Ethiopia: በእርቅ ማእድ ማንነቱን እንኳን ሳላዉቀዉ [ከአሜሪካ መቶ በቁርባን ያገባኝ ባሌ] ጉድ ሰርቶኝ ሄደ።

  Рет қаралды 76,216

Sami Studio

Sami Studio

Күн бұрын

Пікірлер: 377
@iamfine6333
@iamfine6333 4 жыл бұрын
እህቴ አታልቅሺ እሱን ማሰብ አቁሚ አሜሪካ ሆነ ኢሮኘ የምትኖሪውን ሀገር ቤትም ገንዘብ ካለሽ መኖር ትችያለሽ ።ትንሽ የልጅሽ ጤና ያሳስባል እንጂ ።ስለሱ ማሰብ ድካም ነው ።ይሄ እዛ እሱ ሚስት አለው ወይ በየቦታው ማስወለድ የለመደ ዱርዬ ነው ።አታልቅሺለት ወንድ እራስሽን ስትወጂ እንጂ ስትፈልጊያቸው ውሾች ናቸው በአብዛኛው በተለይ ለልጅ ፍቅር የላቸውም ።እንስሳት ለልጆቻቸው ወላጅ በመሆን ይበልጡአቸዋል ከሀበሻ አባት ።የምትረጂበት መንገድ ይፈለግ ስለልጅሽ ጤና አስቢ እራስሽን ውደጂ ጸልይ ።ጀግና ሴት ሁኚ
@fikirtenegash4314
@fikirtenegash4314 3 жыл бұрын
Silvaner Templin ebakachu
@frifrometopia2902
@frifrometopia2902 3 жыл бұрын
Lik new
@wifjsaicjx9191
@wifjsaicjx9191 4 жыл бұрын
አለም ሰገድ እናመሰግናለን እህቴ አይዞሽ ልጅሽን እግዝያብሔር ያሳድግልሽ ተንክሪ
@bitaniyayanore8829
@bitaniyayanore8829 4 жыл бұрын
ጌታ ያበርታሽ የኔ እናት አይዞሽ የጊዜ ጉዳይ እንጂ ይህም ጊዜ ያልፋል ልጅሽንም ጌታ ይባርክልሽ!!!!! 😘
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 2 жыл бұрын
ጥንቃቄ ይጠብቅሃል ማስተዋልም ይጋርድሃል ይላል የእግዚአብሔር ቃል እግዚአብሔር ከክፉ ሰዎች ይጠብቀን ማስተዋልንም ይስጠን የተረገሙ የሰውን ህይወት የሚያመሰቃቅሉ ልብ ይስጣቸው
@wedazelka1179
@wedazelka1179 3 жыл бұрын
አይዞሽ የኔህት እዲዚህ አይነት ወዶች ልቦና ይስጣችሁ
@የሳሪስልጅ
@የሳሪስልጅ 4 жыл бұрын
እኔምለው የስዋ ቤተሰብ ቢለወጡ ምን ችግር አለሁ ከተጋቡ በዋላ የስዋ ቤተሰብ እንደቤተሰብ የሱ ቤተሰብ እንደቤተሰብ እዬሁሉ ክፋት ለምን አስፈለገ የሴት ሂወት ስታበላሹ እናት እህት እንዳላቹ አስቡ ባካቹ ወንዶች ጨካኝ አትሁኑ በሱስ በአደንዛዥ እፅ አይምሮአችሁን መክላችሁ የሴትንም የልጅም ሂወት አበክሉ ኤጭ
@FAFENET
@FAFENET 4 жыл бұрын
ሁሉም ያልሽው እንደ ነበረ ሖኖ በተቃራኒው ሴቶችም አሉ በሁለቱም በኩል ነው የወንዱ ቢበዛም👋
@የሳሪስልጅ
@የሳሪስልጅ 4 жыл бұрын
@@FAFENET አዎ የሴት ይብሳል
@mekeremasfawmenleka4106
@mekeremasfawmenleka4106 3 жыл бұрын
3
@እናቴኑሪልኝመኖርሽያኖርኛ
@እናቴኑሪልኝመኖርሽያኖርኛ 4 жыл бұрын
ፈጣሪ ማስታዋል ይስጣችሁ ለክፉ ወዶች
@Ytb-j2i
@Ytb-j2i 4 жыл бұрын
These guys are the most useful habesha KZbin channel !!! You guys are serving the society well! May God bless your service !
@workebogale4015
@workebogale4015 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ስትናገሪ እንኳን ያለሽ ስብእና በጣም የሚገርም ነው ያሳደጉሽ ቤተሰቦችሽ እንዴት የተባረኩ ናቸው
@wifjsaicjx9191
@wifjsaicjx9191 4 жыл бұрын
መጋቢ ሀዲስ እናመሰግናለን
@hailuyohannes4681
@hailuyohannes4681 4 жыл бұрын
ዲያሰፖራ ማለት ትርጉሙ ሰደተኛ ማለት አይደለም
@ወለተገብረኤልወለተገብረኤ
@ወለተገብረኤልወለተገብረኤ 4 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ ለልጅሽ ስትይ ጠንካራ ሁኝ ጥሩ ሞያ አለሽ ትለወጭያለሽ ነገ ሌላ ቀን ነው እሱ ግን የዘራውን ያጭዳል ለፈጣር ተይው እኔም ሀገር ውስጥ እያለ ያለ አባት ሁለት ልጆችን እያሳደኩኝ ነው ለነሱ ስል እየተንከራተትኩኝ እገኛለሁ ወልደው ለልጅ የማያስቡ አባቶች በእግዚአብሔር ፊት ቅጣት ይጠብቃቸዋል ይብላኝ ለነሱ!
