከ አለም ፍፃሜ ድረስ ኢትዮጵያዊ ነው::
@abiysintayehu4224
@abiysintayehu4224 4 жыл бұрын
አዎን የርስዋን ሌብነት እርስዎ አያውቁትም ሰዉ ግን አቦይ ሙልጭ ያሉ ሌባ ናቸዉ ይላል አቦይ እባክዎት በሰረቁት ገንዘብ ለትግራይ ህዝብ ዉሀ አስገቡለት
@prisilaakilasbelay5932
@prisilaakilasbelay5932 4 жыл бұрын
ለንጉስ ሀይለ ስላሴ እና ለሰራተኞቹ ሌባ እያላቹ ገደላቹ ለመለስ እና ለሰራተኞቹ እንዲህ ማለት አዲስ አደለም
@mulugetaselatoalemu3909
@mulugetaselatoalemu3909 4 жыл бұрын
My questions asker I will Apr t you brother........you are the secret of Ethopia
@nigatumelsie4231
@nigatumelsie4231 4 жыл бұрын
አቶ ሊላይ ሃ/ማርያም ስለ ስባህት ነጋ ሲያወራ ሰምቼ ሰውየውን ለማወቅ ፈልጌ ይህን መጠይቅ ሰማሁት እረ ሰውየው ምንም አያውቅም ዝንብሎ ሴራ ፖለቲካ ብቻነው የሚውቀው
@fassi6714
@fassi6714 4 жыл бұрын
አብይ አህመድ ንጉሳችን ነው እናንተ የነቀቀለ
@thetruthreveal7962
@thetruthreveal7962 4 жыл бұрын
ወንድሜ, አቦይ ስብሀት ጭንቅላትህን ገና በደንብ ያዞሩሀል
@yonassolomon7711
@yonassolomon7711 4 жыл бұрын
Deros ke Dereke ACHEBERBRI LEABA MENE Tetebekaleh aboi alekew -
@tsegabdawit
@tsegabdawit 4 жыл бұрын
] M
@alemmekanent880
@alemmekanent880 4 жыл бұрын
Kkkkkk
@ሙሉነህበሪሁን
@ሙሉነህበሪሁን 4 жыл бұрын
አይ አማራ እንደአለመታደል ሁኖ ሰው አናወጣም ያየሰው ሸመልስ እግዚአብሔር በስጦታ ለአማራ የተሰጠ ካማራ የተፈጠረ ነው ግን እኛ እስለአላከበርነው ከምሀል ይዋለላል ያዬ ሰው ሽመልስ አማራወች ና ምራን ብንለው አማራ የድሮውን ክብር ያገኘ ነበር ግን ደመቀ ገዱ እያልን ጋላ እና ትግሬ ሲጫወትብን ይኖራል።
@hagosderebe2878
@hagosderebe2878 4 жыл бұрын
ጀግና ጋዜጠኛ
@wedigiday3211
@wedigiday3211 4 жыл бұрын
We love ❤️ ABOY. Live 10000 Years
@tytyr6ty363
@tytyr6ty363 4 жыл бұрын
ሰዉየዉ ምንም መልሱ ሁሉ አይጣፍጥም
@ሂሊናለአለም
@ሂሊናለአለም 4 жыл бұрын
ጋዜጤኛውን ሳላደንቀው አላልፍም አፈጠጠው እኮ
@RasEthiopia.
@RasEthiopia. 4 жыл бұрын
የአማራ ገዢ ኖሮ አያውቅም። ንጉሣዊ ሥርዐቱ ትግሬና እስራኤል ነው። ደርግ ብሔረ ኢትዬጵያዊ ነው። ስብሃት ነጋ በጣም ተሳስተዋል።
@ethiozena3826
@ethiozena3826 4 жыл бұрын
ቂቂቂቂቂ
@weditigray3513
@weditigray3513 4 жыл бұрын
ኣቦይ ስብሓት ጀግና ኣርዓዶም ....
@hambelu2544
@hambelu2544 4 жыл бұрын
ህወሀት የኢትዬጵያን ልጆች አጥንት ቅርጥፍ አድርጎ በልቶ ደማቸውን ከጠጣ በኃላ ስለፊውዳል እና አማራ ያወራል ደግሞ። ማፈሪያ የሌላቸው ፈጣሪን የማያውቁ አውሬዎች።
@tewodroswakjira8776
@tewodroswakjira8776 4 жыл бұрын
Abooooooooooooooooooooooy ... jajetoal ... refered to retirement
@Beriabi
@Beriabi 4 жыл бұрын
ልጆቻችቸዉ ግን ሱዳንጋ አንድ ሆነዉ ኢትዮጵያን ይወጋል።
@rit6160
@rit6160 4 жыл бұрын
ጋዜጠኛው ተመቸኝ
@debebeasefa4706
@debebeasefa4706 4 жыл бұрын
Please do not forget to release the whole interview .
@seifu8823
@seifu8823 4 жыл бұрын
Painful to watch. When all the politics Sibhat stood for got bankrupt, when all the sibhat's past lies are now examined, there is nothing that Sibhat could say except this: Sorry, I made mistakes, all was propaganda to win power and stay in power.
GIANT Gummy Worm #shorts
0:42
Mr DegrEE
Рет қаралды 152 МЛН
Vampire SUCKS Human Energy 🧛🏻‍♂️🪫 (ft. @StevenHe )
0:34
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 138 МЛН
The Lost World: Living Room Edition
0:46
Daniel LaBelle
Рет қаралды 27 МЛН
‹‹የአማራ ጭቆና አሳፋሪ ነው›› አቦይ ስብሃት Part 1 ETHIO FORUM
17:21
GIANT Gummy Worm #shorts
0:42
Mr DegrEE
Рет қаралды 152 МЛН