Ethiopia - ውብ አንቺ ማን ናት? ፣ አቡሽና አነጋጋሪው ዘፈኑ

  Рет қаралды 84,009

Feta Daily

Feta Daily

Күн бұрын

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Пікірлер: 189
@namanekemti8556
@namanekemti8556 Жыл бұрын
ለፍትህና ለፍቅር ያለፍርሃት ለሚዘምሩ አርቲስቶች ክብርና ምስጋና ይድረሳቸው።
@hndeyashvvgv6443
@hndeyashvvgv6443 Жыл бұрын
አቡሽዬ ረጅም እድሜ እነ ጤነ ለንታ እመኘለው። እውነተኛ የህዝብ ልጅ።እዉነተኛ የሀገር ፍቅር ስሜት።አንተ መለት አቡሽዬ የኢትዮጵያ ስም ሲጠረ እምበህ ነው ሚቀድመው። ክበርልን።
@marthabruzac9777
@marthabruzac9777 Жыл бұрын
በሐገራችን ምን ጊዜም ዘፋኞች በቅኔም ሆነ በቀጥታ የሚዘፍኑት የመንግስትን ስህተትን ደካማ ጎን የህዝብን ትኩሳት ነው ። ፖለቲከኞቹ አጢነው ቢያዳምጧቸው መልካም ነገር ። ከማሳደድ ይልቅ። ለመልካም ያልታደልን ነን። መድሐንያለም ልቦናውን ይስጠን ። በቃችሁ ይበለን ።
@sintayewsintish9420
@sintayewsintish9420 Жыл бұрын
ኑርልን አቡሽ ጆሮ ያለው ይስማ ደተግብረውም ። ሰላም ለኢትዮጵያ ።
@ኩሌየራያዋ
@ኩሌየራያዋ Жыл бұрын
አላህ ያለምክንያት አፍትንም ያካሀድ ቶሎ ያሳልን ስላም ላገራችን🇪🇹🇪🇹🇪🇹ስላም ለህዝባችን❤❤
@ኡምፊርዶስ
@ኡምፊርዶስ Жыл бұрын
ፈታ ምርጥ አቅራቢ 😂😂😂😂😂በርታ ጀግናችን የት ደረሰ አአ አልቀረበምወይ ድል ለነበልባሉ ጀግና የህዝብልጅ ለተገፋዉ ህዝብ
@-genetzewdu2622
@-genetzewdu2622 Жыл бұрын
ድል ለፋኖ ነጻነት ለአማራ ህዝብ💚💛❤
@jemalmm2756
@jemalmm2756 Жыл бұрын
ኢትዮጽያ በፋኖ ነፃ ትወጣለች ድል ለፋኖ❤
@Mimipaulos
@Mimipaulos Жыл бұрын
ፋኖ የህዝብ ልጅ የሀገር መከታ ነው💪🔥🔥
@sanyiiharomaa33
@sanyiiharomaa33 Жыл бұрын
Kkkk
@kidusbiruk6554
@kidusbiruk6554 Жыл бұрын
ሃሃሃሃሃሃሃሃሃ ውብ አንቺ አብይ ባልሰማ ያልፋት ይሆናል እናመሰግናለን አቡሽ ድምፅ ስለሆንከን ድል ለአማራ ፋኖ
@fkremariamasnake3628
@fkremariamasnake3628 Жыл бұрын
Yes we proud Ethiopian artists Ethiopia 🇪🇹 thank u so much
@Yakob-z7e
@Yakob-z7e Жыл бұрын
አቡሽ እናመሠግናለን ድምፅ ስለሆንከን❤❤❤❤
@dawitgebre9339
@dawitgebre9339 Жыл бұрын
ከብዙ የህዝብ ልጅ አንዱ አቡሽ ዘለቀ ነው። አቡሼ እናመሰግናለን። ✌️
@vbvbvb-dh2zd
@vbvbvb-dh2zd Жыл бұрын
ፍትህ በሸገር በግፍ ለተፈናቀሉ
@samuelshiferaw7706
@samuelshiferaw7706 Жыл бұрын
Fitih keman betochun kaferesew meftihew tigilun mekelakel new
@salemdesta5248
@salemdesta5248 Жыл бұрын
ጎበዝ በደንብ አድርገኽ አቅርበኽዋው 👏👏👏 እናመሰግናለን🙏
@taibah5903
@taibah5903 Жыл бұрын
አብሽዬ ቅኔዉ ለገባዉ ደስይላል ድልለፋኖ ሰላምለኢትዮጵያ
