🔴 “

  Рет қаралды 14,824

Ecclesia Media - ኤክሌሲያ ሚዲያ

Ecclesia Media - ኤክሌሲያ ሚዲያ

Күн бұрын

Пікірлер: 78
@emanuelafarina8957
@emanuelafarina8957 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርካቺሁ እድሜና ጤና የስጥልኚ የናተ መኖር ልዝመኑ ትውልድ ይጠቅማል ማስተዋል ይስጠን እግዚአብሔር አሜን 🙏❤️
@AbebaNati-ui4bg
@AbebaNati-ui4bg 3 ай бұрын
"አንድ ሰው ጌታን አመነ የሚባለው፤ ለአመነበት ጉዳይ/አካል/ መሞት ሲችል ነው።" ፓስተር፣ዶክተር ተስፋ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@shitayetolossa873
@shitayetolossa873 3 ай бұрын
ፓስተር ዶክተር ተስፋ ስለ እርሶ እግዚአብሔርን እጅግ አመሰግናለሁ በCOVD ግዜ ታሚሜ በር ተዘግቶብኝ ዝም ብዬ ስጎሮጉር ለመጀመሪያ ግዜ አገኘሆት እና በዘመኔ ሁሉ ለመማር የምፈልገውን ራዕይን ስያስተምሩ አገኘሆት 55 ቱንም ክፍል ተማርኩ አሁን ሰሞኑን ለሁለተኛ ዙር ተምሬ ጨረስኩ ትንቢተ ዳንኤልንም ተምሬአለሁ እሱንም ደግሜ ለመማር ፕሮግራም ይዣለሁ እግዚአብሔርን እባርከዋለሁ የልቤን መሻት አድርጎልኛል የዘመናት ጥያቄዬ ተመልሷል ስለእርሶም እፀልያለሁ እግዚአብሔር እድሜና ጤና እንድሰጦት ደግሞም እግዚአብሔርን አምናለሁ ረጅም ዘመን እንደምኖሩ
@DinkZema-p2i
@DinkZema-p2i 3 ай бұрын
እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ! ጌታ ይባርኮት ❤
@alemayhutilahun2368
@alemayhutilahun2368 3 ай бұрын
ኪያ ጌታ ይባርክህ እጅግ አስተማሪ የሆኑ ወገኖችን አረ እንደውም አንተ እንዳልከው ላይብራሪዎችን ነው ይዘህ እየቀረብክ ያለኸው ጌታ ያብዛልህ ❤❤❤
@sabaasart3645
@sabaasart3645 3 ай бұрын
ዘመናትን ያስቆጠረ ጤናማ ትምህርት ብቻ ማስተማር የቻለ ዛሬም እጅግ የተወደደ የ እግዚአብሔር ባርያ ካለምንም ክፍያ ወንጌልን ማገልገል የቻለ ፖስተር ከመባሉ በፊት ወንድም ተስፋ በብዙ ያገለገለ የትላንት ብርታቱ ዛሬም አብሮት የጌታ ፀጋ የተገለጠበት የጌታ ባርያ እግዚአብሔር ይባርክህ ❤❤❤❤❤❤❤
@mesuteka2010
@mesuteka2010 3 ай бұрын
የዮሐንስ ራእይና ትንቢተ ዳንኤልን ትምህርት በዝርዝር ለመጀመሪያ ጊዜ በonline የተማርኩት ከዶ/ር ተስፋ ነው። እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጦት። ኪያ ሾው አዘጋጅ ወንድማችን ዐብይ እባክህን መጽሐፎቹን የምናገኝበትን ሁኔታ ብታመቻችልን። ወላይታ ሶዶ
@JoshuaTedhe
@JoshuaTedhe 3 ай бұрын
ፓስተር ዶ/ር ተሰፋ ጌታ አብዝቶ ይባርኮት ብዙ ተጠቅሜያለሁ
@WendimDaniel
@WendimDaniel 3 ай бұрын
ፓስተር ዶ/ተስፋ በእርሶ በጣም ብብዙ ተጠቅማለሁ ለርሶ ያለኝ አክብሮትና ፍቅር የተለየ ነው እግዚአብሔር እረጅም እድሜ እንዲሰጦት ፀሎቴ ነው ።ፓስተር በጣም ነው የምወዶት ጌታ ኢየሱስ ይባርኮት ተባረኩ።
@RejoiceEthiopia
@RejoiceEthiopia 3 ай бұрын
አብያችን ሰሞኑን ዙሩን አከረርከው...በጣም deep ውይይት... እናመሰግናለን፡፡
@abebahailechere9183
@abebahailechere9183 3 ай бұрын
ዶ/ር እግዚአብሄር ይባርኮት ዘመኖት ይባረክ
@tsellot7946
@tsellot7946 3 ай бұрын
May GOD bless you, Dr.tesfa, abundantly. You are a blessing for a nation & beyond 🙏
@Melka7dan
@Melka7dan 3 ай бұрын
ዋው ዶክተር በጣም የምወዳቸው የእግዚአብሔር አገልጋይ ናቸው ፡፡
@Ayele-Rodamo
@Ayele-Rodamo 3 ай бұрын
እግዚአብሄር ይስጥልኝ። የዮሐንስ ራእይ ን ከመጀመሪያ እስከ መጨረሻ ቁጭ ብዬ አጥንቻለሁ። የዳንአኤልን ሀዋሳዎች ኢንዴት ማግኘት እንችላለን። ተባረኩ!
