KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
የፋኖ ስፔሻል ፎርሶች ልዩ ኦፕሬሽን! የብልጽግና ሃላፊው ተገደለ! የተፈራው መፈንቅለ መንግስት! የአቶ ልደቱ ጉዞ ወደ አዲስ አበባ!
16:02
Ethiopia - ከኤርትራ ጋር እርቅ ሊጀመር ነው፣ የመፈንቅለ መንግስት ሙከራ ክስ፣ ልደቱ ኢትዮጵያ ሊመጣ ነው፣ የአየር መንገዱ ሌላ ስኬት
18:37
ОБМЕНЯЛА КВИНКУ НА…😱(смотрите до конца😂)#роблокс #игры #смешное #интересное #квинка
00:42
the balloon deflated while it was flying #tiktok
00:19
Узбек возомнил себя КОРОЛЁМ, но его КОРОНУ ОН быстро поправил!
01:00
Подумай ДВАЖДЫ, прежде чем провоцировать КАЗАХА😈😈😈 #shorts
01:00
የአባቴ ጭካኔ ባይረሳም እናንተ ግን አበርትታችሁኛል Ethiopia | EthioInfo.
Рет қаралды 38,429
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 762 М.
EthioInfo
Күн бұрын
Пікірлер: 129
@whenimbored8404
2 жыл бұрын
የኢቲዮጵያ እዝብ ደግ እሩሩህ ነዉ በሚዲያ የምናያቸዉን ችግርተኞች ሁሉ የምትረዱ እጃችሁን ያልሰበሰባችሁ ደስታ በቤታችሁ ይግባ መከራን ስቃይን ያርቅላችሁ በአለችሁበት ሁሉ ሰላምን ያምጣላችሁ ከስደት በቃ ይበላችሁ በአገራችሁ የምትኖሩ ያርጋችሁ አገራችንን ሰላም ያድርግልን ፍቅራችንን ይመልስልን።
@meazagebrehiwot5600
2 жыл бұрын
እሰይ እናትየዋ እንዲህ በርታ ስላየኻት ደስ ብሌልኛል እንደው የኢትዮጵያ ህዝብ እግዚአብሔር ይስጠው ተባረኩ
@mekedkonjo8996
2 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ እግዚአብሔር ይስጠው ተባረኩ 🙏🙏
@hannatesfaye6812
2 жыл бұрын
ጋዜጠኛውን በጣም ነው የምወደው የእውነትም ጎበዝ ጋዜጠኛ ነው ድምፁ አነጋገሩ እራሱን የሆነ ሰው ነው እንኳን አብሮ አደረሰን 🙏❤️
@Taredan77
2 жыл бұрын
ይሄንን ቤተሰብ ያያችሁ ኢትዮጵያዊያን እና ኤርትራውያን በሙሉ እግዚአብሔር ይባርኳችሁ።
@ወለተማርያምየተዋህዶ-ዠ6ኈ
2 жыл бұрын
ይሄን ሚድያ በላይክ እናበረታታቸው በእውነት
@hhb98ndndn58
2 жыл бұрын
ወንድሜ እንኳን አደረሰህ እድሜ ይሰጥህ
@ፍቅርነኝ-ቈ5መ
2 жыл бұрын
ጋዜጠኛው በጣም ይመቸኛል እንቁ ነህ በርታ ወድሜ ጥሩ ቅን ሰውነህ
@reemaalkaabi7988
2 жыл бұрын
ሄልያስ ወድሜ እኳን አደረሰክ አተ መልካም ሰው እዳተ አይነት ሰው ያብዛልን
