ከአእምሮ በላይ አሳዛኝ ታሪክ || አረብ ሀገር የለፋሁበትን 230,000 ብሬን ጉድ የሆንኩበት ሴራ

  Рет қаралды 72,576

Sami Studio

Sami Studio

Күн бұрын

Пікірлер: 203
@erq-maed-TV
@erq-maed-TV 6 ай бұрын
ጋዜጠኛዉን ያስለቀሰችዉ መከረኛዋ ባለታሪክ። ምነዉ የኔ መከራ አላልቅ አለ? በልጅነቴ ለቁጥር የሚታክት ጊዜ ተደፍሬያለሁ። ያንን አልፌ ህይወትን ለማሸነፍ ያልወጣሁበት ያልወረድኩበት ጉዳይ የለም። ይባስ ብሎ ከሀገሬም ወጥቼ አይቼዋለሁ። ሆኖም በመጨረሻ ቤቴን ሸጬ ከሀገር ወጥቼ ያጠራቀምኩትን ገንዘብ ወደ ሌላ የተሻለ ሀገር እወስድሻለሁ ብላ አንድ እህቴ 230,000 ብሬን ይዛብኝ ጠፋች። ምን ላድርግ የኔ መከራ አላልቅ አለ?
@ambawyeshi1157
@ambawyeshi1157 6 ай бұрын
Yet yetmarew gazetjnet kemtaw mahebheb
@HannaHna-u2s
@HannaHna-u2s 6 ай бұрын
አለምየ ትለኛለህ እመቤቴን እኔ እንዳተ ያለ ጋዜጠኛ አይቸ አላቅም ትግስት ፀጥ ብለህ የምታዳምጠዉ ነገር እኔ የርቅ ማድን የማዳምጠዉ አንተ ስታቀርብ ብቻናብቻነዉ ሌሎቹ ሀሳብ አያስጨርሱም ካፍ ካፍ ይነጥቃሉ ፀጥ ብሎ የማዳመጥ ችሎታ የላቸዉም
@titimichael6337
@titimichael6337 6 ай бұрын
9😮😢😢😊😊😊out😊😂[
@AlmazGizaw-vt4sp
@AlmazGizaw-vt4sp 6 ай бұрын
1
@samrawittadess1235
@samrawittadess1235 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ታሪክን ይቀይራል
@frelucy9820
@frelucy9820 6 ай бұрын
ይኔ ቆንጆ አይዞሽ ሁሉ ይልፍል እግዜሀብህርን እመኚ እግዜሀብህር ሁልጌዜ ከአንች ጋ ነው እግዜሀብህር እመኝው ከማንም ክምንም ይብለጣል እቅፍ ይደርግሽል አይዞሽ
@throwbackvibezz6757
@throwbackvibezz6757 6 ай бұрын
ይህ ታሪክ ከዚህ በፊት ሰምተነዋል እና ያማል 💔💔💔 የልጅቷ ስቃይ
@lulagirma5395
@lulagirma5395 6 ай бұрын
የኔ ውድ የሄ ሁሉ ፈተና የወላጀ ችግር ነው እንደዚህ አይነት ወላጀ አሁንም አሉ ግን ምንም የማይሰነው ቸሩ መድሀኔ አለም ቀሪ ዘመንሸን የምታርፊበትና የደሰታ ዘመን ያርግልሸ 🙏
@ephremkato5741
@ephremkato5741 6 ай бұрын
የጌታ ፍቃድ ይሁን ብለን ዝም አለን
@ethioeri1550
@ethioeri1550 6 ай бұрын
በዚ ሁሉ ፈተና ውስጥ ያንቺ ጥንካሬ ይገርማል ። ❤
@Bayeshkasa-zo1di
@Bayeshkasa-zo1di 6 ай бұрын
አለምየ ይሄ ትትናህ ሰይጣንንም ይገዛል ተባረክ እህቴ አች በጣም ጀግና ሴት ነሽ አይዞ
@HannaHna-u2s
@HannaHna-u2s 6 ай бұрын
ሙሉ ጤናሽን ለሰጠሽ አምላክ አመስግኝ ሁሉም ነገር ለበጎነዉ ፈጣሪ የፈጠረዉን አይረሳም ነገ የተሻለ ሂወት እንደሚገጥምሽ እርግጠኛነኝ
@Haregi849
@Haregi849 6 ай бұрын
