Ethiopia: በእርቅ ማእድ [ብዙ ጉድ ሰምታችሁ ይሆናል] የኔ ግን ይለያል! 3-ሚስትና 5-ልጆች እያሉት ያገባኝ ባሌ በነፍሴ ተጫወተብኝ።

  Рет қаралды 146,682

Sami Studio

Sami Studio

Күн бұрын

#Ethiopia #የእርቅማእድ #SamiStudio
Welcome to our channel,
Sami Studio that brings you highly educational videos and useful tips focused on youth life with a vision of bringing meaningful change on the relationship between family members.
parents, children and love partners
be with us. We are ready to serve you with loyalty and strong commitment.
Your feedback is a backbone for our strength, So please don't hesitate to write us your comment.
Sami Studio is happy to serve you, Stay with us!
ሳሚ ስቱድዮ፦
በተለይ ወጣቶችን ትኩረት አድርጎ በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር የሚሰራ የዩቲዩብ ቻናል ነዉ።
በቤተሰብ አያያዝ፤ በልጆች አስተዳደግ፤ በፍቅር ግንኙነት፤ ደስተኛ ስኬታማና የተሻለ ራእይ ያለዉ ቤተሰብ እንዲኖራችሁ እዉነተኛ ለዉጥ ለማምጣት የሚጥር ቻናል ነዉ።
ተከታተሉን እናንተን ስናገለግል ከልብ ደስ እያለን ነዉ!
አስተያየታችሁ ስህተታችንን እንድናርም ይጠቅመናልና ከመጻፍ አትቆጠቡ። ቤተሰብ ስለሆኑ ከልብ እናመሰግናለን።
ሳሚ ስቱድዮ

Пікірлер: 387
@xyzabc6024
@xyzabc6024 4 жыл бұрын
እር ሴቶች ጠካራ ሁኑ እኔ እርጉዝ ሆኜ ባሌ ሌላ ሴት ጋር ሲሸርሙጥ ደረስኩበት እኔ እርግፍ እድርጌ ተውኩት ልጄን ለብቻዬ እያሳደኩ ነው እግዚአብሔር ይመስገን 5 አመት ሆኖታል ልጄ እኛ ሴቶች ጠንካራ መሆን አለብን
@salamaseyoum4974
@salamaseyoum4974 4 жыл бұрын
Ayzosh ehite be wend yaltegodach set yelechim enem endanchiw neegn
@kebebewerknegusanehe2986
@kebebewerknegusanehe2986 4 жыл бұрын
@@salamaseyoum4974 ሸሿሸ
@yohannesmengistu3134
@yohannesmengistu3134 4 жыл бұрын
@@salamaseyoum4974 ⁶⁶⁶⁶ýýyyyyyyyyyyyýýþþþýýýýýý6ýýýýyyýýtýýýý⁵⁵⁵⁴⁵⁵
@yohannesmengistu3134
@yohannesmengistu3134 4 жыл бұрын
⁵⁵⁵⁵⁵⁵⁵⁵⁵⁵⁵⁵5⁵5⁵⁵⁵⁵⁵4⁵⁵⁵⁵⁵⁵⁵⁵⁵⁵⁵⁵⁵⁵⁵⁵⁵⁵⁵⁵⁵⁵⁵⁵⁵⁵6
@fevenyemane8246
@fevenyemane8246 4 жыл бұрын
D#
@ሙናሙና-ጀ4ኘ
@ሙናሙና-ጀ4ኘ 4 жыл бұрын
ምናለ ለወንዶች ሲባል ፖስዋርድ ቢኖር እቃቸውን መቆለፍ በፖስወርድ
@hassenashami2733
@hassenashami2733 4 жыл бұрын
Hahaha
@seniabiy5101
@seniabiy5101 4 жыл бұрын
kkkkkkk that is true
@lieyuworkaterif7198
@lieyuworkaterif7198 4 жыл бұрын
ይሻላል 🔒🔒🔒🔒🔒 🗄🗄🗄🗄
@ፀዲፀጋይ.ፋየሳ
@ፀዲፀጋይ.ፋየሳ 4 жыл бұрын
ክክክክክቅ
@dollobadore3501
@dollobadore3501 4 жыл бұрын
እኮ 😄😄
@ድንቅየጌታልጅነኝ
@ድንቅየጌታልጅነኝ 4 жыл бұрын
ወይ ጉድ አራርቆ መውለድ ሲባል አራርቆ እያገባ ምድሩን ሞላ ሚገርም ሰው ነው አቦ ሚስቶቹ ግን የተባረኩ ናቸው ጭራሽ አይዞሽ እያሉ ያበረታቱሻል ግን ሴቶች አንድ ነገር አትሳቱ ለልጆቼ እያላችሁ በራሳችሁ አትቀልዱ ከንደዚህ አይነቱ አባት ልጆች ምን ይጠቀማሉ ሲቀጥል የሁለቱ ሰዎች ስምምነት በሌለበት ማደግም የለባቸውም
@haregeweyinlove5071
@haregeweyinlove5071 4 жыл бұрын
ይሄ በሴት መንፈስ የተለከፈ ነው የስነ ልቦና ክትትል ወይም ፀበል ያስፈልገዋል እንደዚህ አይነት ወንድ ነገ ልጆቹን ለመድፈር አይመለስም በግዜው መፍትሄ ልገኘልትለት ይገባል በዚሁ ከቀጠለ የብዙ ሴቶችን ህይወት ሊያበላሽ ይችላል ብቻ እግዚአብሔር ልቦና ይስጠው
@danielteklehaimanot6137
@danielteklehaimanot6137 4 жыл бұрын
I agreed , he needs help. He is sick he needs a proper professional consoling.
