ሪች ተሰናበተችን።ወደ ቤተሰቦቿ ልትመለስ ነው።

  Рет қаралды 77,165

ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ

ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ

Күн бұрын

Пікірлер: 1 100
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ፀ7ሐ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ፀ7ሐ 2 ай бұрын
ዮኒ ተቀበላት ከሄደች በኋላ እዳይሆጭህ
@Ethiopiay-t1u
@Ethiopiay-t1u 2 ай бұрын
ዮኒ በጣም እንደምትወዳትኮ ያስታዉቃል፡ለእን ትግደረደራለህ😂😂😂😂
@fuffu1470
@fuffu1470 2 ай бұрын
ዮናስ ተቀበላት በዛላይ አብሮ አደግህናት ተቀበላት እምትሉ ላይክ❤❤
@jamilaadem7093
@jamilaadem7093 2 ай бұрын
ትክክል ነዉ የሪች ዉሳኔዋ እሰከመቼ ትለምነዉ ትለማመጠዉ ተወደድኩኝ ብሎ ለኮራ ሰዉ
@ZedAhmed-ui9pg
@ZedAhmed-ui9pg 2 ай бұрын
ፍቅር በልመና አይሆንም አይዞሽ ለንችም የተሻለ አለው ድሮም ወንዶች እንኮንም በልመና ቀርቶ ለምነው አግብተውን እንኮን አስቸጋሪ ነው😢
@umumryembintabrudin7277
@umumryembintabrudin7277 2 ай бұрын
ሳህ
@masertiemasertie5386
@masertiemasertie5386 2 ай бұрын
ትክክል ማሬ
@zed8332
@zed8332 2 ай бұрын
በትክክል እህቴ❤❤
@YesharegTemesgen-v6f
@YesharegTemesgen-v6f 2 ай бұрын
ዮኒየ ጏደኛ እሚለውን ቃል አታሰማት መስማት አትፈልግም አፈቅርሻለሁ እሚለውን ቃል ጣል አድርግላት እወድሻለሁ በላት እኛ እምንፈልገው አፈቅርሻለሁ እሚለውን ድምፅ መስማት ትፈልጋለች ❤❤❤❤❤❤
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ፀ7ሐ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ፀ7ሐ 2 ай бұрын
ዮኒ ፍቅር ይዞታል የምትሉ 👍👍👍
@mastwalebezabh2349
@mastwalebezabh2349 2 ай бұрын
😂😂😂አው ገብቶለታል ቀድመው እንጅ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ፀ7ሐ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ፀ7ሐ 2 ай бұрын
@@mastwalebezabh2349 😂😂😂
@beletudebele5964
@beletudebele5964 2 ай бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@HirutseyoumA
@HirutseyoumA 2 ай бұрын
Yargewu😅❤
@meseretgashaye7657
@meseretgashaye7657 2 ай бұрын
አዎ ይዞታል 😂😂❤
@ጠባይግብርምስኩሉ
@ጠባይግብርምስኩሉ 2 ай бұрын
ኧረ ዮኑየ ተቀበላት በዛላይ አብሮ አደግህናት ተቀበላት ረጋ ያለች ልጅ ናት ❤❤
@ማሪቱይቱብ
@ማሪቱይቱብ 2 ай бұрын
ይቆጭሀል
@MnMn-zc4bd
@MnMn-zc4bd 2 ай бұрын
ከሷ ይልቅ እሡ ያፈቅራታል ያሥታዉቃል የምትሉ
@روادطيبه-خ4م
@روادطيبه-خ4م 2 ай бұрын
ሣህ
@alimetali6080
@alimetali6080 2 ай бұрын
ትክክልል
@አያንቱ
@አያንቱ 2 ай бұрын
አላህ ያጣሚራቹው ዮኒይ ታቃበላት❤❤❤
@makyamd6204
@makyamd6204 2 ай бұрын
