Ethiopia: ኧረ ኡኡኡ ይሄን ታሪክ ስትሰሙ ምን ይሰማችሁ ይሆን? የባለታሪኳ መስታወት መራር ህይወት። |

  Рет қаралды 124,738

Sami Studio

Sami Studio

Күн бұрын

Пікірлер: 353
@meseretdibisa5311
@meseretdibisa5311 4 жыл бұрын
ተደርበሽ የገባሽ ሴት ያንቺም ዕጣ ፈንታ እንዲሁ የስቃይ ህይወት ይሁንብሽ ። አይዞሽ እህቴ የማያልፍ ቀን የለም ያልፋል
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 3 жыл бұрын
በጣም እረ ሴቶች ምን ነክቶል እረ ተዋ በሰው ትዳር እየገባቹ ልጆችንን የምታስበትኑ ሴቶች😭😭
@ueuemajd8092
@ueuemajd8092 3 жыл бұрын
@ethiopiafirst9249
@ethiopiafirst9249 4 жыл бұрын
እኔ የገረመኝ ባለትዳር ወንድ ላይ ምትንጠለጠሉ ሴቶች ናችሁ! እናንተ ተደርባችሁ እንደገባችሁ ነገስ በናንተ ላይ ሌላ እንደምትደረብ እርግጠኛ መሆን አለባችሁ፣ የባል ቤተሰብ የሆናችሁ የልጃችሁ ሚስት ስትበደል ምትተባበሩ ቤተሰቦች እንደው የናንተ ልጅ ብትሆንስ??? እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጠን።
@ፅናት-ኈ6ፀ
@ፅናት-ኈ6ፀ 4 жыл бұрын
የኔ ኣስተዋይ
@ወለተ.ስላሴ
@ወለተ.ስላሴ 4 жыл бұрын
እረበጣም.እውነት.እኔምሴትነኝ.ግን.እኛሴቶች.አዳንዴ............. .......
@GrandPrime-mt9px
@GrandPrime-mt9px 4 жыл бұрын
@Elsabet Damen በትክክል
@GrandPrime-mt9px
@GrandPrime-mt9px 4 жыл бұрын
ልክ ነሽ ማር
@mindabeletshiachew5652
@mindabeletshiachew5652 4 жыл бұрын
አይ የኢትዮጵያ ወንዳ ሆሉ ብርቅ
@hiwotkassa2558
@hiwotkassa2558 4 жыл бұрын
ችግሩኮ የኢትዮጵያ ህገመንግስት ተብየው ለገዳዮች ለደፋሪዎች ለአጭበርባሪ ሌቦች ጥብቅና የሚቁም መሆኑ ነው ምን ፍትህ አለ
@xyzabc6024
@xyzabc6024 4 жыл бұрын
ህጋዊ ባሌ እርጉዝ የ 8 ውር ሁኜ ሴት ነው ያረገሽው ብሎ ተወኝ ሌላ ሴት ጋር ሄደ እኔም በጣም አዘንኩ ልጄ 6 አመት ሆናት አባቷን አታውቅም እግዚአብሔር ይመስገን እናትም አባትም ሆኞ እያሳደኩ ነው ያለሁት ሴቶችዬ ጠንካራ ሁኑ አንድ አንድ ወዶች የሴጣን ወድም ናቸው!!
@ወለተ.ስላሴ
@ወለተ.ስላሴ 4 жыл бұрын
አይዞሽማሬ.እግዚያብሔር.ያውቃል
@ferihot4582
@ferihot4582 4 жыл бұрын
እግዛቤሪ ይሪዳሽ
@sarafaris5018
@sarafaris5018 4 жыл бұрын
የሴት ጀግና ነሽ አንቺ ለኔ ጎበዝ
@xyzabc6024
@xyzabc6024 4 жыл бұрын
@@ወለተ.ስላሴ አሜን
@xyzabc6024
@xyzabc6024 4 жыл бұрын
@@ferihot4582 አሜን
@TitaEthiopiaEldukonjo
@TitaEthiopiaEldukonjo 4 жыл бұрын
እውነት እውነት ለሚስቱ ያልሆነ ባል ለሌላ ሴት ኑሮ ይሆናል ማለት ትልቅ ስህተት ነው እባካችሁ እህቶች ኑሮ ያለው ወንድ በፍጹም አትሞኙ
@xyzabc6024
@xyzabc6024 4 жыл бұрын
እሪታዬ የኔ ቆንጆ ሰላምሽ ብዝት ይበል በለፈው ስለ እናቴ ነግሬሽ ነበር ምላሷ ተቄራርጦዋል የ አጥንት ህመምተኛ ናት ብዬሽ ነበር ኢንስተግራም የለኝም በምን ላውራሽ ቆንጆ
@genzebatube659
@genzebatube659 4 жыл бұрын
ሩታዬ የኔውድ ሰውድሸሸ እደኔሁሌም ትከታተያለሸ አይሻለሁ
@genitube1438
@genitube1438 4 жыл бұрын
በጣም እንጂ ደግሞም ሤቶች ቆራጥ መሆን አለባቸው ስለፍቅር ሙዝዝ አለማለት
@meseretavrhame6191
@meseretavrhame6191 3 жыл бұрын
😭😭
@እናቴኑሪልኝ-ለ3ረ
@እናቴኑሪልኝ-ለ3ረ 3 жыл бұрын
እውነት ነው ሪታዬ ግራ እሚአጋባ ጊዜ ላይ ደርሰናል
@sewmehon9860
@sewmehon9860 4 жыл бұрын
የራሄልን እንባ መልስ የሰጠ ልዑል እግዚአብሔር እንባሽን ያብስልሽ የኔ እህት አንተ የልጆችዋ አባት ቅዱስ ሚካኤል ይፍረድብህ እግዚአብሔር ቢዘገይ እንጂ አይቀርም !!!