@chunawegayehu2448
@chunawegayehu2448 4 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ይህ ቀን ያልፋል ጠንካራ ሁኚ ፈጣሪ ከአንቺ ጋር ይሁን።
@torooqtorooq7779
@torooqtorooq7779 4 жыл бұрын
ኧረ ምንጉድንው እምንስማው የኢትዮ ወንዶች ጉድናቸውሴቶች አትፈርዱ እስቲ ከደዚህ አይነት ወንዶች ፈጣሪ ይጠብቀን
@hanaali1232
@hanaali1232 4 жыл бұрын
E/r yefred 😭😭😭
@ኤልሳቤትቲዮብ
@ኤልሳቤትቲዮብ 4 жыл бұрын
እኔግን የፈራሁት. ብዙሴት ያዘ ሲልባል ልጆቹን እዳይደፉር ብትጠነቀቂ እላለሁ ይህ ሰው ጤነኛ አይደለም ልጆችሽን ተከታተይ አይዞሽ ልብሽ አይሠበር እህቴ አዲሰው ለመሆን ሞክሪ ።
@ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ
@ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ 4 жыл бұрын
ይሄን መፍራት ነው
@sisisisio585
@sisisisio585 4 жыл бұрын
በጣም
@clemobile2086
@clemobile2086 4 жыл бұрын
ወገኖቼ በጣም ያሳዝናል እህቴቼ ከዚህ እህታችን ብዙ እንማር በተለይ እኛ አረብ ሀገር ያለንው ሰውን እናምናለን ፈጣሪ ይርዳን
@rechrech9057
@rechrech9057 4 жыл бұрын
እህቴ ወንዶች ውሽታም ናቸው እኔ ምን ገጠመኝ መሰለሽ አንድ ልጅ ተዋወቁኝ በአጋጣሚ ልጅ እያለው ምንም ጓደኛ የለኝም ደጋግሚ ስጠይቀው የለኝም ምንም ጓደኛ እያለ እኔ እግዚአብሔር ይመስገነው የልቤን አይቶ አጋለጠው ልጅ እንዳለው ደርሱበት የሁለት አመት ልጅ እህቴ እኔም በስደት አለሁ
@clemobile2086
@clemobile2086 4 жыл бұрын
@@rechrech9057 የኔ እህት እንኳን ፈጣሪ አስመለጠሽ አዎ አብዛኛዎቹ ውሸታም ናቸው እንዴት ይኮናል? ሰው መልካሙን አስቦ ነው የሚገባው ብቻ ፈጣሪ እሱን የሚፈራውን ይስጠን
@rechrech9057
@rechrech9057 4 жыл бұрын
@@clemobile2086 በጣም መልካም ሰው መስሎ ጥሩ ሰው መስሎ እኔ ለጥሩ ነገር እያሰቡት ሄወቴ ሳያበላሽ ፈጣሪ ስለደርሰልኝ በጣም ነው የማመሰግነው እንዴት ወንዶችን ማመን እንደምንችል ነው ያሳየኝ ስለዚህ እህቶቺ ከመግባታችሁ በፊት በደንብ አጣሩ እነሱ እውነቱን አይናገሩም በተዘዋዋሪ ሰው ፈትሻችሁ ግቡበት
@rechrech9057
@rechrech9057 4 жыл бұрын
@@clemobile2086 ወንዶች ይቀርቡኛል ግን እንዴት አድርጌ ልመናቸው እውነት
@anuukonjooo927
@anuukonjooo927 4 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ጥንካሬዉን ያብዛልሽ እኛም ወተን ስላልተነፈስን ነው እንጂ ብዙ የተዳፈነ እሳት በውስጣችን አለ ከቻላቹ ስልኳን በተቻለን አቅም እንረዳታለን
@አበራሽከበደየብዙነሽልጅ
@አበራሽከበደየብዙነሽልጅ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ኦይ ህይዋንና አዳምን ያቀናጀክ እኛንም የራሳችንንም አዳም ስጠን እፍፍፍፍፍ
@የገጠሯነኝአባቴንናፋቂ
@የገጠሯነኝአባቴንናፋቂ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ውበትማለትተፈጥሮነው
@ውበትማለትተፈጥሮነው 2 жыл бұрын
ሴት ልጅ ከወደደች እውር ናት ሳማሌ ብዙ ሴት ያገባሉ እኔ ግን ልጅ ለመውለድ ስል እንጅ ወንድ ባጠገቤ አላደርስም ሰላም መኖር እየተቻለ ሆ
@etayehumekonen847
@etayehumekonen847 2 жыл бұрын
ከማይሆን ትዳር አግብቶ ከመቃጠል የብቻ ኑሮ እንዴት ያምራል
@messigetachew552
@messigetachew552 4 жыл бұрын
ያልተሠራ የለም ያልተወራ እንጅ ስንት አይነት ጊዜ ላይ ደረስን 😭😭ስናሳዝን 😭😭
@tgtg4600
@tgtg4600 4 жыл бұрын
ይሄንን !ኮርማ!! በህግ ስር መዋል አለበት!ሴቶች መጠንከር አለባችሁ ካገኛችሁት ወንድ ጋር አልጋ ላይ አትውደቁ ማንነቱን ሳታውቁ የዛሬዋ ባለ ታሪክ መጀመሪያ ቀን ቤርጎ ተከትላ የሄደች ቀን ነው ጥፋቷ ።
@emantutu6671
@emantutu6671 3 жыл бұрын
"ካልዘለሉ ወድቀው አይሰበሩ አሉ" መጀመሪያውኑ በደንብ ማጥናት ነበር:: እውነት የሚያሳዝኑት ልጆቹ ናቸው በማያቁት ነገር ይበደላሉ
@ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ
@ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ 4 жыл бұрын
አንድ ነገር አልገባኝም ድሮም ድሮም ባይባልም በእኔ እድሜ እኔ እድሜዬ 37 ነው በእኔ ጊዜ ሽማግሌ ተልኮ ቤተሰብ አውቆት ተስማምቶ ነው አሁን ላይ ቀረ እንዴ እስኪ መልሱልኝ እህቴ አንቺ ባለትዳር ሳይሆን ውሽምነት ነው የነበረሽ ለማንኛውም ጠንካራ ሁኚ ሠውዬው ግን ህልም ነው እጂ በውን የሚታይ ሠው አይደለም ይቅርታ