በትክክል መናገረ አልቻለም
@ejgtue522
@ejgtue522 2 ай бұрын
❤❤❤እፏይ ማነው እደኔ በጉጉት ሲጠብቅ የነበረ ሰው እመቤቴን ደሥነው የምትሉት ፈጣሪ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ
@صالحالمطرفي-ق2و
@صالحالمطرفي-ق2و 2 ай бұрын
🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏
@ZinetMohammed-l4c
@ZinetMohammed-l4c 2 ай бұрын
አንኳን አፈቅራህ።አደለም ያያት ሁሉ እደሚወዲት እየገለፀን ነዉ።ይዮኒ አታብድ ምርጥ ልጀ ነች
@36614
@36614 2 ай бұрын
ለምን አትቀበላትም ግን በሳ ስለመጣነዉ😢😢😢
@hawaedris4833
@hawaedris4833 2 ай бұрын
ፍቅር ይዞታል ግን ለምን አትነግራትም ከወደድካት ንገራት የምትሉ❤
@menagedlu3406
@menagedlu3406 2 ай бұрын
Yoni yastawekebehal aguel megderedere name yastawekebetal yewedatale act name bergetegnete yemenegrachewe weduatal
@serkserk1091
@serkserk1091 2 ай бұрын
❤❤❤❤ ዮኒዬ ፍቅርዋን ተቀበላት እባክህ። አብራችሁ ሁኑ ስታምሩ❤ ሪች ዮኒ ተጣመሩ
@astergeberemichael7237
@astergeberemichael7237 2 ай бұрын
ዮኒ የሰጠችህ የሳምንት ዕድሜ ተጠቅመህ አፈቅርሻለሁ በላት አለበለዚያ በግትር አላማህ ብትፀና ነገ የፀፀት ካባ ትለብሳለህ
@Sa3daSa3da-i6y
@Sa3daSa3da-i6y 2 ай бұрын
የናተ ሰርግ ናፍቅኛል ያላህ ስራ ያንባ ጠርጓላችሁ አሁን ደስታ አልሀምዱሊላ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ዳግማዊትኢትዮጵያ
@ዳግማዊትኢትዮጵያ 2 ай бұрын
ሪችዬ ደስ የምትል ልጅ ናት ርግት ያለች እና ዮኒዬ ለምን እቢ አልክ በዛ ላይ አብሮ አደግህ ናት ዮኒዬ አብራችሁ ሁኑ ❤❤
@zuzuwolloyewa9024
@zuzuwolloyewa9024 2 ай бұрын
በሚኖራችሁ ቆይታ ጥሩ ነገር እደሚኖር ተስፋ አለኝ//YB//ብሌንና ሬቤል ደሞ ስርጋችሁን ለመብላት እየጠብቅን ነው ❤❤
@MeskeremMeskarem
@MeskeremMeskarem 2 ай бұрын
ዮን ፍራት አለው ባይሆን አቺ ተረጂ❤️❤️❤️❤️ያ ሃብብት ይዎድሻል እኮ
@hadyaendris1447
@hadyaendris1447 2 ай бұрын
ያስታውቅበሀል ትወዳታለህ ግን ላለመሸነፍ እየጣርክ ነውዬኒየ😂❤❤
@msarthatewu3844
@msarthatewu3844 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@waaa4954
@waaa4954 2 ай бұрын
😅😅😅iko
@Sa3daSa3da-i6y
@Sa3daSa3da-i6y 2 ай бұрын
ቆይ ፍቅሮን አልቀበል አልካት ምን ትርጉም አለው ❤❤❤ካልተቀበልካት ተቀበላት አተም እኮ ፍቅር አለብህ ለምን ተጓዳለች❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Eden-m5o
@Eden-m5o 2 ай бұрын
ዮናስ ደስ የመትል ልጅ ናት ማርያምን አብራችሁ ሁኑ ❤🎉 በተረፈ እወዳቸሀለሁ❤❤🎉
@amelewerkshawel3197
@amelewerkshawel3197 2 ай бұрын
ዮኒ አውጥቶ ለመናገር ይከብደዋል እንጂ በጣም ይወዳታል የምትሉ
@HaregHaraka
@HaregHaraka 2 ай бұрын
