የኢሳም ባለቤትና እህት ዝምታቸውን ሰበሩ Ethiopia | EthioInfo.

  Рет қаралды 1,636,133

EthioInfo

EthioInfo

Күн бұрын

EthioInfo Media brings, social, economic, political and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below.
Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
Follow us also on
Telegram: t.me/EtInf
Facebook: / habeshacorner.real
#Ethiopia #EthioInfo

Пікірлер: 6 200
@fregetachw1271
@fregetachw1271 4 жыл бұрын
የኔ እናት ጉዳትሽ ከሳቅሽ አልፎ ይናገራል አላህ የተሻለ ይስጥሽ ቃላት የለኝም ላንቺ ኡፍፍፍ ትልቅ ሰው እድሜ ይስጥሽ
@firdosmuhamedial7308
@firdosmuhamedial7308 4 жыл бұрын
እኔስ አሳዘነችን ዴሞ እርጋታዋ የኔማር አላህያጠክርሽ
@yidnekachewwondimu92
@yidnekachewwondimu92 4 жыл бұрын
ኢሳም ወሃብይ ሆኖ ነው - ሱፊ ሚስቱን ፈታት
@firdosmuhamedial7308
@firdosmuhamedial7308 4 жыл бұрын
@@yidnekachewwondimu92 አውደ
@ዜድፍቅር-ኸ6ፀ
@ዜድፍቅር-ኸ6ፀ 4 жыл бұрын
@@yidnekachewwondimu92 ፍልጥ
@enochk8788
@enochk8788 4 жыл бұрын
All women’s in the world should watch this interview. I love her mental strength, positive thinking, passion and even her smiles. She got hurt by her husband and still she stands on the winning side. God blessed you and your children, also thank you so much being human Isam sister
@yemanetamerat7747
@yemanetamerat7747 4 жыл бұрын
Foziya, may God bless you! Things are happening for reasons. For sure, Allah is watching you from above and an excellent time is a head of you. Trust me Hisham is a looser and this is the beginning of his downfall!!
@be8cab
@be8cab 4 жыл бұрын
I agree. I didnf know about this guy til now cause he was on social media.....all women should hear this n also be independent.
@michaelteshale4498
@michaelteshale4498 3 жыл бұрын
@@yemanetamerat7747 )]
@zamzamsusu6036
@zamzamsusu6036 2 жыл бұрын
@@be8cab አያዞሽ የኔናት ጠካራነሽ
@እጅግነሸyouTube
@እጅግነሸyouTube 4 жыл бұрын
በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ ከፌቷ ጭንቀት የለም እግዚአብሔር ለአንች ያለውን ይዞልሻል
@truetrue2693
@truetrue2693 4 жыл бұрын
አይ ጉድ ዘንድሮ እነዜ አርቴስቱች ምን እየነካቸው ነው?በሜዴያ ላይ ሆነው ሴዋሾ ስቅቅ አይላቸውም
@sarasid5599
@sarasid5599 4 жыл бұрын
ልጃቹ ን የሚይስከዳ ምን ነክቶት ነው የጤና አይመስለኝም
@MrEliaszx
@MrEliaszx 4 жыл бұрын
ይችን የመሰለች ሴት ጥለን የምንሄድ ከሆነ ባናገባ ይሻለናል:: ወንዶች; ስታገቡ ለሚስታችሁ ያላችሁን ፍቅር በማስታወሻ ፅፋችሁ ያዙ እና አንዳንዴ አንብቡት::
@aloalo3481
@aloalo3481 4 жыл бұрын
ጀግና ሴት ነሽ መልካም ነገር ይሁንልሽ
@tadelegirma3501
@tadelegirma3501 3 жыл бұрын
በርቺ እህት አይዞሽ
@hudaahmed6360
@hudaahmed6360 4 жыл бұрын
አላህ የበለጠ ደስተኛ ህይወት ይወፍቅሽ ምርጥ የልጆችሽ እናት ያድርግሽ በስራሽም ውጤታማ ያድርግሽ ኢማንሽንም የማይፈትን ህይወት ይወፍቅሽ
@semiraali4684
@semiraali4684 4 жыл бұрын
Ameen
@Yalon357
@Yalon357 4 жыл бұрын
እህቱ ለእውነት የቆመች ሰው ነች! እንደዚህ ከእውነት ጋር የሚቆም ሰው ደስ ይላል
@hamerhamar1635
@hamerhamar1635 4 жыл бұрын
Awo ehet des yelal tekkel nesh
@rudwanmustafaslddigali1437
@rudwanmustafaslddigali1437 4 жыл бұрын
አይዞሽ።እህቴ ሁሉም ለበጉ ነው
@rahelnegash7638
@rahelnegash7638 3 жыл бұрын
እደዚህ አይነት ሀላፊነት የጎደለው ሰው መሆኑን ይገርማል በዚህ ድሪጊቱ ደሞ ይኮፈሳል ከሀዲ ነወለጀውን የጠላ ሌላኛዋ ሴት ደሞ ያንቺም እጣ ከሷ የባሰ ያረግሻል አንቺ እህቴ አይዞሽ
@jerusalembereket7032
@jerusalembereket7032 3 жыл бұрын
አይዞሽ ምንም አዲስ ነገር የለም በርቺ
@ethiopianlove6784
@ethiopianlove6784 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ ሀቢብቲ በርቺ ጠንክሪ ወንድ ሲባል ድሮስ ምን ማሯሯጥ ስራው ነው ሀላፊነት የሚባልነገር አይገባው። አንቺ ግን እነደ እናት እደሙስሊም እደሴት ጀግና ሁኝ እሺ ይህ ተግባሩ አንቺን ያጀግንሻል እንጂ አያሸማቅቅሽም ጀግናነሽ በርቺ💖
@mdbaybaymd3822
@mdbaybaymd3822 4 жыл бұрын
ወንድ ሁሉ ወንድ አንድ አይደለም ይኸን አሥተሣሠብ ቀይሩ
@betelhemniguse2042
@betelhemniguse2042 4 жыл бұрын
አቦ ይመችሽ አንድቀ እግርሽ ስር ሳይሆ ከጫማሽ ስር ሆኖ ታይዋለሽ አይዞሽ
@mamaafrica1838
@mamaafrica1838 4 жыл бұрын
አንቺ ሴት እጅግ በጣም ትሁት በሰነምግባር የታነፀሽ ትሁት ፈጣሪሽን የምትወጅ ውብትሽ የውስጥ እና የውጭ እጅግ የበዛ የገዘፈ ጀግኒት የሴት ጀግና ነሽ እንኳንም ይህ የማይረባ ሰው ከህይወትሽ ላይ እግዚአብሔር አነሳልሽ....ልጆችሽን እግዚአብሔር ያሳድግልሽ .....አንች ቆንጆ ነሽ ...በርች ጀግኒት
@arditube5698
@arditube5698 4 жыл бұрын
Betam tilki woldo telki yasadegat ewenet kal hulam asenfi nen legizawe meselot new enji kegiza beholla yesesetal
@رحيمهكمال-ه3ن
@رحيمهكمال-ه3ن 4 жыл бұрын
በጣምየኔቆንጆ
@lulalula7120
@lulalula7120 4 жыл бұрын
እኔ ሳያት አስመሳይ ነው የምትመስለው
@millitube5011
@millitube5011 4 жыл бұрын
ewunet yeteleyech set nech
@ethio4421
@ethio4421 4 жыл бұрын
Lula Lula Set honesh set lay mefred ayikebdim?? Nege bene new tey
@መሲየእናቷልጅ
@መሲየእናቷልጅ 4 жыл бұрын
እህቱ ግን በጣም አደነኳት ለእዉነት የቆመች ነች ፎዚ ጠካራ ሴት ነች እደዝህ እዳስከፋሽ ፈጣሪ እስከልጆችሽ ደስታሽን ያብዛልሽ በጣም ታሳዝናለች
@rabiasaid9888
@rabiasaid9888 4 жыл бұрын
አትፍረዱበት አስነክታው ነው እጂ አችን የመሰለች ቆጆ የልጆቹን እናት ጥሎ መሄድ ምን ይባላል አቀዋለውት ነው እደኔ አባት የኔም አባት ዝም ብሎ ነው የወጣው እና አብሺሪ ፎዚ ቆጆ አች ምንም ወላሂ አላህ አለሺ እሱ ግን ተቀዋሎነው የሚቀረው ለማየት ያብቃሺ
@nesimdire3109
@nesimdire3109 4 жыл бұрын
Yamale
@Sofi-ks3zo
@Sofi-ks3zo 4 жыл бұрын
@@rabiasaid9888 ምንም አላስነካችውም ገንዘብ ነው ያሸነፈው ያቺኛዋ ሀብታም ናት
@siratube1647
@siratube1647 4 жыл бұрын
ወላሂ ያማል አሏህ ሆይ ጥሩ ሚስት ከምትሰጠኝ በፊት ጥሩ ባል አድርገኝ ያረብ
@yanaganmanyawqal4397
@yanaganmanyawqal4397 4 жыл бұрын
Masha Allha Ewnat naw
@dbezawit2582
@dbezawit2582 4 жыл бұрын
ያርግልህ!!!
