ባእድ አምላኪው አባት ልጁ ላይ የፈፀመው ድርጊት Ethiopia | EthioInfo.

  Рет қаралды 32,355

EthioInfo

EthioInfo

Күн бұрын

Follow us also on
Subscribe @OfficialEthioInfo
Telegram: t.me/EtInf
Facebook: / ethioinfo2020
EthioInfo Media brings, social, economic, political and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #EthioInfo

Пікірлер: 203
@rozalove7257
@rozalove7257 Жыл бұрын
እህቴ በጣም ከባድ ነው ሀገራችን ህግ የለም ፍርዱ ከላይ ነው አላህ ይፍረድልሽ 😢😢😢😢😢ሰው እንዴት የገዛ ልጁን 😢😢😢😢
@bahliawabezahbe6004
@bahliawabezahbe6004 Жыл бұрын
ለዚህ ሁሉ ስቃይ ያበቃሻቸው አንቺ ነሽ ልጆቹ በጣም ያሳዝናሉ ምክንያቱም ትዳሬን ለመጠበቅ እሱ የሄደበት እሄድ ነበር አልሽ ታዲያልጆችሸረን ለአወሬ እንዴት ጥለሽ ሄድሸ
@mastawoshanegash6502
@mastawoshanegash6502 Жыл бұрын
መፍረድ ቀላል ነው
@damentesdemntes9602
@damentesdemntes9602 Жыл бұрын
Bemen Tasadegachew Abate new Esuwa Menem Kelelat Lela Chegere Laye Yewedekalu Lerasewam Yekebede Lejochu Sichemere Endet Yekebedal
@aynalemmesele7187
@aynalemmesele7187 Жыл бұрын
በእውነት እግዚአብሔር ይስጥህ እኔም ያንተን ሀሳብ እጋራለሁ ❤
@bahliawabezahbe6004
@bahliawabezahbe6004 Жыл бұрын
@@mastawoshanegash6502 መፍረድ አይደለም እሷ እሱ የሚሰራውን መጥፎ ነገር ባየች ግዜ እራሷን ለማዳን ሸሸች ክፉና ደጉን ያለዩ ህፃናት ወላጅ አባት እንዲህ ከጨከነ ለልጅ ከእናት በላይ ማን ሊደርስነው
@lidiyamulugatakifela7557
@lidiyamulugatakifela7557 Жыл бұрын
ተው አትፍሩዱ ማንም በማንም ጫማ ሆኖ መፍረድ አይስፈልግም እባካቹ
@ANEZEKIRSTOS
@ANEZEKIRSTOS Жыл бұрын
እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ እህቴ መድኃኔዓለም አንቺና ልጆችሽ ታሪካቹ ይቀይርላቹ ያበርታቹ አሜን የተዋህዶ ልጆች የመምህር ተስፋዬ ገጠመኝ አዳምጡ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ Жыл бұрын
መምህር ተስፋዬን አዳምጡ ሲባሉ ይሳደባሉ መናፍስት እንዲህ ሲጫወትብን በሚዲያ ይወጣል አድነን ነው
@gigitubeweloo
@gigitubeweloo Жыл бұрын
​@@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@hafizabedru9591
@hafizabedru9591 Жыл бұрын
አሁን አንቺ እናት ነሽ ለምነሽ አታሳዲጊያትም ነበር እዛ እዚ አገላተሻት ገና መንገድ ላይ ጥለሽ ሂጂ የትምህርት ከከፈለ መጥቼ እወስድሻለው እንዴት ትያታለሽ አሁን እናታችን ስንት መፀዋት ከፍለው አሳደጉን ሳይበሉ እያበሉን ሳይጠጡ እያጠጡን
@hiwotberhnu5435
@hiwotberhnu5435 Жыл бұрын
የእኔ እናት አትፍረጂ አይድረስ ነዉ ዋናዉ የባልና የሚስት ፍቺ ምን ያህል ለልጆቹ አደጋ መሆኑን ነዉ የሚያሳየዉ
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 Жыл бұрын
ወገን የኛ ሰው እራስ ወዳዶች ነን ብዙ ታሪክ አይተናል እግር ማንሳት ልጅ መውለድ ልጅን መጣል መሸጥ ለአሳዳግት መስጠት ለምንድነው እግራቸውን ሰብስበው በሁለት እግራቸው መቆም አይሞክሩም ብቻ ስማቸውን ከማያውቁት ጋርመተኛት መተኛት!!!!