@ethiopianpoettsedidawit5738
2 жыл бұрын
😭😭😭 እንዲህ የምትጫወቱበትን ጊዜያችሁን በላባችሁ የእግዚአብሔር የፍርድ እጅ ትምጣበት ሌላ ምን እላለሁ?😭😭 አንተ በእግዚአብሔር የተወደድክ ልጅ ኤሉዬ ጌታ አብዝቶ አዕምሮህን ይባርክልህ በእውነት እንዲህ የሰውን ችግር ችግሩ አድርጎ አብሮ የሚያለቅስ ወንድድ ልጅ ማንንም አይቼ አላውቅም::: ባቀረብከው ፕሮግራም ሁሉ በለቅሶ ጀምሬ እንዳንተው በለቅሶ እጨርሳለሁ በእውነት በጣም አዕምሮ አድካሚ ነገር ነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ🙏
@bizuneshayele6281
2 жыл бұрын
ተባረክ ለዚሕ አበቃሀቸው!❤❤❤
@egizbehezfikirnew9179
2 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አድረስን እግዚአብሔር ይስጣችሁ መልካም ሰዎች ❤️🙏🙏
@መሲዩቱብ-ጨ7ጨ
2 жыл бұрын
የሄን ደስታ ላሳየን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አደረሳችሁ
@racheltakala7118
2 жыл бұрын
ማር የሆነች ልጅ እድግ በይ
@racheltakala7118
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ በርታ
@mommom270
2 жыл бұрын
አርሴማዬ ህይወትሽ በአምላክ እጅ ነው እሱ ከሞተ ነገር ውስጥ ህይወትን መልካም ነገርን ማውጣት ያውቅበታል አምላክ ፈጣሪ በህይወትሽ ታላቅ ነገር ያደርጋል ከራስሽ አልፎ ለሌሎች የሚተርፍ በረከት ተአምር በአንቺ ይሆናል !እንወድሻለን የኔ አበባ 💝🌻🌹 መልካም አዲስ አመት ከነቤተሰብሽ
@titimulatu5426
2 жыл бұрын
Amennnn so true
@mobileyouumobileyouu363
2 жыл бұрын
እግዛብሄር ብድርህን ይክፈልህ አንተ ብላቴና ተባረኩ የሰው ስሜት የምትረዱ ሁሉ
@talatalaco4945
2 жыл бұрын
እግዛብሄር ይባርክ እደዚ አይነት ጋዜጠኛ ደስ ይላል ተመስገን ፍገግታቸውን አየን ይህን ቤተሰብ
@musbahhammid
2 жыл бұрын
አንጀት የምትበላ ልጅ፣አይዞሽ በርቺልን ብዙ ወንድም እህቶች አባት እናቶች አሉሽ
@fasikaadmasu7184
2 жыл бұрын
አይ ኢትዮጵያዊነት ይሄንን መልካም ሰራ ላደርጋቹ ሰዎች ደጋግ የሀገሬ ልጆች በያላቹበት አምላክ ሰላማቹን ያብዛላቹ!!!
@jamilaadem7093
2 жыл бұрын
አሜን እንክዋን ደስ አላችው እንክዋን እንባችው ታበሰላችው
@jesusloveyou7596
2 жыл бұрын
እነዚህን ቤተሰብ የረዳናችሁ ኢትዮጵያ & ኤርትራውያን እግዘብሔርን ይባርካችሁ እናትየማ እንዳት እደምታምር ችግር ነበር ያጎሳቆላት ወገን ለወገን እዲህ ነው
@ሜሪጓልእመብርሃን
