No video

''ሴተኛ አዳሪ ነበርኵ ፡ አረቡ እንደወለድኩለት አያውቅም፤ መንፈስ ልጆቼን እያሳደደ ነው'' | Amazing Story | Ethiopia | United Arab

  Рет қаралды 120,518

Yegna Tv የኛ ቲቪ

Yegna Tv የኛ ቲቪ

Жыл бұрын

👉ለማንኛውም ጥቆማ በዚህ ስልክ ቁጥር ይደውሉልን ፡- 0903191990/ 0903191999
ባለታሪኳን መርዳት ለምትፈልጉ 👉ሰልክ ቁጥር 0903287253// 0924261221 የንግድ ባንክ አካውንት ፦ ሰርካለም አስራት1000101647505
#Yegna_Tube#Yegna_Tube #yegna_tv
¬Find us on the following links
www.yegnatube.com
Facebook: / yegnatube
Check out more videos: bit.ly/1Nm7ngQ
#yegna_tv #yegna_tube #ethiopian_news #ethiopia_today #today_news #news #ዜና
Feta daily, Donkey Tube, Dink lijoch, comedian eshetu, abel birhanu, ethiopian news, Amharic movies, ethiopian music, eshetu melese, hope entertainment, habesha, habesha dance, drama ethio, drama, film, Feta Daily News, EBS TV, wesib, setoch, Ethiopia, hachalu music, amharic film, oromia music, ebs tv, ebs drama, amharic drama, zemedkun bekele, egna legna, ashruka, wello tube, habesha music, hana yohanes, yeweynwa lej, eritrean, ethio forum, tigray tv, tmh, tplf, zehabesha, 360
Ethiopia, Seifu on EBS, Seifu fantahun Show, ebs, seifu on ebs, seyfu new show, seifu fantahun show on ebs, ebs Tv Show Seifu fantahun, Ethiopian Artist, ሰይፉ ፋንታሁን ሾው, ሰይፉ በኢቢኤስ, እሁድን በኢቢኤስ የዛሬ, እሁድን በኢቢኤስ new, ebs sunday show today 2021, እሁድን በኢቢኤስ new this week, እሁድን በኢቢኤስ live, ebs tv live online, ebs tv ehuden be ebs yesterday, ebs tv show, ebs tv show seifu fantahun this week, ebs tv, interview, ehuden be ebs, ebs sunday show, kidamen keseat ebs, ዮኒ ማኛ, Yoni Magna
¬Find us on the following links www.yegnatube.c...: / yegnatubecheck out more videos: bit.ly/1Nm7ngQ... #yegna_tube #ethiopian_news #ethiopia_today #today_news #news #ዜናFeta daily, Donkey Tube, Dink lijoch, comedian eshetu, abel birhanu, ethiopian news, Amharic movies, ethiopian music, eshetu melese, hope entertainment, habesha, habesha dance, drama ethio, drama, film, Feta Daily News, EBS TV, wesib, setoch, Ethiopia, hachalu music, amharic film, oromia music, ebs tv, ebs drama, amharic drama, zemedkun bekele, egna legna, ashruka, wello tube, habesha music, hana yohanes, yeweynwa lej, eritrean, ethio forum, tigray tv, tmh, tplf, zehabesha, 360Ethiopia, Seifu on EBS, Seifu fantahun Show, ebs, seifu on ebs, seyfu new show, seifu fantahun show on ebs, ebs Tv Show Seifu fantahun, Ethiopian Artist, ሰይፉ ፋንታሁን ሾው, ሰይፉ በኢቢኤስ, እሁድን በኢቢኤስ የዛሬ, እሁድን በኢቢኤስ new, ebs sunday show today 2021, እሁድን በኢቢኤስ new this week, እሁድን በኢቢኤስ live, ebs tv live online, ebs tv ehuden be ebs yesterday, ebs tv show, ebs tv show seifu fantahun this week, ebs tv, interview, ehuden be ebs, ebs sunday show, kidamen keseat ebs, ዮኒ ማኛ, Yoni Magna DR.Abiy Onege Shene TPLF Getachew Reda

Пікірлер: 904
@Raneya
@Raneya Жыл бұрын
ልጅ እሸቱ ጋር ይቅርብ የሚል በላይክ ያሳይ❤
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v Жыл бұрын
ልጆቹ ሲያምሩ እግዚአብሔር አምላክ በጥበብ ያሳድጋችሁ ❤
@woine123
@woine123 Жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል!!! ይህች እናት ችግር ሊኖርባት ይችላል! ያወራችው እውነት ሊሆን ይችላል! *** ልጆቹን ግን በጣም በድላቸዋለች :: !!!!! ካለ አቅማቸው ይሄንን የመሰለ የጭንቅ ታሪክ እያስጠናች በማስጨነቅ ለአእምሮ ጭንቀት አሳልፋ ሰጥታቸዋለች:: *** የልጆቹ መጨረሻ በጣም ያሳዝናል:: በዚህ እድሜ! የልጅነታቸው ለዛ የእውነት ሳይሆን!!! የእሷን የእድሜ ዘመን ታሪኳን በማውራት በጭንቀት እንዲኖሩ አድርጋ *** የራስዋን ህይወት ለማስተካከል የምትጥር ሴት ናት::
@mimibelay803
@mimibelay803 Жыл бұрын
ምን አይነት ሚዲያ ነው በእግዚያብሄር ልጆቹን አስቀምጣችሁ አታፍሩም ሁለተኛ አላያችሁም ልጁን ደግሞ አእምሮውን ከመጠበቅ ጀምሮ ሀላፊነቱን ውሰዱ
@sonia-ee9er
@sonia-ee9er Жыл бұрын
ልጆቻችንን ላመሳስጨነቅ ሲያመን የህክምና ውጤት እንደብቃለን እንኳንስ እንዲህ አይነት ከባድ ነገር
@azebyeheis6762
@azebyeheis6762 Жыл бұрын
666 ቶች ናቸዉ ልጆችሽን በደንብ ጠብቅ እደራሽን
@azebyeheis6762
@azebyeheis6762 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ከናተ ጋር ይሁን የኔ እናት በጣም ያሳዝናል
@ccu3907
@ccu3907 Жыл бұрын
ትክክል
@solianakonjo
@solianakonjo Жыл бұрын
ሁላችንም በችግር ነዉ ያደግነዉ ከእናቶቻችን ጥንካሬ ተምረን 😢የኔ እናት ያለአባት ያሳደገችን ፈትላ ነዉ ያሳደገችን እች ሴት ግን ለገንዘብ ብላ የማትቀባጥረዉ የላትም ይቅርታ አድርጉልኝ ሌባ ነዉ ምትመስለኝ
@demerewkigeneh8127
@demerewkigeneh8127 Жыл бұрын
@luhulaserat3057k
@shewalemaregaw-cg3xg
@shewalemaregaw-cg3xg Жыл бұрын
የኔጌታ ፈጣሪ ለቁም ነገር ያብቃክ እናትህን እረዥም እድሜና ጤና ይስጣት አምላክ ከአውሬዎች ይጠብቃችሁ
@brcrrgchihh3303
@brcrrgchihh3303 Жыл бұрын
የስድስት ስልሳ ስድስት ነው የሚያሳድዱት ስልክሽን ቀይሪ አይዞክ የኔ ውድ ጸሎትና ስግደት አብዙ የሚያከራንትት መተት አድርጎብሻል ማለት ነው ንቁ በጸሎት በርቱ የያዛል😢😢😢
@yohannesd.