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 Жыл бұрын
አንድኡ ካየሽ ንፁህ ከህንሽ ለምን በየአመቱ ከእሱ ጋር ትምላለሻለሽ??? ሌላው በቃኝ ሲልሽስ ሰው ቤት ተቅጥረሽ ልጆችሽን አታሳድጊም ምን እንደህኢነ አላውቅ???? ሀገራችን በዚህ አይደለም እሚኖረው እንዴ እንዴት አላውቅም ትያለሽ እሳምረሽ ነው እምታውቂው!!!
@shwaalem6542
@shwaalem6542 Жыл бұрын
@@welansatesfaye5384 😂 yes she knows
@rahwaglibanos2870
@rahwaglibanos2870 Жыл бұрын
በአሏህ አትፍረዱ በተለይ ሴቶች 🙏
@aynalemmesele7187
@aynalemmesele7187 Жыл бұрын
😢😢😢ግን አንቺ አልነበርሽም እዚህ መምጣት የነበረበት ልጅቷ ነበር ሆኖም ቀረ መጥፎ ከሚባሉት እናቶች አንዷ አንቺ ነሽ እናት ምንም ባይኖራትም ልጆቿን አብራ ነው የምታኖረው
@makuasmara6408
@makuasmara6408 Жыл бұрын
የባድ ኣምልኾ ካለው ሰዉየዉ አንትያም ማሰብ አንልለባት አድርጋት ክርሆነስ ምን ናቅለን መችም ባንፈርድ ጥሩ ነዉ ለሁላችን ልቦና ይስጠን ኣንፍረድ!!!
@hiwotberhnu5435
@hiwotberhnu5435 Жыл бұрын
እዉነት ነዉ ፍርድ የፈጣሪ ነዉ አንፍረድ
@bettydamasaa1919
@bettydamasaa1919 Жыл бұрын
Ayibalim gin hinem lijen labatuwa saticheyati new hiyasaraw yalewiti gin yamicanaqaw cinkati liki yalawmi gin abireyat Ligon hifalig nabare gin nuro gidi alagni tarabiku tatamau yaa gidi malayati alabishi alegni
@bettydamasaa1919
@bettydamasaa1919 Жыл бұрын
hulanim katanagaruti hodi Bado yiqarali yibalali
@aynalemmesele7187
@aynalemmesele7187 Жыл бұрын
@@bettydamasaa1919 ማማዬ አይዞሽ ግን ዘመኑ ከፍቷል ካሁኑ ችግርሽ ይልቅ ወደፊት የሚደርስብሽ ችግር የከፋ እንዳይሆን ፀልይ አጥብቀሽ 😭😭😭😭
@Martaethio363
@Martaethio363 Жыл бұрын
😭💔 ከመደፈሯ በላይ የሚረዳት የሚሰማት አይዞሽ የሚላት ማጣቷ በሴት ፖሊስ መንገላታቷ የባሰ ያሳምማል 😢ልጅቷ በጣም የስነልቦና ህክምና ያስፈልጋታል ወንድሟም በጣም ተጎድቷል እህቱ በአባቱ ስትደፈር እያየ መቼም ከአህምሮዉ አይወጣም 😢
@alem5097
@alem5097 Жыл бұрын
ይሄ. የኔ. ታሪክ ነው. ግድ. የለም. በቀል. ነው. በአማራነትሽ. እኔም. እንዳንቺ. ሆኛለሁ አይዞሽ
@AD-cn1ov
@AD-cn1ov Жыл бұрын
ሲጀመር ልጆችሽ ጥለሽ መሄድ አልነበረብሸም ሲቀጥል ወደዚ ሂጅ ወደዛ ሂጂ ማለት አልነበረብሽም በጣም የሚየሳዝነው ግን በወላጆች ጦስ ልጆች ሲጎድ በጣም ያሳዝናል 😢😢
@etenatalemay4948
@etenatalemay4948 Жыл бұрын
ባአድ፣አምልኮ ፣ያለባቸው ሰዉች፣መጨረሻቸው ፣የሚሰሩትን ፣አያውቁም ፣እግዚአብሔር ፣ከደዚህ፣አይነት አንተ ፣ጠብቀን 😥😥😥😥😥
