Ethiopia: በእርቅ ማእድ ድብቁ የፍቅር ሳንካ። አስገራሚዉ እዉነታ። በተወዳጇ የስነልቦና አማካሪ ትእግስት ዋልተንጉስ።

  Рет қаралды 10,159

Sami Studio

Sami Studio

Күн бұрын

@SamiStudio #የእርቅማእድ #Ethiopia
Welcome to our channel,
Sami Studio that brings you highly educational videos and useful tips focused on youth life with a vision of bringing meaningful change on the relationship between family members.
parents, children and love partners
be with us. We are ready to serve you with loyalty and strong commitment.
Your feedback is a backbone for our strength, So please don't hesitate to write us your comment.
Sami Studio is happy to serve you, Stay with us!
ሳሚ ስቱድዮ፦
በተለይ ወጣቶችን ትኩረት አድርጎ በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር የሚሰራ የዩቲዩብ ቻናል ነዉ።
በቤተሰብ አያያዝ፤ በልጆች አስተዳደግ፤ በፍቅር ግንኙነት፤ ደስተኛ ስኬታማና የተሻለ ራእይ ያለዉ ቤተሰብ እንዲኖራችሁ እዉነተኛ ለዉጥ ለማምጣት የሚጥር ቻናል ነዉ።
ተከታተሉን እናንተን ስናገለግል ከልብ ደስ እያለን ነዉ!
አስተያየታችሁ ስህተታችንን እንድናርም ይጠቅመናልና ከመጻፍ አትቆጠቡ። ቤተሰብ ስለሆኑ ከልብ እናመሰግናለን።
ሳሚ ስቱድዮ