@ethiopiawiandnet9016
@ethiopiawiandnet9016 4 жыл бұрын
Begna kere
@bhlole5835
@bhlole5835 4 жыл бұрын
አሁን ያየድሮ ነገር ቅራ እኮ እህት
@khereygereno7541
@khereygereno7541 4 жыл бұрын
የእርቅ።ማእድ።መከታተል።ከጀመርኩ።ሰባት።አመት።ሞላኝ።በጣም።ጡሩ።ትምርት።ነው።በጣም።እናመሰገናለን
@yordnosderesu4612
@yordnosderesu4612 4 жыл бұрын
መፍትሔ ው አንድ እና አንድ ነው እቃውን መቁረጥ ምላሱንም እንደዛ
@ሀሊማሀሊመት
@ሀሊማሀሊመት 4 жыл бұрын
😃
@keetube4905
@keetube4905 4 жыл бұрын
😂😂😂ድረድግ
@sentayehubekele1509
@sentayehubekele1509 4 жыл бұрын
አባት አለኝ ሲባል ደስ ይላል ጥፍተኛ ሴቶች ናቸው በቃ
@ፊፊሠይድይቱብ
@ፊፊሠይድይቱብ 4 жыл бұрын
ክክክክ
@selamassfa7946
@selamassfa7946 4 жыл бұрын
Kkkkkkk
@udgegd613
@udgegd613 4 жыл бұрын
እረእንዳልክ እኔ ብዙጊዜ ደወልኩልክ ግንመምጣት አልችልም። ሌላ አገር ነው ያለውት ምነው ስደውል ስልኩን አንስትክ አታወራም ትንጫላችኡ እንዳልክ የደረሰብኝ። እንድነግርክ መልስክ ጳፍልኝ ስልኬን። እልክልአልው ክኔአይቶ ስው እንዲማር አመስግናለኡ
@ZahraAbdulsemed
@ZahraAbdulsemed 4 жыл бұрын
እውነት ነው ብዙ ሴቶች ባላቸው በቂ አስቤዛ ካሟላላቸው ባርያ ሁነው ሚኖሩ ሴቶች አሉ የሆነ ችግር ሲፈጠር ብቻ ነው ስለባላቸው ባሃህሪ ለማወቅ ሚሞክሩት ሲቀጥል ደግሞ በፍቅር ሰዓት መላክ አድርገው ይስሉታል የሆነ ሰዐት ከፈዘዙበት ሲነቁ መቋቋም ያቅታቸዋል የሚገርመው አሁንም ጥሩ አባት ነው ትላለች
@ቅድስትታደሰ
@ቅድስትታደሰ 4 жыл бұрын
የህቶቻችን እንባ መች ይሆን ፍትህ የሚያገኘው እባክህ አምላኬ የምስኪኖችን እንባ አብስ ስንትና ስንት ታሪኮች ሰማን
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 4 жыл бұрын
እኔ የምከፋበት የሐይማኖት አባቶች ፣ሽማግሌዎች፣ ፍርድቤት ሳያውቅ አብሮ ሞኖር ፍርድ ቤት ከፈራችሁ ቤተሰብ እና የሀይማኖት አባቶች ፈቅደው ነው አብራችሁ መሆን ያለባችሁ ።በእርግጥ ወረቀትም ይሁን ሰዎች ስላወቁት የሚያጠፍትን ከጥፋታቸው አይመልስም ግን ከላይ በጠቀስኩአቸው መልኩ ወንድ እና ሴት አብረው መሆናቸው እንደ ዝሙት የሚቆጠር መሆኑን ማወቅ አለብን እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ። አይዞሽ እህቴ ምንም ማድረግ አይቻልም ሰውየው የትዳር ሱስ አለበት የልጆችሽን ተገቢውን ነገር ያድርግ ልጆችሽን አሳድጊ ከወንድም እህቶቻቸው ጋር አስተዋውቂ እግዚአብሔር ይርዳሽ እንደዚህ አይነቱ ሰው በምክር አይመለስም እናመሰግናለን አለምሰገድ፣ ፍቅር ፣ሣሚ ቲጂዬ ናፈቀችን የባለፈው DNA ውጤት ከምን ደረሰ ?
@ዜድ-ዠ8ሸ
@ዜድ-ዠ8ሸ 4 жыл бұрын
ትክክል።ለዚህእኮነዉ በኢስላም አንዲትሴትስታገባ የግድወልይ ያስፈልጋል። ወልይማለት የቅርብቤተሰቦቿ እነዚ ከሌሉ ሸሪአ ፍርድቤትነገሩንካጣሯወዲይድራል
@helenshemelis5686
@helenshemelis5686 4 жыл бұрын
በጣም የሚገርመው እኮ የሴቶቹ ነው ችግሩ እሱ አልተጎዳም እኮ የተጎዳ ሰው እርምጃ ካልወሰደ የተመቸው ይመስላል በራስ መተማመን ቢኖራቸው እና በቆራጥነት ልጃቸውን ቢያሳድጉ ጥሩ ይመስለኛል ነገሩ በጣም ያሳዝናል ልጆችም እኮ የሚፈልጉት መልካም አባት ነው ቢያሳድጋቸው ጥሩ ዜጋ የሚሆኑት
@sifan2451
@sifan2451 3 жыл бұрын
እኔ ግን ሲመስለኝ ይሄ ሰው ሴቶችን እየተበቀለ ነው ለሱም የተደበቀ ሚስጥር አለው ማለት ነው ላይክ አርጉኝ
@sarabarkot1646
@sarabarkot1646 9 ай бұрын
ይህ ሰው በሽታ ቢኖርበት አስቡት ስንት እፃናትና ስንት ሴቶች በክሎ አሳምሞ ገሎ ነበር ይህ ሰው በአለም ላይ ያላይሁት ያልሰማሁት ጉድ ይህ ሰው አሞሞት እጅግ ድንገት እና እሰቃቂ ነው ሊሆን የሚችለው የእፃናት አምላክና የምስኪን እናቶች አምላክ አስቡት ስንት ልጆች ካለ ቤተሰብ ይወድቃሉ ይህ እጅግ ከባድ ጉድ ነው እግዝዮ
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf 4 жыл бұрын
አንቺ ያጠፋሽው በሰላም ሳይደፍርሽ የተወሽ ሰውዬ ጋር መደወል የጀመርሽ ቀን ነው ካሰብሽው በላይ ሚስቶች ሊኖሩት ይችላል .. ባህላቸው ነው ❗️❗️
@ghirmaihaile4419
@ghirmaihaile4419 4 жыл бұрын
ሰይጣን የሆነ ሰው 20 ዓመት እስር ቤት ማስገባት::
@marnamery8073
@marnamery8073 4 жыл бұрын
እድሜ ልክ ነው መፈረድ ያለበት ምን 20 አመት ብዙ ሆኖ ነው ሴቶቹ እንደሆኑ ቁርጣቸውን አውቀዋል እረዳት እንደሌላቸው ስለዚህ ጠንክረው ልጆቻቸውን ያሳድጋሉ እድሜ ልክ ይፈረድበት የተረገመ!!!!