@ንፁህጆሲ
@ንፁህጆሲ 4 жыл бұрын
እበትም ትል ይወልዳል ይህ አባት ተብሎ ልጅዎቹ በሱ ሰም ይጠራሉ ያሳዝናል ጀግና እናት ነች የኔ ምስኪን ፈጣሪ መጨረሻውን ያሳምርልሽ
@hawanuramin6602
@hawanuramin6602 4 жыл бұрын
ቤተሰብ ያልወደደው ትዳር ውስጥ አትግቡ
@firehiwotseblegiorgis301
@firehiwotseblegiorgis301 4 жыл бұрын
ትክክል በስተመጨረሻ መከራው ከራስ አልፎ ለእነሱ ነው ።
@zelalembililign1990
@zelalembililign1990 2 жыл бұрын
አልስማማም የሰዎቹ የተፈጥሮ ጉዳይ ነው አታይም እናትና አባቱ እንዴት እንደሚያረጓት ሲጀመር ልጁ በጠዋት ነበር ባል ተብዬው ጋዝ ተርከፍክፎበት መቃጠል የነበረበት
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 4 жыл бұрын
ምን አይነት ድፍረት እና ስርአተ ቢስነት ነው ሚስት ልጆች ባሉበት የሰው ባል ተከትሎ እሰው ቤት ገብቶ የሰው ትዳር ማፍረስ ለሚስቱ ያልሆነ ለልጆቹ ያልሆነ ላንች ምን ክብር ይኖረዋል የከፋ እንጂ የተሻለ አይሆንም ይሄው ጉአደኛሽ ነጠቀችሽ እሱአም ተደስታ አትኖርም እግዚአብሔር ይገስፃችሁ !! 13ት አመት እድሜን፣ ጤናን፣ ስነልቦናን፣ ገንዘብን ማጣት ቀላል ቁስል አይደለም ምናለበት ልጆቹአን አቅፋ ጥሬ በልታም ይሁን ውሀ ጠጥታ ብትኖርበት? ምን አይነት ጭካኔ ነው ወደ ህሊናህ ተመለስ ይህች አለም ዛሬ ያንተ ነገ የሌላው ናት የዛሬዋ ሚስትህ ንብረትህን ሁሉ ወስዳ ሜዳ ላይ ትጥልህ ይሆናል ግፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ዙሮ ዋጋችንን ይሰጠናል አዝናለሁ አይዞሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ አለምሰገድ የምንወድህ ተባረክ፣ ሣሚ፣ ጠበቃ የሠላም እግዚአብሔር ይባርካችሁ👏
@woubemekuria4425
@woubemekuria4425 Жыл бұрын
ምንቴ ወንድማችን ይህች ሴት በጣም ተጎድታለች እግዚአብሔር ይጠግናት እንጂ ልጆቿም ቢረዱ ጥሩ ነው ። እውነት ነገ ልጆች አሉኝ ይልስ ይሆን እግዚአብሔር ይፍረድበት ። ቤተሰቦቹም ናቸው የገደሉሽ ።
@fereats2351
@fereats2351 2 жыл бұрын
እኔ ሁልግዜ የሚያበግነኝ ነገር ይሄን ሁሉ ስቃይና መከራ ችላ በከባድ ፈተና ውስጥ ልጆችዋን እንደውሻ በጥርስዋ አንጠልጥላ የምታሳድግ እናት እያለች ለምንድነው ግን ልጆች በአባታቸው ስም እንዲጠሩ የተደረገው??? እንደኔ ልጆች የራሳቸውን ህይወት ሰውተው ለልጆቻቸው ኖረው ለሚያልፉ ጀግና እናቶች ስም መጠራት ነበረባቸው። ይቅርታ ይሄ የኔ ሀሳብ ሲሆን ሀላፊነታቸውን ጠንቅቀው የሚያውቁ ምርጥና በጣም መልካም አባቶች እንዳሉም ጠንቅቄ አውቃለሁ።
@سارةيوسف-م4ذ
@سارةيوسف-م4ذ 2 жыл бұрын
እድሜውን ያሳጥረው በምን ያህል ክፋት ነው የሚከታተላት ያላሰውን አደጋ ጌታ ጀባ ይበለው
@almaza4965
@almaza4965 3 жыл бұрын
እውነት ነዉ የምላችሁ አለቀስኩ እ/ር ከአጭበርባሪ ወንዶች ይጠብቀን ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለዚች ሴት
@liyudemeke446
@liyudemeke446 4 жыл бұрын
ሰዎች የሚተነፍሱበት መንገድ ስለሆንክ ጌታ ይባርክህ እ/ር ማስተዋል ይስጠን
@mukubanti6778
@mukubanti6778 4 жыл бұрын
ወይ ጉድ ያሳዝናል በጣም አቤት የሴት ልጅ ፈተና ብዛቱ ጌታ ሆይ