@mamayteklu4277
@mamayteklu4277 4 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ አንቺ ወርቅና ከዛ በላይ ነሽ የስው ልጅ ልብ የሚመረምር ማሽን የለምና በእምነትሽ የተታለልሺው በእምነትሽ ትድኝ አለሽ ላንቺ እግዚአብሄር ይረዳሻልና አይዞሽ
@ሉሉ-ኰ1ጠ
@ሉሉ-ኰ1ጠ 4 жыл бұрын
ምን ዋጋለው ሁሉም እሚገባን ከረፈደ ሆነ ማስተዋልን ይስጠን
@lucy-lf3ko
@lucy-lf3ko 2 жыл бұрын
ስለሆነብሽ ነገር ሁሉ አዝናለሁ። ፈርሀ እግዚአብሄር የሌለው ሰው ገጥሞሽ እንጂ እኔም እንደባለቤትሽ አይነት ስራ ነው የምሰራው። እንኳን ቤተሰቡን ሌሎችንም መርዳት የሚያስችል ገቢ ያገኛል። አይዞሽ። ሁላችንም ደግሞ እንደሱ አይደለንም። አንቺ ጠንካራ ሴት ነሽ። እህቶቻችንም ከሷ ታሪክ ተማሩ። አሜሪካ ገነት አይደለችም። ማድያት እና ሽበት በአጭር ግዜ ውስጥ የምታጎናፅፍ ሁልግዜ ጭንቀት የሆነባት ሀገር እንጂ። አንቺ ክብር ያለሽ ሴት ነሽ። በርቺ
@ስንቴነኝየድንግልምልጃየጠ
@ስንቴነኝየድንግልምልጃየጠ 4 жыл бұрын
እማ ልጅሽና ቤተሠቦችሽ እስካሉ ድረስ ጠንካራ ሁኚ አታልቅሺ እግዚአብሔር ያበርታሺ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ሸ7ዀ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ሸ7ዀ 4 жыл бұрын
መምህር ሀዲስ ትክክል ብለዋል ከአሜሪካ ገንዘብ ሳይኖረው መምጣት ይችላል ለትዳር መምጣት አልነበረበትም ።አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ያበርታሽ🙏
@netsanetyimer844
@netsanetyimer844 4 жыл бұрын
አይዞ እህቴ እመቤቴ ከጎንሽ ትሁን አንጀቴን ነው የበላሽው በጎ ነገር ሁሉ እመኝልሻለው አረ ወንዶች ፈጣሪ የሚፈራ ትውልድ ፣፣፣፣
@እናቴኑሪልኝ-ለ3ረ
@እናቴኑሪልኝ-ለ3ረ 4 жыл бұрын
የዲአስፓራ ወንዶች ግን ፈጣሪ የእጃቹን ይስጣቹ ማፈሪአዎች አጭበርባሪዎችን ማለት ነው
@tgtg7767
@tgtg7767 3 жыл бұрын
የእርቅ ማዕድ ፕሮግራም አዘጋጆች በጣም ነው የምወዳቹ እናመሰግናለን
@lulabelay4927
@lulabelay4927 4 жыл бұрын
የልጁን ስም መናገር ነበረባቹ ባለበት እስቴት መዋረድ አለበት ይሄ ግፋኛ
@JKGedlu
@JKGedlu 2 жыл бұрын
የሀገራችን የሐይማኖት አባቶች ተብዪዎች ናቸው ግዝት እያሉ ለእህቶች መገፋት ዋና ተዋናይ የሆኑት።
@ድንግልእናቴእወድሻአለሁ
@ድንግልእናቴእወድሻአለሁ 3 жыл бұрын
በጣም ባለጌ ሰዉ ነዉ ልብ ይሰጠዉ ሰንት አይነት ሰዉ አለ አምላኬ ሆይ
@eliaskidane3921
@eliaskidane3921 4 жыл бұрын
በጣም ከባድ ነው እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን
@bogiyilma2904
@bogiyilma2904 4 жыл бұрын
ፎቶ ለምን እታሳዩንም እሱ የእጁን እግዚአብሔር ይስጠው አይዞሽ እህት
@samriethiopia3264
@samriethiopia3264 4 жыл бұрын
አባታችን መጋቢ ሀዲስ ሁሉንም ጨርሰውታል ሰሚ ጆሮ አስተዋይ ልብ ላለው። አንድ አመት ሙሉ በቪዲዮ ኮል እንደ ፊልም አክተር ነው ያየችው ያሉትማ ገሎኛል 😄😄😄 አሁንማ ለምን አታለሉን ሳይሆን ለምን ተታለልን ሆኗል ጥያቄዬ 🤔
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 3 жыл бұрын
አይዞሽ ከአሜሪካ መቶ ስራው በጣም ያሳፍራል መጋቢ ትክክል የተናገሩት ኑርልኝ
@የመርሳዋነኝ
@የመርሳዋነኝ 2 жыл бұрын
ልቦናይስጠን.ለሁላችንም.መጋቢእናመሰግናል..እረጅምእድሜይስጠወት
@saraaliey6867
@saraaliey6867 4 жыл бұрын
ከአሜሪካ መተው የሚያገቡ ወንዶች እኮ ጤነኛ አይደሉም እህቴ በኪኒኒ ሀይል የሚኖሩ ናቸው ዛሬ የተናገሩትን ነገ የማይደግሙ ናቸው ሚያሳዝኑት በሀገራቸው ልጅ እንደዚህ የሚጫወቱ እኔም እንዳንቺ ገጥሞኛል አይዞሽ አሜሪካ በመኖራቸው መንግስተ ሰማያት የሚኖሩ ነው የሚመስላቸው
@ኢትዮጵያዊትኤፊማ
@ኢትዮጵያዊትኤፊማ 4 жыл бұрын
በትክክል እብድ ናቸው
@rahaaoromo3957
@rahaaoromo3957 2 жыл бұрын
የኔ ህወት ነው
@lolbunaraslolbunaras6307
@lolbunaraslolbunaras6307 2 жыл бұрын
አሜሪካን፣ከሁሉም፣የተሻለ፣ሀገር፣ነው፣ለመኖር፣እና፣ቤተሰብን፣በሰላም፣ለመመስረት። ይሁንእንጂ፣ትክክለኛ፣ሰው፣መተዋወቅ፣ግን፣የራስ፣ምርጫ፣ነው፣ምን፣እንደ፣ሚመጥንሽ፣እራስን፣መመርመር፣ያስፈልጋል።
@TechGPTet
@TechGPTet 2 жыл бұрын
