Ethiopia: በእርቅ ማእድ ለፀበል እግሬ ቢወጣ ባሌ ሌላ ሴት አግብቶ ጠበቀኝ ይህ አልበቃ ብሎ ከአረብ ሀገር ስመለስ የገዛ ልጆቼ አናዉቅሽም አሉኝ

  Рет қаралды 70,941

Sami Studio

Sami Studio

Күн бұрын

Пікірлер: 206
@seni905
@seni905 5 жыл бұрын
እናት ምንም ብታጠፋ ብትበድል እናት እናት ናት መተኪያ የሌላት እደተረዳውት ከሆነ ጥፍታ አልታየኝም ።። ችግርና መከራ ነው የተፈራረቀባት ቂም ጥሩ አዬደለም እምዬ መተኪያ የላትም ልጆቻም እደሚረዳትና ልባቸው እዲከፈት ምኞቴ ነው ስደት አይኑ ይጥፋ እኔም ልጆች ስላሉኝ በስደት ተሰርቶ የምናሳድገበት የለታዊ ነገር ቢሸፍንም ከነሱ የምናገኝው ፍቅር ከኛ የሚያገኙት በብር አይተካም ።። በኔ ቦታ ሳስበው ይህነው የተረዳውት አምላክ ይርዳን 😢😢🙏👏👏
@bezawitmiraw5310
@bezawitmiraw5310 5 жыл бұрын
የኔ እናት ኧረ ምን ይሻላል ወገን ልጇች ምንም አይፈረድባቸውም ግን እኔ በወንድየው ልጅ ያዘንኩበት የምትልኪው ብር እሚበቃ መስሎሽ ከሆነ ተሳስተሻል ያለው የፁሁፍ መልእክት በጣም ልብ እሚሰብር ንግግር ነው ልጅ ለእናቱ ይህን ከተናገር ታዲያ ምን ልጅ ይባላል የልጆቹን አባትም ነብሱን ይማርው ያው ቢያስቀይምም የሞተ ሰው አይወቀስም ግን ያሳዝናል እውነቱን ሳይነገራቸው ከዚህ አለም በመለየቱ ልጆችን ከእናታቸው ጋር እንደለየ ፈጣሪ ይማርው እኔ እንጃ ብቻ ምን እንደምልም አላውቅ የባል ፍላጎቴ ተዘጎቶል በቃ
@ራኪየድንግልማርያምልጅራኪ
@ራኪየድንግልማርያምልጅራኪ 5 жыл бұрын
ትዳር አስብና እንደዚህ አይነት ታሪክ ስሰማ ያስጠላኛል
@ethiopiaethiopia3849
@ethiopiaethiopia3849 3 жыл бұрын
አቤት ጠንካራሽ መታደል በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ እግዚአብሔር ይረዳሽ የልጄችሽን ልብ ያራራልሽ የምትገርሚ ሴት ነሽ
@ዘሀራዘሀራ-በ7ሰ
@ዘሀራዘሀራ-በ7ሰ 5 жыл бұрын
ጉዴኞቸ የሰዉሀገር እዴኔ የመረረዉ እጁ አዉጡ 😢
@saraaberham2074
@saraaberham2074 5 жыл бұрын
ዘሀራ ዘሀራ እኔ አለሁ ማር አይዞን
@ዘሀራዘሀራ-በ7ሰ
@ዘሀራዘሀራ-በ7ሰ 5 жыл бұрын
@@saraaberham2074 ዉዴ የኔ አሻጉሊት
@ቲጂYouTube-b3j
@ቲጂYouTube-b3j 5 жыл бұрын
@@ዘሀራዘሀራ-በ7ሰ እኔም ወይ
@ማሚየስወድሽ
@ማሚየስወድሽ 5 жыл бұрын
እኔ ጭርቄን ጥሎ ሊያሰደኝ. ነው እረ ይገላግለን ከስደት እህቶቸ አሚን በሉ ኸሚስ ነው ዛሬ
@ዘሀራዘሀራ-በ7ሰ
@ዘሀራዘሀራ-በ7ሰ 5 жыл бұрын
@@ማሚየስወድሽ ኡፍ ያስጠላል 😢😢
@simplyfoods9735
@simplyfoods9735 4 жыл бұрын
እኛ ሰቶች ግን በጣም ነው መጥፎ ነገር የምናሣልፈው ገና ልጅ እያለን ይጀምራል አላህ ጥንካሬውን ይስጠን ለዚ ደሞ የዋህነታችን ነው አላህ ይድረስልሽ እህቴ
@FikireTube12
@FikireTube12 5 жыл бұрын
አስለቀሽኝ እኔንም ::ልጆች በጣም ራስ ውዳድ ናችሁ እናታችሁ ራሳን መስዋት ከፍላ ነው ያሳደገቻችው አይዞሽ አሁንም እኔ ምመክርሽ ራስሽን ጠብቂ አንቺ ለልጆችሽ መሆን ካለብሽ በላይ ሆነሻል ህሊናሽ ንፁህ ነው:: ስለዚ እውነታውን ሲያቁ እናቴ ብለው ይመጣሉ አንቺ ራስሽን አትጉጂ ::
@አሜንአሜን-ቘ9ዸ
@አሜንአሜን-ቘ9ዸ 5 жыл бұрын
የእውነት እኔ አንድ ነገር የምረዳው ነገር ቢኖር የወለድን የሰው አገር መቀመጥ የለብንም የእውነት እዛውጋ መፍጨርጨር ይሻለኛል እንጂ ልጅቻን ማሳደግ ይሻለኛል ልጅቹ ፍቅር እንጂ ብር እየጠቀማቸው አይደለም እውነት
