KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Anchor news Jan 25 ትግራይ ዳግም ወደ ጦርነት፥ የአማራ ባለሀብቶች ወደ ክልላችሁ ሂዱ፥ የፋኖ አንድነት እየተጠናከረ ነው፥ የኦላ ጥቃት፥
15:09
ለስንት አመት ነው በድብቅ ፊልም የሰራሽብኝ። ንገሪኝ ከፍቅረኛዬ በምትቀበይው ገንዘብ ነው አይደል የምታጌጪው ጓደኛሞቹ ተፋጠጡ።
20:26
When you lose control of your Waboba Moon Ball. @TheWabobaTeam #wabobapartner
00:42
Қылмыскерді таптым… | QARGA 2 | 3 серия | КОНКУРС
31:30
When you have a very capricious child 😂😘👍
00:16
СКАНДАЛЬНЫЙ бой Али, когда в ринге ему противостояли сразу ДВОЕ #shorts
01:12
ጉድ ነው። የ ጓደኛዋን ፍቅረኛ በድብቅ እንደምታማግጥ ተደረሰባት። የ እረጅም አመት ጓደኝነት የፈረሰበት አስደንጋጭ አጋጣሚ።
Рет қаралды 170,450
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 138 М.
ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ
Күн бұрын
Пікірлер: 683
@genetsa3135
Жыл бұрын
ባልም የሴት ጓደኛም የለኝም ተመስገን 😂በዚህ አጋጣሚ ሳኡዲ እስር ቤት ላሉ ወገኖቻችን ድምጽ ሁኑ ቤተሰቦቼ 😭😭😭እንኳን ለአመታዊ ቅዱስገብርኤር በአል አደረሰን
@Alem-v2n
Жыл бұрын
ተመስገን እኔም እዳቺ ነኚ
@zahramohammad5812
Жыл бұрын
ጊልጊል
@m20kwt11
Жыл бұрын
እኔምእዳቺነኚክልሽይማፊ
@jbjj-hs3fr
Жыл бұрын
The same
@alamzniguse5007
Жыл бұрын
ፈጣሪ ይታደግልን ወገኖቻችንን😢😢
@መዲነኝወሎየዋ-ረ1ዀ
Жыл бұрын
አሪፍ ፕሮግራም ነው በርቱ እንደዚህ ፊታቸውን ሳትሸፍኑ ልቀቁልን 😄😄
@alemyemodeshlijtube19
Жыл бұрын
፣😂
@HN-rs9fv
Жыл бұрын
አለማሪሽኝ ክክክክ ማለት አለሽ መሰለኝ ለትፋልግ የንችም ጉድ ከል ቢለሽ
@emuabdurahman9497
Жыл бұрын
ለጥንቃቄ ው😂
@ወሎጎንደርሸዋጎጃምአንድአ
Жыл бұрын
ክፋት😂😂😂
@zedozedo6074
Жыл бұрын
ሌባቹንም ማየቱሁ ጥሩ ነዉ😂😂😂😂
@hanlove412
Жыл бұрын
እሰይይይ በርታ በተለይ ፊታቸውን አለመሸፈንህ ተመቸኝ🙏😍
@bafanamemehiru6442
Жыл бұрын
በጣም 100%
@Senait-gu4nz
Жыл бұрын
በጣም
@አላህወኪል-ጘ8ጠ
Жыл бұрын
በቃ የሴት ጓደኛ የለኝም ብየ አልናደድም😢😢😢😢😢 ቢቀር ይሻላል😢😢😢
@kalkidangobezie4078
Жыл бұрын
አወ ፡ አያስፈልግም
@EeEe-gf8nt
Жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ እኔምየለኝም
@eyobanaapptube325
Жыл бұрын
እኔም አልወድም
@rihanaseid3450
Жыл бұрын
እኔም እደዛው l love you ብቸኝነት🎉🎉🎉🎉
@kalkidangobezie4078
Жыл бұрын
 ፡ በጣም ፡ ሚገርመኝ ፡ ሰው ፡ የያዘውን ፡ መመኘት ፡ ምን ፡ ይሉታል ፡ ለሞላ ፡ ወንድና ፡ ሴት ወንዶች ፡ ለምን ?