@degifwujira4672
@degifwujira4672 3 ай бұрын
ሁለት አመት ጀምሮ ቢያንስ በ12 አይነት የሳቸው የስብከት ትምህርት ርእስን ይዤ የወንጌል ት/ት እከታተላለሁ ለእኔ አይከን የሆኑ እኚህ ትልቅ አባትና ፓስተር አስፋው በቀለ ናቸው።ሁለቱም በሳል ለምእመናን የተሰጡ እረኞች ናቸው። እግዚአብሔር ዘመናቸው ይባርክ!!!!አሜን
@EyosafetKassa
@EyosafetKassa 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ግሩም እና ድንቅ አምላክ ነው ምክኒያቱም ሰውን ሲባረክ የተባረከ ሰው ይሰጣል ማለት የፈቃዱን ዕዉቀት የልቡን ሐሳብ በማሳየት ወደ ክርስቶስ ሙላት እንዲርሱ ያግዛሉ አቅጣጫ ያሳያሉ ፈርያሲዛሉ እዉነት ያስጨብጣሉ ጌታ ይባረክ እኝህ አባት አንዱ ናቸዉ የጠቀሱትም ጓደኛቸዉ ጭምር ትምህርታቸዉ አዉቃለሁ እንደህ ነዉ መሠረት ማስያዝ ጌታ ይባረክ አተንም ጌታ ይባርክኽ መልካም የሆነ ዝግጅት እያደርክ ነዉ
@peaceforalljohn3165
@peaceforalljohn3165 3 ай бұрын
እውነት ብለሃል ወንደሜ!!
@menenmasresha2144
@menenmasresha2144 3 ай бұрын
ዶ/ር ተስፋ ወርቅነህ በልጅነቴ የእርስዎን ስብከት በካሴት በጣም እከታተልዎት ነበር ዜሬ ደግሞ እርስዎን በማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል እንደነዚክ ያሉ አባቶችን ጌታ እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ
@tedgebregzi3832
@tedgebregzi3832 3 ай бұрын
Thanks a lot,I like Pastor Tesfa’s teaching
@Maga-1
@Maga-1 3 ай бұрын
#ልብ የሚነካ ‼️ ጊዜ በጣም እየተጠየምን ነው አብይ# ወንድማችን በርታልን ! አንተም የራስህን አሻራ እያስቀመጥክ ነው🙏
@mulukaypaghian4157
@mulukaypaghian4157 3 ай бұрын
በጣም ጥሩ ጥያቄዎችና መልስ ትምህርት ልናገኝበት ችለናል በርታ ወድሜ
@abayabay690
@abayabay690 3 ай бұрын
እግዚአብሄር ይባርክልን ! እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን❤!
@danielalemayehu7495
@danielalemayehu7495 3 ай бұрын
Dr. Tesfa is one of the foremost teachers of the scriptures. May OUR LORD bless him abundantly. I wish him longevity. Generations will benefit from his ministry.