@ሚሚእናቴንናፍቂ
@ሚሚእናቴንናፍቂ 5 жыл бұрын
Lek nesh.mamaya enam erasu yelja ngare enklfe eynsagn nwe uffff
@ከድቅድቅጨለማወደሚደነቅብ
@ከድቅድቅጨለማወደሚደነቅብ 5 жыл бұрын
ያ ትክክል
@ስላምስላማዊት
@ስላምስላማዊት 5 жыл бұрын
ትክክል ብለሻል👌👌😦
@አሜንአሜን-ቘ9ዸ
@አሜንአሜን-ቘ9ዸ 5 жыл бұрын
የእውነት አውን እኔ ልጄ አላናግርሽም ካልመጣሽ እያለ ነው የምሰራው ለሱ እንደሆነ አልገባውም ነገ ደሞ አላቅሽም ማለቱአይቀርም በዚ አይነት እነሱ ፍቅር እየተሰጣቸው እዛጋ የምትለፋ እናት ነው የሚፈልጉት አልገባቸውም የዛን እጥፍ እዚ እለሚለፋ የምር
@aminaamina-em4tu
@aminaamina-em4tu 2 жыл бұрын
ተረት አታብዙ ብር አደለም አችነዉ የምትሉ እራበን እያሉ ነዉ ብር ፈለገዉ አደል
@ኢትዮጵያሀገሬ-ዐ8ተ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ዐ8ተ 5 жыл бұрын
ግን እኔ በጣም መልካምነትሽን የለካሁት በዛ ድህነትሽ የሱን ከሌላ የወለደውን ልጅ ሁለት መቶ ብር ሶትየዋ ስትሰጥሽ ትምርት ቤት ለማስገባት ያደረግሽው መልካምነት ይገርማል ወንዱ ልጅሽ ግን አንቺን የጠየቀው ብር አይበቃም አስተካክይ ያለው ምነው አባቱን አንድ ቀን አይጠይቀውም ነበር አባታቸውን ነፍሱን አይማረው ነፍሱ ትቃጠል ሞቶም የሰራው ግፍ አልስተካከል አለ በሀሰት ከልጆቹአ ጋር አቆራረጣት
@መቅዲየኔ
@መቅዲየኔ 5 жыл бұрын
ይሔ ታሪክ የኔ ሕይወት ውስጥ እየተፈጠረ ያለ ነገር በጣም ያሳዝናል እኔም በዚ ሰአት ሐገር ውስጥ ብሖን ለኔም ለልጆቼም የምክር አገልግሎት ቢሰጠኝ በጣም ደስ ይለኝ ነበር 😢😢😢😢
@የአባቱልጅ
@የአባቱልጅ 5 жыл бұрын
የእናቴ ታሪክ መሰለኝ ልዮነቱ አረብ አገር ጥላን አለመሄዷ ነው።አሁን ግን እግዚአብሔር ይመስገን ያ ሀሉ አልፎ እኔ አሜሪካ ሁኜ ደልቷት እየኖረች ነው።
@keftube
@keftube 5 жыл бұрын
እንዳያመልጣችሁ!!! ዛሬ “ አትዮጵያዉያን ስደትን ለምን ይደጋግሙታል” ለሚለዉ የብዙዎች ጥያቄ መልስ የያዘ ቪዲዬ በቻናላችን የሚለቀቅ ስለሆነ ቤተሰብ ሁናችሁ እንድትጠባበቁን በአክብሮት እንጋብዛለን
@nebiyatnebi3331
@nebiyatnebi3331 5 жыл бұрын
Esh etbikalen
@jemilaseiyfu2899
@jemilaseiyfu2899 5 жыл бұрын
Ere Ethiopia wondochi gin libe gizu minew gifechu baza
@ስወድህእኖራለሁልዬነህለኔ
@ስወድህእኖራለሁልዬነህለኔ 5 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ የኔእና አይዞሸ ዋናው ጤናው አችብቻ ደህና ሁኝይ አድቀን እማ ብለው ይመጣሉ አይ የሤትልጂ ስቃይ 😢😢
@ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር
@ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር 5 жыл бұрын
ሰላማችሁ ይብዛ እርቆች መስማማትን የመሰለ የለም እርቆች እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@alemtadess3123
@alemtadess3123 5 жыл бұрын
አይዞሽ ከርታታየ የለፋሽበት ቤትጋ የለፋሽባቼው ልጆችጋ በደሥታ ለመኖር እመኝልሻለሁ የኔ ታታሪ
@ኦርቶዶክስተዋህዶሐይማኔቴ
@ኦርቶዶክስተዋህዶሐይማኔቴ 5 жыл бұрын
አይ ወንዶች የስራችሁን ይስጣችሁ በእውነት እህቴ በጣም ጀግና ነሽ በጣም ያሳዝናል ታሪኩ አይዞሽ እግዝአብሔር ላንች ጥሩ ቀን ይሰጥሻል
