‘ልጄ ናት’ ካሏት ወጣት ጋር ፊት ለፊት ተገናኑ! ምን ማለት እንዳለብኝ በጣም ግራ ገብቶኛል! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

  Рет қаралды 162,585

Eyoha Media

Eyoha Media

2 ай бұрын

#በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopian_Wedding
#online_couples_therapy
#virtual_marriage_counseling,

Пікірлер: 874
@EyohaMedia
@EyohaMedia 2 ай бұрын
ክፍል አንድ👉 እዮሃ ሚዲያ ላይ የቀረበችው ወጣት ‘ልጄ ናት’! በ13 ዓመቴ ከቤት የወጣሁት እናቴን ፍለጋ ነበር! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha kzbin.info/www/bejne/an62gWigdpt4hpo
@YeshiBrehanu
@YeshiBrehanu 2 ай бұрын
@azebg328
@azebg328 2 ай бұрын
ምን ምስቅልቅሉን አወጣችዉ አነጋገር አትችልም የፈረንጅ ቋንቋ የሚቀናት ትመስላለች.
@fatimaahmed5822
@fatimaahmed5822 2 ай бұрын
Denlyዲርጉ
@fatimaahmed5822
@fatimaahmed5822 2 ай бұрын
ዲኤን፤yዲርጉ
@fatimaahmed5822
@fatimaahmed5822 2 ай бұрын
ዲኤን፤yገላግላቸዋን
@nanibelete8583
@nanibelete8583 2 ай бұрын
በጣም ስጠብቀው ነበር ውይ እናትና ልጅ በሆኑ ብላቹ ምትመኙ እስቲ በላይክ አሳዩኝ እኔ በሆኑ ብዬ ተመኘው❤❤❤❤❤
@mimihagos9491
@mimihagos9491 2 ай бұрын
በሆኑ
@user-if2ti4jq1p
@user-if2ti4jq1p 2 ай бұрын
ግን ይመሳሰላሉ
@lucydavid954
@lucydavid954 2 ай бұрын
Yhonalu bye amenalew ftare yrdahew
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g 2 ай бұрын
ታሪካቸው ይምሰስላል​@@user-if2ti4jq1p
@alemkebede5848
@alemkebede5848 2 ай бұрын
ቢሆኑ በጣም ደስ ይለኛል ለሁለቱም ጥያቄ መልስ ነው ለኛ ለተከታተልነውም ደስታ ነው።
@asterakalu5842
@asterakalu5842 2 ай бұрын
እርግጠኛ ነኝ እናትና ልጅ ናቸዉ በጣም ይመሳሰላሉ ልጅቷ ምን አይነት የተባረከች ናት እግዚአብሔር ይርዳችሁ🙏
@countrystayletub
@countrystayletub 2 ай бұрын
እናሲዝ በመቶ ናቸው
@nigistidesta4629
@nigistidesta4629 2 ай бұрын
Betam yemesaselalu enatna leje behonu demo yehonalu egzeabher yerdachu.
@amsalworku4070
@amsalworku4070 2 ай бұрын
እውነት ነው በጣም ይመሳስላሉ
@fikerfiker7922
@fikerfiker7922 Ай бұрын
No aydelechim 😢
@mulubirara7956
@mulubirara7956 2 ай бұрын
የሚገርመው መልካቸውም አነጋገራቸውም ዓንድ ነው 99% እናት ናቸው!
