Ethiopia: በርካቶችን ያስደነቀው የሃጫሉ ሁንዴሳ ስለ በጎነት እና መልካምነት ያደረገው ንግግር!!

  Рет қаралды 165,435

Andafta

Andafta

Күн бұрын

Пікірлер: 595
@ortodoksiiamantaaisheeqaje4151
@ortodoksiiamantaaisheeqaje4151 6 жыл бұрын
ሃጫሉ የተሰማዉን ሁሉ በራስ መተማመን የሚናገር ጀግና ነዉ ለሰዉ ጭብጨባና ጩሀት ሳይሆን ለእዉነት ብቻ የሚሰራ ሰዉ ነዉ ሃጫ ኑርልን
@fefecell6570
@fefecell6570 4 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭
@tubetubeasdh1205
@tubetubeasdh1205 4 жыл бұрын
@@fefecell6570 እንዛመድ
@tamraabi1751
@tamraabi1751 4 жыл бұрын
የኔናት ባጭር አስቀሩህ
@genetkene6695
@genetkene6695 4 жыл бұрын
በትክልል አጫየ
@seadatube42
@seadatube42 4 жыл бұрын
ጀግና ልዩነበሩ ጥሩው ሰው አዩበረክትም
@serawet9488
@serawet9488 6 жыл бұрын
ሀጫሉ ጀግና አበሳ ነክ እውነት ለመናገር ያኔ ጨካኞች ፊት የዘፈከው የሸለልከው ማንም አይረሳም ማንም ምንም ይበል ምርጥ የኦሮሞ ልጅ የኢትዮጵያ ሀብት ነክ
@selamyihun9623
@selamyihun9623 6 жыл бұрын
ሐጫሉ በጣም አደንቅሀለሁ! የማደንቅህም ያመንክበትን ነገር በድፍረት ስለምትገልፅ ነው ማንንም ሳትፈራ::ለዚህም በልጅነት እድሜህ ለ 5 ዓመታቶች ታስረሃል ተገርፈሃል ተሰቃይተሃል:: ለዚህ ቀን መምጣት የተቻለህን አርገሃል ለዚህም አከብርሃለሁ! ጀግና ለመባል የግድ ጦርሜዳ መሄድ ኣያስፈልግም በተሰማራበት ቦታ ሆኖ ለህዝብ መቆምና ህይወትን የሚጠይቅ ድፍረት ማሳየት ለኔ ጀግንነት ነው! ስለዚህ ጀግና ነህ! በፖለቲካ አቁዋም ልንለያይ እንችል ይሆናል ያ ግን ላንተ ያለኝን አድናቆት ከመግለፅ አያግደኝም:: በርትተህ በ ኢትዮጵያዊነት ላይ ደግሞ ብትሰራ ለ አንድነታችን ይጠቅመናል እላለሁ:: በርታ!
@ሰውነኝ-ጠ8ለ
@ሰውነኝ-ጠ8ለ 6 жыл бұрын
ሃጫሉ ስወድህ የኔ ኩሩ💓ኮንፊደስህ ይመቸኛል
@ኢትዮጵያዊነትሱስነው-መ4ኈ
@ኢትዮጵያዊነትሱስነው-መ4ኈ 6 жыл бұрын
አጫሉ በጣም ነው የምወድክ ጀገና ሰለሆንክ ና ወያኔን ፊትለፊት ሰለምትጋፈጥ ነዋይ ና አረጋኸኝ ፀገዬ የማከብራቹና የምወዳችሁ ዘመን የማይሽራችሁ ምርጥ አርቲሰቶች
@chihanwendemeneh1224
@chihanwendemeneh1224 6 жыл бұрын
ሀጫሉ ኤኔ አማራ ነኝ ግን ሀጫሉ ይመቸኛል ጀግና ነው
@rohamagodislovejon4865
@rohamagodislovejon4865 6 жыл бұрын
Yimachish
@yohanestesfay6643
@yohanestesfay6643 6 жыл бұрын
ኤኔ እያልሽ !!!!! አማራ
@heilnelegessesendelkchaw793
@heilnelegessesendelkchaw793 6 жыл бұрын
1love.. 1 Ethiopian. No nd more ok
@Liban8
@Liban8 6 жыл бұрын
What's the point of mentioning ur tribe. Why can't everyone say he/She say Ethiopian...this is why we are messed up nation.
@rahelyeamlak3455
@rahelyeamlak3455 6 жыл бұрын
Chihan Wendemeneh ende ene alamnm ke Amara lelawun yemiwed and mrix zer ayehu beqa lelochu yxfu anchi tebaziln.