ሁሉንም በጄምላ መኮነን ጥሩ አይደለም:: ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ ሴቶች ሁሉም አንድ ናቼው? እንደገና አንብቢው ... መልሱን ጠብቃለሁ
@ኮኪኢትዮጵያ
@ኮኪኢትዮጵያ 2 жыл бұрын
በጣም እንጂ ጭንቂላት ስለሌላቸው ነው 😭
@melathagos5141
@melathagos5141 4 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ ,በልጅነትሽ ይሄ ሁሉ መከራ መቻልሽ ጥንካሬሽን ያሳያል። አይዞሽ። አፍንጫውን ተይዞ child support ይከፈላል።
@ግዴናጅኑታእየ
@ግዴናጅኑታእየ 4 жыл бұрын
መጋቢ ኣዲሰን እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይሰጦት
@at8148
@at8148 4 жыл бұрын
አፉ ባለጌ ነው አይዞሽ በርቺ
@tomasgiorgio5653
@tomasgiorgio5653 2 жыл бұрын
አይዞሽ እናቴእርሽን ጠብቂውንው ጤናንውና ለልጅሽም እግዜህበር ምህረት ይስጠው ድንግልማርይም ታምልድሽ ብእውንት ያማልፈጣሬ ከዜህ አደጋሱውርኝ
@aselefechgezmu204
@aselefechgezmu204 2 жыл бұрын
እሆቴ ኦንካን ወለድሸ ልጂ ጌጥ ነው አነች ጎበዝ እናት ነሽ በርትተሸ ፀልይ
@melatkl7275
@melatkl7275 3 жыл бұрын
ኧር ይሄ ታሪክ የኔ ታሪክ ይመስላል በፍጣሪ የኔም ጓደኛ እውጭ ሀገር ነበር እኔም በአዱ አርብ ሀገር ነው የምኖረው እሱ ቀድሞ ገብቶ እኔ ሁለት የባህል አልባሳት ገዛሁ እዝያ ስገባ ብር አምጭ አለ ለመደገሽያ እኔ ወድያው ነው የወሰንኩት ይሄ አያዛልቀኝም ብዬ እርፍቴን ስጨርስ ወደ ስራዬ ተመለስኩ ወዶች እድህናቸው አሁ ሲያለቅስ ምን ሲል እኔ አልፍልግም ብዬ ስራዬን እየሰራሁነው ለምን ሂወታችን ይበላሻል እህቶች ቶሎ ወስኑ
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 4 жыл бұрын
ጨዋ ሳይሆኑ " ጨዋ ልጅ ፈልጉልኝ የቤት ልጅ" የሙሉአት ነገር ይገርመኛል ወንዶች ምን ያክል ሰካራም ቢሆኑ ድራግ አጫሾች አተራማሾች ቢሆኑ "ጨዋ ሴት " ነው ሚፈልጉ ከትዳር በፊት ያለው የትውውቅ ጊዜ ( መጠናናት ) ስለ ፍቅር ማውራት ብቻ ሳይሆን ስለወደፉት ኑሮ ለመኖርም መንገድ ነው ።ምንም እንኩዋን የፈሰሰው ባይታፈስም አመት ሙሉ ስትተዋወቁ ስለ ስራው ስለገቢው የምታውቁው የለም ጋብቻ ተብሎ ሲወሰን ሰርግ ይደገሳል? ጥሎሽ? የሚባሉት መታሰብ አለባቸው በደንብ ስላላወራችሁ መጦ የለኝም አለሽ ። መሆን የነበረበት የመጣ ጊዜ ተገናኝታችሁ ቀለበት አስሮልሽ ተመልሶ ሂዶ ነው መጋባት የነበረባችሁ ።እውነት ለመናገር ለሰርግ አስቦ መጦ ብር የለኝም ያለሽ ነገር የማይመስል ነገር ነው ያኔ አስገድደሽ እንድትጋቡ ከማድረግ ቀለበት ሁኖ መሄድ እና ይበልጥ መተዋወቅ ነበረባችሁ ። ክብርሽን ሲነካ ቀይ ካርድ መስጠት ነበረብሽ ።ግን ያለፍሽበት ለብዙዎች ትምህርት ስለሚሆን አመሰግንሻለሁ አሁንም ጠንካራ ነሽ በርትተሽ ስሪ ልጅሽን አሳድጊ ልጁን ልውሰድ ካለሽ እንዳትሰጭ በሀገሩ ሁኖ ይርዳው ያስተምረው ካለዛ ልጅሽን ያሳጣሻል ። ወንዶች ግን አሜሪካ ብዙ ያላገቡ ልእልቶቻችን ስላሉ እነሱን አግቡ ሀገር ያሉ ሴቶች እያለቀሱ ነው በጣም ጥርጣሬ አለ እዚህ ሳመጣት ትክደኛለች የሚል እዛ ኑረውም ትጠረጥራላችሁ ለዛ ሴቶችን ኑሮአቸእን የገሀነም ታደርጋላችሁ ።ሁሉም በየአለበት ይጋባ ። መጋቤ ሀዲስ እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን አለም ሰገድ እና ሣሚ
@fekertaethiopia9015
@fekertaethiopia9015 4 жыл бұрын
አይዞሽ ልጅሽን እግዚአብሔር ያሳድግልሽ በባለቤትሽ እመብርሃን ልብና ትስጠው
@MulualemShowሙሉዓለምሾው
@MulualemShowሙሉዓለምሾው 4 жыл бұрын
አሜን ማር እስቲ በቅንነት ብቻ ግጭኘ
@fekertaethiopia9015
@fekertaethiopia9015 4 жыл бұрын
@@MulualemShowሙሉዓለምሾው እሺ 👍
@hanieh4374
@hanieh4374 3 жыл бұрын
አህቴ በደረሰብሸ ጉዳት በጣም አዝናለዉ ግን እንዳንቺ አይነት ብዙ ሴቶች ይህንን ታሪክ ሰምቶ ማለፍ ከንፈር መምጥ ብቻ አይደለም ሊማሩበት ይገባል ገና ለገና አሜሪካ ወይም አውሮፖ ካናዳ ኖሪ ሰለሆነ ብቻ እራሳችሁን አትሸጡ በቁርባን እንዴት ሲባል ያልታወቀሰዉ ይገባል ዉጪ ሰለኖረ ብቻ ቅድስ መሰሎ ታያቹህ ተዉ እንጂ ቆም ብላቹህ አሰቡ......ደሞ ብዙዎቹ እዛ ሄደዉ የሚያገቡት እዚህ ሚስትና ልጆቻቸዉን ቁጭ አርገዉ ሊጫወቱ ባችሁ ነዉ እባካችሁ ሴቶች ተጎጂዉ እናተ ናችሁ ወንድ አይጎዳም easy going አትሁኑ ለእራሳችሁ ክብር ሰጡ ከሰማችሁ አለዛ መከራ ይመክራችሐል ባይ ነኝ