@addistedla
@addistedla 3 ай бұрын
I can't stop watching again and again interview with this man of God. His wife Wuhib is I think his strong support! Behind a great man there is always a woman behind him. Of course The Holy Spirit takes all the credit.
@sahluaketsela431
@sahluaketsela431 2 ай бұрын
God bless you ❤❤❤❤❤
@bezaassegu7384
@bezaassegu7384 3 ай бұрын
ድንቅ ቃለ ምልልስ! ቁልፍ ሰዎችን በዚህ ምድረክ እያመጣህ እጅግ ጠቃሚ መልክት እያካፈልከን ስለሆነ ተባረክ: ፖስተር ተስፋ መጋቢዬ ነው:: ድንቅ አባት ነው:: በቅርብ ቢሆንም ወደዚህ ስፍራ የመጣሁት በሱ አገልግሎትና ምሳሌነት ባለው ህይወቱ እጅግ ተጠቅሜያለሁ:: ተባርክ::
@mekedesmezmur4057
@mekedesmezmur4057 3 ай бұрын
ፓስተር ዶክተር ተስፋ በዚህ መልኩ ስለ አየሆት እግዚአብሔርን አመስግናለሁ በተለይም የዮሐንስ ራይን ተከታትዬ በጣም ወድጄዋለሁ የመጽሐፉም ተጠቃሚ ሆናለሁ እግዚአብሔር ይባርኮት የዳንኤንም ትምህርት ከእርሶ ጋራ ተከታትያለሁ ይህንን መጽሐፍ እንደ ማገኝው ተስፋ አደርጋለሁ ጌታ ይባርክህ ወንድም አብይ 🙏🙌🙏
@Berhanu-qv1xs
@Berhanu-qv1xs 3 ай бұрын
ዶ/ር ተስፋወርቅነህ በጣም ረጅም ለሆነ እድሜ ጌታን ያገለገሉና የተወደዱ ናቸው እርሳቸውን የመሰሉ አባቶች ብዙዎች ወደጌታ ሄደዋል ብዙ ልምድና ያላቸው ቅድስና ተምሳሌት ናቸው
@AbinetArja-rj5vj
@AbinetArja-rj5vj 3 ай бұрын
ፕሮግራሙ አስተማሪ እና ህይወት ለዋጭ ነው በርቱ።
@eyasugensa
@eyasugensa 3 ай бұрын
ኪያ ቁጥር አንድ ተከታታይህ ነኝ, ተባረክ, ግን አንድ ነገር ከቻልክ ልጠቁምህ, ጋሽ ተስፋ አዲሳባ ባይመጡ ኖሮ ይሄ ሁሉ ቀርቶብን ነበር, ውጪ ያሉ ባለብዙ ታሪኮች ሰዎችን በ zoom ኢንተርቪው ብታደርግ እና ለታሪክ archive ቢደረግ በጣም ጥሩ ነው.
@serkaddismarew4040
@serkaddismarew4040 3 ай бұрын
ዘመናችሁ ይባረክ
@leulgebre76
@leulgebre76 3 ай бұрын
ድንንቅና በሳል ውይት!!!
@ghirmaighebremariam1644
@ghirmaighebremariam1644 3 ай бұрын
God richly bless you!!
@natibereket8212
@natibereket8212 3 ай бұрын
"እኛ እኮ ውርጋጥ የነበርን...... የኛ history የለም ያለው his story ነው". እንደው ምን አይነት ትህትና ነው ተምሪበታለው እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ❤🙏
@Eagle1503
@Eagle1503 3 ай бұрын
ጋሽ ተስፉ የተባረከ የቃሉ ወዳጅ እና መጋቢ የሆነ የቤተክርስትያን ስጦታ ነው ፣ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኝሁ
@solomonmesersha4938
@solomonmesersha4938 3 ай бұрын
Thanks for invite for Dr tesfa
@nitreworkmulat9461
@nitreworkmulat9461 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ አብይ ለህዝብ የሚያስፈልግ ጥሩ ትምህርት የሚሰጥ ፓስተር ነው እኛ ተጠቅመናል አሁን ህዝቡ መጠቀም ይችላል ጥሩ አድርገሃል ፓስተር ተስፋ ተባረክ
@tsehaygeda8577
@tsehaygeda8577 3 ай бұрын
May, God bless you abanduntly.