አሌክስ መልካም ሰው እንደሆንክ አውቃለሁ ይችን ልጂ እርዳት መርዳት በገንዘብ ብቻ እንዳልሆነ ሁላችንም እናውቃለን ይች ልጂ ሰው ያስፈልጋታል እንደወንድም ጠይቃት ስራ ጎበዝ ናት መቀየት ትችላለች
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 6 ай бұрын
ትክክል
@munatadesse479
@munatadesse479 6 ай бұрын
የድንግል ልጅ እየሱስ ክርስቶስ በነገር ሁሉ ይርዳሽ አይዞሽ እህቴ አሌክሶ ወንድሜ ተባረክ
@MunaBekele-kz2ji
@MunaBekele-kz2ji 6 ай бұрын
አባቷ፣ ፖሊስ፣ ሴቱ ወንዱ ሁሉ ጐድቷታል። ሃገር ማለት ሰውም ነው። እሷ የራሷን ሃሳብ ነው የገለፀችው። ልጅቷን አታሳቋት። እኔ እንኳ ሀገሪቷን ባንቺ አይን ሳያት ታስጠላለች። ፍትህ የሌለበት ሲሆን ይከብዳል። አይዞሽ የኔ እህት። ያልተነካ ግልግል ያውቃል ነው ነገሩ።
@wm72852
@wm72852 6 ай бұрын
ትክክል አንዷ ግን የስጠችው ሀሳብ ያሳዝናል
@makidaskidane9967
@makidaskidane9967 6 ай бұрын
አሁን ወደ ፀበል ብትሆድ ጥሩ ነው የሆኖ ነገር አለ እባክሽን እህታችን አሁን ሁሉም ነገር ተይውና ፀባል ተጠመቂው አንድ መፊቴ ተገኛለሽ አትዛሽ የድንግል ማርያም ልጅ ከአንች ጋር ይሁን
@lemlemsiyom4437
@lemlemsiyom4437 6 ай бұрын
ፀጉር ቤት ከፈለግሽ የጋራ እንስራ አብርን እኔ እቃውን ሁሉ ገዛለሁ አይዞሽ አቺ ጎበዝ ነሽ ጠካራ ነሽ
@ManeWo
@ManeWo 6 ай бұрын
ሀገራችንም ኢትዮጵያ እራሷ እግር ቢኖራት ይህንን ክፉ ሕዝብ ጥላው ትጠፋ ነበር ። እህታችን አይዞሽ ኮንዶሚኒየምም እንኳን ያገኘሺው እኮ ባገር ነው ። እንኳንም ወደ እርቅ ማዕድ መጣሽ እንጂ ታድጊያለሽ ። እምቅ ሰርቶ የመለወጥ አቅምና አልሸነፍ ባይነትን ውስጥሽ እንዳለ አያለሁ ።
@kirosabbay6523
@kirosabbay6523 5 ай бұрын
በጣም ጠንካራ ሰው ነሽ :: በርቺ እስከሚያልፍ ያለፋል ነውና ሁሉም ያልፋል በርቺ :: ካለሽ ተደጋጋሚ ችግርና ብሶት ሃገር መጥላትሽ ሳይሆን በሃገርሽ ባለው ስው በመበደልሽ የገለፅሽው በመሆኑ ማንም የሚቀየምሽ የለም::
@robelmekonen2174
@robelmekonen2174 3 ай бұрын
ወይ ምን ልበል ቃላት አጠረኝ አልቻልኩም ስሰማው አንቺ የምትደርሽበት ህምሽን ሁሉ የሚያስረሳ ይሆናል ኢንሽ አላህ😭😭😭😭😭
@fetiamohamed8672
@fetiamohamed8672 6 ай бұрын
ከነጭ ዱቄት ነዉ ሚመጣው በተለይ ከስዴ ዱቄት ከነጭ ዳቦዎች መራቅህ አለብን ታይሮይድ በተረፈ በጣም ጎበዝ ነሽ ያንቺ ፈተና እያንዳንዱ ቤት አለ ይህቺን አለም እንዴት እንዳደከመችን ብናገር ቡዙ ነገር አለኝ አገሬን በጣም ነዉ ምወዳት አይዞሽ ያልፋል አላኸ ካንቺ ጋር ይሁን ኡሌም አላአምዲሊላ በይ ወይም እግዚአብሔር ይመስገን በይ ከአመስጋኞች ያአርግሽ አይዞሽ አታልቅሺ ኡሉም ቤት እሳት አለ ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@DemelashAlemu
@DemelashAlemu 4 ай бұрын
ወላድ ይፍረደው ይላል ያገራችን ሰው። ጉዳትሽ ጉዳታችን ነው ሁሌም እናስብሻለን። መከራ ከሰው ልጅ አይጠፋምና መጠንከር ወሳኝ ነው።