ዮኒዬ በዃላ እዳይቆጭህ እደምትወዳት ታስታውቃለህ ደግሞ ስታሳዝን የኔ ማር እግዚአብሔር አምላክ ይርዳችሁ
@መድመቅደላዋማሻ
@መድመቅደላዋማሻ 2 ай бұрын
የወኒ እኮ ምርጥ ሰዉ ነዉ ስርዓቱ ሰዉ አክባሪነቱ ደስ ይለኛል ሌጅቶም ደስ ትላለች
@SadaMohmammed
@SadaMohmammed 2 ай бұрын
አብሮ አደግ ደስ ይላል ዮኒ ፍቅሯን ተቀበል አተም ጋር ፍቅር አለ ተው ብኋላ ይቆጨሀል ይቺን የመሠለቺ ቆጂየ ልጂ
@Rauda-nv1bp
@Rauda-nv1bp 2 ай бұрын
እኔ አልኮምትም እጅ እሪቺ ትመቸኛለቺ ቆጅናዋ እርጋታዋ ሁሉ ነገሯ ዴስ ነው የምትለኝ እዴው ዩኒ እሪቺኮ ሙታ ነው የምትበክጥህ እዴውም መበርከክ ነበረብህ እሪቺዬ በተረፈ እጥፍርሽ ላይ የያለውን አንሽው ውበትሽን እያጠፋው ነው አንሽው በተቀረ ❤
@خديجهه-و1ز
@خديجهه-و1ز 2 ай бұрын
ብሌን አትሞላቀቂ በስርአት አዉሪ ሴት ሴት ሽተች አበዛሽዉ መሞላወቁን እሪች ትግስትሽ አሪፍ ነዉ ዩኒ በጣም ይወዳታል ያስታዉቅበታል እኮ አጉል መግደርደር ነዉ እንጅ
@emebethabte595
@emebethabte595 2 ай бұрын
አማያገባችሁን አትቀባጥሩ ትኩስ ፍቅር ላይ ሰለሆነች ሙልቅቅቅ ትበል ጊዜውን ትጠቀምበት
@MuluMeshesha-l8w
@MuluMeshesha-l8w 2 ай бұрын
Tkkel Over act Belen came down
@sdetegawnegnbetesebochennafaki
@sdetegawnegnbetesebochennafaki 2 ай бұрын
እፍፍፍ እስኪ ተዋት እደፈለጋት ትሁን ብዙ መከራን አሣልፍለች በደስታዋ ጣልቃ አትግቡ😢
@GuU-n4b
@GuU-n4b 2 ай бұрын
ቀንተሽ ነው ተያት እደፈለገች ትሁን በፍቅር ቀልደየለም ስለዚ በፍቅር ጣልቃ አትግቢ መልካም ተመኙ
@fahedali632
@fahedali632 2 ай бұрын
እኛሴቶችእኮ የሚወደንንንስነገኝ እንሞላቀቃለን ብትሞላቀቅም ምርጥአፈቃሪነውያላት
@YesharegTemesgen-v6f
@YesharegTemesgen-v6f 2 ай бұрын
በጣም ተናድጀ ነበር ካለሁበት ሀገር ልመጣ ነበር እቆያሎህ ባትልህ ዮኒየም ትወዳታለህ ግን ፍቅርህን ለመግለፅ ነው ያቃተህ ጉሮሮህ ላይ አልወጣለ እስቲ ውሀ በደንብ ጠጣበት❤❤❤❤
@סטואיינעלם
@סטואיינעלם 2 ай бұрын
ስታምሩ ደስ ይላል መጨረሻውን ያሳምረው
@TarikuwaAbrham
@TarikuwaAbrham 2 ай бұрын
ዮኒ ከሧ በላይ ነው የሚያፈቅራት ያሥታውቅበታል በናትህ እደምታፈቅራት ግልፁን ንገራት አትጉዳት ከነሮቤል ተማር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MryiamMryiam
@MryiamMryiam 2 ай бұрын
ቆንጆ ሃሳብ ነው ዮኒዬ እውነትም አብራችሁ ሂዱና አብራችሁ ተመለሱ በቃ እውነትም ፍቅር ውስጥህ አለ ዮኒ አታምልጥህ እውነቱን ንገራትና አብራችሁ ሁኑ አደራ ❤❤❤ ሪች ደሞ ድርቅ አትበይ ነገሮችን ያመቻችና ይረዳሻል ዮኒ ጥሩ ልጅ ነው አያምልሽ
@AmeleWork-w1b
@AmeleWork-w1b 2 ай бұрын
የኔ ውዶችዬ እንኳን ደህና መጣችሁ ዮኒ በማሪያም ፍቅሯን ተቀበላት በዛ ላይ አብሮ አደግህ ናት ባሁን ሰሃት አብሮ አደግን አግብቶ መኖር መታደል ነዉ
@furiduri8440
@furiduri8440 2 ай бұрын
ዮኒይቀበላት የምትሉ እርጊትያለች ንግሰትናት ወላሂ ❤
@meseretabera5699
@meseretabera5699 2 ай бұрын
ዮኒዬ አትዘን የሚሆነው ሁሉ በአምላክ ፈቃድ ይሆናል። ብቻ ፀልይ ሁሉም ከእግዜር ነው የሚሰጠው። ርቺዬ አንቺም የተከፋሽበትን ወይም ያላስደሰተሽ ነገር ካለ ብትሔጂ እንኳን በግልፅ አውርተሽው ሂጂ በኋላ ፀፀት እንዳይከትሽ ብዬ ነው እህቴ አስቢበት።
