No video

ሰይፉ ላይ ተቆርጦ ነው! በልጆቼ አልደራደርም Ethiopia | EthioInfo | Mesert Bezu.

  Рет қаралды 337,252

EthioInfo

EthioInfo

3 жыл бұрын

Follow us also on
Telegram: t.me/EtInf
Facebook: / ethioinfo2020
EthioInfo Media brings, social, economic, political and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
Ethiopia | EthioInfo | Mesert Bezu | Esayas Tamrat.
#Ethiopia #EthioInfo #MeseretBezu

Пікірлер: 2 900
@melkamgirma9859
@melkamgirma9859 3 жыл бұрын
ንግግሩም ምንም አይጥምም ልጆቹን ቢወድ ኑሮ የትም አይሄድም እናት ግን ጀግና ነች
@gentegente3000
@gentegente3000 3 жыл бұрын
በትክክል ይስቃል ደግሞ ሀይ ወንዶች ድፍት ያድርግላችሁ ሁላችሁ ሳይሆን አንዳንድ ድንጋይ ራስ የሆኑትን ነው
@user-de9hw9ob7i
@user-de9hw9ob7i 3 жыл бұрын
የቆሻሻ ወንድ ንግግር መቼም ጥሞ አያውቅም
@user-px3ny6ez9t
@user-px3ny6ez9t 3 жыл бұрын
ማማ ኡፍ እቺን የመሠለች ውብ እነዚህ እንቁ ልጆች ወልዶ ከዱባይሸሌጋር መተኛቱ ውርደት ነው
@gentegente3000
@gentegente3000 3 жыл бұрын
@@user-de9hw9ob7i በትክክል በራስ ህይወት ስላየው ነው
@gentegente3000
@gentegente3000 3 жыл бұрын
@@user-px3ny6ez9t መቼ ያውቃሉ ብሌሽ ነኝ እማ አእምሮአቸው የደፍኑ ወንዶች
@user-yc4lu8lg6n
@user-yc4lu8lg6n 3 жыл бұрын
እናትዬዋን አለ ማድነቅ አይቻልም ጎበዝ እናት ነሽ ልጆችሽንም እግዚአብሄር ከፍ ያለ ቦታ ያድርስልሽ
@ethiotg8213
@ethiotg8213 3 жыл бұрын
በጣም ጠንካራ እናት ነሽ ደግሞም በጣም ውብ ነሽ !ለብዙዎች ተምሳሌት ነሽ ልጆችሽም ውቦች ናቸው ፈጣሪ በጥበቡ ያሳድግልሽ ❤❤
@user-et6kp7dn8c
@user-et6kp7dn8c 3 жыл бұрын
ቲጂ ፍቅር
@meronhabeshawit2461
@meronhabeshawit2461 2 жыл бұрын
👌
@genettekeda3788
@genettekeda3788 3 жыл бұрын
ጀግና እናት ማንም የማይተካት የማይቀይራት እረጅም እድሜና ጤና ለእናቶች በርች እግዚአብሔር ትልቅ ቦታ ያድርሳችሁ ወንዶችም ልብ ይሥጣችሁ
@user-wu6hr6mg9v
@user-wu6hr6mg9v 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ከፍ ያለ ቦታ ያድርስልሽ በርች ጎበዝ እናት ነሽ ደሞ እኮ ቆንጄ ስታምር ከነ ልጆቿ😍
@fajerfajer9229
@fajerfajer9229 3 жыл бұрын
0
@sinedeyoutube9974
@sinedeyoutube9974 3 жыл бұрын
@@fajerfajer9229 ውዴ በቅንነት
@sinedeyoutube9974
@sinedeyoutube9974 3 жыл бұрын
ውዴ ደምሩኝ
@elsabetabebe3957
@elsabetabebe3957 3 жыл бұрын
ቀን ስያፍለት ነው የከዳሽ አንች ብርቱ መሆን አለብሽ ትንካሬ ዉጤት ያመታል ቆጆ ነሽ እሱ በጊዛዊ ደስታ ነዉ የተጥለቀለዉ ገንዘብ ደስታ ከልጅ አበልጥም አጨብጫቢ
@zaharawelo8924
@zaharawelo8924 3 жыл бұрын
❤❤❤❤❤👏👌
@Sofi-ks3zo
@Sofi-ks3zo 3 жыл бұрын
"አባትህ አይደለም እያሉ እያበሸቁኝ"ይሄ ለልጆች እጂግ ከባድ ነው በተለይ ትምህርት ቤት ስሜቱ ከቃል በላይ ነው
@alemtsehay8507
@alemtsehay8507 3 жыл бұрын
በጣም የኔም ሁለት ወልደን ተለያይተን ምሽት ሲያገባ አድልጅ ነው ያለኝ ብሎ አግብቶ እሴቷን ልጁን ክዶ ዛሬ ከልጀለይ ያሳደረባት የሂልና ጫና ፈጣሪ ያውቀዋል ወዶችየ እባካቹህ እባካቹህ የልጅን ሂልና አስቡ የብዙ ወዴች ነው
@user-oq4ty9bl7r
@user-oq4ty9bl7r 3 жыл бұрын
😭😭😭 በጣም እኔ ልጄ እናትሺ አረብ አገርናት ገላሺን አታጥብሺ ፀጉርሺን አሠራሺ ይሉኛል ብላኚ ያለቀሥኩት ለቅሶ በተለይ በህፃን አእምሮ ከባድነው
@sinedeyoutube9974
@sinedeyoutube9974 3 жыл бұрын
@@alemtsehay8507 ውዴ በቅንነት ደምሪኝ
@sinedeyoutube9974
@sinedeyoutube9974 3 жыл бұрын
@@user-oq4ty9bl7r ውዴ በቅንነት ደምሪኝ
@alemtsehay8507
@alemtsehay8507 3 жыл бұрын
@@sinedeyoutube9974 ደምሬሻለሁ
@emebetfekadu8470
@emebetfekadu8470 3 жыл бұрын
አፈርኩለት እሱ ብሎ ዘፋኝ ሚስቱ በቅርብ የምታውቃትን ሴት ያገባ ልጆቹን የካደ ደንቆሮ ነውና ማንም ዘፈኑን ባያዳምጥ ደስ ይለኛል:: የኢትዮጵያውያን ፍቅር አይገባውም ::
@nefisa3053
@nefisa3053 3 жыл бұрын
የሧም አይሆንም የመጀመሪያ የበደላት የኋላ የመጣቸው ሊሆን አይችልም
@user-zx8bx8th5x
@user-zx8bx8th5x 2 жыл бұрын
ልክ ብለሐል ።
@meronhabeshawit2461
@meronhabeshawit2461 2 жыл бұрын
@@nefisa3053 lihonm yichlal aytawekim gin ega wedenefesew nw minnfsew
@rahelataye4540
@rahelataye4540 3 жыл бұрын
She is beautiful and strong woman!! May God bless your kids!!