@DAVIDFC1234
@DAVIDFC1234 4 жыл бұрын
አቅራቢው በጣም ጨዋ ነው እግዛብሄር ይባርክህ ልጅቶ በጣም ታሳዝናለች ውውውውውውውውይ ወንዶች በዚህ ዘመን ያሉት ወንዶች ሀላፊነት የማይፈልጉ ጨካኞች እደነዚህ አይነት ወንዶችን ጋዝ አርከፍክፎ ማቃጠል ለአገርም ሽክም ናቸው
@ezanaezana6184
@ezanaezana6184 4 жыл бұрын
እባክህ እባክህ በምታምነው አምላክተለመን ተዋት ልጆቿንታሣድግ እባክህ
@kassarahel29
@kassarahel29 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ያጋጠመሽ እኮ አጋንንት እንጂ ሰው በይደለም
@vipvip8917
@vipvip8917 4 жыл бұрын
ይሄመጨረሻው አያምር አይዞሽ እግዝአብሔ ይፈርዳል አይዞሽ
@alemfantaye3896
@alemfantaye3896 4 жыл бұрын
አይዝሽ እህቴ ጠንክሪ ልጆችም ነገ ይደሩሱልሻል እሱ ግን እግዚአብሔር ይስረውን ይሰጠው
@maysatedy2468
@maysatedy2468 4 жыл бұрын
በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው አንቺ ጠንካራ ልብ ይኑርሸ ቁረጭ አይዞሸ የማያልፍ ነገር የለም
@alemmola6407
@alemmola6407 4 жыл бұрын
ኧረ ድፍት ብሎ በተገላገልሽው
@Holylove260
@Holylove260 3 жыл бұрын
@@alemmola6407ላ መሞትማ ዕረፍት ነው : ቀሪ ዘመኑ የፍዳና የመከራ የለቅሶ ሆኖ የልጆቹ እጅ ላይ ሊወድቅ እንደሚችል አልገባውም አልጋ ላይ መቅረትም አለኮ
@ቲጂየአባቷልጅ
@ቲጂየአባቷልጅ 4 жыл бұрын
እህቶች ወንዶች በጣም አስቸጋሪ ናቸው እራሳችሁን ጠብቁ ወንድ ልጅ አትለማመጡ ሁሉን ወንዶች ሳይሆን ባለጊ እና መጥፎ ወንዶችን ነው ያልሁት ታሪኩ በጣም ያሳዝናል እህቴ አይዞሽ እሱ ገፋሽ እንጂ አንች አልገፋሽውም ።
@JerusalemshHelm
@JerusalemshHelm Жыл бұрын
እንዳልክ ከማከብራቸው ጋዜጠኞች አንዱ ነህ ዘመንህ ይባረክ አንድ ነገር ልንገርህ የኢትዮጵያ ወንዶች ወደፊት ትዳር አልባ ዬሆናሉ ሴቶች እንደዚ እየሰሙ የኢትዮጵያ ወንዶችን እየጠሉ የሌላ አገር ወንዶች የሚያገቡ ሴቶች ቁጥራቸው በርከት እያለ መጥቷል
@ነፂምንሊካዊት
@ነፂምንሊካዊት 4 жыл бұрын
ምንም አልልም ድንገተኛ ሞት ይዉሰድህ የተረገምክ ክፉ የሰይጣን አሰልጣኝ ይድፋህ አቦ! አይዞሽ እህቴ የነገዋን ፀሐይ የምትሞቂያት አንቺ ነሽ መድሀኒ ዓለም ከተገፉት ጋ ነዉ! ልጆችሽ ይደጉልሽ አይዞሽ😢😢
@uaeae6115
@uaeae6115 Жыл бұрын
ወላሂ በጣምነዉ ልብ ሚሰብረዉ አላህ ከተበዳይ ጋርይሁን😢😢😢😭
@ነፂምንሊካዊት
@ነፂምንሊካዊት Жыл бұрын
@@uaeae6115 😌😢በጣምምም! አሜን☝🙏
@abebahabte8469
@abebahabte8469 2 жыл бұрын
ዉይይይይ ምን እንደምል አላውቅም እግዚአብሔር ፍርዱን ለ እግዚአብሔር 🤲 😭😭😭😭
@sewmehon9860
@sewmehon9860 4 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ አታልቅሺ እኔ ላልቅስልሽ እውነት አንቺን እንደዚህ አስለቅሶ የወሰደው ገንዘብ ገንዘብ አይሆነውም ጠብቂ ብቻ ይከፍለዋል እንባሽ !ጋዜጠኞቹ ግን እግዚአብሔር ይስጣችሁ እህ ብሎ ማዳመጡ ለችግሩ መፍትሔ መፈለጉ ብቻ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርካችሁ!!!