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያክብርህ ወንድማችን እግዚአብሔር ከነ ቤተሰቦችህ ይጠብቃቹ በርታ⛪✅❤
@amenatnoor1240
2 жыл бұрын
ትህትናህ እዝነትህ የሚገርም ነዉ አላህ ይጠብቅህ
@mommom270
2 жыл бұрын
ተመስገን ይህን ቤተሰብ በዚህ ሁኔታ ያሳየኸን አምላክ ተባረክ በናትህ ጋዜጠኛው አንተመልካም ወንድ ነህ
@yabdkuletsami1764
2 жыл бұрын
ተመስገን ከዚህ በላይ ጠንክሩ በፀሎት አስባችኃለው❤❤❤❤❤❤❤
@ሱበሀነክሀሊቅ
2 жыл бұрын
አባቴን አላህ እድሜ ይስጥልኝ ወይኔ አባት ጓደኛ ወንድም ሁለ ነገር ሁኖ ነው ያሳደገኝ
@fatimaabdallah1397
2 жыл бұрын
ጦርነት ችግር መፈናቀል መገዳደል የእናቶች የህፃናት መደፈር አቁሞ ኢትዮጵያና ህዝቦቻ በሠላም ያኑረን 🤲
@yarahemanuwedehalew4795
2 жыл бұрын
Aminnnnn ya reb
@selamawitghebre3118
2 жыл бұрын
አፈር አባቱ ይብላ ለአመትም አያድርሰው ይሄ የተረገመ ጨካኝ አባት በወለደው ልጁ ላይ እንዲህ ያለ ግፍ በደል እስካሁን ድረስ ይሰቀጥጠኛል። አይዞሽ የኔ ማር እግዚአብሔር ታሪክ ይቀይራል ለብዙ ልጆቻችን እህቶቻችን ለታፈነ ድምፅ ሆነሻል በቤት ያለውን ጉድ እየወጡ ያጋልጡ በዚህ ይብቃ።
@መትዮቹዩቱቪ
2 жыл бұрын
አይዞሺ መዳንያለም የማይቀይረው ነገር የለም ሁሉም ውብ ይሆናል አርሴማዬ እንወድሻለን እሺ የኔ ልዩ
@zelekashlulseged9795
2 жыл бұрын
🙏🕊🌻ተመስገን ፈጣሪ ያጽናሽ ትልቅ ሕመም ነው ፈጣሪ የሥራውን ይስጠው የምድር ዳኛ ፍርድ እንኳን ብዙም አይጠበቅም አይዞሽ ይሄ ሚዲያ አቅራቢው የተረጋጋህ መሆንህ በጣም ደስ ይላል 🙏🕊🌻
@tsigegebrehawaria30
2 жыл бұрын
አርስዬ አይዞሽ ከነቤተሠቦች እኳንአየረሳቹ አየዞሽ በርቺ
@meseretgebrewold4398
2 жыл бұрын
@@tsigegebrehawaria30 ኖኾ
@myhuaweihuawei7959
2 жыл бұрын
ጤና እና እድሜ ለኢትዪ ህዝብ በየቦታው በየስደቱ የምትኖሩ ውድ ኢጸዊያን ኑሩልኝ እናተ እባ ጠራጊ የተቸገር የታርዘን የታመመን ከአሏህ በታች እናተ ናችሁ ከፍ አይካችሁ።
@hhb98ndndn58
2 жыл бұрын
እሰይይይይ የኔ ቆንጆ እንኳን ተደሰትሸ
@SOFYe-TIKUYE
2 жыл бұрын
ኑ 👀👉🏼ዐን አቢ ሁረይረተ ረዲየሏሁዐንሁ ባሥተላለፉት ሀዲሥ እዲህ አሉ 👉🏼 ነቢዮ ሰለሏሁ ዐለይሒ ወሰለም እዲህ አሉ👉🏼ያድሰዉ የሥልምናዉ ማማር አሉ የማይጠቅመዉን ነገር መተዉ ነዉ ሀዲሡን ቡኻሪና ሙሥሊም ዘግበዉታል 📖👈🏽 ሥለዚ የማይጠቅመንን ነገር ላይ ግዜችንን አናባክን እህቶቸ ኑ 👉🏼ፕሩፋይሌን ተጭናቹ የኪታብ ተፍሲሮችን ታገኛላቹ ለጀማሪወች የቃል በቃል ተፍሲር 📚
