ጠቅላይሚኒስትሩ 'እንኳን ደስ አላችሁ'' ሲሉ ፤ ዘጠኙ ሀሰተኛ መግለጫዎች እና መዘዞቻቸው|ETHIO FORUM

  Рет қаралды 185,503

Ethio Forum ኢትዮ ፎረም

Ethio Forum ኢትዮ ፎረም

Күн бұрын

www.amazon.com...

Пікірлер: 650
@buyebabby
@buyebabby Ай бұрын
ቅመም የሆነ ትንተና በቅመሙ ጋዜጠኛ! እንዳንተ የሉ እዉነተኛ ጋዜጠኞችን ያብዛልን🙏🙏❤❤
@HadisDerbewTafere
@HadisDerbewTafere Ай бұрын
ኢትዮ ፎርም ለዚ ትውስታ ከልብ እናመሰግናለን
@eshetuyirdaw9900
@eshetuyirdaw9900 Ай бұрын
ያየ አንተ የሰፊው ኢትዮጵያዊያን ድምፅ ነህ። በርታ!!!
@AbiyAhemdundected
@AbiyAhemdundected Ай бұрын
የጤፍ ዋጋ ከ $12.000 ብር ወደ $20.000 ብር እየገባ እንኳን ድስ አላቸው እያለ በህዝቡን ተጫወተበት
@abuhaile6517
@abuhaile6517 Ай бұрын
እረ ባክህ? ወዮ ወዮ በችጋር ማለቃችን ነው 😭😭😭
@alazarshalom2198
@alazarshalom2198 Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@aluuy1825
@aluuy1825 Ай бұрын
አንተ የት ነህ እግዚአብሔር ይጠይህ​@@user-ym7kp8pf4s
@abebabeyene6779
@abebabeyene6779 Ай бұрын
It’s absolutely heartbreaking
@genetabate45
@genetabate45 Ай бұрын
ትክክል በጣም አጭበርባሪ ሰዉ ነዉ
@user-yz4rl4xc5f
@user-yz4rl4xc5f Ай бұрын
የበሻሻው ህፃን ኢትዮጵያውያን ማላገጫ ያርገን።
@kidusgirma7909
@kidusgirma7909 Ай бұрын
አሻጋሪዉ ሙሴ ከመቸዉ ጠላችሁት
@abeebakassaye3195
@abeebakassaye3195 Ай бұрын
​@@kidusgirma7909እኔ በበኩሌ ከ 4 አመር በፊት ወያኔ ማርንንንንንን 1 ዶላር 27 ብር ነበር አሁን 74 😢😢😢😢😢
@user-ci5ro4fg4w
@user-ci5ro4fg4w Ай бұрын
@@user-yz4rl4xc5f አንድ ሺ ዓመት ይግዛን ብቻ ጁንታው ይጥፋልን አላላቹም እንዴ ገና 94 ዓመት አለህ
@user-lm2zw4it3n
@user-lm2zw4it3n Ай бұрын
ማነው ያለው አሻጋሪው ?​@@kidusgirma7909
@debelasefere
@debelasefere Ай бұрын
@@user-lm2zw4it3nahun Tigrayin eyashagerat new 😂😂😂
@BilalSeesay
@BilalSeesay Ай бұрын
ይሄን መግሥትን አሞሞቱን አይቸዉ ኢትዮ ፎረም በርታ
@eseyasberhe7842
@eseyasberhe7842 Ай бұрын
ሞተ አልሞተ ትርጉም የለውም ላንድየ ቀብሮሃል
@LovelyEarth-zw8nf
@LovelyEarth-zw8nf Ай бұрын
ገልብጣ ስማ ይላል ቴዲ እርዮት
@user-dr7yt2uw7c
@user-dr7yt2uw7c Ай бұрын
የደነዘዘ ህዝብ ስለሆነ ነዉጂ የኬኒያዊ አመፅ በተደገመ ነበር
@mehari7704
@mehari7704 Ай бұрын
ህዝቡን እርስ በእርስ ማባላቱ ነው ትልቁ ሴራው
@tameratgutema9834
@tameratgutema9834 Ай бұрын
አንተም የሕዝቡ አካል ነሕ ቁጭ ብለሕ ከምትሳደብ እን ደ ጀግና ውጣና ታገል አታግል ሕዝ እያላችሁ ሸክማችሁን ሌላው ላይ አትጣሉ
@meseretabrham3389
@meseretabrham3389 Ай бұрын
Gif yalebet hizb ehew new mechereshaw neg benen alawkim blo besew Dem sizebabet ahun lehodum nesaw
@genetabate45
@genetabate45 Ай бұрын
ትክክል ሰዉ ፈዙአል
@kewawegerihomu-di2ty
@kewawegerihomu-di2ty Ай бұрын
የት
@Ibelongtojesus1961
@Ibelongtojesus1961 Ай бұрын
አቤት የሀሰት መዓት! እግዚአብሔር ሆይ ፈጥነህ ፍረድ።
@Love_and_Peace101
@Love_and_Peace101 Ай бұрын
አዲሱ ፀሎት 👉🏾 ከክፉ አደጋና ከብልጽግና እንኳን ደስ ያላችሁ ሰውረን... አሜን በሉ 🙏🏾
@kamellaseid6508
@kamellaseid6508 Ай бұрын
😭ብሩን ሳይቀበል መቃውም ማመፅ ያስፈልገና 💔😭😭😭😭
@TeweldeberhanTzeggai-Amenay
@TeweldeberhanTzeggai-Amenay Ай бұрын
Fantastic Editorial! BRAVO, EF!!! Thank you.....