@abebanati574
@abebanati574 4 жыл бұрын
ይሄ ሰው እውነት ጤነኛ ነው አባት የሚል ስም ሊሰጠው አይገባም እግዚሐቤር አይለመነው የልጅ አምላክ ይፋረደው አይዞሽ እግዚሐቤር መልስ አለው
@sefineshehabetewelide3879
@sefineshehabetewelide3879 4 жыл бұрын
እፍፍፍፍ አይዞሽ እናት እግዚአብሄር ያግዝሽ ልጆችሽንም ለቁምነገር ያብቃልሽ
@gentegente3000
@gentegente3000 3 жыл бұрын
Ameeeeennnnnn
@beggibegi1152
@beggibegi1152 3 жыл бұрын
ayizosh ehite egiziabiher hayalil nw☝️ gin ye Erik maid balemuyawochi egiziabiher yibarikachihu ewunet yeteseberewun lib titeginalachihu ewunet egiziabiher yistachihu 🙏🙏
@adnatbeteklabebe1648
@adnatbeteklabebe1648 4 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ እሱን ይድፋው 😥😥😭😭 ከኔ ጋር የሚማመስልን ነገር አለ ኔ ስዉዲን ነው የምን ኑሮ ግን እመኛኛ እግዚ ብሔር ካንቺ ጋር ነው የኔ ብንግርሸ ይገርምሽል
@adnatbeteklabebe1648
@adnatbeteklabebe1648 4 жыл бұрын
@Elsabet Damen እውነት ነው አውነ እግዝ ብሔር ይመስገን ወርቅት አልነበርኛም እሱ ነበር በጣም ተሰቃይች ነበር አውን ታሪኪ ተቀይሮል በዚህ ፕሮግራም ብዙ ተምሬለው እራሴን ጅግና አርጊዋለው የኔ ቆንጆ አመሰግናለው
@saraaliey6867
@saraaliey6867 4 жыл бұрын
ሴቶች ለምን ነቃ አትሉም ከማይሆን ትዳር ለብቻ መኖር ይሻላል
@ወለተገብረኤልወለተገብረኤ
@ወለተገብረኤልወለተገብረኤ 4 жыл бұрын
አትፍረድ ይፈረድብሀል
@melissa38485
@melissa38485 4 жыл бұрын
Tikikile ke hulgize kosel
@cheesy3771
@cheesy3771 4 жыл бұрын
ግጥም አድርጎ. ብቻን ማኖር ይሻላል ።
@meseretavrhame6191
@meseretavrhame6191 3 жыл бұрын
100% በጣም
@hanaaddis5207
@hanaaddis5207 3 жыл бұрын
ብቸኝነትግጥ ነው 100%
@Tube-kr6yo
@Tube-kr6yo 4 жыл бұрын
ሁሌም ሴቶች የወንድ ጥገኛ ናቸው አብዛኞቻችን so ከማግባታቹ በፊት እራሳቹን ቻሉ ወንዱ ልሂድ ካለ ባህሪው ከተቀየረ ደሞ ተውት በቃ ወንድ ከሸፈተ ምንም ብታደርጊ አይመለስም ሄዶ ሲመጣ ደሞ መቀበል አረ እህቶች እሲቲ እግዚአብሔር ተማምናቹ ኮራ በሉ ደሞ ተክሊሉንም አታርክሱት ወንድ ልጅ በቁርባን በተክሊል አገባሻለው ሲል እድሜ ልክ ታምኖ ይኖራል ብለሽ አትሞኚ
@genitube1438
@genitube1438 4 жыл бұрын
ትክክል
@emebettekalign7666
@emebettekalign7666 4 жыл бұрын
ዝም ብላቹ ስትሰሟት እሷ ስታወራ ቀናሁባት ተመኘሁ ኡፍፍፍፍፍፍፍ ያ በራሱ እረፍት ሚሰጣት ነው የመሰለኝ ከፈጣሪ አግኙት
@gigimengistu9437
@gigimengistu9437 3 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ ሁላችንም ያለፍበት ነው አንች ብቻ ልጆችሽን አሳድጊ እግዚአብሔር ይከፍልሻል
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 11 ай бұрын
ከግዋሮ የእሱ መኝታ ቤት አለ አንቺ እብድ ነሽ!! በእውነት
@eyrusalemkibret2063
@eyrusalemkibret2063 3 жыл бұрын
የጋዜጠኛው ምክር እንዴት ደስ ይላል !!!
@hanieh4374
@hanieh4374 3 жыл бұрын
እህቴ አይዞሸ እግዚአብሔር ጥንካሬዉን ጤናዉን ይሰጥሸ ከነልጆችሸ ተስፈ አትቁረጪ። የኛ አገር ፍርድቤት እንደዚህ ለተጎዱ ሴቶች እገዛ ማድረግ አለበት ቢያንሰ በነፃ ጠበቃ በማቆም እና የፍርድ ሂደቱን በአጭር እንዲቋጭ በማድረግ እገዛ ሊያድረግ ይገባዋል እንኳን ለባለታሪኮ ለሚሰማዉም ተሰፈ ያስቆርጣል በጣም የተንዛዛ ነዉ ሁለት ልጆች ይዛ እሷ መሰቃየት አለባት እንዴ ቢያንስ ለልጆቹ መታዘን የለበትም ፍርድቤቱ ምንድ ነዉ የሚያስበዉ ...አሳዛኝ ነዉ..
@trengomasresha4457
@trengomasresha4457 2 жыл бұрын
ተባረክ የኔወንድም
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 4 жыл бұрын
እንደዉ በሰዉ ሀገር ሁኘ ስሰማ ትዳርም መሠረቅን የሰዉ መገደልን ሁሉነገር ሳስብ እፈራለሁ
@teruwrkberla812
@teruwrkberla812 4 жыл бұрын
ምንቴ ውድ ወንድሜ በጣም ነው የምወድህ የማከብርህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እስከነቤተሰብህ ጥሩወርቅ ከባህሬን
@abebaabate6018
@abebaabate6018 4 жыл бұрын
አለም ሰገድ ነው ምንቴ አስታራቂ ላይ ሆኖል የሚሰራው እህቴ
@hayathayat6084
@hayathayat6084 2 жыл бұрын
አሚንበሉ ወድች ድፍትያድርጋችሁ ያባቴአምላክ ምስጥሁላ አፍርብሉ ወድ ሲባል አድናችሁ ሊባሁላ