@ተባረኩዝማሪመላአካትያሰማ
Жыл бұрын
እውነት ይህ ፕሮግራም እንዳታቃርጡት።በጣም አስተማሪ አስፈላጊ ነው ለእውነት ግን በአገራችን ላይ በቃ ታማኝ ጓደኛ የለም ማለት ነው😢😢ያሳዝናል
@Hayutiwolloyewa
Жыл бұрын
ምርጥ ፕሮግራም ነው የሰው ባል ሚያማግጡ ሴቾችም ወንዶችም አላህ ያርቅልን
@HN-rs9fv
Жыл бұрын
አሚንንንን
@melesemelye1652
Жыл бұрын
ብሮ አይዲያ እየፈጠራችሁ የምሰሩት ድራማ አሪፍ ነው ያስተምራል ይመቻችሁ።
@banchidagnew4271
Жыл бұрын
ሴቶች እኮ ታማኝ ናቸው ካፈቀሩ ያምናሉ እንደዚህ አይነት ጓደኞችን መንጥርልን
@احمداحمد-ع1ض8ذ
Жыл бұрын
በሳኡድ ለሚሠቃዩት ወገኖቻችን ድምፅ ሁኑን 😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔ፍትህ ፍትህ 😭😭😭😭😭
@ፋቲአሕመድወሎየዋ
Жыл бұрын
የምወድሽ ደምሪኝ❤
@merisaud6140
Жыл бұрын
ፈጣሪ ይድረስላቸው ይድረስልን
@ዮወርድ
Жыл бұрын
የበፊቶቹ ፍትህ ፍትህ ተብሎ በግድ ገብ ከገቡ ብኃላ ወር ሳይቀመጡ ተመልሠዉ ይመጣሉ ምን ማረግ ይቻላል😢😢😢
@amamaamm7728
Жыл бұрын
በረራ ዝግ ነውዴ
@YordanosYebegaeshet
Жыл бұрын
😢😢
@hawuathawuat6164
Жыл бұрын
ወይኔ ይህ ፕሮግራም ደስስ ሲል የታባታቸው እደሲህ አሰመሳዮችን አጋፍጥልን በተለይ ፊታቸው መታየታቸው ይበልጥ አድምቆታል😂😂😊
@abezelove7365
Жыл бұрын
ይገርማልአይይይ ሴቶች አይይይይይ ጎደኛ ምርት ወድማቺን እንድገማት አላለም ምን አይነት ግዜ ፍርድን በስማም ለሁላችንም ልብ ይስጠን ፍጣሪ
@ዳግማዊትኢትዮጵያ
Жыл бұрын
አቤት ይከን ፕሮግራም ስወደው 😂😂😂እንዲህ አጋልጥልን ይታባታቸው😂😂😂❤❤❤❤❤
@ፋቲአሕመድወሎየዋ
Жыл бұрын
ደምሪኝ ማር❤
@abdullah12qq73
Жыл бұрын
😂😂😂
@እራህማይቱብ-ጰ9ጘ
Жыл бұрын
እኔም
@helenhabeshatube1744
Жыл бұрын
አህያ የለኝም ከጅብ አልጣላማ አለች አያቴ ባልም የሴት ጓደኛ የለኝም ተመስገን አምላኬ ማነው እንደኔ የሴት ጓደኛ የሌለው እድለኛ 😂❤❤❤❤
@guna1244
Жыл бұрын
ክክክክክክ
@dubairak9638
Жыл бұрын
እኔ
@alahamdulilahalakulihal
Жыл бұрын
እንዴኔ የሤት ጎደኛ አይወጣልኝም አልሣካም😢😢😂😂😂😂
@AyishaMohammed-j6s
Жыл бұрын
እኔ
@GffdHtd
Жыл бұрын
እኔ😢😢😢
@SamsungA-el4fj
Жыл бұрын
አይይ የዘመኑ ጓደኛ ከቱ ነው😢😢😢😢
@aynalemearega5826
Жыл бұрын
ወይ የዘንድሮ ጎደኛ እነዛ እናትና ልጅ መሥተፍቅር የተደረገባቸው እናት ምን ላይ ደረሱ
@tgtg3001
Жыл бұрын
እውነት ነው ወድማለሞ የትደረሱ
@finally7664