@sentayehubekele1509
@sentayehubekele1509 4 жыл бұрын
እንዴ ለምን እየሰራ የተወለዱትን እያሳደገ ሌላም ይጨምር እጂ
@aaabsbdbbdbbxbzbzbzbzvsvz6309
@aaabsbdbbdbbxbzbzbzbzvsvz6309 4 жыл бұрын
ኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ወይ እናንተ ወንጆች ወስላቶች እውነት ብትዘገይም ጌዜዋን ጠብቃ ትወጣለች ማንን ማመን ይቻላል?እኔም ነገ አገሪ ስገባ የማቀው ነገር አለ የወንዶች ጉድ ማለቅያ የለው እህቶቼ አትሞኙ እራሳችሁን አሳልፋችሁ አትስጡ የእርቅ ማእዶች በጣም አመሰግናለሁ ጥሩ እውቀት እንዳገኝ እረድታችሁኛል አላገባሁም በጣም ብዙ ነገሮች እከታተላለሁ ወንድን ያለማመን ደረጃ ደርሻለሁ ፡
@marthayilma2349
@marthayilma2349 4 жыл бұрын
እኛ ሴቶች ፍቅር ከያዘን ምንም አንሠማም ብንመከርም
@sofiaphonetqstic142
@sofiaphonetqstic142 4 жыл бұрын
Ewnett naw
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 4 жыл бұрын
➽➽😡😡 ዘንድሮ ግን ወንዶች በሰላም ነው?? አሁንሰ የጭካኔው መጠን ግራ አጋባን😡😡
@sifuntiya7559
@sifuntiya7559 4 жыл бұрын
አይ እድልሽ ካንቺ ይልቅ ልጆቹ አሳዘኑኝ ያለሽ አማራጭ አራተኛ ሚስት መሆንሽን አምነሽ ተቀብለሽ መኖር ነው ሱማሌ አግብተሽ የኔ ብቻ ይሁን ማለት አይቻልም ሱማሌ የሁሉም ነው እናቱ
@fatimasaeed7492
@fatimasaeed7492 4 жыл бұрын
ክክክክክ
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf 4 жыл бұрын
😁😆
@iamfine6333
@iamfine6333 4 жыл бұрын
😂😂😂
@haymimaya7240
@haymimaya7240 3 жыл бұрын
Kkkkkk
@tikdemassefa279
@tikdemassefa279 4 жыл бұрын
ይሄ የኔም ታሪክ ነው፡፡ እራስሽን ጠብቂ እግዚአብሔር ይርዳሽ!!!!!!!
@birtukanbekele5555
@birtukanbekele5555 4 жыл бұрын
እቃውን መቁረጥ ነው ይሄን የሴት ጠላት ።
@edendawit1799
@edendawit1799 2 жыл бұрын
ብዙም አልሰማሁሽም ግን በጣም መልካም ሰው ይመስላል ።
@ethunshiferaw614
@ethunshiferaw614 2 жыл бұрын
በአካባቢው ባህል መሳበብ የለበትም አካባቢው የእስልምና ሐይማኖት ተከታዮች ናቸው ከአንዳቸውም ጋር ያለ80 ግንኙነት አይጀመርም በአካባቢው እውቅና ተሰጥቶት ነው። ይህ ሰው ግን እየማለ እየተገዘተ ነው የሚሔደው ።ልጆቹን ይወዳል የሚለውም 2ኛዋ ሚስት በገንዘብ ነው የተረጎመችው።ስህተት ነው
@tsehaytsehy8343
@tsehaytsehy8343 4 жыл бұрын
ማነው እንደኔ ማስታወቂያ የመረረው አረ ቀንሱት
@wifjsaicjx9191
@wifjsaicjx9191 4 жыл бұрын
ከባድ ነው ፅናቱን ይስጥሽ
@meazagebrehiwot5600
@meazagebrehiwot5600 4 жыл бұрын
እኔ የሚያሳዝኑኝ ህፃናቶቹ ናቸው በአፍላ እድሜ ሳናስብ የምናደርገው ነገር ብዙ ዋጋ ያስከፍለናል
@gigi_shebabbawfan
@gigi_shebabbawfan 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ ምን አይነት ስው ነው አንች ጀግና ነሽ በርች
@habibahmed7317
@habibahmed7317 4 жыл бұрын
አረ እንደው በወንዱ ብቻ አትፍረዱ ሴቱም ሚስት እያለሁ ልጅ እያለሁ ነው የሚያገቡት ሴቶችም ይብሳሉ የምናየው ነገር ባሎችን የሚወስዱ ስንት ወጣቶች አሉ ያስቸገሩ አሉ
@mekdesabera9019
@mekdesabera9019 4 жыл бұрын
Ewnet ywtaleshe
@qedamihaletbebethiopia3720
@qedamihaletbebethiopia3720 4 жыл бұрын
እህቴ የቅዱሳን አምላክ ይርዳሽ፡፡ አይዞሽ ቁርጥ አድርገሽ ተዊው ስነ ሉቡና ሞያ መመደባችሁ ፈጣሪ ጠባቂ መልአክ ይዘዝላችሁ ለሱም ልሱዋም መልካመ እንደሚሆን እመኛልሁ አክሊል ከመቐለ መለካመነት ዳር ድምበር የለዉም
@መቅደስኢትዮጵያዊት123
@መቅደስኢትዮጵያዊት123 4 жыл бұрын
😹😹😹😹😹 ልሳቅ ወይስ ላልቅስ😭የቃቃ ትዳር ሆነኮ በስማምየ😕
@meazagebrehiwot5600
@meazagebrehiwot5600 4 жыл бұрын
እኔ ግን የማዝነው እነዚህ ምስኪን ልጆች ናቸው
@mekdesabera9019
@mekdesabera9019 4 жыл бұрын
Betam yetewldut lijoche yasazinalu ere wendmoche egzihabhr firu nege lijochu adgew yweksuwachewale