@ansha6059
@ansha6059 Жыл бұрын
አላህ አገረችን ስላም ያረጋለን የንፁህን ደም መፍስስ በቃ ይባልን
@aberangusse1669
@aberangusse1669 Жыл бұрын
ድል ለአማራ ህዝብ
@samahrabaya2702
@samahrabaya2702 Жыл бұрын
Del le etihopa hezebe
@haletahaleta-mj4ny
@haletahaleta-mj4ny Жыл бұрын
❤ድል ለአማራውያን
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 Жыл бұрын
ትክክል ፈታወች😢😢😢 ውዲ እንቁ ምርጥ ሀገር ወዳድ አርቲስቶች እናመስግናል🙏
@DanDan-l3e
@DanDan-l3e Жыл бұрын
እብሽ እናመስግናልን❤❤❤❤
@seadaseada714
@seadaseada714 Жыл бұрын
አይ ውብ አንቺ ድፍት ያርግሽ እንደው ሌላ አልልሽም😂🎉
@asterabate7743
@asterabate7743 Жыл бұрын
ክክክ አሜን፫
@Sanayt-j4x
@Sanayt-j4x Жыл бұрын
ሰላም ለአገራችን አወርድልን ፈጣሪ ሆይ አንተ በቃችሁ በለን 😢😢😢😢
@tsedihabeshawit1910
@tsedihabeshawit1910 Жыл бұрын
ቅኔው ግን ተመቸኝ ማርያምን ዋውውው ብያለሁ ""ድል ለአማራ ፋኖ💚💛❤️🙏🙏🙏
@jonathanterecha6955
@jonathanterecha6955 Жыл бұрын
ጃውሳ ማለትሽ ነው
@teshomelema1618
@teshomelema1618 Жыл бұрын
አቡሺ ይችላል ምረጥ ኢትዮጵያዊ ❤❤❤❤❤
@shemsusultan2091
@shemsusultan2091 Жыл бұрын
አላህ ሀቀኛ መሪ አላህ ይስጠንንንን የኢትዮጵያ ህዝብ ይበቃዋል ግፍ ፍፍፍ!!
@abelgetachew1221
@abelgetachew1221 Жыл бұрын
he is legend and nice explanation for abiy
@endalkekemale
@endalkekemale Жыл бұрын
ውቢ አንችማ ጉድ ሰረችልን!🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@fatmasaeed6043
@fatmasaeed6043 Жыл бұрын
አቡሽ ባለቅኔው እናመሰግናለን
@TedyMeye-cy8ih
@TedyMeye-cy8ih Жыл бұрын
አቡሽ ጀግና ነው
@kebdaalem3245
@kebdaalem3245 Жыл бұрын
Victory for fano💪🏽 💚💛❤️💪🏽
@ashenafitesfaye-s3m
@ashenafitesfaye-s3m Жыл бұрын
የሚገርም ዘፈን
@abrehetabrehet1407
@abrehetabrehet1407 Жыл бұрын
Dil Dil Dil Lfano Lfano Lfano
@kalkidangobezie4078
@kalkidangobezie4078 Жыл бұрын
አቡሽ ጀግና❤
@angawtegabu761
@angawtegabu761 Жыл бұрын
አብይን በደንብ ገጾታል ምርጥ ስራ
@fkremariamasnake3628
@fkremariamasnake3628 Жыл бұрын
Wooooww Abushe big respect my Ethiopia 🇪🇹 brother
@halimam0hamede991
@halimam0hamede991 Жыл бұрын
በዚህ ከባድ ጊዜ ከአማራ ፋኖ ጋር ለቆሙ አርቲስቶች ክብር ይገባቸዋል
@danbole1233
@danbole1233 Жыл бұрын
ውባንች ጠሚው ነው!!!