@fahedali632
@fahedali632 2 ай бұрын
ዮኒ ልጂቷ እዳታመልጥህ እርግትያለች ጨዋነት ተጣመሩ❤❤❤❤
@מהרטגבייה
@מהרטגבייה 2 ай бұрын
ዮኒ ምነው ይህን ያክል ጭካኔ ፍቅር እንዳለብህ ያስታውቅብሃል ለሴትም ጡር አለው ተው አትግፍት በጣም በሷተመስሎ እ/ር እየፈተነህ እንዳይሆን እላለሁ በመጄመሪያዋ ስለተሰበረብህ ልብህን ለመጠገን የተላከች እንደሆንስ አስብበትና ተቀበላት በጣም ገፍተሃታል የተመልካችን ልብም እንዳትጎዳ ተጠንቀቅ ተመልካችም የጎርፍ ውሃ ማለት ነው መልካም እድል የአብረሃምና የሳራን ትዳር የባረከ አምላክ በመሀከላችሁ ይስፈን ለበጎነው ብለህ ተቀበልና ሞክር አንተ ለሰው ትመክር የለ የንስት አይን የሰጠውን ምክር ሮቤል ተቀብሎ አተረፈ እንጂ አልተጎዳም ቻው
@nebiyathaile9323
@nebiyathaile9323 2 ай бұрын
ቢልን አንደ ህጻን ኣትህኚ ኣቀርጻ ግዛ ሰርስ ህኒ
@jho5001
@jho5001 2 ай бұрын
ብሌኔ ፍቅርሽ ሊደፋኝ ነዉ አይዞህ እሮቤል ሤት ነኝ😮😅😊😊😊
@MedinaHussen-s4v
@MedinaHussen-s4v 2 ай бұрын
የኔውድ አይዞሽ
@FhfGnf-tn6sm
@FhfGnf-tn6sm 2 ай бұрын
ብሌንየ የኔ የዋህ ለግንኙነታቸዉ ያለሽ ፍላጎት ድንቡሸየ ዩኒ አታምልጥህ የተረጋጋች ልጅ ነች ልጂቷ ሁሳኔዋ ትክክል ነዉ
@Tsaxe.z
@Tsaxe.z 2 ай бұрын
ዮኒ ጎበዝ ወንዳወንድ ነክ ልጅትዋ በጣም ትወድሀለች ግድ የለም ተቀበላት ኣንተም ፍቅር እየገባልሽ ነው ፈጣር የማይልቅ ፍቅር ይስጣቹ❤
@ሜቲ
@ሜቲ 2 ай бұрын
አሜን❤
@zebibtesfaye9639
@zebibtesfaye9639 2 ай бұрын
እባክህ እሽ በላት በጣም ኑው ደስ የምትሉ 😭wowww I’m so happy for you guys ❤️❤️❤️❤️💯❤️🇪🇷🌹🇪🇹❤️
@jamilaadem7093
@jamilaadem7093 2 ай бұрын
ላጣሸ አልፈልግም ማለት ምን ማለት ነዉ እሰከመቼ ነዉ ትንሸ ጊዜ ሰጭኝ ማለት አልገባኝም
@ElsabetAbrar
@ElsabetAbrar 2 ай бұрын
ትክክለኛ ጥያቄ
@AmsalMengistu
@AmsalMengistu 2 ай бұрын
ፍቅር ይዞታል
@jamilaadem7093
@jamilaadem7093 2 ай бұрын
በጣም ጥሩ አሰታራቂ ናችዉ ሮቤልና ማሂ ጎበዞች ተሳክቶላችዋል ግን ለ እኛም አሰቡል እሰትረሰ ዉሰጥ አትክተቱን አታናድዱን
@YeshiAbebe-m1g
@YeshiAbebe-m1g 2 ай бұрын
ፍቅር ያሸንፋል ደስ ብሎናል😄😃😄😃😄😀
@Alam-k6l
@Alam-k6l 2 ай бұрын
ለምን እንደምታስጨነቋት አላውቅም ትወስን በልመና ፍቅር አይዘልቅም እግዚአብሔር ያዘጋጀላት ይኖራል ዮኒዬን አታስገድዱት የፍቅር ሲሜት ቢኖርበት ይሄ ሁሉ ነገር አያስፈልገውም እኮ
@ZabibaA-w4c
@ZabibaA-w4c 2 ай бұрын
ለምን ግዜ ሥጭኚ ይላታል ዮኒም አለበት የምር የፍቅር ጥያቄው ከሡዋ ሥለመጣነው የተቀባረረው
@Alam-k6l
@Alam-k6l 2 ай бұрын
@@ZabibaA-w4c ወንዶች ከተፈጥሯቸው አፍ አውጥተው አልፈልግሽም አይሉም ፍቅረኛ እንኳን ቢኖርሽ እራሱን ቢዚ አርጎ እንዲትሪቂው ያረጋል እንጂ አልፈልግሽም አይልም ሴት ናት ሲሜቷን የምትገልፀው
@emebethabte595
@emebethabte595 2 ай бұрын
ችግር ካለበት በራሷ ትሄዳለቸ ይችን የመሰለች ሸበላና እርጋታ የተካነች ሴት ያፈቀረችውን ግልጽ ስለሆነች?