@user-jg2tf3qc5u
@user-jg2tf3qc5u 2 ай бұрын
🙏❤️
@stgeorge7371
@stgeorge7371 2 ай бұрын
ቲጂ ስነምግባርሽ ስነስርሀትሽ የአንቺንም ብቻ ሳይሆን የነሱንም ስሜት እንዴት እንደምትጠብቂ በጣም ልዩ ነሽ
@lemmalegesse2488
@lemmalegesse2488 2 ай бұрын
እናቱን የሚወድ ሁሉ እናትና ልጅ እንዲሆኑ ላይ አርጉ
@hanna4751
@hanna4751 2 ай бұрын
እናት ልጅዋን እንዴት ታጣለች😊
@hiwotabera3099
@hiwotabera3099 2 ай бұрын
በትክክል
@umalijabarti793
@umalijabarti793 Ай бұрын
@@hanna4751ف
@mercymercy9309
@mercymercy9309 2 ай бұрын
የኔ ካረገሽ አሉ እማዬ ኡፍ ደስ የሚሉ የፍቅር እናት። ❤100%እናትሽ ናቸው ልብሽን አዘጋጂ DNA ያረጋግጣል።
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g 2 ай бұрын
አክስትዮ ቤተሰብ ብላ ያስትወውቃቻች ጥያቂዋ ለመመልስ ይመስለኛል አውቃ
@user-rq3rm9in5z
@user-rq3rm9in5z 2 ай бұрын
@@user-gp9sf9cn7gበምን እወቅሽ...? 😂
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 2 ай бұрын
ንግግራቸው የቲጂም የእናትዋም የአፋቸው መጣፈጥ ሁሉ ሳይቀር ይመሳሰላሉ
@hirutfekadu4629
@hirutfekadu4629 2 ай бұрын
እኒም ብያለዉ ፈጣሪ ያርገዉ❤
@user-dh9wg7kj4g
@user-dh9wg7kj4g 2 ай бұрын
I know right!
@beliyugurmu3356
@beliyugurmu3356 2 ай бұрын
ግን ይመሳሰላሉ 😢❤
@itsmer6605
@itsmer6605 2 ай бұрын
ቲጂ የኔ ጨዋ , በጣም አስተዋይ ምስኪን ልጅ ነሽ ,,እግዚያብሄር ቀሪውን ጊዜ ብርሀን ያድርግልሽ ልጅሽን ለቁም ነገር ያድርስልሽ , እኔ አላውቅሽም ግን እያለቀስኩ ነው ያየሁሽ , ጥሩ ልብ ያለሽ ልጅ, ፈጣሪ እናት እና ልጅ ያድርጋችሁ, መቼም በናቶቾ አይፈረድም ባይመቻቸው ነው ብዬ አሰብኩ
@altubeti7567
@altubeti7567 2 ай бұрын
ከዚ በፊት ቀርባ ነበር ታሪኳ ያሳዝናል ተሰቃይታለች በልጅነቷ🥺🤲ባረፈች እናቷ ሆነው
@munabess9493
@munabess9493 2 ай бұрын
የኔ እናት እኔን ይጭነቀኝ ❤ እመቤቴ ትርዳችሁ እኔ በጭንቀት ሞትኩ 😢
@-SOpHANITE-2997
@-SOpHANITE-2997 2 ай бұрын
የዛሬው አማኑኤል እናዚህን ፍጡርህን እናትና ልጅ አንድ አድርጋቸው ስምህ በብዙ ተመሰገነ ብለን እንድንዘምር ደሞም ይሆናል
@user-sk1vp2wd6r
@user-sk1vp2wd6r 2 ай бұрын
ደስ የምትል ልጅ 😢😢 የሞተንም ፈልጎ ማግኘት ቢቻል እእእእእእእህህህ አላህ እናት ልጅ ያድርጋችሁ ያረብ❤❤❤
@samuelalemayehu9246
@samuelalemayehu9246 2 ай бұрын
100 / 100 እናትና ልጅ ናቹ መልካም ዕድል ይሁንላችሁ ።
@user-do6wz8ge6i
@user-do6wz8ge6i 2 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ኢንሻ አላህ እናትሽ❤ይሆናሉ
@abadenmelash2465
@abadenmelash2465 2 ай бұрын
በትክክል እናትሽ ናቸው እንዳትሄጂባቸው ብለው ይሆናል እባክሽ በዲኤኒ ተገላገሉ
@user-ls1di1ld7v
@user-ls1di1ld7v 2 ай бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ እዉነቱ ያዉጣ ትግስት እንዳንቺ አይነቱ ያብዛልን መልካም ሴት ነሽ በእዊነት ሌላ ልጅ ቢሆን ለምን ጣለችኝ ይል ነበር አንቺ ትለያለሽ
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 2 ай бұрын
ታሪክን የሚለውጥ የድንግል ማርያም ልጅ ከሀዘን ወደ ደስታ ያምጣቹ ❤ኤፍሬም Ebs ላይ ወደ 6 ጊዜ ነው ነው አደለም ሲባል ሲመላለስ በመጨረሻም ትክክለኞቹን አገኘ ያንቺንም ቸር ያሰማን እህቴ❤
@user-gc9vx2pb3c
@user-gc9vx2pb3c 2 ай бұрын
በጣም ይመሳሰላሉ፡፡
@abiyuhaile1980
@abiyuhaile1980 2 ай бұрын
ወይ ጉድ. የኔን ታሪክ የሚመስል ታሪክ ነው ያለው ወንድሜ እኔ ራሴ አንተን ባገኝህ በጣም ደስ ይለኛል. እኔ ምኖረው ውጪ ነው ና በምን አይነት መልኩ ላገኝህ እንደምችል አላውቅም. please የአርባ ሶስት አመት. ታሪክ ነው. የእናቴ ፎቶ አለኝ የአባቴ ስለማላውቀውፎቶ አለ ቢሉኝ መለየት አልቻልኩም እና. አሳዳጊዎቼ ታሪኬን ደብቀው ያሳደጉኝ ይመስለኛል. ወንድሜ. ተባበረኝ. እህታችንም .አይዞሽ እናታችንም እግዚአብሄር አምላክ ከርሶ ጋር ይሁን. .