@zuzuzuzu6414
@zuzuzuzu6414 4 жыл бұрын
ህልም ነው የሚመስለው እውነት ይሄሁሉ 😲😲😲😲
@ጌታየታመነነዉ
@ጌታየታመነነዉ 4 жыл бұрын
አይ ወንድች እቃችሁን ቆርጦ መጣልነበር
@marnamery8073
@marnamery8073 4 жыл бұрын
ቢቆረጥም አንስተው ይቀጥሉታል 😂😂😂😂 የለመደ መች አርፎ ይተኛል አይደል አባባሉ
@sentayehubekele1509
@sentayehubekele1509 4 жыл бұрын
ወንድም እና ወንዱ ልጅሽስ
@tttttt2820
@tttttt2820 4 жыл бұрын
ክክክክክክክ እረ ይቅር ይበለን እነሱ እኮ ከሎሉ ህዋን የለችም እናም እንደዚህ አይባልም ፈጣሪ ልቦናችንን ይመልስው ነው የሚባለው
@misrakgashaw6848
@misrakgashaw6848 4 жыл бұрын
😆😆😆😆🤣🤣🤣🤣
@amazingworld8175
@amazingworld8175 3 жыл бұрын
Yeabateshin kurechi mejemrya
@salem4086
@salem4086 4 жыл бұрын
ይህ ወረ በለ ወንድ ነዉ ጌታ ይገጰጰዉ የባሌ ብጤ ይህ አብነት በቴም አለ እህቴ አንተ የሚትይ ይገባኛል የእኔ 50 ሚስቶዎቸ አሉት. ጌታ ረደቶኝ አሁን ሴቶዎቸን ትቶ ወደ ወንድ ለወጠ እና ቤት እቶ ወጣ ብዙ አመት አሰለቅሶኝ ሁለት ልጅዎቸ ጥሎ ብኝ ወጣ እኔ ጠክረ እያሰደኩዎቸዉ ነዉ ተዉ በርቺ ልጅዎቸሽን አሰድግ ከአጨበርባር ጋራ ጊዜሽን አትግደይ ግፋ ብል በተሰብ አለዉ እኔ ከአ ገረ ለይተ ተጨወተብኝ ከሥራ ሲመጣ ምጥ መንገድ ላይ ያዘኝ ሥራ አሞኛል ሥራ አትሂድ አልኩት በር ላይ ገፍቶሮኝ ወደ ሥራ ሂደ ቤት ወጥ ሞቸ ነበረ ያገባዉት ተማሪ እያለዉ ነዉ ጐረበቴ እንደ አጋጣም ቤት መጥታ ሲሰቃይ ደርሷልኝ ወደ አክም በተ ወሰደ አተረፈቸኝ የአሁን ያለዉ ሰዉ ሀገር ነዉ በቀኝ በግራ ዘመድ አዝማድ በለለበት ቁጭ ብዬ ለራስ አንድ አልኩ ምንም ነገር አልደረሰብኝም እንደ ጤነኛ ሰዉ መኖር አለብኝ ያለፈዉን ረስቼ ለወደፈት መኖር አለብኝ ብዬ ወስንኩ እና ከልጆዎቸ ጋራ ኑሮ ቀጠልን አራበንም ማለቴ አይደለም ብዙኅ ርቦናል ተጠማን አልሊም ብዙ ተጠምተናል ግን ጌታ ያንን ሁሉ አልፈን ጎዞ ላይ ነን የሚገርምሽ እህቴ ልጆዎቸን ትምህርት ቤት ሷደርስ ቁርስ የለምጠአይዞዎቹ ይህ ጊዜ ያልፋል በትምህርታቸዉ በርሀ ብዬ እለያለዉ ማታ ያገኘዉን ቀምሰን እቴኛለን ጧት እንደቴለመደ መስከረ ትምህርት ቤት አደረሸ እመለስለዉ አንድ ቀን ልጄ የሰጠሽኝ ምግብ አልጠገብኩም ከጥርሰም አለ ወረ ደም ወደ ሆዴ አለዉ አንጀቴን በላ ይህ ሁሉ ሲሆን እየሰራዉ ነዉ ደሞዜን የሚቀበለኝ ባልዬተብዬዉ ነዉ ጨካኝ አረመኔ ሰዉ ነዉ ዛሬ ከልጆዎቸ ጋራ መልካም ኑሮ እየኖርን ነዉ ጌታ ረድቶን አይዞሽ ግፋ ብል እህት በተ ሰብ አለዉ ጠንካራ ሴት ሁኝ ጌታ እነዝህን ልጆዎቸ ያለምክንያት አልሰጠሸም በርቸ ልጅዎቸሽ በፋቅር አስድግ ሰለ እሱ እርሺ እና መልካም ኑሮ እንድኑርሽ በጰሎቴ አሰብሽለሁ ያአንቸ ቁስል ይገባኛል የራሰን ምስክርነት ያስቀመጥኩልሽ በዝህ አልፈሃለዉ ልሊሽ ነዉ ብርታትም ይሆንሽል በሚል ግምት ነዉ.
@Suzi-kr2re
@Suzi-kr2re 2 ай бұрын
@የገጠሯነኝአባቴንናፋቂ
@የገጠሯነኝአባቴንናፋቂ 4 жыл бұрын
ጉድ በል ጎንደር የባሰም አለ እና አገርክን አትልቀቅ አለ ያገሬ ሰው ሆ
@marthayilma2349
@marthayilma2349 4 жыл бұрын
ሠውን ማመን ቀብሮ ነው ይላል የሐገሬ ሠው
@marthayilma2349
@marthayilma2349 4 жыл бұрын
አብዛኛው ወንድ ስሜቱ ነው የሚነዳው ለዚህኛው ሠው ግድ ያለውም ደግሞ እናትየውን እያሥለቀሠ ለልጆቹ ሌላ ፊት ለውጪ ሠዎች መልአክ የተለያየ ባህርያት ለሡ ትዳር ፊልም ነው
@marthayilma2349
@marthayilma2349 4 жыл бұрын
እኛ ሤቶች በጣም ጠንካራ ነን ብዙ ችግር አሣልፈን ደግሞ ለሌላ እንዘጋጃለን
@marthayilma2349
@marthayilma2349 4 жыл бұрын
አይዞኝ ሁሉም ያልፋል
@abebechmoges6718
@abebechmoges6718 4 жыл бұрын
ሰው ማለት ከባድ ነው የስንቱን ህይወት አበላሽው እንደው እምነት የለውም ምን አይነት ጨካኝ ሰው ነው እግዚአብሔር ከእንደዚህ አይነቱ ሰው ይሰውረን
@gogogogo742
@gogogogo742 2 жыл бұрын
አሜን ይሰውረን
@ሢርቅመኮነን
@ሢርቅመኮነን 4 жыл бұрын
ያሣዝናል ፈተናው ሁሉ
@ናታኒምነኝየአቡነእጨጌፀገ
@ናታኒምነኝየአቡነእጨጌፀገ 4 жыл бұрын
እግዚኦ ወይ ዘንድሮ ማይሰማ ጉድ የለም እኔ ምለው የኢትዮጵያ ወንዶች ወደ አውሬነት ተቀየሩ ልበል በዛም በዚህም በፌስቡኩም በዩቲቭ የምንሰማው ለጆሮ ይቀፋል የጭካኔያቸው ብዛት የሚሰፋ እና ወይም ቁልፍ መቆለፍ መቆለፍ ነበረ አለበለዚያም መስፋት ቢቻል በጅማትክር እንደ ጫማ ነበር ወጥሮ መስፋት ኮርማ ሁሉ አቃጥለው እነትና እህቶቻችንን ሊደፉን ነው ወየው ዘንድሮ