@yohannesd. Жыл бұрын
ጠያቂዎቹ ልጆቹን ሲያስፈልጉ ብቻ በዚያ ቦታ አርጋችሁ ከእናት ጋር ደግሞ ያለውን ዝርዝር ስታወሩ ዞር ብታደርጓቸው
@eyerusayele2080
@eyerusayele2080 Жыл бұрын
አውነትመ ልጆቾች ፊት እነዲህ አይነት ታሪክ ባታወሪ ጥሩ ነዉ!
@sSa-xu8xc
@sSa-xu8xc Жыл бұрын
አላህ ያሣድግልሺ እህቴ ማሻአላህ ልጁ ቅመምነው ልጆችን የሚሠርቁ እና የሚገሉ ሸይጧኖች አላህ ከምድራችን ያጥፋልን አሚን
@nikotekabe5702
@nikotekabe5702 Жыл бұрын
እኔ ምመክርሽ እህቴ ወንዶችን እያሞጋገሽ ያልሄድሽው ወንድ የለም ግን አንድም አልጠቀለለሽ ተጠቅሞ ጣለሽ ገና የአሜት ልጅ እንዳለሽ ትናገሪያለሽ አሁንም ወንድ እንደምትሄጅም አልሸሸግሽም በቃሽ ማህጸንም ይበላላል በሽተኛ ትሆኛለሽ ልጆችሽን ብቻ አሳድጊ ቢያምርሽም ከዝህ ወድያ ወደወንድ አትሂጅ ይህ ልጅ ከዝህ በላይ አትፍረጅበት ሚድያ ላይም አታውጪ ልጆቹን አባክሽ በቃ ተናገርሽ ለስንት ሚድያ ነው ከዝህ በላይ መስማት ይሰቀጥጣል ሱስ ሆኖብሽም ከሆነ በቃ እግዚአብሔር ይረዳሻል ሁሉም የአቅሙን ዝም አይልም በርች አይዞሽ
@warkmeoko
@warkmeoko Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አይዛችሁ የማያልፍ ነገረ የለም የዛሬ እመቤቴ ማርያም ታሪካችሁ ትቀይረው😢😢😢😢እድግብሉ እናቴ ብዙ ልጆችሁ ብዙ ሚዲያላይ ታውጭያቸው ። ሰውአይነንም ጥሩ አይደለም😢😢እባካችሁበዚሚዲያ ያላችሁ እሹቱ ጋአቅርብት ልጅ
@bisrattesfaye4076
@bisrattesfaye4076 Жыл бұрын
እባካችሁ ጠያቂዎች ልጆችን እንዲህ ያለ ቦታ አታቅርቡ። ለልጆች አይምሮ ተጠንቀቁ ።
@Holylove260
@Holylove260 Жыл бұрын
@@bisrattesfaye4076 thank you
@emyefrata3202
@emyefrata3202 Жыл бұрын
ልጆቹ ፊት እንደዚ ማውራቱ ግን ኣይከብድም ያለ እድሚያቸው ኣይምሮኣቸው መሸከም ጆሮዋቸው መስማት የማይገባውን ከባድ ነገር ማሸከም ነው 💔😭
@sisayterefe1333
@sisayterefe1333 Жыл бұрын
እንዴ በነዚህ የልጆች ፊት የሚወራና የማይወራ እንለይ በዚህ የዕድሜያቸው የጭንቀት ላይ ይወድቃሉ አይዞሽ ፈጣሪ አለ የልጆች አምላክ ይህን ለቡ እንደ መልኩ ውብ የሆነ ልጅ ፈጣሪ ያሳድገው
@Afomeyosena
@Afomeyosena Жыл бұрын
ልጆቹን እግዚአብሔር በሞገስ የሰድገቸው አናታችን እግዚአብሔር ለንሰሐ ስለበቃሽ ይመስገን እባካችሁ ኮሜንታተሮች አትፍረዱ ለፍርድ አንሮጥ እግዚአብሔር ይችን ቃን ለንሰሐ ሰቶታል እና ምናልባት የሁላችን በደል ሃጥያታችን እንደ እሷ ላይሆን ይችላል እግዚአብሔር በምህረት ሸፍኖልን እንጂ ማነው ንጽ ወዳ ሁላችን በምህረቱ ይመለስ እግዚአብሔር 😢😢😢😢 የሰዚነል
@remaseid-me6qs
@remaseid-me6qs Жыл бұрын
ወይኔ ልጁ ምነው አባቱ ባየው ብየ ተመኘው ወርቅ የሆነ ልጅ ያባቱ ፎቶ ቢኖር እናፈላልገው ነበር የማዳም ቅመሞች አረብ ነው አሉ አባቱ ❤
@user-tm6mu6on2h
@user-tm6mu6on2h Жыл бұрын
ልጁ ፈጣን ሰለሆነ እናት ተጠቀቂ በእውነት ጊዜው አስፈሪ ነው
@hananhussein-hh9ke
@hananhussein-hh9ke Жыл бұрын
የልጆችሽ አምላክ ጤናሽን ሰቶ የተስተካከለ ኑሮ ላይ ልይሽ የኔ እህት አይዞሽ ❤❤❤🙏
@saronabi1387
@saronabi1387 Жыл бұрын
እህቴ እባክሽ በአምላክ ፊት አልቅሺ ልጆችሽ አይምሮአቸው እንዳይጎዳ እባክሽ እነሱ ፊት ደስተኛ ለመሆን ሞክሪ በፈጣሪ ፊት አልቅሺ
@diboraethiopia.793
@diboraethiopia.793 Жыл бұрын
ሲያምሩ ልጆችዋ እግዚያብሔር ያሳድጋችሁ ።አይዞሽ ኢትዮጵያ ውስጥ የሴት መብት የለም።
@elsabetcorebtaw9396
@elsabetcorebtaw9396 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ልጆችሽን በጥበብ በሞገስ የሳድግልሽ ሚዲያ ላይ ግን ባታወጫቸው ጥሩ ነበር ፥ እንኳንም ተወለዱ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ።
@user-fb4kb3ly1t
@user-fb4kb3ly1t Жыл бұрын
😭😭😭ዋይኔ ቤውነት በጣም ዉስጥ ደማ እግዚአብሔር አምላክ ሁሉንም ይስትካክልልቸው እግዚአብሔር ይጥበቃው የኔ ጌት ልጁ በጣም ካይምሮ በልይ ነው መግልፅ አልችልኩም 😭😭😭😭🙏🙏🙏♥️
@user-we8je5jb4d
@user-we8je5jb4d Жыл бұрын
የኔ ጌታ ልጁ ሲያሳዝን አይዛችሁ፣ ሁሉም ያልፋል
@mzmlalhasan1697
@mzmlalhasan1697 Жыл бұрын
ልጆቹን ለምን አታሶጡም እና አታወሩም ለልጆቹ ጭቅልት አስቡ በጣም ነው የሚያምሩት እግዚሀብሄር ያሳድጋቸው❤
@tebabe
@tebabe Жыл бұрын
ልጁ በጣም ትልቅ ጭንቅላት አለው❤ ታድለሽ እድለኛነሽ እናት አይዞሽ
@Ethio215
@Ethio215 Жыл бұрын
ግን ከልጆቹ ፊት እንደዚህ አይነት ወሬ ለምን ታወሪያለሽ ሲያድጉ ይሰማቸዋልኮ