@lidyawo4575
@lidyawo4575 Жыл бұрын
😭እግዚአብሄር የስራህን ይስጥህ ቃላትም ጠፋብኝ🫣
@umeman3175
@umeman3175 Жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢😢
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ Жыл бұрын
እናት እና አባት ከተለያዬ የመከራው ፅዋ ለልጆች ይተርፋል አዝናለሁ እግዚአብሔር ልጆችሽን ይርዳቸው😢የጠንቁአይ መጨረሻ ልጁን እንዲህ ማድረግ ነው እግዚአብሔር ይቅር ይበለው ኤልያስ ደግነት 👏👏👍👍👍👍
@mekdeslemma2599
@mekdeslemma2599 Жыл бұрын
እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ በዚህ አይነት ጎዳና ላይ የወደቁት ልጆች ከልብ እንዘንላቸዉ በምን ጉድ ጎዳና እንደወደቁ ማን ያዉቃል ምን አለበት ሠዉ ቢመች ባይመች ቢያገኝ ቢያጣ ቢሞት ቢኖር አንድ ሰማይ እና ምድርን አምልኮ ቢሞት የሰዉ ልጅ ሆይ ሴጣንን ከመፍራት ዉጣና የሰማይ እና የምድር ፈጣሪን አምልክ የሴጣን መጨረሻ እራስህን ነው የሚያስበላህ
@soniajonathan7618
@soniajonathan7618 Жыл бұрын
አላዮ ላይ ያለዉዛር አና ዉቃቢ በጌታ አየሱሰ ሰም ይምታዉ አመብዙሃን ትድርሰልሸ አህት ከባድ ነገር ላይ ነዉ ያለነዉ አኛ ኢትዮጵያኖች 😢
@soniajonathan7618
@soniajonathan7618 Жыл бұрын
እግዚአብሔር በምርትህ ጎብኝን 😢
@henokezt
@henokezt Жыл бұрын
ያሳዝናል የሚሰማው ሁሉ
@meye1988
@meye1988 Жыл бұрын
ውይ ፈጣሪየ ሆይ ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስነ ,የስነልቦና ባለሙያ ያስፈልጋታለፈል,እርዷት
@ፀናትዮትብ
@ፀናትዮትብ Жыл бұрын
እህት እንኳን በሰላም አወጣሸ ፀሎት አረጊ ፀበል ተጠመቂ
@donaytroyal860
@donaytroyal860 Жыл бұрын
የሰራዊት ጌታ አምላክ ሆይ ፈረድ😢😢😢😢
@tegistbale9574
@tegistbale9574 Жыл бұрын
እናትየው ራሱ ፆም ፀሎት ስግደት ቅዱስ ቁርባን ያስፈልጋታል ይህ ካልሆነ ሁሉም ከንቱ ነው ።
@almasbh6100
@almasbh6100 Жыл бұрын
እኔ እንደዚች አይነት እናት አይቼ አላውቅም እናት የፈለገ ቢቸግራት ልጆቿን ለወንድ ጥላ አትወጣም ከቻለች ሠርታ ካልቻለች ለምናም ተሣድጋለች ይቺ ግን ልቧ ድንጋይ ነው።😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@romanstegaye8959
@romanstegaye8959 Жыл бұрын
😢😢😢😢ትግዬ አይዞሽ ፈጣሪ ፍርዱን ይስጥሽ
@tadalachgetachwe5118
@tadalachgetachwe5118 Жыл бұрын
ምን አይነት አዉሬ አባት ነዉ አምላክ ይፋረደዉ ☝☝☝🖕🖕🖕😭😭😭😭💔💔💔
@selinahagos3510
@selinahagos3510 Жыл бұрын
እናትየውም ያው ነች እንዴት ሰው የወለደውን ያሰቃየያል💔
@tadalachgetachwe5118