@zizuzdahmed203
@zizuzdahmed203 5 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍ በጠም ያሳዝናል በተለይ የልጅ ነገር አይዞሽ እህት
@teferagedlu6707
@teferagedlu6707 5 жыл бұрын
ጥሩ እናት ነሽ ለፍተሽ አሳድገሻል አይዞሽ እውነቱ ን ሲያውቁ ይቀርቡሻል
@maryamali7001
@maryamali7001 3 жыл бұрын
ለዝች አጭር እድሜ የልጆቹን እናት አስቀየመ ባለታሪኳ ከአቺ በፊት የተወለዴውን የልጆችሽን ወንድም ትምህርቱን እስኪጨርስ እርጅው
@ወሎየዋየሰልማንእናት
@ወሎየዋየሰልማንእናት 5 жыл бұрын
መቼ ነው ግን የሴቶች የበታችነት የሚቆመው ይሄሁሉመከራስታስተናግድ የህግባለሙያ ያገርሽማግሌየትናቸው ይህ ታሪክ የብዙዎቻችንታሪክነው
@rozapk6959
@rozapk6959 5 жыл бұрын
ሰላማችሁ ይብዛልኝ እርቅ ማዶች እህቴ አይዞሽ አንድ ቀን ይገባቸዋል ህመምሽ ስቃይሽ
@fofoabdulla2379
@fofoabdulla2379 5 жыл бұрын
አይዞሺ አይዞሺ የምትሏት ቃላት እንኳን እሷን እኔንም ያፅናናኛል
@addi3531
@addi3531 5 жыл бұрын
እናት ዘጠኝ ወር የተሸከመችው ብቻ እንካን በቂነው እንኳን ይሁሉ ድካም ልጆቹ ቢያስብት ለልጆቹም ልቦና ይስጣቸው ለአባትየውም የሥራውን ይስጠው አውሬ ነው ግን ለእግ አቅርቢው በተለይ ስለቤትሽ ፍርድ ማግኘት አለብሽ እህቴ አይዞሽ ፈጣሪ ከአንቺጋር ይሁን
@tinbetethiopia5470
@tinbetethiopia5470 5 жыл бұрын
አይይ የእናት መከራ ከባድ ነው እህቴ እናት እና ልጅ መለያየት ከባድ ነው አይዞሽ ከልጆችሽ ጋር እድትኖሪ እግዝያብሂር ይርዳል ውዶች እባካችሁ እባካችሁ አስቡ ።
@selam7747
@selam7747 3 жыл бұрын
ሰው እኖራለሁ ብሎ በሰው ላይ ግፍ መስራት በደሉ በራስ መድረሱ አይቀርም አይዞሽ ቢረዱሽ ይረዱሽ ያለዚያ አንች ከራስሽ አውርጅ ምንም አትዘኝ አትፀፀች ሁሉን እድርገሻል
@genetbekele7044
@genetbekele7044 2 жыл бұрын
በጣም ጠንካራ ጀግና ሴት ነሽ
@almazzewdu5717
@almazzewdu5717 5 жыл бұрын
የኛ የሴቶች ስቃይ ግን መቼ ነው የሚያበቃው? እህቴ እግዚአብሔር ያበርታሽ አይዞሽ
@almeayalew7664
@almeayalew7664 5 жыл бұрын
አቤት የሴት ልጅ ስእቃይ ውይ እህቴ አስለቀሰችኝ አይዞሽ ወይ ወንድ
@kalkidanfkr9172
@kalkidanfkr9172 Жыл бұрын
በጣም ታሳዝናለች እዴ እናት ምንም ብትከፍ ብትከረፍ አትጠላም እውነት ያማል በጣም ይቺ ሰው እኮ ችግር ውስጥ ሁና ነው እጂ ጠልታቸው አይደለም የዚ ሁሉ ምክንያት ባል ተብዬው ነው የሰው መጥፎ ከሀዲ እሷ ግን ከንግግሯ መረዳት ይቻላል በጣም የዋህ ሰው ነች እውነት እግዚአብሔር ለልጆችሽ ልቦና ይስጣቸው አይዞሽ እህቴ
@እናቴክብሬሞገሴነሽክፉሽን
@እናቴክብሬሞገሴነሽክፉሽን 5 жыл бұрын
ወዶች የኛን ህይወት ሁሌ ህዳበላሻቹ ኸረ ይድፋቹ
@filmonalem
@filmonalem 2 жыл бұрын
መደፋቱን ተቀብለናል ግን በወንድምሽ'ና ባባትሽ ይጀምር ! ምን ይመስልሻል ያው የወንድ ጉዳይ ስለሆነ ብዬ ነው
@ኢትዮጵያልዩናት
@ኢትዮጵያልዩናት 5 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 መቼ ነው ግን ኢትዮጵያ ውስጥ የሴቶች መከራ ሚያቆመው ? 😭😭😭😭😭😭😭 የኢትዮጵያ ወንዶችስ ስብእና ሚባል ነገር የለም??? ክፋታቸው ጥግ ደረሰ እኮ 🙆‍♀️ እግዚአብሔርን መፍራትስ የለም ??