@user-eg5ct1mn7o
@user-eg5ct1mn7o Жыл бұрын
አይባልም እናት ለልጆቿ የምትደብቀዉ ነገረ የለም ደግሞ ክዚህ በፊት አዉራታለች
@abebamedia2366
@abebamedia2366 Жыл бұрын
Ufff kebade new😂
@kmoijahan6687
@kmoijahan6687 Жыл бұрын
አላህ ይድረሥልሺ የኔእናት
@sergneshdekero3585
@sergneshdekero3585 Жыл бұрын
ወረኛ
@goldengirl7934
@goldengirl7934 Жыл бұрын
Betam
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 Жыл бұрын
እርባካችሁ ልጆቹን አታስጨንቁ እር ትንሽ አታስቡም ከአቅማቸው በላይ የሆነ ነገር የኔ ማሮች ሲያምሩ😢😢😢😢
@selmejons5098
@selmejons5098 Жыл бұрын
የኔ ጌታ አታልቅሰ እግዚያብሔር ታሪክ ይቀይራል አይዞክ የኔ ቆንጆ እንባክን ድንግል ማርያም ታብሰልክ
@user-dj9xu6mg2i
@user-dj9xu6mg2i Жыл бұрын
የልጆቹ ብስለት 🙏🙏🙏ማሽ አላህ 🙏🙏
@Edengirma-g3f
@Edengirma-g3f Жыл бұрын
እንዴት አይበስሉ ከሚሰሙት አንፃር እንደ ልጅ መሆን ይከብዳቸዋል
@alirajab4951
@alirajab4951 Жыл бұрын
አረ በእግዚአብሔር ምን አይነት ጉድ ነው አቅም ያላችሁ እርዷቸው ይሄ ህጻን በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@Didi-2016-n
@Didi-2016-n Жыл бұрын
ውይ ትልቁ ልጅ የኔ ማር እንዴት እንደሚያሳዝን ንግግሩ እራሱ ውበቱ የሚገለፅ አይደለም ውይይይ 😢አይዞሽ በዚህ ልጅሽ ሁሉም እንደሚቀየርልሽ ተስፋ አለኝ
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 Жыл бұрын
ውበቱማ ንቂ አረብ ነው አባቱ
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
ልጆች ግን ልጅ አይመስሉም 😢በጣም ትልቅ ሰው ናቸው ንግግራቸው እግዚአብሔር ያሳድግልሽ እህቴ ውይይይ 😢😢🙏🏿🙏🏿
@user-dj9xu6mg2i
@user-dj9xu6mg2i Жыл бұрын
ሲያምሩ ይደጉ ❤️❤️
@gfg4073
@gfg4073 Жыл бұрын
😢😢😢😢😢ችግር የታባቱ ስው አሳያት
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 Жыл бұрын
ለምን ልጆቹ አጠገብ ይህ አይነት ወሬ ማውራት አይከብድም
@Mimimimi-ql1pd
@Mimimimi-ql1pd Жыл бұрын
Betam 😢
@rahelfisseha454
@rahelfisseha454 Жыл бұрын
Gazetaghawen nabare esere bate maktate lejochun adanazachawe
@merrypam1376
@merrypam1376 Жыл бұрын
ወይ ልጅ ግን በጣም ፈጣን ነው ንግግሩ👍🙂 ፈጣሪ ከናንተ ጋር ነው ምንም አትሆኑም 🙏
@user-wr1if7vf7p
@user-wr1if7vf7p Жыл бұрын
መፍረድ አይሁንብኝ እንጅ በዚህ ሁሉ ሚድያ ቀርበሽ ከማልቀስ በርሽን ዘግተሽ ወደ እግዚአብሔር ጩኺ እግዚአብሔር ከፈቀደ በአንድ ሚድያ ብቻ ቀርበሽ በተናገርሺው መልካም ሰወች ያስነሳልሻል:: ፀልይ ;;ፁሚ የእግዚአብሔር ቃል አምብቢ ;ዘምሪ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@bethelehem4989
@bethelehem4989 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክልኝ እኔም የምለው ይህንን ነው
@samrialem1917
@samrialem1917 Жыл бұрын
Lemena suse honobatal
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 Жыл бұрын
እውነት ብለሻል😢
@cherenetdagne6160
@cherenetdagne6160 Жыл бұрын
ኧረ እባካችሁ አንፍረድ እነሱ ቢሆኑስ እየደወሉ ተመልካች እንዲበዛላቸው የሚያቀርቧት እሷ ደግሞ የ እውነት እርዳታ የምታገኝ እየመሰላት ይሆናል የምትቀርበው። ደግሞ ሰው ቀን ሲጨልምበት ሊለምን ይችላል
@alemgebra6041
@alemgebra6041 Жыл бұрын
ሁሉም ሰው የራሱ ታሪክ አለው ጐበዝ እናት ነሽ ጠንክሪ እግዚአብሔር ቀን አለው
@Geni-gf8lh
@Geni-gf8lh Жыл бұрын
እግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለምና እንደ ሰው አይደለም በሰው የተናቀ በእግዚአብሔር ከፍ ይላል ማንም ሰው ሲኦልን ፈልጎ መጥፎ ስራ አይሰራም አዟችሁ ሁሉም ነገር ያልፋል ልጆችሽን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልሽ
@elsaasrat8938
@elsaasrat8938 Жыл бұрын
ፈጣሪ እዚ አድርሶሻል የበለጠውን ደሞ ይሠጥሻል በእምነትሽ ፅኚ ፈጣሪ የሚወደውን ይፈትናል ፈተናውም ለበጎ ነው ነገ የተሻለ ቀን ነው እንካንም ወደ ንሥሀ ተመለሥሽ 🙏🥰🥰🥰