@tadalachgetachwe5118 Жыл бұрын
ትክክል ነሽ ዉዴ እሷ ልጆቿን ሰብስባ ብቲዝ ኖሮ ይዬ ሁሉ ስቃይ ባልደረሰባት ጎሽ ለልጇ ስትል ተወጋች አሉ 😭😭💔
@mametohem7990
@mametohem7990 Жыл бұрын
አቤቱጌታዪ በጣምየሚሳዝን ታሪክ ምናይነት ጭካኔ ነው የኔናት አታልቅሽ 😭😭😭
@ethiopianhagre7384
@ethiopianhagre7384 Жыл бұрын
የሴ ፈተናዋ አዬዬዬ እደው ፈጣሪ ከዚህ ጭቅ ያውጣሸ
@TigestBisawe
@TigestBisawe Жыл бұрын
እኔ በፍፁም ልጆቼን ጥዬ ለመሄድ አልፈለኩም አወጣቴ ጥፈቱን አውቆ ይቅርታ ይጠይቃል ብዬ ነበር ለልጆቹም ቢሆን ለሁለትቀን እንኳን ትምህርት እንዲቋረጥ አልፈለኩም ምክኒያቱም ጥፋተኝነቱን ካመነእንታረቃለን ብዬ ግን እሱ አውሊያው አልፈቀደም ሲል በጠንቋይ ከሆነ መልሼ አልገባም አልኩኝ ምክኒያቱም አብረን እያለን እንኳን ሲያመኝ የተቆላ ቡና ትኩሱን እየጨሰ ካልበላው ገደል ሊያስገባ የሚችል መንፈስ ይጫወትብኝ ነበር የተቆላ ቡና በልቼ ወደራሴ ሲመልሰኝ እቤቴ ሰወች ተሰብስበው አገኛለው እና ምንእንደሆንኩኝ ይነግሩኛል እና እሱ እንደዛ ሲል እንደዚ የሚያደርገኝ ብዬ በፍርድ ቤት ልጆቼን እዲሰጠኝ ከሰስኩኝ ፍርድ ቤቱ በሽማግሌ መጀመሪያ እዩ ብሎ ቀጠሮ ሰጠን በሽማግሌም አልሆነም እና ፍርድ ቤቱ ደግሞ ልጆቹ ሰባት አመት ስላለፋቸው ማን ጋር መኖር እንደሚፈልጉ የራሳቸው ምርጫ ተጠይቀው ይወሰናል ተባልን ግን በሰአቱ ስላስፈራራቸው እሱን ነበር ያሉት እሄን ሰሰማ ለብዙ ቀን ታምሜ ነበር ለመስረቅ ብዙ ሞክራለው መከላከያ ካም ስለሆነ የነበርነው መለያየታችንን ተናግሮ ግቢ እንዳልገባ አደረገኝ ጎረቤት እየደወልኩኝ አገናኙኝ ስል ደንነታቸውን እንነግርሻለን እንጂ አንቺ ከሄድሽ ቡሃላ በኛም ላይ ተቀይሮ ልጆቹን አይለቃቸውም ከሰው እንዲገናኙ እሱ ባይኖርተመላላሽ ሰራተኛ አለች ምጠብቃቸው እና ብዙ ሞክራለው ወድጄ አይደለም
@jkljkl4970
@jkljkl4970 Жыл бұрын
አባቷ ብቻ አደለም ደነዝ አችም እደኔት አደለሽም እደት እናት ልጂን አያስተውልም ቢያስ ቀርበሽ ምናለ ብታወሪያት ሁለታችሁም ከባድ ሰወች ናችሁ
@hanahana1960
@hanahana1960 Жыл бұрын
አቤት አምላኬ ምንአይነት ዘመንነው 😥😥
@ahadutemesegen7817
@ahadutemesegen7817 Жыл бұрын
ዛሬ ማልቀስ ትርጉም የለውም ብዙውን የመከራ ቀንበር በልጅሽ ላይ የጫንሽው አንችው ነሽ ለምን ለምነሽ ቢሆን ማሳደግ ነበረብሽ።
@wasetube7653
@wasetube7653 Жыл бұрын
Eko Adiga enaten bila matam ezew litimalisat masabua
@tegistbale9574
@tegistbale9574 Жыл бұрын
አልፈርድብሽም ነገር ግን ለልጆችሽ ድረሺላቸው ።
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 Жыл бұрын
ዋው ምን አይነት ቤተሰብ ነው እዚህ ቤተሰብ ልታሰድብ???? እናትየው እራስ ወዳድ ናት!!! ሰው ቤት ሰርተሽ ልብስ እእጥበሽ ቆሎ ሸጠሽ አቲሳድጊያትም ማንም እንደሚያደርገው አንቺ ነሽ እዚህ ሁሉ ያደረሻቸው!!!
