በጎጃም ከባድ ውጊያ / ገዱ አንዳርጋቸው እና ትራምፕ / ጃዋር ያጋለጠው የአባገዳዎች አፈና

  Рет қаралды 75,684

Ethio News - ኢትዮ ኒውስ

Ethio News - ኢትዮ ኒውስ

Күн бұрын

Пікірлер: 67
@MekonnenAsefa
@MekonnenAsefa 11 күн бұрын
በማሰርና በመግደል የጸና መንግስት የለም
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw 11 күн бұрын
አንድነት ሐይልነው መከፋፈል ውድቀት ነው!!!
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw 11 күн бұрын
አምሐራ አንድሁን አንድሁን አንድ ሁን!!!!!
@endalkendalk-m6s
@endalkendalk-m6s 11 күн бұрын
ሆዱን ለማን ትቶት አማራ ከማንነቱ ሆዱ ይበልጥበታል
@Allamehara
@Allamehara 11 күн бұрын
የአማራህዝብ፡ወጣትሆይ፡ውሻውየብልፅግናቡድንከመታሠርወንድሞችህንማለትምየፋኖንጦርሠራዊይትበመቀላቀል፡የአብይንስልጣንአስጠባቂበመደምሠስታሪክእንስራታሪክስሩድልለፋኖጦር።
@GvuThj
@GvuThj 10 күн бұрын
,ለአዲ.አብየ.አሕመዱ.ሲባል.ሕዝብ.እየአለቀ.ነወ
@Tigist-ji5nu
@Tigist-ji5nu 11 күн бұрын
የበሻሻው መሀይም ጥሩኝ ብሎ ለመነ ትራምፕ አልጠራም አቶ ገዱ ጀግናው በክብር ተጠሩ ድል ለፋፋኖኖ❤❤
@aishasaeed3790
@aishasaeed3790 11 күн бұрын
አቶ ገዱ❤❤💪
@Tigist-ji5nu
@Tigist-ji5nu 11 күн бұрын
ስት ከማሬዎች ታግተው ደብዛቸው ጠፍተበል ተባብረን ስራቸውን መንቀል ነው ደሰል ለፋፋኖኖ
@antenehbirhanezelleke152
@antenehbirhanezelleke152 10 күн бұрын
Are you certain it is from the inauguration ceremony? 'My views on News' reports he was not invited and the picture is from an unrelated gathering the day before the ceremony.
@tigrayplea5385
@tigrayplea5385 11 күн бұрын
☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️ ብቸኛ ክልል ሰላማዊ ሰልፍ ማድረግ እምትችለው ክልል ""ትግራይ"" 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
@bisratgelan2437
@bisratgelan2437 11 күн бұрын
TPLF is the cause of all the problems in Ethiopia including grooming and empowering Abiye, landlocked ethiopia, ethnic politics, and the handover of Addis Ababa for Oromo due to the hate for Amhara, thank you for your hatred that united Amhara to flourish soon.
@etaferahuamare3408
@etaferahuamare3408 11 күн бұрын
ፈጣሪ የንፁሃን አምላክ እነዚህን በዘር ጥላቻ በተለይም በአማራ ህዝብ ላይ ተጣብቀው ክልሉን የደም ሜዳ ያደረጉትን በኪነ ጥበቡ ያጥፋልን።
@Mesirat
@Mesirat 10 күн бұрын
😢አሜን
@It5e-oh5gs
@It5e-oh5gs 11 күн бұрын
ሰላም በቃሉ
@zinasheamare545
@zinasheamare545 11 күн бұрын
❤❤❤❤
@aishasaeed3790
@aishasaeed3790 11 күн бұрын
👍❤️❤️
@Lucy_ሉሲ
@Lucy_ሉሲ 11 күн бұрын
ከዜናው ጋር ግንኙነት የሌላቸውን ምስሎች በተለይ ደግሞ የአብይን እና ብርሐኑ ጁላን ጨምሮ የሰላም ፀር መሪዎችን ባታሳዩን።
@SolomonAlemu-fi4uv
@SolomonAlemu-fi4uv 11 күн бұрын
ድልለጅግናውአማራፋኖ ሞትላሸባሪውላብይተብየው
@amdewerkytayal
@amdewerkytayal 11 күн бұрын
ዘላለም የሚኖር ዐለ ዕውነት ትልቁ በትግራይ ተደግሧል ይብላኝልሽ ወላደ
@BogyalewBoge
@BogyalewBoge 11 күн бұрын