@nesimdire3109
@nesimdire3109 4 жыл бұрын
Yes betam
@EmanEman-x1h
@EmanEman-x1h 4 жыл бұрын
አላህ ያድርግህ
@nuraosman4331
@nuraosman4331 4 жыл бұрын
አፌ ቁርርጥ ይበልልክ ወንድሜ
@raheelneges8223
@raheelneges8223 4 жыл бұрын
ግን ፈጣሪ ኣሁንም ትግስቱን ይስጥሽ 😭😭😭ኣጀቴን በላቹዉ 😭😭😭😭
@mamaminas502
@mamaminas502 4 жыл бұрын
የኢሳምን ቤተሰቦች በዚህ ማሃል ሳላደንቃቸው አላልፍም ። በይበልጥ እህቱ ከሷ ጎን ቆማ ያውም ሚዲያ ላይ የወንድሟን ጥፋት እውነታ መመስከሯ ሃቀኝነቷን ያስመስርክርላታል።
@ኢትዩጵያውስጤ
@ኢትዩጵያውስጤ 4 жыл бұрын
በጣም በኛ ባህል ያልተለመደ ሀቀኛ ቤተሰብ እንዳለው ነው የሚያሳየው ከእህቱ እየጋገር የሱን ስራ ልክ ባይሆንም
@jimalubaba5239
@jimalubaba5239 4 жыл бұрын
አላህን ሚፈራ ሀቅን አይደብቅም
@fafisirajnani5065
@fafisirajnani5065 4 жыл бұрын
በጣም
@gkgurgusy2383
@gkgurgusy2383 4 жыл бұрын
ሣላደንቅሽ አላልፍም ጥሩ ተመልካች ነሽ
@ericbank6410
@ericbank6410 4 жыл бұрын
በጣም በትክክል
@remacucina1327
@remacucina1327 4 жыл бұрын
ፎዚያ ክብር ያለሽ ሴት መሆንሽ ከ አንደበትሽ የሚወጣው ቃል ያስታውቃል
@ethisnhtaehuin8259
@ethisnhtaehuin8259 4 жыл бұрын
ተመቸሺኝ እህት እውነትሺነው በጤናውአይደለም
@alemayehutesfaye3105
@alemayehutesfaye3105 4 жыл бұрын
አረ እንደዚህ አይባልም ለሁሉም ጊዜ አለው
@nenanena7057
@nenanena7057 4 жыл бұрын
@@alemayehutesfaye3105 ምን አለች
@dodygebre7143
@dodygebre7143 4 жыл бұрын
የኔ ውድ እህት አይዞሽ። አንቺ በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ። ይህ ለሌላ ሴቶች ጥሩ ትምህር እየሰጠሽን ነው።እግዚያብሔር እስከመጨረሻ ብርታቱን ይስጥሽ።በርቺልኝ።
@dawittsigeofficialchannel3565
@dawittsigeofficialchannel3565 4 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ሴት 💪 ፈጣሪ ብርታቱን ይስጥሽ እራስሽን እየጠበቅሽ ስራሽን እየሰራሽ ጠንካራ ሆነሽ ልጆችሽን አሳድጊ በፍቅር ወይም በትዳር ስትኖር መተማመን መከባበር ከሌላ ዋጋ ቢስ ነው ሁላችሁም ከስደት መልስ ጥሩ ትዳር ሰቶችው በደስታ እንደምትኖር ተሰፋ አለኝ ደግሞ የሁልጊዜም ምኞቴ 🤲 ድምጻዊ ዳዊት ጽጌ
@mekidesbelachew5022
@mekidesbelachew5022 4 жыл бұрын
Yene #1 dave
@zenabyasen9046
@zenabyasen9046 4 жыл бұрын
አሚንወንድሜአላህይወፈቀን
@delinatsehaye3649
@delinatsehaye3649 4 жыл бұрын
@Faiza Argaw hahaha ere esu aydelem
@Shiftedsoulll
@Shiftedsoulll 4 жыл бұрын
astesasebeh arif new...............gn dawit tsege ngn eyalk sewn atatal wendeme
@mamlove9025
@mamlove9025 4 жыл бұрын
Amen amen amen
@medimedo5191
@medimedo5191 4 жыл бұрын
አትፍረዱ ያለምክንያት እንዲህ አልሆነም። የምትወዱት ፀልዩለት። እግዚአብሔር ይድረስልህ ወንድም ኢሳም። ፎዝያ ጥንካሬሽን አደንቃለሁ በርቺ
@ጎዶሊያስእዛቤርታላቅነው
@ጎዶሊያስእዛቤርታላቅነው 4 жыл бұрын
እውነት። ነው እግዛቤር። ልቡን ይመልስለት። ሀዲኑን። የቀየረ ሰው ሚሥቱን እንዴት። ሊፈታ ቻለ ጌታ ይርዳው ኢሳምዬ በፊልሞችክ በጣም ነው የምወድክ ስታለቅስ አለቅሳለሁ
@musaabdullah4936
@musaabdullah4936 4 жыл бұрын
በትክክል
@saronaddis9068
@saronaddis9068 4 жыл бұрын
Gobz endanch ayntun yabzalen
@ksataif3733
@ksataif3733 4 жыл бұрын
""አይኢሣም ቀለህ ተገኘህ😂😂😂😂
@Tube-cd3bz
@Tube-cd3bz 4 жыл бұрын
ልክ ብለሻል ያለምክኒያት እንዲህ አይሆንም ያች የሆነ ነገር አድርጋበት ነው
@gigi_shebabbawfan
@gigi_shebabbawfan 4 жыл бұрын
እህቱ ግን ለእውነት የቆመች ናት
@የበረሀውመናኝአባዮሀንሥተ
@የበረሀውመናኝአባዮሀንሥተ 4 жыл бұрын
እውነት ነው እህቱ ፈጣሪን ትፈራለች
@Wow-bx1sv
@Wow-bx1sv 4 жыл бұрын
ምርጥ እህት ነበረው
@_tube6978
@_tube6978 4 жыл бұрын
በጣም😍😍😍
@suzananeb9861
@suzananeb9861 4 жыл бұрын
Betam mrt eht nat
@frdos2495
@frdos2495 4 жыл бұрын
@@suzananeb9861 በጣም
@መሲየማርያምልጅነኝጎንደሬ
@መሲየማርያምልጅነኝጎንደሬ 4 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ጠንካራ እሴት ነች ታስታውቃለች ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ማመስገን ይበልጣል በጣም ነው ያሳዘነችኝ 😥😥😥 💐💐💐💐 አይዞሽ ፈጣሬ አለ ላንችም መልካሙን ይግጠምሽ
@helennegay196
@helennegay196 4 жыл бұрын
Yana konjoo allh kasu yatshalawne lanhiy yamitakmawne yestshi
@masreshategene1790
@masreshategene1790 4 жыл бұрын
ዋው በጣም ትልቅ ተግስት አላት ትግሰት ሀገር ገዢ ነው ።እህቴ በጣም ነው የማደንቅሺ ቀጥይበት ተግስት ጥሩ ነው።
@ወለተማርያምኢትዮጵያዊነኝ
@ወለተማርያምኢትዮጵያዊነኝ 4 жыл бұрын