@tenudejene451
@tenudejene451 4 жыл бұрын
አይዞሽ ብቻ ምን ያደርጋል የምትረዳበትን መንገድ እንፈልግላት እንጂ ከውጪም ከአገር ውስጥም በፋይናንስም በሳይኮም
@temesgenaberalegesa6363
@temesgenaberalegesa6363 3 жыл бұрын
Mamar dagu buzue yasayenal tebarkiy
@ቀንአለውጌታቀንአለውጌታ
@ቀንአለውጌታቀንአለውጌታ 2 жыл бұрын
እንዴት ማንነቱ ከማታውቂው ሰው ጋር ትዳርን ያክል ከባድ ነገር ይፈፅሚያለሽ
@ninijullrlibabo6283
@ninijullrlibabo6283 3 жыл бұрын
ሰላም ለእናንተ ይሁን እኔ እንደዚኸ አይነት ታሪክ ሰዉየዉ እሱ ሳይሆን አይቀርም ዘመዴን ጣልያን አገር መጥቶ በቁርባነ አግብቱ እንደዚኸ አርጓታል ሰሙን ባዉቀዉ ደስ ይለኛል ይሄኛዉ አማኑኤል ይባላል
@hailuyohannes4681
@hailuyohannes4681 4 жыл бұрын
ሰንት አጭበርባሪ አለ ኢትዮጵያ ውሰጥም የሚኖር ውጭም የሚኖር አያድርሰ ነው
@yadotden6703
@yadotden6703 4 жыл бұрын
አሜሪካና አውሮፓ ዲያስፖራ ወንዶች አውሬ ናሸው
@ethiopiaethiopia3849
@ethiopiaethiopia3849 3 жыл бұрын
መጋቢ እሸቱ አለማየሁ ልብ የሚያረስ ተናግርዋል ከብ እናመስግናለን ጤና ከእድሜ ጋ ይስጥልን በእውነት ትልቅ ት/ት ነው እህቴ አይዛሽ እግዚአብሔር የበቀል አምላክ ነው ስራውን አያጣም ።
@official_Donk
@official_Donk 4 жыл бұрын
የኔ ታሬክ ነው አንቺ ላይ የተደገመው በሕይወቴ ለዘላለም የሚፀፅተኝ ነው።
@mebrhitgebrehawya7254
@mebrhitgebrehawya7254 4 жыл бұрын
አይዛሸ የእኔ ማር
@official_Donk
@official_Donk 4 жыл бұрын
@@mebrhitgebrehawya7254 አመሰግናለዉ እህቴ🙏🙏🙏🙏
@mebrhitgebrehawya7254
@mebrhitgebrehawya7254 4 жыл бұрын
@@official_Donk ምንም ማለት አይደለም የኔ ማር በርቺ የኔ ቆንጆ ሁሉም ያልፍል
@yordisoliyordisoli602
@yordisoliyordisoli602 3 жыл бұрын
መጨረሻ ላይ በምን በኩል ቆረጠ ለልጅ ልጅ ካላቹ? የኔም ታሪክ እንደናንተው ነው?
@rahmetasefa5026
@rahmetasefa5026 4 жыл бұрын
እዴት ይከብዳል የአላህ ፈጣሪ ይሁንሽ አዝናለው አላህይጠብቀን
@Seni_ethio
@Seni_ethio 4 жыл бұрын
ስደተኛ የተባለ ወንድ ግን ሁሌም የሴትን ልብ ሰባሪ ብቻ ነው ይቅርታ ብዙዎች ባይሆኑም ጥቂቶች ባለጌዎች ናቸው ልቦና ይስጣችው አቦ
@fantayenegash9127
@fantayenegash9127 4 жыл бұрын
አንተ ደሞ ምን ማለትህ ነው? ገንዘብ የለውም የምትለው አሜሪካ ሳይሰራ ነው እንዴ የሚኖረው ?በሴቷ ገንዘብ ሊያገባ ነው እንዴ አገር ቆርጦ የመጣው? ኑሮ ከፈለገ ሰርቶ ለኑሮው ይዞ መምጣት ነበረበት
@mollymolly6934
@mollymolly6934 4 жыл бұрын
በትክክል
@addiselemworkneh3982
@addiselemworkneh3982 4 жыл бұрын
USA slnor aydlme bizm ymysra bsass ktmda kbde nowo smoking drinking USA if you work you can make money but he was go to weeding but he don't have money USA eynorcue sew atgde. Bsfrte msfre aykrme. Egzybher yghne ysthe ayzsh USA gnte aydlme life ylme ksrabwada bet nowo Ethiopia srtsh tlwaclsh yena ente USA slnor aydlme ayzsh brca 25 thousand malte eko 400 hundard USA money btme nowo yznkte . Enda true sew babtce sygba
@addiselemworkneh3982
@addiselemworkneh3982 4 жыл бұрын
Tkekle
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 4 жыл бұрын
ሱሰኛ ሰካራም ከሆነ ሰማይ ላይም ቢኖር ብር አይኖረውም ። አሜሪካ ቢሆንም ተለፍቶ ነው ለማለት ፈልጎ ነው
@temesgenmaru1038
@temesgenmaru1038 4 жыл бұрын
እንዴው እህት እኔ የምመክረው ልጁንም ከወሰደልሽ ጥሩ ነው አይዞሽ የተማርሽ ነሺ አሜሪካን አገር ሚባለው ነገር ገደል ይግባ ባለሙሉ ጤና ከሆንሽ ጎመን በጤና በአገርሽ ሰርተሽ ለመቀየር ጊዜው አለሽ። እኛም አሜሪካ ገነት መስሎኝ ሳላውቅ ሲዖል እንደሆነ የገባኝ ቆይቶ ነው!