@sarimirbozayo5918
@sarimirbozayo5918 6 жыл бұрын
እግዝቤሄር ለናትም ሁሌም በጎ ንግር ያስብላችሁ የህዝብ ባለውልታውች ኑሮልን
@mesifernandez6375
@mesifernandez6375 4 жыл бұрын
እንዲህ ታላቅ ሆነህ አሰተምራቸው ከሁላችንም በልጠህ ሰው ሆነህ ሰለተገኘህ ሕይወትህን ቀጠፉት አይ ሐገሬ ምን የመሰለ ታላቅ የጥበብ ሰው አጣሸ መድረክ አያያዙ ፉከራው ድምፁ የዘፈኖቹ ቃላቶች ዜማው ተወዳደሪ የሌለው ልጅሸን አጣሸ ነፍሱን ይማርልንንንንን
@weynshetweynshet4337
@weynshetweynshet4337 6 жыл бұрын
ጋሽ አረጋህኝ ወራሽ ሥወድህ እረጂም እድሜና ጤና እግዘ፫ያብሄር ይሥጥህ
@tewaabtewaab5708
@tewaabtewaab5708 6 жыл бұрын
Weynshet Weynshet tekekl. nachu 3 fetar Edme yistachuu
@sewnegnenaesasatalew5398
@sewnegnenaesasatalew5398 6 жыл бұрын
አጬ ጀግና የጀግና ዘር ስወድክ ስኮራብክ እኮ ቃላት የለኝም ወንድሜ
@abel8835
@abel8835 6 жыл бұрын
ከሁላችሁም አጫሉ ጀግና ነው በፊት ለፊት ወያኔን ተጋፍጦዋል እናንተ ግን ሁላችሁም የወያኔ አሽከሮች ነበራችሁ ዛሬ ደም ምን ፈለጋችሁ
@zinashbeyene4196
@zinashbeyene4196 6 жыл бұрын
ሀጫሉዬ እንወድሀለን ። ምናለ ግን ቋንቋን እንደመግባቢያ ብንጠቀምበት እና ብዙወች በሚሠማህ አማርኛ መልእክትህን ብታስተላልፍ። I love you anyway!!
@ደስታወልደገብርኤልተስፋይ
@ደስታወልደገብርኤልተስፋይ 6 жыл бұрын
ፀጋዬ እሸቱ፣አረጋሀኝ ወራሽ፣ንዋይ ደበበ እስከ አሁን ድረስ ሙዚቃቹሁን ስሰማው አይሰለቸኝም በጣም ነው የማከብራቹሁ ረጅም እድሜና ጤና ይስጣቹሁ አሜን አሜን አሜን
@mesifernandez6375
@mesifernandez6375 4 жыл бұрын
በመጀመሪያ ነፍሰ ይማር በማለት ፈጣሪ ከጌታ እየሱሰ ልጁ እኩል በመመልከት በገነት ቤቱ ከጎኑ በክብር ያሰቀምጥልን ለቤተሰቦቹ በተለይ ለእናቱ 9 ወር ሙሉ ተሸክማ ውሀ እና እንጨት ተሸክማ ላሳደገችው 34 አመት ሙሉ አይን አዩኑን እያየች አንድ ሰትጠብቀው ለኖረች ለባለቤቱ ለሶሰት ልጆች ሕፃን እናት ለሆነችው ፈጣሪ ለዘላለም ፅናቱን ይሰጥልን ይህንን ከባድ ፈተና ከጎናቸው በመሆን ያሻግራቸው በተጨማሪ ለመላው የኢትዮጵያ ሕዝብ እና እንደ ሐገር ለኢትዮጵያ እንደ አንድ የሰው ፍጡር የሰዎች ሀዘን ውሰጡን ይበልጥ የሚያሳዝነው በእውነት በጣም ውሰጥን የሚረብሸ የዘላለም ሀዘን ነው እኔ እንዴት ሰዎች ለወንበር ብለው አንድን ወጣት ለግል ጥቅማቸው ብለው አንድን የኪነት ጥበብ ሕይወቱን ያጠፋሉ አውሬ ሲርበው ነው ሰው የሚበላው አጫሉ ማለት ቡዙሆቻችን በፍራቻ እራሰ ወዳድነት ወይም ባለመታደል ያልደፈርነውን ጀግንነት ከልጅነቱ ጀምሮ የተጎናፀፈ ለሕዝቦች መብት በመታገል የልጅነት ጊዜውን እሰር ቤት ያሳለፈ ለተቸገሩ ዜጎቹ ሰከንድ ሳያስብ ከ20 ሺህ የበለጠ የኢትዮጵያ ብር የሰጠ ያሰቃየውን የገረፈውን ድርጅት በፊትለፊቱ በሙዚቃ በግጥም በመድረክ ላይ በኢትዮጵያ ሕዝብ ፊት እየተንጎራደደ ያዋረደው ታላቅ የኢትዮጵያ ጀግና ነው በሙዚቃው አለም በእራሱ ብቃት የእራሱን ግጥም እየፃፈ በጣም አሰደሳች ሙዚቃዎችን እውነትን ያቀፈ የሕዝቦችን ሰቃይ በሙዚቃው ለሕዝብ ያሰተላለፈ ለጥበብ የተፈጠረ በአሁኑ ሰአት ኢትዮጵያ አላት ከሚባሉት የጥበብ ሰዎች ትልቅ ቦታ ይዞ የነበረ ገና ሮጦ ያልጨረሰ እንደ ሌሎች ሙዚቀኞች እድል አግኝቶ ውጪ ለመኖር አልፈልግም እኔ ሐገሬን እወዳለሁ በተጨማሪ ደግሞ ትግሌን ሐገሬ ሆኜ እቀጥላለሁ በማለት መልሰ የሰጠ የኢትዮጵያ ታላቅ ሐብቷ ነበር ዐብይ እንዳለው ኸጫሉ የሚሊተር ልብሰ እንደ እኛ ባይለብሰም ከእኛ ጋር የሚዋጋ ጀግና ነበር ሲል መሰክሮለታል የገደሉት እንደሱ ጀግና ባለመሆናቸው ፈሪዎች ሰለሆኑ ጨለማን ተገን አድርገው ጦር አዘጋጅተው እሰከ አፍንጫቸው ታጥቀው አሸከሮች ተላላላኪዎች ገዝተው ሕይወቱን አጠፉት መሰሎአቸው ነበር ድምፁን አጥፍተው ቦታውን የሚይዙት ግንሰ ይበልጥ እንዲከበር እና በጀግንነት በመላው ኢትዮጵያ እውቅና እንዲሰጠው በማድረግ እራሳቸውን ይበልጥ አዋረዱ መቼም ክብርን የማያቅ ውርደት ተሸክሞ ለዘላለም ይኖራል አሁንም ደግሜ ነፍሰህን ፈጣሪ በገነት ያሰቀምጥልን ከአባትህ አጠገብ ሆነህ ጠላቶችህን ይበልጥ አዋርዳቸው አሜንንንንንንን
@abdiisabaa3472
@abdiisabaa3472 6 жыл бұрын
ሃጫሉ ምርጥ የኦሮሞ ጀግና ሳትፈራ ጠላት ፊት ልክ ልካቸውን የነገርክ መቼም የማይረሳ ሺ ኣመት ኑርልን
@ወይኒየአባቷልጅ
@ወይኒየአባቷልጅ 6 жыл бұрын
በእውነት ጉራጌኛና ኦሮሞኛ ቋንቋ ብችል ደስስ ይለኛል
@ሰላምየማርያምልጅ-ኘ4ሸ
@ሰላምየማርያምልጅ-ኘ4ሸ 6 жыл бұрын
ወይኒ የአባቷ ልጅ wude lik neshi yehagarachin koanka binchil des ylenal ene oromo negn ene oromigna aslemidshalew anchi degmo guragigna tastemirignalesh kelal new aydel?