@desalegnkidanebasha_ደኪባ
@desalegnkidanebasha_ደኪባ Ай бұрын
የዝናቡን ነገር እንዳትረሱ፣ ዝናብ አዘነብንላችሁ።
@HaniBirhanuBirhanu
@HaniBirhanuBirhanu Ай бұрын
😂😂
@mekdeshagos5888
@mekdeshagos5888 Ай бұрын
So true 😂😂😂
@HaniBirhanuBirhanu
@HaniBirhanuBirhanu Ай бұрын
@@mekdeshagos5888 አረሳህም ብየ ነው😂😂
@abeebakassaye3195
@abeebakassaye3195 Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@tinsaelabebe7161
@tinsaelabebe7161 Ай бұрын
😅እሱማ የመከራ ዝናብ ማለቱ ነው አዝንቦል
@amaamm-td5tu
@amaamm-td5tu Ай бұрын
ኧረ ጎበዝ የዚህ የወንበደ ሰው ውሸት አመታትም ቢተረክ አያልቅም ፈጣሪ ምህረቱን ለኢትዮጲያን ያምጣልን😢😢😢😢😢😢
@genetabate45
@genetabate45 Ай бұрын
አሜን
@SolomoasmroAsfa
@SolomoasmroAsfa Ай бұрын
ምናይነት የበሠበሠ ገው ጋር ወደቀች አገራችን
@user-dh7qf3xd7o
@user-dh7qf3xd7o Ай бұрын
ድንቅ ዘገባ ነበር ፤ እግዚአብሔር ይባርክህ ፤ ያለህን ያብዛልህ
@user-ci5ro4fg4w
@user-ci5ro4fg4w Ай бұрын
ኢትዮጵያውያን የፈጣሪ ቃል እንደሚነግረን ለምኑ ታገኛላችሁ አንኻኹ ይከፈትላችሀል እንደ ተባለ የተመኛችሁትን ጨለማው ዘመን አሳልፎ ለዚህ ዘመን አደረሳቹ አሜን፣
@etheth5034
@etheth5034 Ай бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ የሚመጥነውን መሪ አግኝታል ከ 27 አመት የጭለማ ዘመን ወደ ውርሀን ያወጣውን ይሄ ካሀዲ ህዝብ ገና ይሄም ሲያንሰው ነው 😊😮😮
@yafet306
@yafet306 Ай бұрын
እውነት ነው ወዳጄ የትግራይ ልጅ ህወሃት ይቅር ይበለን እንጅ ስልጣን ላይ ፊጢጥ ብሎ በመጨማለቅ ላይ ያለው የጅንጀሮው መንጋ ከቀን ወደ ቀን መከራችንን በማባዛት ላይ ነው
@saraiyoub3135
@saraiyoub3135 Ай бұрын
እንደ አንተ በሆዱ የሚያስብ ሞልታል ነገ ግን ከጨለማ ወድ ብርሀን ያልከው እውር ሳትሆን አይቀርም ማየት የተሳነህ
@etheth5034
@etheth5034 Ай бұрын
@@saraiyoub3135 ሙሴአቹህ አይደል እንዴ ቻሉት እንጂ ምድረ አሽቃባጭ ዘረኛ ሁላ ገና ሙሴአቹሁ 27 አመት ጨለማ ያወጣቹሁ ኪኪኪኪኪ
@gixy2024
@gixy2024 Ай бұрын
ወሬኛ፣ ያኛው ጥሩ ነው ማለት አይደለም፣ የችግሮቹ ሁሉ መጀመሪያው ህውሃትን መለስ ናቸው። ደግሞ፣ ደደብ ብቻ ነው ከስህተቱ የማይማርና የማይለውጥ፣ ሌላው ደደብ ደግሞ የትላንቱን ይዞ የሚያላዝን ነው። የሰው ፍፁም የለውም።
@etheth5034
@etheth5034 Ай бұрын