@sintayehuyohanes3387
@sintayehuyohanes3387 Жыл бұрын
🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹
@fnottube2532
@fnottube2532 Жыл бұрын
ውባንቺማ አብይ አሕመድ ናት😂
@kemkemyoutube
@kemkemyoutube Жыл бұрын
ሰላም አማራ ህዝብ
@hayatassen2820
@hayatassen2820 Жыл бұрын
አቡሽጀግናየ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@AsenaksheMulate
@AsenaksheMulate Жыл бұрын
Dicetratre lidership one lidership Abiy is Dicetratre
@ኢትዮዽያዬ
@ኢትዮዽያዬ Жыл бұрын
አቡሽ የህዝብ ልጅ❤
@muhmmadnoor1802
@muhmmadnoor1802 Жыл бұрын
አንተ ሰው ጡሩ ልጅ ነህ
@زينبمحمد-ن2ح
@زينبمحمد-ن2ح Жыл бұрын
አብይ ነዎ 😁
@natynatybynature3977
@natynatybynature3977 Жыл бұрын
አቡሽ እግዛብሔር ይርዳህ ይባርክህም
@Umatu-gb5sl
@Umatu-gb5sl Жыл бұрын
አቡሼ ይለያልልልልል!!!
@seadaseada1524
@seadaseada1524 Жыл бұрын
❤❤❤
@kabetube
@kabetube Жыл бұрын
ዋው ውብአች አብይናትበእውነት
@LiseyasSanchase-kq8xd
@LiseyasSanchase-kq8xd Жыл бұрын
ውብአንቺ የመንግሥቱ ሐይለማርያም ሚሥት ኀች።
@asterabate7743
@asterabate7743 Жыл бұрын
አይ ምስኪን ቅኔማ ተማሪ😂
@BehaluHabtamu
@BehaluHabtamu 11 ай бұрын
መሪወቻችን ናቸው
@Jerry-rn4pe
@Jerry-rn4pe Жыл бұрын
አይይይ ደግሞ አሁን ይህን ልጅ ያስሩታል
@HaileKiros-e7n
@HaileKiros-e7n Жыл бұрын
ኢትዮጵያዊ አይደሉም አምሓራዌ ናቸው ኣምሓራ የምባል ዴግሞ የለም
@geremewbayenew3038
@geremewbayenew3038 Жыл бұрын
ፈታዴሊአመሰግናለውበግሌ
@khodoralnahfawi6005
@khodoralnahfawi6005 Жыл бұрын
ውብ አንች ቅቤው😂
@AbrshaSiket
@AbrshaSiket Жыл бұрын
ድንቅ አቀራረብ
@liatelahunham2425
@liatelahunham2425 Жыл бұрын
Good songs…
@LoveAmericaorLeaveAmerica
@LoveAmericaorLeaveAmerica Жыл бұрын
አይ ውብአንቺ ዋቴዋ ! ፍቅር አታውቅ ማን ያምናታል ከዚህ በኋላ
@nuredinnura5265
@nuredinnura5265 Жыл бұрын
ቅኔህን ሳላደንቅህ አላልፍም ክበርልኝ ድል ለህዝባውይ ሀል
@kalkidangobezie4078
@kalkidangobezie4078 Жыл бұрын
ቴዲዬ
@zzeeyib3009
@zzeeyib3009 Жыл бұрын
I agree 👍 💯 with him ZEREGNET is cancer tplf is laughing at u because ur putting to work ZEREGNET si teregagu Ethiopians work hard preach peace ✌️ 👏 🙌 😄 please. 🙏 🙏 🙏
@coffeerelax3455
@coffeerelax3455 Жыл бұрын
ABUSH 💚💛❤
@ኡምፊርዶስ
@ኡምፊርዶስ Жыл бұрын
ዉብ አች አህመድ😂😂😂😂😂😂😂😮😢😢😢ጡሩነዉ ቅኔወ
@AsenaksheMulate
@AsenaksheMulate Жыл бұрын
Jama bad Abiy bad
@TeferiShimelis
@TeferiShimelis Жыл бұрын
ድል ለኦሮሞ ህዝብ
@damservedlogger1015
@damservedlogger1015 Жыл бұрын
Why did you write on amharic it not your language KENEYYYTA!!!!!!