@mariaethiopia9867
@mariaethiopia9867 Жыл бұрын
የሴት ልጅ ስቃይ😢😢😢😢😢 እንተባበራት
@badriyaamhbashih-hj5bn
@badriyaamhbashih-hj5bn Жыл бұрын
እህታችን አንችም ልጅሽን ንስሃ ገብተሽ ፀበል ተጠመቁ ፀለይ ስገጅ በተለይ ስለመንፍስት ስሯ ውጌያ ማወቅ አለበሽ ባለቤትሽ ሰይጣን አምላኪ ከሆና እሱ አይለቅሽም በመተት ላሰመከራ ለባዛብሽ ይችላል ስለዚህ የመምህር ተሰፋዬ ትምህረት ገጠመኝ አዳምጭ ከዛ ወደ አምልኮት ህይወት ጊቢ እመቤቴ ማርያም ታወጣሻለይ እና እህቴ ደሞወዝሽን ጠብቆ ገንዘብ ሳስዋጣሽ የነበር የሰላቢ መንፈስ ነው አሁን የአእምሮ የሚከፍት ቅዱስ ኡራኤል ፀበል ጠጭ ተጠመቂ ፀለይ ስገጂ ሁሉ ነገር ይፈታልሻን እግዚአብሔር አምላክ ይርዳሽ እህቴ
@tigistgelana1245
@tigistgelana1245 Жыл бұрын
ፈጣሪ እንባሽን ያብስልሽ ምን አይነት ዘመን ላይ ደረሠን
@michelbrendel3932
@michelbrendel3932 Жыл бұрын
Egzio mahren krstos betam yasaznal Egziabher yiferdal zm ayilm ayizoshe Ehti abat ljun Egzio beadebabyi meketat alebachwu beltachwun mekuret newu
@yoditdemissie1112
@yoditdemissie1112 Жыл бұрын
Why don't you give your guests a tissue?
@TigistBogale
@TigistBogale Жыл бұрын
አይዞሽ የኔ እህት እግዚአብሔር ይፈርዳል
@ayshaahmed8148
@ayshaahmed8148 Жыл бұрын
ይህን ነገር እኔም አይችዋለሁ ጎረቤቴ ነበር ተሰቃይቶ አልቅ ሶ አስለ ቅሶ ኝ እናት እና አባቱ ግን ክር ስትናን ካመንክ ል ጃቺን አይደለህም ብለውት ቤተክረስትያን ጠበል ገብቶ ድናል ግን የሚያሳዝነው ቤቱ ዎደ መሬት ይሰ ምጣል 😭 ቤተሰቦቹ ፉሪ ተራራ ቃልቻ ቤት ነው የሚኖሩት እሱ በረዳ ዎጣ ያሳዝናል
@SaraSara-yb3ol
@SaraSara-yb3ol Жыл бұрын
እግዚዎ እረ ምን አነት ጊዜ ደረስን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏ፍርድ ከፈጣሪ
@እመብዙሃን-ሰ7ከ
@እመብዙሃን-ሰ7ከ Жыл бұрын
አምላኬ ሆይ ምንላይነን
@الحمدالله-ش6غ3ض
@الحمدالله-ش6غ3ض Жыл бұрын
የሀገር መከላከያ ልጁን የደፈረ ህዝብ እንዴት ይጠብቃል አላህ ይስቱር እኛ ሀገር የሚሰራው ወንጀል በአለም የለም እየባሰ መጣ
@reemaalkaabi7988
@reemaalkaabi7988 Жыл бұрын
አይ ዘመን ምን እንበል ያማል በውነት
@azedbrhenu4129
@azedbrhenu4129 Жыл бұрын
እህቴ የቤጧ ቸርች ህጅ ነብያት ይፈወሸሰሻል አጋንቱ ይውጣልሻል
@haymiyitagesu1770
@haymiyitagesu1770 Жыл бұрын
ማ ማንን አስወጥቶ አትሸወድ
@woyeneneguse1274
@woyeneneguse1274 Жыл бұрын
እድሜው ይጠር ጸጸቱ ከልብ አይወጣም
@eskedarhibstu8389
@eskedarhibstu8389 Жыл бұрын
አገራችን በምን የታመሰች ይመስላችሆል
@adanechfikadu3012
@adanechfikadu3012 Жыл бұрын
አትፍረዱባት በ14 አመትዋ ነው የተከተለችው በሰይጣን መንፈስ ተብትቦአት እንድትከተለው አድርጎ ነው እንጂ እንደዚ አትሆንም ስራ ሰራታ ለህክምና ነው የምታውለው ከመፍረድ እንቆጠብ
@gizeamenalemu4841
@gizeamenalemu4841 Жыл бұрын
አቤት አላህዬ
@yostinaberhe5422