@@gixy2024 ያው እያማረራቹሁ እየተላላካቹሁ መኖር ነው የምትወዱት የሚጨፈጭፋቹሁን ነው እናንተ ወርቅላይ ቢያስተኛቹሁ ፋንዳያ መራጮች ናቹሁ ህውሀትንማ ዘመንም ለምነሽም አታገኝው እናንት ከሀዲዎች
@user-bf7rp9qj4o
@user-bf7rp9qj4o Ай бұрын
እውነት ለመናገር ሰውዬው ጴንጤ ነኝ ካለ ወዲ ሀገሪቷን መቀመቅ እንደሚከታት እርግጠኛ ነበርኩ እየው ባይኔ በብረቱ አየው የጴንጤ መለያቸው ብዙ ነው ከብዙ በጥቂቱ. ውስጣቸው እያረረ ደስተኛ ለመሆን መሞከር ራስ ወዳድነት ስለምንም ነገር እፍረት ሚባል ነገር የሌላቸው ሀገርን ባህልን ለማጥፉት ሌሎች ሀይማኖቶችን ለማጥፉት ከጀርመን ግብረ ሰዶማውያን እስከ ማበር መድረስ አረ ስንቱ።
@HussenBekele
@HussenBekele Ай бұрын
በትክክል ውስጣቸው ይናደዳል ለምድነው በጣም ይገርመኛል 😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄
@GeminiOneStar
@GeminiOneStar Ай бұрын
አጨብጬቢዎቹ ገራሚ ናቸዉ። ምን ሆነዉ ነዉ ዕሊናቸዉን የጨጡት??? እረ እረ
@bramagna7618
@bramagna7618 Ай бұрын
ዘንድሮ ብልፅግና በኑሮ ውድነት ሊጨርሰን ነው
@ccasiisismaciil8406
@ccasiisismaciil8406 Ай бұрын
እንደ ኬኒያ ህዝብ ማመፅ አንችልም እኛም ወሬ ብቻ ቁም ነገር መሰራት አንችልም
@user-hv1sk2zx6u
@user-hv1sk2zx6u Ай бұрын
ተነሱ!!
@hayattt9527
@hayattt9527 Ай бұрын
እሰይ የኢትዮጵያን ህዝብ ፈሪ ይጨርሳችሁ ከጎረቤት የማትማሩ
@Rich-cq8yl
@Rich-cq8yl Ай бұрын
@@ccasiisismaciil8406Thank you! Ewnet newe. Chat yadenezezew telacha masebiyawin yedefenew achebchabi kehadi hizb newe.
@AngesomAshagre
@AngesomAshagre Ай бұрын
​@@user-hv1sk2zx6uno more አይሻልም
@kirubel9149
@kirubel9149 Ай бұрын
ገንዘብን መውደድ የክፋት ሁሉ ሥር ነውና፥ አንዳንዶች ይህን ሲመኙ፥ ከሃይማኖት ተሳስተው በብዙ ሥቃይ ራሳቸውን ወጉ። 1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ <a href="#" class="seekto" data-time="370">6:10</a>
@Leyou-Fact
@Leyou-Fact Ай бұрын
እነዚህ የብልጽግና ሰዎች ከውሸታቸው ብዛት በስህተት እንኳን እውነት አውርተው አያውቁም ። በተለይ ይሄ ሰውዬ እውነት አውርቶ አያውቅም ። ውሸትን እንደ ባህል ቆጥረውታል ። ፈጣሪ ያንሳቹ 😢😢😢😢
@negussietewoldemedhin3708
@negussietewoldemedhin3708 Ай бұрын
Ethio forum is an outstanding media outlet!