Пікірлер: 24
@ethiopiafirst9249
@ethiopiafirst9249 3 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ሀሳብ ነው፣ ተከታታይ ሀሳብ ቢኖረው! ብዙ ቤተሰብ በልጅ አስተዳደግ ግራ ይጋባሉ!
@ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ
@ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ 3 жыл бұрын
የዚህ ቤት ማእድ ቢዛቅ አያልቅም እናመሰግናለን ትእግስት የምወድሽ እህታችን ነሽ
@astergebregziabher5462
@astergebregziabher5462 3 жыл бұрын
ቲጂ እንዳአልክ ምንቴ አልክስ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣቹ እንዲት እንደ ምውዳቹ ትድር ውስጥ ይልው ችግሮች እና ስህተቶች እንዳኣይ ስላርኳችሁኝ ❤️🇪🇷🇪🇷🙏
@tigistwoldeyesus928
@tigistwoldeyesus928 3 жыл бұрын
well said tigi and thank u so much መጀመሪያ እኛ መዳን አለብን ከትዳሩ በፊት እኔም የምጋራሽ ሀሳብ ነዉ 100%
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 3 жыл бұрын
ቲጂዬ ምርጥ እንቀአችን ሙሉ ቀን ስታወሪን ብትውይ አትጠገቢም እጅግ ገራሚ እውቀት ከጥሩ ገለፃ እና ማብራሪያ ጋር በሚገባ መልኩ ነው ምታስረጅን እግዚአብሔር ይባርክሽ በተለይ አሁን ላይ ብዙዎቻችን እልከኛ እና ግትሮች ነን በሚገርም ሁኔታ ሁሉም እኔ አውቃላሁ ነው የሚል ጥፋት ሲኖርም አጥፍቻለሁ ማለትን እንደሽንፈት ግን አይን ፍጥጥ አድርጎ መዋሸትን በራስ እንደመተማመን ተደርጎ እየተወሰደ ነው። በትዳር ደግሞ ምን ያክል ከባድ እንደሚሆን መገመት ይቻላል ። እናንተን መስማት እኔ ከየቱ ነኝ ? ብለን ቆም ብለን እንድናስብ ያደርገናል አመሰግናለሁ ቲጂ ፣አለምሰገድ፣ እብዲ ፣ሣሚ 👏👏👏
@bezahaile5557
@bezahaile5557 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ እርዕስ ነው እናመሰግናለን
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf 3 жыл бұрын
ጋዜጠኛውን ስወደው 😍🥰😘 ለሱ የምታወራለት ያህል ተመስጦ ነው የሚሰማው ያ ደሞ ፕሮግራሙን መሳጭ ያደርገዋል 😁
@emmuulijewan6183
@emmuulijewan6183 3 жыл бұрын
በርቱ ጥሩ ምክር ነው
@قيودالهاتف-ه6ذ
@قيودالهاتف-ه6ذ 3 жыл бұрын
ኧረ ስለኔ የምትናገሩ መሰለኝ እኔ ከልጅ አባት ጋር የመለያየቴ ምክንያት ይሄ ነው እሱ የማደርገውን ብቻ ነው የማስበው እኔ ምንም ላደርግ ሁሉንም መጥፎም ሆነ ጡሩ አይታየውም እሱ ብቻ ነው ጡሩ የማደርገው
@قيودالهاتف-ه6ذ
@قيودالهاتف-ه6ذ 3 жыл бұрын
@ዘሀራ tube እሺ አመሰግናለሁ
@ቋንቋየነሽ-ዸ2ጨ
@ቋንቋየነሽ-ዸ2ጨ 3 жыл бұрын
በጣም አርፍ ነው እናመሰግናለን
@የፍቅርሰው-ኀ1ዠ
@የፍቅርሰው-ኀ1ዠ 3 жыл бұрын
ቲጁዬ ስንት እውቀት አስጨበጥሽን ባለውለታዬ ነሽ እራሴን እንድፈትሽ አደረግሺኝ እና የፍቅር ሂወቴን
@NanyeTube
@NanyeTube 3 жыл бұрын
በምትወድት ይዣቹሀለው ይሄን ይምታነቡ በሙሉ ሰብስክራይብ ሳተረጉኝ እዳታልᎉ ለናንተ የ1ሰከንድ ስራ ነው ለኔ ግን ጥቅም አለው ሞራል ይሆነኛል አበረታቱኝ እባካቹሁ ሰብስክራይብ አርጉኝ *መልካምነት ከአዋቂነት እስር ሺ በላይ እጥፍ ነው*
@ayshahussien2128
@ayshahussien2128 3 жыл бұрын
እኔ በጣም የሚገርም ባል ነው ያለኝ ውጭ ላይ በጣም እንደሚያከብረኝ ያስመስላል እቤት ግን ማውራት አልችልም ኮመንት መስጠት መቃወም Even ፖለቲካ ላይ ሲያወራ ልክ አደለህም ማለት አልችልም እለማዳመጥም አልችልም ትቼው ስወጣ እያወራውሽ ምነው ይለኛል ልጆች ፊት በጣም በትንሽ ምክኛት ይጮህብኛል እቃ ይሰብራል እና ትቼው እንኳ እንዳልወጣ ከ አገር ውጭ ነኝ ለሰዎች እንዳላወያይ ውጭ ሚያረግልኝን ስለሚያዩ አያምኑኝም በጣም የቅርብ ሰዎች ካልሆኑ በስተቀር እና ምን ላርግ እስቲ በሜሰንጀር ወይ በዋትሳፕ ማማከር ምትችሉ ከሆነ እርዱኝ እድሜዬን ሙሉ እንዲ ልቀጥል ነው እባካቹ እርዱኝ