@gedabedada1668
@gedabedada1668 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ስታምሪ መልክሽ ጥርስሽ ስነስራአትሽ የተሻለ ህይወት እንደሚገጥምሽ ምንም ጥርጥር የለኝም በርቺ ጀግና እናት😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@azadudefaru6494
@azadudefaru6494 3 жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@fatumaabdallah2039
@fatumaabdallah2039 3 жыл бұрын
እሷም ቆንጆ ልጆቿ ቆንጆ
@yeamanuellej2721
@yeamanuellej2721 3 жыл бұрын
እዉነት ነዉ እግዚአብሔር የተሻለ ህይወት ያሰጣት
@MulunaLewi
@MulunaLewi 3 жыл бұрын
You're right.......
@nefisa3053
@nefisa3053 3 жыл бұрын
የነሡ ልብ ሢሠበር የኔም ይሠበራል ሢደሠቱ እደሠታለሁ በጣም ያሣዝኛል
@mihreteabgebrekidan3144
@mihreteabgebrekidan3144 3 жыл бұрын
በፍፁም ከመሀል ተቆርጦ ሊወጣ አይችልም አሁንም እዉነቱን አዉራ እግዚአብሔር ልቦና ይስጥህ የኔ ጎበዝ አምላክ በጥበብና በሞገስ ያሳድግልሽ
@hanlove412
@hanlove412 3 жыл бұрын
በፍፁም አይባልም ሊቆረጥም ይችላል
@tgaddis1227
@tgaddis1227 3 жыл бұрын
ትክክል ሳያፍር ነጭ ውሸት ይዋሻል። የአንዲት ሴት ልጅ አባት ነኝ ነው ያለው
@Aaa-nj6sr
@Aaa-nj6sr 3 жыл бұрын
በትክክል ማን እደምዬ
@fatumaabdallah2039
@fatumaabdallah2039 3 жыл бұрын
ለመመሳሰል ነው እንጂ እንደት ይቆረጣል እኒህን አበባ የመሰሉ ትቶ ይሄዳል
@bettylondon8122
@bettylondon8122 3 жыл бұрын
የኔም ጥርጣሬ ነው ሰይፉ መቼም አደባባይ አያዋርደኝም ብሎ ነው ተቆርጦ ነው የሚለን።
@user-pq5vo7gm7h
@user-pq5vo7gm7h 3 жыл бұрын
እናት ሁልጊዜም እነት ነት ጠካራእናት ነሽ በርቺ ልጆችሽም አቺም ከዚህ በላይ ከፍ ብላችሁ ያሳየን
@Ethio2001
@Ethio2001 3 жыл бұрын
ደግሞ ሲያማምሩ እስከ እናታቸው ቆንጆ ናቸው
@destagatu5063
@destagatu5063 3 жыл бұрын
በጣም ነው የምታምሩት ውይ ወንዶች ጠንካራ ነሽ እናቶች ለልጆቻችን እንኖራለን
@ksataif3733
@ksataif3733 3 жыл бұрын
አይዕውቅና የመጀመርያን ትዳር ባፍጢም ደፍቶ ሌላ ለማቅናት መሞከር ሁለተኛዋ ሴትለመወደድሽ አርግጠኛ ነሽ?
@fevenfeven8787
@fevenfeven8787 3 жыл бұрын
Weyyyy wondoch becha beka serachew yehe new 😡
@bezawitmuluneh
@bezawitmuluneh 3 жыл бұрын
@@ksataif3733 betam tiru tiyake new
@fufrshg360
@fufrshg360 3 жыл бұрын
ጀግና እናት ጠንካራ ሴት ነሽ የእውነት ሳላደንቅሽ አላልፍም አንቺም ልጆችሽም ጌታ ያሳድግልሽ ❤️🙏🙏
@abametyub501
@abametyub501 3 жыл бұрын
ሠላም ላንቺ ውዴ ፕሮፋይሌን በመጫን ሠብሥክራይብ አድርጊሥኝ
@user-pj6ep6sh6b
@user-pj6ep6sh6b 3 жыл бұрын
ሲያምሩ ውይ ወንዶች አሁን አንተም አባት ነህ እግዚአብሔር ያሳዲግልሽ ቆንጆ ጀግና ምርጥ እናት ነሽ❤️
@banchialemu7679
@banchialemu7679 3 жыл бұрын
ጠንካራ እናት ከፊቷ ያስታውቃል የእኔ ማር ጠንካራ ሁኚ🥰
@user-sn5nj5ek1m
@user-sn5nj5ek1m 3 жыл бұрын
ልጅትዋ ስታምር ልጆችሽም ያምራሉ እኔም ባሌ ሌላ ወዶ ጥሎኝ ከቤት ወጣ እኔም ጎበዝ ሆኜ ፣ልጄን እያሳደኩ ነዉ😭😭
@nebiyatworede1896
@nebiyatworede1896 3 жыл бұрын
Yene ambesaaa sitamiri ayizoshe lijochishe bicha tena yihunulishe
@fikrlove1042
@fikrlove1042 3 жыл бұрын
Ayzosh ehte Egziabher yabertash
@Tube-mf7ov
@Tube-mf7ov 3 жыл бұрын
ጎበዝ እህቴ
@zaharawelo8924
@zaharawelo8924 3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭👈
@ednewoldu7615
@ednewoldu7615 3 жыл бұрын
Yezndro fasen new Belle enlefew anchy bercy tenkery nrome aytekmeshem hedome aygodashem💜💜💜💜💜💜❤️🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@feventsehaye3595
@feventsehaye3595 3 жыл бұрын
ጎበዝ ጀግና ነሽ!! አለማልቀስሽ ደስ ነው ያለኝ።
@FM-nj2ps
@FM-nj2ps 3 жыл бұрын
ልጆች ደስ ይላሉ:: አባትየው ግን ቀፋፊ ነው:: አስመሳይነቱ ያስታዉቅበታል:: እናትየዋ ግን ጀግና ሴት ነች!!!