@ArodoAkile
@ArodoAkile Ай бұрын
ከጦርነት ጎንለጎን በኑሮ ውድነት ሊገድሉን ነው😢😢😢😢
@Syntifik100
@Syntifik100 Ай бұрын
የበሻሻው ሙሴ. ይህ ሁሉ የሆነው ተጋሩን በመጥላቸው ነው። እኛን ለማጥፋት ብዙ ተጉዘዋል።ሕልማቸው፣ ዓላማቸው፣ ግባቸው ሁሉ እኛን ለማጥፋት ነበር። ካርማ😃😀😃😜🙂😉
@zemenmedi
@zemenmedi Ай бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ ተመችቶኛል ላይክ ግጩኝ😂
@tsegaabera6243
@tsegaabera6243 Ай бұрын
እግዚአብሔርም ጨከኖ ለነዚህ አውሬዎች ሰጠን እኛም ዝም አልን
@biniyamkindie
@biniyamkindie Ай бұрын
ብልፅግና ዘመንህ ይጠር።
@meskineway4162
@meskineway4162 Ай бұрын
አሜን
@GovernmenMagnitude
@GovernmenMagnitude Ай бұрын
ኢትዮጵያዊያን ሆይ እንኳን ደስ አላችሁ ስለማሀይምነታችሁ በወደዳችሁት ድንቁርና ስላለቃችሁ ስለደዪሀችሁ። ይህን የመሰለ ሕዝብ የምታቁ አስረዱኝ። ግን ብዙውው ደደብ ነው።
@eseyasberhe7842
@eseyasberhe7842 Ай бұрын
ደደብም አይነት አለው መንጌ ምን አለ ይህንን ህዝብ ወርቅ ብታነጥፍለት ፋንድያ ነው ይልሃል እውነትም 27 አመት እስከነድካሙም ወርቅ ነበር ዳሩ ጨለማና ብርሃን መለየት የተሳነው ምድረ አጨብጫቢ እያፈነደደም እያሸረገደም ሃገሪቱ ስትቸበቸብ ጸጥ ብሉዋል ዋጋውን ደግሞ ትውልድ ይከፍለዋል ፣ ቀኝ አልተገዛንም ኪኪኪኪ ዛሬ በቀይ ምንጣፍ የብልግና ስብስብ ዋልጌዎች ፊርማውን አኑረዋል ፣ ዘመነ አብይ እንደተባለለት እንደተሸረገደለት ሙሴ ሆነ ወይስ .....
@user-yv3vf2bx9s
@user-yv3vf2bx9s Ай бұрын
@@eseyasberhe7842በየቦታው አንድ አይነት ኮመንት የምትፅፍ የመጀመሪያው ሰው አንተ ነህ እስኪ ቁጠረው 🤣🤣🤣
@eseyasberhe7842
@eseyasberhe7842 Ай бұрын
@@user-yv3vf2bx9s ሃቁ እሱ ስለሆነ ነዋ ስታነበው አንገሸገሸህ አይደል
@user-yv3vf2bx9s
@user-yv3vf2bx9s Ай бұрын
@@eseyasberhe7842 ሀቅ? 🤭🤭🤭🤭
@view4217
@view4217 Ай бұрын
ደስ የሚለው እስከዛሬዋ ቀን ድረስ ይህን ማፍያ ሰውየ አላምነውም/ነበርም:: ሲያስጠላ በዚህ ደረጃ ሰውን ሲንቅና ማታለል ! የቀነጨረ!
@user-iy6xt3or7f
@user-iy6xt3or7f Ай бұрын
ያየ ሽመልስ እድሜና ጤና ይስጥህ ተባረክ ከውሸቶቹ አንድ ረስተሃል ዝናብ አዘነብኩ ያላትን ነገር ብትተነትናት
@chakisukoteklle
@chakisukoteklle Ай бұрын
እንደተናገረው የሚኖር ጌታ እግዚአብሔር ብቻ ነው፣
@DeerMoose
@DeerMoose Ай бұрын
ያይዬ ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ!!
@zewditumulugetta4665
@zewditumulugetta4665 Ай бұрын
አወዳደቃችሁ ነው የናፈቀኝ።
@user-jy5zw1vs9u
@user-jy5zw1vs9u Ай бұрын
ኢትዮ ፎረም እንኳን በሰላም መጣችሁ። እኔ የሚገርመኝ ህዝብ ለመፍጀት እንኳን ደሰአላችሁ ይሉናል ሀገር ለማውደም እንኳን ደስአላችሁ ጦርነት ለማወጅ እንኳን ደስአላችሁ ዶላር ለመጨመር እንኳን ደስአላችሁ አገሪቷን በእንኳን ደስአላችሁ ወደማጥ እየገባች ነው በጣም ያሳዝናል።
@user-sf9ej9mj6w
@user-sf9ej9mj6w Ай бұрын
Thanks for the very much 😊😊😊❤❤❤
@skylimit1423
@skylimit1423 Ай бұрын
ዘንዶው እኮ ውሸታም ብቻ አይደለም። እራሱ ውሸት ነው !!!