@shemimapro4060
@shemimapro4060 5 жыл бұрын
እናት ሁሉንም ጨፈለቅሻቸው ለምሣሌ የኔ ባል ኣለ እና እንዳልክ ለሴቶች ተሟጋች ኣሉ እንደዛውም ምንም ርህራሄ የሌላቸው ኣሉ ብቻ የፈጠረንን ምንፈራ ሠዎች ያድርገን
@ኢትዮጵያልዩናት
@ኢትዮጵያልዩናት 5 жыл бұрын
shemima pro @ ማር የኔ ባልም መልካም ሰው ነው ግን አብዛኛውን ስትሰሚ እንደዛ ነው ለዛ ነው እንጂ ሁሉንም ልጨፈልቅ ፈልጌ አይደለም
@shemimapro4060
@shemimapro4060 5 жыл бұрын
እሺ ማማዬ በኣድ መለካት አይገባም ባነበብኩት የተረዳሁትን ነው
@sarasosi2265
@sarasosi2265 5 жыл бұрын
በጣም እነዚህ አረመኔዎች😤😤😤😤😤ቆሻሻ እኮ ከእነሱ ጥቅም አለው
@atsdeabijrwatsede3341
@atsdeabijrwatsede3341 5 жыл бұрын
አይዞሽ እኔም አለቀስኩ እህህህ እናት እናት ነች
@ኮኪበቀለ
@ኮኪበቀለ 5 жыл бұрын
እውነት ውንድ አስጠላኝ
@tegestejade2671
@tegestejade2671 3 жыл бұрын
💔🥺
@sfhhhffggg6583
@sfhhhffggg6583 5 жыл бұрын
በጣም ያማል ወንዶች አፈራባታችሁ ብሉ ጅቦች
@filmonalem
@filmonalem 2 жыл бұрын
ኣባትሽና ወንድምሽም ኣፈር ኣባታቸው ይብሉ
@ቀንአለውጌታቀንአለውጌታ
@ቀንአለውጌታቀንአለውጌታ 2 жыл бұрын
ለምን እንብላ እኛ ስናስገድዳችሁ እናንተ ለምን በእንቢታችሁ አትፀኑም ሲቀጥል ለመግደርደር እንጂ
@teruwrkberla812
@teruwrkberla812 5 жыл бұрын
አይዞሽ እሂም ያልፋል እግዚአብሔር ይርዳሽ
@fathiyafathiya1915
@fathiyafathiya1915 5 жыл бұрын
ይአርቅ ማአድ አግራችን አላህ ሰላም ያርግው
@tesfaadane1152
@tesfaadane1152 5 жыл бұрын
ሳኡዲ አረብ ከመጣችሁ እርቅ ማእዶች አደራ ቡና እንድጋብዛችሁ ፈቃዳችሁ ይሁንልኝ የኢትዮጵያ እንጀራም አለ ምሳ እኔ ጋ አደራ።
@hiwotalemsged4869
@hiwotalemsged4869 5 жыл бұрын
ለኔም በስሜ ጋብዥልኝ
@serkalemtegenu528
@serkalemtegenu528 5 жыл бұрын
እኔም
@ማረኝየአሏህs
@ማረኝየአሏህs 5 жыл бұрын
እረ ተው ወንዶች ለሴቶች አስቡልን ምን አይነት ባለጌዎች ናችሁ ጥሩ ወንዶችን አታሰድቡ
@aminaamina-em4tu
@aminaamina-em4tu 2 жыл бұрын
እህቴ አይዞሽ ሰዉ ልፋቱን ቅርቡ ቤተሰቡ ሳይረዳዉ ሲቀር በጣም ያማል ልጆችሽም ወደፊት ይረዱሻል እች አለም ስታስተምራቸዉ
@shemimapro4060
@shemimapro4060 5 жыл бұрын
የኔ እናት እናት እንባዬን አስጨረሰችኝ የልጆችሽን ልብ ያራራልሽ ።እንኳን ኣልፈልግሽም የ3 ልጄ ኣልወድሽም ብላኝ ጭንቀት ነበር የዋጠኝ ሣለቅስ ሣቁብኝ የእናት ነትን ልብ ማንም የልወለደ ኣይረዳውም።ብቻ አላህ በልባቹ ፍቅር ያስፍንባቹ በዕርቅ መዓዶች እርግጠኛ ነኝ ኣንድ ትሆናለቹ
@ሀይሚዳን
@ሀይሚዳን 5 жыл бұрын
ጎበዝ ቻይ ነች እኔ ብሆን ጭንቅላቴ ይነካል ኡፉፉፉፉፉፉ።ወንዶችንማ እራሴዉ በራሴ ነዉ ፍትህ የምሰጠዉ የምን ህግ።
@kiditasew4660
@kiditasew4660 5 жыл бұрын
You are Hero
@LoveLife-qw8xs
@LoveLife-qw8xs 3 жыл бұрын
ለመወሰን ይከብዳል ምክንያቱም አንቺም ለልጆቼ እያልሽ ብዙ ስትሆኚ። አባታቸው ጋር ያለውን ነገር ነው የሚረዱት ባንቺ በኩል ያለውን ስለማያውቁ ይሄኮነው መጥፎ እሱ ወደማይቀረው አለም ሊሄድ ሀጥያቱን የሱ አልበቃ ብሎ። ልጆቹን በውሸት ሞልታቸው የገዛ እናታቸውን እስከመጥላት እንዲደርሱ አረገ ፈጣሪ በምድር ነበር አንተን መቅጣት ያለበት እናቴ በርቺ ጊዜ ስጫቸው ከሰሙ ሁሉንም አስረጃቸው። ይረዱሻል። አባታቸው የሞላባቸውን ውሸት ከአይምራቸው ሲያወጡ አንቺግን ለራስሽ ስበረቺ ስኖሪ ነው በቅድምያ ፈጣሪ ያበርታሽ
@Hagere214
@Hagere214 5 жыл бұрын
ሕፃናት እንዴት እናት ጥላ ትሔዳለች እኔ በጣም የሚገርመኝ የዚ አይነት ነገር በተደጋጋሚ ይሠማል ከልጆች ጋር አብሮ መቸገር አይሻልም ? አያድርሰ ነው እግዚአብሔር ከልጆችሸ ጋር ያሰታርቅሽ ፨❤❤❤🙏👨👩
@ኢትዮጵያሀገሬ-ዐ8ተ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ዐ8ተ 5 жыл бұрын
እንዴ አብሮ መቸገር ማለት ለልጅ ብላ እኮ ነው ተሰዳ የምትሰቃየው እንጀራ እየጋገረች እንኩአን ልጆቹአን እሱንም ስቀልብ ነበር እኮ ለዚህ ሁሉ ተጠያቂ አባታቸው ነው
@hawialtu2139
@hawialtu2139 5 жыл бұрын
ቢያንስ ለተወለዱት ልጆች አስቡ እስኪ ሌላው ይቅር
@hirutbekele9609
@hirutbekele9609 5 жыл бұрын
ያንን ሁሉ ችግር አልፈሽ በጀርባሽ ውሃ በጄሪካን አመላልሰሽ ቤትሽን ቤትሽን ሰርተሽ ሌላ ሴት ቤትሽ ስትጋባ ሽማግሌ ሰብስበሽ ወይበህግ አጠይቂም እንዴት አድርገሽ ችግርን እንዳሳለፍሽ ታውቂያለሽ እንቺ ዝም ብለሽ ነገሮችን ታሳልፊያለሽ ይኸው ዛሬ ደም ተፍተሽ የሰራሽው ቤት ተቀናቃኝ መጣብሽ የቤትሽ ወራሾች በዙ ችግሮች ሲፈጠሩ ቆም ብሎ ማሰብ ነው አንቺ ችግሮችን ሳፈቺ ቢያንስ ያገባትን ሚስት ከለፋሽበት ቤት ሳታወጪ አረብ ሀገር ሄድሽ ልጆችሽ ፊት ነሱሽ አሁንም ልጆችሽን ቁጭ ብለሽ ሁሉን ነገር አስረጃቸው አይዞሽ