@Zemenaydesta
@Zemenaydesta 2 ай бұрын
ጎበዝ ይኸ ሰው የሴት መንፈስ አለበት ፀበል ያስፈልገዋል
@frehiwotyeshitila6358
@frehiwotyeshitila6358 4 жыл бұрын
የዘንድሮ የኢትዮጵያ ወንዶች የመጨረሻው ዘመን መፈጸሚያ ሆናችሁ የለ እንዴ የሚሰማው ሁሉ ጆሮን የሚያሲዝ
@monkeytube9206
@monkeytube9206 4 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል በተለይ ከስዋ ጉዳት አልፎ የልጆቹ ያለሃይጢያታቸው ያባትን ፍቅር ማጣታቸው የዚህ ፕሮግራም አዘጋጆች ከቻላችሁ ስልኮን ስጡኝ ልረዳት ፈልጋለው እግዚአብሔር ይስጥልን
@shrtobadye2006
@shrtobadye2006 4 жыл бұрын
አይ ወንዶች የስራች ይስጣችዉ አይዛሸ እህቴኦ
@hananeway2747
@hananeway2747 4 жыл бұрын
ማስታወቂያው ወየሰከዲ ነው እዴት እንስማ
@marymhusen9746
@marymhusen9746 4 жыл бұрын
እኔ የምለው ትክክል ነኝ ብሎ ካሠበ ለምን ከአንደኛው ወደሁለተኛዋ ሢሔድ እንዳለው እያሣወቀ አልሔደም ይች ሶስተኛዋ ማወቅ የቻለችው በራሧ ሢሥተም ነው መጠራጠሯ ነው ሚሥትም ልጅ የታወቀው ታዳ እንደበሽታ ቢታይ በእርግጥ እየፈታ ወይም ሀይማኖት ከፈቀደለት አሳውቆ ማግባት ይችላል
@alekajifar6303
@alekajifar6303 2 жыл бұрын
በጣም ደነቀኝ ወይ ጉድ እሱ ደግሞ ሴቶች ላይ ነው Envasit የሚያደርገው ?ሴቶች እባካችሁ ልጅ ከመወለዱ በፊት ከስኪ ስለምታገቡት ሰው ሙሉ ኢንፎርሜሽን ይኑራችሁ ❤️💛🧡
@genetfikere1009
@genetfikere1009 Жыл бұрын
ልጅ ምክናይት ሊሆን አይገብም ለልጆች አንዳንዴ መለያት መልካም::
@honeytube8922
@honeytube8922 4 жыл бұрын
እርቅ ማእድ ታሪክ ሁሉንም አደምጣለሁ ብዙ ግዜ ወንዶች በደሉን የሚሉ ሴቶች ስለሚበዙ እኔ ለማግት ፈራሁ ሁሉም ወንዶች አስመሳይ አድርጌ ነው የማስባቸው ምን ይሻለኛል
@አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ
@አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ 4 жыл бұрын
ሁሉም አይደሉም ወላሂ እኔ በፊስቡክ ነው የተዋወቁት ግን እንዳጋጣሚ የሰፈሪ ልጀ ነው ምረጥ ባል ምረጥ ወንደሜ ምረጥ አባቴ ሁሉ ነገሬ ነው የኔ ባል ልዩ ነው ሂወቴ
@jolememeru471
@jolememeru471 4 жыл бұрын
አቅራቢው ግን ጋዜጠኝነት እንጂ ካውንስለር አትመስለኝም።እባክህ በሞያው ለመሰልጠን ሞክር ። ይህን ያልኩበት ምክንያት ሁሌ በምትሰማው ነገር ስሜታዊ ሆነህ ወደአንዱ የመወገን ነገር ይታይብሃል።ሌላው ትልቅ ስህተትህ ደግሞ የፀፀት ጥያቄ ታበዛባቸዋለህ እነዚህ ሰዎች እኮ ቆስለው ሕክምና ፈልገው ነው አንተ ጋ የሚመጡት ታዲያ እንዲህ ሲሆን እንዲህ ለምን አላረግሽም እያልክ ስትጠይቅ ልክ አንድ የመረቀዘን ቁስል ብስለት እየወጋህ
@atsedeabreha9561
@atsedeabreha9561 4 жыл бұрын
U right I feel like that
@የሳሪስልጅ
@የሳሪስልጅ 4 жыл бұрын
ወይ ጉድ አራርቆ ማለት እዬ ነው ምኑ የተረገመ ነው ይድፋው አቦ
@bezahaile5557
@bezahaile5557 4 жыл бұрын
ይቅርታ አድርጉልኝና ጥፍቱ የሴቶቹ ነው .... ሴቶች ንቁ
@tsegadagne5965
@tsegadagne5965 4 жыл бұрын
ሴቶች ስትባሉ መልክነው የሚገዛችሁ
@naanneetyoutube4013
@naanneetyoutube4013 4 жыл бұрын
Ere minuga newu tifatachewu ere ye itiopia wandochi difit yargachew
@ethiotube2267
@ethiotube2267 4 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ
@fafinibabu6102
@fafinibabu6102 4 жыл бұрын
ያላወቀው ትልቅ ትልቅ ችግር አለው sexual ሉ ላይ እራስን የመቆጣጠር ከባድ ችግር አለበት ያ ደሞ በሱ ቁዘጥጥር ስር አይደለም በህክምና አርዳታ ሊወጣው ይችላል ከተስማማ በሰለጠኑት ሀገሮ የተለመደ ነው Neutering ይባላል ሰሜቱን በትንሹ depressing ያረገዎል ማሰብ ያለብን እንደነዚህ አይነት ሰዎች ለአካባቢም ሴቶች ችግር ሊፈጥሩ ይችላሉ።
@danielteklehaimanot6137
@danielteklehaimanot6137 4 жыл бұрын
I totally agreed , that is the only way solving the problem sickening profosionals .