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o 2 жыл бұрын
በጣም
@user-kz6qn2bc1m
@user-kz6qn2bc1m 2 жыл бұрын
@@user-cr3yq9kr1o ።
@user-kz6qn2bc1m
@user-kz6qn2bc1m 2 жыл бұрын
@@user-cr3yq9kr1o ።።።።
@saratube9054
@saratube9054 3 жыл бұрын
የሚዘፍንበት ቃሉ ይዘጋ የልጁን ልብ እንደሰበርከው ብታቅ አባት መሆን ለልጄቹ አትያ መሆን ነው ሰላምዬ በርቺ አይዞሽ
@romanfreed9745
@romanfreed9745 3 жыл бұрын
ልጆችን ሰበርካቸው ልቦናውን ይስጥህ አዲሱ ትዳርም በእርግጠኝነት ትዳሩ መጨረሻው አያምርም ከዚህ የበለጠ ውድቀት ነው የሚገጥመው ልጆች አዝነውብሀል
@user-dz2iu8lp9x
@user-dz2iu8lp9x 3 жыл бұрын
ይሄ የለመደበት ነው።
@deljpyoutube7694
@deljpyoutube7694 3 жыл бұрын
Ewunti new
@goligoli5859
@goligoli5859 3 жыл бұрын
Yeh balegye nwe anegageru erasu neket yetemolabet meselotal
@zaharawelo8924
@zaharawelo8924 3 жыл бұрын
Yes,!❤😭👈
@mentesanotleamelak3224
@mentesanotleamelak3224 2 жыл бұрын
awo
@ritagashaw7188
@ritagashaw7188 3 жыл бұрын
አምሳያ ልጆቹ ናቸው ደግሞ ስረአታቸው ፈጣሪ ያሳድጋችሁ በጣም ጠካራ ደርባባ ቆንጆ ሴት ነሽ ፈጣሪ ከዚ በላይ ሀይል ብርታት ይስጥሽ እህቴ
@Nejat197
@Nejat197 3 жыл бұрын
አሚንን
@user-wx5rs4nj2f
@user-wx5rs4nj2f 3 жыл бұрын
የፈለገ ነገር ቢሆን በጣም ይገርማል እንዴት አነዚህ ልጆች ጥለሃቸው በመሂድ ታሳፈራለክ አምላክ ልቦናን ይስጥህ 🙏
@adanchaewl6484
@adanchaewl6484 2 жыл бұрын
እናት ሁሌም እናት ለዘላለም ኑሪላቸው በሰፈሩት ቁና እንደሚባለው እሱም እሷም ያገኙታል
@bvu1803
@bvu1803 3 жыл бұрын
የሴት ጀግና አብሽር ልጆችሽን አላህያስድግልሽ👍👍👍😘😘😘😘😍😍😍😍😍😍
@aser34
@aser34 3 жыл бұрын
ዳዊት እና ነብዩ ደስ ሲሉ አላህ ያሳድጋቹ💜❤️💜❤️
@user-qk1uw9sv8d
@user-qk1uw9sv8d 2 жыл бұрын
ንግግሩ አያሳምንም የተለከፍ ልጆች ውድ ስጦታዎች ናቸው እሚክድ ይካድህ ትንሽ አታስብም እሚቆርጥ ይቁረጥህ ሰይፉ እዬን አያደርግም ሰይፍሻ መልካም ሰው ነወ አንተ ግን ከሀዲህ ነህ የኔ ውድ እናት ሺህ አመት ያኑርሽ የልጆችሽን አለም ያሳይሽ ጎበዝ ነሽ ጥንካሬሽ በጣም ነወ ደስ ያለኝ ለካ ይኖሯል ነወ ያልኩት አስተምርሺኛል እማ ተባረኪ ዘመንሽ ይባረክ አሜን
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z 3 жыл бұрын
ልጆችክ መሆናቸውን ካልካድክ ከልጆችክ ባልራቅክ ነበር ጥለካቸው ባልሔድክ እናት ሁሌም ጀግና ነች እናትነት ምንም ምትክ የላትም ጀግና ነሽ ልጆቹ ያሳሳሉ ከምር ንግግሩ በራሡ የአባትነት ስሜት የለውም
@marifatofik6075
@marifatofik6075 3 жыл бұрын
ልጆቹ ያምራሉ❤❤❤ እሷዋም ቆንጅዬ ናት❤ በርቺ ህይወት ትቀጥላለች
@user-mx7tp6ns3v
@user-mx7tp6ns3v 3 жыл бұрын
ሥህ ትክክል ሂወት በሡ አታቆምም
@konjitaliwolie4736
@konjitaliwolie4736 3 жыл бұрын
በጣም ነውር ነው በዘፈንህ እድሜ አለም ተኩራርተህ የምትኖር እንዳይመስልህ መቸም ቢሆን ክፉ ስራ መንገድ ላይ ይጠብቅሀል:: በፈጣሪ ፈቃድ ወደዚች ምድር ላመጣሀቸው ልጆች ተጠያቂ ነህ:: እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጥህ!!