@betimame2312
@betimame2312 3 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ አንቺ በጣም ጠንካራ እሴት ነሽ እግዚአብሔር ካንች ጋር ይሁን
@trengomasresha4457
@trengomasresha4457 2 жыл бұрын
አይዞሽ የኔ ቆንጆ ልጆች ቤተሰብ ሲመክራችሁ አትሰሙም
@salmasalma1258
@salmasalma1258 Жыл бұрын
ምን ልኮምት ወንዶች ሁሉም ወንድ አይደለም ሴት ሚያሰለቀሡ ፈጣሪ ይፉረድባቹሁ እኔ እሴት ነኝ ከማይሆነኝ ወንድ ጋር በራት ምረቀዉአጋጥሞኝ ነበር ኩኔታዉን ሳየዉ አላስደሰተኝም ምንም ሳልናገር አርብ አገር ገላገለኝ አድራሸዬን ሳጣፋ ቤተሰብ አገባ አሉት እሷም አገበች አሉ ተናዶ ጎደኛ ያዘ ወደዉ ወለደችበት እኔ ስህድ አሰናበኩት በምን ይከራከር አልጠበቀም እግዚአብሔር ክብር መስጋና ይሁን ከራሡ በለይ አርጎ ሚወደኝ ባል ሰጠኝ ❤❤❤❤❤❤
@almaza4965
@almaza4965 3 жыл бұрын
እባካችሁ እርዶት ይችን እህቴ እ/ር ይፍረድብህ ሳይውል ሳያድር እመቤቴ ፍርድሽን እጠብቃለሁ አይ አይ ሰው የሆነ ይርዳት እያለቀስኩ ነዉ በእውነት አቅም ቢኖረኝ ብረዳሽ
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 3 жыл бұрын
😭😭በእንባ ነው የጨረስኩት መድሃኔዓለም ንም ፍትህ እንዲሰጥሸ እንባየን መሰዋእት አድርጊ ጠይቄልሻለሁ የኔ እህት ድካምሸን ይቁጠርልሽ ኡፍፍፍፍፍ
@foziya6687
@foziya6687 2 жыл бұрын
ጠንካራ ነሽ አይዞሽ እባካችሁ በሰዉትደርላይ አትደረቡ ሴቶች መጀመሪያ ጎኑንአጥኑ ልጆችን አለበት አታስቀሩ
@zelalembililign1990
@zelalembililign1990 2 жыл бұрын
እህቴ አይዞሽ አብሬሽ አንብቻለሁ ፈጣሪ በቃ ይበልሽ ሳቅ ደስታሽን ለመስማት ያብቃን ይሔ ሰው ግን አይተኛልሽም ገና ጭልፋና ማንቆርቆሪያ ይካፈልሻል የዘራውን ክፋት አጭዶ ፍርዱን ድፍት አርጎ ያሳይሽ ለልጆሽ ኑሪ ብዬ አልልሽም እየኖርሽው ነው በልጆችሽ እምትታደሺበት እምትጦሪበት በእርጅና ዘመንሽ ስቀሽ ለመኖር እድሜ ከጤናጋር ተመኘውልሽ ወጣትነት ልጅነትሽን አበላሽቶብሻል ይሁን ፈጣሪ የሚወደውን ይፈትናል በፀሎቴ አስብሻለሁ ሁሌም አይዞሽ ጠንክሪ በርቺ
@aswmekonen3859
@aswmekonen3859 2 жыл бұрын
አረ ገና ህይወትን ሳልጀምር ፈራሁ አቤት የሰው ልጅ ክፋት
@tiyobistazergaw8018
@tiyobistazergaw8018 Жыл бұрын
ይሄንን እንዳይሞት እንዳይኖር የስቃይን ጥግ እግዚያብሄር ያሳየሁ
@ellenigetachew1905
@ellenigetachew1905 4 жыл бұрын
OMG .... anchi Set Egizyaber kanchi yehun!!! I will pray for you.
@wintab9571
@wintab9571 4 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ ምስኪን 😭😭😭😭እግዚያብሄር ይዝንልሽ እና ያሳርፍሽ በጣም ያሳዝናል እሱ ኑሮውን እየኖረ
@muluworkyilma611
@muluworkyilma611 2 жыл бұрын
Esey enkuwan weledsh lijochu yanchi nachew yibarklish liji yefetari new berchi motal bilesj asbi ayzosh
@mikimiki7194
@mikimiki7194 3 жыл бұрын
አገራችን ህግ የለም ሰው ለገደለሰውም ፍርዱ ቀለል ያለ ነው ለአንድ ደደብማ ሴትን ለሚያሰቃዩና ሕፃናትን ለሚደፍሩ ከእንሳት የባሱ ምድረ አረመኔ ፀና ያለ ፍርድ ቢሰጥ መልካም ነበር ፍትህ ለእህቶቻችን ፍትህ ለሕፃናት! ለማንኞውም እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሆን አይዞሽ እህቴ።
@sarafaris5018
@sarafaris5018 4 жыл бұрын
እኔ ለመፍረድ አልፈልግም ግን እኛ ሴቶች ላይ ወንዶች የሚጫወቱብን ከልብ ያለፈ በራስ መተማመን ስለማያዮብን ነው የሚጨማለቁት በራስሽ ተማመኝ ቆራጥ ሁኝ
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 11 ай бұрын
He did good job አልፈልግሽም ማለቱ!!!
@tejaq8618
@tejaq8618 3 жыл бұрын
የይረባ ባል ነው ሌለውን ወንድ ያስድባል መጀመሪያም ፍቅር ኖሮት አለገባት በቅናት እጅ ምን አይናት ሆደም ነው እሱ የጠለውን ልጆች ይዛ በሰደገች ሴት ለይ ግፍ መስራት መጨረሻው ግን እብደት ነው አብዶ ነው የሚሞት እመኑኝ
@firehiwotseblegiorgis301
@firehiwotseblegiorgis301 4 жыл бұрын
የህ ሁሉ የወደድሽው የመከራ ዶፍነውና ቻይው ። እህቶችሽን እና የእህቶችሽ ባለቤቶች ልትወቅሺ አይገባም ምክንያቱም ከጅምሩም ተይ ብለውሽ አልሰማ ብለሽ ይህ መከራም ሲወርድብሽ ከጎንሽ ሆነው ዋጋ ሲከፍሉ ከርመዋል ። የምን ማድበስበስ ነው ኢትዮጵያውስጥ እማ ህግም ፍትህም እሚባል የለም ። " እውነተኛው ዳኛ ህያውእግዚያብሄር ለህፃናቱ ሲል ይድረስልሽ እንባሽን ያብስልሽ " ያለፍሽበት መከራ ጠባሳው ቢያበግንሽም ልጆች አድገዋል እግዚያብሄር በልጆችሽ ይካስሽ !