@birtatmedia7225
@birtatmedia7225 4 жыл бұрын
ለለደረጋችሁሉኝ አቀባበል ከልብ አመሰግናለሁ በ 1 ቀን youtube የሚፈልገዉን 1k subscribe አግቻለሁ በሉ እየገባችሁ subscribe አርጉ
@saadaab9355
@saadaab9355 4 жыл бұрын
Ewntegaw yontan mehonihn bmn margagecha
@yeshim1739
@yeshim1739 4 жыл бұрын
የእኔ አህት አንቺ ማወቅ ያለብሽ ወንዶች ከጋበዙ ለምክንያት መሆኑን ማወቅ ነበረብሽ
@debrituwoldekidan8348
@debrituwoldekidan8348 4 жыл бұрын
ባል ማለት ስትወልጂ አብሮሽ ያለ ክርስትና ስታስነሺ አብሮ ያለ ሲሆን የልጅሽን ልደት ስታከብሪ አብሮሽ ሲኖር በአላት ሲመጡ እንደ አባ ወራ ዳቦ ሲቆርስ ስታመሚ ሲታመም አብሮ ችግርንም ሆነ ደስታን እብሮ ካላሳለፉ የባልና ሚስት ትርጉሙ ይጠፋል እና ዘላን የሆነ ስው ነው ያጋጠመሽና ስለሱ ረስተሽ ከልጆችሽ ጋር ቀሪውን ህይወትሽን ሳትጨናነቂ የባስ አይምጣ ብለሽ ፈታ ብለሽ ኑሪ ልጄ ሆይ::
@alemyetesema8056
@alemyetesema8056 3 жыл бұрын
የበሽታነው ለነገሩ ያለሁት በስደትነው 4አመትሆነኝ ባሌ 2አግብቷል ስጠይቀው ሀሰትነው ይለኛል
@battyfilke9191
@battyfilke9191 4 жыл бұрын
ይሄ የስነልቦና ችግር አለበት በህግ መጠየቅ አለበት በዚህ አይነት ነጌ የወለዳቸው ልጆች ቢደፍር ምን ዋስትና አለው ግን ባለታሪካ በታም ታጋሽ ናት እግዚአብሔር። ይርዳሽ አይዞሽ ግን በህግ ጠይቂው መቀጣት አለበት
@befikaduhabtemariam2083
@befikaduhabtemariam2083 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፃዲቅ ነዉ፡፡ የእትዮጵያ ሴቶች በየአቅጣጫዉ የሚታዩት እንዲሁ ገንዘብ አይታችሁ ስትንጦለጦሉ ዉጤቱ ይሔዉ ሆኖ ነዉ እየታዬ ያለዉ፡፡ ይሄኔ ስንት እግዚአብሔርን የሚፈሩ ወንዶችን ተጫዉተሸባቸዉ እንደሆነ እና ዋጋ እንዳስከፈልሻቸዉ ማን ያዉቃል? የስራሽን ተቀብለሽ ይሆናል ብዬ እጠረጥራለሁና አትዘኚ፡፡ ለአጭበርባሪ ያዉ የሚላከዉ አጭበርባሪዉ ነዉ፡፡ ሰዉ የዘራዉን ያንኑ ደግሞ ያጭዳልና እንዲሁ መልካም መስለሽ የጎዳሻቸዉ ወንዶች እንባ ተፋርዶሽ ይሆናልና አትከፊ፡፡
@mekdestamru2652
@mekdestamru2652 4 жыл бұрын
Koy yenew yetefachuwt kenate bzu mesmate mannet edidabr argachugnel metfatachu ejg asasbogn neber sami ekon dena metachu yeerk madnoch
@blackstone07
@blackstone07 4 жыл бұрын
ስህተቱ ያንቺ ነው በቃ ወልደሻል ልጆችሽን አሳድጊ።
@clemobile2086
@clemobile2086 4 жыл бұрын
የኔ እህት ፍቅር ካለሽኮ ሰውን ታምኛለህ እምነት ከባድ ነው
@fatymashamin278
@fatymashamin278 4 жыл бұрын
አትፍረድ ይባላል አትፍረጂ
@ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ
@ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ 4 жыл бұрын
ለልጅ ተብሎ እሷ መጎዳት አለባት ማለት ነው
@selamtube3774
@selamtube3774 4 жыл бұрын
ሴቶች እኮ ልባችን ስስ ነው
@blackstone07
@blackstone07 4 жыл бұрын
@@ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ ካዘንሽላት ልጆቹን ተቀብለሽ አሳድጊላት እሷ እንደለመደችው አግብታ ትቀፍቅፍ።
@toybaahmad4373
@toybaahmad4373 4 жыл бұрын
Andaw fatari wendochin lemin fatara basitet naw wendoch yetafatarut
@እየሱስከሞትየድናል
@እየሱስከሞትየድናል 4 жыл бұрын
እኔ ምለው ኢትዮጵያ ውስጥ የሴቶቹ ቁጥር በዝቶ ይሆን????
@mehubayimer3274
@mehubayimer3274 3 жыл бұрын
አይ ሂወት ከባደ ነች አይዞሺ መቸም ነፍሰህ አይማርም
@elsashibiru6138
@elsashibiru6138 4 жыл бұрын
አግዚአብሔር ከእንዲህ አይነት አዉሬ ይጠብቃችሁ እህቶቼ ላዩሰዉ ዉስጡግን አዉሬ ከሆነሰዉ አግዚአብሔር አምላክ ይሰዉረን እናስተዉል እህቶቼ እባካችሁ እሮጠን አሳት ዉስጥ አንዳንገባ አደረ ፀልዩ አግዚአብሔር ን የሚፈራ ሰዉ ይስጠን አግዚአብሔር
@amnayesuf826
@amnayesuf826 4 жыл бұрын
ትክክልየዉሱጡሌላወጩሌላየሆነሰዉጓዳኝ
@jesusislord1569
@jesusislord1569 4 жыл бұрын
እንደሚመስለኝ እናቱ በልጅነቱ ጥላው ስለሄደች እሱ ተፅእኖ አርጎበት ሌሎችን ሴቶች ለመበቀል ይሆናል ::
@tsionakliluaklilu7727
@tsionakliluaklilu7727 4 жыл бұрын
ምንድን ነዉ ሰይጣን ነው ወይ እብድ ነው ወይ እኔንጃ ይሄስ መታሠር አለበት እድሜ ልክ ወይ ሙስሊም ነው?