ያውም ያገባች ልጆች ያላትን ነው ያገባው የአብራኩን ከፍይ ልጆችን ትቶ የሌላ ሰው ልጀ የሌላ ሚሰት አቅፍ ቁጭ በሰመ አብ እግዚኦ🙌 አይዞሸ የኔ እህት አለባበሰሸ በጣም ያምራል እንኳን አደረሰሸ
@abrahamofficials3563
@abrahamofficials3563 4 жыл бұрын
እስልምና ትምህሩ ስለሚፍቅድለት ነው እደዛ ያረገው የሱ ምሳሌ ማህመድ ነው አይደነቅም
@islamismylife5437
@islamismylife5437 4 жыл бұрын
@@abrahamofficials3563 ደደብ ሰውች ያጠፋሉ አንተ ከሀይማኖት ጋር አያያዝከው ማነው ፈፁሙ እንደዚያ ከሆነ ቤተክርስቲያን ወስጥ ሳይቀር እናስተምራለን እያሉ ስንተን ሴቶች እየደፈሩ አይደለም እንደ ሰዎች የሚሰሩትን ስህተት ከሀይማኖት ጋር አታያየዝ
@ወለተማርያምኢትዮጵያዊነኝ
@ወለተማርያምኢትዮጵያዊነኝ 4 жыл бұрын
@@islamismylife5437 እሱማ በመሰኪድም ቁራን አሰተምራለሁ ብሉ አራት ህፃናት በአንድ ቀን የደፈረወንሰ ለምን እርሳሸው ይህ ወንጀል ነው ሀይማኖት አይደለም ግን በእናንተ አራት ማግባት ይቻላል የዚህ ደሞ የተለየ ነው ልጆች ከዶ የሌላ ልጀ ማቀፍ ምን ይሉታል መቼም ታሞ ነው በጤናው አይመሰለኝም
@tenalehulum
@tenalehulum 4 жыл бұрын
@@abrahamofficials3563 ሴቶችን ደራርቦ ማግባት ኢ-ሰብዓዊ ቢሆንም ፡ በተቃራኒው ቁርኣን መሠረት ይቻላል ። ማስረጃውም እነሆ ፥ - ወንዶች ፡ እንደ ገንዘቦቻቹ መጠን በጋብቻ፣ በግዥ (በባርነት) እና በምርኮ ከያዛችኋቸው ሴቶች ጋር ያለገደብ መገናኘት (ወሲብ) ተፈቅዶላችኋል ይላል (ቁርኣን፡ ምዕራፍ ፬ የሴቶቹ ምዕራፍ [አል-ኒሳእ] ፡ ቁ. ፳፬)። 👉📖
@yatebeyakokebegoogle1018
@yatebeyakokebegoogle1018 4 жыл бұрын
አቤት የዘንድሮ ወንዶች በጣም የሚገርመኝ ትዳር እያለዉ የገባሽ ሴት ነገ አንቺንም ትቶ ወደሌላ እደሚሄድ እወቂ ፈጣሪ ለልጆቹ እናት ብርታትን ይስጣት ይሄ እባብ የስራህን ይስጥህ አቦቦቦቦ
@fs-ul9tv
@fs-ul9tv 4 жыл бұрын
ወንድ ልጅ ሆዱን ከሞላ ያቺን ነገር ካገኘ እንኩዋን ሚስቱን ፈጣሪውን ይክዳል
@mikotube75
@mikotube75 4 жыл бұрын
😔
@ባርችነኝእናቴንናፋቂ
@ባርችነኝእናቴንናፋቂ 4 жыл бұрын
ትክክል
@Nየሀላሌታማኚ
@Nየሀላሌታማኚ 4 жыл бұрын
ትክክል ግል ሁሉም ወድ መባል የለበትም
@ኪያሱኬዩቲዩብ
@ኪያሱኬዩቲዩብ 4 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከ ወይኔ እዉነትሽን ነው ግን አሰቅሽኝ 😁
@زينبمحمد-ت1ش8م
@زينبمحمد-ت1ش8م 4 жыл бұрын
በተከከለ
@durbanbeaches4940
@durbanbeaches4940 4 жыл бұрын
I need to bank details for supporting her,she got pure mind . I appreciated u really From south africa
@selammesganaw3899
@selammesganaw3899 4 жыл бұрын
dawelelat 0947 42 50 13
@yerotube20
@yerotube20 4 жыл бұрын
ሂሳም የስነ-ልቦና ህክምና ያስፈልገዋል። ልጁ ታሟል፣ ሁሉ ነገሩ እኮ ልክ አይደለም
@hgffvfrfg2447
@hgffvfrfg2447 4 жыл бұрын
ትክክል
@tegestmengesha6927
@tegestmengesha6927 4 жыл бұрын
Yes I agree with you. That is the only way before it get worest.
@bezawitbelete1404
@bezawitbelete1404 4 жыл бұрын
Ewnet enem endeza new yasebkut
@meruaj8646
@meruaj8646 4 жыл бұрын
You are righ
@sirajahmed7990
@sirajahmed7990 4 жыл бұрын
እውነትህን ነው ወንድሜ
@sodukassaye2561
@sodukassaye2561 4 жыл бұрын
እህቱን ጌታ ይባርካት ለእውነት የቆመች ናት!♥️ እህቴ ሆይ አንችም በርች ልጆችሽን አሳድግ እግዚአብሔር ካንች ጋር ይሁን መልካሙን ሁሉ ላንች ተመኘሁልሽ ደግሞ ይገባሻል ♥️
@mikotube75
@mikotube75 4 жыл бұрын
Lkk new fetari mfelgewn yasakalat
@be8cab
@be8cab 4 жыл бұрын
ትክክል ዝም የሚልም እህት አለኮ ወንድም ሲያጠፋ አይቶ ወይም የሚተባባር ከወንድም ጋር እግዚአብሔር እህቱን ይባርካት።
@ወለተጊዮርጊስ
@ወለተጊዮርጊስ 4 жыл бұрын
ውይ ምስኪን እግዚአብሔር አለልሽ አይዞሽ ። እህቱን ሳላደንቃት አላልፍም ሁሌም የእውነት ሰው ያድርጋት ።
@betelhemniguse2042
@betelhemniguse2042 4 жыл бұрын
ፈጣሪ ሆይ ባለቤቴን ከዚህ አይነት ጉድ ጠብቅልኝ ምን አይነት ዘመን ላይ ነን
@ቲጂ
@ቲጂ 4 жыл бұрын
በርቺ ጀግና ሴት።ዉብ ቆንጆ ነሽ።በርቺ የኔ ቆንጆ።በብዙ ስራ እጠብቅሻለዉ ።
@الشامسيعلي
@الشامسيعلي 4 жыл бұрын
የኔ ጨዋ ጥበጠኛ በጥበብ የሞላሽ የስነምግባር ውብ የመልክም ውብ የኔ ሰብረኛ የኔ እርጋታም በርጋታ የተሞላሽአላህ ይጨምርልሽ አላህ ሱበሀን ወታአላ ከጎንሽ ይሁን
@goytomteklemaryam8166
@goytomteklemaryam8166 4 жыл бұрын
እባካቹ ኣላህ ኣላህ ኣትበሉ ኡነት የማይወድ ኣላህ ፍቅር የማይውቅ ኣላት ኣትፅሩ ገደል ይግባ ኣላህ
@رحيمهكمال-ه3ن
@رحيمهكمال-ه3ن 4 жыл бұрын
አሚንንን
@rabiarabia1881
@rabiarabia1881 4 жыл бұрын
@@goytomteklemaryam8166 ቱ ክፍታፍ ካንች ካንተ ይጠበቃል ደደብ
@ኢስላምነዉሂወቴጀነትነዉም
@ኢስላምነዉሂወቴጀነትነዉም 4 жыл бұрын