@ወይኒየአባቷልጅ
@ወይኒየአባቷልጅ 6 жыл бұрын
Selam LEMAA አመሰግናለሁ ሰላምዬ ጉራጌኛም አልችልም እኮ ትንሽ ትንሽ እሰማለሁ ሲያወሩ ግን አልመልስም ጉራጌኛ ማለቴ ነው
@selammamo4166
@selammamo4166 6 жыл бұрын
ወይኒ የአባቷ ልጅ Hachalu Hunidasa Eniwedihaleni God bless you we appreciate you Ethiopian Egiziabihar Yitebikilini
@rahelyeamlak3455
@rahelyeamlak3455 6 жыл бұрын
ወይኒ የአባቷ ልጅ gobwz yawequt yxeqmal
@emeitubeemietube8046
@emeitubeemietube8046 6 жыл бұрын
ወይኒ የአባቷ ልጅ እኔ ጉራግኛ ላስለምዳቹ ኦሮምኛና ትግርኛ አስለምዱኝ
@lensagamee8177
@lensagamee8177 6 жыл бұрын
Haacee koo the respect and admiration I have for you is tremendous. Long live our Hero😘😘😘😘😘😘
@sewnegnenaesasatalew5398
@sewnegnenaesasatalew5398 6 жыл бұрын
"ዘረኝነት ማለት ... "ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ እያልክ ስለዘመርክ ዘረኛ አይደለህም ማለት አይደለም - ኦሮሞ ጥቅሙ ይጠበቅ አማራ ጥቅሙ ይጠበቅ ስላለም ዘረኛ ነው ማለት አይደለም - "ዘረኝነት ሌላውን ዝቅ አድርጎ ማየት ነው - አንተ በምትለው መለኪያ 'ኢትዮጵያዊነትን መስፈርት የማያሟሉ' እያልክ መናቅ ዝቅ አርጎ ማየት ነው ዘረኝነት። ይሄን እና ያን ካላደረግክ ካልሆንክ ብሎ ሌላውን አሳንሶ ማየት ነው ዘረኝነት። የጎሳዬ የብሔሬ የመንደሬ የሰፈሬ ችግር ይሄ ነው መፍትሄ እሻለሁ ብሎ ለጠየቀ 'ጎሰኛኛ መንደሬ ጠባብ ዘረኛ' ወዘተ እያሉ መዝለፍ እና ራስን ማሳበጥ ነው ዘረኝነት። "ኦሮሞ ማጆሪቲ ስለሆነ ሌላውን መግዛት አለበት - አማራ ኢትዮጵያን ስለመሰረተ የተለየ ክብር ይገባዋል - ትግሬ ታግሎ ያመጣውን ልማት ማወደስ አለባችሁ - እኔ እንዲህ እና እንዲያ ስለሆንኩ እና ስላደረግሁ ይህን እና ያን ማድረግ ግዴታ አለባችሁ ማለት ነው ዘረኝነት። እኔ ብቻ ልሰማበት እኔ ልሁንበት ሌሎቻችሁ አጅቡኝ ማለት ነው ዘረኝነት። "ጋላ እስላም ፈረስ እና አህያን" እያለ በአንድ ላይ ደምሮ "አረመኔ አህዛብ" የሚልን መፅሃፍ "አንድም የተሳሳተው ነገር የለም" ማለት ነው ዘረኝነት። እንዲህ ያለው አስተሳሰብ ጥላቻን ታቅፎ አንዱን ሰው ፃድቅ አንዱን ደግሞ እንስሳ የሚያደርገውን ፕሪሚቲቭ ስብከት ጀስቲፋይ ማድረግ ነው ዘረኝነት። (ዳንኤል ክብረትን የመሰሉ ሰዎችን ይመለከታል) "በሁሉም ቡድን ውስጥ ዘረኝነት እና ዘረኞች አሉ - ሁሉም ቡድን ግን ዘረኛ አይደለም። ከብሔራቸው ውጪ ያለውን የሌላ ብሔር ሰው ብቻ ሳይሆን ቅይጥ የሆኑትን የሚንቅ እና የሚጠላ እንዳለ ሁሉ ከታሪካዊ ኩነቶች በመነሳት መነሻቸውን ለብሔራቸው ቅድሚያ ሰጥተው በአንድ ሀገር ጥላ ስር መሰባሰብ ምርጫቸው ያደረጉትን በጥላቻ እና በንቀት የሚያይ ዘረኛ አንድነት ሰባኪም አለ። "ሰው ማህበራዊ እንስሳ እንደመሆኑ መጠን ፖለቲካዊ እንስሳም ነው። በህብረት መኖሩ ራሱን ከጥቃት ለመከላከል ነው። ጥቅሙን ለማስጠበቅ ነው። ኢትዮጵያ እንደ አንድ ህብረት በዓለም አቀፍ ገበያ ጥቅሟን ለማስጠበቅ ትግል ላይ ብትሆንም በውስጧ ያቀፈቻቸው የተለያዩ ህብረቶች በጋራ ጥቅም ላይ የተመሰረተውን ህብረት(ሀገር) ጠንካራ ለማድረግ በሚያደርጉት ትግል እያጋጠመ ያለው ፈተና በሁሉም ቡድን ውስጥ ራሳቸውን ቆልለው እና አሳብጠው ሌላውን አሳንሰው የሚያዩ ሀይሎች ለሀገር ግንባታው እንቅፋት መሆናቸው ነው። እንቅፋት ደግሞ አስፈላጊ ነው - ፈተና የተሻለ ነገር ለማግኘት አስፈላጊ ነው። ስለዚህም በንዲህ ያለ ፈተና መጠንከር እና ለጠንካራ ዴሞክራሲያዊ ሀገር ግንባታ መታገል ውጤቱንም መልካም ያደርገዋል። "ዘረኝነት ከጥላቻ የሚወለድ በየትኛውም ጎራ ውስጥ ያለ የሚኖር ችግር ነው - ችግር ደግሞ የመጠንከር እና የመሻል አቅምን የሚያጎለብት ፈተና ነው። አምርረህ ትታገለዋለህ እንጂ እየቆዘምክ አታማርረውም! "ኢትዮጵያ ለሁሉም ሁሉም ለኢትዮጵያ!" ~Yonatan TR. YonatanTR