@lailahailelahmuhamedunresu5782
@lailahailelahmuhamedunresu5782 5 жыл бұрын
Betu hegawi adelem manen teteyeq kareta yelew
@nhf6449
@nhf6449 5 жыл бұрын
ወይ የሴት ልጅ መከራ መቼ ይሁን የሚያበቃው 😭
@halemahasan8575
@halemahasan8575 5 жыл бұрын
እናት አይዛሽ በጣምነው ያስለቀሽኝ። በጣም ከበድነው ፈጣራ ጥንካራውን ይስጥሽ
@አብረንእንደግ-ጐ7ቨ
@አብረንእንደግ-ጐ7ቨ 5 жыл бұрын
እኔ አረብ አገር መጥቸ አግብቶ ወለደ እኔንም ፍታ ቢባል ትምጣናነውብሎ እቢ አለ እኔንም አልወለድኩ ብርም አላኩ ብቻ አላህ የተሻለ ይሰጠኛል ብየ ትቸዋለሁ እፍፍፍፍ
@fatimasaeed7492
@fatimasaeed7492 5 жыл бұрын
አብሽሪየኔም እዳችው ግን ፈቶኛል የተሻለውን ይሰጠናል አይዞሽ
@fetiamohamed8672
@fetiamohamed8672 4 жыл бұрын
Allah Yidreslsh Etalemye
@fikadmariyamyisam7048
@fikadmariyamyisam7048 4 жыл бұрын
እር የኔ ይብሳል ሿሿ ነው የትስራሁት ብቻ ይሁን አሁንስ የኔ ኑሮና የአስቴር ድምጽ መቼ ነው የሚቀየረው🤔🤔🤔
@soniyatesfaye7241
@soniyatesfaye7241 5 жыл бұрын
አንዴ ህይወት መስመር አይሳት ለማስተካከል ከባድ ነው ልጆቹም ስለተሞሉ እንጂ በእውነት ሊረዷት ይገባ ነበር ውይይይ ያልታደለ ትዳር አይስጥ በኢየሱስ ስም
@saralove7453
@saralove7453 5 жыл бұрын
እርቅ ማዕዶች እንኳን ደህና መጣችሁ
@hayati6198
@hayati6198 3 жыл бұрын
ታሪኩ ያሳዝናል አይዞሽ እህቴ ግን እኔ ልልሽ ምፈልገው ልጆችሽ በልጅነታቸው አንችን እንድጠሉ እያደረገ ነው ያሳደጋቸው ከዚህ ቦሃላምንም አይነት ነገር ብታደርጊም ላንች ያላቸው አመለካከት አይስተካከልም አትድከሚ ጭራሽ ያንች መኖር ለእነሱ ደንታም አይሰጣቸውም ስለዚህ ስለዚህ ቀሪ ህይወትሽን ለራስሽ ለፈጣሪሽ ተገዥ ሆነሽ አሳልፊ ሌላው ድካምነው እኛ በአረብ ሀገር ምንኖር ሴቶች አብዛኞቻችን በልጆቻችን የተከዳን ነን ስለዚህ አይዞሽ
@BbBb-zg7xt
@BbBb-zg7xt 5 жыл бұрын
እህህህህህህህህህ ስታሳዝን አይዞሽ እህቴ
@ሚኪማራኪ-ሐ6መ
@ሚኪማራኪ-ሐ6መ 5 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ውይ እህቴ 😭
@hanatgt1325
@hanatgt1325 5 жыл бұрын
ወንዶች አናታችን ላይ የወጡትኮ አልቅሰን ዝም ስለምንላቸው ነው ለምን እኛም መልሰን አናስለቅሳቸውም ህግ እንደሆነ የለም ራሳቸን እንበቀላቸው እነዚ አጋሰስ
@shesnazseid5128
@shesnazseid5128 5 жыл бұрын
Endene yehew dehna arege tebkelku eser bete naw yemayewetabet tata west keteche anjeten arasekut
@hanatgt1325
@hanatgt1325 5 жыл бұрын
@@shesnazseid5128 gobez deg aedregsh andm set endatalekis anat abatu tibelew enezy kehadiwoch
@jemilaseiyfu2899
@jemilaseiyfu2899 5 жыл бұрын
Chigeru setoch rikesh hunew new ikon wedochi michamlekut kemistu tatlto 1 kan sayedir new lela set miyagegnut mikenaytum demo setochi telo fiker wusti yigebalu
@shesnazseid5128
@shesnazseid5128 5 жыл бұрын
@@jemilaseiyfu2899 asebiw ye 22 amete hone naw yagebani leje nenni 5 lejoch aluni dubai mehale ketemaw lay gezuf villa aleni ene habesha neni esu demo kilkile yelelebet nesuh emarati naw 5 lejoch kuch argo shermutina keset gar yazkut egere lay wedko yekirta yekirta adergeyalhu beye zim kezan dehna aderge bemin ayenet meged edembkel asebe aweteche awereje beka aderkut zare 5 weru naw eser bet almerim medere areb gud ale begerenewal beteseb betekilala yeche ethiopiyawi atemrkim eski man wendu was yehun gudayu kebad naw alke......lejochen pasportachewen lemgest weseje megest zare 20 shi dhrham le 5 leje kelb yekortal alhamdulillah zena mekinayen eyashekerkeru alhu yehe naw kite yemeyasaded wend atezenu yehew yedewelale ene birr ategebonal jehanm teblaw shermuta ........ seyakebrut lemaykebr saw jeham
@jemilaseiyfu2899
@jemilaseiyfu2899 5 жыл бұрын
