Ethiopia: በእርቅ ማእድ አረብ ሀገር ላቤን ጠፍ አድርጌ ያፈራሁትን 190ሺ እና ወርቄን ተበላሁ የምትል ባለታሪክ

  Рет қаралды 50,279

Sami Studio

Sami Studio

4 жыл бұрын

#Ethiopia #የእርቅማእድ #SamiStudio
Welcome to our channel,
Sami Studio that brings you highly educational videos and useful tips focused on youth life with a vision of bringing meaningful change on the relationship between family members.
- parents, children and love partners
- be with us. We are ready to serve you with loyalty and strong commitment.
- Your feedback is a backbone for our strength, So please don't hesitate to write us your comment.
- Sami Studio is happy to serve you, Stay with us!
ሳሚ ስቱድዮ፦
በተለይ ወጣቶችን ትኩረት አድርጎ በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር የሚሰራ የዩቲዩብ ቻናል ነዉ።
በቤተሰብ አያያዝ፤ በልጆች አስተዳደግ፤ በፍቅር ግንኙነት፤ ደስተኛ ስኬታማና የተሻለ ራእይ ያለዉ ቤተሰብ እንዲኖራችሁ እዉነተኛ ለዉጥ ለማምጣት የሚጥር ቻናል ነዉ።
ተከታተሉን እናንተን ስናገለግል ከልብ ደስ እያለን ነዉ!
አስተያየታችሁ ስህተታችንን እንድናርም ይጠቅመናልና ከመጻፍ አትቆጠቡ። ቤተሰብ ስለሆኑ ከልብ እናመሰግናለን።
ሳሚ ስቱድዮ

Пікірлер: 459
@yadotden6703
@yadotden6703 4 жыл бұрын
እኔ እኮ የሚገርመኝ በfb መፋቀሩ ሳያንሳቹ ብራቹን ለምትሰጡ ሴቶች ግን ጤነኛ ናችሁ
@rabiaseid6555
@rabiaseid6555 4 жыл бұрын
አር በጣም ይገርማል
@user-ez4uq1kb6d
@user-ez4uq1kb6d 4 жыл бұрын
አረ እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን አይጣል ነው የሚባለው
@burtukanburtukan7101
@burtukanburtukan7101 4 жыл бұрын
በጣም ይከብዳል ሤት እህቶቼ ተማሩ
@user-om4rj9cc1z
@user-om4rj9cc1z 3 жыл бұрын
እና ብራቸዉን የት የበትኑት ከትምርታቸዉ ከቤተሠቦቻቸዉ ተለይተዉ የሰዉ ፊት ገርፏቸዉ ሠርታችዉ ለምን ትልካላቹ ለወንድ
@user-xh6wb1cs2q
@user-xh6wb1cs2q 4 жыл бұрын
እኔስ ልቤ ተስበር ሀገር ልገባ 6 ወር ሲቀርኝ አባትሺ ሞቷል ተባልኩ ልቤ አላመነም አባየ ትቶኝ ሄደ እደናፈቀኝ ስደት ስራልኝ ወይኔ ለማን ልጩህ አባቴ አባቴ እኔ አላምንም 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-im1zg6wo6u
@user-im1zg6wo6u 4 жыл бұрын
አይዞሽ ፈጣሪ ያፅናሽ
@zewdtiutolasa718
@zewdtiutolasa718 4 жыл бұрын
Geta lebeshen yedgefew Ayzosh Berchi yene Konjo
@Imra671
@Imra671 4 жыл бұрын
የማይሞት ዬለም እኔም አባት ዬለኝም በልጅነት ነው አይኔ እያየ ያጣሁት እና አይዞሽ እናት ካለሽ ፈጣሪሽን አመስግነሽ ለሚቀሩት ቤተሰቦችሽ ብርታት መሆን አለብሽ
@MulunaLewi
@MulunaLewi 4 жыл бұрын
God be with you..
@user-vx7so6kl2d
@user-vx7so6kl2d 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያፅናሽ እህት አይዞሽ በስደት ላይ ሀዘን ከባድ ነው
@loveeveryone2938
@loveeveryone2938 4 жыл бұрын
እባካቹ አስታርቋቸው ትዳር ቤት ወይ ገንዘብ ሳይሆን የእግዚአብሔር ዘላለማዊ ሐሳብ ነው በተለይ ልጅ ከተወለደ በዋላ መፋታት ልጅም በጣም ይጎዳል። ፈጣሪ ይርዳቹ።
@haworoblay9327
@haworoblay9327 4 жыл бұрын
He didn't want her
@user-ny3ix5qf3z
@user-ny3ix5qf3z 4 жыл бұрын
ትክክል ወንድም
@chuchuyegetu5483
@chuchuyegetu5483 4 жыл бұрын
Kalfleg beged new
@user-bq9hx2py6c
@user-bq9hx2py6c 4 жыл бұрын
አቤቱ ጌታየ ሆይ መጨረሻየን አሳምረው አጋንት ሰለጠነብን የእግዚአብሔር ቃል ተርስቶ በክደት የተሞላ ህይወት 😭😭😭😭😭ምነው በእናቶቻችን ግዜ ተወልጀ በነበረ
@abarsheabarshe6538
@abarsheabarshe6538 4 жыл бұрын
አሜን፫
@user-wl3ut4gn4u
@user-wl3ut4gn4u 4 жыл бұрын
😭😭😭☝️☝️
@user-jw9qk9rg3b
@user-jw9qk9rg3b 4 жыл бұрын
የኔ እህት ይሄን ሰው ከምትለማመጪ ልጅሽን ለናትሽ ሰተሽ እውነቱን ነግረሻቸው አንቺ ግን ማነኛውንም ስራ ስሪ እና እራስሺን መቻል አያክትሽም እሺ አይዞሽ
@kalamakalama7418
@kalamakalama7418 4 жыл бұрын
እህቴ በጣም ፈጣሪሽን አመስግኝ እነሱም ጥሩ ሰወች ናቸው ይሄንን አምነው መስጠታቸው አንቺ አመስግነሽ መቀበል ነበረብሽ ስንታችን ነን የተካድን ቤት ይቁጠረው
@user-jw9qk9rg3b
@user-jw9qk9rg3b 4 жыл бұрын
@@kalamakalama7418 በጣም
@joujoufahmi2791
@joujoufahmi2791 4 жыл бұрын
@@kalamakalama7418 ትክክል
@rehetmohammed6797
@rehetmohammed6797 4 жыл бұрын
ቤተሰብ አትርዱ ሳይሆን ማለት ያለብሽ ትዳር ስትይዙ በህጋዊ መልኩ ያዙ ማለት ነው ስታገቡ ቤተሰቦቹን ተዋወቁ ማንነቱን እወቁ ከትዳር በፊት ግንኙነት ይቅርባችሁ እና በህጋዊ መልኩ ተጋቡ በእስልምና ያለው የትዳር መስፈርት እጅግ በጣም ያስደስታል ሁሌ የምኮራበት ነው አልሀምዱሊላህ የሌላም እምነት ተከታዩች ትኩረት ስጡ ስለትዳራችሁ አላህ መልካሙን ትዳር እስከወዳኛው አለም የሚዘልቅ ትዳር አላህ ይወፍቀን
@raheemadubai9476
@raheemadubai9476 4 жыл бұрын
በጣም ያሣዝናል ልቦና ይሥጣቸው ወዶች ለዝች ላጭር ህይወት ሤትን ልጅ ማሥለቀሥ የአላህ አወዳደቃችንን አሣምርልን
@ethiopiaethiopia8772
@ethiopiaethiopia8772 4 жыл бұрын
እኛን አሰዳቢ ወንዳ ገረዶች ፈጣሪ ብንንንንንንንን ያድርጋቹህ
@user-yl9hu5jd3y
@user-yl9hu5jd3y 4 жыл бұрын