@haregmak1519
@haregmak1519 Жыл бұрын
እግዚአብሔር እረዳት ያዘጋጅለት ለዚ ቤተሰብ🙏
@user-wo3fn3sn3z
@user-wo3fn3sn3z Жыл бұрын
እረ እባካችሁ የልጆቹን ጭንቅላት አትመርዙት 🙏🙏
@zaharasavery6202
@zaharasavery6202 Жыл бұрын
ቁጭ አርጋ ነው ያስተማረችው ምን ማለት እንዳለበት
@user-wo3fn3sn3z
@user-wo3fn3sn3z Жыл бұрын
@@zaharasavery6202 እኮ እንደ እድሜው አይደለም
@solianakonjo
@solianakonjo Жыл бұрын
እንዴት የሰዉ አንጀት መብላት እንዳለበት አስተምራዋለች ያሳዝናል
@zaharasavery6202
@zaharasavery6202 Жыл бұрын
@@solianakonjo እንደዚሕ አይነት ልጅ ምንም አያባባም ያለ እድሜው እናቱ አሸከመችው ጎዳችው እንጂ አልጠቀመችውም ወደፊት ያፍርበታል ሲሰማው
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 Жыл бұрын
ግን ሦሥቱንም ካለአባት ይሄሥ ችግርነው
@AN-zi2uu
@AN-zi2uu Жыл бұрын
የሚገርም ጭንቅላት ነዉ ያለዉ አግዚሃብሐር ይርዳቹ
@fireheart2986
@fireheart2986 Жыл бұрын
Chekelat ena melas leyu inji jal
@user-gk2er2mw5i
@user-gk2er2mw5i Жыл бұрын
አረ ነንቺ ሴትዮ ፈጣሪም አያውቅሽ ምነው ልጆቹን ባትነግጂባቸው አንቺ እኮ ነገ ሟች ነሽ በልጆቹ አምሮ የዘላለም ጠባሳ አታሳሪፍ ት የሆንሽ ከዚ ቀደም ተሰማሽ አደል እነሱን ከቤት አስቀምጠሽ ብትወጪ
@sonia-ee9er
@sonia-ee9er Жыл бұрын
ትክክል
@alexcroch4534
@alexcroch4534 Жыл бұрын
Anchim machi nesh enkan bichewan weta endzhm alamenachunm yesan chgir chinket lanchiena lemslichies yadrgilachu yan gize ygebachale
@alexcroch4534
@alexcroch4534 Жыл бұрын
Lesw asbi temslachachu oky zem malet atichilhum mechem lelkam ngre alatadelachum
@user-rs6nm1uq1x
@user-rs6nm1uq1x Жыл бұрын
ፈጣሪ የማይፈታው ቆጠሮ የለም አይዞሽ እናቴ ፈጣሪ ህይወት ታሪክ ይቀይራል።
@sonia-ee9er
@sonia-ee9er Жыл бұрын
ይሄን የመሰሉ ልጆችን ታሪክ ማሸከም ትልቅ ነውር ነው
@sergneshdekero3585
@sergneshdekero3585 Жыл бұрын
አትፈርድ ይፈረድብሃል
@seadayehaiklij6277
@seadayehaiklij6277 Жыл бұрын
@@sergneshdekero3585 ምን ማለት ነው የሰው ልጅ አንድ ጊዜ ይሳሳታል እንደት 3 ጊዜ
@seada3423
@seada3423 Жыл бұрын
Eko gude eko new 😮😮😮😮3 geze mesasat
@elsaasrat8938
@elsaasrat8938 Жыл бұрын
​@@seadayehaiklij6277ማን ፈራጅ አረገህ መርዳት ከቻልክ መርዳት እጂ ልጆች የፈጣሪ ስጦታ ናቸው አትፍረድ ይፈረድብሀል
@merryyosef9727
@merryyosef9727 Жыл бұрын
​@Luhul Aserat አይባልም ሰው የመሰለውን አስተያየት መስጠት ይችላል ግን እርግማን ምን አመጣው ።
@user-do6zs9lg7q
@user-do6zs9lg7q Жыл бұрын
እህህህ ከዚች ፈተና እግዚአብሔር ያዉጣሽ የኔ እናት አይዞሽ😥🙏
@sebleasega8941
@sebleasega8941 Жыл бұрын
ጅኒየስ ነው ልጁ እግዚአብሔር ያሳድግህ❤
@etefworkkebede9531
@etefworkkebede9531 Жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ ሁሉም ያልፍል እግዚአብሔር የፈጠረውን አይረሳም ልጅሽን እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድግልሽ
@jesusloveyou5996
@jesusloveyou5996 Жыл бұрын
የመንፈስ አሰራር ነው እግዚአብሔር ይገስፀው ፀሎት ቦታ ሂጂ
@Furgosefer
@Furgosefer Жыл бұрын
የኔ እህት ልጆችሽን አታሸማቂያቸው አታስጭንቂያቸው መለመኛ እታድርጊያቸው በልጆች ፊት የሚወራ እና የማይወራ ነገር አለ በየሚዲያ እየዞሩ ገመናን ማውራት ምንም ጥቅም የለውም
@user-hr9xp6ev1n
@user-hr9xp6ev1n Жыл бұрын
እንኳንም ወለድሻቸው ወንድ ልጅ የእናቱ መከታ ናቸው ይሄው አስመሰከረ ልጇ
@woldiyebirhane2595
@woldiyebirhane2595 Жыл бұрын
ቸሩ አምላክ ይታደጋችሁ፤ አናትዬ በተቻለ አቀምሽ፣ ራስሽን ለማጽናናት፣ ልጆቹም ሆድ እነዲብሳቸው አታድርጊ፤ ቸሩ አምላክ ምህረቱን ያውርድላችሁ።
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO Жыл бұрын
አሜን!!እዉነት ነዉ ልጆቹ በጣም ያሳዝናሉ ፈጣሪ አምላክ እሱ ይታደጋቸዉ!!