@yostinaberhe5422 Жыл бұрын
ኦሮምኛ ኦሮምኛ ምትይው የኦሮሞ ህዝብ ስም ለማጥፋት ነው😅 ለልጅሽ እግዚአብሔር ፍትህ ይስጣት ያን ያህል በዘር መነጣጠር ግን አስፈላጊ አይደለም
@yedipro1145
@yedipro1145 Жыл бұрын
እግዞ እግዞ አቤት ወንዶች
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 Жыл бұрын
ቤተሰብ ፀበል ይውሰድዋት!!
@habeshatop1066
@habeshatop1066 Жыл бұрын
ያማልከእንስሶች አልተለየንም
@melodiess2
@melodiess2 Жыл бұрын
First of all I felt so bad as a Mom! but why ur'nt trying to ask ur daughter why she is walking like that! instead of judging her she is walking as ...... and trying to force her to go back to her Rapist!!! I understood what u went through! U sending ur brother to go and to get her! I can assure u no one is close as a Mom for ur daughter!!! Sorry about that! The Dad is belong to prison! I hope God is going to help the Girl to heal 🙏 My Prayers!!!
@ughngnbvc2846
@ughngnbvc2846 Жыл бұрын
She doesn't understand English, pls if you have a message for her you can do it by her own language 😅😂
@sefineshehabetewelide3879
@sefineshehabetewelide3879 Жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢
@wayniwolleyewa5515
@wayniwolleyewa5515 Жыл бұрын
ገጠመኝ አዳምጭ አምልኮውን ትቆጣጠሪዋለሽ በጸሎት በስገደት ጸበል
@samrawitgirma9744
@samrawitgirma9744 Жыл бұрын
ታዲያ ሀገራችን እንዴት ትረጋጋ ይሄ ሁሉ የሰው እንባ እየፈሰሰባት ከላይ እስከ ታች ክፉዎች ተንኮለኞች የበዙበት ሀገር አባት በልጁ የጨከነበት ዘመን በፍርድ ባትቀጡ በሰማዩ አባት ፍርድ ታገኛላችሁ
@zeritufetene
@zeritufetene Жыл бұрын
Egeziabeher yfred😢😢😢😢 me ybalal
@xciteali30
@xciteali30 Жыл бұрын
ያሳዝናል በጣም ልብ ይሰብራል ዪሄንን አይነት አሳት ለኩሶ ነበር ማደዱ 💔😭😭
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 Жыл бұрын
ምን አኒማል ነው የእውነት አባትዋ ነው ትልቁን ጥፋት ያጠፋሽው አንች ነሽ ፍርድ ከእግዚአብሔርም ቢሆን ለፍረዱኝ ስለውጣሽ ቆንጅዬ ያንቺ ጥፋት ነው ልጅን ወደዚህ ምድር ስናመጣ ትልቁ ሀላፊነት የኛ ነው!!!
@Serkalem-mn6zo
@Serkalem-mn6zo Жыл бұрын
Selam
@sendayosalam7347
@sendayosalam7347 Жыл бұрын
እስት አስቧት አታስለቅስም ህፃኗ በጣም ታሳዝናለች
@redwave4776
@redwave4776 Жыл бұрын
😭😭😭😭
@መድናmedina
@መድናmedina Жыл бұрын
አላህ የስራህን ይስጥህ አይዞሽ 😢😢
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 Жыл бұрын
ትልቅ ጥያቄ አይ ወገኖቼ ጋዜጠኛ ጠያቂ ሆናችሁ ለምን ቲሹ አታቀርቡም????