Kkkkkkk
@user-in2vs8mb2m
@user-in2vs8mb2m 4 жыл бұрын
እኮ እነዚህ ደደቦቺ 😄😃
@user-ed5us1hq7v
@user-ed5us1hq7v 4 жыл бұрын
ምርጤ 😃😃😃😃
@user-yi6ir3gh7w
@user-yi6ir3gh7w 4 жыл бұрын
አሜን አሜን
@hemi5174
@hemi5174 4 жыл бұрын
የዘንድሮ ወንዶች መቀፈል ነዉ ስራቸዉ ሴቱም ምን እደ ነካዉ አላቅም
@mastyasfaw9176
@mastyasfaw9176 4 жыл бұрын
ለቤተሰብ አትርዱ ትያለሽ እንዴ ለወንድ ከማብላት መቶ ግዜ እናት ብትበላዉ ለነብሴም ለስጋዬም እረፈት ነዉ ወንድ ወንድ ነዉ ያዉ ጥሎሽ ሄደ ማትከዳ እናት ናት
@batirnadi4183
@batirnadi4183 4 жыл бұрын
Wow yene wude ewunat
@user-yq7qf8fr9q
@user-yq7qf8fr9q 4 жыл бұрын
ትክክል
@user-im1zg6wo6u
@user-im1zg6wo6u 4 жыл бұрын
እርቅ ማአድ ለናተ ክብር አለኝ ግን በfb ተዋውቀው ለሚንፎቃፉ ሴቶች ግረፍልን ሴቱ ተበላሽቱዋል ስንት ነገር እየሰሙ አይማሩም በተረፈ እግር ከመስቀላችሁ በፊት አስተዉሉ ውይ ዉይ መንደድ
@hiwet__dagne4697
@hiwet__dagne4697 4 жыл бұрын
አይ መዳረቅ ነዉ
@salamkumaa4161
@salamkumaa4161 4 жыл бұрын
አባታችን ሆይ ታድገኝ እኔስ የፍራት ባህር ውስጥ ልሰምጥ ነው 🙈ድንግል እባክሽ እንዳልአለቅስ ቀድመሽ ፊቴን አብሽልኝ
@user-in8dt2uc7f
@user-in8dt2uc7f 4 жыл бұрын
አይዞሽ ማሬ እመብርሀን ከአንች ጋር ትሁን ።
@YeWahaMarMedia
@YeWahaMarMedia 4 жыл бұрын
ስወዳችሁ ቀናነት ለራሰ ነው ሰብ አድርጉኝ
@nesuhebekele2135
@nesuhebekele2135 4 жыл бұрын
ፍቅርሽን በተግባር አታሳይም ማለቱ በጀርመንኛ ብር አትሰጭኝም ማለት ነው ጀርመንኛ ተማሩ እባካችሁ ።ምክር የምትሰጠው ወንድማችን ከመቼ ወዲህ ነው ለባል ወይም ለሚስት አስፈርሞ ብር የሚሰጠው? የፍቅር መሰረቱ እምነት መስሎኝ።
@na-uu5or
@na-uu5or 4 жыл бұрын
ክክክክክክ ጀርመንኛ ደስ ይላል
@user-en8wq5cn8w
@user-en8wq5cn8w 4 жыл бұрын
Hhhhhh eko
@fekrrkassa1965
@fekrrkassa1965 4 жыл бұрын
ምን ማለት ነው ጀርመነኛ ይቅርታ ስላልገባኝ ነው
@na-uu5or
@na-uu5or 4 жыл бұрын
@@fekrrkassa1965 በሌላ ቋንቋ ማለታ ነው አትንከባከቢኝም ማለቱ ብር አስጭኝም እንደማለት ነው ያለቹ የኮሜንቷ ባላቤት
@ethiopiayoutubeteieiuadugn3157
@ethiopiayoutubeteieiuadugn3157 4 жыл бұрын
ይችላል የግልንብረት እሚባልአለ በገጠር ጋብቻ እንደዛአለ ክማጫ ውጭ የህነማለትነው
@user-im1zg6wo6u
@user-im1zg6wo6u 4 жыл бұрын
የfbፍቅር ፈስ በፈስ አረጋችሁ ሴቶች አስተዉሉ ወንዱ ልብያላትን ሴት የሌላትን ጠንቅቀው ያቃሉ ሁሉም ወንድ አንድ አይደለም
@tgtg2020
@tgtg2020 4 жыл бұрын
በትክክል እኔ በኤፍቢ ተዋወቀን አሰረ ሳቲም ጠይቆኝ አያወቅም 3 አመት በኃላ ተገናኝን እወነት ፈጣሪወንም የፈራም አለ ሁለም አንድ አይደለም
@fantayoutube8854
@fantayoutube8854 4 жыл бұрын
@@tgtg2020 እና ተጋባችዉ
@tgtg2020
@tgtg2020 4 жыл бұрын
@@fantayoutube8854 አወ
@joujoufahmi2791
@joujoufahmi2791 4 жыл бұрын
@@tgtg2020 ታድለሽ እድለኛ ነሽ
@tgtg2020
@tgtg2020 4 жыл бұрын
@@joujoufahmi2791 አመሰግናለሁ
@hemi5174
@hemi5174 4 жыл бұрын
ምን አለበት አግብቶኝ አሜሪካን የሚወስደኝ ባል ባገኝ እባካቹ ወንዶች ተባበሩኝ
@oneloveethiopia7941
@oneloveethiopia7941 4 жыл бұрын
ለኔም
@user-nx9kv2df4z
@user-nx9kv2df4z 4 жыл бұрын
እንኳን አሜሪካን ኢ/ያ በፍቅር በሰላም የሚያኖረን ባገኘን ክክክክክ ተሳሳትሁኝ እንደ
@hemi5174
@hemi5174 4 жыл бұрын
@@user-nx9kv2df4z ከወስደኝ ቦአላ እሱ ሳይሆን እኔ ላሽ እለዋለዉ ክክክ
@user-nx9kv2df4z
@user-nx9kv2df4z 4 жыл бұрын
@@hemi5174 ደስታሽ ይብዛልኝ እህት የተመኘሽውን ሁሉ እግዚአብሔር ያሳካልሽ
@lenilusiana8635
@lenilusiana8635 4 жыл бұрын
ክክክ እኔ አገናኘሻለሁ ግን ጥሩ ፀባይ ካለሸ ነዉ
@user-od3kf1ce4c
@user-od3kf1ce4c 4 жыл бұрын
አይዞሽ እህት እኔም ልበላ ነበር ነቃሁ ቶሎ እንጅ አልፈርድም አይዞሽ
@user-in2vs8mb2m
@user-in2vs8mb2m 4 жыл бұрын
ዉይ አዳድ ወዶቺ አፈር ብሉ ምድረ ካህዲ አሁን እሶ ስትበሳቆል ቅጆ መፈለግ ጀመርክ በፊት ግን እራሶን ስትጠብቅ በቃ ከአይኔ አትራቂ ብለህ ነበር እኔም ታሪኬን ማዉራት እፈልጋለሁ እኔኮን ብር አላቀመስኩትም
@mamanegu1324
@mamanegu1324 3 жыл бұрын
እኔ የሚመሰለኝ ገንዝብን ለማንም ባለመሰጠት መከላከል ይቻላል እንኳን ውንደ እናትም ገንዝበ ካየች ትክዳለቸ
@egziabherfikirnew3058
@egziabherfikirnew3058 4 жыл бұрын
Please እህቶቼ ያላቹን ገንዘብ ብቻ አትመልከቱ የወደፊት ህይወታቹን አስቡ አርቃቹ ብር ይጠፍል ፍቅር ነው ወሳኝ ከቤተሰብ ሳትስማሙ በህግ ሳትፈራረሙ ከፍቅር አጋራቹ ጋር ምንም አይነት ግንኙነት አታድርጉ የፈለገ ፍቅር ናፍቆት አናታቹ ላይ ቢወጣም ዛሬ ያላቹበትን ብቻ አታስቡ ወደፊት ምን ይገጥመኝ ይሆን በሉ
@user-in8dt2uc7f
@user-in8dt2uc7f 4 жыл бұрын
ትክክል
@joujoufahmi2791
@joujoufahmi2791 4 жыл бұрын
እውነትሽን ነው እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን
@Aa-sd3yu
@Aa-sd3yu 4 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ወንዶች ማፈርያዎች ይድፋችሁ አቦ። ደደብ ነህ
@user-nl7wc2og1p
@user-nl7wc2og1p 4 жыл бұрын
ሴቶች ንቁ ንቁ እባካችሁ
@user-qv4qz6jk1b
@user-qv4qz6jk1b 4 жыл бұрын
አፍርብሉ.ተበላንብላቹ.አትንገሩን.ደማችንን.አታፍሉት..የቀራቹት ሴቶችዬ.ብራቹን.ያዙ.እውነት.ሆ..