@@goytomteklemaryam8166 አንተን@አንቺን አላህ ከሻዉ ገደል የሚዶል እንጂ እሱ ገደል አይገባም ምን አገባችሁ አላ ኣላህ ብንል አላህ አላህ አላህ አላህ አላህ አላህ አላህ አላህ አላህ አላህ አላህ አላህ አላህ አላህ አላህ አላህ አላህ አላህ አላህ አላህ አላህ አላህ አላህ አላህ አላህ አላህ አላህ አላህ አላህ አላህ ብንጠራዉ የአላህ ስም ይጣፍጣል እንጂ አይመርም የአላህ ስም ሲጠራ የሚቆጨዉ ካለ በቁጭት ይሙትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትት
@hfgf5455
@hfgf5455 4 жыл бұрын
@@goytomteklemaryam8166 በለጌ
@user-vp9kk7dc6h
@user-vp9kk7dc6h 4 жыл бұрын
አይዞሽ ፎዚይ በዳይ እንዳትሆኝ እንጂ ተበዳይ መሆን ሁሉም ጊዜውን ጠብቆ የዘራውን ያጭዳል
@mehdiyatubetube3601
@mehdiyatubetube3601 4 жыл бұрын
ጥሩ ሠው ማለት ለቤተሠቡ(ለሚሥቱ)ጥሩ የሆነ ነው ረሱሉና ሰ.ዐ.ወ እህቴዋ አብሽሪ አላህ ካንቺ ጋር ነው የሠብርሽን ውጤት ኢንሻ አላህ በቅርብ ታይዋለሽ❤❤❤❤
@እሙመዩድኢሻአሏህ
@እሙመዩድኢሻአሏህ 3 жыл бұрын
صل الله اليه وسلم
@eluwolloyewa3714
@eluwolloyewa3714 4 жыл бұрын
ከይሳም ተብዬው ጋር ከኖርሽበት ሀያት አስደስቶ በሀቅ በኢማን በፍቅር እሚያኖር ሀላል ይስጥሽ ያሩሂ
@رحيمهكمال-ه3ن
@رحيمهكمال-ه3ن 4 жыл бұрын
አሚንንንያረብአሏህይስጣት
@fahizafahiza1741
@fahizafahiza1741 4 жыл бұрын
አሚንንንንንንን አሚንንን ያረብ
@tahaniet4117
@tahaniet4117 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@humanbridge5110
@humanbridge5110 4 жыл бұрын
ጀሚላ በጣም ትልቅ ሰው ነሽ። በርቺ አድሏዊነት ሳይታይብሽ ለሐቅ በመቆምሽ አደንቅሻለሁ። ፎዚም አይዞሽ በርቺ
@ኡሚለኔሲልያኑርሽንገሯትና
@ኡሚለኔሲልያኑርሽንገሯትና 4 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እህቱ ውስጤ ናት ልክ ነሽ።ያረብ ሀገረ ቀውስ ወሰደችው የስራዋን ይስጣት
@aynalemderbe3256
@aynalemderbe3256 4 жыл бұрын
አይዞሽ አንቺ ጠንካራ ሴት ነሽ እህቴ በጣም ጥሩ ነት ተባረኪ
@andinet_media
@andinet_media 4 жыл бұрын
eee
@አዩየማርያምልጂስደተኛዋ
@አዩየማርያምልጂስደተኛዋ 4 жыл бұрын
የኔ እናት እግዚአቤሄር አለሺ ታያለሺ አመት አይወስድም ያለቅሳል ከአንች በላይ ልቡ ይሰበራል
@adanuetio1511
@adanuetio1511 4 жыл бұрын
ወዶ አይመስለኝም እንደው በእኛ ክርስትያን ፀበል አለ በእናተም ይሄን እላውላይ ያለውን መንፈስ እንዲሄድለት ውሰዱት እስኪ አማን የሚለውን ፍልምህን አይቼ ፍቅር እንደ አንተ እመኝ ነበር ዛሬ ግን ለካ በፍልም እንጂ እውነተኛ የሚኖረው የለም እግዚኦ ነው ብቻ ባለቤቱ ጠንካራ ሁኝ በአንች አልጀመረም መለያየት መሊካ ተብየው ግን በእድሜ የማይገናኙ ከሆነ ምን አስፈለጋት የሰው ትዳር ማፍረስ
@muniraslite.tubisaws8143
@muniraslite.tubisaws8143 4 жыл бұрын
አረ እናቱነው እኮ ምትክላው ፎዚን የማሰለሽ ቆጆዬ ትቶ አይይይይይይ ወድ ስብል እህህህክህህህ
@ሶሊያናየልጀ-ሸ7ወ
@ሶሊያናየልጀ-ሸ7ወ 4 жыл бұрын
እኔም ብያለሁ የያዘው ነገርማ አለ
@hayathassen78
@hayathassen78 4 жыл бұрын
አይገርምም ብቻ ያሳዝናል
@እየሱስፈራጅነውማርያምአማ
@እየሱስፈራጅነውማርያምአማ 4 жыл бұрын
አውነት ነው እሄ ዳቢሎስ ነው ወስጡ እየተጫወተበት ያለው
@lolleady2775
@lolleady2775 4 жыл бұрын
የምትገርመኝ እሷነች !ለልጁቾ እናት ያልሆነ ቢያንሥ ለልጆቾ ሲል ቢሥማማ
@Seni-Afro
@Seni-Afro 4 жыл бұрын
እግዚኦ አለም በቃኝ አለማዊ ፊልም አልሰራም ብሎ ሌላ ፊልም ጀምሮ ነው ለካ ፈጣሪ ይርዳሽ ሚስትዮ ደስ ስትል በተለይ እርጋታዋ❤️😍
@hadramohammad3169
@hadramohammad3169 4 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀ
@kalzedselam4179
@kalzedselam4179 4 жыл бұрын
ክክክክክክክክ
@obiharar8687
@obiharar8687 4 жыл бұрын
Kkkkkkkk
@lailalaila5122
@lailalaila5122 4 жыл бұрын
ክክክክክክ እምነት ምናምን ሲል አይገርምም
@fatumaabdallah2039
@fatumaabdallah2039 4 жыл бұрын
_በጣም ያናዳል የሆነ ዝርክርክ_
@sammaher6174
@sammaher6174 4 жыл бұрын
As much as I admired and supported Isam, I lost total respect for him. He’s not half the man I thought he was.
@Suuu-h6s
@Suuu-h6s 4 жыл бұрын
Can you tell me the story please you are the only English speaker
@nejatahmed1584
@nejatahmed1584 4 жыл бұрын
@@Suuu-h6s The film actor known Isam cheated on his wife. The lady in that white dress is his wife
@genettoshema5661
@genettoshema5661 3 жыл бұрын
ከዚ ሕሠውምንይማራልእናቱንያገባየታወቀውንያከልይናቃልእሡብሎታዋቂአሠዳቢአንቺበርቺከሡየበለጠባልታገቢያለሽቆንጆነሽአልበደልሽውይሕዱርዬ
@sammaher6174
@sammaher6174 3 жыл бұрын
@@genettoshema5661 Ere 2netib: ena 4netib:: Enitekem. Please.
@lucybelay9153
@lucybelay9153 4 жыл бұрын
I really appreciate his sister and his family. They are really amazing for supporting you and stays beside you. God bless them all.