@Haymanotsavedbygrace
@Haymanotsavedbygrace 4 жыл бұрын
ለሚስቱ ካልሆነ ሁሉን ለሰጠችው ለማንም አይሆንም ይቅርብሽ ይሄ ሰው😥
@azeb8953
@azeb8953 2 жыл бұрын
Geta hoy fered 🥺🥺🙌🏽🙌🏽🙌🏽
@fatimamohammad514
@fatimamohammad514 Жыл бұрын
እኔም እነደዚህ አይነት ታሪክ አለኝ እኔ ግን አልከሰስኩም ምን እነደማደርግ ግራ ተጋብቼ መልሼ ተሰደድኩ በ2000 ዓ ም ነው
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 3 жыл бұрын
👉 እረ ሴቶች እረ በህግ እረ በሰው ትዳር እየገባቹ ልጆችን ያለ ወላጅ የምታስቀሩ ሴቶች እረ ስለፈጠራቹ ብላቹ በሰው ትዳር አትግቡ እረ ኡኡ
@etagneterfe1426
@etagneterfe1426 3 жыл бұрын
አቦ የሰራህን ብላ አይዞሸ የኔ እህት ፈጣሪ ይርዳሸ
@yetimdesta5180
@yetimdesta5180 3 жыл бұрын
የኔእነት እግዛቤር የልጆቹ አምላክ ይከተልሽ እግዛብሄር ድካምሽን ይመልከትልሽ አዲሳ አበባ የሚሰራ ፍርድቤት የገባ ጉዳይ በተለይ ብር ማለት ጉቦ ካልሰጠሽ ወይም ደና ዘመድ ጥሩብር ካለሽ ውስጥ ውሰጥ ያልቃል ግን ቢገባን አንቺም ባለጉዳይዋ ተናግረሽዋል አይደለም ለልጁ ለሌላም ወይም ለጎደኝው ይሆናል ያለለት ወሬው ላሳጥርና እንቺ አምላክሽን ለምኝ እግዚአብሔር ሰሚነው ወይ ሳይበላው ቀድሞ ይገላገላል ካሁ በሆላ አባት ነኝ አለ እላላ ምንድ ነው የሚቀርብሽ ምንድነው እንቺ ማስብ ያለብሽ ቤቱን በእጅሽ እድርገሽ ልጆችሽ ማሳደግ እንደኔ ግምት ካጠፍ ይቅርታ በይ እግዚአብሔር ይከተልሽ
@emebettekalign7666
@emebettekalign7666 4 жыл бұрын
እንደዚህ ሚበድሉ ሰዎች ህሊናም ልብም የሌላቸው መሆን አለባቸው ከሌሎች ፍጥረታት ወይም እንሰ ሳት ምንም ባይለ ለየን እንኳን እምነት ሀይማኖት ፈጣሪ እምናውቅ መሰለኝ እኛ ኢትዮጵያ በዚህ አንታማም ግን ለምን እደዚ በደሎች በዙ ትላንት የሰማዋት እህታችን የተደፈረችውን ማለቴ ነው እሷ ሳስብ ነው የዋልኩ መልስ ነው ያጣሁት ለምን ??? ምንድነው ጭካኔም እራሴን ተጥራጠርኩት አድ ቀን እደነዚ ህሊና ቢስ ልብ የሌኝ እሆን ይሆን እዴ ምን ያስገድደኝ ይሆን ብዬ ፈራሁ ግን እንደዚህ አይነት ፍጥረት ከመሆኔ በፊት ምድር ላይ አያኑረኝ ምኞቴ ነው
@mimi4866
@mimi4866 11 ай бұрын
ይህ ስው ሁለት ጊዜ ገሀነብ የሚገባ ነው አንዱ በምድር አንዱ በስማይ ቤት የኢትዮጵያ ፍርድ ቤት ግን እግዚአብሔር ይፍረድባችሁ ለፍርድ እውቀት የለላችሁ የስው ልጅ በህግ የምትገርፉ አረመኔወች ናችሁ
@sewmehon9860
@sewmehon9860 4 жыл бұрын
ክፉን በሩቅ ያርገው እንጂ ኢትዮጵያ ውስጥ ህግም ፍርድም የለም ፍሩዱን እግዚአብሔር ይስጥ ወንድሜ
@timeislikeariver.6753
@timeislikeariver.6753 Жыл бұрын
Egzyabhare Yefredbt !!!