ጃዋር¡¡¡
@bezaalemu6498
@bezaalemu6498 11 күн бұрын
🎉
@yeneshmiss8996
@yeneshmiss8996 11 күн бұрын
ድል ለፋኖ
@TesfaMichael-x3t
@TesfaMichael-x3t 11 күн бұрын
የጊዜ ጉዳይ ነው እጀ ህዝብበመግደል የሚቀጥል ምንግሰት በአለም ወሰጥ የለም አንድ ቀን ህዝብ እነደ ማእበል የተሳ ቀን ታክምድሮንም አያቆመውም
@AmareArega-i9e
@AmareArega-i9e 11 күн бұрын
ህልመኛ።
@meselechfeyessa1226
@meselechfeyessa1226 11 күн бұрын
ደጉ!!!አንድ አርጋቸው🤔💚💛❤️ማን ያውቃል!
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw 11 күн бұрын
የሴራ ፖለቲካ ሐገር ያፈርሳል እንጅ ሐገር አይገነባም!!
@tirutiru2948
@tirutiru2948 11 күн бұрын
ጅዋርና ልደቱ ለምን ጥምረት አይፈጥሩም በሰላማዊ መንገድ አይታገሉም የሚያምርባቹ ያስታውቃል
@tirutiru2948
@tirutiru2948 11 күн бұрын
ይህ ሁሉ የፋኖ አመራሮች ችግር ነው
@bisratayele6556
@bisratayele6556 11 күн бұрын
ሳታጣራ አታውራ ገዱ የት እንደታየ ዘ ኢትዮጵያ ላይ ሄደህ ተመልከት
@It5e-oh5gs
@It5e-oh5gs 11 күн бұрын
ምነው ዜናችሁ ያረፍዳል ቶሎ ቶሎ አይደርሰኚም በርቱ በጉጉት ነው እምጠብቃችሁ
@Tigist-ji5nu
@Tigist-ji5nu 11 күн бұрын
ይሄ ነው የሚያመው ለምን ፋፋኖኖንን አይቀላቀሉም የፋኖን ስም ጠርተው አሰነዚህ አራጅ ጋጋሎሎች እጅ እንዴት ይወድቃሉ በጣም ያማል ፋፋኖኖ እንደምንም ብሎ መስፈታት አለበት እነዚህ ከብት አራጆች ወገኖቻችን ወድቀው ዝም ማለት የለብንም
@Mekdes-jf4kc
@Mekdes-jf4kc 11 күн бұрын
ፋኖ የብልፅግና አዛዥቹን እየለየ መሽኛት ነው
@adanedemisse5608
@adanedemisse5608 11 күн бұрын
መረጃ አንዱ መንግስት ነው። በርቱ እውነትን ለማንም ሳትወግኑ ለህዝብ ማድረስን አትዘንጉ።
@Tigist-ji5nu
@Tigist-ji5nu 11 күн бұрын
ይሀረ ሰው በላ የሰው ደም ግብሩ ተባብረን ማጥፋት ነው ድል ለፋፋኖኖ
@kassahuntessega2381
@kassahuntessega2381 11 күн бұрын
ወዴት ጠጋ ጠጋ በሞቀው ቀርቦ መቁረስ ገዱ ያውቅበታል ባቋራጭ መግባት የዘረኞች ባህሪ ነው።
@EliasMillion-u8n
@EliasMillion-u8n 11 күн бұрын
Mekedoniyan enigobigi yekatit 1 lemideregew geby masebasebiya enisatef
@Tigist-ji5nu
@Tigist-ji5nu 11 күн бұрын
አቶ ገዱ ብራቮ የበሻሻው እበት ጉዲሽ የት ትገቢ ይሆን ምንአልበት አረብ አገር ድል ለፋፋኖኖ
@Tokuma-j7l
@Tokuma-j7l 11 күн бұрын
እንክዎን አደረሳችሁ በቀጣዩ አብረን እናከብራለን ኢትዮጲያ ውለታ አትበላም አይዞኝ
@AbuyeAbbas-d9o
@AbuyeAbbas-d9o 10 күн бұрын
Wayen they live wello,arise,Harare, Jemima, Kiki then out they don't musilm in axume
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw 11 күн бұрын
የምንዋጋው የአባቶቻችን ጦርነት ነው ሲለን ምንእየነገረን እንደሆን ያለውን ገባው አለ????
@טטכ.ה
@טטכ.ה 11 күн бұрын
ኦላ ብሎ ለህዘብ ነፃነት ታጋ ይገርማል የሚገተው ንፁሀንን የሚገለው ደካማች እንዲህ ብሎ ነፃ አውጭ በቀረ የወጋ ቢራሳ የተወጋ አይረሳም አማራ ከኦላ በጃቸው የተገደሉተም ሆነ የዩንቨርስቲ ተማራዎች ከአማራ ጋራ አብሮ አያኗኑርም ሂሳብ አለው ለአማራው
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw 11 күн бұрын
የምነግርህ ዋጋው የአባቶቻችን ጦርነት ነው ሲለን ምንማለት እንደሆነ ሁላችንም ገብቶናል????
@onelove6356
@onelove6356 11 күн бұрын