@ንፁህዘርበቀለ
@ንፁህዘርበቀለ 4 жыл бұрын
ትክክል ነህ ወንድሜ
@asterberhe6061
@asterberhe6061 4 жыл бұрын
እንዴ ልጅዋማ ከስዋ ጋር ነው ማደግ ያለበት
@mebrhitgebrehawya7254
@mebrhitgebrehawya7254 4 жыл бұрын
ልጅ መስጠት የለባትም ሆሆሆ
@nardicafeentertainment688
@nardicafeentertainment688 4 жыл бұрын
እህቴ ሰይጣን አናቱ ላይ እየጨፈረበት ነው። ፀልይ አይዞሽ በርቺ። ጠንካራ ሴት ሁኚ
@mulugetaadmasu6022
@mulugetaadmasu6022 3 жыл бұрын
እሄ ዉሻ ለፍተው የሚኖሩትንም ጭምር ስም አጥፋ አንቺ ግን አይዞሽ ልጅሽ እኛ እናሳድጋለን ለአንቺ ነጌ ከእግዚአብሔር ጋር ብሩህ ይሆናል ምክንያቱም ፀሐይ ይወጣልልሻል
@ummuyousuf1597
@ummuyousuf1597 4 жыл бұрын
ሲጀመር ትዳሩ ጤናማ አይደለም የተመሰረተበት መንገድ። 😠ሲቀጥል አንቺ እውነቱን ተናገሪ እና እውነቱ ለቤተሰቦችሽ ለማሳለፍ እና አሜሪካ ለመሔድ ያለሽ ጉጉት ነው👹 አተርፍ ባይ አጉዳይ ያረገሽ ይሔ ደግሞ የብዙ ሰው ስሕተት ነው ያንቺ ብቻ አይደልም እሕት።😠 ሲቀጥል እውነቱን እኮ ነው የናቀሽ ምክንያት ሑሉንም ወጪ በራስሽ ሸፍነሽ ማግባትሽ አልፎ ተርፎ ወጪ አውጥተሽ መዳርሽ።😠 ከአሜሪካም ይምጣ ከወላይታ ምንም ወንድ በባሕሉም በሐይማኖትም ወንድ ልጅ ነው ሴትን ፍለጋ መጥናት የነበረበት እንጂ አንቺን ምን ደጋሽ አረገሽ ።😡 ይሕ ሰው እኮ በስነ ልቦናም ሖነ በኢኮኖሚ ሳይበጸልግ ነው ትዳር ለመያዝ የመጣው🙄 በዚሕ ላይ ችኩልነት አለበት ትዳሩ። 🤔በዚሕ ላይ በአምላክሽ ስም ከመገዘት እና ከመማል በፊት ቆም ብለሽ ማስተዋል ነበረብሽ🤔፣ የርቀት ፍቅር እንዲይዝ አድርገው በስው ላይ የሚጫውምቱ በጣም ባለጌ ሰዎች አሉ።😒 በመቀጠል ደግሞ የገጠር ሰው እጅግ ከባድ ናቸው ። 😡ምክንያቱም እዛ ያደጉ ሰዎች ስብእናቸው እጅግ ውስብስብ ነው ሑለት ፊት አላቸው።😡 በዚሕ ላይ በጣም ስልጣኔ ይጎላቸዋል😠 እነሱ ሴት ልጅን በሐይል በመጫን ሑሉን ነገር ሚድረግ ይፈልጋሉ 🤨። የትም ቢሔዱ ጭንቅላቸው እዛው ገጠር ነው።🤤 በተጨማሪም እራሳቸውን እጅግ ወዳድ እና እዝነት ለሴት ልጅ የላቸውም። 🤨ሴት ልጅ ለገጠር ሰው ማጀት እና የጭን ገረድ አልፎም ልጅ።🤨እየቀፈቀፈች ማሳደግ እንጂ ፍጹም ምንም አይንት እንክብካቤ ፍቅር የላቸው ።🤤 በዚሕ ላይ ኢትዮጵያዊያን አብዛሐኛው ቤተሰብ ወይም ማሕበረተሰብ ልጆቹን ሲያሳድግ ስለ ትዳር ክቡርነት🙉። ስለ ሚስት እና ሴት ልጅ አያያዝ እንዲሑም ደግሞ ሚስቱን የልጁን እናት እንደራሱ 😒🤔እያየ እንዲኖር እየተነገረን ስላላደግን ትልቅ ከሖነን በሐላ እንግዲሕ እንደዚሕ አይነት ስብእና እንላበሳለን ማለት ነው።🤔🙄 በሌላ እይታ ደግሞ እሱ ገንዘብ ኖሮት ነገር ግን አንቺ ላይ ለመጫውምት ይሖናል የመጣው አጠገብሽ ለጎደኛሽ ገንዘቤን አስጨረሰሽኝ ያ👹ለ ሰውዬ 😡 አሜሪካ ሲመለስ ጉራውን ይሕንን ያሕል ገንዘብ አውጥቼ ትዳር ይዜ መጣሑ እያለ ጉራውን ነዝቷል እርግጠኛ ነኝ🤔 ። ይሔ ደግሞ አውሮፖ የተበላበት አሰራር ነው🧐። ብቻ አሑን ላለፈው ክረምት ቤት አይሰራም እና ጠንካራ ሖነሽ ስራስሽ እየሰራሽ ልጅሽን😲 አሳድጊ አባትም ባልም አይሖንሽም እርግፍ አርገሽ ተይው።😀 እጅግ ብዙ ክዜ ይሞከራል ሐሳብ አይግባሽ እሕት ምን ይደረጋል ። የዶሮ ጭንቅላት የሖናችሑ ውምንዶች ልቦና ይስጣችሑ።🙋🙋 እመቼች መጥፎዎች ናቸው የታወቀ ነው።
@feruzkedir9373
@feruzkedir9373 4 жыл бұрын
ዋውውው ትክክል
@salamaseyoum4974
@salamaseyoum4974 4 жыл бұрын
Meret comment
@ituneethiopia8427
@ituneethiopia8427 4 жыл бұрын
ቅቤ አጠጣሽኝ። የኔ ጀግና
@nihal-ru4sy
@nihal-ru4sy 4 жыл бұрын
Thank u
@ሩሃማ-ዘ1ቨ
@ሩሃማ-ዘ1ቨ 4 жыл бұрын
አይዞሽ፣እህቴ፣ፊጣሪአለ፣አሜሪካሲባል፣ትልቅነገር፣ይመስለናል፣አገርሽ፣ሰርተሽ፣ትለወጫለሽ፣የእሱን፣አሜሪካን፣እራሱይኑርበት፣ስምናፎቅነው፣
@አብይውስጤነውለእናቴስልኖ
@አብይውስጤነውለእናቴስልኖ 4 жыл бұрын
በአለበት ቦታ ኮሮና ይድፋው ባለጌ ነው
@mebrhitgebrehawya7254
@mebrhitgebrehawya7254 4 жыл бұрын
አረ አይባልም
@mhamadbeb6289
@mhamadbeb6289 4 жыл бұрын
😄😄😁😁😆😆😀😃😃😄😄
@helenshemeles4307
@helenshemeles4307 3 жыл бұрын
Kkkkkkkk corna yewesedew
@ሀለውያሀበሻዊት
@ሀለውያሀበሻዊት 3 жыл бұрын
አሚንንን
@MissSalam-x9r
@MissSalam-x9r 7 ай бұрын
ያንስዋል
@ድንቅየጌታልጅነኝ
@ድንቅየጌታልጅነኝ 4 жыл бұрын
እውነት ብለዋል የእምነት አባት እግዛብሔር ይባርኮት ብር ሳይኖረው ትዳር ብሎ እንዴት ይመጣል እውነት ነው ከውጭ ሚመጡ ወንዶች አብዛኛዎቹ የግዝያው ስሜታቸውን ብቻ ነው ሚያስተናግዱት ሴቶች ሁሌ በዚህ ፕሮግራም እንደምሰማው ተጎጂ ሚሆኑት ስለዚህ ሴቶችዬ እንንቃ
@genetalene8577
@genetalene8577 4 жыл бұрын
አይዞሽ ላንችና ለልጅሽ እግዚአብሔር አምላክ አላችሁ ለስም የሰራው ን ይሰጠዉ
@mebrhitgebrehawya7254
@mebrhitgebrehawya7254 4 жыл бұрын