@selinahabtamu3106
@selinahabtamu3106 Жыл бұрын
አምላኬ ታረቀን እባክህ አባቶች እናቶች ጸልዩ 🙏በኛ ይብቃ። መጪው ትውልድ የተሻለ ነገር ይጠብቀው። አሜን
@user-xd4qj6iu6q
@user-xd4qj6iu6q Жыл бұрын
አይዞሸ ፈጣሪ ይቅረ ባይ ነዉ ይቅረ ይበልሸ ችግረሸ አቺ ነዉ ምታዉቂዉ አልፈረድብሸም ፈጣሪ ይረዳሸ ኮመቶች አትፈረዱ ሂወት ፈተናናት ከቻላቹ ዝም በሉ
@user-vr6tt5ik2y
@user-vr6tt5ik2y Жыл бұрын
ምነው እህቴ ልጆቹን ባታሰቃያቸው ያንቺን ብሶትና ያሳለፍሽውን ጊዜ ለልጆችሽ ባታወሪ አንቺ እራሱ ከባድ መንፈስ አለብሽ ፀበል ኢጂ ሰው ቆሎ ሽጦ ልጆቹን ያሳድጋል
@habtamlove7266
@habtamlove7266 Жыл бұрын
እህቴ አይዞሽ የክፉ መንፈስ ስራ ነው ፀሎት አድርጊ ስገጂ ፁሚ እግዛብሔር ካቺጋር ይሁን
@amasnaku2738
@amasnaku2738 Жыл бұрын
ግራ ያጋባል የራስሽ እርኩስ መንፈስ ነው የሚሳቃይሽ ለማንኛውም ፀበል ልጆችሽን ይዘሽ ሂጅ
@ydidyaydidya1253
@ydidyaydidya1253 Жыл бұрын
ምን እንደምል አላውቅም እግዚአብሔር አምላክ ይድረስልሽ እርሱ በቃሽ ብሎ ያሳርፍሽ የኔ እናት የመላእክት አለቃ ቅዱስ ሚካኤል ልጆችሽን በክንፎቹ ይጋርድልሽ ከክፉዎች ይጠብቃቸው!😭💔ከባድ ነው እጅግ ልብ ይሰብራል!!!
@weynshetendris1414
@weynshetendris1414 Жыл бұрын
የኔ አበባ የኔ ቆንጅ እ/ር ይርዳክ ሚዲያ ላይ ልጁን አታውጡት
@hanahana1960
@hanahana1960 Жыл бұрын
አቦ ካማንም ይወለድ ልጅ ፀጋነው ልጆሽን ሚዲያ ላይ አታውጨቸው ለምንስ ይሰቀቁት እናሱስ
@abay5630
@abay5630 Жыл бұрын
ሁፍፍፍፍ💔😭😭😭😭😭😭😭 እንዲ የምታሳቅቁ ሰዎች እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጣቹ ወይኔ ልጆችሁ ሲያሳዝኑ ሂዎት የሚባል ነገር በዚች ምድር ጥሩ ነገር የለም😊😊😊😊 እግዚአብሔር እምላክ ይርዳሽ እመብረሃን ትጠብቅልሽ
@makedagetahun7921
@makedagetahun7921 Жыл бұрын
የኔ ጣፋጭ እግዚአብሔር ይከልላችሁ
@makedagetahun7921
@makedagetahun7921 Жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ የተመኘኸው ሁሉ ይሳካልህ
@almazmengesha
@almazmengesha Жыл бұрын
እመብርሀን ትርዳሽ ልጅሽ እጅግ በጣም ያሳዝናል እመብርሀን ሀሳብን ትሙላለት ኮመትላያ ያሉት ሀሳቦች ጥሩም መጥፎም ስለሆኑ አንቺ ለልጆችሽ ስትይ እራስሽን ጠብቂ የልጆችሽ አምላክ የተሻለነገር ያምጣልሽ
@hiwot9901
@hiwot9901 Жыл бұрын
😢😢ምትፈርዱ ሰዎች ግን ስትገርሙ እሷ እኮ ንሰሀ ገብታለች ማንም እማይደፍረውን ወንጀሏን ህዝብ ፊት ተናዛለች ክርስቶስ ለሀጣን መምጣቱን አትርሱ እግዚአብሔር ህይወት ቀያሪነው ደግሞ ወርቅ የሆኑ ልጅች ሰቶሻል በነሱ ክሶሻል አይዞሽ😢😢
@samrimengsta449
@samrimengsta449 Жыл бұрын
ትክክል ማንም ንፁህ የለም ልጆችን ግን ይዛቼው ባትመጣ ጥሩ ነበር የልጆች ጭንቅላት ይበላሻል😢😢😢
@mudeermatsbb7035
@mudeermatsbb7035 Жыл бұрын
አልፈርድም ግን ባለፈው ንሠሀ ገብቼ አዱን ከወለደኩ ቡሀላ ደሞ ከደገና ወደሥራ ዬ ገባሁ አለች እና ንሠሀ ተገብቶ ከደገና ዝሙት ይሠራልዲ ብዙ ግዜ ነው ንሠሀ የምገባው
@mengistuadghie6532
@mengistuadghie6532 Жыл бұрын
ምን አለበት መልካም ነገር ካረጋችሁ አይቀር አርእስት ብላችሁ የፃፍችሁትን ስለነዝህ ልጆች ብላችሁ እንኳን ሴተኛ አዳሪ የምለውን ቃል ብታወጡት አስታዬቴ ነው አመሰግናለሁ😢።
@elsabeautynt
@elsabeautynt Жыл бұрын
ልጆችሽን አስቢላቸው እባክሽ ሌላ ቀርቶ ጓደኞቻቸው የማን ልጅ ናችሁ ይሏቸዋል ዛሬ ህፃን ሆነው ላይረዱ ይችላሉ ሲያድጉ ግን ያፍሩበታል እባክሽ ተይ በዛ ላይ ልጅሽ ከአቅሙ በላይ ነው የሚያስበው ይሔ ልጅ የት እንደሚደርስ ያስታውቃል አዎ ጌታ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ ትምህርትህን በፍፁም አታቋርጥ በርታ እናት ሆይ የልጅሽን ጭንቅላት አስቢለት ይሔንን ጥሩ ያልሆነ ያለፈ ታሪክ ከእናቱ እየሰማ ማደግ ከባድ ነው እድሜው አይፈቅድም ኧረ እባክሽ ልለምንሽ እኔ ለልጆቹ ጨነቀኝ ጌታ ሆይ
@user-nb4vn3gi9r
@user-nb4vn3gi9r Жыл бұрын
አይዞሽ እግዚአብሔር ታረክ ይቀይራል እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድጋችሁ
@user-im6ul1hi9x
@user-im6ul1hi9x Жыл бұрын
አይዞሽ እናትዋየ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው እግዛቢሔር ምሀሪና ይቅር ባይ ነው ሁላችነምሀጢአተኛ ነን ለንሰሀ ሞት ያብቃን አሜን እድሜና ጤና ይስጥሽ ልጆችሽንም ፈጣሪ ያሳድግልሽ🙏🙏🙏አልቅሰህ አስለቀስከኝ ባባየ ፈጣሪ እዲራችሁ የዘወት ፆሎቴ ነው አይ ችግር ክፉ😭😭😭😭