@@shesnazseid5128 dage arekshiyu Ethiopia bihon idazi madrgi atchim chigeru iye new damow abesha misti iyalew new miwesalitew yachiyu demo gud ikow new iza iser bet kuch bilow yikatel achin idaktle yetabetunis ina
@saraaberham2074
@saraaberham2074 5 жыл бұрын
የእርቅ ማዕድ እንኳን ደህና መጣችሁ ውይ ስወዳችሁ
@ዘሀራዘሀራ-በ7ሰ
@ዘሀራዘሀራ-በ7ሰ 5 жыл бұрын
የኔ አሻጉሊት
@ልኑርተደብቄከሁሉምእ-ጸ1ኘ
@ልኑርተደብቄከሁሉምእ-ጸ1ኘ 5 жыл бұрын
@@ዘሀራዘሀራ-በ7ሰ እክክክ
@sositena5207
@sositena5207 5 жыл бұрын
ወይ የሴት ልጅ መከራ 😢😢😢😢
@kokolokoo8556
@kokolokoo8556 5 жыл бұрын
ወይኔ እህቴ የሀገራችን ወንዶች አይማሩም እኛም አንማርም ልጆች እስኪክዱን እያሳመኗቸው ሀራም በእውነት ያሳዝናል ህይወታችን
@ramicell2883
@ramicell2883 5 жыл бұрын
ያማል ያማል ያማል የኔ ከርታታ የንፁሰው እባ ፈሶ አይቀርም እህቴ
@tegestejade2671
@tegestejade2671 3 жыл бұрын
Betekekel aueneme ekwe tamale gena mekefelwe iketelale💔
@kalkidansegedsibereatnaf2307
@kalkidansegedsibereatnaf2307 5 жыл бұрын
እንግእን በፍጸም ማአምእን የክብድአል በግአዝአ ቤታዋ ሴእት አስግብቶው አየታ እንድእት ዝእም ዩባላል በፈጹም አልትዋትይም እርአሳዋ ነች ልእጅወቻዋን ያልፍለግችእው ገንየሳዝነል
@alemenatennafaki3465
@alemenatennafaki3465 4 жыл бұрын
eff Ayzosh ehh sedet esat edehne man benegrachu berchy egziyabiher yabertash
@ኢትዮጵያሀገሬ-ዐ8ተ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ዐ8ተ 5 жыл бұрын
ግን ይህንንም እየሰሙ ሴቶች አያርማቸውም
@uaerak8348
@uaerak8348 5 жыл бұрын
ወንዶቹ፡የሴት፡ልጅ፡ብር፡ለምደዋል፡ለዛ፡ነዉ፡ሀላፊነት፡የማይሰማቸዉ
@tigist422
@tigist422 5 жыл бұрын
እባካችሁ ኩዌት ኑ በርግጥ ከ አራት ውር በኃላ መመጣለው ጠቅልዬ ነገር ግን ከሁሉ በፊት የእርቅ መአድ እገዛ ያስፈልገኛል ከፍተኛ የስነልቦና ችግር አለብኝ
@ክእሎትክህነት
@ክእሎትክህነት 5 жыл бұрын
አኦ እኔም እንደዚ ነኝ መፍትኤ ካለ መልካም ነው
@molymoly7822
@molymoly7822 5 жыл бұрын
Ayzosh mar egizabehr mlkam amlk New ershe tbke enem Kuwaiti nene Kuwaiti betam kbde New bazhu hulu egizabehr kan gar New
@tigist422
@tigist422 5 жыл бұрын
የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች እግዚያብሔር ያፅናናችሁ🙏
@yesasofa4174
@yesasofa4174 5 жыл бұрын
ሰላም እርቅ ማዶች እንኩዋን ደና መጣችሁ እፍፍፍ እውነት በጣም ያሳዝናል አይዞሽ እናት እግዚአብሔር መልካም ነዉ አታልቅሺ እራስሽን አትግዉጂ በተረፈ ለኝያም ትምርት እየሰጣችሁ ስለ ሆነ በጣም እናመሰግናለን
@munikakassahun6568
@munikakassahun6568 5 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@queensheba2506
@queensheba2506 3 жыл бұрын
ይገባልሽውን ባልሽን የመታውቂው አንቺ ነሽ። ልጆችሽን የማሳወቅ ግዴታ ያንቺ መሆን አለበሽ። ዱርዬ ቤትሽን በላይሽ ላይ የሸጠ ከፀበል ስትመጪ ሚስት አግብቶ የጠበቀሽ ሰው ነው። ልጆችሽን ለስቃይ ተዳረጉ ልጆችሽም አይፈረድባቸውም አንቺም ተሰቃይተሽ ቀረሽ ትልቅ ስህት እንደ እናት ተሰርቷል አቺንም እግዚአብሄር ይርዳሽ😭😭😭😭😭
@selamawitnebiye7762
@selamawitnebiye7762 2 жыл бұрын
አስተዳደጋቸው የተበላሸ ስለሆነ ከእናታቸው እንደግዴታ ገንዘብ መጠበቃቸው በጣም ያናድዳል። ልጅ ቢሆኑም እኔ እነዚህን አልታገስም። በእነሱ ብሶ እናታቸውን መግፋታቸው።
@ሎዛ
@ሎዛ 5 жыл бұрын
Yene jegna ayzosh Egzyabher kereb new enbashen yabsewal
@dasitaasulxaandasitaa536
@dasitaasulxaandasitaa536 5 жыл бұрын
ኡፍፍፍ 😭😭😭
@astherbesteu1074
@astherbesteu1074 2 жыл бұрын
ይህ ሂወት እኔንምይመለከታል ተያቸው ሲገባቸው ይመጣል መቼም እሺ አይሎሸም ምክንያቱም በክፉ ሰው ተመርዘዎል
@ቀንአለውጌታቀንአለውጌታ
@ቀንአለውጌታቀንአለውጌታ 2 жыл бұрын
እኔ ፍላጎት ከሌለኝ ማንኛውም ወንድ በግድ አስገደደኝ ብዬ አደባባይ አልወጣም ስለፈለግሽውና ፊት ስለሰጠሽው ነው ይሄ ሁሉ ግፍ የደረሰብሽ እኔ እንዲህ አይነት ነገር አይነቸኝም
@nejatali7088
@nejatali7088 5 жыл бұрын
Enat enate tilik nat betam alekeskugn betam kebad new lenat lija yekefelechiw waga betam kebad new.