አይዛሸ የእኔ ማር እግዚአብሔር ይርዳሽ
@በፍቅርበፍቅር
@በፍቅርበፍቅር 4 жыл бұрын
የዲያስቦራሆች ሙድ ነው ስረአት ያላት ድንግል የሆነች ሴት ነው የምንፈልገው ክምንም ነገር ነፃ የሆነች ሴት ክሆነች ወዲያው ነው የሚያገባው ግን የምናገኛቸው ሴቶሆች የእኔን ኪያቴሪያ አታሟላም ለዛሃ ነው እስካውን ያላገባነው የሚሏት ነገር ነው የሚገርመኝ አይ በሴት ሕይወት ላይ መቀለድ መስሏዋችው እንጂ ዋጋ ያስክፍላችዋል
@mebrhitgebrehawya7254
@mebrhitgebrehawya7254 4 жыл бұрын
ዲሲ ላይክ እምታደርጉ ሰውች ግን እንደሱ ዓይነት ሰው ናችሁ ማለት ነው
@bezahaile5557
@bezahaile5557 4 жыл бұрын
ይሄ አሜሪካ የሚባል ነገር አልተበላበትም እንዴ እረ ሴቶች ንቁ pls
@dingelenate3135
@dingelenate3135 4 жыл бұрын
ወይ አቺ አሜሪካ መጥቶ ላያት የሄ ሁሉ ዋጋ አይከፈልባትም ነበር. ምናልባት አሱ አዚህ ትዳር ይኖረዋል ለዛ ነው በዛ ላይ አንኩአን ቀረብሽ አዚህ ብትመጭም አቃጥሎ ነው ሚገድልሽ
@naomimadisa1266
@naomimadisa1266 4 жыл бұрын
Actually if he brings her to USA is better for her, she can sue him in court, he will pay child support ontime and they can share custody. The guy is holding the child support as his weapon to manipulate this woman. If she was in USA, her rights would be recognized.
@addiselemworkneh3982
@addiselemworkneh3982 4 жыл бұрын
Enme ytrtrkte ezhe tdare ynorwale nowo yte estate nowo ymnorwe
@iamfine6333
@iamfine6333 4 жыл бұрын
ትክክል
@seedforafarmer4126
@seedforafarmer4126 4 жыл бұрын
Naomi madisa እንዳይ ከፍል ሰራ ሳይሰራ ቁጭ ማለትም ይችላል ግን ለልጅ ህክምናና ጥቅማጥቅሞች ለማግኘት እዚህ አሜሪካ ይሻላለ እንጂ ሌላው እንኳን ተውው
@netsolo8225
@netsolo8225 2 жыл бұрын
በጣም ይቅርታ ስለ ዳያስፖራ መጥፎ አስተሳሰብ ያለው ለኢትዬጵያ ሀገሬ ሰዎች እህቴ በሌላ መንገድ ግን እግዚአብሔር ይወድሻል የማታውቂው ነገር ሊሆን ይችላል ተመስገን ይሻላል እህቴ ብሩህ ህይወት ይስጥሽ እግዚአብሔር
@yemisrachkasaye3093
@yemisrachkasaye3093 4 жыл бұрын
“እስከ 3 ጊዜ ፈቶ ማግባት ይቻላል”!???? መፅሐፍ ቅዱስ እንደዚህ አያስተምርም!!!
@የኔዉቤእነዉ
@የኔዉቤእነዉ 5 ай бұрын
አለም ሰገድ እን ልጂ አለኝ የልጄ አባት ደፍሮኝ ነዉ እሱ ዔቻዪቢ ተጠቂ ነዉ ደፈረኝ ግን 💔💔💔💔💔💔💔
@queensheba2506
@queensheba2506 4 жыл бұрын
በጣሞ የሚያሳዝን ኣስተማሪ የሆነ ታሪክ ነው 💔
@selamtube3774
@selamtube3774 4 жыл бұрын
ለበጎ ነው እህቴ ጠንከር ብለሽ ልጅሽን አሳድጊ እሱን እርሽውና የራስሽን ሂወት ጀምሪ
@genetuda7028
@genetuda7028 3 жыл бұрын
00
@እንደቤቴ
@እንደቤቴ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እኮ በብዙ ነገር ከሱ እንድትርቂ እያደረገ ነው እንኳንም ቀረብሽ ለህይወትሽም ያሰጋል። መጋቢ አዲስ በvideo call ማውራት እንደፊልም አክተር ጋር ማውራት ነው አሉ በጣም አሳቀኝ።
@christinechristophe5649
@christinechristophe5649 2 жыл бұрын
አበሻ ወንድ ግን ግፋቹ የት ያደረሪሳቹ ይሆን አብዛኞቻቹ አዳይነቶች ናቹ እኮንም አሜሪካ ኖራቹ ፈጣሪ ግን አተንም ይቅጣካል ቀን. አለው ድዝ
@mollymolly6934
@mollymolly6934 4 жыл бұрын
አይዞሽ ማር እግዚአብሔር ይረድሺ ኢትዮጵያ ውንድ በአእይምሮ ሳይሆን በቂጡ ነዉ ሀሳባቸው
@abinetmulugeta9438
@abinetmulugeta9438 4 жыл бұрын
እህቶች ግን ምንድነው ችግራችሁ የሴት ልጅ ህይወት የምታበላሹት በራሳችሁ ቢደርስስ ደሞ ለብር ደሞ ሰው አይበልጥም እንካን ቀረብሽ እንካን እንደዚህ አይነት ቤተሰብ እንካን ቀረብሽ አንቺ ግን በርቺ
@mercym.7732
@mercym.7732 4 жыл бұрын
I love and respect megabi Addis 🙏🙏🙏 E/Z yakebrlen. Ysachewen mekerr messemat alebsh.
@bekiiache5805
@bekiiache5805 3 жыл бұрын
አይዞሽ እህታችን መስሎታል
@ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ
@ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ 4 жыл бұрын
ሴቶች ውጭ በምኖር ወንድ ልባችሁ ዳዴ ባይል የተጠና የትዳር ህይወትም አስቸጋር ነው እንካን ሳይጠና የገቡበት
@sewmehon9860
@sewmehon9860 4 жыл бұрын
አረ እንደው ተዉ ተዉ እናንተ ለመዝናናት ለእረፍት እያላችሁ የምትመጡ ዲያስፖራዎች ሴቶች እህቶቻችን ላይ ግፍ ሰርታችሁ እያስለቀሳችሁ የምትሄዱ እግዚአብሔር አለ ይፈርዳል ግፍ ፍሩ የሚወለደውስ ህፃን አያሳዝናችሁም ?