@sarah14252
@sarah14252 6 ай бұрын
አንቺ ሴት እናት አኢትዮዺያ ትፈልግሻለች❤ሁሉ ለበጐ ነው❤ የመጨረሻውን ያሳምርልሽ። ብርቱ ሴት ነሽ👏🏻👏🏻
@habtamabawey6127
@habtamabawey6127 6 ай бұрын
Ilove Ethiopia ለሀገርሽ ፍቅርና ክብር ይኑርሽ የትም ሀገር ብትሄጂ እንደኢትዮ አዛኝ ምርጥ ሀገር የትም የለም እንኳን ሌላው ቀርቶ አየሯ ይለያል ማርያምን ኢትዮጵያዊይ መሆን መመረጥ ነው ❤❤❤❤❤ ምናልባት አንች ከደረሰብሽ ነገር ይሆናል ግን ዞሮ ዞሮ ከሀገር ወዴትም አይኬድም ብትታመሚያ ዞሮሽ እምገቢው እምትጠያት ኢትዮጵያ ውስጥነው እና አንች ሳይኮሎጂ ያስፈልግሻል ❤
@Mte-k2m
@Mte-k2m 6 ай бұрын
Your are right❤❤❤
@Saron-kc5ue
@Saron-kc5ue 6 ай бұрын
ብዙዎቻችን በፈተና ነው ያደግነው 😢😢😢 አሁንም በፈተና ነው ያለነው ግን አምላክ ይመስገን በሂዎት አለን ነገ ነድስ ቀን ነው🎉🎉🎉
@abuhaile6517
@abuhaile6517 6 ай бұрын
ትክክል ብዙዎቻችን በውስጣችን የተቀመጡ ብዙ ፈተናዎች አሳልፈናል። በጥይት ከተደበደቡ በኃላ ተርፈው ከነአካላዊና ህሊናዊ ጠባሳቸው የሚኖሩም አሉ።
@hirutnekonnen7079
@hirutnekonnen7079 6 ай бұрын
አይዞሽ እእቴ እእቶችክፉ ናቸው ለእግዚአብሔር ስጭው
@lilitatek8159
@lilitatek8159 5 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ አታልቅሺ እግዚአብሔር ካንቺጋራ ይሑን ሌላ ምለው የለኘም
@selamwitkassyefromgonder
@selamwitkassyefromgonder 6 ай бұрын
እረ አመመኝ እኔ ያማል በጣም 💔😭
@GanetGanet-ku6ic
@GanetGanet-ku6ic 6 ай бұрын
ትክክል ውዴ ሀገራችን ጌታ ይጠብቅልን አጥፊዎቿን ያጥፋልን😔😔😔😔
@addisbroom682
@addisbroom682 5 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ ቅዱስ አማኑኤል ይርዳሽ😪
@zenebutadesewoldetsadik5683
@zenebutadesewoldetsadik5683 6 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ ያልፋል እመኝኝ እግዜአብሄር አለ አለምሰገድ እርግጠኛ ነኝ ከባለሙያ ጋር ብታገናኛት ደስ ይለኛል
@netsanetkifle3928
@netsanetkifle3928 6 ай бұрын
ይህ ታሪክ ተደግሞ ነው ሰምቼዋለለ
@BelayTadesse-t3l
@BelayTadesse-t3l 6 ай бұрын
ሰው ሲመቸው እና ትንሽ ጡሩ ነገር ሲያገኝ ነው የሚደሰተው እኔ ተረዳሁሽ ግን ምንም ቢሆን ዞሮ መግቢያ ነው ልክ እንደ እናት ማለት ነው እናም አይዞሽ አምላክ ካንቺ ጋራ ይሁን አንቺ ልበ ንፁህ ነሽ
@elsakonjo3931
@elsakonjo3931 6 ай бұрын
የሴት ልጅ ፋተና አይዞሽ እናቴ ነገ ሌላ ቀን ነው በጣም ጀግና ሴት ነሽ ጠንካራ ሴት ነሽ በርቺ እግዛቤር በሰከንድ ታሪክ ይቀይራል 😢