@makedasmoll7575
@makedasmoll7575 3 жыл бұрын
Yeferda
@zaharawelo8924
@zaharawelo8924 3 жыл бұрын
❤❤❤😭😭😭😭👈
@fanosyebye1981
@fanosyebye1981 3 жыл бұрын
Amen Amen
@mieronasefa9544
@mieronasefa9544 3 жыл бұрын
Tekekele
@user-ex8bk3ss1x
@user-ex8bk3ss1x 2 жыл бұрын
በጣም ባለጌና ራስወዳድ ነው። የልጆቹ እናት በጣም ቆንጆና ኮንፊደንት ያላት በጣም ውብና ምርጥ ነሽ። ወንድም ቢኖረኝ በውነት ከነልጆሽ አጠቃልዬ እድርሽ ነበር የኔ ቆንጆ። እግዚአብሔር ይመስገን በርትተሻል አሁንም በርቺ በፍፁም እራስሽን እንዳትጥዬ። ይሄ የማይረባ ። የሠለጠነው አገር ቢሆን ኖሮ በየሚዘፍነው ዘፈን ላይ ዲስ ላይክ በማድረግ ማሸማቀቅ ነበረ ።የማይረባ ነው።
@wessengebremeskel6039
@wessengebremeskel6039 2 жыл бұрын
ልዩ እናት ነሽ፣ ለልጆችሽ ራስሽን መስዋዕት ያረግሽ፣እግዚአብሔር ረጅም እድሜን ከጤና ጋር ያድልሽ፣መልካም ለባሏ ዘውድ ናት እንደሚል መጽሐፍ ቅዱሳችን ቢያውቅበት ዘውዱ ነበርሽ፣ያንቺን ያህል ሴት መቼም አያገኝም፣መገፋት ጥሩ ነው ታላቅ በረከት አለው፣ለእርሱ እግዚአብሔር ልቡና ይስጠው፣ቢገባው የነበራቸውን የአባታቸው ፍቅር በምንም ነገር የማይተካ ነበር
@etho3259
@etho3259 3 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ እህቴ አሁንም በርቺ ወንዶች የሴት ልብ ለመስበር የተፈጠሩ ናቸው
@Forcast700
@Forcast700 3 жыл бұрын
አንዳንድ ወንዶች ናቸው የሴት ልብ የሚሰብሩት
@sabateklay4890
@sabateklay4890 3 жыл бұрын
ጎበዝ ነሽ ደግሞ ቆንጆ ነሽ እንደውም ኣንቺ ጥበልጫታለች በ እውነት እና በርቺ ይደጉልሽ እግዚአብሄር ለቁም ነገር ያብቃልሽ🙏🙏🙏
@workusachle7320
@workusachle7320 3 жыл бұрын
@Yoadan Semu በትክክል አታላዬች ናቸው!!
@martazenebe2268
@martazenebe2268 3 жыл бұрын
ልጆች እንደዚ ሲጨነቁ ማየት ያማል ያለመሰማማት ቢኖርም ልጆችን በጋራ ማሳደግ ግድ ይላል እናት እናት ናት ጀግና ነሸ ለወንድ ያልተንበረከክሸ ልጆችሸን ጠንክረሸ አሳድጊ
@abametyub501
@abametyub501 3 жыл бұрын
ሠላም ላንቺ ይሁን ውዴ ፕሮፋይሌን በመጫን ሠብሥክራይብ አድርጊኝ
@wintab9571
@wintab9571 2 жыл бұрын
አንችም ልጆቹሽም እንዴት እንደምታምሩ ፅድት ያላቹ ::ጀግና እናት
@bmwtse3156
@bmwtse3156 3 жыл бұрын
He doesn't even know his son name , this would hurt them more but the mom I'm really proud of you you are a hero for your kids and beautiful.