@yedilmillion6165
@yedilmillion6165 4 жыл бұрын
እዚህ ጥሩ ሽሮ የሚያርበት ሁሉ ነው እዛ ሄዶ የሚላጠው።
@etayehumekonen847
@etayehumekonen847 2 жыл бұрын
ኧረ ውይይይይይ
@asterbekele9478
@asterbekele9478 2 жыл бұрын
ዓመት ቢያልፈውም ከዚህ ታሪክ እኛ 40 ዓመት በትዳር ያለፍነውም ተሳክቶም ሳይሳካም ከነበረን ልምምድ አንድ ትምህርት ልስጣችሁ:- ሁልጊዜ ፍቅረኞች መሃል አብዛኛውን ጊዜ እንደቀና እንደሚጠረጥራት ሆኖ ሰላም የሚነሳት ወንድ እራሱ ዱርዬ ሲሆን ነው:: ይሄን እወቁ: ዱርዬ ወንድ ነው የሚቀናው:: በተረፈ ሌላው ታሪኳ እንኳን አብዛኛው ሴት በዚህ ትውልድ የሚያጠፋው ጥፋት ነው አይደንቀኝም:: ይሄ ሁሉ ቲያትር በኛ ጊዜ የለም:: በቤተሰብ የሚዳረው በሥርዐት ይዳራል: አልያም ተዋደው በራሳቸው የሚጋቡም ቢሆኑ በድንብ እርስ በርስ የሚተዋወቁበት ጊዜ አላቸው:: እንዲህ ዓይነት አረመኔ ወንዶች በኛ ጊዜ ቀድሞም አይታሰብም:: ባጠቃላይ የዘመኑ ሴቶች በየ ዕርቅ መዕዱ ላይም ሆነ ሌላ ላይ የሚቀባጥሩት ብድግ ብሎ በራስ ላይ አደጋ መጣል ጭራሽ አይታሰብም: እግዚአብሔር ያስተካክልላችሁ::
@helenaraya672
@helenaraya672 4 жыл бұрын
ኣዞሽ እህት ሁሉም ያልፋል ኣንቺ ግን ጠንካራ መሆን ኣለብሽ በመገፋትሽ ተስፋ ኣትቁረጪ ፈጣሪ ይፈርዳል
@የኢትዬብጠቅላይሜኒስተረ
@የኢትዬብጠቅላይሜኒስተረ 4 жыл бұрын
ይገረማልእህቴ
@amasnaku2738
@amasnaku2738 4 жыл бұрын
አይዞሽ እህት
@ቅድስትየድንግልልጅ-ኘ5ቈ
@ቅድስትየድንግልልጅ-ኘ5ቈ 4 жыл бұрын
ዘንድሮ እኮ የማይሰማ ጉድ የለም እኛ በወጣትነት ዘመን ስንቱን ፈተና አልፈን ክብራችንን ጠብቀን ኖረን ለኛ ያልነው ላፈቀርነው ሰው ክብራችንን ስንሰጥ ፈላጊ ስለሌለሽ ነው ከተባለ ዘመኑ አስፈሪ ነው ኦ አምላኬ አውጣን
@ethio4421
@ethio4421 4 жыл бұрын
Yetekedesewen le weshoch atsetu yilal ye Egzeabher kal!! Andande kibrachinin lemaygebaw sew ensetalen yane milashu Yihe yihonal Anchi gin kibreshn tebki ahunm gin adera lalehone sew kidisnashn asalfesh endatsechi Astewyi tselot argi !!
@hiwotbetekle8794
@hiwotbetekle8794 4 жыл бұрын
Kalat yelegnim.. Ayizosh Egziabher yikefilishal...amen bey
@rahellasahel9520
@rahellasahel9520 4 жыл бұрын
nutrition በጣም ቋንጆ department ነው NGO ወስጥ ስራ ቢገኝላት ከዛ UN ምንም apply እያደረግሽ በጣም ውጤታማ ነው የምትሆነው። ከአሜሪካን የቸሻለ ኑሮ መኖር ትቺያለሽ ጠንካራ ሁኚ!!! አሜሪካን ምን አባቱ አይኑ ይጥፋ ስደት!
@makdabekele3563
@makdabekele3563 4 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ ታሪክሽ በጣም ነው ልቤን የነካኝ እሱ እግዚአብሔር የስራውን ይሰጠዋል ግን ለዚህ ትዳር ዋና ተጠያቂዎቹ ያስተዋወቁሽ ሰዎች ናቸው የሱን ተግባር እያወቁ ለምን ይሄንን ግፍ ሰሩ ዋናው ተጠያቂዎች እነሱ ናቸውእኔ አሜሪካ ነው የምኖረው የአሜሪካ ወንድ ብዙው ችግር ያለበት ስለሆነ አታለለሽ ግንበርቺ ፀልይ እግዚአብሔር የተባረክውን ይሰጥሻል
@ituneethiopia8427
@ituneethiopia8427 4 жыл бұрын
What NGO
@rahellasahel9520
@rahellasahel9520 4 жыл бұрын
@@ituneethiopia8427 ለምሳሌ በህፃናት ዙሪያ የሚሰራ ድርጅቶች , WFP, WOH...etc
@akallemma7573
@akallemma7573 4 жыл бұрын
25 ፡ 0000ብር ሆኖ ነው? Lmiwedut
@tikethabibi5951
@tikethabibi5951 4 жыл бұрын
በትክክል👍👍👍👍👍
@yonashaile6136
@yonashaile6136 4 жыл бұрын
እህቶቼ ከውጭ የሚመጣ ወንድ የበዛው ጤነኛ አይደለም ። አሜሪካ የሚቀመጥ ሰው ሁሉ ደግሞ ገንዘብ አለው ማለት አይደለም ። የበዛው ገንዘብ የለውም። እንዲያውም እኛ አውሮፓ የምንቀመጥ እንሻላለን ።
@naomimadisa1266
@naomimadisa1266 4 жыл бұрын
To be honest ,I think people who live in the middle east save more money
@salamaseyoum4974
@salamaseyoum4974 4 жыл бұрын
Ere besmeb ke America yememetu wendoch seytan yeseferebachew nachew guregnoch America lenesu ende genet nat ketesera hagerem america nat
@burtukanganet651
@burtukanganet651 4 жыл бұрын
በፈጠራችሁ እኔን አውሮፓ ውሰዱኝ ወጣት ነኝ ጤነኛ ነኝ ሰርቼ መብላት እችላለሁ ግን ደሞ ያለሁበት አገር ለመስራት አይመችም አውሮፓ ያላችሁ እስኪ ተባበሩኝ
@tejaq8618
@tejaq8618 2 жыл бұрын
ምንአይነት ወንድነው አንች ኮ ብዙ አማረጭ አላት 1ለንሳ አባት እውነት ተነግራ ማፈታት 2ሌለ ማግባት ልጅ እንደላት ተነግራ እይወት መጀመር የምን መለማመጥ እሱም እክምና አይስፈልጋዋል ሺሻ አዞሮታል
@helenmokennen7919
@helenmokennen7919 3 жыл бұрын
አይዞሸ በርቺ አሱ ደግሞ የዘራውን ያጭዳል
@merg1011
@merg1011 3 жыл бұрын
Can we pls get an update about her?