@simegnyigizaw
@simegnyigizaw 6 ай бұрын
እህቴ ትክክል ነሽ አገር ማለት ሰው ነው ሰው ደሞ ከፉ ነው መፈጠራችን እንድጠላ ያደረጉን ሰዎች አሉ የሰው አገር አደራ አውጭ ነው
@አሌክሰ
@አሌክሰ 4 ай бұрын
የኔ ጀግና እጅግ ጠካራ ነሸ አይዞሸ በርቺ
@ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
@ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን 6 ай бұрын
አለምዬ 😢😢😢ስለምትረዳን እናመሰግናለን የኔ አባት❤
@Fatima-gr8jc
@Fatima-gr8jc 6 ай бұрын
ግን የጠፋች አክስት ነበርችኝ ከሀያ አመት በፋት ይችን ልጂ ስሰማት ተመሳሳይ ነገር ነው ባገኛትና ባናግራት ደስ ይለኝ ነበር
@RedatAlemayhu
@RedatAlemayhu Ай бұрын
አይዞሽ የኔ እናት እዳንቺ ጠንካራ ሴት ያለ አይመስለኝም
@አቢሲንያቲዩብ
@አቢሲንያቲዩብ 6 ай бұрын
አይዞሸ የኔ እህት ሁሉም ሰው አንድ አይደለም ሰንት ጥሩ ሰውም አለ እንደዛው አረመኔ ሰው አለ be strong 💔
@MestawetHaylu
@MestawetHaylu 6 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ የምር አስለቀሺኝ ያንቺ ዓይነት ታሪክ ያላቸው ሰዎች ስንቱ እራሱን አጠፋ አንቺ ጀግና ሴት ነሽ በርቺልኝ እግዚአብሄር ካንቺ ይሁን እህቴ😊
@azebg7176
@azebg7176 6 ай бұрын
የኔ እህት ፀበል ተጠመቂ የሄ የሰጣን ስራ ነወ ዋና ደግሞ እግዛብሔር ውደቂ አይዞዣ አያልቅም እንዳትይ ሰጣን አይለቅሽም ይምረኛል ካልሽ ጠው የሚርቅሽ የሰይጣን ስራ ነወ ።
@semucRuit
@semucRuit 6 ай бұрын
አቤት ጥንካሬ እህቴ አይዞሺ እህቴ
@engudaymengiste9683
@engudaymengiste9683 6 ай бұрын
እግዚአብሔር መከራሽን እንዳለፈ ውሃ ያስረሳሽ እህቴ❤
@bizunishtasfay761
@bizunishtasfay761 6 ай бұрын
ሀገር ሀገር ነው ስት ጎጂ ዞረሽ የገባሽባት ናት አንዳንድ ሰው የራሱ ሀገር ሲያጥላላ ያናድዳል የሰው የሰው ነው
@EnateArsema
@EnateArsema 6 ай бұрын
ማጥላላት ሳይሆን ከደረሰባት ስቃይ ነው አትፈረድ ነው ነገሩ
@Lillyetube-nu5hr
@Lillyetube-nu5hr 6 ай бұрын
እኔሥ የሐገሬ ውሻ ይብላኝ❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 6 ай бұрын
💚💛🩷 ለሃገርሽ ፍቅር እና ክብር መስጠት ተቀዳሚ ተግባር ነው በደልሽ የበዛ እና የከፋ ቢሆንም
@MisrakeMisrake
@MisrakeMisrake 6 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ
@ambayeambo4629
@ambayeambo4629 5 ай бұрын
የመጽሐፉን ርእስ የሚያወቅ እዚህ ዱቅ ያርጉልን
@teibetesfai4182
@teibetesfai4182 6 ай бұрын
እህቴ አይዞች ኢየሱስ ክርስቶስ አባት ነው ያፈቅርሻል ፍቅሩም ልዩ ነው ሰው ማመን አብዛኛው ጊዜ ጎጂ ነው አይዞች እሱን ብቻ እመኚ