@SjsJej-pi2qv
@SjsJej-pi2qv Жыл бұрын
👌👌👌💚💛❤
@yohannesberhane3247
@yohannesberhane3247 Жыл бұрын
I'll say the song is about all of the above you mentioned.👍
@solomonmengesha463
@solomonmengesha463 Жыл бұрын
Please also remember others Like Hachalu Hundessa zerihun Wadajo .and others strongly fought with other languages
@ababachab9995
@ababachab9995 Жыл бұрын
😢😢😭😭 ኡፍፍፍፍፍበቃ ይበለን !!
@samuelberhanu7998
@samuelberhanu7998 Жыл бұрын
Dil lefano❤❤❤❤❤
@lmradyu
@lmradyu Жыл бұрын
jegna
@AbeALEMU-g1e
@AbeALEMU-g1e Жыл бұрын
ato Abiy nw lala man ale yasew ebaba
@gebeyehujemberu451
@gebeyehujemberu451 Жыл бұрын
ጥበብ እባክሽ እባክሽ እባክሽ ጥሪኝ። ጥበበኞቻችን ክበሩልኝ።
@tenaberihun7379
@tenaberihun7379 Жыл бұрын
ይኸ ዘፈን የሚገልፀው ጀዋሀርን ነው በሴት ስለሆነ ነው እጅ ጅዋር ታስሮ ሲፈታ ደምፁ ጠፍቷል በሱ ስም ስት የተገረፈ ቄሮ አለ
@seidtubee
@seidtubee Жыл бұрын
በገደምዳሜም ቢሆን ይገባዋል አሁን ያለው የኦነጎች ስብስብ መሪ
@asterabate7743
@asterabate7743 Жыл бұрын
ዉብ አንቺን ከምድረ ገፅ ያጥፋልን
@ድንግልእናቴነሽ1216
@ድንግልእናቴነሽ1216 Жыл бұрын
semberie
@zinatrashad-px9ym
@zinatrashad-px9ym Жыл бұрын
አቡሽየ ውብ አንቺን በአብይ ብትቀይረው አሪፍ ነበር ይውክለዋል እሱን
@mikaelmamo4702
@mikaelmamo4702 Жыл бұрын
ውባቺን የት ነበር ማውቃት ?
@TesfuAlemayhu-rj9qr
@TesfuAlemayhu-rj9qr Жыл бұрын
እንደ አብይ አህመድ ውብ አንቺ አለ
@AsenaksheMulate
@AsenaksheMulate 5 ай бұрын
Corpation time work seloll,pichqe,but
@ismael.umaar..
@ismael.umaar.. Жыл бұрын
Fozii the first
@hailumulat276
@hailumulat276 Жыл бұрын
ሰብአዊ የሆነ አምላክን የሚፈራ መንግስትና አመራር መፈለግ ድሮን አደለም መልሱ
@berhanufekade9918
@berhanufekade9918 Жыл бұрын
አረማረ እየተገፋ የለ ሕዝብ ነው አሁን ደግሞ እራሱን ነፃ ማውጣት አለበት
@berhanufekade9918
@berhanufekade9918 Жыл бұрын
አማራ እየተገፋ የአለ ሕዝብ ነው አሁን ደግሞ እራሱን ነፃ ማውጣት ይኖርበታል የመጀመሪያ የፃፍኩት አስተካክየዋለሁ
@semenmedianetwork__
@semenmedianetwork__ Жыл бұрын
ተድ እንዴት ነው ለህዝቡ ድምፅ የሆነው የትግራይ ህዝብ እትዮጵያዊ ኣይለምኒ?