@Netsi578
@Netsi578 Жыл бұрын
አንችስ እናት አይደለሽም😢😢😢
@warkwark6096
@warkwark6096 Жыл бұрын
ዉይኔ በጣም ያሰፈራል
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 Жыл бұрын
አይ የኛ ሀገር ድንቁርና ልጁስ ባትሆን ያሳደጋትስ ቢሆን እንዲህ መደረግ ምንም ማለት አይደለም ብለው ነው ጎረቤቶቹ ዝ ያሉት???? ምን እእይነት ህዝቦች!!!!????
@hadasgirma9819
@hadasgirma9819 Жыл бұрын
አንቺ ለልጆችሽ ለምነሽም ሆነ ተቸግረሽ ማሳደግ ግድ ይላል
@girmateklegiorgis6454
@girmateklegiorgis6454 Жыл бұрын
You are not Mom. You live only for yourself.Only worried for you.
@MulalemShimelash-px9rv
@MulalemShimelash-px9rv Жыл бұрын
EBS television wusedewat pls geta how ante dereselen yehen kefu zemen
@Naniya254
@Naniya254 Жыл бұрын
ወላጆች በልጆቻቸው እኔዲህ ከጨከኑ ባዳ ምን ይገርማል እናት ግን በምንም ታምር ልጇን የትም ጥላ መሄድ የለባትም ለምናም ቢሆን ማሳደግ ነው የሚሻለው
@blackyweld5696
@blackyweld5696 Жыл бұрын
ሚስቴ የፈለገ አውሬ አይደለም እኔን ለመግደል ሙከራ ብታደርግ እንክዋን ልጄ ቢያንስ 20 አመት እስኪሞላው ማንነቱ በደንብ ተገንብቶ ሙሉ ሰው እስኪሆን ድረስ ከአጠገቡ አልለይም ብዙ ግዜ ልጆች ለተለያየ ጥቃት የሚዳረጉት ቤተሰብ በሚለያይ ግዜ ነው:: እስካሁን ታግሻለው ወደፊትም ትግስቱን ይስጠኝ ::
@EdenAbebe1969
@EdenAbebe1969 Жыл бұрын
ምን ልበላችው ሁለታችሁም እበት ናችው አሁን ነው የታየሽ
@kkmbia2393
@kkmbia2393 Жыл бұрын
ይሄ ሰይጣን እኔ ማዝነው በናንተ ጉዳይ ልጆቹ መበደላቸው ነው
@hasnag3161
@hasnag3161 Жыл бұрын
አንዳንድ ግፎች ኮመንት ለመፃፍ እንኳን ያስፈራሉ
@lionofyuda
@lionofyuda Жыл бұрын
ፓሊስ ከመቼ ወዲህ ነው እራሱ ሪፖርት ተቀባይ ፤ መርማሪ ፤ፈራጅ ዳኛ የሚሆነው? ከላይ ከተበላሸ ሁሉም ተበላሸ ማለት ነው።
@haleema10h41
@haleema10h41 Жыл бұрын
😢😢😢
@friemsfen4545
@friemsfen4545 Жыл бұрын
የመጨረሻው ዘመን አባት ልጁን ደፈረ አረመኔ ጨካኝ ክፉ 😭
@eskedarhibstu8389
@eskedarhibstu8389 Жыл бұрын
አር እግዚአብሔር የምለው ጠፍኝ
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 Жыл бұрын
እባካችሁ እንዲህ አይነት አታቅርቡ ምን ያደርጋል እንዲህ በመቅረቡ ይጅኡነገር እውነት ይሁን እውሸት ሁሉም ወጥቶ ስለዚህ ነው እሚንገረው!!!! ምንም ፍትህ ከሌለ ያበዛዋል!!!