@Desu-z2j
@Desu-z2j 3 ай бұрын
🙏🙏💕💕💕
@walelignmekonnen2170
@walelignmekonnen2170 3 ай бұрын
Thank you bro! የሚያጠረቃ ፕሮግራም ነው! በርታ! የማንበብ ድርቅ ስለመታን ፥መጽሃፍትን እንድናንብ ሚያበርታቱ መምህራንን ባክህ ጋብዝልን፤ የ Social mediaya ው ማእበል ኣጥለቅልቆናልና፠
@natiman8775
@natiman8775 3 ай бұрын
አዎ ቄስ ትግስቱ ሞገስን ብትጋብዛቸው
@J2E0S1U3S
@J2E0S1U3S 3 ай бұрын
❤በጣም የተወደዱ አባት
@ZerihunDeginetu
@ZerihunDeginetu 3 ай бұрын
ፓ.ዶ ተስፋ በመድረክም በውጪም የማይለዋወጡ፣ እጅግ በሳል፣ ከኹሉ ተግባቢ፣ ትሑት፣ ጨዋታ ዐዋቂ፣ ታሪክ የማይዘነጉ ወዘተ ናቸው። “ራእይ”ን በተከታታይ ያስተማሩትን ኹለቴ ተምሬአለኹ። ሌሎች ትምህርቶቻቸውም ድንቅ ናቸው።
@ethiopiahaile6815
@ethiopiahaile6815 3 ай бұрын
I listen to this show sometimes and I have learned a lot. Thank you and Bless you. I would like to point out that the Orthodox Trinity College has reopened many years ago. The other thing is regarding Kes Gudinna. There is information about Kes Gudinna in General Taye's biography( a very good one).
@ecclesiamedia316
@ecclesiamedia316 3 ай бұрын
Thanks for sharing!
@woizertesfaye61
@woizertesfaye61 3 ай бұрын
We are lucky we have a good teacher
@junefirst500
@junefirst500 3 ай бұрын
የዶ/ር፡ ተስፋሁንን፡ ስም፡ ሰምቼያለሁ፡ ፡ትምህርታቸውን፡ አልሰማሁምና፡ ከአሁን፡ በኋላ፡ እማራለሁ! ያው፡ ከሌሎች፡ ሰባኪዎች፡ ራዕይን፡ ትምራለሁ፤ እጨምርበታለሁ!!!
@biya7778
@biya7778 3 ай бұрын
እናመሰግናለን ።
@jeshurun2746
@jeshurun2746 3 ай бұрын
ፖስተር ጌታ ይባርኮት🙏❤❤❤
@etchurch8827
@etchurch8827 3 ай бұрын
ሳውቀው፣ ፓስተር ተስፋ እግዚአብሔር ልዩ የማስተማር ፀጋ ሰጥቶ ካስነሳቸው የቤተ ክርስቲያን አገልጋዮች መሓል የሚቆጠር ነው። የማስተማር ፀጋ ስል፣ ቃሉን ለማጥናት የሚተጋ፣ ሳይዘበዝብ በቀላሉ አስተካክሎ የሚያስረዳ ማለቴ ነው። ዛሬ ብዙ መምህራን በሩጫ እንጂ ጊዜ ስለሚያጥራቸው፣ እንግሊዝኛውን እየቀላቀሉ የራሳቸውን ምሑርነት ስለሚያጎሉ አብዛኛውን ምእመን ግራ ያጋባሉ። ሌላኛው፣ በዓለማውያንም በአማንያንም ዘንድ አዲስ መጽሐፍ ሲታተም፣ ይዘቱን ጠለቅ ብሎ የመገምገም ፍላጎት የለም። በደፈናው ብቻ "በጣም ግሩም የሆኑ ሥራዎች ናቸው የተሠሩት" ከማለት አያልፍም። ጠያቂ፣ ባብዛኛው ጊዜ ወስዶ የመጽሐፉን ፍሬ ነገር አጥንቶ ባጭሩ ለአድማጭ ካቀረበ በኋላ፣ ደራሲውን አንድ ሁለት ጥያቄ አይጠይቅም። ለማኅበረ ምእመን እና ለደራሲ እድገት የማይጠቅም ልማድ ስለ ሆነ ሊቀየር ይገባል።
@AbebaNati-ui4bg
@AbebaNati-ui4bg 3 ай бұрын
መዝሙር 112 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ ሃሌ ሉያ። እግዚአብሔርን የሚፈራ፥ ትእዛዙንም እጅግ የሚወድድ ሰው ምስጉን ነው። ² ዘሩ በምድር ላይ ኃያል ይሆናል፤ የቅኖች ትውልድ ትባረካለች።1Q Docter Tdsfa!❤❤❤❤🎉🎉🎉
@fitsum8396
@fitsum8396 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እስቲ ኪያ በስጦታ መልክ ስጠኝ መፅሐፉ ለአንብበው እና እመልሳ አለው