@talemm
@talemm Ай бұрын
I like that
@fethmedia
@fethmedia Ай бұрын
Perfectly said 👐👏👏
@Lee2005-w5v
@Lee2005-w5v Ай бұрын
Thank you Ethio-fourm best journalist
@EbH767
@EbH767 Ай бұрын
Thank you ETHIOFORUM. This is one of the pice report
@ethiofikerentertainment140
@ethiofikerentertainment140 Ай бұрын
ህዝባችን የሚገባውን አይነት መሪ አግኝቷል! ይበለን እኛ በተሰጠን አጀንዳ በጎሳ እርስ በእርስ ስንባላ እሱ ሀገር ይሸጣል! ይበለን አንድነት የምንፈልግ ህዝቦች ይሄም ሲያንሰን ነው! ምናልባት እርሃብ አንድ ሊያደርገን ይችላል! ጥሩ ነው!
@wediKdusGebrial
@wediKdusGebrial Ай бұрын
ይበለው ለዚህ ሽንታም እና ፈሪ ህዝብ
@user-jn9lg7pd2s
@user-jn9lg7pd2s Ай бұрын
በትክክል
@tameratgutema9834
@tameratgutema9834 Ай бұрын
ፕሮፋይል የደግረሽው ቅዱስ ገብርኤል ከላይ ከታች በቅዘን ያጣድፍሽ ወይም ያጣድፍሕ
@gebreslasegebremedhin5386
@gebreslasegebremedhin5386 Ай бұрын
@@tameratgutema9834 haha
@estifanoskidane4650
@estifanoskidane4650 Ай бұрын
መንግስቱ የተናገረው ትዝ ኣለኝየኢትዮዺያ ህዝብ ወርቅ ብታነጥፍለት ፋንዲያ ነው የሚል ህዝብ ነው ያለው ኡኖቱ ነበር በ27 የሰላም የጥጋብ የትምርት የስራ የነበረበት ጊዜ የ ጨለማ ጊዜ ነበር ሲል ለካ መንጉስቱ ሃይለማርያም ኡኖቱ ነበር ለዚ ኣንጨብጫቢ ኣውሬ ህዝብ ኣውሬ ሰው መፈጠሩ እንካን ደስ ኣላቹ ፅዮን ደፍረ ነጃሺ ኣውድመ ግንባታ ሳይሆን የልቅሶ ጊዜ ከዚ የከፋ እየመጣላቹ ነውና ደግሜ እንካን ደስደስ ኣላቹ
@gannatmehari9735
@gannatmehari9735 Ай бұрын
ይበለው እሂ ህዝብ የለመነውን ነው የሰጠው እግዚአብሔር ሲቀጣ ህዝቡን ጨካኝ መሪዎችን ይልካል ኣሁን ደሞ ግፍና ሃጥያቱ ያበዛ ህዝብ ቅጠቱ እየተቀበለ ነው😢😢
@WKaz-cs8tg
@WKaz-cs8tg Ай бұрын
Excellent reporting Thank you Ethio Forum
@ccasiisismaciil8406
@ccasiisismaciil8406 Ай бұрын
ገና ብዙ እናያለን ከአብይ አህመድ
@gebremedhinmesele7903
@gebremedhinmesele7903 Ай бұрын
ለዚይ ህዝብ ይገባዋል አሽቃባጭ ቻሉት እንግዲ
@user-lm3dm8vz6r
@user-lm3dm8vz6r Ай бұрын
አጨብጫቢ ሕዝብ እንኳን ደስ አለህ በሚቀጥለው ዓመት ቁራሽ ዳቦ 50 ብር ይገባልሃል ። ፎረሞችን እናመሰግናለን!!!!
@gebyaweanteneh5837
@gebyaweanteneh5837 Ай бұрын
50 becha?
@AMAN-gy8ib
@AMAN-gy8ib Ай бұрын
ኢትዮጲያውያን እንኳን ደስ አላችሁ ከ27 የጨለማ አመታት ወደ ደማቅ ብርሃን ...
@DawaDawa-zz7vg
@DawaDawa-zz7vg Ай бұрын
ሞኝና ወረቀት የያዘውን አይለቅም 🤔
@debelasefere
@debelasefere Ай бұрын
Ye 27 ametu birhan Tigrayin Singapore aderegat 😂😂😂😂
@foziaosman9120
@foziaosman9120 Ай бұрын
አቦ ይመችህ ትንታኔ ::ልብ ያለው ልብ ይበል!!!