Жыл бұрын
@@tgtg3001💤💤💤
@argaasefa1146
Жыл бұрын
በእውነት ጀግና ነህ ስንቶቹን አጋልጠህ እውነቱን አውጥተህ በአደባባይ ዘክዝከህ እንዴት ደሥ ትላለህ።
@sadaabdu6746
Жыл бұрын
እኔም አንዲት ጓደኛ አብረን አድገናል ግን ባሏ እንን ፈልጎ ሲጠይቀኝ እንደሚወደኝ እንደሚያፈቅረኝ ነገረኝ በጣም ደነገጥኩ ቀልድ መስሎኝ ነበር እሷ ደግሞ በጣም ትወደዋለች የምር መሆኑን ሳቅ ነገርኳት ከዛ ተፋቱ እሷ ሌላ አግብታ ወለደች በጣም ደስ ብሎኛል የምር እንደኔ ሁኑ አትሽለጥለጡ ለናንተ ያለዉ አይቀርም የጓደኛችሁ ላይ ፊጥ ያስጠላል ምክሬ ነዉ ከተሞክሮየ❤
@birukgirmay3594
Жыл бұрын
ይሄ እጅግ የሚገርምና ብዙዎቻችንም ያልጠበቅነው የማንገምተውም ደሞ የብዎቻችን ጉድ የሚያጋልጥ ብርቱና ምርጥ ፕሮግራም ነው። ቀጥሉ በእውነት ተደስተንበታል በፕሮግራማችን።
@እዩየማሪያምልጅ
Жыл бұрын
በስላሴ ስም እግዚኦ ጎደኛ ስት ጎደኛለ እራሳን አሳልፍ ለጎደኛዋ ስት መሳዋትነት የሚከፍል ጎደኛ አለ ግን ግን መርቆ እግዚያብሔር ሲሰጠን ነው ልቦና ይስጣት😊😊😊😊
@mulumengistu415
Жыл бұрын
በሰዉዲ ላሎት ወገኑቻችን ፊትህ😢😢😢
@Hundumak
Жыл бұрын
የዘመኑ የከተማ ሴቶች አስማሳይ ጓደኛሞች ናቸው። በቅናት የተበከሉ የገዛ ጓደኛቸውንና እህቶቻቸውንም ስኬት ጭምር የማይወዱ ጥሎ ለማለፍ የሚሯሯጡ ሴቶች በሞሉበት ዘመን ላይ 16:34 ነን። ሴቶች ጓደኝነት ይቅርባችሁ 😊
@rerf-wu5kr
Жыл бұрын
ጀግናነህ ቀጥልበት ወንዶችንም ጠይቅ በርታልን💞💞👍👍👍👍👍😭
@Warknish-kz3gf
Жыл бұрын
ነብስ ይማራ😢😢😮😮ዝሙት የምታራሩጡት😢😢
@fatma6629
Жыл бұрын
😂
@hawasamanin1762
Жыл бұрын
እህቶች የሤት ጎደኞ ባላችሁን አታሥተዋውቁ
@Susu-p8v5w
Жыл бұрын
እ😁
@sintayehualemu903
Жыл бұрын
አረ ወደዛ ከፈለገች እሰጣታለሁ እሱ ከብት ሆኑ ከሄደላት
@Susu-p8v5w
Жыл бұрын
@@sintayehualemu903 እኮ ሲጀመር ለምን እደወሰደችው እራሱ አልጠይቃትም ከኔ ከበለጠባት። ንቄ ዝም ነው እምለው በግ ነው ሲጎትቱት እሚከተል
@sintayehualemu903
Жыл бұрын
@@Susu-p8v5w እኮ እኔን ካልፈለገኝ ይሂድ እኔ ተቆጣጥሬ አላድነውም የኔው አለጂ ብዙወች ይጠይቁታል በተለይ አ/አ ላይ ወንዱ ሳይሆን ሴቱ ብሷል እህቴ በተለይ ቆርቆሮ ነገር ካዩብሽ
@samrisamri1217
Жыл бұрын
ተመሥግን የሢት ጓድኛም የለኝ 😂😂😂😂😂በጣም አመወድው ፕሮግራም ነው ቀጥሉበት እንዴህ ማጋለጥ ድሥ የላል
@AbsalatEnyewu
Жыл бұрын
አሪፍ ፕሮግራም ነው ወድጀዋለሁ ቀጥሉበት ❤
@ወሎየነኝየነመነንዘር-ዐ5ጰ
Жыл бұрын
ብቸኛ ስለሆንኩ እግዚአብሔር ይመስገን የሴት ጓደኛ ባፍንጫየ ይውጣ 😢