@user-hu8yi5xe4x
@user-hu8yi5xe4x 3 жыл бұрын
Exactly
@Heavennebiyu
@Heavennebiyu 3 жыл бұрын
Wow i couldn't believe this...what Astupid guy is he😞😞😞
@leekebede1380
@leekebede1380 2 жыл бұрын
አንዳምላክ አለኮ እየመረጣችሁ ነው እንዴ ምሰሙት ብልግናውን ግን አወግዛለሁ
@yedipro1145
@yedipro1145 3 жыл бұрын
ልጆችሽ እራሱ ወድሞችሽ ናቸው ጀግና ቆጆ እናት ነሽ ወዶች ቅስማችንን ነው የሚሰብሩት ግን ለልጆቻችን መቆም አለብን👌👌😘😘😘😘❤
@kidistashenafi9342
@kidistashenafi9342 3 жыл бұрын
ሁለተኛ ልጁ ስሙን እንኳን አያውቀውም እረስቶታል እኮ ይሄ ልክስክስ ነቀዝ ጭንቅላቱን ነበር መፈንከት ደግሞ ውሸትህ በፈጣሪ የሆነክ እርግማን ደግሞ ተቆርጦ ነው ይላል ሰይፋ ይሄንን አይቆርጥም ወገብህ ይቆረጥ አስቀያሚ
@netsigebre7406
@netsigebre7406 3 жыл бұрын
Kkkkkkkkkkkkk are yhe muticha aygerimem
@selambeshawred5612
@selambeshawred5612 3 жыл бұрын
ይሄ የኔ ታሪክ ነው ጥንካሬን ይበልጥ አሳይተሽኛል ሞክሼዬ አምላክ ያሳድግልሽ።
@Wubit234
@Wubit234 3 жыл бұрын
ስታምር የቀድሞ ባለቤቱ ዋው ጠንካራ ሴት ነሽ በዛላይ ደግሞ ጥርት ያልሽ ቆንጆ👌❤️
@Sara-et9cr
@Sara-et9cr 3 жыл бұрын
እናትዬው ለኔ ጀግና ናት እውነት
@banjaminseid569
@banjaminseid569 3 жыл бұрын
በጣም ታምራላችሁ እናታቸዉ ራሱ እርግት ያለች ግን እነዚህን የመሰሉ ልጆች እርቆ መኖሩ ያሳዝናል ሰዉ በቃ የፊት የፊቱን ነዉ ሚያየዉ አላህ ለቁምነገር ያብቃችሁ።
@ethioselam2046
@ethioselam2046 2 жыл бұрын
አንዳንድ ወንዶች የእነሱ ሆድ ከሞላ they don’t care about their kids
@zakibubuzaki56
@zakibubuzaki56 3 жыл бұрын
ነገሮ ያንድዳል ለልጆች ከባድ ነው ማማዬ እንቺግን ጀግናነሽ ጀግና እናት ልጆችን አላሕ ያሳድልጅ ጥሩ ባታ ደርሰው እንደምናያቸው ምኛቴ ነው😘😘😘🙏
@kalfano537
@kalfano537 3 жыл бұрын
እናታቸውን ጀግና ብያታለው ጥንካሬዋ በጣም ድንቅ ነው በርቺ የእኔ ቆንጆ አንተ ግን እግዚአብሔር የስራህን ይስጥህ ማውራትና እና መተግበር ይለያያል ከንቱ ነህ ቲሽሽሽ
@user-eq6bw6dz9b
@user-eq6bw6dz9b 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነሽ በርቺ እሱ ገና ታዋቂ ሳይሆን እንደዚህ ያደረገው እንደነ ጎሳዬ ቢሆን አለምን በሙሉ ይንቃል ትዕቢት ውድቀትን ትቀድማለች በሉት
@semuhabeshawit729
@semuhabeshawit729 3 жыл бұрын
ደግሞ ይስቃል ጥርስህ ይፍረስ አቦ አይ ወንዶች ምን አይነት ፍጡር ናቺሁ ሁሌም ክህደት እንደፈፀማቺሁ ነው አንቺ ግን ጠንካራ ሴት ነሽ ቆንጆ ስነስርዓት ያለሽ ምርጥ እናት ነሽ
@Meskma.
@Meskma. 3 жыл бұрын
በጣም ብሽቅ ህፍረተ ቢስ ሳቁ እኔንም አሞኛል ----እንዴት ነው እንዲህ ማበጥ !!!ይህቺ ሳንቲም ናት መቼም አመልና ምግባር የነሳችው በጤናው አይመስለኝም 🤭🤭
@hayatmohmed5549
@hayatmohmed5549 3 жыл бұрын
هههههههkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk yergef
@alemtsehayayalew2184
@alemtsehayayalew2184 3 жыл бұрын
@@hayatmohmed5549 አይይይይይይ ልጆቹ እያለቀሱ ሲስቅ አለማፈሩ ባለጌ ያች የጆን አታጣም እያወቀቻት ትንሽ እንኳን ልጇቹን እንዲያስብ ብታደርግ ምን ችግር አለው የልጆ ወንድሞች አይደሉ ትልቁ ዝምታው በራሱ ሲያሳዝን
@user-pm4fj5qi7i
@user-pm4fj5qi7i 3 жыл бұрын
አሜን አባ
@azimulu1801
@azimulu1801 3 жыл бұрын
Very strong woman. I am glad you are doing well keep it up.
@Haben1868
@Haben1868 3 жыл бұрын
You are beyond beautiful. you are the whole package. I like how strong you are and the way you talk tells everything about you. you tried your best to cover and giving your kids different reasons why he is not around but he came forward to damage their brain. you are a great mom and an example for many. may God shower you and your kids with health and wealth darling. I’m a mom of two and I’m thinking of you. be strong and forget as he doesn’t exist in this world. may God pay you for what you have done to her and your kids አዝማሪ
@denekewshibiru3282
@denekewshibiru3282 3 жыл бұрын
1 1 1 enate neshe bezley konego neshe
@lolak953
@lolak953 3 жыл бұрын
She's amazing Mother/ Supper Woman/ A role model/ Full of Confidence/ Extremely Beautiful/ Very strong & Brave 👏👏👏👏👏👏👏 ... Let alone 2, raising 1 kid without a father is very hard & challenging ... At the end of the day, It's His LOSS!! I hope and Pray that those kids will grow up to be a responsible citizen and a back bone to their beloved Mother ... May Lord help and protect them 🙏 *Anyone can be a father it takes someone special to be a dad ... Saying I Love You over the phone doesn't make him a DAD at all:: He should really feel embarrassed for how he treated this beautiful young lady.
@emebetyiblet6157
@emebetyiblet6157 3 жыл бұрын
You’re absolutely right. She’s beautiful
@marmar803
@marmar803 3 жыл бұрын
ቀድመህ የወለድካቸው ያውም እነዚህን የመሰሉ ቆንጆዎች ልጆች ረስተሀቸው ነው ??? አዲስ ኑሮ ብትጀምርም ስለ ልጆችህ ስትናገር ሁለት ከቀድሞ ትዳሬ ያፈራሁዋቸው ወንዶች ልጆችም አሉኝ ማለት ነበረብህ፣ ሲሆን ስማቸውን ጠርተህ ማስተዋወቅ ነበረብህ። በጣም ትክክል አልሰራህም ፡ እንዴት የበኩር ልጅ ይረሳል ?? በተረፈ ጎበዝና ጠንካራ እናት ስላላቹ ልትኮሩ ይገባል !!!