@njatali-wl1ly
@njatali-wl1ly 2 ай бұрын
ምን ጉድ መጣብን ጠያቂው ሴቱ ሆነ እሳ በተቃራኒ በጦርነት ሆነ ፍቅር ማለትነው
@SsSs-mc1kv
@SsSs-mc1kv 2 ай бұрын
ቀላልጉዳዲ😅
@እግዚአብሔርእረኛየነ-ኈ1ሰ
@እግዚአብሔርእረኛየነ-ኈ1ሰ 2 ай бұрын
Kkkkk
@Alam-k6l
@Alam-k6l 2 ай бұрын
ዘመነ ፈጣጣ አሳፋሪ ትውልድ😢
@tsehaaydagne2211
@tsehaaydagne2211 2 ай бұрын
ዘመኑ ተገልበጠ 😄
@dasnaentertainment
@dasnaentertainment 2 ай бұрын
​@@SsSs-mc1kvሳብስክራይብ ኣሬግልኝ🤲
@ኡሙፉአድነኝየልጓማዋ
@ኡሙፉአድነኝየልጓማዋ 2 ай бұрын
ዋው በመቅረቷ በጣም ደስ ብሎኛል ግን እዳታስከፋት ፉቅሯን ተቀበላት
@YeshiAbebe-m1g
@YeshiAbebe-m1g 2 ай бұрын
የሴጣን ክንፉ ይሰበር ድሮም በፍቅር መሐል ጣልቃ ገብቶ መበጥበጥ ነው ዮኒ ና ሪች አሳፍሩት ሪች ተረጂ ሁለታችሁም ጋ ከባድ ፍቅር አለ እግዚአብሔር ይርዳችሁ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@yealemtekea410
@yealemtekea410 2 ай бұрын
ፅብቕተይ 😘እርጋታሽ ደሰ ሲል በቃ ዬኒ ያስቀረበት ምክንያት ይወዳታል ሰርፕራይዝም አለዉ ማለት ነዉ ❤
@hayatsaed1279
@hayatsaed1279 2 ай бұрын
የኒ ይቆጨሀል የኔወድ አይዞሸ ማሬ😢😢😢
@FhYv-y4x
@FhYv-y4x 2 ай бұрын
ዮኒየ አተም ይዞህን እኮ መግደርደሩ ምን እሚሉት ነዉ ተቀበላት ረችየ የኔ ቆጆ😢😢ሮቤየ ማሂየ የኔ ፍልቅልቅ ❤❤❤❤
@زمزمم-م2ح
@زمزمم-م2ح 2 ай бұрын
ዩኒዬ ሲያሳዝን እውነት ፍቅር እዳለበት ያስታውቃል። ዩኒዬ ፍቅርህን ንገራት ጥሩልጅ ናት እረጋያለች የኔቆንጆ
@SalamSalam-vw1nr
@SalamSalam-vw1nr 2 ай бұрын
ጆንዬ እባክህን ላንተ ብላ መጣች እኮ ኡፌፌፌፌ ሪችዬ መጨረሻቸው ያምራል አምናለው ዮንዬ አብሮ ባትሆኑም ፍቅሯን ብቻ ግለፅላት ውዴ እባክህን❤❤❤❤😢😢
@عمرالشمري-م7د
@عمرالشمري-م7د 2 ай бұрын
ይወኒፍቅርይዞሀልግንለመደበቅአትሞክርያስታውቅብሀልተቀበላትግልፁንንገራትእንደምትወዳትአስረዳት❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MisrakFiseha-jt3rs
@MisrakFiseha-jt3rs 2 ай бұрын
እነ ማሂ እና እሮቢ አምሮባቹሀል እሮቢ ግን እየቀነስክ ነው አረጋጋው😅😅 ማሂ አምሮብሻል አንችን ሲያጣ እኮ አንድ አቅማዳ አረቂ ገጥሞ ሊሞትብን ነበር ለማንኛውም ደስ ብሎኛል እሮቢ የኔ ፍልቅልቅ
@GuU-n4b
@GuU-n4b 2 ай бұрын
ኪኪኪኪኪኪ አዎ ለሊሞትብን ነበር ፈጣሪ አተረፈው እንጂ
@LolaLola-hf1nu
@LolaLola-hf1nu 2 ай бұрын
የኔ ማር በጣም ነው የምወድሽ አንቺ ብዙ ፈላጊይኖረሻል ፍቅርን በልማና አደለም ብሌን ተያት አታሳዝንሽም
@sdetegawnegnbetesebochennafaki
@sdetegawnegnbetesebochennafaki 2 ай бұрын
ዮኒ ፕሊስ ይችልጅ አታምልጥህ ደግሞ አተም ላይ ፍቅር ይነበባል መናገር አልፈለክም እጂ❤❤ብሌንዬ የኔ ቀበጥ እሮባዬ❤❤
@seadayimam8488
@seadayimam8488 2 ай бұрын
ዩኔ ይመስለኛል ባለፈው ስለተካደ ለማመን ለመቀበል የከበደው ይመስላል ይወዳታል ግን ለመቀበል ከብዶታል