@zemeta9769
@zemeta9769 2 жыл бұрын
ደቡብ ሱዳን ብዙ ማግባት ያስከብራል ሚስቶችም ደስ ነው የሚላቸው
@ውበትማለትተፈጥሮነው
@ውበትማለትተፈጥሮነው 2 жыл бұрын
ጭራሽ
@userLubaba-iq3po7cj1e
@userLubaba-iq3po7cj1e 2 жыл бұрын
ሱማሌ ስለሆነ እንደባህልይመስላል እንደዚህ ብዙሚስትያገባው
@technotube5914
@technotube5914 2 жыл бұрын
ሴቶች ሁልጊዜ ወንዶች ላይ ነገር ማላተም የተለመደ ነው፡፡ ስህተቱ የኔ ነው ብላ እምታስብ ሴት ገጥሞኝ አያውቅም፡፡ ሴቶች ሢያጭበረብሩ እጅግ ድብቅ በሆነ መንገድ ነው፡፡ ወንዶች ሢባንኑባቸው እና ወንዶች መቆጣት ሲጀምሩ ችግሩን የወንዶች የማድረግ አባዜ ሴቶች ላይ በሰፊው አለ፡፡ በትዳር ሂወት ውስጥ እራስን መተቸት እና ወደ እራስ መመልከት የመጀመሪያው ድርጊት መሆን አለበት፡፡ መተቻቸት መወቃቀስ ከበዛ ትዳር ዋጋ የለውም፡፡blame shifting አያስፈልግም
@HelloHello-vk3um
@HelloHello-vk3um 4 жыл бұрын
3 ወር የሚባል ነገር በፈጣሪ ተቀባይነት የለውም ሠርግ ባይኖርም ጌታ የሱስ ፊት አመንነዘረች የለ ህግ ወልዳለች ባትፈልገው አግብታ መፍታት ትችል ነበር
@lizagetie8566
@lizagetie8566 4 жыл бұрын
እግዚወ የበሥ አለ አይዞሽ የኔ እሐት
@hirutgmeskal7581
@hirutgmeskal7581 2 жыл бұрын
ይህ በሽታ ነው እግዚያብሔር ምህረት ያርግለት
@binturab9198
@binturab9198 3 жыл бұрын
ሶማሌዎች ጋር ከአንድ በላይ ማግባት ኖርማል ነው
@ክእሎትክህነት
@ክእሎትክህነት 4 жыл бұрын
ወገኖቼ ሰውየው ጤነኛ አዬደለም ውለት ሰባት ያሰፈልገዋል ይኤ የመንፈስ ስራነው ከዚ ይሰውረን እእቶቼ ቅስማቹ አይሰበር ተነሱ ታደሱ የማያልፍ የለም እእቶቼ ዋናው ጤናነውእኔ እእቶቼ ወተው እስኪገቡ ነብስና ሰጋዪነው ሚላቀቀው ግዜው የከፍአ ነው ሰው አትመኑ ብቻለመፍረድ አስቸጋሪነው
@NanaBack-rf4es
@NanaBack-rf4es 4 жыл бұрын
እንዲ ያለውን ወንድ የሞት ፍርድ ቢፈረድበት ምን ቅር ይላል የተረገመ
@yeshim1739
@yeshim1739 4 жыл бұрын
አርቅ ማአዶች ወደ ፔጀ እንኳን ደህና መጣችሁ
@FeraGebra
@FeraGebra 10 ай бұрын
እራስሽን ችለሽ አሰድግ ሰለም ተገኘለሽ እይዞሽ
@mesitatek6285
@mesitatek6285 2 жыл бұрын
ወይ ሴት መሆን መከራ ነው ሆሆሆሆሆ ይገርማል ወንድዬው ግን ደም ግፊት አለበት እንዴ ጉድ እኮ ነው ስንት አይነት ወጥ ነው ሚቀምሰው እኔ ብሆን ግን ሸንኮራውን ጎምጄ አሳቅፊ ነበር ምልከው የምር
@رقيهابراهيم-ن2ك
@رقيهابراهيم-ن2ك 4 жыл бұрын
ሱብሀነላህ ለዛነው አላህ ወንድልጅ በአንድ መርጋት ስለማይችል አራት ማግባት ይችላል ካለው ሀራም እንዳይሰራ ሱብሀነላህ።።
@እየሱስከሞትየድናል
@እየሱስከሞትየድናል 4 жыл бұрын
እህቴ በ 4 ሴቶች መጫወት መልካም ነው ትያለሽ? እግዛብሄር በመጀመሪያ አዳምንና ሄዋንን ነው የፈጠረው ለ አዳም 4 ሴቶች አልፈጠረለትም
@hiwothaylamaryam1689
@hiwothaylamaryam1689 4 жыл бұрын
Kalu 1 mist le 1 wend nw yemilew መጽሀፍ ቅዱስ
@netsiskitchen6155
@netsiskitchen6155 4 жыл бұрын
ዋው ጥሩ ትምርት ነው።ቤተሰብ እንሁን
@ኢትዮጵያለዘላለምኑርልኝእ
@ኢትዮጵያለዘላለምኑርልኝእ 4 жыл бұрын
ወይ ወንዶች እንደው ምንድነው የሚሻላቸው እፍፍፍፍፍ አይዞሽ እህቴ ሁሉም ያልፋል የስራውን ይስጠው እግዚአብሔር እንደ ዶሮ እየፈለፈልለ የህዳል በጣም ቆሻሻ ሰው ነው ወንድ አሰዳብ
@ኢትዮጵያለዘላለምኑርልኝእ
@ኢትዮጵያለዘላለምኑርልኝእ 4 жыл бұрын
ግን ጤነኛ አይመስለኝም ሰውየው ክርስታን ከሆነ ወደ ፀበል መሄድ አለበት ሙስሊም ከሆንም ወደሸክ መሄድ አለበት
@achamyalish9593
@achamyalish9593 2 жыл бұрын
ወይኔ እግዚአብሔር ይርዳሸ እናቴ የወንድን ነገር ሆድ ይፍጄው።
@haregtedla7323
@haregtedla7323 4 жыл бұрын
ስንት አይነት ደነዝ ሴት አለ በፈጣሪ ግን ጤነኞች ናቸው ታሪኩስ የእውነት ነው? ቲጂዬ መልስ እፈልጋለሁ
@khereygereno7541
@khereygereno7541 4 жыл бұрын
የእርቅ።ማእድ።ልዩ።ምስጋናናናናናናናናናና
@ethiopiaethiopia3849
@ethiopiaethiopia3849 3 жыл бұрын
እንደው ይህ ደርጊት ኢትዮጵያው ውስጥ ነው በጣም ያሳዘናል
@ምንጩመኳንንት
@ምንጩመኳንንት 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማረው!
@freedomseeker9301
@freedomseeker9301 4 жыл бұрын
በኪቦርድ የተጀመረ ህይወት የተረገመ እራት ግበዣ
@ሲዳማ
@ሲዳማ 8 ай бұрын
ጂጂጋስ ከስቱ ወልዶ እድሆነ ማን አወቀ እዬ ስው የልጆቹ ግፍ አሞሞቱ አወዳድቁ አያምርም
የታፈነ ዕውነት ! Ethiopia | Sheger Info. | Meseret Bezu
45:35
Миллионер | 1 - серия
34:31
Million Show
Рет қаралды 2,8 МЛН
Ozoda - Lada ( Official Music Video 2024 )
06:07
Ozoda
Рет қаралды 29 МЛН
Кәсіпқой бокс | Жәнібек Әлімханұлы - Андрей Михайлович
48:57