አብይ አህመድ በቅናት መሞቱ ነው በቃ እንኳን በገዱ በቲንሽ ነገር የሚቀናው አብይ አህመድ ውረደቱንም ቅናቱንም ቻል አድርገው እንግዲህ።
@Az-ft9xp
@Az-ft9xp 11 күн бұрын
The presence of Gedu at the Trump inauguration is political game . Because First Gedu has sent America for game , secomnd Gedu seems like opposing Abiy but not . Pleas Ethippians wake up.
@nejibashukri6177
@nejibashukri6177 11 күн бұрын
ተበጠረክ
@kirosaberra4615
@kirosaberra4615 11 күн бұрын
የደላው ምን ያኝካል ነው የሚባለው? በቃሉ ትግራይ በፈደራልና ፈዴረሽን ምንም ውክልና የሌላት መሆኗን እያወቅህ " መቀሌ ከንቲባ " የሌላት እያልክ ስትዘግብ ማንነትህን ደግመህ ደጋግመህ እየገፀልክ ስለሆነ ይህ ደግሞ የት እንደሚያደርስህ እናያለን!
@ninaabay2140
@ninaabay2140 11 күн бұрын
Amhara media never leave Tigray alone there is one Tplf now Muslim. Stop trying to destabilize Tigray both Ethio Forum and this media shame on u. If Tigray goes Amhara and Eritrea will go as well
@adamemadiva1041
@adamemadiva1041 10 күн бұрын
ወያኔው በቃሉ ከተማህ መቀሌን አንተን ወይ ያየሰውን ከንቲባ አድርገው ቢሾሙ ይሻላል ነበር እኮ!! Two identical woyane!!😂😂😂😂😂
@Ayal-dt9ni
@Ayal-dt9ni 11 күн бұрын
አሁንም ደግሞ ደጋግሞ ያነሳሉ ምን አባህ ታመጣለህ ህዝብ አንቅሮ የተፋህ ልክስክስ ማናባህ ብትል ብትለው ህዝብ በእግዚአብሄር አያሳንስም ሞት ለብልፅግና ልክስክስ ወራዳ ማን ቦታ ይሰጠዋል ህዝብ እያረደ እየበላ
@gigmantaf8239
@gigmantaf8239 10 күн бұрын
አቤት ውርደት! አቤት ቅሌት!
@farimafatuma8264
@farimafatuma8264 11 күн бұрын
ሀራ ነው ሃሯ😂 ሰው አሜዳ ነው ሰዋ ሜዷ አይደለም አማኤ ሚጫ ነው የማታቁትን አትቀባጥሩ😕
@debrebekel5020
@debrebekel5020 11 күн бұрын
ኤርሜያስ አንተእኮ መንደሪ ነህ የስልጣን ጥም ያለቡህ ልክስክስ ሰዉ ነህ አንተን ቡሎ ተቺ አንተ እኮ ሰቡይን ስትሳደቡ የነበተዉ ስልጣን ስላልሰጠህ ነዉ አንተ በታሪክ ሰጋጣሚ መፅሀፍ ፅፈህ ከቡረሀል ሰሁንም ቡልፅግና ቢጠራህ እየአደገደግህ መሪት እየሳምክ ነዉ የምትቀበለዉ አቡይ ግን ንቆሀል ሆኖም ፀመድኩን በቀለን መናገር ( መተቸትም ) በፍፁም አትሞክር ቡቃቱም የለህም ። አንተእኮ 8 አማራ ጠል ነክ ወደፊት ተ ያቂም ነህ አርፈህ ቡትቀመጥም ይሻልሀል ---
@daoudtegegne2746
@daoudtegegne2746 11 күн бұрын
ዜናው ሁሉ ሁለት አመት ሙሉ ደንበጫ ደጋ ፣ ዳሞት ፣ ደንበጫ ደጋዳሞት ፣ ደንበጫ ደጋ ዳሞት ወሬህ ይሰለቻል
@ዳዊትዶልሶ
@ዳዊትዶልሶ 10 күн бұрын
ጁ አር ጁ አር አላቹ በዛ Unsubscribe
@GeraMan-x7g
@GeraMan-x7g 10 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@GeraMan-x7g
@GeraMan-x7g 10 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@GeraMan-x7g
@GeraMan-x7g 10 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 30 МЛН
It’s all not real
00:15
V.A. show / Магика
Рет қаралды 20 МЛН
"ድርድር ነው"...."ድርድር አይደለም"  ጉዳዩ ለምን ያወዛግባል?
1:19:06
🔴 በልቡ የላይኛውን የሚያስብ ሰው || እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket 2024
1:05:22
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 174 М.
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 30 МЛН