@issachare8771
@issachare8771 4 жыл бұрын
Zzz Z
@ethiomonk7734
@ethiomonk7734 4 жыл бұрын
እህቱ ጀግና ናት !ወንድሜ ነዉ ብላ ነውሩን አልደገፈችም
@enatenewdatalhu3104
@enatenewdatalhu3104 4 жыл бұрын
በእጅ የያዙት ወርቅ እንደመዳብ ይቆጠራል ወንዶች ሴቶች ወርቅ መሆናችን የሚገባቸው ሌላ ሰው ስያጌጥበት ነው ሴቶች ልባም ሁኑ ፈጣሪ ልጆችሽን ይባርክልሽ
@almazkebede6416
@almazkebede6416 4 жыл бұрын
አይዞሽ ይህም ያልፋል እሱም በውሳኔው የሚጸጸትበት ቀን ይመጣል ፡ ምን ያህል ከባድ ሁኔታ ውስጥ እኔደምታልፊ ለማወቅ የግድ አንቺን መሆን አያስፈልግም ፡ አይዞሽ ልጆችሽ ደህና ይሁኑልሽ፡አንቺም ቆንጆ ና ወጣት ነሽ ነገ ሌላ ውብ ህይወት ይጠብቅሻል ራስሽን ጠብቂ፡፡ በተረፈ ቤተሰቡን በተለይ እህቱን በጣም አደንቃታለሁ ላመሰግናትም እወዳለሁ፡ ለእውነት የቆመች ነች፡፡
@sahaysahay2719
@sahaysahay2719 4 жыл бұрын
አይይይይ ድሮም በጣም ሲመፃደቅ አላማረኝም አጉል እደፃድቅሰ ሲያደርገው ፍፁም ፍፁም ሲተውነበር
@sabagautschi5363
@sabagautschi5363 4 жыл бұрын
ጥሩ ድራማ ሰሪ ነው ።
@kokifekadukoki9523
@kokifekadukoki9523 4 жыл бұрын
ቀላል ተመፃደቀ
@ጦይባየወሎልጅT
@ጦይባየወሎልጅT 4 жыл бұрын
ሳህ
@sahaysahay2719
@sahaysahay2719 4 жыл бұрын
ebs
@lidiya727
@lidiya727 4 жыл бұрын
የኔ ጠንካራ ሴት በርች ጎበዝ ነሽ አድነቅኩሽ እህቱም አንችም ምርጦች ናችሁ እሱ ግን በጤናው አይመስለኝም መትተውበት እንዳይሆን ፀልዩለት ፈጣሪ ወደ ልብህ ይመልስህ
@TheHaymiayal
@TheHaymiayal 4 жыл бұрын
በርቺ እህቴ ድሮም ወንዶች የሆነ የተለየ አንድ ነገር ካዩ ይሄዳሉ::
@mg9950
@mg9950 3 жыл бұрын
እንደማመር😍😘
@እማየእወድሻለሁ-ኘ1ዘ
@እማየእወድሻለሁ-ኘ1ዘ 4 жыл бұрын
እኔ ግን በጤናው አይመስለኝ ዱአ አድርጉለት
@AaAa-dp7td
@AaAa-dp7td 4 жыл бұрын
እኔም ጤንነቱ ያሳስበኛል
@ሙስሊምነኝእኔሌላስም-ሸ7ረ
@ሙስሊምነኝእኔሌላስም-ሸ7ረ 4 жыл бұрын
አው
@nasryhwab3101
@nasryhwab3101 4 жыл бұрын
የበሸ ወንድ እንዲ ነው
@wubanchionbiyarglgn95
@wubanchionbiyarglgn95 4 жыл бұрын
Betam Ewunet tenegna aydeIem
@ጦይባቢትባባእሙዚክራየልጀ
@ጦይባቢትባባእሙዚክራየልጀ 4 жыл бұрын
እኔም
@አንድለናቱሺለጥላቱ
@አንድለናቱሺለጥላቱ 4 жыл бұрын
አረ በጣም ይገርማል የውሸት ፊልም ትቶ የውነተኛ ፈልም እየሰራነው የውሸቱ አላዋጣው
@ኩንፈየኩን-ቸ5ሸ
@ኩንፈየኩን-ቸ5ሸ 4 жыл бұрын
ጀግና ነሺ ለሴቶች አሪአ የምትሆኚ ሴት ነሽ ፊልም መስራት ሀራም ነዉ ብሎ ያቆመዉ ከዚህ በላይ ሀራም ነገር አለዴ ያአጅባል አብሽሪ እህቴ ልጆችሽን አላህ ያሳድግልሽ አቺንም ልጆችሽንም አላህ ይጠብቃችሁ እህቴዋ
@samria5260
@samria5260 4 жыл бұрын
ፈጣሪ እንደ ኢሳም ወጥቶ ከመቅረት ይሰውራቹ ኣሜን በሉ ኣይከፈልበት
@yaredyared3338
@yaredyared3338 4 жыл бұрын
Tekekele 🤣🤣🤣🤣Er AMEEN 😜
@semirasemira5368
@semirasemira5368 4 жыл бұрын
Kkkkkkkkk
@rosieposie.x0
@rosieposie.x0 4 жыл бұрын
አሚን አይ ይህ መተት ስንቱን ቤት ስንቱን ልጆች ወላጅ አልባ አስቀረ ስንቱን ጤነኛ ስው አሳበዱት ግን እነዚህ መተት አድራጊዎች ምን ይጠቀማሉ ስው ጎድተው
@samria5260
@samria5260 4 жыл бұрын
@@rosieposie.x0 ለሰይጣን ይጠቅማሉ እንጂ ምን ይጠቀማሉ የዳቢሎስ ተላላኪ ናቸው
@ነጲየድሬዋቀበጥነጲስደተኝ
@ነጲየድሬዋቀበጥነጲስደተኝ 4 жыл бұрын
አሜን እህቴ ትክክል ነሽ
@maremare117
@maremare117 4 жыл бұрын
ከሳሽ የተከሳሽን መልስ ቢያውቅ ኖሮ ከቤቱም ባልወጣ ነበር አሉ እስዋ ሚድያ ላይ ቀርባ መልስ የማትሰጥ መስሎህ ነው የዋሸኸው
@amenamen8478
@amenamen8478 4 жыл бұрын
Waw dat is waar
@hasnahtube9945
@hasnahtube9945 4 жыл бұрын
ትክክል
@እናቴኑሪልኝ-ቈ6ኀ
@እናቴኑሪልኝ-ቈ6ኀ 4 жыл бұрын
ሳህ ይድፋው
@ኡሙመሀመድየኡመርልጂ
@ኡሙመሀመድየኡመርልጂ 4 жыл бұрын
አድስቱ. መልክ እኩዋ. በበለጠቻት. ጃርት. የመሰለይ. ፎዚ. እርጋታዋ ብቻ. ይበቃል. እሱ. ብዙ ነገር. እዳለ አድርጎ. ላወራ ነበር. ግን. እህቱ መሸአላህ ናት. ፊልም ላይ. ስትሰራ. ፍቅር. የማስተምር. ነበር. ዜሮ
@ሀሊማሀሰንየወራኢሉልጂ
@ሀሊማሀሰንየወራኢሉልጂ 4 жыл бұрын
ደግሞኮ እየማለ ነው
@belmuzic
@belmuzic 4 жыл бұрын
You can read maturity, greatness and self esteem in her! Do not bow to this betrayal, our sister!!