@sofiakaasa414
@sofiakaasa414 5 жыл бұрын
ye Ethiopia wende betam balge New malte eko New betam betam yasznal ere uuuuuuu lemnu agbtu betam balge New yegemral yamal mesekine ihti geta kanecsi gare yehune
@henokzelalem3572
@henokzelalem3572 5 жыл бұрын
አረ ምን አይነት ጉድ ነው ተው የማያልፍ ቤታችን እናስታውስ
@romano-p4f
@romano-p4f 5 жыл бұрын
ልጆቹም ጭቅላታቸው ተቀይሮአል ያሳዝናል
@meab7556
@meab7556 5 жыл бұрын
ምንቴ ይህች እናት ምንም ጥፋት የለባትም እንዴት እንዴት ስትላት ይከፋኝ ነበር ምክንያቱም የአረብ ሀገር ገንዘብ ትቀምሰዋለህ እንጂ አትረካበትም እሷ የእናትነቷን ድርሻ ስትሸፍን እሱም ሆነ ያችኛዋ ሚስትም መሸፈን አለባት አንድ ሰው አይፈርድም አንድ እንጨት አይነድም ይባላል እሷ ይህን ሁሉ ቤተሰብ ሆድ መሸፈን አይቻልም አረብ ሀገር በስአት የምትሰራበት ሳይሆን በወር ነው የሚከፈልህ ስለዚህ ሚዛን ይኑራችሁ እውነት እኔ ለራሴ ጀግና ነኝ እራሴን አድንቄ አላውቅም ግን ዛሬ እራሴን አደነኩት ምክንያቱም አይደለም የፈታኝን ባል ይቅር እና አረብ ሀገር የላከኝን ባል ብር አልክም እሷ ያጠፋችው እዚህ ላይ ነው ከተወሺ ለምን በሱ በኩል ይረዳሉ ያንች ገንዘብ ለምን እሱጋ ይደርሳል የተወሺን ወንድ ጭራሺ በአይንሺ ማየት አልነበረብሺም በምትመላለሺ ጊዜ ልጆችሺን እንደምንም በሰው አስለምነሺ አስጠይቀሺም ቢሆን ማናገር የራስሺን ስጋ ዘመድ አንድ መቸም መልካም ሰው ይኖራል በዚህ ሰው አማካኝነት እረዳችኋለሁ እሱን ጠይቁ የምትፈልጉትን ብለሺ ጊዜ ወስደሺ ብታናግሪያቸው ዛሬ ይህንን ያህል ጥላቻ ባልፈጠረባቸው አንዳንዴ ጠንካራ ቤተስብ ይኑር እና ምንቴ የልጂ አባት ቢሆንም በሷ ብር መታከም የለበትም በሰባዊነት ልትረዳው ትችላለች አለዛ ግን ግዴታ የለባትም ያገባት ሚስት አታሳክመውም ቀልድ አይደለም ሂወት ልጂነትህን ስትሰጣቸው የልጂነት ጊዜህን ያባክኑብሀል ስንት መስራት ስትችል ያሺመደምዱሀል የልጂነት ጊዜ ወርቃማ ጊዜ ናት አኔ ወርቃማ ጊዜየን የበለውን ወንድ እንደምንም ብየ ቀና ካልኩ ዳግም እድል አልሰጠውም ያንን ባአግባቡ ያልያዘው ካሁን በኋላ ምን ሊሰራልኝ በምድር ላይ መልካም ወንዷች በቃ ጠፉ ?እንደው ምን ሆነው ይሆን አፋቸው ቅቤ ውስጣቸው ጩቤ እናንተን በሩቁ ሲጀመር መና በተሰቡን የካደ ይህ ባል አይሆንም ሴቶች ንቁ ያለወንድ መኖር ይቻላል በእውነት ጤነኛ የምትሆኑት ብቻን ስንሆን ነው የልብ ቁስል ከባድ ነው ለማንኛውም እግ/ር ይርዳሺ ልጆችሺንም ልባቸውን ይመልስልሺ
@masiyedr.abiyeadnaki6128
@masiyedr.abiyeadnaki6128 5 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭Uuuuuuuuuuuuuuuufffffffffffffff Ayezoshi yene ehti
@hirutfeleke2215
@hirutfeleke2215 5 жыл бұрын
These is unreal! Hey these woman is a great lady hard working down to earth honest and who loves her kids so much ! What you guys don’t understand here is she absolutely don’t have to help his family no way. He abused her throw her out of the house she built alone used her money for himself and for his wife and other children he got from other women !!! She send her money for her kids and it should be only for her kids !!! Why she have to help his family ? After all the abuse and betrayal he did to her ? These is a ruthless assumption!!! Hey her kids please know your mom. It’s your father who stole the money she has been sending to you ! Find out the facts ! Hey you the mother please let your kids know everything you’ve done for them ! You should only deal with them. I I see it no one is telling them you were trying to help them in everything ! Let me give you a good advice sure we love out kids but if they don’t get what we try to do for them or they don’t understand what we sacrifice for them let them find out for themselves. That can only happen if you leave them alone. In time they will get it ! Just leave them alone