@nununegnitube801
@nununegnitube801 3 жыл бұрын
ማማየ ቁጥራቸውን ውስደሺ አናግሪያቸው ይሄው 25192133331/251983454445 ቁጥራቸውን ለጥፈዋል ትዳርሺን ታደጊ
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 3 жыл бұрын
አይዞሽ ይህው ስልክ ለጥፍልሻለች አሜሪካ ወይም ካናዳ ከሆንሽ ሊላ ሲትየዋ አለች ዶር መስከረም የምትባል በትዳር የምክር አገልግሎት የምትሰጥ ግን ታስከፍላለች ከፈለግሽ የምትለጥፍቸውን ትምህርቶች ገብተሽ ስሜ በጣም የሚገርም ምክር ነው በትምህርት መልኩ የምትሰጠው የማታውቂያት ከሆነ ንገሪኝና ልላክልሸ የዪቱብ ቻናል ስሞን በጣም ትጠቀሚያለሽ የምትሰጠው የትዳር ትምህርት
@ayshahussien2128
@ayshahussien2128 3 жыл бұрын
@@solianasoliana4052 thank u enate አይዞሽ መባል እራሱ ትልቅ ነገር ነው እስቲ ሊንኩን ላኪሊኝ ካላስቸገርኩሽ
@hanaali1232
@hanaali1232 3 жыл бұрын
Betam Arif new sedet lay hueg yenat yerk mad betam eyatmarkbet new
@የአማኑኤልልጅ-ወ4ፈ
@የአማኑኤልልጅ-ወ4ፈ 3 жыл бұрын
አረ እኔም ተቸግራለው የሆነ ጥፋ ያጠፋና ምንም እንዳልተፈጠረ ይሆንና ያወራኛል እኔግን በጣም ብግን እላለው ገና ለገና ጭቅጭቅ ይፈራና ይሸሻል እኔ ግን የከረመውን ሁሉን አጠራቅሜ ስጨርስ ስናገረው ይኔ አይገባኝም እኔ ለናተ ነው የምኖረው ይለኛል እኔ ደሞ ጭቅጭቅ ሰለቸኝ ተውኩት አሁን ምን ማረግ እንዳለብኝ አላቅም በዛላይ ልጆ ናፍቆኛል በጣም ከባድ ነው ሆን እውነት ነው ሆን ብሎ ነው ሚረሳው ምን ላርግ እንደምችል አላቅም ግራ ገብቶኛል እራሴን መዋሸት ከበደኝ ወይኔ ወደድኩሹ የውነት የውስጤን ነው ያወራሹው ተባረኪ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ቘ5ወ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ቘ5ወ 3 жыл бұрын
Tebarku..tijyae🥰
@ኢለፍሀበሻ
@ኢለፍሀበሻ 3 жыл бұрын
👍👍👍👍💚💛❤️🥰🥰🥰🥰
@OmanOman-ob5cc
@OmanOman-ob5cc 3 жыл бұрын
👍👍👍
@haymimaya7240
@haymimaya7240 3 жыл бұрын
ቲጂ አራ ሁሌ ምከሪን
@amenkodeih2160
@amenkodeih2160 3 жыл бұрын
Dg
🔴 ቀድሞ የገባ ሰው ይፈወሳል || አዲስ እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket  2023
2:48:30
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 1,2 МЛН
GIANT Gummy Worm Pt.6 #shorts
00:46
Mr DegrEE
Рет қаралды 120 МЛН
Bike Vs Tricycle Fast Challenge
00:43
Russo
Рет қаралды 109 МЛН
哈哈大家为了进去也是想尽办法!#火影忍者 #佐助 #家庭
00:33
Every parent is like this ❤️💚💚💜💙
00:10
Like Asiya
Рет қаралды 20 МЛН
የአሁን መረጃዎች Dereje Tube Oct 6,2024
11:18
Dereje Tube
Рет қаралды 24 М.
ИРИНА КАЙРАТОВНА  - 30 НЕ АУТ [MV]
3:42
ИРИНА КАЙРАТОВНА
Рет қаралды 290 М.
Eminem - Temporary (feat. Skylar Grey) [Official Music Video]
5:03
EminemVEVO
Рет қаралды 10 МЛН
Jaloliddin Ahmadaliyev - May ichsam (Official Music Video)
4:35
NevoMusic
Рет қаралды 4,5 МЛН
Ozoda - Lada ( Official Music Video 2024 )
6:07
Ozoda
Рет қаралды 22 МЛН
akimmmich & bimo - QAITADAN BASTAMA| lyric video
2:38
akimmmich
Рет қаралды 259 М.
Sadraddin - Melodrama (Çiki Çiki) | Official Music Video
2:42
SADRADDIN
Рет қаралды 15 МЛН
Diana Ismail - Сені кездестіргелі (Mood Video)
2:51