@انازهره-و6ظ
@انازهره-و6ظ 4 жыл бұрын
እናት አባታችን ልጅ ከወለዱ በኋላ ደስታቸውን ሁሉ ነገራቸውን ትተው እራሳቸውን ትተው እረስተው ለልጆቻቸው ኖረዋል ኢስማኢል ሁሴን ( ኢሳም ሀበሻ)መጀመርያ ትዳርህን ብታከብር ከዛ በቃ ፍጠረን ሳይሉ ለፈጠርካቸው ልጆች ብትኖር ቢያንስ ያንተ ቤተሰቦች እንዴት ፍቅር እየሰጡህ ስላሳደጉህና ለቁምነገር ስላደረሱህ አንተም ለልጆችህና ለትዳርህ ክብር ብትሰጥ ደስ ባለኝ ጥሩ እና እርግት ያለች ሚስት ነበረችህ በመሀከላችሁ የገባች ሰይጣን ናት አንድቀን በትክክል አላህ የሚወድህና በንፅህና የምታመልከው ከሆነ ህሊናህ እረፍት ነስቶህ ትመለሳለህ አላህ ይርዳህ ለልጆችህ አባት እንድትሆን።
@marmar5255
@marmar5255 4 жыл бұрын
Amen ewnet new
@ድንቅየጌታልጅነኝ
@ድንቅየጌታልጅነኝ 4 жыл бұрын
ወንዶች ዶፍት ያርጋችሁ የሰው ባል ምትቀሙ ሴቶች የስራችሁን ይስጣችሁ ነገ አንቺንም ጥሎ ሌላዋጋ ሲሄድ ያኔ ህመሙን ታየውያለሽ
@wubetmekuria4212
@wubetmekuria4212 4 жыл бұрын
Tekekel
@zedzed8167
@zedzed8167 4 жыл бұрын
Lik newu
@hanihanu4763
@hanihanu4763 4 жыл бұрын
Ewenet new
@geniaimiro1414
@geniaimiro1414 4 жыл бұрын
አዎ በተለይ የሰዉ ባል ያዉም የልጆች አባት ሚነጥቁትን የስራቸዉን ይስጣቸዉ
@mariyamsaikhsaikh3978
@mariyamsaikhsaikh3978 4 жыл бұрын
Tkikil 😢😢😭😭
@GualRaya-vz4zz
@GualRaya-vz4zz 4 жыл бұрын
አራተኛ ግዜ ኮሜ እጽፋለሁ ታሞ ነው ዱዓ አድድርጉለት ደሞ እናቱን ነው ያገባው ግን በጤናው አይሆንም
@سبحناللهوبحمدهالعظيماللهاكبر
@سبحناللهوبحمدهالعظيماللهاكبر 4 жыл бұрын
እሕቱ አላሕ ያቆይሽ ሐቀኛ💖💖💖
@አሜን-አ2ሰ
@አሜን-አ2ሰ 4 жыл бұрын
በጣም ይገርማል አስመሳይ ነው እህቱ ግን ተባረኪ ሀቀኛ ነሽ
@ንግሰቲጋልራያ
@ንግሰቲጋልራያ 4 жыл бұрын
በጣም
@destadegu8197
@destadegu8197 4 жыл бұрын
ብርታቱን ትስጥሽ ቅድስት ድግል ማርያም🙏እህቴ❤️
@eluwolloyewa3714
@eluwolloyewa3714 4 жыл бұрын
የኔ ጀግና የኢሳም እህት ናት የኔ ቡሀሪን ነው የተላበሰችዉ ለሀቅ የቆመች ጀግና አላህ ይቁምልሽ ጀዛኪላህ ሀቢብቲ አብሽሪ እንካን ቀረብሽ አስመሳይ ወራዳ
@hiwetbehayilu5657
@hiwetbehayilu5657 4 жыл бұрын
ወይ ወንድ ልጅ ይችን የመሰለ ፀባየ ሰናይ ሲያዩዋት እንኳን እርጋታዋ መልኳም ስታምር 😍😍ፈጣሪ ልጆችሽን ይባርክልሽ የኔ ውድ
@abdishefa5928
@abdishefa5928 4 жыл бұрын
ኢህሳም አሳዘነኝ እኔ የመሊካ ልጆች ከኔ ጋር ነው የሚኑሩት እነዚህን ልጆች ከመውለዳቸው በፍት ሳውዲ ትኑር ነበር እናም ልክ እንደ ኢህሳም ባለትዳር እና የአንድ ልጅ አባት ነበር እሱን ከሚስቱ ነጥላ አግብታው ነው ሁለት ልጅ የውለደችው ከሱ ጋር ከተፍታች ውድ ዘጠኝ አመት ይሁናታል እንደዚህች እህቴ የተበደለችው ልጅ አሁን እዚህ ትገኛለች ጉደኛዋ ነበርች እናም እኛን ማግኝት ከፈለጋቹ በተለይ የኢህሳም እህት እንዲሁም የቻናሉ ባለቤት ኢንቦክስ አናግሩን
@hiwetbehayilu5657
@hiwetbehayilu5657 4 жыл бұрын
@@abdishefa5928 ለምን ነው ልጆቿ እናንተ ጋር እሚኖሩ አልገባኝም ጥፋቱስ የማን ነው እንዳየነው ከሆነ
@zubidahussen3533
@zubidahussen3533 4 жыл бұрын
በጣም ከባድ ነው ሚስትን ልጆቹን ጥሎ በወጣበት መቅረት ይገርማል አይ ወንድ ይገርማል ማነው የሚታመነው አላህ ያበርታሽ ልጆችሽንም አላህ ያሳድግልሽ አብሽሪ
@ጌታዬከኔጋርነውጌታዬከኔጋ
@ጌታዬከኔጋርነውጌታዬከኔጋ 4 жыл бұрын
አሁንም ካቼ የተሻላ አላገባም አላህ የታሻለ ይስጥሽ ፎዚዬ
@emanummuebrahim1882
@emanummuebrahim1882 Ай бұрын
መፍረድ በሰው ላይ ይከብዳል ጠካራና ፈገግታሽ የሚያምር ምርጥ እናት ነሽ
@tigstseboka1558
@tigstseboka1558 4 жыл бұрын
ጨዋ ወልዶ መቼም ጨዋ ነው ያሳደጋት❤ አንጀትሽ እያረረ የኔ እናት ፈገግ ስትይ አስለቀሺኝ😭
@rahimayarahmanbara2252
@rahimayarahmanbara2252 4 жыл бұрын
በጣም ወላሂ እኔም አለቀስኩ
@mooralsha2352
@mooralsha2352 4 жыл бұрын
💔💔💔💔💔💔💔😭💔😭😭😭
@i.loveyoumom9476
@i.loveyoumom9476 4 жыл бұрын
Betam wellahi💔💔💔💔
@alain8492
@alain8492 4 жыл бұрын
እኔ ይሄን እያየሁ ትዳር አስተልቶኝ እድሜየን በስዴት እገፋለሁ
@alain8492
@alain8492 4 жыл бұрын
እእፍፍፍ ወላሂ እኔም እስለቀሰችኝ በነሱ መካከል ያለው ችግር የሚያቀው አላህ ብቻ ነው አብሽሪ ማማዬ ለኸይር ነው
@samirasamira3191
@samirasamira3191 4 жыл бұрын
ይቺን የመሰለች ውብ 😭😭ጥሎ መሄድ እርጋታዋ ደስ ስትል
@hiwotalamrew984
@hiwotalamrew984 4 жыл бұрын
ተመልሶ ይለምናታል ይህ የማይረባ
@fatumaabdallah2039
@fatumaabdallah2039 4 жыл бұрын
የማይረባ ነው በውነት
@ረያን-ዸ7ኘ
@ረያን-ዸ7ኘ 4 жыл бұрын
ምንአይነት ሴት ናት ያአላህ ጀግና ጀግና ሴት ናትሱብሀን አላህ አጀብ አላህ ይመልሰው ያረብ
@jerryappmedia-8504
@jerryappmedia-8504 4 жыл бұрын
በጤናው ኣደለም በስመኣም ኣይዞሽ እህታለም የተገፉት እግዚአብሔር ይደግፋል ኣይዞሽ ኣይዞሽ እማ😓 የኔ ጠንካራ❤
@obiyya3372
@obiyya3372 4 жыл бұрын
በጬ ነገር ሆኖ ነበር አቦ እንኳን ቀረብሽ በቅርቡ ጨርቁን ጥሎ ታይዋለሽ በርቺ የኔ ጨዋ የሴት ተምሳሌት 😗😗
@yohanes.belayegzaberfkerne5942
@yohanes.belayegzaberfkerne5942 4 жыл бұрын
ፎዚየ የኔ ቆንጆ. መልካም ስነምግባር ያለሽ ጠንካራ ሴት ነሽ ጅግና ነሽ አይዞሽ ጠንክሪ ለልጆችሽ እሱ ቢሄድ ሌላው ይመጣል. በዚህ አጋጣሚ ቤተስቦቹ በጣም እሚወደዱ ናቸው ክብር ይገባቸዋል.