@ሳቄንመልስልኝ-ጀ6ቈ
@ሳቄንመልስልኝ-ጀ6ቈ 6 жыл бұрын
አጫሉ ምርጥ ሰው ሁሌም ትልቅ ነክ ትልቅ ሁንልን ውድድድድድ
@asnakechadugna2413
@asnakechadugna2413 6 жыл бұрын
ኑሩልን እድሜና ጤና ይስጥህችሁ
@sabontuuwaallookaamiseesab3376
@sabontuuwaallookaamiseesab3376 4 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭wayyo
@greygrey5689
@greygrey5689 6 жыл бұрын
ሓጫሉ የኔጀግና ሰወድክ ሳከብርክ ከልቤነውና ሁሌም ለሕዝብክ ሰታቀነቅን ኑርልን
@zelalemjiru6165
@zelalemjiru6165 6 жыл бұрын
He is our hero thank you Haachalo.
@jimmajimma1722
@jimmajimma1722 6 жыл бұрын
የኢትዬጰያ ልጆች ሁላቹንም እንወድዋቹዋለን
@ሳራየአማኑኤልልጅ
@ሳራየአማኑኤልልጅ 4 жыл бұрын
ሀጫሉ ወንድሜ ነብስህን ይማር ለሀር ለወገን ለዘመድ መፅናናትን እመኛለሁ
@helenh6930
@helenh6930 6 жыл бұрын
እጯሉ ጀግናው እንኳን ደህና መጧህ በጣም ነው የማደንቅህ
@tsehayregassa6853
@tsehayregassa6853 4 жыл бұрын
ሀጩ ምን እንሁን ያንተ ነገር ምንም የሚረሳ አይደለም ወንድሜ ሀጩ እንባ ሰውን ከሞት አይመስልም እንጂ የእንባ ብዛት ሰውን ከሞት ቢመልስ የኔ እንባ ብቻ ከበቂ በላይ ነበር።
@seadatube42
@seadatube42 4 жыл бұрын
ውዩ ወድሜ ኑርህልን በነበሩ ነብስህን ዩማር ባጭር አስቀሮህ ባጭር ያስቀራቸውና
@abrahamhelen7721
@abrahamhelen7721 6 жыл бұрын
Hachalu yene anbesa seni moti jeradu nurelen yene jegena
@tiyamichael7473
@tiyamichael7473 6 жыл бұрын
I love you Hacchalu. You spoke for me. Thank you
@sileshiadmasu885
@sileshiadmasu885 6 жыл бұрын
"ኢትዮጵያዊነት ሱስ ነው" ኢትዮጵያዊነትን ስናነሳ ሁሉነገራችን በእሷ ዉስጥ አለ ማጣት ማግኝት መኖር አለመኖር ሁሉ ብሔረሰብ በእሷ ዉስጥ አለ፡፡
@nabiyaatalbolo2971
@nabiyaatalbolo2971 6 жыл бұрын
💪💪💪💪💪uuuuuuuuf haccallu keenya jiradhu
@ramycell6694
@ramycell6694 6 жыл бұрын
😍😍😍😍
@ዶክተርአብይውስጤነው
@ዶክተርአብይውስጤነው 6 жыл бұрын
Nabiyaat Albolo 😍😍
@sifenkejela9205
@sifenkejela9205 4 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@roseismil6142
@roseismil6142 4 жыл бұрын
Weyyyyyyoooo Hacaaluu Koooo.... We Love You Forever.... You Live Forever In Our Heart. 💗💗💗💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😵😭😭😭😭😭
@roseismil6142
@roseismil6142 4 жыл бұрын
Oromo's Hero..... R.I.P
@roseismil6142
@roseismil6142 4 жыл бұрын
Great
@የኢትዮጵያ.ነገር.ያሳስበኛ
@የኢትዮጵያ.ነገር.ያሳስበኛ 6 жыл бұрын
አጫሉ.ከኢትዮጵያኖች.ጋር.አብረህ.መቅረብህ.ጥሩለውጥነው
@fatumaali9223
@fatumaali9223 6 жыл бұрын
የኢትዮጵያ.ነገር.ያሳስበኛል የኢትዮጵያ.ነገር.ያሳስበኛል ለምን እሱ ኢትዮጵያዊ አይደለም እንደ kkkkk
@tubetubeasdh1205
@tubetubeasdh1205 4 жыл бұрын
@@fatumaali9223 እንዛመድ
@eyerusjerryeritrawit6824
@eyerusjerryeritrawit6824 6 жыл бұрын
አጩ ጀግናዬ ....ጅርና ...