@mobileyouumobileyouu363
2 жыл бұрын
ያሳምማል ይሁን እስኪ ትውልድ ይዳን!! የህግ የበላይነት ይከበር !!!መንግስት መኖሩን ያሳውቀን !!አስተማሪ ፍርድ እንጠብቃለን!!ይሰቀል !!!!! የዛኔ ነው በነዚህ ቤተሰቦች ላይ በተደረገ ግፍ የምፅናናው 🙏💚💛❤
@mobileyouumobileyouu363
2 жыл бұрын
ህግ እኮ ኢትዮጵያ ውስጥ ያለመኖሩ ስንቱን ቀጠፈው ስንቱን ትውልድ ቀጨው:: ፈጣሪ ሆይ ነውርን የሚፀየፍ የህግ አካል ፍጠርልን🙏😭 እነደዚህ የሚያደርጉ የታመሙ የአጋንት ስብስቦችን በአፋጣኝ ተይዘው መገረፍ መሰቃየት አለባቸው:: ምንም የማያውቁ መላአክ የሆኑ ህፃናትን ስቃይ ሲቃ እንዲሰማቸው ማድረግ ግድ ይላል ::
@tenaworkfikre7012
2 жыл бұрын
ክብሩን ሁሉ እግዚአብሔር ይውሰድ።አሜን
@genetmekuriya5629
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@karuppkarappan4389
2 жыл бұрын
ቅባቅዱስ አድርጌ ለጆሮሽ እንደዚህ አይነት የጭካኔ ስራ የሚሰሮ አባቶች በእውነት የሰይጣን ስራ እግዛቤር ይገስጸው
@helanhelan50
2 жыл бұрын
እኮን አደርሳችሁ 🌼🌼🌼🌼🌼 ጋዜጠኛውን ሳላደንቀው አላልፍም ትህትናው በጣም ነው ደስየሚለኘ መልካም አድስ አመት 🌼🌼🌾🌻☘️🍀🌱🌸
@saadayimer8273
2 жыл бұрын
ማሻአላህ እኮን ደስ አላችሁ ስታምሩ የኔ ውዶች እናትችሁ ቆንጅየ ናት ማሻአላህ ጆሮሽን አላህ ይከፈትልሽ በደንብ የኔ ቆንጆ ምን አል የኔ ወንድም ያንች ያክል ቢስማ ና ቢናገርልኝ ጆሮው መስማት ቀርቶበት ባይኑ ያየውን በአፉ ቢናገር ብቻ አላህ የወደደውን አደረገ አልሃምድልላ ወሽኩር
@kalkidanmengesha6181
2 жыл бұрын
አርሴማከነቤተሰብሽ ኦንኳን ለአዲሱ አመት በሰላም እደረሰሽ ኤሊያስ አንተን እንኳን አደረሰህ ይህ ዘመን እንደዚህ አይነት ዘግናኝ የሆነ ነገር የማይሰማበት ያርግልን ፍትህ ለህፃናት
@senaittesfaye9536
2 жыл бұрын
እንኮን ደስ አለሽ አንተን ጌታ ይባርክ
@mama-ho2uk
2 жыл бұрын
የነሱን ደስታ የመለሳቹ ኢትዮያዋን እግዚአብሔር ይስጣቹ🙏🙏🙏
@እመቤትእሙ
2 жыл бұрын
እሰይ እንዴት ደስ ይላል እንኳን አደረሳቹ አደረሰን እግዚአብሔር ይመስገን እንባቹ ስለታበሰ ደስ ብሎናል በአለም ዙሪያ ላሉት እጆቸውን ለዘረጉት ሀገሩስጥ ላሉትም ፈጣሪ ይስጣቸው ባወጡት ፈጣሪ ይተካላቸው መልካም በአል ይሁንላቹ የሚሰጥ እጅ የተባረከ ነው ተባረኩ ወንድማችን ጋዜጠኛ ኤልያስ በጣም ልትመሰገን ይገባል ፈጣሪ ይባርክህ።
@nigistzwda8562
2 жыл бұрын
የእኔ አሳዛኝ ድምጿ ሲያሳዝን እንኳን አብሮ አደረሰን ልጄ 🤩
@LEYLA_SHEMSEDIN
2 жыл бұрын
ምርጥ ሚዲያ