@RejoiceEthiopia
@RejoiceEthiopia 3 ай бұрын
ዶ/ር ቤተን አቅርብልን እባክህ አብያችን❤❤ ምእመናን 'አባ' እንላቸዋለን❤❤ መጽሐፍ ቅዱስ ትርጉም ላይ በአለም ዙሪያ ብዙ ሰርተዋል፡፡ ቤዛ እየተገነባ ያለው ፕሮጀክት የሚገርም milestone ነው Africa Arise ዓመታዊ ፕሮግራም አልተወራለትም!! በየዓመቱ አፍሪካ ህብረት አዳራሽ ከመሪዎች ስብሰባ በፊት የሚደረገው ፀሎት😮😮... እርሳቸው ያልተወራላቸው ድንቅ ኢትዮጵያዊ ናቸው
@Jckingoflove24
@Jckingoflove24 3 ай бұрын
Great job Brother
@ecclesiamedia316
@ecclesiamedia316 3 ай бұрын
Thanks 👍
@fasikaabera3734
@fasikaabera3734 3 ай бұрын
የዮሐንስ ራእይ ተከታታይ ትምህርታቸው የሚደንቅ ነው! ይህን ኮሜንት የምታነቡ እንድታዩት ትመከራላችሁ።
@selameyob8177
@selameyob8177 3 ай бұрын
Endiet lagenognow echilalew ehit? Tebareki
@peaceforalljohn3165
@peaceforalljohn3165 3 ай бұрын
በእውነት ራእይን መፅሐፍ ግዙና (አልፋ ኦሜጋ )አንብቡ : ትባረኩ በታላችሁ
@addistedla
@addistedla 3 ай бұрын
My former great pastor in late 80s and early 90s in Houston.I love you pastor Tesfa! I still remember his teachings on እምልኮ close to 20 the old cassettes. I wish he can write it as a book. Hi Ashu dereje Issac. Gash Tesfa you look so good still young God bless you!
@addistedla
@addistedla 3 ай бұрын
መንፈሳዊ እድገት አንብቤዋለሁ
@addistedla
@addistedla 3 ай бұрын
ፓርተስፋ እየሰራ ነዉ ያገለገለዉ
@joforegebeya489
@joforegebeya489 3 ай бұрын
What will be the next exposition of the book in the Bible? I learned the unforgotten way of those books' revelation and the book of Daniel by Pastor Dr Tesfahun; God blesses you
@natiman8775
@natiman8775 3 ай бұрын
ዶክተር መለሰ ወጉን ብትጋብዛቸው አብይ
@derejebekele9179
@derejebekele9179 3 ай бұрын
በአክብሮት ለጠያቂው የምለው Especially እንደነዚህ አይነት Icon ሰዉ ከጠየክ በኃላ it is good not to interfere
@kirstanmore1709
@kirstanmore1709 3 ай бұрын
ዶ/ር ተስፋ የኮረኔል ወርቅነህ ጋሻዉ ልጅ ናቸዉ በንጉሱ ስርአት ።
@kirstanmore1709
@kirstanmore1709 3 ай бұрын
i might add he was very hundsame fromn ወሊሶ
@misaw6162
@misaw6162 3 ай бұрын
How about nobody made sure Dr. Tesfa had on appropriate socks. Dr. Tesfa had short socks meant to be sports shoes. The socks don't live up to your suit and your highest stature. But you (Dr. Tesfa) are the best thinker that the evangelical church has seen to this date. God bless you.