@duradura9414
@duradura9414 6 жыл бұрын
Ere menabate lehuneleh yetabate lehedeleh...yeleben eko new metadersew setawera seyamrebeh yebesele aymero antegar new yalew tnxs hacce love u 😍😍
@elsadaniel3173
@elsadaniel3173 6 жыл бұрын
Thank u achalu
@wideelias6597
@wideelias6597 6 жыл бұрын
hachaluye sewdki. yene jegina
@Aman-ks2zn
@Aman-ks2zn 6 жыл бұрын
በርቱ ዉድ እትዮያኖች ናችዉ፣ ኢትዮጵያን መዉደድ ' እትዮጵያ እትዮጵያ' ብሎ በመዝፈን አይገለፅም ለህዝቡ በተቻለዉ ሁሉ በመደገፍ ነዉ።
@haqaaawwalaame1424
@haqaaawwalaame1424 6 жыл бұрын
Hacaluu Saanyii Taddee Birruu Hori bulii 😘
@ዶክተርአብይውስጤነው
@ዶክተርአብይውስጤነው 6 жыл бұрын
Birqee sabbontuu Amen
@sifenkejela9205
@sifenkejela9205 4 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭
@asnatefera726
@asnatefera726 4 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔
@geniyegtabareya6666
@geniyegtabareya6666 6 жыл бұрын
ጉበዝ አጫሉ በኦሮሞኛ ብዙ ልጆች ይስምካሉ
@newpopularsongs4144
@newpopularsongs4144 4 жыл бұрын
ወንድሜ ነብስህን በገነት ያኑርልን
@ኤደንተክሉ
@ኤደንተክሉ 6 жыл бұрын
በጣም የምንውዳችሁ አርቲስቶቻችን እናከብራችሗለን በርቱ ጥሩ ጅምር ነው።
@sabontuuwaallookaamiseesab3376
@sabontuuwaallookaamiseesab3376 4 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭 uuuuuuufff
@jimmajimma1722
@jimmajimma1722 6 жыл бұрын
አጫሉ አምሮብሀል
@westesfaye5684
@westesfaye5684 6 жыл бұрын
Anchalu... Be a positive person, open minded, don't be one side man/One way minded, Oromo people is our people too. Hoping you will consider, and understand my point.....Knowing Amharic, Guragegna, Weligitigna etc is power for you....
@حبشيهوافتخرحبشيهوافتخر
@حبشيهوافتخرحبشيهوافتخر 6 жыл бұрын
አድነት ሀይል ነው በርቱ::
@martahoney6262
@martahoney6262 6 жыл бұрын
ሀጫሉኮ ውድድድድ ነው የማረግህ በማንነትህ የምትኮራ ነህ.
@georgesrizk8258
@georgesrizk8258 6 жыл бұрын
ሀጫሉ እውድካለው አንተ ጅግና ያገሬ ልጅ
@tegteg2800
@tegteg2800 6 жыл бұрын
እውነት ነው ባልሆነ ነገር ብራቹ ከመጨረስ መልካም ነገር ሰርታቹ እለፉ
@workafhuralebu4892
@workafhuralebu4892 6 жыл бұрын
achaluu is The line king you are hero 1and 1
@belayneshayalew9444
@belayneshayalew9444 6 жыл бұрын
አርቲስት ነብዩ ባየ በጣም አድናቂህ አክባሪህ ነኝ
@TheFhdude
@TheFhdude 6 жыл бұрын
Hachalu, big respect!
@toptell50
@toptell50 6 жыл бұрын
አጫሉ ወስጤ ነው አንበሳው ወንድ እናቱ የወለደችው ጀግና
@faezahussein9381
@faezahussein9381 6 жыл бұрын
አጬ የክፉ ቀን ደራሽ ጀግና
@Boss-bm6jh
@Boss-bm6jh 6 жыл бұрын
Faeza Hussein yep
@danielalma8168
@danielalma8168 6 жыл бұрын
Great Mr Hacaallu Hundesa Oromia First
@rozirozi4048
@rozirozi4048 6 жыл бұрын
ጋሽ ፅጋዬ ውስጤ ነው አጫሉ ዛሬ ደስ ይላል
@habibamohammed9902
@habibamohammed9902 6 жыл бұрын
ROZi RoZi እንዴትይሁንባማራተከቦ
@rahelyeamlak3455
@rahelyeamlak3455 6 жыл бұрын
ROZi RoZi hulem eko quanquawun slematsemi newu
@romanmekonnen4249
@romanmekonnen4249 6 жыл бұрын
Ahalu hundessa and messi...I really proud of u.