@bute5158
2 жыл бұрын
ትልቁ ወገን መኖር ጥሩ ነው ግን ሳይኮለጂካሊ ጉዳት ስላላት ካውስሊንግ ያስፈልጋታል ልጅትዋ ብቻ አይደለም ቤተሰቡ ሁሉ ያስፈልጋቸዋል
@zubaydazubayda6188
2 жыл бұрын
አሚን በጣም ነው ደስ የሚለው
@Tube-zh2zb
2 жыл бұрын
አላህ ሀገራችንንሰላም ያድርግልን🇪🇹🇪🇹እኛ ጡዋት ተነስተን ፊታችንን ስንታጠብ ሌለኛው ደግሞ ኩላሊቱን የሚያሳጥብ አለ!! እና ሙሉ ጤናህን ለሰጠህ ጌታ ምስጋና ይገባዋል!! ፕሮፋይሌን በመጫን ነው ዴቤቴ ቤተሰብ ሁኑ 🇪🇹👈ም
@kukukuku5502
2 жыл бұрын
Egzabher Yimesgen🙏🙏🙏
@tadutadu6190
2 жыл бұрын
እንኳን አደረሰች እንኳን አብሮ ከደረሰን 🌻🌼🌻🌼🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼
@belaineshworede8360
2 жыл бұрын
Happy new year everyone God bless the young girl praying for her
@Alex-pk9lj
2 жыл бұрын
እንኩአን 🌻🕊️ለ2015 🕊️🌻አደረሰን አዲሱ ዓመት የሰላም የፍቅር የአንድነት ያርግልን 🙏 መልካም አዲስ ዓመት🌻🕊️🇪🇹2015🇪🇹🕊️🌻
@nebyat1884
2 жыл бұрын
አሜን 🙏🙏🙏
@mekidesnegash5010
2 жыл бұрын
አሜን እንኩዋን አብሮ አደረስን የኔ ቆንጆ🥰🥰🥰
@munesamuna9787
2 жыл бұрын
ዉይኔ በጣም ጡሩ ሰዉ ነህ አላህ የስብከዉን ሁሉ የሰከልህ
@mametohem7990
2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ኖችበሙሉ አኳንአደረሳችሁ አዲሱአመት የሰላም ለፍቅር ያድርግልን ሁሉንም ነገር እግዚአብሄር ይርዳችሁ
@አላህነውወኪሌ-ጰ2ጘ
2 жыл бұрын
ውይይ ይሄንን ልጅ ስወደው አላህ ያስደስትህ ወላሂ ምን እንደምልክ አላውቅም
@misrakdemeke3406
2 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን በንዲህ አይነት ሁኔ ስላየኋችሁ ደስ ብሎኛል።
@elianelina114
2 жыл бұрын
ፈጣሪ ይባርካችው❤🙏
@zebenaygruendling8224
2 жыл бұрын
እግዚወ ማረነ ክርስቶስ መስማትም ይከብዳል
@faristekbir2299
2 жыл бұрын
እኔ የሄን ጋዜጠኛ ሰላመሰግን ማልፊ አልችልም ሁሉ ነገር ነውሚመችኝ በተለይ እዘነቱ
@mekilitkidist1542
2 жыл бұрын
ቤተስቦቼ ሀሉም ለበጎ ነዉ የማያልፍ የለም አይዞኝ ይሄ አርዮስ ነብስ በደብ እስኪያቁ ፍርዱን ቢያገኝ ጥሩ ነበር የኛ ሀገር ወሽመጥ ይቆርጣል እንጂ ኤሉ ወንድሜ በሄድክበት ጥሩ ቤተስብ እንጂ ጋዜጠኛ እኮ አትመስልም የኔ የዋሀ መልካም እንኳን አደርስህ አደርሳችሁ
@enayko5471