@arega3874
@arega3874 4 жыл бұрын
ከዘመድ ይልቅ ባዳ ታማኝ ነው በቤተስብ ከተጎዱ ስዎች አንዷ እኔ ነይ ገንዜቤንም ጉልበቴንም የተበዘበዝሁኝ በዚህ የተናሳ በቤተስብ ተስፋ ቆርጫለሁ
@rahemtadem9837
@rahemtadem9837 4 жыл бұрын
Mati Arega እነት አይዞሽ አድቀን ልባቸው ያስባል ለቤተሰብ ያወጣሽው ላቺ መልካምስራሽ ነው ሂልነሽም ደስ ይለዋል ተስፉ አትቁረጪ ያለፈው ትምርት ሆኖሽ ያአሁነን ህይወት ለራስሽ እሰብ ለባአል ለባል ላኪላቸው
@arega3874
@arega3874 4 жыл бұрын
@@rahemtadem9837 እሪ አሁስ ሙሉ ለሙሉ አቁሚያለሁ መላክ ምክናየቱ ልኬም አይቼው አለሁ እኔ በዝቅተኛ ደሞዝ እየስራሁ ስልክ ምነው ይቺን ብቻ ሚሉ ጎበዞች ናቸው ሶስት አመት ለፈቼ አስራ ስባት ሸ ብር ብቻ ነው አካውንቴ ላይ ያገኜሁት እነሱ እኩ አላቸው የሌላቸው ቢሆኑ ምንም አደለም ቢወዱትም
@user-wl3ut4gn4u
@user-wl3ut4gn4u 4 жыл бұрын
@@rahemtadem9837 አይዞሽ እማ😢😢😢
@alemneshmokanent7794
@alemneshmokanent7794 4 жыл бұрын
Mati Arega eyzon ehita❤️
@arega3874
@arega3874 4 жыл бұрын
@@alemneshmokanent7794 ምንም አደለም እህቴ አሁን እየበርታሁ ነው
@aziaman463
@aziaman463 4 жыл бұрын
እኔ የምኖረዉ በአረብ ሀገርነዉ በዚ ፕሩግራም ላይ የሚቀርቡ ባለታሪኮችን ስሰማ እኔም የሚቀርቡኝ ሁሉ በጥርጣሪ ስለማይ የምጀምራቸዉ ግንኝነቶ ብዙም ሳይቆይ ይቋረጣሉ በዚ ም ክንያት በራስመተማመኔ ቀንስዋአል
@rechrech9057
@rechrech9057 4 жыл бұрын
እውነትሽን ነው እኔም እንዳንቼ ነኝ ብዙም አላምነቸውም እኔን አሳልፈ አልሰጣቸውም ደሞ fb በአካልም አይታመኑም
@joujoufahmi2791
@joujoufahmi2791 4 жыл бұрын
እኔም አላምናቸውም
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 4 жыл бұрын
TEKRKLNSHE B FB FEKERE ATETGEMERY BETELYY AREBHAGER KEHOUNSHE
@angiyeshutanshi1252
@angiyeshutanshi1252 4 жыл бұрын
አፈር ያሰበላህ አቦ ትዳር እነደፀጋ ነበር አሁን ግን እነደጦር ነው እመፈራዉ ቱ የኔ መሰኪን አይዛሽ ለየዋህ እማያንቀላፈዉ አምላክሽን ተማፀኝ
@user-ny3ix5qf3z
@user-ny3ix5qf3z 4 жыл бұрын
የኔ ቆጆ ትክክል ውዴ
@user-cj4pn6gp6u
@user-cj4pn6gp6u 4 жыл бұрын
ልጅ ግን ጥፈተኛ አይመስለኝም ችግሮ ከሶ ነው ሰረዳት
@user-uw2qc3hf2l
@user-uw2qc3hf2l 4 жыл бұрын
ehitocha wenidocha ke zihi sitiweni new yeni wddddd saaaa emilu eniji e.p sitiyedu ye arebegeri geredi new yemilu
@saraabdo8931
@saraabdo8931 3 жыл бұрын
@@user-ny3ix5qf3z ሪፖርተራችን
@mesidagemadagma6180
@mesidagemadagma6180 4 жыл бұрын
ደፍር ነህ ልጅን ወስደህ ብርን ወስደህ የእሱስ እጣ ፈንታ ምንድነው የወደፊት ምን ይመስላል አይዞሽ እህቴ ሁሉም ነገር ለበጉ ነው
@yeshiamhara1419
@yeshiamhara1419 4 жыл бұрын
አይዞሸ የኔ እህት እግዚያአብሔር ልጀሸን በጥበብ ያሳደግልሸ ነገ ሌላቀንነው ጥንካራሁኝ ሂውት እንደዚህ ናት እኔ ግን እንደዚህ ያለነገር ስሰማ ይበርጥ እፈራለሁ ሰው መቅረብ
@user-qz6vs3yb3o
@user-qz6vs3yb3o 4 жыл бұрын
ሙሉለሙሉ ማመን አንድ ፈጣሪን ብቻ ነው አንደኔ የዋህ የሆነ ያለ አይመስለኝም ነበር በትነሹ ክህደት ልቤን ደንዳና ሆኗል እና በስማችሁ አንዴንድ ነገር (መተማመኛ)ሳይኖራችሁ ብራችሁን በማንም አትዘረፉ የእግዜር ደግ ሠወቾ እያለቁ ሰለሆነ መጠርጠር አይከፋም ዉደዱ ግን ተጠራጠሩ እንደዛ ሲሆን ጉዳት አይኖርም በግ መስለው ፍየል የሆኑ ብዙ ሰወች አሉ
@rozayosef5918
@rozayosef5918 4 жыл бұрын
በጣም የምገርመው ለብዙ ግዜ የምያውቀው ጓደኛዬ አንችን ላጣሽ አልፈልግም በምንም በማንም አልተካሽም እያለ የምያፅናናኝ ፍቅረኛዬ ስደትን ትቸ ሀገረ እንድ ገባ በጓደኞቸ የምያስጨቀጭቀኝ ፍቅረኛዬ ዛረ ስራ ፈትቻለው እንድ ሆንኩኝ ገንዘብ ላክ ምናምን ስለኝ የከፈልኩኝ አላፈቅርህም ገንዘብ የገባበት ፍቅር ህወት እንደለለው ስለማውቅ ብር ከምሰጥክ ኩላልተን ብሰጥክ ይቀለኛል ፍቅር ህወት ስለሆነ
@joujoufahmi2791
@joujoufahmi2791 4 жыл бұрын
እውነትሽን ነው
@user-yq7qf8fr9q
@user-yq7qf8fr9q 4 жыл бұрын
👌👏👏👏👏👏👏👍
@user-wf1om7qk8e
@user-wf1om7qk8e 4 жыл бұрын