@genetmulatu7295
@genetmulatu7295 2 жыл бұрын
በጣም አዘንኩብህ በቀል የእግዚአብሄር ነው እሱ ይክፈልህ
@kaliliya1992
@kaliliya1992 2 жыл бұрын
አዎ አይኖችህ ናቸው አስመሳይ በስልክ እንኳን የማታገኛቸው ልጆች ሲያድጉ መከታሽ ይሆናሉ አይዞሽ አባት የእንስራ ጆሮ ነው
@felonabisalit3100
@felonabisalit3100 3 жыл бұрын
የታሪክ አተላ ነው ማማዬ ጠካራ እናት ነሽ እድሜ እና ጤና ይስጥሽ ቆጆ 🙏👌❤
@user-bi2xd4zj1y
@user-bi2xd4zj1y 3 жыл бұрын
ጀግና እናት ነሽ💪💪ኪዳነምህረት እናቴ ታሳድግልሽ አንበሶችሽን
@selamawitjemal8501
@selamawitjemal8501 3 жыл бұрын
ጋዜጠኛዋ እወድሻለው!! ድምጽሽ ራሱ ደስ ይላል
@yodithabtabe4234
@yodithabtabe4234 3 жыл бұрын
በጣም ምርጥ እናት ነሽ ።አይዞሽ እግዚአብሔር በልጆችሽ አብዝቶ ይክስሻል ።
@user-lg2he9wy1s
@user-lg2he9wy1s 3 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ሴቶች ጀግና ናቸው ከወንዶቹ የበለጠ የሴቶችን ያህል ምንጡቅ አይምሮ ወንዶቹ ቢኖራቸው የት እንደርስ ነበር ፈጣሪ ሆይ በዚህ እድሜ የታተመ መቼም አይነቀልም በምንም ቢቀርባቸው!!
@sarahernandez921
@sarahernandez921 3 жыл бұрын
She is strong mother I love this woman. God bless you and your children.
@user-mi9dc3di4d
@user-mi9dc3di4d 3 жыл бұрын
ሰው ገንዘብ ሲአገኙ መካድ ለምን ሁሎም ያልፉል ልጆቹ ሲአምሩ እናታቸው ግን ጀግና ነሽ አድናቂሽ ነኝ ያሳድግልሽ የኔጀግና አይዞሸ
@user-th1fw2ot4j
@user-th1fw2ot4j 3 жыл бұрын
Thanks so mach
@bubusha8089
@bubusha8089 3 жыл бұрын
Degmo idol lay lante mageze new yekochegn enkwanm Dawit ashenefe
@user-cp1fc1gy2e
@user-cp1fc1gy2e 2 жыл бұрын
ሌላ፣እንኳን፣ቢያገባ፣እንዴት፣ልጇቹን፣ይረሳል፣እንዴትስ፣አይረዳቸውም፣አተቆሻሻ
@woinshettadessebelete2914
@woinshettadessebelete2914 3 жыл бұрын
She is strong enough enqwanim kerebesh benegeger enqwan lejochun treat madreg ayichilm hulem destegna hugni yene konjo god bless ur angels
@minilikethio7891
@minilikethio7891 3 жыл бұрын
ከአንቺ ጀምሮ ልጆችሽ ሲያምሩ እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግልሽ💚💛❤️🥰
@haregeweinabdisa8967
@haregeweinabdisa8967 3 жыл бұрын
በርቺ የኔ ጀግና ሁሌም እናት ለልጆችዎ ጥላ ናት። ጥንካረሽን ሳላደንቅ አላልፍም። የእግዚአብሔር ኃይል ከአንች ጋር ይሁን።
@user-yv6fy6yn8n
@user-yv6fy6yn8n 3 жыл бұрын
ጠንካራ እናት ነሽ አላህ ያሳድግልሽ የኛ ሀገር ወንዶች አላህ ልቦና ይስጣችሁ
@addisalemkassa3975
@addisalemkassa3975 3 жыл бұрын
Amen
@user-mx7tp6ns3v
@user-mx7tp6ns3v 3 жыл бұрын
ኧረ ወላሂ የኛ ሀገር ወዶች ምንእደነካቸው አላቅም አሁንሥ ለኔም ፈራሁኝ
@user-fe5rg3kw2e
@user-fe5rg3kw2e 3 жыл бұрын
በጣም ውብ ነሽ ጀግኒት እናት ልጆችሽ ውብ ናቸው ቆንጆዎች ናችሁ እድግ በሉ አይዞችሁ
@edenm.6985
@edenm.6985 3 жыл бұрын
AMAZING MOTHER!!!! GREAT CHILDREN!!! Egzabiher yitebiqachiw!!