@birtukanGirma-wc4ku
@birtukanGirma-wc4ku 6 ай бұрын
አይዞሽ እማ
@Fatima-gr8jc
@Fatima-gr8jc 6 ай бұрын
እፍፍፍ አላህ ይርዳሺ ቀሪ ዘመንሺን ይባርክሺ
@asrathaile1226
@asrathaile1226 6 ай бұрын
ይሆናል እግብተሽ ወልደሽ ትስሚያለሽ ህመምሽ ህመሜ ነው 💪💪💪🥲🥲🥲
@HayatBinhami
@HayatBinhami 6 ай бұрын
በሒወት እሚያስጠለው ነገር መደፈር ነው የደረሰበት ያውቀዋል
@tnsucenter4574
@tnsucenter4574 6 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ ኧረተው ግን ምን ስራ ኑሮ ነው እኛ ሀገር ?እኔ ለምን አጠቁመኝም
@AlemTeka-ej3yq
@AlemTeka-ej3yq 6 ай бұрын
እኔ የምልሽ እትዮጵያ ላይ መስራት የምትፈልጊው ነገር ካለ ብትነግሪን ። መርዳት ከቻልን ብንረዳሽ ወይንም ተሻርከን አብረን መስራት ብንችል ።በጣም ጥሩ ነበር ።
@beckyj6977
@beckyj6977 6 ай бұрын
ሌሴቶ ኤምባሲ አካባቢ ሰፈሬ ነበር። አንቺ የሰራሽበት ቤት ብቻ ነበር የሚታየው ። አሁን ከብዙ ውጪ ቆይታ በውሀላ ስመጣ ቀውጢ ሆንውል ሰፈሩ ቤቱም አይታይም🙄 አንቺ ግን ጎበዝ ሴት ነሽ። ከማደጎነት ተነስተሽ የትልቅ ፀጉር ቤት ባለቤት። አሁንም ትችያለሽ እስኪ ወንጌል እያነበብሽ በርሽን ዝግት አርገሽ የሞትክልኘ እየኘ በይው።ጌታ እኮ አለሽ አልገባሽም ከብዙ ዘመድ ይበልጣል እኔ ምስክር ነኘ።
@simegnmekonnenalem4537
@simegnmekonnenalem4537 6 ай бұрын
እሁሁሁሁሁሁሁሁ በመሪትላይ ለኛ ለሴቶች ወንዶች በጣም ጠላቶች ናቸው
@Lillyetube-nu5hr
@Lillyetube-nu5hr 6 ай бұрын
እህቴ ያሣለፍሽው ችግር እና መከራ የሚያሣዝን ቢሆንም እማምዬ ኢትዮጵያን አልፈልጋትም ከማለትሽ በፊት ቆም ብለሽ አሠብ አድርጊ ምክንያቱም እምዬ ኢትዮጵያ ምንም አላደረገችሽም ማማረር የሚቻለው ግን ዘመኑ የፈጠራቸውን ጨካኞች ባለጌዎች ከማማረር በሥተቀር እባክሽን እምዬን ለቀቅ አድርጊያት ለራስዋም ወልዳ ወልዳ የወላድ መሀን😊😊😊😊😊😊❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@yonasberhe6284
@yonasberhe6284 6 ай бұрын
Those who profess Emiye Ethiopia are the one behind the genocide, rape, siege, ethics cleansing that committed in Tigray. I agree with her
@MeseretHailu-kt8gl
@MeseretHailu-kt8gl 6 ай бұрын
ወይ አለምሰገድ ኢትዮጰያ አኮ ትልቅ አምላክ አላት የማገርምህ አንድ ስደተኛ ነበር ከኢትዮጵያ ወጥቶ ሱዳን ላይ ነበር ከአሁን በኋላ ወደ ኢትዮጰያ ፊቴን አንካን አዙሬ ሸንቴን አልሸናም ብሎ ደቂቃ ባልምላ ግዜ ተይዞ ወደ ኢትዮጰያ ተጠረዘ ማለት ነዉ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@sarahabetamudubale6476
@sarahabetamudubale6476 6 ай бұрын