@user-rq3rm9in5z
@user-rq3rm9in5z 2 ай бұрын
ያሳደጉህ ስዎች ከምን እንስተው ለምንስ ያሳደጉህ ይመስልሀል...??? እንድ ነገር ልንገርህ እንደ ልጃቸው እርገው በእቅማቸው ካሳደጉህ መውለድ ቃንቃ ነውና እሳዳጊዎችህን እክብር ልባቸውን እትስበር ነውር ነው!!!
@user-ji1cj8js5f
@user-ji1cj8js5f 2 ай бұрын
ትግስት በጣም ጎበዝና አስተዋይ ልጅ ናት
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 2 ай бұрын
እናትና፡ልጂናቸው፡ታሪኩም፡አንድነው፡ደማቸው ፡አንድነው የምትሉ❤
@HanaHana-io3bq
@HanaHana-io3bq 2 ай бұрын
እናቷ ናቸው ገፅታቸው በደንብ ይመሳሰላል እና እውነት ያርግላችሁ❤❤❤
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 2 ай бұрын
ቲጂ ፍቅር ነሽ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክሽ የኔ ቆንጆ እህት ጌታ የወለደልሽ ብዙ ቤተሰብ አለሽ አይዞሽ ደስ የምትይ የጌታ ልጅ ደስ አልሽኝ
@zewdneshzegeye9259
@zewdneshzegeye9259 2 ай бұрын
እሰይ በልቤ በጌታ ብትሆን እያልሰዠኩ ነበር ከሆነ ነገር ተነስቼ እሰይ እልል ጌታ ባዶነትን ሁሉ ይሞላል
@asasd9600
@asasd9600 2 ай бұрын
በሆኑ ብዬ ተመኘሁ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማረያም ናቸዉ የሚለዉን አሰሚን🙏🙏🙏
@user-ot1jw3lf8cmsete
@user-ot1jw3lf8cmsete 2 ай бұрын
ግን ይመሳስላሉ ልበል😢😊
@demwezeassefa5221
@demwezeassefa5221 2 ай бұрын
በጣም
@alainfef176
@alainfef176 2 ай бұрын
😮😮😢😢አወ. መልካቸው. ይጠጋጋል
@user-ot1jw3lf8cmsete
@user-ot1jw3lf8cmsete 2 ай бұрын
@@alainfef176 ቢመረመሩ ጥሩ ነበር የእኔ እናት አሳዘኙኜ
@user-ep7dt9uh5h
@user-ep7dt9uh5h 2 ай бұрын
Bedenb
@alemzeleke4267
@alemzeleke4267 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@jesusislord4268
@jesusislord4268 2 ай бұрын
ይመሳሰላሉ ጌታ እግዚአብሔር ይርዳቸው።❤
@zerihunbalta5636
@zerihunbalta5636 2 ай бұрын
አለም ሰገድ ዝግጅቶችህን ሁሉ እከታተላለሁ ለእንግዶችህ ውሀ የማቅረብ ልምድ ይኑርህ:: ለድንገተኛ ሁኔታዎች ስለሚረዳ አመሰግናለሁ
@abebahabte8469
@abebahabte8469 2 ай бұрын
ጋዜጠኛዉ ጎበዝ, ሰዉ አክባሪ ነው # ግን ብዙ ነገሮች ይጎሉታል , for example ወንበር ቢቀየር 😳
@andenetyemetal4102
@andenetyemetal4102 2 ай бұрын
በሲኒ የሚጠጣ ቀርቧል አይታያችሁም
@elleniafework9926
@elleniafework9926 2 ай бұрын
ጥሩ ብለሻል በተጨማሪ ወንበሩ ቢቀየር ለእሱም ለእንግዶቹ የሚመች ቢሆንላቸው ። የግል አስተያየት ነው🎉
@narditube4378
@narditube4378 2 ай бұрын