እኔ እሱን አፍቅሬ ለእራሴ ቤት ሰራሁ አይኑ እያየ የቤቴን እቃ አልጋ, ቦፌ, ቁም ሳጥን ሶፋ, ቲቨ ወዘተ ግዝት አድርገ ቤቲን አሟላሁ እቤት ቤተሰቦቸን አምጥቸ ቁጭ ከዚያ ሀገር ገባሁ የእሱም የእኔም ቤተሰቦች ባሉበት ቀለበት አድርገን ተፈራረምን ስንፈራረም ከቤቴ አላስገባሁትም ለምን ወንድ አላምንም በፍፁም አግብቸው መጥች ቡክ ከፍቸ ለወንድሜ ሰጥቸ መጥት ገንዘብ ከፈለገ በወንድሜ ስም ላክ ሴቶች ከእኔ ከእህታችሁ ተማሩ የመጀመረያ ባሌ ነው ግን አላምንም ቀኑ ከፍቷል ብጣላ ቤት ስላለኝ ቀብረር እልበታለሁ
@user-jp2rj1kf5h
@user-jp2rj1kf5h 4 жыл бұрын
ትዳርየእግዛብሄር ፍቃድ ነዉ እጂ የሞቶሺብርእቃ ከተሽአይደለም ቢሊነርምብታርግወንድከልቡካላፈቀረ በፍፅምአይሳካም እና ሴቶች እንጠቀቅ በተለይበሰደትአገርምንኖር ብዙሴቶች እያጋጠመነዉ እኔ ንፁህፍቅርካለዉ እኔጋብሩፍስስማረግአለበትአለበለዝያወንድልጅ ወጊድ እላለዉ ፍቅረኛ አለኝ እኔብሬአካዊዉቴቀርቂሬ ነዉየያዝኩት ግንብሬ በመሰብሰቤ ጠቀመኝ ግንአሁን ከኔ እኩል ካላመጣ ብር እሺ አልለዉም እያልኩነዉ
@hiwotmehari9119
@hiwotmehari9119 4 жыл бұрын
ክክክክክ ጎበዝ የኔ ቆንጆ ሴት ልጅ እንዲህ ብልህ ስትሆን ደስ ይላል
@user-ur6yc1xg8v
@user-ur6yc1xg8v 4 жыл бұрын
የኔ ቆጆ በጣም ደሥ ይላል እሥከመቸ እናልቅሥ እኛ ሤቶች አንች ጀግና ነሽ ቢሆንኳን እሡ ሠበብ ቢፈልግ አንች በራሥሽ የምትተማመኝ ሤትነሽ በርች 👍👍👍👍👍👍👍
@nesuhebekele2135
@nesuhebekele2135 4 жыл бұрын
💐💐💐💐💐👍👍👍😘😘😘😘
@hxhdhhxhdh2963
@hxhdhhxhdh2963 4 жыл бұрын
እህቴ. ማለት. ቡክ. ከፍተሻል. እና. ወንድምሽ. ጋር. ያረክሽው. ለምንድነው. እኔም. ቡክ. አለኝ. አገር. ነዉ. ያለዉ. ቡኩ. እና. ምንም. ብር. አላስቀመጥኩም. ግን. አሁን. ላሥገባበት. አስቤ. አለዉ. ሣዉዲ. ነኝ. ያለዉት. እና. እኔ. ከዚህ. በአካዉንቴ. ሳስገባ. አገር. የግድ. ቼክ. መደረግ. አለበት.
@user-fp5od8nu9s
@user-fp5od8nu9s 4 жыл бұрын
ነገርን ሁሉ በጊዜው ውብ አድርጎ ሰራው ይላል መፅሀፍ እባካችሁ ልብ ግዙ እንጅ ሴቶች ጡት እንጅ ልብ የለንም ለምን? ላንች ያለውን በጊዜው ይሰጥሻል በተሽቀዳደምሽ የትም አትደርሽም ብር ያለውም ወንድ ምንም አይሰራም እኔ አንድ ሰው ተዋወቅን እሱ አሜሪካ ነው እኔ ሌላ ሀገር ነኝ ላውጣሽ አለኝ ግን ለማመን ስለከበደኝ አልፈልግም አልኩት ተለያየን እዩት እስቲ ለምን ብየ ነው የማላውቀውን ሰው ስልክ ያመጣውን አምኘ ገደል የምገባው ህይወት እኮ ገደልና ሜዳ ነች ገደሉን ስትወጡት ሜዳው ሜዳውን ስህዘልቁት ቁልቁለት አረ ስንቱ ህይወት ይሄን ትመስላለችና ልብ ግዙ ልብ ግዙ እግዚአብሔርን ፍሩት ለእናንተ ያለውን በጊዜው ያድላችኋል በገንዘብ ላይ የተመሰረተ ፍቅር አርቴፊሻል ነው ፍቅር ዘልቆ የሚገባ የእግዚአብሔር ፀጋ ነው ሌላኛው ደግሞ እንደ ኩፍኝ ሽፍ ብሎ በንፍሮ እንፏለት የሚተን ነው እባካችሁ ሴቶችየ ራሳችሁን ጠብቁልኝ አታቃጥሉኝ ከስንት መከራ የተረፈ ጨጓራያን እፈልገዋለሁና አስቡልኝ 😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳
@user-ny3ix5qf3z
@user-ny3ix5qf3z 4 жыл бұрын
የኔ ቆጆ እኔንም ይሕ እጣ ደርሶኝ ነበር ነገር ግን ሌባ ነው ግን አልገባኝም ነበር ተገናኝተን ስናወራ ሑሌም ምን ያሕል ገንዘብ እዳለኝ በተደጋጋሚ ይጠይቀኝ ነበር ከዛም አበድሪኝ ገንዘብ እኔን ነው የጠየገኝ እሱ አሜሪካን ሖኖ ከኔ ይፈልግ ነበር ይመሥገን አምላኬ አይ አባቴን አሥቀይመው አለሑ እሡ ጋር ነው ገንዘቤ አልኩኝ ከዛ ቦታሽን ሽጭው ብር የለኝም ስለው ቦታውን ሲል ነበር ብሩ አባቴ ጋርነው ብሬ ሥል በጀ ያለውን ቦታ ሽጭ
@user-fp5od8nu9s
@user-fp5od8nu9s 4 жыл бұрын
@@user-ny3ix5qf3z ተመልከች ደግ አረግሽው እንኳን አሜሪካ ለምን ጦሮንጦስ አይሆንም ይገርማል እኮ ታላቅ የሰው ሀገር ስለተቃመጡ ብቻ የሚወደዱ የሚመስላቸው የበታችነት ስሜት ያላቸው ቁጥራቸው ላቅ ያለ ነው ይህም ብዙ አመት ኖሯል ግን ዘወር በል አልኩት እንደደላ አይኖርም የሆነ ችግር ቢያጋጥመኝ አውጥቶ ይጥለኛል ሕይወቴ ገና በህፃንነቴ በጎረቤት ልጅ ተበላሽቷል ለወንድ ያለኝ ስሜት ሞቷል ዜሮ ነው ወደዛ ሂድ በይው ዋናው ጥልቅ ፍቅር ነው ጋንዘብን ግዜና የተባረከ እጅ ያመጣዋል ስንቶች ናቸው የማያውቁት ሀገር ለወንድ ብለው እየሄዱ አሜሪካ ጭምር ሕይወታቸው ጨልሞ የቀረው ልብ እንግዛ በርቱ ሴቶችየ እወዳችኋለሁ እህቶቸና እናቶቸ
@user-ny3ix5qf3z
@user-ny3ix5qf3z 4 жыл бұрын
@@user-fp5od8nu9s አሜን አሜን አሜን ውዴ አችም በርች የነሡ ነገር ተይው አሜርካን በሚል የሥንቱ ሕይወት ተበላሸ
@mastyasfaw9176
@mastyasfaw9176 4 жыл бұрын
እኔ ብድር ራሱ አልሰጥም ለወንድ አፈር ይብላ
@allahhukbarallahhukbar7898
@allahhukbarallahhukbar7898 4 жыл бұрын
Kkkk😂😂😂
@salamargiy3897
@salamargiy3897 4 жыл бұрын
😂😂
@salamargiy3897