@Hetaw1619
Жыл бұрын
እኔም ተመስገን
@selamselamselam1641
Жыл бұрын
ፈጣሪዬ ትግስቱን ሰጠኝ የሴት ጓደኛ አለመያዜ ተመስገን ስንቱን አሳየኝ 😢😢😢
@hdhdhdhhdjrhf6501
Жыл бұрын
በርቱ በዚህ ከቀጠላችሁ አስመሳዩን በሙሉ ገደል ክተቱት በተለይ የሴት ጓደኛ ይዲፍችሁ
@gddfds520
Жыл бұрын
ጥሩ ስራ ነው እየሰራቹህ ያላችሁት አጋልጡልን ሁሉንም
@samiiraaxmad1451
Жыл бұрын
የሴት ጓደኛ ጥቅር ይበል ወላሂ እኔ እንደዘድሮ ተስፋ ቆርጨ አላቅም እኳንም ቆረጥኩ ቢቀር ይሻላል
@user-hl7vo2lt9mBement
Жыл бұрын
ልጅ ተመችኝ ያባብሳል በርቱ ቀጥሎበት
@makeiawerkenh9671
Жыл бұрын
መልካም የመግማማት ዘመን አይ ነፍስ ይማር ትዳር 🤣🤣🤣🥺
@bizuneshqatar146
Жыл бұрын
Wayyiii Magmamaneti yes RIP😅😅😅😢😢😢
@danielbanchialem2603
9 ай бұрын
😆😆😆😆😆
@newid5082
Жыл бұрын
ምርጥ ምርጥ ፕሮግራምም ቀጥልበት አይሴቶች ዝቃጭ
@ועח
Жыл бұрын
ፈሪሃ እግዚአብሔር ያለው አላለችም 🙉አንቺ ፈሪሃ እግዚአብሔር ሳታዉቂ የጎደኛሽን ጎደኛ ስታማጊጭ ያላሳፈረሽ ባለጌ 🇪🇷
@karimaayman3519
Жыл бұрын
😂😂 እኮ ሆ
@marmaryeheyabenat1796
Жыл бұрын
😂😂😂😂 እስስት ነች😢😢😢😢
@asdpeh3842
Жыл бұрын
የሴተም የወንድም ጓደኛ ጥንቅር ብሎ ይቅር 😏😏
@HayatAdam-r9h
Жыл бұрын
ድራማነው ተደጋጋሚነው ልብሥ እየቀየሩ
@ebrahimdamtew2669
Жыл бұрын
ተይጅ
@FreeGTFam
Жыл бұрын
እኔ እኳ የጓደኛዬ ፍቅረኛ ጋር መደውል ሁላ ነው የምፈራው የምር ሆሆሆ እንኳን ምሳ ልበላ አር ሰው በዚህ ልክ ለዚህ ነው እኳ ሁለቱም የማይመጨኝ ግን ባለጌ ናቸው እሷም ፍቅረኛ ተብዬውም
@elfeneshabayneh169
Жыл бұрын
ጎበዝ የህይወት ጵዳት ከዚህ ይጀምራ ጎደኛ ከጠራ የቤት አይጦች ማስወግ ደስ የሚል ፕሮግራም
@Emanmohammed-c3h
Жыл бұрын
😅አታዋርደኝኝ ፈጣሪየ ብቸኝነት ደስ ይላል ለካ
@muluayel-8387
Жыл бұрын
እኔም
@memhiru8323
Жыл бұрын
ኤሄ ፖሮግራም ደስ የምል ነው ነገር ግን መልሰ ብታስ ታርቅ ደስ ይላል ሰው ልጅ ከኔ ስተቱ ይኖራል መዋሸት ጡሩ አይደለም ሁላችንም እንዋሻለን መጠኑ ይለያል ባንፈረድ ይሻላል
@drphone9773
Жыл бұрын
😂😂አይ እንደህቴ ክክክክክክ😂የዛሬን ሰው ቀብሮ ነው ማመን 😂😂😂
@اابب-ش4ظ
6 ай бұрын
ዩኔ ጀግነው እንካን ሰላም መጣክ አይጋደኛ ማን የታመነል😢😢😢
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
Жыл бұрын