​@@abebahabte8469በኩባያ ያለውኮ ውሃ ነው
@abebahabte8469
@abebahabte8469 2 ай бұрын
, ዉይ 2ቲት ስኒ ብቻ ድንቄም 😳😂 ​@@andenetyemetal4102
@beliyugurmu3356
@beliyugurmu3356 2 ай бұрын
ስታዛዝን እግዚአብሔር ይረዳሻል ደሞ ልጅ አለሽ ልጅሽ ሁሉን ይተካልሻል ❤❤እኔ ልጆቼ ሳይ ሁሉን እረሳዋለሁ ❤
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 2 ай бұрын
እናትዋንም ትፈልጋለች እግዚአብሄር ይርዳት
@Nuta-cm2kf
@Nuta-cm2kf 2 ай бұрын
ቲጂ በጣም ትመሳሰላቹ ጌታ ይርዳቹ
@arkabazega817
@arkabazega817 2 ай бұрын
ትጅዬ ትመሳሰላላችሁ ግን ባይሆኑም አንቺ ብርቱ ሴት ነሽ ትልቅ ፈተና ነው ያሳለፍሽው መጨረሻውን መልካም ለመስማት ያብቃን
@munakedir62
@munakedir62 2 ай бұрын
መልካቸው በጣም ይመሳሰላል ለምን አይመረመሩም
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 2 ай бұрын
አሳዳጊዎች ታሪክ አትደብቁ እባካችሁ እጅግ በጣም ታሳዝናላችሁ ለምን የአባትሽን እና የእናትሽን ፎቶ ተደበቅሽ ? እሱ በህይወት ባይኖር ቀሪ ሃብት ፎቶ ነው የአባትሽን ፎቶ ወታደር ከነበረ የወታደር ልብስ ለብሶ እግዚአብሔር መልካሙን ይግጠማችሁ በቸር ይግጠመን
@genethailu6017
@genethailu6017 2 ай бұрын
ቲጅዬ የኔ ቆንጆ ጌታ የልብሽን ስለሚያውቅ ነገሮችን እውነት ያድርግልሽ ለእኝህ እናትም ጌታ ይርዳቸው ❤❤❤
@AminatMoges
@AminatMoges 2 ай бұрын
እህህህ😢😢 እናት ነኝ ያሉት ሴቲዩ ፊታቸው ሲያሳዝን. አላህ ልጂወት ያድርግለወት
@andenetyemetal4102
@andenetyemetal4102 2 ай бұрын
እናትና ልጅ በጣም ይመሳሰላሉ የፊታቸው አወራረድ አፍንጫቸው ሁሉ አንድ ነው እግዚአብሔር ይርዳቸው አለም ሰገድ እግዚአብሔር ይባርክህ መላ ፍጠር
@zuriashzure3388
@zuriashzure3388 2 ай бұрын
በጣም ስጠብቀው ነበር ማርያምን ግን እመብርሃን ሁሉቱም አንድላይ ታድርጋቸው እያለቀስኩ ነው የሰማሁት በእውነት የኔ እናት ፀሎትሽን ትመልስልሽህ እመብርሃን ❤
@user-ls3td3br3l
@user-ls3td3br3l 2 ай бұрын
መልካቸሁ ይመሳሰላል ሰታወሩም ድምፃችሁም ይመሳሰላል ለማንኘም ሰትመረመሩ ሁሉነገር የታወቃል እግዚአብሄር ይርዳችሁ
@tejaq8618
@tejaq8618 2 ай бұрын
የእናትዬ ግባርና የልጁታን ፊት በደንብ ብታዩ አንድ ነው ሲቀጥል የእናትዬ ንግግር እውነት የባላቸውን ታሪክ ያቃሉ ለትግስት ተደብቆ ብሆንስ ቤተሰቤ ብላ እደታስቸግራቸው ይሆናል የምትሉ ላይክ ጉጩኝ
@abeykinyozi6653
@abeykinyozi6653 2 ай бұрын
Awo debekewe ye lela seme setewate newe enata nachewe copy ❤
@heywatwoldeyesus308
@heywatwoldeyesus308 2 ай бұрын
እንኳን እናቷ አክስቷም ይመስሏታል
@shewayefekadu
@shewayefekadu 2 ай бұрын
እናትና ልጅ ቢሆኑ ደስ ይለኛል በእውነት እግዚአብሔር ይርዳችሁ
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 2 ай бұрын