2 жыл бұрын
Amen 3 adeso amet yeselam yefekir Yewnelen 😘🙏Eliy thanks Egezaberh Yesteki norelegn 🙏😘
@abrilo854
2 жыл бұрын
ሳትሰስቱ የተጎዱትን የምትረዱ ሰዎች በወጣ ይተካ ድንግል ማርያም ቀዳዳችውን ትሸፍንላቹ ሰውን ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው
@fkrtech
2 жыл бұрын
መልካም አዲስ አመት ይሁንልን በመዳም ቤት ከስልኬ ጋር አሳልፊያለሁ😁😁😂እግዚአብሔር ይመስገን😘😘 ቤተሰብ ሁኑኝ
@hageraethiopia513
2 жыл бұрын
አብሽሪ እኔም አንዳንቺ ነው ያሳለፍኩት።🙋
@saramohammad969
2 жыл бұрын
እሰይ እንኳን ደስ አላችሁ የሀግሬ ህዝብ ና ኤርትራዊያን አላህ ያስደስታችሁ
@አድባርየመዳኒያለምልጂየበ
2 жыл бұрын
ሰላም ለሀገራችን 🙏
@rtdvlog5865
2 жыл бұрын
ሰላም ለአገራች
@እግዚአብሔርይመስገን-የ6ሐ
2 жыл бұрын
አሜን አሜን ለሁላችሁ
@ejesera
2 жыл бұрын
ስላም ለሀገሬ
@tigi432
2 жыл бұрын
Elyas Egezeabeher yebarkh Egezeabeher lijchen kekefu yetebeqelhe pls keep doing helping her🙏🙏🙏😍❤️
@abibagirm4118
2 жыл бұрын
🌻🌻💐💐💐🌻🌻 🌻🌺 እንኳን 🌺🌻 🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻 🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻
@adg9112
2 жыл бұрын
እፍፍፍፍ እማምላክ ምረት ትላክልሽ እማየ
@BoomBoom-un5xu
2 жыл бұрын
ልጅቷን በሚዲያ መጠየቅ ይጠቅማል ቀድቶ ማሰማት ይሻላል ሚዲያዎች እስቲ ስለዚህ ጉዳይ ባለሞያ አማክሩ
@Jojogeb1
2 жыл бұрын
ኧረ ተው ኤልዬ አይሰማም ደጋግሜ ነግሬህ አይሰማም ድምጽህ እንዴት የምወደው ፕሮግራም ሆኖ ባለመሰማቱ አዝናለሁ በተለይ ስራ ላይ ሆኜ በ ear phone ስለምሰማው ዝቅ ይልብኛል please
@meseretdibisa5311
2 жыл бұрын
ምንድነው የሚያመው በልጁ ህይወት መጫወት ስለቀረበት ነው የሚያመው ይኼ አረመኔ ቆሻሻ ባለጌ እኛም የፍርድ ውሳኔ እነጠበቅን ነው ካልሆነ ግን እናቶች በፍርድ ቤቱና በሀገራችን ህግ ላይ ሰልፍ እንወጣለን ምክንያቱም አርሴማ የኔም ልጅ ናት
@derashutube
2 жыл бұрын
ሰላም ሰለም ቤተሠብ እኳን አደረሳችሁ
@menbereandre8860
2 жыл бұрын
ድምፅ በጣም በጣም አስተካክል ። አይሰማም በደንብ
@hanna4751
2 жыл бұрын
ስልክሽ ነው ችግሩ
@neimayesuf2653
2 жыл бұрын
አያትየዋ ዛሬ አነጋገራቸዉ ትንሽ ???