Weyee gude yeswe lge besedte ngre Weste yalfale 😮 bertateshene ale madenqe aychalme Allhe beqa yemlshe 😢😢😢 mechershawene yasamerlshe
@lemlemsiyom4437
@lemlemsiyom4437 6 ай бұрын
ኧር እባዬን መቆጣጠር አቃተኝ አይዞሽ
@tigistgashaw3655
@tigistgashaw3655 6 ай бұрын
እድል የሚባል ነገር አለ መሰል።ተቀጥሬ ስሰራ ስንት ሽልማት አገኘሁበት ስራ በራሴ ከፍቼው ግን እድሜዬን ሙሉ ያጠራቀምኩትን 250000 አጥፍቶብኝ እንደገና ችግር ውስጥ ገብቼ ተቀጣሪ ነው የሆንኩት።
@misikerfikre6158
@misikerfikre6158 6 ай бұрын
Tanks hikiminaw miyasifeligew gadegna silalegn..... Tiru new
@tesfanshiwdagenw7144
@tesfanshiwdagenw7144 6 ай бұрын
እውነት ነው ያለፍላጉት መደፈር ከባድ ነው እኔም ያንች አይነት ህይወት አሳልፍያለው በልጅነቴ ተደፈርኩኝ ለወንድ ልጅ ጥሩ ነገር የለኝም እሰው ቤት እየሰራው ፈሬ ነበርኩኝ ደመወዝ ማለት ከልችልም ነበረ በነፃ ብዙ አመት ተሰቃየው አ-አ ውስጥ ምርር ሲለኝ አረብ አገር መጥቸ እዜሁ እድሜየ አለቀ ምንም ተስፋ የለኝም በዜህ ሰዐት እግዚአብሔር ብቻ ነው ተስፋየ ተመስገን አላማርርም ወንዱች የሲት ህይወት አታጨልሞ እባካችው
@lehulutube9063
@lehulutube9063 5 ай бұрын
እህቴ የምታነቢ ከሆነ ይሄ አይነት ችግር የደረሰብሽ ወደሽ አይደለም ከቤተሰብሽ የመጣ መንፈስ ነው ፤መምህር ተስፋዬ ብለሽ ገብተሽ ገጠመኝ አዳምጭ ፤ፀበል ተጠመቂ ፤የፀሎት ቦታ አዘጋጅተሽ ንስሀ ገብተሽ መፀለይ ጀሞሪ ፤ ፁሚ ፤ፀልይ፤ስገጂ፤ መቁጠሪያ ገዝተሽ አስባርከሽ ከሰገድሽ በኋላ በደንብ ቀጥቅጭ ፤ ሁሉንም የህይወትሽን ዝብርቅርቅ ምክንያቱንም መፍትሄውንም እዛ ላይ ታገኝዋለሽ አይዞሽ።
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf 6 ай бұрын
ሀገረ እናትናት።።አስተሳሰብሽአስተካኪ😢❤በመከራ መካከል የማይተወን እግዚአብሔር ብቻነው😢😢😢አይዛሽ እህቴ የማያልፍ ነገረ የለም ነጌም ተሰፋ አድርጌ😢😢😢❤ ነጌ የተሸለነገረ ይገጥምሽ ።ፀሎት አድርጌ😢❤ የበደሉሽ ሁሉም በይቅርታ እለፌው በንሰሀ ታጠቢ😭😭😭ያኔ ጠካራ ጎበዝ ሴት ትሆኛለሽ 😢
@Ggghhhjjjjjjfhhxhh
@Ggghhhjjjjjjfhhxhh 6 ай бұрын
Ahun ye Enjera Enatu honechibennn
@alamaetaddesse6198
@alamaetaddesse6198 4 ай бұрын
አንተ ወንድሜ በጣም በድግነት ንው ልታስተምራት ይቅርታ እድርግልኝ አንተ በጨውነት ስውን በማክበርህ ነው ብዙ ወንዶች አራዊቶች ናቸው ቆሻሾች ይህቺ እህቴ ግን ብዙ ተፈትናለች እግዚአብሔር ይርዳት በጣም ነው ልቤን የነካችው የትም ብትሄጂ አራዊቶች ሞልተዋል እግዚአብሔር ን እየተማፅንሽ ብቻ ነው ያለብሽ አይዞሽ የኔእመት ኃያል አባት አልን የምታስቢው ሁሉ ይሆንልሻል ይሄ የተባረከ ልጅ እያፅናና ነው አሌክስ አብዲ ተባረኩ እግዚአብሄር አምላክ ይቁምላችሁ እግዚአብሄር አምላክ እንቅፋት ይጥረግላችሁ በእናንተ ተፅናናሁ የስውን ቁስል ትጠግናላችሁ ተባረኩ ተባረክ እግዚአብሔር እምላክ ክፉዎችን ከምድረግፅ ያጥፋልን ❤❤❤❤❤❤❤