እግዚአብሄር ይርዳችሁ አንቺ በጣም ጨዋ የፍቅር ስው የሆንሽ ወጣት ነሽ❤❤❤
@kurymengesha3926
@kurymengesha3926 2 ай бұрын
ዉይ የአንቺን ጉጉት አይቶ እውን ያርገው በተለይ ለአባትሽ ቤተሰብ አንገታቸውን ያስደፋችሁ
@user-uw7em7vp9h
@user-uw7em7vp9h 2 ай бұрын
እናት እና ልጅ ናቸው እጅግ በጣም ይመሳሰላሉ ❤ እንደሚሆኑም እርግጠኛ ነኝ ❤👍
@kon9394
@kon9394 2 ай бұрын
እናትና ልጅ ቢሆኑ ደስ ይለኛል እኔም እኮ የማላቃት እህት ትኖረኛለች ብዬ ሁሌ አስባለው ምክንያቱም እናቴ ድግት እሷን ይዛ እንደወጣች እሰው አገር ቀረች ሁሌም ጥያቄ ሆኖብኛል 😢😢😢 እግዚአብሔር እናትና ልጅ ያርጋችሁ
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g 2 ай бұрын
አፍላለጊያች
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g 2 ай бұрын
ጊዜው ብዙ መንገድ አለ በተለይ እናትሽ ካለች ኢብስ ትቅርብ
@AzebWeldearegay-cx3hm
@AzebWeldearegay-cx3hm 2 ай бұрын
መልካቸው ግንከልጅቷ ጋር ይመሳሰላሉ ።ለማንኛውም፡ ዲ፡ኤን፡ ኤ ቢመረመሩ ጥሩ ነው።
@woynishetyemr5523
@woynishetyemr5523 2 ай бұрын
ልጂቱ በጣም ጎበዝ ጎበዝ ናት ሰዉን ትርዳለች ታዝናለች የኔ እሩሩሩ ፈጣሪ እናትሺ ያርግልሺ የኔ ዉድ እህት ልጆችሺን ፈጣሪ ያሳድግልሺ❤❤❤❤
@mussietewelde3546
@mussietewelde3546 2 ай бұрын
ቲጂ ፍቅር ጣፋጭ የሆነች ልጅ።አግዛኣብሄር አናትሽ ያርግልሽ።
@lilegrema813
@lilegrema813 2 ай бұрын
እኔ ሳያት በደንብ ብሬን ወሽ ተደርጋለች ባባትዋ ቤተስብ እነቴ ሞታለች ብላ ድምድማለች ስለዚህ እንግዲህ ለ2ቱም ፈጣሪ ይርዳችው ምን እላለሁ
@userenter2635
@userenter2635 2 ай бұрын
የኔ እናት አይዞችሁ ፈጣሪ አዋቂነው🙏ትግስት 💞ንግግሯ ስርአቷ ሁሉነገሯ ጨዋናት👌ፈጣሪ ቤተሰቦችሺን ያገናኝሺ🙏
@ilmadadi2943
@ilmadadi2943 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳቹ ቲጂዬ አይዞሽ ደስታሽን ለማየት ያብቃን
@HappyKettlebell-bj9gl
@HappyKettlebell-bj9gl 2 ай бұрын
የኛ ግምት በእይታም ደረጃ ይመሳሰላሉ እናትና ልጂ ናቸው ቀጣዩን ክፍል እንጠብቃለን አለምሰገድ በጉጉት ነው እምጠብቀው የዲኤንኤ ውጤቱንም አንቦ አካባቢ ስለነሱ የሜውቁ ሰዎችንም ስለነሱ እሜውቁት ካለ እንጠብቃለን ቀርበው እንዲናገሩ።
@fatimahassan1422
@fatimahassan1422 2 ай бұрын
አላህ በረካ ያረግሽ
@seblekebedealigaz3269
@seblekebedealigaz3269 2 ай бұрын
Alexy tebarek ante leji zemeneh yebarek
@munamuna2128
@munamuna2128 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳቹ ግን መልካቹ ግን ይመሳሰላል እግዚአብሔር እናትና ልጅ ባደረጋቹ🙏🙏🙏
@Mohammed-kp9oo
@Mohammed-kp9oo 2 ай бұрын