አስመሳይ ሰዉ አይጣልባችሁ ፈጣሪ ሆይ ከወዳጅ ጠላት ጠብቀኝ ጠላቴ እኔ እጠብቃለሁ። ማን ይታመናል አንች ጎደኛ አገኘሁ ብለሻል አይ😢😢😢
@በዲልኻናግዜሰብናመልሰልና
Жыл бұрын
ከኣሰራ ኣምሰት በላይ አምወዳትና አማክብራት ጎደኛ ኣላችን ለፍቅረኛየ ታልቅ ክብር ያላት ከራሴ በላይ ኣምናታለው ማርያምን ከኔ በላይ አሰዋ በፍቅር አንድጸና ታርገኛለች ሰለፍቅረኛ ለሁሉ ኣትናገሪ ትለኛለች ግን ደሞ አንድ ጋደኛ ነበረችን አንደዛ አግዚኣቢሄር ይመሰገን ቶሎ ራቅኩ😢አግዚአቢሄር ከክፉ ጎዶኛ ይጠብቀን😢😢
@gashayeamenu8305
Жыл бұрын
የእውነት ፈጠራቹሁን ሳላደቅ አላልፍም👍
@BuzeBedada-qb4bn
Жыл бұрын
ከሌላ አገር ኮፒ የተደረገ ነው
@fkrfkr9816
Жыл бұрын
እንዴው አይን የማያየው ጆሮ የማይሰማው የለም ሴቱም ወንዱም ህሌነውን ሽጦል እግዚኦ
@hanaReta-s1d
Жыл бұрын
እረ በርቱ ማርያምን አጋልጡልን 😢😢😢
@mdfaitimdfaiti3085
Жыл бұрын
❤
@sabamekonnen6341
Жыл бұрын
ወይ ዘንድሮ መዘፈን ያለበት አሁን ነው ጉድ እየተሰማ ነው 🤔🤔🤔
@hewot4076
Жыл бұрын
ክምንም በላይ ፊታቸውን ያለመሽፈኑ ወደድኩት ክዛሬ ሴት ጎዋደኛ ብቸኝነት ኢሻላል ሆይ😂
@hautiyoutube4860
Жыл бұрын
ሴቶችን ብቻ ሳይሆን ወንዶችንምን ፈትኑልን የሴቶች በቃኚ ከ100%10 % ነው ጥሩ ጓደኛ ያለው
@feritateddy7179
Жыл бұрын
2% ነው ደና የሴት ጓደኛ የሚገኘው
@lula-zz1iy
Жыл бұрын
እውነት ለመናገር የእውነት አይመስልም
@MeseretGirma-x9g
Жыл бұрын
ምርጥ ድራማ ነው።
@Bekans
Жыл бұрын
suri, chama ena borsawen lela video lay tetekimawalech
@Sameerah-m7w
7 ай бұрын
አተንአለማደነቅ.አይቻልም.በርታ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@አላህወኪል-ፈ4ዐ
Жыл бұрын
ወድማችን በርታ አጋልጣቸው
@zedbabo9298
Жыл бұрын
ነይእንደማመር🎉🎉🎉
@seligaltgray7512
Жыл бұрын
እኔ. ደስ ያለኝ ነገር ብኖር ግን ፋታቸው ኣለመሸፈናቹ ነው🙆😂😂😂
@HubithThh-fx4sz
Жыл бұрын
ሰላምነን እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛ በርቱ ባለጌዎቹን ማጋለጥ መልካም ስራ ይመስለኛል
@mestawallethiopia9527
Жыл бұрын
የተግማማ ጊዜ ላይ ነው የደረስነው ተመስገን የሴት ጓደኛ በደህና ሰአት እርቃአለሁ አሁን የልቤን የምነግራት ሚስጥረኛዬ ቅድስት ድንግል ማሪያም ናት
@marebelu
Жыл бұрын
ጓደኝነት በአሁን ግዜ የለም😢
@ddesiy6325
Жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ፕሮግራም ነው በርቱ ፊት አትሸፍኑ አዋርዳቸው