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v 3 жыл бұрын
ጀግና ጨዋ ቆንጆ ሑሉን አሟልቶ ነው የሠጠሽ ፈጣሪ ልጆችሽን ትልቅ ደረጃ ያድርስልሽ የኔማር❤❤❤
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 3 жыл бұрын
ዋው ጠንካራ ሴት ነሸ በእውነት በርቺ ልጆችሸ ዉብ ናቸው በየቤቱ ሰንት ጉድ አለ አንድ አንዴ የሚዲያ ሰው መሆን ከባድ ነው
@eyerusalemgetu9800
@eyerusalemgetu9800 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ልጆችሸን በፀጋው በበረከቱ ያሣድግልሸ በርቺ የኔእናት
@user-lo9zv9vw3e
@user-lo9zv9vw3e 3 жыл бұрын
የኔ ውድ ጠንካራ ሴት ስወድ በርችልኝ ልጆችሽንም ለቁም ነገር ያብቃልሽ አይዞሽ
@bayushtilahun217
@bayushtilahun217 3 жыл бұрын
What a confidence on her a proud mum
@bhelhee8313
@bhelhee8313 3 жыл бұрын
ስታምር ማንም አይበልጥቪ ቆንጆ እናት ነቪ በርትተቪ አሳዲጊ ልጆችቪን
@nununegnitube801
@nununegnitube801 3 жыл бұрын
በጣም በዲግል ውበቷ ትበልጣታለች ያችዋን እደት በዛች እደቀየራት አላውቅም ይህ አስመሳይ
@etabebabekele3844
@etabebabekele3844 3 жыл бұрын
የእኔ ዉድ በጣም ደስ ትያለሽ ንግግረሽ ብቻ በቂ ነው እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥሽ ከነ ልጆችሽ💚💛❤🙏
@user-hr7rm1cv8w
@user-hr7rm1cv8w Жыл бұрын
ጀግና ነሽ እህቴ ልጆችሽን እግዚአብሔር ያሳድግልሽ
@mesikabtiy5338
@mesikabtiy5338 3 жыл бұрын
Even he doesn’t know he second son real name , it is hurtful but she is so beautiful and clean with her kids. Be strong
@Heavennebiyu
@Heavennebiyu 3 жыл бұрын
Yup
@yenutayr7793
@yenutayr7793 3 жыл бұрын
Semun yakiwale zime blachu azebareku
@almekteb7722
@almekteb7722 2 жыл бұрын
Kalat keteseneteke ye komche comment new 😆 😉
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 3 жыл бұрын
አይ ወንዶች 😢ከሴት ሴት መንጦልጦል ስትወዱ 🙄😠😠ይችን የመሰለች ልጅ ጥሎ ያውም እዚህ እንድትደርስ አስተዋፅኦ ያደረገች ሚስት ጥሎ መሄድ 😥በጣም ይከብዳል 😥 እኔ የልጆች ዕናት ታሪክ ደርሶብኛል ልክ እንደሷ ልጅ ባልወልድም ሁለታችንም የምታውቀን የሁለታችንም ጋደኛ የሆነች ልጅ ናት ባለቤቴን የወሰደችው 😥የሚገርመው እኔን ልጅ መውለድ አልፈልግም እንቆይ እያለኝ እሷ ግን እርጉዝ ነበረች በሰዓቱ እኔ አላውቅም ነበር ቢሆንም እኔንም ለጥቅም ይፈልገኝ ነበር ምክንያቱም ወደ ውጭ ለስራ ልሄድ ስለነበር እኔም ይቅርታ ሲለኝ ስለምወደው ብቻ ይቅር አልኩት ምንም ፋይዳ ለሌለው ነገር አሁን እሱ ከሷም ሳይሆን ከኔም ሳይሆን ልጁን ብቻውን እያሳደገ ነው ከ8ዓመት በፊት ነው ይሄ ታሪክ የሆነው ግን አሁንም አብረን እንሁን ይለኛል ብቻ ከባድ ነው እግዚአብሔር ይማረን በውነቱ ☝️🙏🏿
@user-jz6mq2jv5l
@user-jz6mq2jv5l 3 жыл бұрын
♥♥♥
@mahderatnafu7498
@mahderatnafu7498 3 жыл бұрын
የኔ ጀግና በርቺ እግዚአብሔር ልጆችን ያሳድግልሽ
@adamsudani1395
@adamsudani1395 3 жыл бұрын
መሲየ እግዛብሄርይ ይባርክሽ
@keralemabeje3055
@keralemabeje3055 3 жыл бұрын
ጎበዝ እናት ፈጣሪ ከእናቱ ከድንግል ማሪያም ጋር ሆኖ በፀጋቸው ያሳድጉልሽ !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@merimari3901
@merimari3901 3 жыл бұрын
አይ ወንዶች ፈጣሪ ይፍረድባቹ ቱ
@tsionberhanuadmassu4557
@tsionberhanuadmassu4557 3 жыл бұрын
what a beautiful lady let God bless her kids and give her more strength She looks like the artist Nigist. I am glad she called out on him
@aynaiandethiopia4049
@aynaiandethiopia4049 3 жыл бұрын
I am proud of this sister I have been there before well done
@tigistayele4400
@tigistayele4400 3 жыл бұрын
አይዞሽ እግዚአብሔር ቀን አለው ዋጋ ይከፍልበታል አንች ደህና ሁኝ ልጆሽን እግዚአብሔር ይባርክልሽ
@user-il8jq2zf7f
@user-il8jq2zf7f 3 жыл бұрын
_እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ ዉይ ስታምሩ በተላይ እናቲቱ ሁላችሁም ውውድድድ_
@feven21tube21
@feven21tube21 3 жыл бұрын
ታድለሽ የኔቆጆ አቺን የሚያካክል ልጅ ኘድርሰሻል አቺም ገና ልጅ ነሽ በዚህ ኝድሜሽ እነዚህን የሚያካክል ልጅ አድርሰሻል እግዚአብሔር ያሳድግልሽ ጀግና ሴት ነሽ ቆጆ ነሽ ጸገግታሽ ሲያምር😍😍😘
@user-ib2wh8vn5f
@user-ib2wh8vn5f 3 жыл бұрын
ጀግን እና ጥንከሬ ሴት ነሺ ብርችእሽሽሽሽ እህት
@selinatoday1557
@selinatoday1557 3 жыл бұрын
She’s so beautiful and young Be strong my sister
@rozakassahun7707
@rozakassahun7707 3 жыл бұрын
He’s so stupid she’s very beautiful with her kids I’m really proud of her even if she don’t need Your help she just ask Question God bless her
@ta-sy6up
@ta-sy6up 3 жыл бұрын
God bless you my sister Ur Family 🇪🇷🌹
@kemliatub3699
@kemliatub3699 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ አንቺ እድለኛ ነሽ በዚህ እድሜሸ እነዚህ የመስሉ ልጆች ሰላሉሸ እመኒኝ አላህ ከሱ የተሻለ ስው ይስጥሻል ይሄ አባት አይባልም እበት ነው እንጂ
@amiraalhajri4555
@amiraalhajri4555 3 жыл бұрын
👍👍👍
@aynnaayy5726
@aynnaayy5726 3 жыл бұрын
ስታምሩ በጌታ❤❤ሴት እኮ ጀግና ነሽ
@dagnachewabebe8353
@dagnachewabebe8353 3 жыл бұрын
ጠንካራ ሴት ነሽ ልጆችሽን ይበልጥ አጠንክረሽ አሳድጊ በእውነት ኮርቼብሻለሁ መልካም እናት ነሽ....እግዚአብሔር ልጆችሽን በእውቀትና በጥበብ ያሳድግልሽ ተባረኪ።
@tigisthayilu7668
@tigisthayilu7668 3 жыл бұрын
የኔ ማሮች በተላይ ትልቁ ልጅ የኔ ጌታ😭
@user-qs7zd1so1g
@user-qs7zd1so1g 3 жыл бұрын
ጎበዜ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር አምላክ ጠብቃችሁ
@tihitnat1361
@tihitnat1361 3 жыл бұрын
አይ ወንዶቻቺን ቤተሰብ መበተን ቀላል አረጉት እኮ የኔ እናት አንቺ በርቺ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን በዚ ላይ እንዴት እንደምታምር 😍
@Sofis-yn6eq
@Sofis-yn6eq 3 жыл бұрын
I wonder about the new wife who comes after his success. Those kind of women really makes .e upset.