@TirsitHabtgabral
@TirsitHabtgabral 2 ай бұрын
ደስ ይላል ሪች ተረጂዉ በጣም ያሳዝናል በጣም ይወድሻል በተረፈ መፀለይ ነዉ እግዚአብሔር ይርዳችሁ ።
@XajituTube-j3r
@XajituTube-j3r 2 ай бұрын
Rich ani Bayyen sif Jaldhee.Jalqlatii hin Qosin Yonii❤❤🎉🎉❤❤🎉🎉
@eyobteweldemedhin
@eyobteweldemedhin 2 ай бұрын
ለዩናስ አትጫኑት ተሎ እንዲህ አድርግ ባንለዉ ጥሩ ነዉ ፍቅር በግፊት አይሆንም ልጁ መልካም ልጅ ነዉ በሰል ያለ ነዉ ልጅትዎም እዉነት አላት ትወድዎለች እሱም ይወዳታል እና ጊዜ እንስጣቸዉ ተባረኩ እንግዲህ
@nimaademe471
@nimaademe471 2 ай бұрын
ይቀጭሀል ይችን የመሰለች ልጅ
@dawiteskender130
@dawiteskender130 2 ай бұрын
አይይይይ ዮኒ ምን አለ አኔም አፈቅርሸለሁ ብትላት በቃ እርቾ ገብቶለታን ይህ ፍቅር የሚባል ነገር አችም ይግባሽ❤❤❤❤❤
@ወለተፃዲቅ-ዸ5ቐ
@ወለተፃዲቅ-ዸ5ቐ 2 ай бұрын
ተጨንቄ ነበር እፍፍ እርታዬ አይዞሽ ዮኒ ተንከባክብ❤
@merrymerry9926
@merrymerry9926 2 ай бұрын
ዮኒየ አንተምኮ ታፈቅራታለክ ግን ለምን አትቀበላትም ሪችየ ደግሞ አይዞሽ ትዕግስት አርገሽ ጠብቂ እርግጠኛ ነኝ ራሱ ተገልብጦ እንደሚጠይቅሽ እንዳይናገር ነው የደበቀው እንጅ በደንብ ያፈቅርሻል ደግሞ ሁላቹም እወዳቸዋለው❤❤❤
@misscall90misscall79
@misscall90misscall79 2 ай бұрын
የኔ ዉዶች ተናፈቃቹሁ ነበረ❤
@ethiopiawitabraha330
@ethiopiawitabraha330 2 ай бұрын
ዮኒ ይቺ ቆንጆ ልጅ እንዳታመልጥህ ፍቅርዋን ተረዳላት አንተም እየወደድካት አትሽኮርመም እወድሻለሁ በላትና ደስ ይበላት❤❤❤
@seadapp50seadapp50
@seadapp50seadapp50 2 ай бұрын
ይችን የመሰለች ልጅ😢😢😢❤❤❤❤❤ትበዛበታለች እጅ አታንስበትም😢😢ሴቶች ራሳችሁን ባታራግሱ እድህአይኮራምነበር😢😢😢😂😂😂😂
@AskaleAskale-he2kl
@AskaleAskale-he2kl 2 ай бұрын
በጣም ቆንጆናት ደሞ እርግት ያለች ልጅ ነች በናትክ ተቀበላት ደስ የምትል ልጂ ናት❤❤❤😢😢😢😢
@HiwotEseye
@HiwotEseye 2 ай бұрын
ዩኒየ የእህትነቴን ልምከርክ ህይወት የሰጠችክን ተቀበል ህይወት አንዴ ነዉ እምትሰጥክ ሌላ የፍቅር ጓደኛ ከሌለክ ተቀበላት በኋላ ይቆጭሀል😢😢
@MisrakFiseha-jt3rs
@MisrakFiseha-jt3rs 2 ай бұрын
ዮኒ እባክህ ለዚህ ከንቱ ጊዜ በአንተ ምክንያት ሰው አያልቅስ ቆንጆ ነች በዛ ላይ ረጋ ያለች ልጅ ነች እባክህን ልለምንህ አብራቹህ ሁኑ ያፈቀሩትን ሰው ማጣት ከባድ ነው እኔ አቀዋለሁ እባክህን በሮቢ ስጨነቅ ተሳካለት ደስ አለኝ አሁን ሪቾም ማልቀስ የለባትም ተረዳት እባክህን
@LamlamFalak
@LamlamFalak 2 ай бұрын
ዮኒ ተረዳት እባክህን 😢😢😢❤❤❤
@berryfamily2846
@berryfamily2846 2 ай бұрын
መጀመርያ አትግደርደር ፍቅርዋ ተቀበላት ❤ በጣም ትወዳታለህ ዮኒ ሮች ሴትነትዋ ወደድኩላት ርጋታዋ ደስ ትላለች❤❤ ተቀበላት ሳርፐራዝ አርጋት
@sghhdhdhdh
@sghhdhdhdh 2 ай бұрын
ዮኒዬ ፍቅርዋን ተቀበላት ስታምሩ ❤❤❤❤እንዴት በጉጉት ስጠብቅ ነበረ
@WmiseracheWoldesenbet
@WmiseracheWoldesenbet 2 ай бұрын