@bettybelete9100
@bettybelete9100 Жыл бұрын
የኔ እህት ስለመንፈስ ዉጊያ አታዉቂም ይሆናል ዘመናችን መጥፎ ነዉ የድንግል ማርያምን ልጅ ይዞ ያፈረ የለም ለአንድ ቀን ሱባዬ ግቢ በርግጥ በአለሀምሳ ነዉ ግን የአምልኳት ስግደት ይቻላል በርሽን ዘግተሽ ከትልቁ ልጅሽ ጋር ሆነሽ ለ12ሰአት ፀልዪ ሲደክምሽ ቁጭ እያልሽ አልቅሽባት እመኝኝ የኔ ናት ዉላ አታድርም መፍቴዉን ስትጠቁምሽ እስከዛሬም የጠበቀሽ አምላክ ወደፊትም አይተዋችሁም የምትችይ ከሆነ ገጠመኝ አድሞጪ ብዙ ፈተና አለ የክርስቲያን ህይወት ደግሞ እንደዛ ነዉ ሁላችንም ቤት ችግር አለ እኳ አይዞሽ ላይችል አይሰጥም እመብርሀን ትጠብቃችሁ ዋስ ከለላ ትሁናችሁ
@user-qf8jd5qy2k
@user-qf8jd5qy2k Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳቹ በእዉነት ልጆቹ በጣም ያሳዝናሉ 🙏
@banhewoled7112
@banhewoled7112 Жыл бұрын
በጣም እግዝአብሔር ያሳዱገው ፍጣሬ ያሳዱግልሽ
@EM-jm3xm
@EM-jm3xm Жыл бұрын
ልጆችውን በየሚድያ ማውጣት ሰው በረዳት አትሰራም ጤናማ ናት መለመኛ ምታደርጋቸው
@azebhadera857
@azebhadera857 Жыл бұрын
Tell me about it, due even manipulated her kids
@elsabetcorebtaw9396
@elsabetcorebtaw9396 Жыл бұрын
ማጣት ክፉ ነገር ነው የሰው ፊት ያሳያል ፥ ማንም ሰው ወዶ እሰው ፊት አይቆምም "'አትፍረዱ"'
@sergneshdekero3585
@sergneshdekero3585 Жыл бұрын
አትፈርጂ ይፈረድብሻል
@Ethiopiaaa869
@Ethiopiaaa869 Жыл бұрын
ይግጠምሽ ወይም ይግጠምህ የሷ ፈተና ልጅ ይዞ ስራ ምንም ሳይኖር ይግጠምሽ
@alexcroch4534
@alexcroch4534 Жыл бұрын
lenante ayntoch sewch aydlem esua yewtachew lemlkamoch new anchi batengryat esuam enzhehn yemselo lijoch bitechile atawtachewm nber endemyaymte liju singer alesmashim lengru yhe mch yismashale yamegnale yemliwens alsemashatim sew alaga lay kaletegna tamame aydlem koy gn melkam nger lemngare lemadrg batatdey enkan zm malet atichym yesuan chinket yasyesh ysew chgir endegebash
@fasicamolla7352
@fasicamolla7352 Жыл бұрын
እረ እንዳው ምን ይሻለናል ተግተሽ ፀልይ እግዚአብሔር የእለት እንጀራን አይነሳም እጆችሽን ወደፈጣሪ ዘርጊ ሰው እሚልክልሽ እሱ ነው እህቴ እና ደግሞ ሚዲያ ላይ ባይወጡ ይሻላል እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ።
@TgEthiopia18
@TgEthiopia18 Жыл бұрын
ሁላችንም ጋር የተለያየ ይሁን እንጂ ታሪካችን መፅሀፍ ይወጣዋል የያንዳችን ቁስል ነው እግዚያብሔር እነዚህን የመሰሉ ፍሬዎች ሰቶሻል ለሁሉም እግዚያብሔር ይመስገን ዛሬ በህይወት አለሽ ለአለፈው ነገር መቆጨት አያስፈልግም እስትንፋስ እስካለ ድረስ የማይለወጥ ነገር የለም አይዞሽ
@ruhamanathan490
@ruhamanathan490 Жыл бұрын
እኔ ይቺ ሴትየዮ በጣም አስጠላችኝ የልጅ መብት የሚባል አለ ጭንቅላታቸውን ጎድታቸዋለች የልጅ መብት ልመና ሌላ እናት ለልጅዋ ገበና ናት ልጆችዋን እያሳየች ተደፍረዋል እያለች እነዚህ ልጆች ጊዜው በተበላሸበት እንዴት ይንቀሳቀሳሉ ሚዲያውም መጠየቅ አለበት ፊት መሸፈን ነበረባቸው
@alexcroch4534
@alexcroch4534 Жыл бұрын
Are bakesh yegna asabi mejemrya sew behewt sinor sile mebet yemwraw are min gud nesh chgir wist negn erdugn eyalech anchi silemebt tawryalesh betam ymitasteyes anchi nesh yesan chgir lanchi yadrgew yeznye yigbahale chkagn
@haimanotbelete2086
@haimanotbelete2086 Жыл бұрын
እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድጋችሁ የልጁ አቅም ይገርማል
@birhanayele1130
@birhanayele1130 Жыл бұрын
በጣም የገርምሽኝ እና ያናደድሽኝ ስለወንድ ልጅ መልካምነት ቃል የለኝምጨ ያልሽው ግን የ2ተኛው ልጅሽ አባት ገንዘብ ያለሽ መስሎኝ ነው እኔ 2ልጆች አሉኝ አስወጪው ያለሽ እንኳን አንቺ ብትረሺው እኔ ያዳመጥኩሽ አናዶኛል በጣም ያናደድሽኝ ደሞ ከሱዳን ለስብሰባ የመጡ 5ሰወች ሁሉም በየተራ ተመችታኛለች እያሉ አገኙኝ እና ምንም ክፉ ነገረ አላደረጉኝም ስትይ ሲጀመር ያን ማውራት እሩሱ አይጠበቅብሽም
@hermellaalem8317
@hermellaalem8317 Жыл бұрын
እህቴ አንቺስ ከሀጢያት የነፃሽ ንፁህ ሆነሽ ነው ምትናገሪያት?