@حياتيكلهاللهبتآدم
@حياتيكلهاللهبتآدم 4 жыл бұрын
يا حبيبتي الله يقويك በጣም አደቅሻለሁ እህቴ በርቺ አላህ የተሻለውን ይተካሻል እህቱም አላህ ምዳሽን ይክፈልሽ
@tedrosh
@tedrosh 4 жыл бұрын
ባስቸኳይ ከነ ጀዋር ጎን ይሰርልን ,,,,, አንተግን አይደብርክም HD film አቆሙክ ብለከን 4k ትጀምራለክ,,, አይዞሽ የኔ እህት👍
@truthteller9493
@truthteller9493 4 жыл бұрын
Lol
@ያአላህልቤንበኢማንሙላልኝ
@ያአላህልቤንበኢማንሙላልኝ 4 жыл бұрын
ክክክ
@መክሊት-ገ5ነ
@መክሊት-ገ5ነ 4 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣
@የኔተስፋእግዛብሔርነው
@የኔተስፋእግዛብሔርነው 4 жыл бұрын
kkkkk ay commentochi mesak alfelekum neber betam new yasazenechign
@tenalehulum
@tenalehulum 4 жыл бұрын
@@የኔተስፋእግዛብሔርነው ቋንቋችን በፊደሎቻችን መጻፍ አለበት ።
@missnaturalethiopia8312
@missnaturalethiopia8312 4 жыл бұрын
እርጋታሽ እንዴት ደስ እንደሚል እመብርሀን ቀሪውን ህይወትሽን ታቅናልሽ ልጆችሽን ያሳድግልሽ ኢድ ሙባረክ ለኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች ሀገራችን ሰላም ያድርግልን 🙏🏽
@selamawitseid1180
@selamawitseid1180 4 жыл бұрын
በእውነት ቀረሽበት እንጂ አልቀረብሽም እንደ አንቺ አይነት ጀግና ሴት ማግኘት መመረቅ ነው ቀና በይ እህቴ አንቺ ጀግና ሴት ነሽ መገፋት ከመግፍት ይሻላል ከዚህ በሆላ ያለውን ህይወትሽን ፈጣሪ በደስታ እንዲሞላልሽ ምኞቴ ነው
@themobshop6684
@themobshop6684 3 жыл бұрын
በእውነት ጠንካራ ሴት ግን ኢየሱስ ይወድሻል ወደኢየሱስ ነይ
@ቴምርአሊ
@ቴምርአሊ 4 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ አብሽሪልኝ። የኔ ማር የኔ መልካም።ስወድሽሽሽ እንደት እንደዚህ ያረጋል ወላሂ አሳፈረኝ የምወደውን ያክል😢😢 የሆነች ስታስጠላ የሰው ባል አግብታ እንደት እንድህ አፀያፊ ነገር ትፈፅማለች ወላሂ ያማል
@meselechmamomamo1912
@meselechmamomamo1912 4 жыл бұрын
He is metaly ill
@tigist.Ethiopia0128
@tigist.Ethiopia0128 4 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ አንቺስ በልጆችስ ትፅናኛለሽ ይብላኝ ለእሱ። ግን ለሴቶች ጥሩ ተምሳሌት ሆነሻል ከምን አይነት ወንድ (ባል) ጋር እየኖርን እንዳለን እና ከእለታት አንድ ቀን እንዲህ አይነት ነገር ቢፈጠር እንዴት መወጣት እንዳለብን አስተምረሽናል። ፈጣሪ እንደሚክስሽ ሙሉ ተስፋ አለኝ።
@misraknegash499
@misraknegash499 4 жыл бұрын
እሱ ታዋቂ ሰው ስለሆነ በሶሻል ሚዲያ ወጣcan you imagine how many wives suffered from this kind of devastation?
@meruaj8646
@meruaj8646 4 жыл бұрын
That is right
@missinjera1634
@missinjera1634 4 жыл бұрын
I know right
@hanaalemseged573
@hanaalemseged573 4 жыл бұрын
That’s what am saying
@blackbeauty6306
@blackbeauty6306 4 жыл бұрын
Misrak Negash Betam enji ehte esun eyasebku neber ✌️✌️
@zuleykaoumerderso2438
@zuleykaoumerderso2438 4 жыл бұрын
So true ! most of Ethiopian men’s neglect their kids ones they divorce! We heard the same story here in North America too all the time!
@beletemamo6360
@beletemamo6360 4 жыл бұрын
የሚያስደንቅ እውነተኝነት ወንድምን ከእውነታው ሳይነጥል ለእውነት መቆም አላህን (እግዚአብሔርን) መፍራት ከወገንተኝነት የፀዳ መሆኑንን አስረግጠሽ አስረዳሽኝ የኢሳም እህት። አከበርኩሽ
@itsmeeyuhabshaeyu9052
@itsmeeyuhabshaeyu9052 4 жыл бұрын
መልከም እና ጥሩ ሴት ነሽ እውነት አስተዋይ ነሽ የኔ ቆንጆ ፈጣሪ ይካስሽ ።
@hayattube3185
@hayattube3185 4 жыл бұрын
በጣም ያማል ኡፍ ወልዶ ከመለየት ፈጣሬ ይጠብቀን አስለቀስሽኘ እኔም ልጅ ስላለይ በጣም ነው የተስማይ. አይዞሽ ጠንካራ ሁኘ
@dinagoddinagod7463
@dinagoddinagod7463 4 жыл бұрын
ጤናው ትክክል አይደለም ወዶ አይደለም አንቺ ግን ጠንካራ ሴት ነሽ አይዞሽ
@jerrysifen2210
@jerrysifen2210 4 жыл бұрын
ትክክል ልንጸለይ ይገባል
@mimizd5828
@mimizd5828 4 жыл бұрын
አይዞሽ የብዙዎቻችን ቁስል ነው እህቴ ጊዜ ይሽርዋል ሙሉ በሙሉ ባይሆንም ይደበዝዛል በልጆችሽ ትፅናኛለሽ ጎበዝ ጠንካራ ሴት መሆንሽ ያስታውቃል በርቺ ፈጣሪ ካንቺ ጋር ይሁን። መልካም ሰው ነሽ ካንቺ ብዙ ተምሬአለሁ
@rahmetabebaw7078
@rahmetabebaw7078 4 жыл бұрын
ፎዝየ የኔ ልዩ እንወዲሻለን አብሽሪ እሽ ህይወት እንደዚህ ነች
@Addistoday
@Addistoday 4 жыл бұрын
በጣም ጨካኝና አረመኔ ልጅ ነው😭😭😭😭😭! እንዴት የ3ልጅ ሚስቱን እንዲህፐያደርጋል?! ፈጣሪ አምላክ በደልሽን ይካስሽ
@estifomagna8963
@estifomagna8963 4 жыл бұрын
የሆነ ኮሽታማ አለበት ጤነኛ አይመስለኝም!!
@munaaustin7248
@munaaustin7248 4 жыл бұрын
Yes I see
@yeshi7143
@yeshi7143 4 жыл бұрын
እኔ እራሱ ስረዳዉ ከሚያወራዉ ነገር ጤነኛ አይመስለኝም ይቅር ይበለኝ መድሀኒያለም
@ethiopia8813
@ethiopia8813 4 жыл бұрын
እውነት ነው በጤናው እማ አይደለም
@ፋፊነኝለድኔታጋይ
@ፋፊነኝለድኔታጋይ 4 жыл бұрын
@@yeshi7143 ክክክክ አሳቃችሁኝ
@ፋፊነኝለድኔታጋይ
@ፋፊነኝለድኔታጋይ 4 жыл бұрын
ክክክክ ይገርማል
@kenangebru3563
@kenangebru3563 4 жыл бұрын
uffff ur Smile is Amazing...u really are Strong women!!he will pay dont worry.