@salamargiy3897 4 жыл бұрын
😂😂😂
@joujoufahmi2791
@joujoufahmi2791 4 жыл бұрын
Kkkkkkkk ኧረ ደግ አደረግሽ
@Annamelese
@Annamelese 4 жыл бұрын
Yes!!! I agree with you 100%
@abetu_maren2682
@abetu_maren2682 4 жыл бұрын
እኔ ልጁ ጋር ጥፋት አይታየኝም ይሆናል ብሎ መኖር ጀመሩ ካልተዋደድ አብራችሁ ኑሩ ማለት ይከብዳል ያልተጣጣሙበት ጉዳይ አለ ብዬ አስባለሁ እሱ የከተም ልጅ ነው እንደተረዳሁት እና photo ነው የወደዳት አረብ ሀገር እያለች በምትልክለት ሀገር ስትገባ መልካ ተቀያየረበት ከኑሮም ጋር እራሳን አልጠበቀችም ይመስለኞል እና እዳሰበው አላገኘም እደኔ ይህ ይመስለኛል ልጁ ጋር ያለው ችግር ብሩን አልካደ ልጁን አልካደ ምድነው ጥፋቱ በሱም ጋር ሁነን ማየት አለብን አቅም ቢኖረው ዝም ይላታል ብዬ አላስብም
@user-ur7hp7sl9q
@user-ur7hp7sl9q Жыл бұрын
አወ ልጁ ምንም አላጠፋ😘😘
@daggetachew3107
@daggetachew3107 2 жыл бұрын
እኛ አረብ ሃገር ያለን ሴቶች የሚጎዳን ከራሳችን በላይ የሰውች ችግር ስለሚሰማን እነዛ ሰወች ደግሞ የእራሳቸውን ሃሳብ ከተሰካላቸው በኋላ ያለማንገራገር በቃኝ ብሎ ትዳርና ልጅን መተው እረ እናንተ ወዳች ፈጣሪ የስራችውን ይስጣች እህቴ አይዞሽ ፈጣር ይርዳሽ
@yeshiwasengda1853
@yeshiwasengda1853 4 жыл бұрын
እናንተ እርቅ ማዕድ ፕሮግራም ስለልፋታችሁ በቅድሚያ እናመሰግናለን ግን የእናንተንም ልፋት ለመቀነስ ችግሩን ለመከላከል የሚያግዝ ጥናት ብታደርጉ በአረብ አገር ሴት እህቶቻችን ስደተኞች ላይ ብዙወቹ የክፍለሀገር ልጆች ናቸው ጠለፋ ነው እየተካሄደባቸው ያለው የውሽማ ጠለፋ አምስትና አስር አመት የለፉበትን ገንዘብ በአንድ ወርና በሁለት ወር ውስጥ ለወንድ ውሽማ ና ጠላፊወች ያለምንም ህጋዊ ጋብቻ ና ድጋፍ መተት በሚመስል መልኩ ካስረከቡ በኋላ ማልቀስ ብላሽ
@user-pg3mh6fj3z
@user-pg3mh6fj3z 4 жыл бұрын
በትክክል ጥሩ አሳብ ነው ብዙሆቹ የሚበሉት ክፍለ አገር ያሉሁ ስውች ናችው ደካማ ጎናቸውን አሂተው የሚበሉት
@user-fr5uy6tf7s
@user-fr5uy6tf7s 4 жыл бұрын
ወይ ወንዶች ይድፋችሁ የእኔም ኮተት አብድሪኝ ሲለኝ እንዴት ነው ባል እናሚስት ብድር ብየ እንቢ አልኩት
@hxhdhhxhdh2963
@hxhdhhxhdh2963 4 жыл бұрын
እኔም. ጠየቀኝ. ስከለክለዉ. ባስቀመጥኩበት. አንስቶ. ወሰደብኝ.
@user-in8dt2uc7f
@user-in8dt2uc7f 4 жыл бұрын
ክክክክክ
@user-ny3ix5qf3z
@user-ny3ix5qf3z 4 жыл бұрын
ጥሩ አረግሽ ውዴ
@keepright5232
@keepright5232 4 жыл бұрын
Dunbulo yelshem. Were becha.
@hazzarbahru2750
@hazzarbahru2750 4 жыл бұрын
አላህ እድሜና ጤነሰ ይስጣችሁ በእናንተ እኔ እጀግ በጣም ብዙ ነገር ነው የተማርኩኝ ፕሮግራማችሁ እስኪ ለቀቅ ሁሌ በጉጉት ነው ምጠብቀው
@user-nj2zq1wh6q
@user-nj2zq1wh6q 4 жыл бұрын
ያአላህ ረኡኡኡኡ አረተው በህፃን አትዳሩን እፍፍፍ እኔም እደዛውነኝ ኦረዳልኝ ምልሁነው
@Rabia-lm7dq
@Rabia-lm7dq 4 жыл бұрын
ሰላም ለናተ ይሁን ያርቅ ማድ አዘጋጆቺ በጣም ነው የምወዳቺሁ❤😘 ቡክ መክፈት ይቻላል ብላቸሆን ግን እንዴት ነው መክፈት የምችለው እኔ ያለሁት ዱባይ ነው ይህው አምስት አመት ሊሆነኛ ነው ከ15ቀን ቡሀላ ግን ዜሮ አምስት ሳቴም የለኛም ለቤተሰብ ነው የምልከው እነሱም አያስቀምጡልኛም እና መክፈት ፈልጊ ባንክ ሂደው ጓደኞች ጠይቀው አይቻልም ብለውናል ነው እሚሉኛ ንገሩኛ በፈጣሪ ስም ለምናቺሁ ቢያንስ እንኳን አመት ሰርቸ ብር እንድያዝ
@user-om4rj9cc1z
@user-om4rj9cc1z 3 жыл бұрын
እኔ ሠዉ አገር ደም ተፍቼ የሰራዉትን አምስት ለማንም ሠጥቼ አላዉቅም የኮሌጅ ተማሪ ነበርኩኝ ግን ት ምሕርቴን ጥዬ የመጣዉት የቤት ኪራይ ሥላሣመመኝ ነበር አዉን ቤት ገዝቻለዉ አከተመ የምን ፍቅረኛ ነዉ እቤቴ ድረስ ይመጣል የኔ አዳም ፌስቡክ መደበሪያዬ እንጂ ወንድ መፈለጊያዬ አይደለም አለቀ 😕
@ethiopiainme23
@ethiopiainme23 4 жыл бұрын
ይሔ የለመደ ሌባ ነው ምን አለበት ለፖሊስ ይዛችሁ ብትሰጡት ህሊና ቢስ ነው🔨🔨
@simplyfoods9735
@simplyfoods9735 4 жыл бұрын
አያድርስ ተበርቼሰላም የአላህ አይዞሽ እህቴ ካልፈለገ አትለማመጭው የተሻለ ነገር አላህ ስላዘጋጀልሽ ነው
@user-ip1zy2sj4j
@user-ip1zy2sj4j 4 жыл бұрын
ወንዶች ውሸታም ናቸው ልባቸው ኣይታወቅም
@alemdeborah2226
@alemdeborah2226 4 жыл бұрын
Wiy betam
@nejatali7088
@nejatali7088 4 жыл бұрын
They know how to play Drama. Don't believe men.