trust me they will start to know what a piece of shyt their father is and will be looking for you. Unless you did something wrong like he’s claiming pleas leave them alone Go get a good man get married your a hard working woman who can make money and any man who find you will be proud. ! Trust me please get married and start making babies Your kids are not going anywhere they will know. If you continue these way you will never get them. Cz they have a set mind that your a very bad mom
@hiwetehiwete6925
@hiwetehiwete6925 5 жыл бұрын
😭😭😭😭መቸ ነው የሚቆም ይህ አይት ሥቃይ
@sadaouseman3538
@sadaouseman3538 5 жыл бұрын
ውንዶች እዴ ደነሱር ያጥፋችው እዳልል አባቴን እውደውለሁ ክፋ ሰው ይጥፋ ነው የምለው
@yetsigelije2308
@yetsigelije2308 5 жыл бұрын
Yen ehite Ayizoshi enate Egazber yewagashin yekifalish
@nhf6449
@nhf6449 5 жыл бұрын
ልጅቹም ላይ አይፈረድም አባታቸው ነው በጥላቻ እየመረዘ አሳደጋቸው
@tegestejade2671
@tegestejade2671 3 жыл бұрын
Lejwehe gene babatahew merze tmerzewal 😭😭😭💔💔💔❤ abyte ysewe kefate baletebeywe yserahen eyageihe newe auenem gena tekflbetalhe ybalgye tege 🤬
@fitsumbereket5022
@fitsumbereket5022 5 жыл бұрын
እናት ወሆን እንዴት ከባድ ነው ኦ አምላኬ
@ቅድስትየቄራዋ
@ቅድስትየቄራዋ 5 жыл бұрын
በጣም
@bikilakorme1528
@bikilakorme1528 3 жыл бұрын
ልጆችሽ ካንች መጣቃማቻውን ካላወቁ መላኩ ምንድነው
@hanaali1232
@hanaali1232 5 жыл бұрын
Ewonet wendch betam abezet
@aynalemaynalem6556
@aynalemaynalem6556 5 жыл бұрын
እንካን ደና መጣችሁ
@Beimnet-pl9xq
@Beimnet-pl9xq 11 ай бұрын
መቸ ይሆን ስቃያችን የሚ አበቃ
@abebachekol3611
@abebachekol3611 5 жыл бұрын
አይ የሴት ልጅ ሂወት በጣም ያሳዝናል
@እኔምአምናለሁአድነኝብየ
@እኔምአምናለሁአድነኝብየ Ай бұрын
ወይኔ እኔ አዘኩኝ
@HiHi-cg2ux
@HiHi-cg2ux 5 жыл бұрын
Anbesa nebersh min waga alu
@romano-p4f
@romano-p4f 5 жыл бұрын
የእናት መብት አይከበርም እንዴ ኢትዪፅያ የሴቶች መብት የለም
@lailahailelahmuhamedunresu5782
@lailahailelahmuhamedunresu5782 5 жыл бұрын
Weyyyyy besew hager lejoch telo menor miyaq yaqewal ayezosh enat
@sholayeyejemu2303
@sholayeyejemu2303 5 жыл бұрын
eree enezihe gedel yegbu
@etalemahuawelachew6616
@etalemahuawelachew6616 3 жыл бұрын
ወይዘሪት ወይስ ወይዘሮ ?
@Ethiopiawollo
@Ethiopiawollo 5 жыл бұрын
እደት አመሻችሁ ያገሬ ልጆች
@ማሚየስወድሽ
@ማሚየስወድሽ 5 жыл бұрын
አልሀምዱሊላ እህት እዴት አመሸሽ
@Ethiopiawollo
@Ethiopiawollo 5 жыл бұрын
@@ማሚየስወድሽ አልሀምዱሊላህ የኔ ውድ
@Rahel-qt1em
@Rahel-qt1em 5 жыл бұрын
My heart is broken, I heat this kind of individual ignorant and he deserve to go forever.
@tesfanshegirma7332
@tesfanshegirma7332 5 жыл бұрын
Yena enat ayzosh gita yerdash
So Cute 🥰 who is better?
00:15
dednahype
Рет қаралды 19 МЛН
Support each other🤝
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 81 МЛН
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
00:49
好人小丑
Рет қаралды 54 МЛН
መንግስትና ህዝብ ይፍረደኝ 17 July 2023
1:32:19
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 94 М.
ፓስተሩ ልፀልይልሽ ብሎ አስረግዞኝ ጠፋ8 September 2023
2:07:52
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 252 М.
So Cute 🥰 who is better?
00:15
dednahype
Рет қаралды 19 МЛН