@yaserjjj4370
2 жыл бұрын
ባለፈዉ አያቷም እናቷም ሲያለቅሱ በጣም ነበር ልቤ የተሰበረዉ የህጉን ጉዳይ እንኳን አይደለም ጫወታ አይደለም በቁማቸዉ የሞቱትን ቀርቶ ለሞቱትም ፍትህህ የለም 😭😭😭😭😭😭
@skettube4149
2 жыл бұрын
ኧረ የኢትዮ ህግ ይቀየር ኧረ ምን ጉድ ነው ኡኡኡኡኡኡ😥
@bbcamhara
2 жыл бұрын
መልካም አዲስ አመት ይሁንላችሁ
@hageraethiopia513
2 жыл бұрын
አባት ለመሆኑ አጠራጠራለሁ።ወደ ከብትነት እየተቀየርን ነው ፈጣሪዬ በክነ ጥበብህ እንዲህ አይነቶችን አባት ተብዬዎች ዶጋአመድ አርጋቸው።
@ወለተሚካኤል-ኸ3ቸ
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰዉ ተደስቶ ከማየት በላይ ምንደስታ አለ ጥሩ ጥሩዉን እያየሁ ልደሰት እንጂ
@emumaru3974
2 жыл бұрын
Elaise betam merte gazetgna ❤❤
@444jerusalem
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@meazagebrehiwot5600
2 жыл бұрын
የልጅነት ህልሟን አጨልሞባታል ይሄ ሰይጣን እዛው ባለበት በሞተላቸው ባልተመለሰ
@mommom270
2 жыл бұрын
የልጅነት ህልሟ በአምላክ እጅ ነው እሱ ከሞተ ነገር ውስጥ ህይወትን መልካም ማውጣት ያውቅበታል ይቺ ልጅ አርሴሜዬ አምላክ ፈጣሪ በህይወቷታላቅን ነገር ያደርጋል ከራሱዋ አልፎ ለሌሎች የሚተርፍ በረከት ተአምር በርሱዋ ይሆናል !!!
@tebabe
2 жыл бұрын
እጅ ስራ ጥበብ ነው ሴቶች ብቻ ፕሮፍይሌን በመካት ተቀላቀሉ የተለያዩ የሱፍራ ድዛይኖች ጌጣጌጦች አሳያችኃለሁ ኢንሻ አላህ👍👍🌻🌻🌻
@דסשאדוניה
2 жыл бұрын
7
@riyaaktar1913
2 жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌷🌷🌷🌷🌷🙏🙏🙏🙏
@Miseraki
2 жыл бұрын
አሜን ዶጋ ረመድ ያርጋቹ
@meseretkibret106
2 жыл бұрын
Fetari yebarkeh melekam sera leras new meleso yemikefelew
@muridatube8381
2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🌻🌻🌻
@asnakechmeskela1732
2 жыл бұрын
አርሲማ ድምፅዋ እራሱ ያሳሳል እንዴት ጨካኝ ቢሆን ነው አባት ተብይው እንደዚህ አይነት መጥፎ ተግባር የፈፀመው
@suzanbubu9978
2 жыл бұрын
ጆሮዋ ዳነ ማለት ነው
@samirakhider4444
2 жыл бұрын
👍👍👍👍
@hanahana1960
2 жыл бұрын
ምን ሆናነው
@bamlakfikadu390
Жыл бұрын
Abatuwa deferwate new
@meseretdemissie7017
2 жыл бұрын
ለተቸገረሰው እዳታ የምትሰጡ የተባረካችሁ
@gideyhaila5302
2 жыл бұрын
Temasagne Amelak eankon damo Adarasachu Malekm bahale
@bezuayehubekele7174
2 жыл бұрын
Ealyas selam. Fetan lewx. Lesechiw yest.
@nibretinigatu3920
2 жыл бұрын
Temsegen endi beretitachu silaynachuu Egziyabher ymasegen Enkuwan aderesachu lhulum
@Tube-qr9de
2 жыл бұрын
ኧረ በስልክ በሌላ ሰዉ ልርዳሽ ብሉ አድራሻ ወስዶ እንዳያጠቃሽ መርዳት የፈለገ በአካዉንት ይርዳ በስልክ ይጠይቅሽ እንጂ ማንም ቤትሽ እንዲመጣ አትፍቀጂ ለልጅቱም ሰቀቀን ነዉ
@wintanhubekiya9892
2 жыл бұрын
Geta yimesgen betam Desi yila
@haethio8005
2 жыл бұрын
Yehe gazatagna bamene kale yegalatale majamareyame yanabaracgewe gazatagna yatabarakache nabarache
16:02
የፋኖ ስፔሻል ፎርሶች ልዩ ኦፕሬሽን! የብልጽግና ሃላፊው ተገደለ! የተፈራው መፈንቅለ መንግስት! የአቶ ልደቱ ጉዞ ወደ አዲስ አበባ!