@emebetwoldekidan3810
@emebetwoldekidan3810 Жыл бұрын
Diros keseyitan min yitebekal , anchim gena le gena tidarishin lemetebek bilesh beyametu eyehedish amilikeshiwal , ya malet demo ligochishin asilekifachiwal .yemiyasazinut benante hatiyat ligochu nachew
@sendayosalam7347
@sendayosalam7347 Жыл бұрын
መንፈሱ ነው በሱ ላይ አድሮ የምያስደፊራት
@aynenegash5295
@aynenegash5295 Жыл бұрын
Fetari yeserain yesteh weyyy amelak yeyelieh
@m.t.b.m2959
@m.t.b.m2959 Жыл бұрын
አረ በሰመአብ አባት እዴት የገዛ ልጁላይ እደዚ አይነት ድርጊት ይፈፅማል ኢሄንን መግደል ነው
@jesusloveyou5996
@jesusloveyou5996 Жыл бұрын
ሃገሩቱን የሚመራው ሰይጣን ነው እነኚህ አውሬዎች ሰው በላዎች መች ግብረ ገብን ያውቁታል ሰውየው የሰይጣን አምልኮ ብቻም ሳይሆን እራሱ ሰይጣን ነው
@ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
@ፍቅርፍቅር-አ5ጘ Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭
@mohammedahmedhelil5758
@mohammedahmedhelil5758 Жыл бұрын
Edat abat lijin are min gudi naw fatari yifiradaw😢😢😢
@samiahussein3458
@samiahussein3458 Жыл бұрын
Until I hear his side story i'm not judging
@elsabetezemachu1528
@elsabetezemachu1528 Жыл бұрын
Ayzose eheta enane
@eteneshgezahegn874
@eteneshgezahegn874 Жыл бұрын
tsumi tselyi sgeji bikebdim yalfal
@wayniwolleyewa5515
@wayniwolleyewa5515 Жыл бұрын
የመምህር ተስፊዬን ትምህር አዳምጭ
@ነፂየገብርኤልልጅ
@ነፂየገብርኤልልጅ Жыл бұрын
ጂኒው እኮ ነው እያዘዘው ይድፋው የፈጣሪ ያለ ምን ጉድ ነው
@asmerettesfay1783
@asmerettesfay1783 Жыл бұрын
Enkrt endayhon Hkmna hgi temermeri.
@elsabetezemachu1528
@elsabetezemachu1528 Жыл бұрын
Geta hoye tolo na ferede ahunes beza
@tesfaneshdebusho6634
@tesfaneshdebusho6634 Жыл бұрын
Father, you are really an animal how you do this rubbish to your daughter. As a father you supposed to protect your daughter from someone rather than this. One day you will get your price.
@elsabetezemachu1528
@elsabetezemachu1528 Жыл бұрын
Weyna feru gode
@tigistmamo7604
@tigistmamo7604 Жыл бұрын
ልጅቷን እንደ ማይፈለግ እቃ ተጫወታችሁባት
@wasetube7653
@wasetube7653 Жыл бұрын
Anchi erasish Atirabim endet Anchin bila yematachuan lijishin malisesh lillikat mokorsh ebat Anchi nesh lijochishin lazi yabekashachew damo tinafarakelesh ende
@SaraDada-lj4pn
@SaraDada-lj4pn Жыл бұрын
😭😭😭😭🥹🥹😭
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 Жыл бұрын
EGZO EGZO EGZO MEHARENE KERSTOSE
@sholayeyejemu2303
@sholayeyejemu2303 Жыл бұрын
ደሞ እንደ ጀግና አፏን ሞልታ ታወራለች? ወሬኛ ዲቃላ መቀፍቀፍ ወግ መስሎሽ?
@bertukantesfaye3611
@bertukantesfaye3611 Жыл бұрын
እኔ አንቺ ላይ ቅር ያለኝ ነገር አለ ልጅሽ እግሯን እየጎተተች ስትሄድ እንደተደፈረ ሰው ለምን እንደዚህ ትሄጃለሽ አልኳት አልሽ እንደሱ ብለሽ ዝም ከማለት ለምን ልታስመረምሪአት አልሄድሽም እንዴት ዝም አልሽ?????????
Apple peeling hack @scottsreality
00:37
_vector_
Рет қаралды 132 МЛН
escape in roblox in real life
00:13
Kan Andrey
Рет қаралды 87 МЛН
ዮአዳን (ክፍል 31)
29:20
ለዛ
Рет қаралды 90 М.