እኔ ግን የልጅቶ ቅንነት ደስ ብሎኝኛል ጌታ ይርዳሽ
@veronicakedane9818
@veronicakedane9818 2 ай бұрын
ሁለቱም ከሚጨነቁ ዴኤንኤ ማድረግና ማወቅ ይሻላል ግን መልካቸው ይመሳሰላል
@meroneasy-idea4289
@meroneasy-idea4289 2 ай бұрын
ልጀትዎ ግን ወርቅ ናት ንግግርዎ ተባረኪ አቦ 🥰🥰🥰🙏
@Tigistlelisa
@Tigistlelisa 2 ай бұрын
Amen❤
@gwalsheka1709
@gwalsheka1709 2 ай бұрын
የአባትዋ ዘመዶች ፎቶግራፉ ለምን አያይቱም?
@demekechgonfa-is2yi
@demekechgonfa-is2yi 2 ай бұрын
They been hiding the information so they're not going to help it's better to do DNA
@mehretkassa6041
@mehretkassa6041 2 ай бұрын
እውነቱን እግዚአብሔር አምላክ ነው የሚያውቀው ፣እኔ ግን ፕሮግራሙ ጀምሮ እስኪያልቅ እናት እና ልጅ አስለቀሳቹኝ😢😢😢😢 ሁለታቹም አንድ አይነት ናቹ አምላኬ ጣልቃ ይግባላቹ፣ ይሄ እንባ በደስታ ተቀይሮ ያሳየን ❤❤❤❤
@selambekalu-hk6tn
@selambekalu-hk6tn 2 ай бұрын
አሉ እንጂ ebs ላይ አገናኙን ብለው ይመጡና ሲያገናኟቸው ምላሳቸውን የሚያጥፉ ቲጂ ምርጥ ሰው ነሽ ይመችሽ ህመማቸውን ተረድተሻቸዋል❤❤❤❤
@eyerus2144
@eyerus2144 2 ай бұрын
እናትና ልጅ ናቸው ይመሳሰላሉ
@gudayetessema5939
@gudayetessema5939 2 ай бұрын
Egziabher Amlak yirdachihu Alex Tebarek berta !!!
@yalem2598
@yalem2598 2 ай бұрын
የእውነት እናትና ልጅ ያርጋቹህ ሁለታቹህም ተጎድታቹሀል
@user-xv8dj9xl7n
@user-xv8dj9xl7n 2 ай бұрын
ያረቢ አንድ አርጋቸው 😢
@ellenigirma9421
@ellenigirma9421 2 ай бұрын
Good luck with your results
@emamaethiopia216
@emamaethiopia216 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳችሁ በጣም ደስ ትያለሽ ቲጂ ይቅናችሁ❤❤
@altubeti7567
@altubeti7567 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ ቲጂዬ🥰🤲🥺ባለፈው አሳዝነሽኝ ነበር እሳቸውም ያሳዝናሉ ቅፅ ላይ አስሞልቻለው ሲሉ ወይ እናት አልኩኝ በሁኑና ልባቸው ባረፈ🤲🥺ዲኤንኤውን አፍጥኑት አለምዬ ቶሎ በሉ
@mummysfood8276
@mummysfood8276 2 ай бұрын
እባካቹ አሳዳጊዎች የምታሳድጓቸውን ልጆች ማንነት ተናገሩ አሳዩ በእውነት እግዚአብሔር ይጠይቃቸዋል
@almaztsegai7179
@almaztsegai7179 2 ай бұрын
በጣም ደስ ስትል ተባረኪ።
@user-gv9rn7lu7v
@user-gv9rn7lu7v 2 ай бұрын
Enat ena lj endihonu temegnhu ❤❤❤❤ fetari yrdachu
@TheBex2007
@TheBex2007 2 ай бұрын
Betam yemitigerm lij nat, bezih huneta lay hona yesetyewan chinket lemeredat yehedechibet riket. Respect!