@birukayele04
@birukayele04 4 жыл бұрын
@@nejatali7088 እና ተጋቡና እረፉታ እርስ በእርስ
@tgtube9609
@tgtube9609 4 жыл бұрын
ብራችሁን ብትችሉ ባትልኩ ካልሆነ እንባሲ ላይ ቡክ መክፈት ይቻላል በብር ጉዳይ ከራሴ ውጭ ማንንም አላምን
@user-ip1zy2sj4j
@user-ip1zy2sj4j 4 жыл бұрын
ወይኔ ወንዶች ነይ ሲሉ ኣትስሙ እኔ 4ኣመት ሆነኝ ኣልሰማውም ብሬ እማ እንኩን ሊያገኝ በ ሃሳብም ኣያገኛው ቀልድ ነው እንዴ
@user-ur6yc1xg8v
@user-ur6yc1xg8v 4 жыл бұрын
በሀሣቡማ ሁሌ ያሥባል እውነት አንች ጠካራ ሁኝ አሁን የወዶች ሙዳቸውን ቀይረዋል ሥደት ላይ ሆነሽ ገዘብ ላኪ ብለው አይጠይቁም ሀገር ሥትገቢ ቀሥ በቀሥ ነው ሙልጭ አድርገው የሚበሉት ከዛ ያለሽን ገዘብ ሢያልቅ ጥለው ይጠፋሉ እና ጠካራ መሆን ያሥፈልገናል እኛ ሤቶች አርቀን እናሥብ የሆነ ነገር ቢፈጠር እንኳን እለቱን ጎዳናላይ እዳንወድቅ መሆን አለብን እውነት ዘመኑ ከፍቷል
@user-ip1zy2sj4j
@user-ip1zy2sj4j 4 жыл бұрын
በጣም ሴት ልጅ በተፈጥሮ ብልጥ ናት ይባላል ግን የምትታለለው ሴት ሆነች
@birukayele04
@birukayele04 4 жыл бұрын
ብርሽን አግብተሽ ትኖሪያት እንደሆን እናያለን።
@saronweba7354
@saronweba7354 4 жыл бұрын
ውይ ውይ ወንዶች ያቃጥላችው እረ መጥኔ ውይይይይ
@Filseta
@Filseta 4 жыл бұрын
ዝብርቅርቅ ያለች ልጂ ኤጪ የአረብ ሀገርሤት ብሩዋን ሁሌም ሠው እንደበላው የወንድ ሢሣይ 😅😅😅😅😅😅😅
@hanarobi339
@hanarobi339 4 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣
@cgcgj6403
@cgcgj6403 4 жыл бұрын
ወይኔ ይሄን በመፍራት ብቻ ቆሜ ቀረዉ እኮ አለሜን ሣላይ አይኔን ባይኔ ሣላይ እረ ወንዶች አላህን ፍሩ። ክፍታችሁ በዛ
@adanechmelese9155
@adanechmelese9155 4 жыл бұрын
Wow very interesting thanks
@MulunaLewi
@MulunaLewi 4 жыл бұрын
Her story is my story about family....from watching DC...
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 4 жыл бұрын
ለምለም አይዞሽ እግዚአብሔር የልፋትሽን ይመልስልሽ ምን አልባት ከስሮ ይሆን ?እላለሁ ፍቅራችሁ መቀዛቀዝ አጋጥሞት እንጂ ትዋደዱ ነበር አጭበርባሪ ቢሆን ውጭ እያለሽ ብሎም ስትሄጂ እስከዛ አይጠብቅም ነበር ብርሽን ለመውሰድ ።እግዚአብሔር ልቡን አራርቶ ገንዘብሽን እንዲሰጥሽ እመኛለሁ አንችንም በጣም አደነቅሁሽ ብዙ ሰው ገንዘቡን በተበላበት ሰአት አንች ለመመረቂያ ሲልሽ አልሰጠሽም ከስልኩ ውጭ በጣም ጀግና አሁንም እግዚአብሔር ይርዳሽ አይዞሽ ልጅሽ አብሮሽ ከሚንከራተት በሽማግሌ ከቤተሰብ ጋር በመስማማት ልጅሽ ቤተሰብ ላይ ትንሽ ቢቆይ አንች ብትሰሪ መልካም ነው ።በርች ሣሚ፣ አለም ሰገድ፣ የህግ ባለሙያ(ፍሬ ሰላም) እናመሰግናለን ።
@betytibebe523
@betytibebe523 4 жыл бұрын
ወይ ይሄ ፈስ ቡክ አደዉ ምን ይሻላል የሴቱን ገንዘብ አስበላ አኔስ አፈር ይብላ አምሳንቲም አልሰጠዉ ደሞ እራሴ ቀለበት ገዝቼ ላገባ ቆሜ ልቅር
@tubfoziyashow1655
@tubfoziyashow1655 3 жыл бұрын
ሰህ ጎበዝ
@danitube9299
@danitube9299 4 жыл бұрын
Omg i’m Sorry he ruined you. I hope you will learn something from this relationship and apply it to the next one. Be thankful he only took your money. Never give a man your money. Don’t buy a grown man food or clothing. Be strong and raise your son. Glad he didn’t kill you like so many other stories we hear this days in Addis. For 5 years he was on the phone with you because he knew what he gonna get out you. Once he got that he left you. Don’t be surprised this now becoming a full time job for guys in Addis.