@fanahaile1153
Жыл бұрын
ምርጫዬ ፈራ እግዚአብሄር ያለው ነው ትላለች ደግሞ እራስዋ ፈራህ እግዚአብሄር የሌላት የጉዋደኛዋን እህቴ የምትላትን ባል እያማገጠች ትገርማለች
@Tigist22
Жыл бұрын
ቆይ ህዝቤ ግን እምነት ቃልና ህይወት የሚባለው ነገር የት ጠፋበት ለስሜት ብቻ መሮጥ ሆነ ስራው እንዴ ህዝቤ😢😢😢😢😢😢
@fikirselemtube8992
Жыл бұрын
ዋው በጣም ምርጥ ስራ ነው በርቱ ግን ለሌሎች ትምህርት እንድሆን በፈተና ያለፉትንም ቪዲዮ ልቀቁ ሴቶችን ብቻ አይደለም ወንዶችንም ፈትኑ ስትፈትኑ ግን የአንዷን ባል ብቻ ሰይሆን የሁለቱም ወንዶች ጋ ብደዉሉ የዛችኛውስ ምን ያህል ተመኝ ነው የሚለውን ለማወቅ ጥሩ ነው ።
@fantafanta6047
Жыл бұрын
እግዚኦ መሓረና😢😢😢😢😢 አየ ግዜ
@yordibekele6990
Жыл бұрын
ጀግና በእዉነት ደስ እላል በርቱ
@emufamilytube
Жыл бұрын
ወይ ጉድ ጎደኛዬን አምናታለሁ ምትሉ ሴቶች ተማሩበት
@zamzamzamzam281
Жыл бұрын
ደሞየሴጓደኝ ወይታባቷንስአጀቴንትታሳረኝኖረች❤❤❤❤❤❤
@selambogale8824
Жыл бұрын
የኔ ምክር የሰው አትንኪ የራስሽን ጠብቂ
@sosotigist6509
Жыл бұрын
ወይኔ ማነው ግን የሚታመነው አምላኪሆይ
@Tube-vt5se
Жыл бұрын
ያለጓደኛ መኖር ይሻለኛል😢😢
@bafanamemehiru6442
Жыл бұрын
100%
@asdpeh3842
Жыл бұрын
በምን ጣእሙ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ፀ7ሐ
Жыл бұрын
እኳንም የሴት ጎዴኛ የለኝ ተመስገን
@meri-bx3os
Жыл бұрын
ጉድና ጂራት ከሆላነው አለቺ እናቴ😅😅 ፈትህ ለታሰሩት ወዲሞቻቸን
@KareemaKalkida
Жыл бұрын
ምርጥ ፕሮግራም ነው ቀጥልበት😮😮
@tgstft
Жыл бұрын
ቀጥሉ በርቱ❤❤❤❤❤ ጀግናነህ
@vyivg257
Жыл бұрын
ፍትህ በሳውዲ እስር ቤት ላሉ ሰዎች
@rechilove6490
Жыл бұрын
ገድ ነው ዘንድሮ ምን አይነት ዘመን ነው ግን ማንን እንመን 😢😢😢😢
@MekdesMamush-c9x
Жыл бұрын
Betam yigeramal ekonem godegn yalelgn 🙏
@እናቴለኔሔወቴናት
Жыл бұрын
አይ እኔ ደስ አለኝ ጓደኛ አይወጣልኝ እያልኩ ሳማርር ለካ እድለኛነኝ😢😊
@sofiaethiopia9699
Жыл бұрын
❤😢
@Seid404
Жыл бұрын
እኔም 😢
@zamzam372
Жыл бұрын
አተ ልጂዮ ተው ይቅርብህ እያጋለጥካቸው ነው እደ አዳኙ 😂😂😂😂😂😂
@marumaru1882
Жыл бұрын
እድግመዋልን ድግሙት አሁን እማ ጠቅላ ወስድችው
@hulugebchanel6659
10 ай бұрын