@zewdineshabera4041
@zewdineshabera4041 6 ай бұрын
Selam tenaystilign alexander programih betam libin yanteletilal andi neger liteykih betam mastawekyaw ybezal enwedihalen melkam sirahin eniwedewalen
@zewdineshabera4041
@zewdineshabera4041 6 ай бұрын
Alemseged lemalet new ytaremilign
@diboraethiopia.793
@diboraethiopia.793 6 ай бұрын
የኢትዮጵያ ወንዶች ሀላፊነት አይሰማችሁም ፣አባቷ እና ፖሊስ ካላገዞአት ይቺ ልጅ ማንን ልታምን ትችላለች።
@የምስራችዋኖሬ
@የምስራችዋኖሬ 6 ай бұрын
የኔ ውድ እህት እኔን እሽ 😭😭😭😭😭😭 ያ ሁሉ መከራ ያልፋል እሽ እወድሻለሁ ❤❤❤❤❤
@RT-hw9lx
@RT-hw9lx 5 ай бұрын
ኢትዮጵያ ማለት ህዝብ ነው . እባካችሁ የኢትዮዽያ ህዝብ /ወንዶች. ሴቶችን አትጉዱ. በአገራችን እንዳንኖር አታድርጉን. /I don't blame you! Be strong!
@kokotubeኮኮሚዲያ
@kokotubeኮኮሚዲያ 6 ай бұрын
አይይይ😭 😭😭እባክህ አምላኬ ሆይ የጨካኞችን ልብ አለስልስ
@geberu899
@geberu899 5 ай бұрын
የመንግሥት ሠራተኛ በነበርኩ ጊዜ ከእድገት ከሥልጠና ተከልክዬ ነው የኖርኩት አሁን ሳስበው ግን ሽርኩርት ቲማቲም ሸጨ መኖር ስችል እንደዚያ ከማንም ዝቅ ብዬ መኖሬ ያሳለፍኩት ጊዜ ይቆጨኛል። ግን እግዚአብሔር የተገፉትን የሚያነሳ አምላክ ነው አሁን ከእነሱ በላይ የሆነ ኑሮ ላይ ነኝ። ምስጋና ለአምላኬ።
@kirosabbay6523
@kirosabbay6523 5 ай бұрын
ዘመን በተሻሻለበትና አሜሪካ ያለ ሰው አፍሪካ ካለው ሰው በzoom ሆነ በሌላ መገናኛ ብዙሃን በመገናኘት እየተያየ ጉዳዩን እየፈፀመ ምን ሆነህ ነው ያንተም የእንግዳህም ምስል እንዳይታይ ያደረከው:: ይህ ሁኔታ ከሬዲዮ የተሻለ አልሆነምና አስብበት
@LiliAssefa-b4k
@LiliAssefa-b4k 5 ай бұрын
በብዙ ሺህ የሚቆጠሩ ህጻናት የልጅነት ህይወታቸው ተዘርፏል።ፍቅርን ሳያይ ያደገ ልጅ መቼም ፍቅርን ሊስጥ አይችልም።ጥላቻ ጥላቻን ነው የሚወልደው።
@אאב-מ4ד
@אאב-מ4ד 6 ай бұрын
አገርሽን ውደጅ ታመሽ ርንኮን እግዛብሄር ይማርሽ የሚል ኢትዬጵያ እንጅ ያላዩት ወርቅ ነው አገርሽ አልበደለችሽም አገር እና እናት አይካድም
@yohannesdesalegn7947
@yohannesdesalegn7947 5 ай бұрын
የደራሲያዎን ስም ብትነግሩን መፅሀፎን እድናነብ
@YttugfUudfhg
@YttugfUudfhg 6 ай бұрын