ዮኒ ምን አስፈራህ ሌላ ችግር ከሌለብህ አንድአንዴ ታሳዝነኛለህ ፍርሀት ካለብህ ፀበል ተጠመቅ
@fantayegezahegn3563
@fantayegezahegn3563 2 ай бұрын
ሽማግሌ ላክ የምትወዳት ከሆነ ዝም ብሎ አይቆይም ወላጆቿን ማሳወቅ አለባት ስርአት ሊኖር ይገባል ❤
@alganeshberhe314
@alganeshberhe314 2 ай бұрын
እንድኔ ደስ ያለው ይኖራል?ብእውነት ብጣም ደስ አልኝ።ሪችየ እንካን ቀረሽ።ሁለቱም ይዋደዳሉ ።ከአሁን ብሃላ ችግር ይኖራል ብየ አላምንም።ብሌንየ እና ሮቤል እንካን ደስ አላችሁ።ለሚቀጥለው ደግሞ ቅዱስ ገብአረኤል ያሳከዋል በሁለቱም ፍቅር አለ። ፍቅር ያሸንፋል ።ርችየ እንካን አልሄድሽ ሮቤል ሊሄድ ተዘጋጅቶ የብሌንየ ብስራት መጣ ይኸው እግዛብሄር ይመስገን እዝህ ደርሰዋል። ይመቻቹ ሰላማችሁ ብዝት ይበል።ቸሩ ያሰማን እንወዳቸዋለን ❤❤❤❤❤❤❤❤
@MisrakFiseha-jt3rs
@MisrakFiseha-jt3rs 2 ай бұрын
ከዮኒ ይህን አልጠብቅም ነበር እንዴት ስንት ነገር ችግር ታቃለህ ለምን እንደዚህ ትጎዳታለህ ቆይ አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ ዮኒ ጥያቄየን አይተህ ዝም እንዳትል በማርያም ይዣሀለው ጥያቄየ ይች ልጅ በአንተ ምክንያት እራሷን ብታጠፋ አንተ በህይወት ትኖራለህ ብትኖርስ ጤነኛ ህይወት ትኖራለህ???
@MisrakFiseha-jt3rs
@MisrakFiseha-jt3rs 2 ай бұрын
እኔ እንጃ ብቻ ሪቾ አይዞሽ ዮኒ አፍቅረሐታል እኮ ለምን ትግደረደራለህ አግባት ትወድሀለች ግለፀው ፍቅርህን አትፍራ
@MisrakFiseha-jt3rs
@MisrakFiseha-jt3rs 2 ай бұрын
እሷ እኮ የምትልህ ዮኒ ፍቅርሽን ተቀብብያለሁ አብረን እንኖራለን እንድትላት ነው የምትፈልግ እንደዚህ ብትላት እኮ ሁሉም ለሷ ቀላል ነው በእህትነት ሰልችቶኛል በፍቅር ይሁን ነው ያለችው ዮኒ ፍቅርሽን ተቀብያለሁ በላትና ደስ ይበላት
@ZainebMohammed-o2n
@ZainebMohammed-o2n 2 ай бұрын
ወይ ጉድ ወንድ ሲያፈቅር እንጂ ሴት አፍቀራ ወንድን ልመና ይከብዳል
@AsterAster-i6l
@AsterAster-i6l 2 ай бұрын
wow desi sitiluu eko ayilayachuu wudochi 💕💕💕💕
@Rahmetwolloyewa
@Rahmetwolloyewa 2 ай бұрын
ሁላችንም የምናፈቅረዉን እንጅ የሚያፈቅረንን አንከተልም😢😢 ሥለዚህ አትጨቅጭቅቱ ፍቅር ከሌለበት ፈጣሪ የሚያፈቅራት ይሥጣጣት
@AsAs-ck7xy
@AsAs-ck7xy 2 ай бұрын
የወኒ እባክህ ተቀበላት ምክነያቱም አበሮ አዴግህናት ስለሷ ማንነት ጠልቀህ ታውቃለህ 😢😢😢😢
@AbebaWm
@AbebaWm 2 ай бұрын
ዮኒ አብሮ አደግህ የመሠለ ነገር የለም በኋላ እንዳይቆጭህ
@زمزمم-م2ح
@زمزمم-م2ح 2 ай бұрын
ወይኔ ማሂዬ በጣም አሳዘነችኝ የኡነት ማሂዬ ስታሳዝን
@SameyMohmmed
@SameyMohmmed 2 ай бұрын
ዮንዬ እችጄን ይምስለች ለቤ ነጹ ሴት አትስቅምይ ረች በጣም ኑጽ ደስ ይምተል ቆንጅ ልጅ ነች ❤❤❤ ዮንዬ please ፍቅር ትቅብላት ❤
@Sa3daSa3da-i6y
@Sa3daSa3da-i6y 2 ай бұрын
❤❤❤ሊላውን ተውና ተቀበላት ይቆጨሀል
@RomanAklil
@RomanAklil 2 ай бұрын
በጂየያዙት ወርቅ እደመዳም ይቆጠራል የወኒ ተው አትግደርደር ሴት ስጠይቅ በጣም ነው ምትክ ግን እሪች ምርጥ ልጂ ነች መካሽክ ነች