@yohannisbirhane7792
@yohannisbirhane7792 6 жыл бұрын
hACHALLU. H A GUY with nice personality ..tigray endtmeta enfelgalen come and visit tigray
@miza2139
@miza2139 6 жыл бұрын
Glad to hear from him !
@ሙሉሸዋ-ቘ1ለ
@ሙሉሸዋ-ቘ1ለ 6 жыл бұрын
አቦ የኔ ወንድ ምችት ይበል እንግሊዘኛ ከመቀላቀል የራሳችንን ቛንቛ ብንመማማር ይበል ያሰኛል
@konjitalemu6198
@konjitalemu6198 6 жыл бұрын
እምወዳቹ አርቲስቶች የሰጣቹት አሳብ በጣም ጥሩ ነው አከብራቸዋለው ።
@caaltuufiraol.5603
@caaltuufiraol.5603 6 жыл бұрын
HaCaaluu gootaa kenyaa.😍😍💔💔💔💔👏👏👏👏
@ኢስላምነውሂወቴኢስላ-ጰ9ነ
@ኢስላምነውሂወቴኢስላ-ጰ9ነ 4 жыл бұрын
አላህይቅጠፋቸው. እናቀጠፉክየራሳቸውን. ወበርለማስተካከል. ሲሉየስትሰውሂውት. ይሆንየሚያስወግዱት. አላህፍርዱንይፍረድባቸው. እውነትትመነምናለች. እጂአትበጠስም.
@almazalmaz5616
@almazalmaz5616 6 жыл бұрын
አጫሉን እወደዋለሁ ግን ዘረኝነቱ አስጠላኝ እኔም ኤሮሞ ነኝ ከቤሄር ሀአገር ይቀድማል ዘር ለገበሬ
@oroqueengirlchannels1911
@oroqueengirlchannels1911 6 жыл бұрын
Almaz Almaz ware!!
@rahelyeamlak3455
@rahelyeamlak3455 6 жыл бұрын
Almaz Almaz bushti atnzebazebi
@richocho9881
@richocho9881 6 жыл бұрын
Almaz Almaz tikekel bileshal yena ehit biruk hungi
@senayitesemelesenayit3408
@senayitesemelesenayit3408 6 жыл бұрын
betame dese yilale hulgezem ade betonuu edete dese yilale😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@hanaalex8666
@hanaalex8666 6 жыл бұрын
Almaz Almaz good job
@almazali2069
@almazali2069 6 жыл бұрын
Hoorii bulii gootta oromo fi artist hacaalu hundessaa
@zuzutube5271
@zuzutube5271 4 жыл бұрын
ጀግና ነበርክ አጣንህ
@abb1832
@abb1832 6 жыл бұрын
አጫሉ አጫሉ አትበሉ ተውት እኔ ዋናዋ ጥምድ አድርጌው ነበር ትርጉሙን ሳላውቅ በቃ መልእክት ሊያስተላልፍ የፈለገውን አስተላለፈ ኢትዬጵያ ፈርስት ካለ በቃ ከዛ ኦሮሞ ይበል ብሄሩ ነው እርግጠኛ ነኝ ኢትዬጵያ እያለ እዛ መድረክ ላይ ያዙኝ ልቀቁኝ ሲል አንድ ቀን እናገኘዋለን።
@lidacall5379
@lidacall5379 4 жыл бұрын
Yeha gelets negegerek lemote daregek yena defar demetsu siyamer nebesehn begenet yanurelen 😭😭
@bettyhussen3648
@bettyhussen3648 6 жыл бұрын
Great speech Argahgne!!!
@ቲቲማር
@ቲቲማር 6 жыл бұрын
ሀጫሉ የኔ አንደኛ አርቲስት ማለት ከምር አንተ ነህ እውነቱን ቁጭ ነው የምታደርገው የምን ቴዲ ነው
@Boss-bm6jh
@Boss-bm6jh 6 жыл бұрын
ቲቲ ማር is true
@melkamyaradalig6205
@melkamyaradalig6205 6 жыл бұрын
R u serious, u compared this racist guy with teddy? If u said teddy as zeregna, he is not even Amhara but always sing about United Ethiopia! does Achalu ever sing about United Ethiopia ? not heard him even 1 time in his whole life!