@Tigistlelisa
@Tigistlelisa 2 ай бұрын
Thank You❤
@bezakulu9440
@bezakulu9440 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሸ
@zed9651
@zed9651 2 ай бұрын
የዉነት እናትና ለጅ አላአህ ያድርግላቹህ ይበልጥ ካአክስትዮዋ ጋር ይመሳሰላሉ
@senaithailu6973
@senaithailu6973 2 ай бұрын
ቲጂዬኮ ጌታ እዚህ ስትቀርቢ ምክንያት አለው። የዘመናት ጥያቄሽ ይመለስ ይሆናል❤ ጌታ ይረዳሻል ደግሞ ጠፍተሻልኮ ቲጂዬ'ኮ💐
@Tigistlelisa
@Tigistlelisa 2 ай бұрын
Senuye ወደ ቲክ ቶክ ተመልሻለሁ አለሁ
@user-pu3bi4we1s
@user-pu3bi4we1s 2 ай бұрын
እንሻ አላህ እንት እነ ልጅ እንድትሁኑ አለህዬን ለመንኩት። ረጋ የልጅ ልጅ ነት። አላህ እድሜያቹሁን የርዝመው። አላህ በአንድ ቤት አብሯቹህ የምትቃመጡ ምትቀቀፉ የርጋውውው። ደስታ እንጠብቃለን።
@abetyeamlaksira9912
@abetyeamlaksira9912 2 ай бұрын
Tgye, I wish u all the best also mother. TGye I admire your discipline Egziyabher yibarkish. Tenestesh sitakfiyachew enbaye werede. Tebarekilign yene chewa.
@lulululu3892
@lulululu3892 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳችሁ ሁለታችሁንም!
@beliyugurmu3356
@beliyugurmu3356 2 ай бұрын
እውነት ያርገው ❤
@user-pv8ws9je1z
@user-pv8ws9je1z 2 ай бұрын
እኔ ግን ጥያቄየ ልጅቷ አክስቶቿን አጎቶቿን ካወቀች ያባቷን ፎቶ እናቷ ይዛለች ለምን አያረጋግጡም
@dejenegirma8956
@dejenegirma8956 2 ай бұрын
የመልክ መመሳሰል አለ በአሁን ሰዓት ታሪክ በቅብብሎሽ የሚወራ ስልክህን እንዴት ቦታ ላይ ዲስቶርትድ ሊሆን ስለሚችል። በ ዲኤን ኤ ሊፈታ ስለሚችል በምርመራ ማረጋገጥ ነው።
@GxhcjGjfh
@GxhcjGjfh 2 ай бұрын
አምላክ አድ ያድርጋችሁ ልጅቱ ትትናዋ እደት ደስ ይላል የልጆችሽ እናት ያርግሽ በልጅ ተባረኪ ❤
@user-wz3ke4ib6c
@user-wz3ke4ib6c 2 ай бұрын
ቲጂ እግዚአብሔር ይርዳሽ ❤❤❤
@hiwotalemu4085
@hiwotalemu4085 2 ай бұрын
እናት እና ልጅ ይመስላሉ ግን ልጅቷ እሜየ ያለችው እና እናቷ ወለድኳት ያሉት እድሜ ሰፊ ልዩነት አለ
@meronmeron9834
@meronmeron9834 2 ай бұрын
ቲጂዬ መልካም ልጅ ነች ፈጣሪ ይርዳት ናዝሬት አቃታለው
@theprecious4238
@theprecious4238 2 ай бұрын
Betam yemsaselalu! Egzabher yerdachu❤
@user-sk6tb4hk4q
@user-sk6tb4hk4q 2 ай бұрын
Anchyem yena konjo ya abateshen zemedoch tayke tekeklega terkedhen endenagershu... Good luck!!!!!