@salmamo685
@salmamo685 2 ай бұрын
ሮቤልናብሊን.ብቻችሆንቀራችሆ.ይገርማልእጂግይስቃል😅😅😅😅😂😂😂😂❤
@frehiwetbaraku6246
@frehiwetbaraku6246 2 ай бұрын
እውነት ለመናገር ትህትናዋ በጣም ወድኛዋለሁ ዮኒ ተረዳት እባክህ ነጌ ይቆጨሃል
@fahedali632
@fahedali632 2 ай бұрын
ዛሬ ብሌኔ ባልመጣች ሮቤል አለቀልህነበር ብሌኔ በጣምነውየምወድሽ የኔየዋህ❤❤❤❤❤❤❤❤
@LijAke-vz7bz
@LijAke-vz7bz 2 ай бұрын
Minalebet afeqrishale richiye bilat ayimotim yoni
@TutuAraya
@TutuAraya 2 ай бұрын
Yoni open your heart, she loves you and I think you do too. I think you are being stubborn . Love means never have to be sorry ❤️ From California
@ትግስትወሎየዋ-ሐ6ፀ
@ትግስትወሎየዋ-ሐ6ፀ 2 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ
@YeshewatsehayKesela-pi5tq
@YeshewatsehayKesela-pi5tq 2 ай бұрын
ዮኒ አትጃጃል ይሕች ልጅ አዋሳ ከሄደች አትመለስም። ታጣታለህ እባክሕ ተቀበላት ፍቅራችሁ ይባረክላችሁ።
@BilalRabaa-ml9mx
@BilalRabaa-ml9mx 2 ай бұрын
አትለያዩ ቆንጆኦች ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@Muluwork-h4b
@Muluwork-h4b 2 ай бұрын
ብለንዬ ስወድሽ ዉድድድድ ነዉ ያደረኩሽ ሮቤልዬ ተባረክ
@bintahmed
@bintahmed 2 ай бұрын
ለነሮቤል ቻናል ይከፈትላቸው
@zeinuSeid-l9f
@zeinuSeid-l9f 2 ай бұрын
ብሌን ያየ ጎደኛ ሲል የእኔ እናት በጣም ነው ያሰበችው
ДЕНЬ УЧИТЕЛЯ В ШКОЛЕ
01:00
SIDELNIKOVVV
Рет қаралды 4,1 МЛН
Seja Gentil com os Pequenos Animais 😿
00:20
Los Wagners
Рет қаралды 26 МЛН
Ozoda - Lada ( Official Music Video 2024 )
06:07
Ozoda
Рет қаралды 31 МЛН
What's in the clown's bag? #clown #angel #bunnypolice
00:19
超人夫妇
Рет қаралды 11 МЛН
የመጨረሻ ቪዲዬ
17:05
ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ
Рет қаралды 168 М.
🛑ማርክ መቼም አይቀየርም ላቺ ያለኝ ቦታ 🥰🍫
17:01
Marke Tube ማርኬ ቱዩብ
Рет қаралды 84 М.
ዩናስ እና ሪች ተፋጡ አፍቅሬሀለው አለችው።
23:52
ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ
Рет қаралды 68 М.
ህይወት እዳይበላሸ😭
27:06
Helu Tube
Рет қаралды 72 М.
የ ቀን የአማርኛ ዜና ጥቅምት 8 - 2017 ዓም - Abbay News - Ethiopia
8:13
ዓባይ ዜና - Abbay News
Рет қаралды 4,1 М.
እንደማይወዳት ነገራት ለሚዲያ ብቻ ነው የፈለኩሽ አላት
16:44
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 245 М.
ДЕНЬ УЧИТЕЛЯ В ШКОЛЕ
01:00
SIDELNIKOVVV
Рет қаралды 4,1 МЛН