@المدربةراويةالحجيلي
@المدربةراويةالحجيلي 6 жыл бұрын
yes ትክክል
@jibriltemesgen6442
@jibriltemesgen6442 6 жыл бұрын
Hachalun Zeregna yalk/yalsh tesastehal/shal Hache zeregna aydelem Hachalu kemanim belay be Ethiopiawinetu yemi korana be Ethiopiam keld yemiawk lij aydelem,ayachiw wondimoch silanesaw bandira kehone sew ye rasun yizo new midemerew ye rasun askemito medemer yelem, sew eko mejemeria esat kersu atifto aydel wede wendimu mihedew Hachem indezi new enj Zeregna aydelem
@kumsakebede6615
@kumsakebede6615 6 жыл бұрын
እዚህ አገር በኦሮምኛ ቋንቋ.. ኢትዮጵያለዘልአለም ትኑር፣ኢትዮጵያ አገሬ ላንቺ ክብር አሞትልሸለሁ ወዘተ ብትል እንኳን ሰዉ መልዕክቱን ሳያዳምጥ በኦሮምኛ ስለተናገርክ ብቻ ..ዘረኛ..ፀረ አንድነት…ፀረ ኢትዮጵያ ..ተብለህ በጭፍን የምትወገዝበት እና የምትወነጀልበት ሁኔታ ነው ያለው፡፡ ሀጫሉ ዘረኛ የተባለው ሚሊኒየም አዳራሽ ላይ ተገኝቶ…በሶማሊያ እየተካሄደ ያለው ጭጨፋ አሁኑኑ ይቁም…ብሎ ስለዘፈነ ብቻ ነው፡፡እውነቱን ለመናገር ከዚህ ውጭ ምም ያለው ነገር የለም!!!!ግን እሱ በዚያን ወቅት ይህንን መልዕክት ባያስተላፍ ኖሮ ከዚህ የባሰ እልቂት ይፈጠር ነበር፡፡መንግስትን ወደ ውሳኔ እንዲገባ ያስገደደው ድርጊቱ በሶማሊያ ልዩ ኃይል የተፈፀመው የጅምላ ዘር ማጥፋ ወንጀል አስጨንቆት ሳይሆን የሀጫሉ ማስጠንቀቅያ እና ቅስቀሳ ነበር፡፡ ኦሮምኛ መናገር ወንጀል በሆነበት አገር እንደምን አደርክ ብሎ መልካ ሀሳብ ማስተላፍ በራሱ እንደ ዘረኛ ያስቆጥራል፡፡ ይ ነው ዋናው ችግር፡፡መስተካከል አለበት፡፡አማርኛ፣ ኦሮምኛም፣ ትግሪኛም ፣ጉራግኛ ፣ወላይትኛም፣ ሀሪሪኛም፣ሲዳምኛ፣ከምባትኛም፣አፋኛም፣፣፣ወዘተ የኛው ነው፡ ሁሉም የኢትዮጵያ ነው፡፡ሁሉም የኛው ነው፡፡
@kadedgacorace6896
@kadedgacorace6896 6 жыл бұрын
አጫሉ.ምርጥልጅ
@muderahmed6200
@muderahmed6200 6 жыл бұрын
የበዳሸ
@sabontujimmaabbajifar2475
@sabontujimmaabbajifar2475 6 жыл бұрын
l mis you hachaluu nerln yene woddddd
@መርየምቢትኢብራሂምመርየም
@መርየምቢትኢብራሂምመርየም 4 жыл бұрын
አተን ይገላሉ አጨ በጣም አዝኔ አለሁ
@abdallahksa1438
@abdallahksa1438 6 жыл бұрын
እኔ ግረም የሚለኝ ዘረኝነት ምን እንዶነ ሳይገባን የምንዘባረቀው ይገረመኛል እኔ ኦሮምኛ አልሰማም ግን እንደ ሙዚቃ ይመቸኛል ይህ ሃጨሉ የሚባለው በኦሮምኛ ስለዘፈነ እና ታዋቂ ስለሆነ ወይም ለምን በአማረኛ አዘፈንክም እንደ ማለትነው እንዴ በራሱ አፍ መፍቻ የፈለገውንማለት ይችላል ዘረኛ ማለት ህዋትን ጠይቁ ይነግሯቿል
@toptell50
@toptell50 6 жыл бұрын
አጫሉ ውስጤ ነው ወድድ
@samrayimre7879
@samrayimre7879 4 жыл бұрын
ወይ ሐጫሉን በሉት ያኔ ጀግና
@yerowako8507
@yerowako8507 6 жыл бұрын
Hachalu our freedom hero..we proud of you
@linlio8451
@linlio8451 6 жыл бұрын
ሀጫሉ ስራህን እኮ ሁሉም ይወደዋል ብሄርተኛ አመለካከትህን ነው እንጂ እምንጠላው!!!!
@ንሕሊናይእየዝነብርአለም
@ንሕሊናይእየዝነብርአለም 4 жыл бұрын
ነፍስህን ይማሮው ወንድምበጣም ያሳዝናል😭
@qabamaqaahadhaagariimariyy600
@qabamaqaahadhaagariimariyy600 6 жыл бұрын
Leencaa keenyaa Acaaluu Hamtun sin argiin Nuuf jiradhu 😍😍
@Strawberry-w5n
@Strawberry-w5n 6 жыл бұрын
ጅርቱ ኢጆሌ ኢትዮጵያ
@ምርጫዬአብይነው
@ምርጫዬአብይነው 6 жыл бұрын
ለወገን ደራሽ ወገን ነው እግዚአብሄር ይርዳን ያግዘን
@mazzselassie9865
@mazzselassie9865 6 жыл бұрын
Hachalu, the damage is already done. But Hope you will make it up, because you are young and can adjust to any positive ideology !!