@adanechkersa77
@adanechkersa77 4 жыл бұрын
አባተችን፣ቀልእይዎት፣ይሰማልን
@luwambokretsion1315
@luwambokretsion1315 4 жыл бұрын
Be strong dear sis God with u
@ሳራታደሰ-ፀ9ነ
@ሳራታደሰ-ፀ9ነ 4 жыл бұрын
አይዞሽ እህት ጌታ ይርዳሽ
@kebeneshbahe7373
@kebeneshbahe7373 2 жыл бұрын
ለምን ያለበትን እስቴት እና ስሙን ጠቅስሽ አትናገሪም ለምን ትደብቂለታለሽ ይሄን በደል የፈፀመብሽን የስው ስይጣን ለአለም ማሳወቅ አለብሽ እግዚአብሔር አምላክ ይፍረድበት አንቺ ግን በዚህ ሕይወት ማለፍ ስላለብሽ ነው መከራሽን ያየሽው አይዞሽ ነገም ሌላ ቀን ሁሉም ያልፋል እግዚአብሔር ይርዳሽ ስሙን አትደቢቅለት
@gg5092
@gg5092 4 жыл бұрын
አዬወዶች አይዞሽእህቴ ልጂሽም በእግዚአህቤርእገዛ ይድንልሻል እደውእኔ ትዳርንፈራሁአምላኬሆይ ማንይሆንእሚታመነው
@catharinaAsratAtraga
@catharinaAsratAtraga Жыл бұрын
yes that is true
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 2 жыл бұрын
በጣም መተዋወቅ መቀራርብ ብዙ መተሳሰር ያስፈልጋል በቤተክርስትያን መጋባት ዝም ብለው ይገቡና ብኋላ ወየው🙄ብቻ እየፈርዲኩ ሳይሆን ግን እምነቱን ከማራከስ ዝም ብለሽ ብታገቢ ይሻል ነበር አይይይ
@yordisoliyordisoli602
@yordisoliyordisoli602 3 жыл бұрын
ወይኔ ታሪኳ ከኔ ታሪክ ጋር ይመሳሰላል ።አይዞሽ
@senaitgaim9477
@senaitgaim9477 4 жыл бұрын
Don't worry my sister God's all ways with you
@kiduberye8648
@kiduberye8648 4 жыл бұрын
ሁሉም ወንድ አንድ አይነት ነው ማለት አይደለም. ከወንድም ከሴትም መጥፎ ሰዎች አሉ. ስንት ሴቶች ናቸው ወደ ውጭ አገር ሄደው ከ ኤርፖርት የሚጠፉ? በብዛት ሴቶች ለመውጣት ፈለገው ከወጡ በሃላ, ስራ ላይ እያለ ባልየው,,, ጠፍተው ይቀራሉ,, ኣሳይለም ይጠይቃሉ
@mebrhitgebrehawya7254
@mebrhitgebrehawya7254 4 жыл бұрын
ሆሆሆ ልባና ይስጣቸው
@kiduberye8648
@kiduberye8648 4 жыл бұрын
@@mebrhitgebrehawya7254 ትክክል!! ኢልኪ
@TechGPTet
@TechGPTet 2 жыл бұрын
ትክክል:: ማርያምን እኔ ራሴ የማቃቼው ሁለት የተለያዩ ሴቶች አቃለሁ እዚህ ከመጡ በሆላ የተቀየሱ:: የአራቱም ሰዎች እድሜ በግምት ከ 20 እስከ 40 ይሆናል:: እና ይህን ምን እንለዋለን? ለሁላችንም ጌታ ትክክለኛውን ሰው ይስጠን እንጅ አሜሪካ ያለውን ወንድ ሁሉ አንድ አድርጎ ማየት ጥሩ አይደለም
@kiduberye8648
@kiduberye8648 2 жыл бұрын
@@mebrhitgebrehawya7254 ,,,, Kemey ALeku Mebrhit,,,, how are your family doing?
@mebrhitgebrehawya7254
@mebrhitgebrehawya7254 2 жыл бұрын
@@kiduberye8648 አለሁ እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት ነህ /ነሸ
@fakihasherif7585
@fakihasherif7585 4 жыл бұрын
Truck driver ከሆነ ግን ባለ ትዳር ነው ለስራ ሲወጣ ነው የሚደውልላት ስለዝ ወይ ስሙን ንግሪን ወይም ስልኩን ላኩልን ስለ ማንነቱም እንግራታለን
@ክእሎትክህነት
@ክእሎትክህነት 4 жыл бұрын
ሴቶችዬ አሜሪካ ይብቃቹ የአውሬው መንገድ ጀምረዋል ወደአገራቹ ተመለሱ ቦአላ ለመመለስ ጭንቅ የሚሆንበት ዘመን እየቀረበነው አሜሪካ አውሮፓ እያላቹ ወደአውሬው ግዛት አትግቡ
@hvffhig4652
@hvffhig4652 4 жыл бұрын
አይዝሽ እህት በርች
@helenhalen6926
@helenhalen6926 4 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ወይ ወንዶች ልብ ይስጣችሁ አይዞሽ እህታችን
@mebrhitgebrehawya7254
@mebrhitgebrehawya7254 4 жыл бұрын
አሜንአሜን ኡፍ ምን ዓይነት ጭካኔ ነው
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
MrBeast
Рет қаралды 158 МЛН
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
25:41
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
好人小丑
Рет қаралды 120 МЛН
Say Mo ft. Akha - Buenas noches (Official Music Video)
2:20
Милана Хаметова & Milana Star - ЛП ( Премьера клипа 2022 )
2:19
Милана Хаметова
Рет қаралды 11 МЛН
BLACKPINK - ‘Shut Down’ M/V
3:01
BLACKPINK
Рет қаралды 171 МЛН
Qanay & ALI Otenov - Lolly (Music Video)
2:59
AAA Production
Рет қаралды 87 М.