@ፍቅረዮሐንስ
@ፍቅረዮሐንስ Жыл бұрын
ውባንቺ የመንግስቱ ኃይለማርያም ሚስት ናቸው
@Zapp77777
@Zapp77777 Жыл бұрын
በዚህ አውድ ውባንቺ ገፀ ባህሪ ነች 😊
@getachewhabtemariam8891
@getachewhabtemariam8891 Жыл бұрын
ምኑን ከምን አገናኘኸው ወንድሜ ቅንነት ይኑርህ ለገፅባህርይ ነው የተጠቀመው እስው ቤት ገብትህ አትዳክር
@hiwotgirma288
@hiwotgirma288 Жыл бұрын
ውቤ
@YohanisTsehay-my1ui
@YohanisTsehay-my1ui Жыл бұрын
Tru adrgo geltsotal(perfect) waga biyaskefilm ehe sra and Ken yakorehal.
@AsenaksheMulate
@AsenaksheMulate 6 ай бұрын
ውብ አንቺ የምግሰቱ ሀ/ ማሪያም መተሪያ ስም የአብይ ሚስት ፎቶ አስፈላጊ አይደለም ምክንያቱም አሚሪካን poset jornaliset🇺🇸❤✔️100% true
@AsenaksheMulate
@AsenaksheMulate 5 ай бұрын
እኒ እምለው የቃቱን አወርድ ብላ የብብታን ታለች ይባላክ የዞች ሲትና ባላ ታሪክ ብትተውን ምን አለ ??????? እርፉ እረፉ እባካችሁ የት የተወዳደርስውን ነው በህዝብ ንብረት አየዘነትስ እንዲህ ጉድ የምታፈይው እረ በየትናው ስድስት አመት ከፍተና ወጋ የከፈልኩበትን ከነ ባክስ በአማራነቲ እንዲህ የምታሳይው አይበቃስም ለአረብ ሚስት ወግነስ የሰራስውን ስራ ወይንም የሰራሀውን ስራ ታውቀዋለህ ታውቂዋለስ 👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆 ይከተልስ
@nuranura-s5k
@nuranura-s5k Жыл бұрын
😢😢😢😢😢
@ؤلللابتت
@ؤلللابتت Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔
@konjitbuta9661
@konjitbuta9661 Жыл бұрын
Abusahen Ye Ethiopia Amekake abzeto, abzeto Yebarekehe 🙏 Wib anche manate? 😏
@abdureact
@abdureact Жыл бұрын
Hacee yet now yerassh
@AsenaksheMulate
@AsenaksheMulate Жыл бұрын
Amhara tugraye guragiy all otmromo all different nition pices all so only Abiy cut
@AsenaksheMulate
@AsenaksheMulate Жыл бұрын
Ethiopian no Ahmade cantery
@TeshalAddese-yj9fk
@TeshalAddese-yj9fk Жыл бұрын
እይ ዘፍን አደሌም ትምህርት እንጅ እውነት ውንጅ
@Mahammad754
@Mahammad754 Жыл бұрын
R.I.P Abbush zalaqa 😆💀
@lidmek2127
@lidmek2127 Жыл бұрын
አብይ ነዋ ውብአንቺ
@ekramyimam4895
@ekramyimam4895 Жыл бұрын
ስላማት ፋታ ጉፍንህ በቃ ዝጋህ ድምፅህን🙄
@user-EYOAB
@user-EYOAB Жыл бұрын
ከሀዲ መሪናት
У ГОРДЕЯ ПОЖАР в ОФИСЕ!
01:01
Дима Гордей
Рет қаралды 8 МЛН
Bike Vs Tricycle Fast Challenge
00:43
Russo
Рет қаралды 77 МЛН
An Unknown Ending💪
00:49
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 51 МЛН
Ethiopia - እነደብረፅዮንን ለማሰር...?
10:15
Feta Daily
Рет қаралды 65 М.
У ГОРДЕЯ ПОЖАР в ОФИСЕ!
01:01
Дима Гордей
Рет қаралды 8 МЛН