የመጀመሪያ ጊዜ ስኮምት ይህን የምታነቡ ሁሉ ስላም ጤና ፍቅር ደሰታ ይሁንላችሁ ከድገተኛም ህመም ወቶም ከመቅረት ፈጣረ ይጠብቃችሁ አሜን ❤❤የመዳም ቅመሞች እኔንም አበረታትኝ አይከፈልበትም👍👍🥰🙏❤️
@ሀሙ
Жыл бұрын
ኧረ በቅዱስ ገብርኤል የዝሙት በሽታማ ኢትዮጵያ ውስጥ ገብቷል እህትስ የለኝም ጌታ ሆይ ወንድሞቼን ከዚ በሽታ ጠብቅልኝ 😭
@ሀሙ
Жыл бұрын
@sofi-zw9pr ሳቂያ ማን ከለከለሽ በገዛ ጥርስሽ
@jamilaadem7093
Жыл бұрын
እሰቲ ምን ደረሱ ሌቦቹ እነ ኤፉላ አሳዉቁን
@ሳገኝእንገናኝ-ዐ3ሠ
Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂እኔ ፈትቻለሁ ድጋሚም አላገባም
@seniyasemantube
Жыл бұрын
ጥሩ. ስራ ነው
@ብርሃንሶዶዋ
Жыл бұрын
ጥሩ ነው አጋልጥ
@HdhH-x2y
Ай бұрын
አይጎደኛ❤❤አፈርብይ ለሞላወዲ
@salwasalwa1870
Жыл бұрын
ማርያምን በርታ ጀግና ነህ❤😊😅😅😅
@lolwaalkhalaf4840
Жыл бұрын
እረ ወላሂ ሴቱ አብዷል ዉይ
@fozeyajamal1807
Жыл бұрын
እኔ የታየኝ አከባቢዉ ዝናቡ እፍፍ ሀገሬ ሲናፍቀኝ ሲቀጥል ዉርደታሞች አንተ ግን ራስህን ጠብቅ እኛ ሀበሾች ለዉነት መኖር አኖድም😂😂😂😂እዳይገሉህ
@uaeuae888
Жыл бұрын
ወይ ጉድ እድሜሽ ይጥራ መርዝ ነገር ነሽ😢
@Sofiasofia-ho9vv
Жыл бұрын
Yihe program betam konjonew Agaltu..bertu yesinit sewhiwetAbelashu...gqdegna m slew.
@tekleababera1965
Жыл бұрын
አ ሳ ፋ ሪ ፍሬ ንድ ነ ች 👍👍👍
@abdiyefadilu3383
Жыл бұрын
Fitua lay yehone mask nagar argut 🤔🤔🤭🤭
@mihretmercy4562
Жыл бұрын
Ene aycheh alakim nber agatami nber yayewh ena betam Arif nw ketilbet ❤❤
@furtunaghirmy8829
Жыл бұрын
good Now taman tefa Agaltu True Now❤❤
@Alemtsehay777
Жыл бұрын
አሪፍ ላይ ናችሁ እኔም አልፌበታለሁ
@የነገንማንያውቃል-የ1ወ
Жыл бұрын
እኔእንደዚህ አይትፕሮግራም ስወድዘናያረገኛል😂😂😎
@rhametali1193
Жыл бұрын
ጉድ እኮነዉ ባለጊ የሰዉ ባል እያማገጠች ነዉ
@hanakokeb6571
Жыл бұрын
😊ተመስገን የለኝም በጊዜ ሸኝቻቸዋለው በብሎክ ምድረ አስመሳዮች ሀሚተኞች
@kallove-j3l
Жыл бұрын
Betam Des yemil program new betu
@ቅዱስሚካኤልዋስጠበቃየ
Жыл бұрын
😢😢😢ምርቅነው እንደ የሴት ጉደኛ የጋራ ኖራናኝ
15:09
Anchor news Jan 25 ትግራይ ዳግም ወደ ጦርነት፥ የአማራ ባለሀብቶች ወደ ክልላችሁ ሂዱ፥ የፋኖ አንድነት እየተጠናከረ ነው፥ የኦላ ጥቃት፥
Anchor Media
Рет қаралды 12 М.