@sinedeyoutube9974
@sinedeyoutube9974 3 жыл бұрын
@@Sofis-yn6eq ውዴ በቅንነት ደምሪኝ
@hulumlebgonew2902
@hulumlebgonew2902 3 жыл бұрын
yena konjoch egziabhir yasadglsh ehte be strong girle❣️
@SaraSara-yq7vl
@SaraSara-yq7vl 2 жыл бұрын
የእኔ ውድ እህት አይዞሽ እመቤቴ ማርያም ትጠቡቅሽ ልጆችሽን ያሳድግልሽ
@tube9685
@tube9685 3 жыл бұрын
ጎበዝ እንደዚች አይነት ሴት ማየትነበር የናፈቀኝ እየወጣሽ ወንድ ሄደብለሽ የምትነፋረቂ ሁሉ ጥንካሬን ከሷተማሩ
@abametyub501
@abametyub501 3 жыл бұрын
ሠላም ላንቺ ውዴ ፕሮፋይሌን በመጫን ሠብሥክራይብ አድርጊኝ
@warqeweeeweyeewee347
@warqeweeeweyeewee347 3 жыл бұрын
ጀግናሴትነሺውድድድድ
@alemtsehayayalew2184
@alemtsehayayalew2184 3 жыл бұрын
እውነት ብለሻል የኔ ውድ ወንድ ሄደ ብለሽ የምታለቅሽ ሴት ሁሉ ከዝች ጀግና እና ጠንካራ ሴት መማር አለብን እድሜ ከጤና ጋር ይስጣት አስከ ተገፉት ልጆቿ ጋር ይህ ባለጌ
@abametyub501
@abametyub501 3 жыл бұрын
@@alemtsehayayalew2184 ሠላም ላንቺ ይሁን ማማዬ ፕሮፋይሌን በመጫን ሠብሥክራይብ አድርጊኝ
@user-hf1rv2vv1i
@user-hf1rv2vv1i 2 жыл бұрын
ልክ ብለሻል
@kiyakassa1726
@kiyakassa1726 3 жыл бұрын
"ይቅርታ በይልኝ" ማለት ይቅርታ መጠየቅ አደለም መሲ ናት እንዴ ልጆቿን የከዳች ወይ ጉድ።
@teegistiissak7953
@teegistiissak7953 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ በጣም ጠንካራ እና ውብ ነሽ ልጆችሽን ይባርክልሽ
@azebbekele9846
@azebbekele9846 3 жыл бұрын
ጀግና እናት ነሽ ማንም ቢኤድ ሂወት ይቀጥላል የኔ ጀግና
@susu34konjo70
@susu34konjo70 3 жыл бұрын
የሆነ ድንጋይ እራስ ነገር ነው ለውጡን እራሱ አይታችሁታል በጌታ ሀራም ይችን የመሰለች ልጅ ጊዜዋን ከበላ በዋላ ዛሬ ላይ ሰው ሲሆን መለወጡ ደሞኮ አያፍርም ገዳም ሄጄ ምናምን ይላል እንደእናንተ አይነት ሰዎች ናቸው ፀበሉንም የሚያረክሱት አይለፍልክ አቦ እንዴት ነው ያናደደኝ በጌታ በጥርሴ ብቦጫጭቅክ ራሱ አረካም ጀዝባ
@hayati6198
@hayati6198 3 жыл бұрын
ድንቅ እናት ነሽ ልጆችሽን ፈጣሪ ያሳድግልሽ
@sallshm1875
@sallshm1875 3 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ በልጆችሸ ትካሻለሽ በርቺ ።
@milkymilky3947
@milkymilky3947 2 жыл бұрын
የእውነት በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ ፈጣሪ ልጆችሽን ያሳድግልሽ ቆንጅዬ
Опасность фирменной зарядки Apple
00:57
SuperCrastan
Рет қаралды 11 МЛН
Why Is He Unhappy…?
00:26
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 45 МЛН
Nastya and SeanDoesMagic
00:16
Nastya
Рет қаралды 35 МЛН
ዮአዳን (ክፍል 18)
32:27
ለዛ
Рет қаралды 367 М.
Опасность фирменной зарядки Apple
00:57
SuperCrastan
Рет қаралды 11 МЛН