@Ayumun2323
@Ayumun2323 Ай бұрын
😂😂😂😂 እንኳን ደስ አላችሁ ግን 9 ኝ ብቻማ አይሆንም 9 ጊዜማ በ1 ዓመት ውስጥ ብቻ አይሰክስም 🤣🤣🤣🤣🤣
@girmaa5480
@girmaa5480 Ай бұрын
Great assessment !!!
@user-tz7if6zl9g
@user-tz7if6zl9g Ай бұрын
Thanks 🙏 Ethioform
@hanayemaryam12
@hanayemaryam12 Ай бұрын
ኢትዮ ፎረም እንደ ልቤ ናቹ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏
@mynamar3984
@mynamar3984 Ай бұрын
Best and fantastic Real ዘገባ Bravo ETHIO FORUM
@BerbereBerbere-m6h
@BerbereBerbere-m6h Ай бұрын
እናተባትኖሩልን ምንይውጠንነበረ የኢቲ,ዋልታ,አማራቲቪ መጨወቻያረጉንነበረ እናመሰግናለን
@emukal6088
@emukal6088 Ай бұрын
የሚገርመኝ አጨብጫቢዎቹ😂😂
@user-mh9vf9ss4q
@user-mh9vf9ss4q Ай бұрын
😂😂
@henokgelan8091
@henokgelan8091 Ай бұрын
ይህንን የሜካብ አገዛዝ ራቁቱን አሰቀረው ወንድሜ ተባረክ ❤
@hassanaden531
@hassanaden531 Ай бұрын
Thank you so much ethio forum ❤❤❤❤
@Kirosmesfin
@Kirosmesfin Ай бұрын
ይህም ሲያንሰው ነው የኢትዮጵይ ህዝብ ገና ብዙ የከፋ ነገር ይጠብቀዋል : የትግራይ እንባ
@eseyasberhe7842
@eseyasberhe7842 Ай бұрын
ተዋቸው በትግራይ እንባና ደም ተሳልቀዋል ይህ አንገት አልባ ህዝብ ለትውልድ የሚተርፍ ዋጋ ይከፍላል ፣ መንጌ ምን አለ ይህንን ህዝብ ወርቅ ብታነጥፍለት ፋንድያ ነው ይልሃል ብሎ ነበር ፣ እውነትም ትክክል ነበር 27 አመት እስከነድካሙም ወርቅ ነበር ዛሬ ጨለማ የተባለው 27 አመት የት ይገኝኝ
@destalencho9106
@destalencho9106 Ай бұрын
መርዙ የተረጨው ከትግራይ በበቀሉ ጥቂት እኩያን ነው ። ይቅርታ ጦሱ ለትግራይ ህዝብም ተረፈ። ሂሳብ እናወራርዳለን ማለት ለ30 አመታት ለተዛተበትና ዱላው ላረፈበት ማመሙ አልቀረም።
@amanuelsolomonabebe6936
@amanuelsolomonabebe6936 Ай бұрын
​​@@destalencho9106አንተ ባልከው ዓውድ እንኳ ባይባልም ሂሳቡን ግን የኛ ያላችሁት ሰው እያዋራረደባችሁ ነው። ሰውየው ደግሞ ደም የጠገበ አይመስልም።
@uthman9979
@uthman9979 Ай бұрын
ኣዳሜ ኣሽቃብጦ በአቢይ የመጣ በልጄ የመጣ ሙሴ ዳግማዊ ኢየሱስ እንዳላለ ኣሁን ኡኡታ። ያጣላቸው ፕሪቶሪያ ነው።
@user-pp9ow3jd5o
@user-pp9ow3jd5o Ай бұрын
ኑሮ ስለተወደደ ነዉ
@smithbdr2526
@smithbdr2526 Ай бұрын
ግሩም ትንታኔ❤በርቱ
@saso9745
@saso9745 Ай бұрын
አንጀት አርሱ ያዬ የጋዜጠኝነት ውሀ ልክ የመረጃ ጥም ቆራጭ ኩልል ባለድምፅ ጥብስቅ ያለ ትንታኔ ስለ ምታሰማን ሁሌም አመሰግንሀለው።አብይ ርቃኑን አስቀርተኋዋል።
@andebrhangebremedhin495
@andebrhangebremedhin495 Ай бұрын
Long live to you Ethio forem, wishing to you always safety and peace
@afubunnawi390
@afubunnawi390 Ай бұрын
በምዕራባውያን ዕርዳታ የበለፀገ ሀገር የለም ጠግበን ባርያ ከምንሆን ተርበን ነፃነት ይኑረን አሜሪካ እጅሽን ከአስጦቢያ ላይ አንሺ ጁንታ ሁሉ ይቀበራል 😁 እያለ በየ አደባባዩ ለሀጩን ሲያዝረከርክ የነበረው ትግራዩ ጠል ሾርት ሜሞሪ ደንቆሮ የጦቢያ ህዝብ አሁን ምን እያለ ነው 🤔 ትግራይን ተባብራችሁ የወጋችሁ ዕለት ነው የሀገሪቱ back bone እንክትክት ያለው ትግራይ የከሀዲዋ ጦቢያ የጀርባ አጥንት ከባድ ሚዛን ✊👏❤️💛
@user-fz8no2pt4k
@user-fz8no2pt4k Ай бұрын
እንኳን ደሳላችሁ ካሉ አንዳች አንዳች መዓት ደግሰዋል ማለት ነው❤❤❤❤