@haytatfikir8588
@haytatfikir8588 4 жыл бұрын
የኔቆቆንጆ ፍዝያ አወል
@bokib2989
@bokib2989 4 жыл бұрын
li
@ሞላ-ኸ2ከ
@ሞላ-ኸ2ከ 3 жыл бұрын
እንኳን አገባ ምኑ ደነቀባችሁ በል በላ አፍ
@abebahaile8225
@abebahaile8225 3 жыл бұрын
+++0000000
@fatumahamza5756
@fatumahamza5756 3 жыл бұрын
አሰላሙ አለኩም የኔዉዲሴት ተይዉ ይጠረግ አችእናልጆችሽ ደህና አላህ ይክብራችዉ ቤተሰቡ እኔም እዳቺዉ ነኝ ይዉም በሰዉ አገር ልጆቸን አላህ ይሳድግልኝ ነገሌላቀነዉ
@katkat4374
@katkat4374 4 жыл бұрын
አዚም ወይም ሼይጣን ይዞት ነው እንጂ ይህ አንድ ፍሬ ልጅ እንዲ በአንድ ግዜ ተቀይሮ ከ ሚስቱም ፣ ከእናቱም ፣ ከአባቱም ፣ ከእህቱ ፣ ከወንድሙ ጋር ፀበኛ ሆኖ አረፈው ፡፡
@mohammedalghafri7456
@mohammedalghafri7456 4 жыл бұрын
Men malte new azem?
@ሄመን-ጸ4ፀ
@ሄመን-ጸ4ፀ 4 жыл бұрын
እውነት ነው ትልቅ አጋንንት ነው የተጠናወተው
@birukayele04
@birukayele04 4 жыл бұрын
@@mohammedalghafri7456 የልጅነት ሚስቱን፣ልጆቹን፣ሞያውን ፣ቤተሰቡን እርግፍ አድርጎ በአንድ ጀንበር ትቶ በእድሜ እኩያው ከማትሆን ሰው ጋር ኑሮ መጀመሩ የጤና አይደለም።የልጁቹም እናት እምነት ያላት ቢጤው ነች ምን ተገኝቶ ያለ በቂ ምክንያት ተዋት።አዲሷ ሚስቱ አሳስራ አስቀምጣዋለች ።ድግምት ተደግሞበታል 100%
@መታገስዋጋአለውመታገ-ጸ1ኈ
@መታገስዋጋአለውመታገ-ጸ1ኈ 4 жыл бұрын
በጣም
@emratub1218
@emratub1218 4 жыл бұрын
የሆነ ነገር አርጋበት ይሆናል
@እየሩስአባተ
@እየሩስአባተ 4 жыл бұрын
በጣም ሲያናድድ የኔ እናት አይዞሺ ልጁችሺን እግዚአብሔር ያሳድግልሺ
@meloismail737
@meloismail737 4 жыл бұрын
በርቺ የኔ ቆንጆ እህት ትክክል ነሽ ካንቺ የተሻለ ኢወት ካገኘ ያርገለት እባብ ወንድ አንድ ናቸዉ
@semirhamid2539
@semirhamid2539 4 жыл бұрын
abatsh ebab nw ende sew leyi
@stavrosdelaportas1025
@stavrosdelaportas1025 4 жыл бұрын
በጣም ድንቅ እህት ነሽ ፈጣሪ ካንቺ ጋር አለ በርቺ ትልቅ ቦታ ትደርሻለሽ አይዞሽ
@ሀረግሀረግ-ጨ9ፀ
@ሀረግሀረግ-ጨ9ፀ 4 жыл бұрын
አንገት ደፊ አገር አጥፊ ኢሳም ወደ ሚስትክ ተመለስ ተው ጭምብልክን አውልቅ የወሰድሽው ሴት መልሽ አይሆንሸም የሰው ባል አይሁንልሽ የባል ሌባ ባለጌ ሴት ነሽ
@kidesteshetueshetu9515
@kidesteshetueshetu9515 4 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂ትክክል
@ለመኖርስትልታገል
@ለመኖርስትልታገል 4 жыл бұрын
ትንሹ ሄኖክ ድንቁ
@azezakelala8864
@azezakelala8864 4 жыл бұрын
aybaLem newor new
@kulleejidda9115
@kulleejidda9115 4 жыл бұрын
😀😀😀😀😊😊😊የባል ሌባ
@zeynab3044
@zeynab3044 4 жыл бұрын
ክክክክ የሚገርም ስርቆት እውነት
@madenaabuseraj5078
@madenaabuseraj5078 4 жыл бұрын
ወደ እራሱ ሲመለስ ፀፀቱ ምን እንደሚያደርገህ አላቅም ደግሞ እኮ ከዝች ቆጆ እምትበልጥ በሆነች
@mamababa1761
@mamababa1761 4 жыл бұрын
ፎዚ ጀግናነሽ ሀላህ ይጨምርልሽ ጀሚይላ ሀክስት ማለት እዳንቺይ ነው የፎዚ ልጆች ታድለዋል ይሳም ይመለሳል የትም አይሄድም ሀላህ ያግራለት ብሎ ድሁአ ማድረግ ነው
@zinetahmed
@zinetahmed 4 жыл бұрын
ውዴ ሠብ አድርጊኝ
@ahmedali-wb7lq
@ahmedali-wb7lq 4 жыл бұрын
ትክክል
@abumod308
@abumod308 4 жыл бұрын
አይዞሽ ሾካካ በይዉ ለአንቺ ያለዉን አታጭዉም በጣም ያሳዝናል ጨዋ ይመስል ነበር የሚስቱ ልብ ተሰበሮል
@እትዮጵያሀገሬፍቅርናት
@እትዮጵያሀገሬፍቅርናት 4 жыл бұрын
አነጋገርሽ ራሱ ልብ የቀልጣል አይዞሽ የኔ ማር አይ ወንዶች ኢሳም ሐበሻ የምበል ሰዉዬ ለሰው ክብር የለውም አንድ ነገር ለመናገር ፈቱን እንዴት ምያረግ በጌታ
@yeneneshtessema6208
@yeneneshtessema6208 4 жыл бұрын
Life is not perfect so his sister is amazing human beings thank you for ur kind and supporting his wife, feel great been kind❤
@user-fc4sx6wn2o
@user-fc4sx6wn2o 4 жыл бұрын
“Life doesn’t come with a manual, but it comes with a mother” Women are strong, Let’s to lift each other up 🖤
@sa9908
@sa9908 4 жыл бұрын
😭😭😭 አይ ታሞ ይሆናል እጂ በሠላሙ እዲ አሆንም አትፍረድ ይፈረድብሀል እና በሠላሙ አደለም ድዋ አርጉለት ልጆቹ እዲያሣድግ
@ዜድየወልዳየልጂየፋኖዘር
@ዜድየወልዳየልጂየፋኖዘር 4 ай бұрын
የኔ ጀግናሴት አብሺሪ ሀያቲ አሏህ ይገድፍሺ እኔ ም. ብቻየን 2ለት ወድልጆቺ እያሳደኩነዉ አይዞን ድርቅ ይበል
@halemuhalemu
@halemuhalemu 4 жыл бұрын
✊✊አይዞሽ እህቴ፥ጎበዝ ነሽ። ተራራውን ገፍተሽ ጥለሸዋል።
@shegatube8663
@shegatube8663 4 жыл бұрын
አይዞሽ ሳይደግስ አይጣላም ሁሉም ነገር ለበጎ ነዉ በርቺ
@mg9950
@mg9950 3 жыл бұрын
እንደማመር😘😍
规则,在门里生存,出来~死亡
00:33
落魄的王子
Рет қаралды 14 МЛН
The day of the sea 😂 #shorts by Leisi Crazy
00:22
Leisi Crazy
Рет қаралды 1,7 МЛН
Seifu on EBS: Interview with Artist Ismail Hassen (Esam Habesha)
26:53
规则,在门里生存,出来~死亡
00:33
落魄的王子
Рет қаралды 14 МЛН