@terhasgebregziabher8550
@terhasgebregziabher8550 2 ай бұрын
ቲጂ እግዛኣብሄር ይባርክሽ
@diboraaddisu7461
@diboraaddisu7461 2 ай бұрын
እግዚአብሔር እናትሽ ያርግልሽ
@mehbobamahnooba
@mehbobamahnooba 2 ай бұрын
ያአላህ አሳዛናችሁኝ ሁለታችሁም አላህ እናት እና ልጅ ያድርጋችሁ ያረብብብ መልካቸው ግን ይመሳሰላሉ አለምዬ ቅንልብ ያለው ጀግና ነው እኮ የሰውን ችግር ምስጥ ብሎ ነው የሚረዳው እኮ አፍፍ እረጅም እድሜ ይስጥህ❤❤❤❤❤❤
@user-el1pf9vr1v
@user-el1pf9vr1v Ай бұрын
በጣም ጥሩ ልጅ ነሽ እግዚብሔር እድመና ጤና ይስጥሽ!!!!
@nijatfoye5374
@nijatfoye5374 2 ай бұрын
Allah enatena leg yrjachu betam ymesaselalu
@Mulerabebe
@Mulerabebe 2 ай бұрын
አይዞሽ እግዚአብሔር መልስ ሰቶሻል
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf 2 ай бұрын
እግዚአብሔር እውነቱ ያውጣላችሁ❤❤❤
@user-do6wz8ge6i
@user-do6wz8ge6i 2 ай бұрын
እማይዬ😢❤አንጀቴን በሉኝ
@getnetshiferaw1781
@getnetshiferaw1781 2 ай бұрын
አይዞሽ እህት እግዚአብሔር ካንች ጋር ይሁን እናትሽ ሁነው እየሳቅሽ እንድናይሽ እግዚአብሔር ፈቃዱ ይሁን አሜን።
@user-px5ry6ql7e
@user-px5ry6ql7e 2 ай бұрын
አቤት ያንተ ደስታ አምላክ ይባርክህ ላንተ ሲል እውነት ያድርገው ስራህ ሁሉ ይባረክ ልዩ ሰው ነህ
@user-se8to4qe5q
@user-se8to4qe5q 2 ай бұрын
Maryamn Betam Eko new Memesaselut ,Menm DN Erasu Ayasfelgewm getan ❤🥰😢
@aserpwpworlt3082
@aserpwpworlt3082 2 ай бұрын
ፈጣሪ ይርዳችው 🙏
@agerie-fn5gg
@agerie-fn5gg 2 ай бұрын
መልካቸው እራሱ ይመሣሠላል ፈጣሪ ይርዳሽ
@user-pe7xy9ym5e
@user-pe7xy9ym5e 2 ай бұрын
እሕቴ እናትሽ ስላገኘሽ እኮን ደስአለሽ ግን መውለድ ሳይሖን ዋናው ማሳደግነዉ ያሳደጉሽ ከናትሽ ይበልጣሉ መውለድማ እበትም ትል ይወልዳል እናት ዋናዉ ማሳደግ ሽታዋ በራሱ አይምሮ ይፈውሳል❤❤
@ssaa3540
@ssaa3540 2 ай бұрын
አላህ እናትና ልጅ ያረጋችሁ ያረብ
Which one is the best? #katebrush #shorts
00:12
Kate Brush
Рет қаралды 21 МЛН
When someone reclines their seat ✈️
00:21
Adam W
Рет қаралды 27 МЛН
ТАМАЕВ vs ВЕНГАЛБИ. Самая Быстрая BMW M5 vs CLS 63
1:15:39
Асхаб Тамаев
Рет қаралды 3,9 МЛН
Кәріс өшін алды...| Synyptas 3 | 10 серия
24:51
kak budto
Рет қаралды 1,3 МЛН
OBN Oduu Sanbata Galgala 08/10/2016
44:02
OBN Oromiyaa [Oromia Broadcasting Network]
Рет қаралды 3,1 М.
Which one is the best? #katebrush #shorts
00:12
Kate Brush
Рет қаралды 21 МЛН