@jaguarrotschild364
@jaguarrotschild364 Ай бұрын
Abiy ahmed must goooooooooo
@user-bq3il6vb4v
@user-bq3il6vb4v Ай бұрын
ወሸት እና ብልፅግና የአንድ ሳቲም ሁለት ገፀታወች ናቸው
@addislove9456
@addislove9456 Ай бұрын
በጣም የሚገርም ትንታኔነው ያቀረብክልን ሠሚካለ ሥለብልጽግና ድብቅሴራ በጣም አድናቂህነኝ ፈጣሪ አሁንም እውቀትህን ያብዛልህ❤
@tsimele8360
@tsimele8360 Ай бұрын
ቀላል ይዋሻል እንዴ። መገለጫቸው ደግሞ ድንቁርና የወለደው ንቀት ነው።
@BirishAmare
@BirishAmare Ай бұрын
እድመና ጠይናን ይሰጣቹ
@ZionAddis
@ZionAddis Ай бұрын
❤ የተባረከ አንደበት 🎉
@lilly1425-f2o
@lilly1425-f2o Ай бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ። ሐዘን
@user-yg6re9oe4j
@user-yg6re9oe4j Ай бұрын
ጎቲም ሲምን አና የሴራ አርካብ አና የደም መንበር ያየሰዉ የፃፋቸዉ ምርጥ መፅሃፉ❤❤❤❤❤❤
@AmanuelAssefa-cg3oq
@AmanuelAssefa-cg3oq Ай бұрын
Exactly ይመቻቹሁ አቦ
@mohamedmohamed-bl2cs
@mohamedmohamed-bl2cs Ай бұрын
ከአብይ ይበልጥ አብይን ለዚህ ያበቁት ሺ አመት ግዛን ያሉ ደንቆሮች ናቸው
@gixy2024
@gixy2024 Ай бұрын
ደደብ ብቻ ነው ከስህተቱ የማይማርና የማይለውጥ፣ ሌላው ደደብ ደግሞ የትላንቱን ይዞ የሚያላዝን ነው። የሰው ፍፁም የለውም።
@Dats09
@Dats09 Ай бұрын
Thank you so much, YAYESEW !!
@MuhmmadMuhmmad-u8n
@MuhmmadMuhmmad-u8n Ай бұрын
እዉነት ነዉ
@tesfayelemma9734
@tesfayelemma9734 Ай бұрын
TPLF, forgive us! Meles, forgive us!
@zeki800
@zeki800 Ай бұрын
እውነት ለመናገር ጠቅላይ ሚኒስትሩ ወደ ስልጣን ሲመጡ እንደ ማንኛውም እቲዮ ጵያዊ ደግፌ ነበር በዚህ ደረጃ ይወርዳሉ ብየ አስቤ አላውቅም ይገርማል ሰው በዝህ ደረጃ እንደት ዝቅ ይላል
@abubekerworku5430
@abubekerworku5430 Ай бұрын
ሀገሪቱን የቁልቁለት ጉዞ ውስጥ አስገባት ከእርሱ በስተቀር አዋቂ ያለ የማይመስለው እኔ ብቻ አዋቂ ብሎ ራሱን ሰይሞ ሀገሪቱ የእርሱ ብቻ መሠለቺው እንደፈለገ ምስቅልቅሏን አወጣት ።
@user-bf7rp9qj4o
@user-bf7rp9qj4o Ай бұрын
እውነት ለመናገር በጴንጤው መሪ የተሸወድኩት ነዳጅ ለመሸጥ ደርሰናል ያለ ግዜ ነው። እሄ ቆሻሻ
@EyerusalemTaddese
@EyerusalemTaddese Ай бұрын
ግን መኮራኩርሥ አምንጥቃል ዝናብሥ ያዘነበውን ረሣችሁዴ በአለም ሁለተኛ ሀብታም ኦንሆናለን ያለውሥ ማድያቴ ያወጣሁት በወያኔ ያለውሥ መለሥ ጠቅላይ ኦንደምሆኔ ያውቅ ነበር ክኬ ወጤ ጨጋራውን የላጠውን ማድያት ትግሬ ላይ
@abebechkanko2478
@abebechkanko2478 Ай бұрын
እሰይ አፌ ቁርጥ ይበል ልክ ወይ አገላለፅ ወይ ትንተና ሎጂክህ ራሱ በጣም ይገርማል ተባረክ ኢትዮ ፎሬም።
@user-mh9vf9ss4q
@user-mh9vf9ss4q Ай бұрын
@shewitabayhzkias5166
@shewitabayhzkias5166 Ай бұрын
Thank you Ethio forum 🙏🙏
@user-gi1rv9zk3i
@user-gi1rv9zk3i Ай бұрын
ሰላም ለሰው ልጆች ሁሉ
@tenawanagaw9009
@tenawanagaw9009 Ай бұрын
I know that Ethiopforem is PRO TPLF, But I donot want to be selfish and that I admired Yayesew for this program. Thank you for your effort you exerted show for those who prefered to stay blind especially, the true character of the man.