@nuriyayoutube3940
@nuriyayoutube3940 Жыл бұрын
እውነትም ኡኡ ያሰዝነል
@memeyilma6199
@memeyilma6199 3 жыл бұрын
የኔ ምስኪን ለኔ ጀግና ሴት ነሽ አምላክ ጎደለሁን ይሙላልሽ የኔ እህት እናት ወንዶችህ ግን ደታን አትዩ በዘመናችሁ ሴቶችህን የምትበድሉ
@ንፁህጆሲ
@ንፁህጆሲ 4 жыл бұрын
ውይ ምን አይነት አረመኔ ነው እንደዚህ አይነት ትዳር ስሰማ ማግባት እፈራለሁ በተለይ ቤተሰብ ያላመነበት ትዳር
@s.alhammadi9187
@s.alhammadi9187 3 жыл бұрын
Eha yana tarik new ehate ayzoshe enam bekirbu matiche efatalewu erki madoche endametitababarugne tesfa adergalewu enam bezu nager atechalewu bichaye nawu lijen masadegawu bicha alhamsulilah 😭😭😭😭😭😭💔💔
@samiaabdurahman7378
@samiaabdurahman7378 3 жыл бұрын
So far this is the only story that made me cry without thinking about it. I’m so sorry my sweet innocent sister this happened to you. I hear you and I feel your pain!! May Allah make your path clear and don’t worry about him karma will bite him 10x fold. I wish I could help you, I wish I can make your life easier
@ቃልኪዳንፍሰሃ
@ቃልኪዳንፍሰሃ 3 жыл бұрын
በጣም አንዳንድ ሴቶች በጣም ባለየ ናቸው ይህ ነገር በኔም ደርሶብኛል እንደሶ ፓይብስም ።ነገር ግን ስራየ ብለው አንዳንድ ሴቶች በትዳር ያሉ ሰወችን ለማለያየት ይሞክራሉ ።የሚገርመው አብረው እንኳን አንድ ወር አይኖሩም የሚገርመው እንደነዚህ አይነት ሴቶች ልቦና ይስጣቸው
@kaliliya1992
@kaliliya1992 2 жыл бұрын
በተደጋጋሚ የምትታለይ ወንዶች እንኳን እንዳንቺ አይነት ምስኪን ቀርቶ ብልኋን ሴት እንኳን እንዴት እንዴት እንደሚያታሏት አይታወቅም የእጁን ያገኛታል
@masreshatrefeofficialtube9203
@masreshatrefeofficialtube9203 4 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ወንዶች ውይይይይይይይይይ
@helunazreth80
@helunazreth80 2 жыл бұрын
Yene enat geta yirdash😭😭😭
@ናታኔምነን
@ናታኔምነን 3 жыл бұрын
በየበፊቱን 20000ብር ይግባኝ ጠይቂ መገላታትሽ አልቀረም ስለ ድርጅቱ አጣሪ ስለኪሳራው አጣሪ ፈጣሪ ይፈርዳል
@Jocy939
@Jocy939 Жыл бұрын
ዘግይቼ ሰማሁ አዘንኩ የእዚህ ሰው መጨረሻው ምን ይሆን?? ወልዶ ሊስም? ይሄ እንባ ሜዳ ላይ ሊቀር? እግዚአብሄር 3 ነገሮችን ፈፅሞ ይጠላል # የሰው እንባ ላብ እና ደም ምድራችን ላይ ምህረት ይብዛ::
@cheesy3771
@cheesy3771 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይገላግልሺ ይህ ጦሰኛ ሰው ነው ሴቶች ወንድ አትመኑ ።
@saraanbesso4146
@saraanbesso4146 3 жыл бұрын
ይበልሽ ወደሽ ከተደፋሽ አልኝ ያ ሁሉ ቤተሰብ እየተረባረበልሽ ባሌ ካልሽ ነፍስሽም መኖሩ በእግዚአብሔር ቸርነት ነው ልጆቼ ልጆቼ ይሉብናል እየመጡ አንቺ ስትኖሪ አኮ ነው ልጅሽ የሚኖረው ሲጀመር 1ብሎ ሲያመሽ ቀይ ሰጥቼ ነው እማባርረው
@zelalembililign1990
@zelalembililign1990 2 жыл бұрын
ሳራ ጤነኛ ነሽ
@zelalembililign1990
@zelalembililign1990 2 жыл бұрын
ሴት አይደለሽ በአፍ ይሄዳል ይባላል የሷን ይስጥሽ ፍርድ አታግኚ በለቅሶ በሐዘን ያኑርሽ ተንከራተች እንደሷ የእርግማን ምሳሌ አረኳት ይቅር ይበለኝ አንቺ ግን አትውለጅ መሐን ያርግሽ
@truworkwube5569
@truworkwube5569 2 жыл бұрын
ጋዜጠኛው የት ሐገር ነው ያለኸው ኢትዮጵያ ውስጥ ፍትሕ አለ ስትል ትንሺ አይሠቀጥጥሕም።
@እኑነኝእናቴንናፋቂ
@እኑነኝእናቴንናፋቂ Жыл бұрын
እባካችሁ መጨረሻዋን ንገሩን 😢😢😢😢😢😢
@yaniyani8683
@yaniyani8683 4 жыл бұрын
ፈጣሪ ዳኛም ጠበቃም ይሁን እንጂ በዚህ ሰአት ትክክለኛ የህግ ባመሞያ ማግኘት ይከብዳል
@abslotige8107
@abslotige8107 3 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ህግ ይገርማል ሀገራችን ምን ያህል የህግ ደረጃ እንደወረደ ያመለክታል ሲቀጥል የሴት ልጅ ክብር ለሱ ወልዳ በሱ ልጆች ስትገላታ ከደገና ለምን ቆማ ትሄዳለች ለምን አልሞተችም ነው ውሳኔው የወንድም አረመኔ የአረመኔ ጥግ ኧረ ይችህ አገር ስንት ጉድ ይዛለች ይሄም አሁን አባት ተብሎ ይጠራል ፈጣሪ እወነት ካለ ፍርድ ይስጥ የሴት ልጅ እንባ እሱም እንዳንቺ የፈጣሪ ቁጣ ያስለቅሰው እሱ አንቺን ነው ያስለቀሰው እሱን እግዚሃብሄር ያስለቅሰው አይዞሽ እህቴ ኧረ እኔም አለቀስኩ እግዞ እግዞ ገና ጉድ እንሰማለን