@bettyhussen3000
@bettyhussen3000 4 жыл бұрын
What shame
@girmamekidelawit667
@girmamekidelawit667 4 жыл бұрын
Definitely true that good advice
@tigistbelete7960
@tigistbelete7960 4 жыл бұрын
አየ እህቴ እኔም የ11አመት ጎደኞዩ የወደፊት ባል ይሆነኞል ያልኩት ድብን አድርጎ በላኝ ለህግ አማከርኩ ጠበቃ ግዥ አሉ ለፈጣሪ ሰጥቸ ድጋሜ ተሰደድኩ እግዜአብሄር ልብ ይስጠው
@marymary6218
@marymary6218 4 жыл бұрын
Ho
@marymary6218
@marymary6218 4 жыл бұрын
ayezesh enat gen wedech men uenew new😭
@oneloveethiopia7941
@oneloveethiopia7941 4 жыл бұрын
አይዞሽ እግዚአብሔር ምክንያት አለው
@lenilusiana8635
@lenilusiana8635 4 жыл бұрын
አይዞሸ ነገ ሌላ ቀን ነዉ ከአንድ ተነሰተሸ ትደርሻለሸ
@soshiaxum5408
@soshiaxum5408 4 жыл бұрын
ኣይዛሸ አህቴ እግዚአብሔር ቀን ኣለው ኣንቺ ለፍቅር ሰትይ ነው ተሰፋ ኣትቁረጪ ሁሉም ለበጎ ነው ልጅሸ ለናትሸ ሰጠሸ ማነኝውም ሰራ ሰራ ጠንካራ መሆን ነው ያለብሸ ከዚ ኣትለማመጪ ሰርተሸ ማሳየት ኣለብሸ ኣይዛሸ
@user-ur6yc1xg8v
@user-ur6yc1xg8v 4 жыл бұрын
ኧረ ወዶች ልቦና ይሥጣችሁ እሥከመቸ ነው ሤቶችን አሥለቅሣችሁ ሢጀለር አረብ ሀገር ተሠርቶ የሚገኝ ገዘብ ለእናንተ እሣትነው የሠው ላብ ዋጋችሁን በሠማይ ይከፈላችኋል ☝☝☝☝
@user-in8dt2uc7f
@user-in8dt2uc7f 4 жыл бұрын
የአርብ ሃገር ሂዳ በሰው ፊት ተገረፍ በስቀቀን ሰረታ እነሱ ይበላሉ እሳት ይሁንባቸው በእውነት እደት ሰረተን እደምናመጣው እግዚያብሔር ያውቀናል
@user-ny3ix5qf3z
@user-ny3ix5qf3z 4 жыл бұрын
የኔ ቆጆ አይዞሽ ውዴ አንድ ቀን የተሻለ ይሖንልሻል ልጅሽ እድግ ይበልልሽ
@user-em4bo4jj5p
@user-em4bo4jj5p 4 жыл бұрын
መች ነው ግን ወንዶች ልብ የሚገዙት አሁንስ ትዳር ራሱ ያስፈራል አቦ
@user-in8dt2uc7f
@user-in8dt2uc7f 4 жыл бұрын
እውነት ነው እፍፍፍ
@user-rx8qq9iu6b
@user-rx8qq9iu6b 4 жыл бұрын
ወይ ወንዶች እረ ተው ግን
@sssdshd6496
@sssdshd6496 4 жыл бұрын
ከሃያአንዲ ሸረያ አንብረያላገኝሁ አለሁ በግዛ ባለብየቴ
@hiwothabesha1503
@hiwothabesha1503 4 жыл бұрын
ይቅርታ በእዚክ በፊት ስንት ነገር አይተናል ሰምተናል አይተና እኛ ሴትች አንሰማም አንማርም ሁሌ እሮሮ
@user-se2wl3ro7f
@user-se2wl3ro7f 4 жыл бұрын
አይዞሽ እህት
@bsbsnsbshsjsssjjd8290
@bsbsnsbshsjsssjjd8290 4 жыл бұрын
ትክክል።።።።
@dst1684
@dst1684 4 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ ነገሮቹ ሁሉ ያልፋሉ በርች ልጅሽን ግን አትስጭው
@user-in2vs8mb2m
@user-in2vs8mb2m 4 жыл бұрын
እሺሺ እሚልሺ ብርሺን እስኪቀበልሺ ነዉ
@user-yi6ir3gh7w
@user-yi6ir3gh7w 4 жыл бұрын
ልቦና ይስጠው ፈጣሪ
@user-sz1bx1ni8v
@user-sz1bx1ni8v 4 жыл бұрын
ኧረ ኡኡኡ እንዴ ምን ጉድ ነው ሴቶች በግ ወንዶች ተኩላ እንዴዴዴ ፎ😠😠😠😡😡😡😡
@allahhukbarallahhukbar7898
@allahhukbarallahhukbar7898 4 жыл бұрын
Kkkkkk
@user-lz9yv4us6i
@user-lz9yv4us6i 4 жыл бұрын
😁😁😁😁😁👍
@tigisttemsgen5308
@tigisttemsgen5308 4 жыл бұрын
😂😂😂
@user-ny3ix5qf3z
@user-ny3ix5qf3z 4 жыл бұрын
ትክክል
@beti-rc6vw
@beti-rc6vw 4 жыл бұрын
Kkkkkkkk😃😃😂😂😂👍
@sssdshd6496
@sssdshd6496 4 жыл бұрын
ፐነገራማቹ በጣም አሰማሪነዉ
@user-lw5mh9bl4z
@user-lw5mh9bl4z 4 жыл бұрын
ስንት አይነት የደነደነ ልብ አለ ወንዶች እባካቹ ልለምናቹ ሴቶችን አትጉዱ
@enatalme1036
@enatalme1036 4 жыл бұрын
Hi beautiful I am so sorry a bout your store I am to sad the man not yours you prepare your life with your baby God help you what you won't I wish all the bast to you I am sorry beautiful thanks
@fatmahfatoom1140
@fatmahfatoom1140 4 жыл бұрын
Alllah sedatognachen bateru ayek eyachew yareb yeallah
@mekdeseshetu4812
@mekdeseshetu4812 4 жыл бұрын
Yene konjo nege melkam yhonal ayzosh lefetarish ngeriwń
@salamkumaa4161
@salamkumaa4161 4 жыл бұрын
የማዳም ኤሲ አቅልቶሽ ኢቲዬ ስትገቢ ጠቆርሽብት ክክክክክ
@meymunabelay7229
@meymunabelay7229 4 жыл бұрын
Kkkkkkkk
@balembalembalem3087
@balembalembalem3087 4 жыл бұрын
😄😄
@balembalembalem3087
@balembalembalem3087 4 жыл бұрын
እኛ ሴቶች ሰላማዊ ሰልፍ መውጣት አለብን ወዶችየ ተው ግን እዘኑልን እፍፍፍፍ የስራችውን😡😡 ይስጣችው ፈጣሪ
@user-en8lx8bq5q
@user-en8lx8bq5q 3 жыл бұрын
ክክክ
@gravitymobile8007
@gravitymobile8007 3 жыл бұрын
ደግ አደረገ
@honeyhe4713
@honeyhe4713 4 жыл бұрын
አይዞሽ
@kidesthoda9806
@kidesthoda9806 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ወንዶች ም ሴቶች ም አለምሰገድ መልክት ክ ደስ ይላል
@user-go2cp9fn7q
@user-go2cp9fn7q 4 жыл бұрын
እደዚ ያሉ ወዶች ውስጤ ናቸው ደጋረገ
@sebleyedessiwo8567
@sebleyedessiwo8567 4 жыл бұрын
Ayeyy wond yeshalal tadeya keneteseb betesb aytelem err tey betesebesji gara tareki
@rafitube2628
@rafitube2628 4 жыл бұрын
ወይኔ ይሄ ጋዜጠኛ ምንም የልብ አያደርስም።
@bsbsnsbshsjsssjjd8290
@bsbsnsbshsjsssjjd8290 4 жыл бұрын
ትክክል
@tareagapechannel38
@tareagapechannel38 4 жыл бұрын
ለሴቶች ልብ ያለው ልብ ይበለው ሰው እግዚአብሔር ን መፍራት ትቶል እንደ ፈለግ ተጫውቶባት ግንዘቦን ሙልጭ አርጎ በልቶ ተጠቅሞ እንደመፋቅያ ጣላት እግዚአብሔር ያያል ቶሎ ንስሃ ገብተህ የእርሶና የልጆን ህይወት ካላዳንክ ዎጋ ትከፍልበታለህ ያለበለዚያ ለአንተ አደጋ አለው !!