20:26
ለስንት አመት ነው በድብቅ ፊልም የሰራሽብኝ። ንገሪኝ ከፍቅረኛዬ በምትቀበይው ገንዘብ ነው አይደል የምታጌጪው ጓደኛሞቹ ተፋጠጡ።
ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ
Рет қаралды 247 М.
00:42
When you lose control of your Waboba Moon Ball. @TheWabobaTeam #wabobapartner
Daniel LaBelle
Рет қаралды 150 МЛН
31:30
Қылмыскерді таптым… | QARGA 2 | 3 серия | КОНКУРС
OMIR
Рет қаралды 594 М.
00:16
When you have a very capricious child 😂😘👍
Like Asiya
Рет қаралды 18 МЛН
01:12
СКАНДАЛЬНЫЙ бой Али, когда в ринге ему противостояли сразу ДВОЕ #shorts
BalcevMMA_BOXING
Рет қаралды 1,2 МЛН
23:08
📌የሆነው ነገር ህልም ሆነብኝ ጥያቄም ፈጠረብኝ የማይታመን ሆነብኝ ግን ፈጣሪ ሲያከብር እንዲህ ነው አልኩኝ ⁉️
kidi Ethiopia
Рет қаралды 119 М.
33:45
ለልጅ የታሰበው መስተፋቅር ወደ እናት ዞሮ መግቢያ መውጫ አሳጥተውታል | አጋልጥ
ንጉስ ሚድያ - Negus Media
Рет қаралды 104 М.
14:00
ሩታ እና ሜሪ መልስ ሰጡ. ሩታ ያለችበት ሁኔታ😭🥹
Merry pink Merry
Рет қаралды 133 М.
1:38:54
ለምን ሴቶች ውሸተኛ አፍቃሪን ያፈቅራሉ? | ለምን ሴቶች እውነተኛ አፍቅሪን ይገፋሉ? |ከልብ ስላፈቀርኩኝ ሞኝ ተባልኩኝ | አሸናፊ ካሳዬ |እንተንፍስ #43
Manyazewal Eshetu
Рет қаралды 41 М.
26:11
አስደንጋጭ አደጋ ደረሰ ነበልባል የጠፋበትን ምክነያት እያለቀሰ ተናገረ
ነበልባል neblbale
Рет қаралды 26 М.
23:05
ሳይታሰብ ሶስቱም አንድ ቦታ አይናችንን ለማመን ከበደን... የለችም ብሎ ከፍቅረኛው ጓደኛ ጋር ተቀጣጥሮ ሲመጣ እጅ ከፍንጅ
ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ
Рет қаралды 209 М.
21:38
ታይቶ የማይታወቅ የማጭበርበሪያ ዘዴ... የለፋችበትን የደከመችበትን ባዶ አስቀራት ። ለ8 ወር የውሸት ዊልቸር ተጠቃሚው ጉድ ይፋ ወጣ።
ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ
Рет қаралды 221 М.
14:48
ጉድ.. የጓደኛዋን ፍቅረኛ ዘመዴ ነው ብላ አስተዋውቃት ድንገት ሳይጠበቅ የኔፍቅር ብሏት አረፈው ተፋጠጡ ..ዘመዴ ነው የኔ ፍቅር ቢለኝ ምን ችግር አለው።
ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ
Рет қаралды 210 М.
17:20
ጓደኟሞቹ ተፋጠጡ... እየዋሸ ነው ወይስ ከጀርባው የተደበቀ ሚስጥር አለ? ጭንቀት ውስጥ ከተቱን።
ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ
Рет қаралды 124 М.
14:02
EMS በጀነራሉ ጉዳይ የፋኖ ምላሽ Jan 2025
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 13 М.
00:42
When you lose control of your Waboba Moon Ball. @TheWabobaTeam #wabobapartner
Daniel LaBelle
Рет қаралды 150 МЛН