@prophetmelkamumarkos3054
@prophetmelkamumarkos3054 3 ай бұрын
እባክህን አብዬ መጽሐፉን ማግኘት እንድችል አግዘኝ እኔ አርባምንጭ ነኝ ግን እንዴት ነው ማግኘት የሚችለው Please እንዳገኝ አግዘኝ🎉
@newword661
@newword661 3 ай бұрын
Where we can find the new book
@ThewodrosGetchew
@ThewodrosGetchew 2 ай бұрын
ሐዋርት 8 ኢትዮጵያዊ ጃንደረባ ነው ደቂቀ እስጢፋኖስ ምነው ተረሱ ኢትዮጵያ ወንጌል ሰትሠማ ሉተርም አልተነሣም ይታረም
@MustefayassinEdris
@MustefayassinEdris 3 ай бұрын
ቁርሀንን አንብቡና ተመራምራቹ ወደ እውነተኛው ሀይማኖት ተመለሱ።
@yms2161
@yms2161 3 ай бұрын
ይህንን interview መከታትልህ እራሱ በጣም አስገራሚ ነው ❤
@addistedla
@addistedla 3 ай бұрын
@@yms2161 በጣም
@addistedla
@addistedla 3 ай бұрын
@@MustefayassinEdris አንተ የምትተኛ ተነሳ ከርስቶስ ያበራል ይላል ቅዱሱ መፅሀፋችን
@addistedla
@addistedla 3 ай бұрын
@@MustefayassinEdris ፓር ተስፋ ቁርዕን ቀርቷል ካልተሳሳትኩ በልጅነቱ አባቱ ልከዉት ግን ብርሀኑን የሱስን አገኘዉ
@joforegebeya489
@joforegebeya489 3 ай бұрын
What about Eskiel 38 & 40? Is that not Russia, Mangog Turkey Tubal??
@dreqvhjjii
@dreqvhjjii 3 ай бұрын
ቁሻሻ ትውልድ ተፈጥሮ ዘማዊና ሌቦች ሀይማኖተኞች ን ትላላችሁ።
@etchurch8827
@etchurch8827 3 ай бұрын
ሳውቀው፣ ፓስተር ተስፋ እግዚአብሔር ልዩ የማስተማር ፀጋ ሰጥቶ ካስነሳቸው የቤተ ክርስቲያን አገልጋዮች መሓል የሚቆጠር ነው። የማስተማር ፀጋ ስል፣ ቃሉን ለማጥናት የሚተጋ፣ ሳይዘበዝብ በቀላሉ አስተካክሎ የሚያስረዳ ማለቴ ነው። ዛሬ ብዙ መምህራን በሩጫ እንጂ ጊዜ ስለሚያጥራቸው፣ እንግሊዝኛውን እየቀላቀሉ የራሳቸውን ምሑርነት ስለሚያጎሉ አብዛኛውን ምእመን ግራ ያጋባሉ። ሌላኛው፣ በዓለማውያንም በአማንያንም ዘንድ አዲስ መጽሐፍ ሲታተም፣ ይዘቱን ጠለቅ ብሎ የመገምገም ፍላጎት የለም። በደፈናው ብቻ "በጣም ግሩም የሆኑ ሥራዎች ናቸው የተሠሩት" ከማለት አያልፍም። ጠያቂ፣ ባብዛኛው ጊዜ ወስዶ የመጽሐፉን ፍሬ ነገር አጥንቶ ባጭሩ ለአድማጭ ካቀረበ በኋላ፣ ደራሲውን አንድ ሁለት ጥያቄ አይጠይቅም። ለማኅበረ ምእመን እና ለደራሲ እድገት የማይጠቅም ልማድ ስለ ሆነ ሊቀየር ይገባል።
Вопрос Ребром - Джиган
43:52
Gazgolder
Рет қаралды 3,8 МЛН
GIANT Gummy Worm #shorts
0:42
Mr DegrEE
Рет қаралды 152 МЛН
Tigrigna Audio Bible, The Book of Genesis | ኦሪት ዘፍጥረት
3:58:03
Tigrinya Audio Bible | መጽሓፍ ቅዱስ ትግርኛ ብድምጺ
Рет қаралды 3,2 МЛН
Вопрос Ребром - Джиган
43:52
Gazgolder
Рет қаралды 3,8 МЛН