@birhanayele1130
@birhanayele1130 Жыл бұрын
@@hermellaalem8317 ሀጽያቴን ለይቅር ባዩ አምላክ ነው የምናዘዘው እንጂ በየሚዲያውአልናዘዝም በጭር ጊዜ ገንዘብ ወይም ቤት ለማግኝት ሲቀጥል ስለ ወንዶች መልካምነት ቃል የጥረኛል ስትል ደብሮኛል ካወራችው ታሪክ ውስጥ 1መልካም ወንድ እንኳን የለም
@jesusloveyou5996
@jesusloveyou5996 Жыл бұрын
እንቁ የ ሆኑ ልጆች የሰጠሽ እግዚአብሔር ይመስገን ይህን መልአክ የሆነ ልጅ ሲሰጥሽ መከራሽን ለ ዘላለም ሊያስረሳሽ ነው ይሄ እንባ በ ሳቅ ይቀየረራ ል አንተ ብላቴና በ ክርስቶስ ደም ተሸፈን እዚህ ሚዲያ ላይ ልጆችሽ ፊት ለምን ይህን አልሽ ለምትሉ ሰወች ታሪኳ የ ልጆቿ መዳኛ እንጂ ማፈሪያ አይሆንም እነኚህ ልጆች የ ናታቸው ስራ ማፈሪያ ሳይሆን ጥበብ እና ማስተዋል የተሞሉ ልጆችን ሰቷቷል እናም አትዘባርቁ ግልፅነቷ ለሌሎች መማርያ ለልጇቿ ማፈሪያ አይሆንም ወደፊት መፅሃፍ ሉፅፉላት የሚችሉ ምርጥ ታሪክ ነው። አያቹሁ በሳሏ ልጅ ስለ እናቱ እንዴት እንደሚናገር ? ግልፅነት ጥሩ ነው ።
@tigasttjcv-rk4rv
@tigasttjcv-rk4rv Жыл бұрын
❤❤❤❤ትክክል
@blenmamoye1723
@blenmamoye1723 Жыл бұрын
እየሱስ ጌታ ነው ጌታ በሚያስፈልጋችሁ ነገር ይሙላባችሁ
@kidistgiram3094
@kidistgiram3094 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ታሪክ ይለውጣል እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድግልሽ
@josejimenez2753
@josejimenez2753 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ እነዚን ወርቅ የመሳሰሉ ልጆች መፅናኛዎችሽ ናቸው ሰው ከወለደ እይወቱ ን ከእግዚአብሔር ቀጥሎ ቀጠለ ማለት ነው ማንም ጀጅ ሊያረግ ፍቃድ አልተሰጠውም ምክንያቱም ማንም ፍፁም የለምና እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይውን እህቴ
@abyssiniagold2955
@abyssiniagold2955 Жыл бұрын
እውነት ለመናገር ስንት ጀግና እናት አለ የሆዱን በሆዱ አድርጎ ልጆቹ ፊት እየሳቀ ሽንኩርት ሸጦ ከነ ክብሩ ልጆቹን የሚያሳድግ ይሄ ልጂ ያለ እድሜው እንዲያስብ ነናቱ የምሬት ተጽእኖ አድሮበታል እጂ እግር ይዞ መለመን በዛ ላይ ካንች የባሰ የተበሳቆለ ህብረተሰብ አለ ከሰል መስሎ ልጆቹን የሚያሳድግ በየሚዲያው እየዞሩ ዝንጥ ብሎ መለመን ይቅርብሽ የምትመኝውን ህይወት በልመና ማግኘት አይቻልም ሰርተሽ ልጆችሽን አሳድጊ ልጂ ጌጥ ነው ከአንድም ሶስት ወርቆች አሉሽ ስለተዘረፈ ወርቅ በየሚዲያው መስማት ይደክማል
@birhanayele1130
@birhanayele1130 Жыл бұрын
እንጨት ለቅሞ ,ጠላ ቂጣ ጋግሮ ,ልብስ አጥቦ የብዙ ሂትዮጵያዊ ሂወት ነው ሚዲያ ተመቸኝ ብላ ነው
@mudeermatsbb7035
@mudeermatsbb7035 Жыл бұрын
​@@birhanayele1130 እውነት ነው
@khadeejahteyeb9050
@khadeejahteyeb9050 Жыл бұрын
ይሂቺ መጥፎ እናት ናት ያለፈው ጥፋትዋ ሳያን አሁንም እነኝህን ህፃናት በየሚዲያው እየወጣች እንዲህ ታስለፈልፋቸዋለች አሁን ይሄንን ሁሉ ይሄህፃን ምን አገባው
@user-ys3qr6vm3k
@user-ys3qr6vm3k Жыл бұрын
አይዞሽ እግዚአብሔር ታሪክ ቀያሪነው ተሥፋ አትቁረጪ ሁሌም ተሥፈሽን መእግዚአብሔር አድርጌ የእኔ ናት የኔ ባይፍሠሥ አይ ድህነት አይኑ ይጥፋ
@mesobmedia.6306
@mesobmedia.6306 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይርዳሻ እናታችን ደግሞ ድንቅ ልጅ አለሽ
@Oumlizaaa
@Oumlizaaa Жыл бұрын
ልጅቹን አታሳጫቸው ልጆቹን ኤዳ አንዱን ልጅ ሀላፊነቱን ልውሰድ ካንቺጋ ሁኖ ይደግ😌😊
@netsebraktamirat5194
@netsebraktamirat5194 Жыл бұрын
እንደተረዳሁት ከሆነ ልጆቿን መስጠት አትፈልግም ቤት እንዲሰጣት ነው ምትፈልገው
@yabak4436
@yabak4436 Жыл бұрын
ልጅን መስጠት ቀላል አይደለም
@netsebraktamirat5194
@netsebraktamirat5194 Жыл бұрын
@@yabak4436 እውነት ነው
@jciciciufufuf8227
@jciciciufufuf8227 Жыл бұрын
TBRKU.