@selamdagnew5048
@selamdagnew5048 3 жыл бұрын
እዉነት በጣም ያናድዳል አንድ ልጂ ወልደሽ ሳይመችሽ ሁለተኛ እዴየ ለምን እህቶቸ መጀመርያ በራሳችሁ ተማመኑ ከዛ አንዴ ሁለቴ ታገሱ ከዛ በዋላ ወስኑ እዴየ አሻምጉሌት የተረገመ ሰዉ ወዳ አይደለም ክፋ የሚሠራዉ ሆሆሆ
@bittertruth1622
@bittertruth1622 4 жыл бұрын
የፈለገው ይሁን ቤተሰብ ያልተስማበት ትዳር አይባረክም።ለተፈጠረው ችግር በሙሉ ጥፋተኛዋ አንቺ ነሽ።ለሴት ልጅ ትዳር መያዝ እራስን መቻል ማለት አይደለም።የወንድ ጥገኛ ሆኖ ለመኖር ሰው እንዴት እንዲህ ይጣደፋል።
@jesuschrist8298
@jesuschrist8298 3 жыл бұрын
ሴቶቹ ደግሞ ምን ነካቸው ላብራኩ ክፋይ ያልሆነ ይሆነናል ብለው ነው የግፉ ተባባሪ የሚሆኑት
@adnatbeteklabebe1648
@adnatbeteklabebe1648 4 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ውሰጥ ህግ የለም ሴት ላይ የሚደርሰወ
@medinaabdu8
@medinaabdu8 3 жыл бұрын
እኔስ መስማትም አመመኝ ወይ ሰዉ አላህ ይፋረደዉ አይዞሽ የኔ እህት አላህ አለ አይ ወንድ ኡፍፍፍፍፍፍ
@tomasgiorgio5653
@tomasgiorgio5653 2 жыл бұрын
እደው እሁንማ ተበዳይ ሳይሆን በዳይ መልሶ ተካሽ እየሆነ ሄደ ልጅአስታቅፎ በበልይዋ አግብቶ ንብረንዋን ክዶአሁን ይህን በምን ይወሰናል እህህህህህ ከባድነው
@wondimubeshah6837
@wondimubeshah6837 4 жыл бұрын
የወላጆች ግፍ በጣም ከባድ ነው እግዚአብሔር ያያል መፅሃፍ ቅዱስ ያባቶችንሃጢያት እስከ 4 ተኛ ትውልድ አመጣለሁ ካለ እናቶች ወልደው አይተው ብዙ ግፍ የሚሰሩ አሉ ልጆች ያለ ፈቃዳቸው ቢመጡም ሁሌም ዋጋ ይከፍላሉ እግዚአብሔር እንዲምረን ከግፋችን መመለስ አከብን በተለይ የባል ቤተሰብ በሴት ልጄ ቢሆን ብለው አስበው አያደርጉም ሴቶቹ ድንዝዝ ብላችኋል ቢያንስ መማር ትችላላችሁ እያለ ልጆች መራብ የለባቸውም ካለቀ በኃላ እንዴት ወደ ሚዲያ ትመጣላቹ እህቶቼ ነቃ በሉ ሰውን እንደ እግዚአብሔር ማመን ልክ አደለም ዙሪያቹን እዩ
@brticanbrtican9271
@brticanbrtican9271 3 жыл бұрын
እኒን የኒ እህት እንባሽን የልጆችሽ አምላክ እንባሽን እያበሰ ነው ሀይዞሽ እህቴ ታገሽ በትግስት እራስሽንም ልጆችሽንም በጭቀት እንዳት ጎጂ በቃ እንደማንኛውም ነገር ቀላል አድር አትጎጂ ውዲ ፈጣሪ አንቺ ስትደክሚ ፈጣሪ ስራውን ይጀምራል አሁን ላቺ አይታወቅሽም ተመልሰሽም ከሱጋር ተገናኝተሽ በበሽታ እንዳት ቀሰፌ ውዴ ህመሙን አውቃለው
@seadaloveweloo4779
@seadaloveweloo4779 2 жыл бұрын
ወዶች በጣም ይገርማሉ ሱበሀናላህ
@teenateena3461
@teenateena3461 2 жыл бұрын
😢😢 ቃል የለኝም
@meseretavrhame6191
@meseretavrhame6191 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ለመጥፎ ወንድ ይጠብቀን ኡፍፍ እኔም ተጓዳሁ እላለሁ ፈጣሪ ያበርታሺ
@abebanati574
@abebanati574 4 жыл бұрын
በተለይ የወንዶች ቤተሰብ እባካችሁ የልጃችሁ ትዳር ውስጥ ጣልቃ አትግብ የምትበትኑት የልጅ ልጆቻችሁስ አያሳዝኖችሁም ነገስ በሴት ልጆቻችሁ ቢደርስ ብላችሁ አስቡ
@zuzumohammed7832
@zuzumohammed7832 4 жыл бұрын
ሳልልገባ ወንድ የሚባል አስጠላኝ
@ወለተ.ስላሴ
@ወለተ.ስላሴ 4 жыл бұрын
እኔ.ዘጉኝ.ምነው.አለማግባትኮ.ሀጥያት.አደለም
@selamealmaze172
@selamealmaze172 4 жыл бұрын
Tkkkkkkkele
@faizasaeed7106
@faizasaeed7106 3 жыл бұрын
ይቅርብሽ
@meseretdibisa5311
@meseretdibisa5311 4 жыл бұрын
ግን ልጆቹስ የት ይደጉ ይህ ሰው አውሬ ነው መንግስት ለልጆቹስ ምን እየታሰበ ነው ? ካልሆነ ጎዳና ይውጡ ወይስ ????
@negesudemissie7424
@negesudemissie7424 3 жыл бұрын
እረ ይህች የሴት ልብ የላትም እየራባት ፍቅር ወዴያ
Support each other🤝
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 81 МЛН
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 23 МЛН
ህየሳ ደርፊ 'ይተኣለ'
17:31
MAHDER PRODUCTION
Рет қаралды 9 М.
ነቲ ሓቂ ንፍለጦ/EPISODE#8
1:03:55
Om Hiwet Global -- ኦም ህይወት
Рет қаралды 170