@user-rs1si5hr5g
@user-rs1si5hr5g Ай бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ!! እንኳን ደስ አላችሁ የምንባባለው: ሃሴት ስንሞላ ደስታ ሲፈነጥቅ ምኞት ሲሰምር ነው:: እንደሚታወቀው ቃሉ ክቡር ቃል ነው: ተስፋ መሰነቂያ የደስታ መግለጫ ብሶት ማስረሻ ነው: አሁን ከጊዜ ጋር ነገር ተገልብጧል: እንኳን ደስ አላችሁ!! ድሃ ማደንዘዣ ካድሬ ማስጨፈሪያ መቀለጃ ሆኗል:: ይህ ባህላችን ጠፍቶ ወጋችን ተሽሮ ያውም በአገር መሪ: መፍትሄ እንሻለን ከአምላክ ከፈጣሪ::
@smsm3968
@smsm3968 Ай бұрын
በአዚም ተብትቦን እንጂ፣ ህዝባዊ አመፅ ለማድረግ ከበቂ በላይ ምክንያት አለን
@dawitzenebe-re5dl
@dawitzenebe-re5dl Ай бұрын
Welcome EF✌️
@ArodoAkile
@ArodoAkile Ай бұрын
ዘመነ ውርደት😢😢😢አምላክ ይቀይርልን😢😢😢
@henokgelan8091
@henokgelan8091 Ай бұрын
Thank you, bro ❤
@ajaaa5326
@ajaaa5326 Ай бұрын
This is a historic compiled and well documented record.
@simachewa3207
@simachewa3207 Ай бұрын
አዳንቃችኋለሁ።
@drardrar7665
@drardrar7665 Ай бұрын
What an excellent analysis! I really wonder if there is anyone who can define Abiy Ahmed and his team better than you?
@becky-yp7rm
@becky-yp7rm Ай бұрын
በአመት 6 ቢሊዮን የምትልከዉ መንኮራኩርም እዛዉ መነነች መሰል ድምፇ ጠፋ
@Osman-zk6bd
@Osman-zk6bd Ай бұрын
Very nice news
@hagosGebrehaweria
@hagosGebrehaweria Ай бұрын
ኢስቶጳወያን እንኮ ለድህነትና ለመከራ አደረሳቹህ አለች የበሻሻ የዛች የጨርቅ አጣቢ ልጅ
@sisaytamirat88
@sisaytamirat88 Ай бұрын
በርታ ለታሪክ ይቀመጥ
@foziaosman9120
@foziaosman9120 Ай бұрын
በትክክል 👍❤️
@tomiadugna3468
@tomiadugna3468 Ай бұрын
#ተባረክ🥰🙏🙏🙏
МЕБЕЛЬ ВЫДАСТ СОТРУДНИКАМ ПОЛИЦИИ ТАБЕЛЬНУЮ МЕБЕЛЬ
00:20
He bought this so I can drive too🥹😭 #tiktok #elsarca
00:22
Elsa Arca
Рет қаралды 44 МЛН
Incredible Dog Rescues Kittens from Bus - Inspiring Story #shorts
00:18
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 36 МЛН
/በስንቱ/ Besintu S2 EP51 "ወደ ማህበረሰብ ውረድ"
30:36
МЕБЕЛЬ ВЫДАСТ СОТРУДНИКАМ ПОЛИЦИИ ТАБЕЛЬНУЮ МЕБЕЛЬ
00:20