@samrialem1917
@samrialem1917 Жыл бұрын
Yechi seteyo weshetam nat alanawa birr new kezi befit endezi media lay weta terdtakech belegochua eyelemnechebachew new serta melewet atfelgem
@KUA18118
@KUA18118 Жыл бұрын
የኛ ቲቪ መከሰስ አለባችሁ እነዚህ ልጆች ፊት የማይወራ እያሶራችሁ ያሳዝናል they will have psychological problems so sad :(((((
@michaelcorleone1861
@michaelcorleone1861 Жыл бұрын
እንዲህ አይነቷ እንከፍ ትወልዳለች ልጆችን ለመከራ ትዳርጋለች። ራስ ወዳድ ክፋ እናት ናት
@samsontemsgne-dp7xn
@samsontemsgne-dp7xn Жыл бұрын
አትፍረድ ይፈረድብሐል ።ችግሯን እምታውቀው እሷ ናት።ዳር ቆመሕ ለመፍረድ አትሞክር።🤫🤫🤫
@mudeermatsbb7035
@mudeermatsbb7035 Жыл бұрын
​@@samsontemsgne-dp7xn ምነው አቺም እደሷ ነሽዲ
@samsontemsgne-dp7xn
@samsontemsgne-dp7xn Жыл бұрын
@@mudeermatsbb7035አትቸኩል መጀመሪያ ወንድና ሴት ለይ ።ምንም አልልሕም ፈጣሪ ማስተዋሉን ይስጥሕ።
@fikirtehailemariam5319
@fikirtehailemariam5319 Жыл бұрын
የኔ ማር አይዞህ እናትህ አንተን ስለወለደች አይደለም ሰማይ የተደፋባት አንተን በመውለድዋ እደለኛ ናት አንተ ለናትህ ስጦታ እንጂ ችግር አይደለህም ባንተ ያልፍላታል እናንተን ስታይ እረፍት ይሰማታልና አይዞህ ጥሩ አይምሮ አለህ ሁሉም ያልፋል አየዝዋችሁ።
@yordanosgerikiel1137
@yordanosgerikiel1137 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እድሜ ይስጥህ በዉነት እዴት ልብ የሚነካ ያሳድግህ
@user-gk4dk8vz1i
@user-gk4dk8vz1i Жыл бұрын
ልጁ ሲያምር ትልቁ ብሬኑ እራሱ ጎበዝ ልጅ ነው
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO Жыл бұрын
ምን ዋጋ አለዉ የተዘበራረቀ ነገር እኮ ነዉ የሚያወራዉ ፈጣሪ ይርዳዉ!!
@ashenafibelayneh4536
@ashenafibelayneh4536 Жыл бұрын
እናትም ልጅም የሥነ ልቦና ሕክምናና ክትትል የሚያስፈልጋቸው ይመስለኛል: በተጨማሪ ሁለቱም የሥነ ልቦና ጉዳትና ክፍተኛ ፍርሃት ውስጥ ገብተዋል ለዚህም የሚኖሩበትን አካባቢ በመቀየር ታዳጊውን ወደ ትምህርት ቤት መመለስ ቢቻል ከተፈጠረባቸው ከባድ ፍርሃትና የተመሰቃቀለ ሕይወት ወጥተው ሰላምን ያገኙ ዘንድ የሰላም አምላክ የሚያስፈልገውን ሁሉ ያዘጋጅላቸው !!!
@geni-oy7jp8jt2h
@geni-oy7jp8jt2h Жыл бұрын
ለንስሀ ያብቃሽ ያብቃን😢በርች ለተገዲሁ ልጆችሽንም እግዚአብሔር ያሳድግልሽ እቁ የሆኑ ልጆች የኒ የትንሽ ትልቅ😭😭እባካችሁ የምትሳደቡ የሷ ስለወጣነዉ የኛ የተደበቀዉ ቢወጣ ከሳ ይብሳል ይህ ትምርትነዉ እሊቁኑ መልከምክር ለግሱ አመረታቷት🥺🥺ማስታዋሉን ያድለን የኒ እናት😭😭
@Future979
@Future979 Жыл бұрын
ሚሳደብ አለ እንዴ😢 እኔ ያለኮንዶም መናጨት ልክ አይደለም ባይ ነኝ ይሄው ጎረቤቴ አራተኛ ልጇን ወልዳ ተቸግራ እያየሁ ነው 😢
@woldesenbetmartha484
@woldesenbetmartha484 Жыл бұрын
በጣም ነው ያዘንኩት
@Tube-kj7ee
@Tube-kj7ee Жыл бұрын
የልጁ ንግግር አልቻልኩም በባ😢😢😢😢😢😢😢😢እሸቱ ጋር ይቅረብ
@Rahmat-xd8xc
@Rahmat-xd8xc Жыл бұрын
አላህ ይርዳቺሁ የኔ ማር ብዝህ እድሜው ብሳል ቅንጪላት አለው እናንት አርመኔወች ልጁን ተውት ዪድግበት እናንት ስርታቺሁ ብሉ አፍር ብሉና
@user-uj1bb8ym2s
@user-uj1bb8ym2s Жыл бұрын
ልጆችሽን አላህ ያሳድግልሽ ሙሉታሪክሽን ከአሁን በፊት አዳምጫለሁ ግን በልዶችሽ ፊት መናገር የለብሽም ግን አይዞሽ ይደርሱልሻል ልጆችሽ ልጅሽ ከአንችበላይ አማረኛ ይችላል ሚድያውን በእንባ እያራጨነው አይዞሽ ታዋቂ ይሆንልሻል❤😢😢
@asnimola77
@asnimola77 Жыл бұрын
እውነት ነው ኑሮ ከባድ ነው ግን እንደማንኛውም ኢትዮጵያዊ ሽንኩርት ሸጠሽም ቢሆን ልጆችሽን አሳድጊ! ብዙ እንዲህ ባታጋልጫቸው ጥሩ ነው።
@sebletiruneh2183
@sebletiruneh2183 Жыл бұрын
ዘመናዊ፣ልመና፣ሆነ፣ሚዲያ፣3ኛ፣ነው፣ይሄ፣እኔ፣ሳያት።
@yenebecha7099
@yenebecha7099 Жыл бұрын
የገጠመችሽ ሰው ሳትሆን ሰይጣን ነች የክፋት ጥግ ጤናሽን ይሥጥሽ ልጆችሽንም ይባርክልሽ
@hanydereje3343
@hanydereje3343 Жыл бұрын
የኔ እናት የኔ ጠንካራ የኔ ውድ የኔ ልዩ ተባረኪ.......
@saragezahegn1884
@saragezahegn1884 Жыл бұрын
አንድ አንድ በሂወታችን የምናሳልፈውን ከባድ ሸክም በህፃናት ጭንቅላት መሸከም የማይችሉትን ባናሸክማቸው ልጆች ከወለድን በኋላ መጥፎ ታሪካችንን ሚዲያ ላይ ባናወጣ እነዚህ ልጆች ሲያድጉ ለሞራላቸው ከባድ ነው በደፈናው ቸግሮኛል እርዱኝ ብትል ደስ ይላል ብዙ ቅን ልቦች አሉ ይረዷታል።
@user-ku6dj2vc3v
@user-ku6dj2vc3v Жыл бұрын
ደሞ ስያምሩ ልጆቹ❤❤❤❤
哈莉奎因以为小丑不爱她了#joker #cosplay #Harriet Quinn
00:22
佐助与鸣人
Рет қаралды 10 МЛН
Кадр сыртындағы қызықтар | Келінжан
00:16