@setfanmage4890
@setfanmage4890 6 жыл бұрын
እኛ ደሀዎቹን ግን እንደዚህ አይነት ፕሮግራም ላይ ይምንጋበዘው ? ቢያንስ እናንተ ስታወሩ እኛ እንድናጨበጭብ ደሞ ሁሌ አንድ አይነት ሰው ነው የምትጠራሩት
@bellakebede7921
@bellakebede7921 6 жыл бұрын
አጫሉ አንተ ጀግና ውብ ሰው ነክ እድሜ ይስጥክ
@khan-kr5sn
@khan-kr5sn 4 жыл бұрын
እኔአማራነኝ ግንየሀጭሉምትበጣምነውያስዘንኝ
@ሀዩቆንጆ-ጸ6ረ
@ሀዩቆንጆ-ጸ6ረ 6 жыл бұрын
ሀጫሎ ምርት
@mesiyedeneglijsalamebatenw4190
@mesiyedeneglijsalamebatenw4190 6 жыл бұрын
አለንልህ አጫሉዬ
@enderasenegn
@enderasenegn 6 жыл бұрын
ኣንተ የምታስብ ኣንድ ብሔር ብቻ ነው የተጨቆነ ብለህ እኛ የምናስብ ሁሉም የኢትዮጵያ ህዝብ ተጨቆነ ብለን* ኣንተ የምታስብ ኣማርኛ የኣማራ ብቻ መግባቢያ ነው ብለህ እኛ የምናስብ ቋንቋ መግባቢያ እንጅ ብሔር የለውም ብለን,
@martahoney6262
@martahoney6262 6 жыл бұрын
እንደራሴ ነኝ ይሄ ሁሉ ያልከው አንተን የሚገልፅ ነው. እሱ አማርኛ ፐርፌክት አይደለም የሚችለውን ያክል ሞክሮዋል በይበልስጥ ሀሳቡን መግለፅ የሚችለው በአፍ መፍቻ ቋንቋው ነው ስለዚህ ስታስብ እንደራስ አታስብ አስፍተህ አስብ ወይ አታስቢ
@rahelyeamlak3455
@rahelyeamlak3455 6 жыл бұрын
እንደራሴ ነኝ mn yemilut menzebazeb newu ahun yhe?
@enderasenegn
@enderasenegn 6 жыл бұрын
Marta Honey እኔ ኣማረኛ ኣለመቻል ችግር ነው ብየ ኣይደለም ከዚህ ቀደም ባደረጋቸው ቃለ ምልልስ ኣማረኛ መናገር እንደማይፈልግ ተናግሯል , ይሄ ማለት ደግሞ ውስጡ ላይ ያለው ቁምኝነት ነው , በእርግጥ እኔን የሚገልፅ ነገር ነው የፃፍኩት ግን በኔ ሀሳብ የሚስማማ እንዳለ ኣውቃለሁ , ጥላቻ ኣይጠቅምም ሀጫሉን እና መሰሎቹን ለመቀየር ገና ምዕተ ኣማት ይፈጃል።
@enderasenegn
@enderasenegn 6 жыл бұрын
Rahel Yeamlak ትችት የሚባለው ነው ወይም ድክመትን መናገር ነው ማማዬ, ብዙም ኣይክፋሽ በቅርቡ ሀጫሉ እና ጀዋር ኦሮሞን ነፃ ያወጣሉ , ከማን እንዳትይኝ የኔም ጥያቄ ስለሆነ።
@martahoney6262
@martahoney6262 6 жыл бұрын
ነፃ ለማውጣት ታግለው ነበር በአቅማቸው አሁን ግን ነፃነታችንን አውጀናል እሱም ይሄን ፕሮግራም እይው ከዛ ይገባሻል.
@egngenyetasekalewnkerstosi9550
@egngenyetasekalewnkerstosi9550 6 жыл бұрын
ሀጫ የኛ ውድ እንወዳሀሌን ጀግናችን ❤❤
@ፅናት-ጨ7ዠ
@ፅናት-ጨ7ዠ 4 жыл бұрын
Hacuuu kooo😭😭😭😭😭💔💔💔💔☝️
@alemeyachew4525
@alemeyachew4525 4 жыл бұрын
አይ ስው ወጣቶን በአጭር አስቀሩት አሁን ምን ያገኛሉ ግን ነብስ ይማርልን 😭😭😭አይ ኢትዬጵያ ለአገር የሚጠቅመው የተማረው ሞህራን ይገደላል ያልተማረው አገር ሚፍረስ ይዛ ትኑራለች ምን አለ አሁን ስው በፍቅር ቢኖር 😢
@katekarmouch2754
@katekarmouch2754 6 жыл бұрын
achelu. jegineya yana anibese berita 💪💪💪💪😍😍😍😍😍😍😍
@rahelteshome7671
@rahelteshome7671 4 жыл бұрын
Will miss you hacalu rip💔💔❤❤😭😭😭😭😭😭
@kiyalala9772
@kiyalala9772 4 жыл бұрын
Hache koo...endeqeld ke aynachen seweruk....mechem kelebachen atexefam. Hero
@abdiikoowaaqayoyoomuu8229
@abdiikoowaaqayoyoomuu8229 6 жыл бұрын
Haaccee keenya nuf jiraadhu ilove you ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤baay'een si jalaadhaa gootaa keenya hacceeeeeeeeeeeeeeee
@Hopeinmyhands
@Hopeinmyhands 4 жыл бұрын
ለጂጂ ዝሆን አድርሱልኝ ይሄንን ቪዲዮ ሀጫሉ ሀገሩን የሚወድ ንፅህ ኦሮምነው።
@almaztamirat1453
@almaztamirat1453 6 жыл бұрын
Thanks aregahgne ye Bessel negeger new yetenagerkawu!!!!
@sanaytgamashu8648
@sanaytgamashu8648 6 жыл бұрын
ሀጫሉ ሥወድክ
Noodles Eating Challenge, So Magical! So Much Fun#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:33
Don't underestimate anyone
00:47
奇軒Tricking
Рет қаралды 28 МЛН
Accompanying my daughter to practice dance is so annoying #funny #cute#comedy
00:17
Funny daughter's daily life
Рет қаралды 25 МЛН
How to Fight a Gross Man 😡
00:19
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 20 МЛН
ቆይታ ከሃጫሉ ሁንዴሳ ጋር
16:14
Fana Television
Рет қаралды 10 М.
Noodles Eating Challenge, So Magical! So Much Fun#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:33