Roha
Рет қаралды 25 М.
18:37
Ethiopia - ከኤርትራ ጋር እርቅ ሊጀመር ነው፣ የመፈንቅለ መንግስት ሙከራ ክስ፣ ልደቱ ኢትዮጵያ ሊመጣ ነው፣ የአየር መንገዱ ሌላ ስኬት
Feta Daily News
Рет қаралды 35 М.
00:42
ОБМЕНЯЛА КВИНКУ НА…😱(смотрите до конца😂)#роблокс #игры #смешное #интересное #квинка
i_roblox_queen
Рет қаралды 4,3 МЛН
00:19
the balloon deflated while it was flying #tiktok
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 36 МЛН
01:00
Узбек возомнил себя КОРОЛЁМ, но его КОРОНУ ОН быстро поправил!
БЕЗУМНЫЙ СПОРТ
Рет қаралды 8 МЛН
01:00
Подумай ДВАЖДЫ, прежде чем провоцировать КАЗАХА😈😈😈 #shorts
BalcevMMA_BOXING
Рет қаралды 9 МЛН
40:05
እማማ ዝናሸ ቀላጆቹ ላይ ቀለዱባቸው!|"ህልሙን በትክክል ነው የፈታሁት በቃ ሂድ!"| "እንቁላል አልበላም እታቀፈዋለው"ፍልፍሉ| እንደ ዛሬ ደስ ብሎኝ አያውቅም
Tsedal Multimedia - ፀዳል መልቲሚዲያ
Рет қаралды 12 М.
32:27
በ90 ዓመታቸው ጉድ የተሰሩት እናት! ‘መሃን’ መሆናቸውን አይቶ ተጫወተባቸው! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media
Рет қаралды 279 М.
35:49
ልጆቼን ለአፈር ሰጠው....ህዝቡን በዕንባ ያራጨ ድንቅ ምስክርነት.. || Prophet Suraphel Demissie || PRESENCE #GospelMission
PRESENCE TV CHANNEL WORLD WIDE
Рет қаралды 6 М.
31:21
" ይድናል " በቀን 40 ነበር የማጨሰው @comedianeshetu @ComedianEshetuOFFICIAL 2022 #denqlejoch #eshetumelese
Donkey Tube
Рет қаралды 618 М.
1:05:38
ታዋቂው ፖለቲከኛ ልጁን ካደኝ! የተደበቀው ሚስጥር ወጣ!
EthioInfo
Рет қаралды 56 М.
17:22
🧣አተ እንደ እህት ብታየኝም እኔ አፈቅርህ ነበር / ማሪና አመረረች 🥹
Lij Tofik
Рет қаралды 146 М.
1:06:58
በዚያ ሁኔታ ውስጥ ሆና ለእሱ ያላት ፍቅር ያስገርመኛል! ይድናል የብዙዓየሁ#motherslove #lifestyle #life #2024 #family
Donkey Tube
Рет қаралды 358 М.
55:37
‘ሰምታ’ ይሆን እንዴ? ያወቅሽ እየመሰለኝ የተሰቃየሁት ይበቃል! የሁለት ልጆቼ እናት ይቅር በይኝ እና ልካስሽ! Eyoha Media |Ethiopia |
Eyoha Media
Рет қаралды 305 М.
36:23
ችግሯን በሳቅ! እወድሃለሁ አልኩት! ውለታው በዝቶብኝ ልጅ ወለድኩለት!
EthioInfo
Рет қаралды 8 М.
1:17:51
ማን ይቀብረኛል? የእማማ ልብ የሚሰብር ስንብት ET-Pod ep10
EthioInfo
Рет қаралды 20 М.
00:42
ОБМЕНЯЛА КВИНКУ НА…😱(смотрите до конца😂)#роблокс #игры #смешное #интересное #квинка
i_roblox_queen
Рет қаралды 4,3 МЛН