@user-yt3qk5xk2d
@user-yt3qk5xk2d 4 жыл бұрын
እርእንዴውወንዶችልቦናይስጣችሁ።።የኤፋቢፉቅርአይዘልቅምከስንትአንድነው
@ethiopiayoutubeteieiuadugn3157
@ethiopiayoutubeteieiuadugn3157 4 жыл бұрын
ምስጌን ብረሽ እክሚልቅ ድረስ አብሮሽ የሆነው እደዝህነችው ያጨበረባዎችምልክት
@fantayoutube8854
@fantayoutube8854 4 жыл бұрын
ዘመዱቸ እኔ በፍቅር እጅ በብር አላምንም ግን አሁን ፈረዉ ላኪ ሲሉኝ የመጨረሻ ያሰዉ ምንም ባፈቅረዉ ያስጠላኛል ወሬም አልፈልግ ብር ከጠየቀኝ ሰዉ ጋር አሁን ምን ፈረዉ መሰላችዉ አድ ልጅ አለ የማቀዉ fb ነዉ ያድ አገር ልጁች ነን አሁን ብቸኝነት ሰለቸኝ ነይ ይለኛል አድ አመት ልጨምር ስለዉ ከጨመርሺ አልፈልግም ይላል እና ማጣት አልፈልግም ግን በጋብቻ አሳቡ ያለኝን ቢበላና ዘወር በይ ቢለኝሳ ብየ ፈረዉ በዛለይ እሱን ብየ ሂጀ ነገሮ ሁሉ እዳሰብኮት ባይሁንሳ አሁን ሁለት አመት ልጨርስ አራት ወር ይቀርኛል እና ማዳም አፈልግም ግን ሊላ ቀይሬ ለመስራት አስቤ ነበር ከጨመርኮ ግን እንለያያለን ግን አሁን ልብስ አምጭልኝ ይለኛል ጭራሺ ምን አለኝ የጋብቻ ቀለበት ገዝተሺ ነይ አላለም እኔም መልሸ አላመጣም አልኮት ሳአትና ቲሸርት አምጭ አለኝ እኔም ያዉ ተራ ነገር ነዉ ብየ እሺ አልኩ አሁን ገዛሺልኝ ይለኛል አስር ግዜ እህ ብቻ እዴት እንመናቸዉ የባሰ ባሰባቸዉ
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 4 жыл бұрын
ENDATESEMEW .YEHENN TAREKE EYESEMASHE BEHEYEWATESH ATEKELGE
@tejaq8618
@tejaq8618 2 жыл бұрын
እህቴ ይሄ ሁሉም ሁላችንም ልብ ሰብሮናል ቤተሰብ ይበላል ግን ቢያንስ በዋላ ቢከፍሉ ሌለው ሀረብ አገር በውስተሪኔም እጅ በንግድ ባንክ እሸ ብለው አይሉኩም ሀረቦቹም አይቁም የግድ በውስተሪ ዋላ አገልግሎት ስንልክ ሰው ነው ተቀብሎ ወደ አከውንት የሚያስገባልን በዛን ሰሃት ያለፍበት ብር ሲያዩ ክትፎ የዩ ነው ይመስላችዋል ይወስደሉ
@tubfoziyashow1655
@tubfoziyashow1655 3 жыл бұрын
ውይ ሴቶች ለምድነው ልክ እንዳኔ ልብ መትገዙት። ወንድ ወንድ ወንድ ቱ ዳሞ ለቤተሰብ አትሩዱ ትያለሺ እኔስ የተሰዳድኩት ለእናቴ እንጂ የራሴ ጎሮሮ አይዳለም ቤተሰቦቼን ለውጭ ወንድሜን ድሬ ብትንሸዋም ብሆን መቀሰቀሸ እዤ ሀገሬን ልግባ ነው ወንድ ብሎክ
@sebliberhanu4889
@sebliberhanu4889 4 жыл бұрын
Wertgna abro menorun teywena yelal berwan amwato belto lej semta telacha yekera yalwend aynorem yetrgachu endeze aynet wendoch uuuuuf
@jaimyjaimy9807
@jaimyjaimy9807 4 жыл бұрын
Sew tidar sheshito tidar yifelgal???
@redwan1074
@redwan1074 4 жыл бұрын
Misken nger nechi
@hanahanna3748
@hanahanna3748 11 ай бұрын
😂😂😂አይዞሽ😊
@abebechmoges6718
@abebechmoges6718 4 жыл бұрын
የሴት ልጅ ህይወት አስቸጋሪ ነው ምንም ችግር ምንም የማይፈታ ነገር የለም ችግሯን ጥፋቷን እንደወንድም እንደባልም ቢረዳት አሁን ምን አለበት በዚያላይ ስደትን አይታለች ብዙም ከባድ አይሆንም እሷን ለመረዳት ግን እሱ ውሸታም ነው አይወዳትም ነበር ገንዘቧን ነበር የፈለገው ብቻ እግዚአብሔር ለሁሉም ወንዶች ልቦና ይስጣቸው እንኳን የፌስቡክ ወንድ ይቅርና
@selamselam6497
@selamselam6497 4 жыл бұрын
ወንዶች ተው ልብ ግዙ 😢
@arenateka2513
@arenateka2513 4 жыл бұрын
Wend Genzeb keteyekesh Aywedshm malet new yeareb Ager setoch Gn meche yehon emtmarut
@madomado8846
@madomado8846 2 жыл бұрын
ሳስበው ልጅቷ ፍቅር አለባት እኔ ብሆን ሰጥቼው ሰው እሆን ነበር ልብ ይስጥሽ
@nanyetata8071
@nanyetata8071 4 жыл бұрын
Yikirta adrigolig gin yegid 58 dekika mehon alebet programacoh?! BETEREFE PROGRAMACOH/KAL YELEGIM! 🏆🏆🏆
@user-om4rj9cc1z
@user-om4rj9cc1z 3 жыл бұрын
አረብ አገር ያላቹ ሤቶች እናት አባታቹ እዛ ዘይት መገዣ የላቸዉም እናንተ ወንድ አሣዱ በክቶች ደሞ ከገጠር ምትመጡ እባካቹን ሠዉ ጠይቁ
@elsayimenu5512
@elsayimenu5512 4 жыл бұрын
እቺልጆ እኮ የክፍለሀገር ልጆ ናት እዴት ብላ ነው እወድሀለሁ የምትለው ደሞ ክወደዳት የሶ አስተዳደግ ሊረዳት ይገባል
@gentegente3000
@gentegente3000 2 жыл бұрын
እንዴ የክፍለ ሀገር ስው ፍቅር አያውቅም አልሽ ሆሆሆሆሆሆሆሆ
@hayahaya7644
@hayahaya7644 4 жыл бұрын
Weye baka ena kuma lekre wade alfalgeme yekrbge balgaba balewaldem
@ethio2280
@ethio2280 4 жыл бұрын
እውይይይይይ የኔ እናት አይዞን ዘመኑ ከፍቷል
@YeWahaMarMedia
@YeWahaMarMedia 4 жыл бұрын
ሰላም ያገር ልጆች ትረካ የሚወድ ካለ ፎቶዬን በመጫን ወደቤቴ ተቀላቅሎ መስማት ይችላል
когда достали одноклассники!
00:49
БРУНО
Рет қаралды 1 МЛН
1❤️
00:20
すしらーめん《りく》
Рет қаралды 25 МЛН
Be kind🤝
00:22
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 12 МЛН
Teenagers Show Kindness by Repairing Grandmother's Old Fence #shorts
00:37
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 46 МЛН
Kalifarniya - Hello [official MV]
2:54
Kalifarniya
Рет қаралды 3,2 МЛН
Sadraddin & IL’HAN - Aman bolşy suigenim | Official Visualizer
3:09
ИРИНА КАЙРАТОВНА - ПАЦАН (MV)
6:08
ГОСТ ENTERTAINMENT
Рет қаралды 713 М.
QARAKESEK - ОРАМАЛДЫ ( audio )
3:01
QARAKESEK
Рет қаралды 891 М.
Akimmmich & Bimo | Qaraközim (Mood Video)
2:45
akimmmich
Рет қаралды 1,1 МЛН
aespa 에스파 'Supernova' MV
3:14
SMTOWN
Рет қаралды 56 МЛН