አይዞሽ እህት ጠንካራ ነሽ አሁንም ጠንክሪ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ያልፋል ሰው ባይኖርሽም የፈጠር ጌታ አለ እሱ ይወድሻል የኔ እህት ደግሞም በዚች ምድር ላይ ያልተፈተነ የለም ኢትዮጵያ ሀገሬ ዙሮ መግቢያ ቤቴ እናቴ እኔ እወድሻለሁ እስተ ለቴ ሞቴ እማማ ፣ የጠላሽ ይጠላ ይሰበረሽ ይሙት ለማንኛውም ሀገር አይጠላም ለምን ትጠላለች ላኖረችን ሀገራችን ምን ባጠፋች እንጥላት እናም ስላገርሽ ያለሽን አስተያየት ቀይሪ ኢትዮጵያን ውደጅ እነዚያ ለሴት ልጅ ክብር የሌላቸው ውስን ወንዶች ሀገርሽንም እንድጠይ አድርገውሻል አይዞሽ የነገን ማን ያውቃል ነገም ሌላ ቀን ነው አይዞሽ እህት አላህ ይርዳሽ ጠንካራ ሴት ነሽ።
@lemlemsiyom4437
@lemlemsiyom4437 6 ай бұрын
አዞሽ እህቴ 😢😢
@ኢትዮጵያእናትአለሜ
@ኢትዮጵያእናትአለሜ 6 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ ስለ ሀገር ሁሉም ሰው የሚለው ነው የተናገርሺው
@የኔዉቤእነዉ
@የኔዉቤእነዉ 4 ай бұрын
አይዞሺ እህቴ 😭
@MekdedGetaneh
@MekdedGetaneh 6 ай бұрын
መፍረድ ቀላል ነው ችግርሸን ህመምሽን መረዳት ከባድ ነው ያሳዝናል ግን የመምህርን ተስፋዬ ገጠመኝ ተከታተኝ የሆነ ሀይል ይኖራል
@asegedechanbesso1399
@asegedechanbesso1399 6 ай бұрын
ከጠዋት እስከ ማታ ሰይጣን ማዳመጥ የሚያመጣው ሁሉንም ነገር ከሰይጣን ሐይል ጋር ነው እራሳችሁን መርምሩ ይሄንን ሰይጣን ጎታች አንዳች ነገር ያንሳው
@zabibaali9470
@zabibaali9470 6 ай бұрын
​@@asegedechanbesso1399ena yesewu lij zimmm bilo kalandach miknyat endezih yibaknall enda ???
@MekdsMulugata
@MekdsMulugata 6 ай бұрын
Temesegn. Enaym. Ye memeher. Tesfay temari negin
@MekdedGetaneh
@MekdedGetaneh 6 ай бұрын
@@asegedechanbesso1399ዝም ብለሽ ድራማሽን እይ አይነጥላ
@FgCf-hq9sq
@FgCf-hq9sq 5 ай бұрын
በጣም ትክክል❤❤❤
@Lillyetube-nu5hr
@Lillyetube-nu5hr 6 ай бұрын
ስደት ውርደት ነው ሐገር ሐገር ነው ያለሽን ብር ወደሽ እና ፈቅደሽ ለሌቦች ካሥረከብሽ በሁዋላ ምንም ቢሆን እኮ ሐገራችን ነች እምዬ ኢትዮጵያ ነች❤❤❤❤❤❤❤ልረዳት እችላለሁኝ ግን እምዬን ለቀቅ ሌቦቹን ጠንቀቅ❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢
@wm72852
@wm72852 6 ай бұрын
አንቺ ግን ምን አይነት ፍጥረት ነሽ ?
@ነኝየአባቴናፋቂ
@ነኝየአባቴናፋቂ 6 ай бұрын
ዛሬ አራተኛ ነኝ እስኪ አሌክስን አድናቂይዮች like 👍 🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️ እስኪ እንስማው ❤️
@BirkehTadrisse
@BirkehTadrisse 6 ай бұрын
ማንም፡አይኖርቨ፡አምለከ፡አለ፡፡ፀሎት፡ብቻ፡በቂነው፡አይዙሸ፡
@amalal3376
@amalal3376 6 ай бұрын
አይዞሽ😢😢ግን አገርሽ አገርሽናት❤❤
@ZufanZufan-z1s
@ZufanZufan-z1s 5 ай бұрын
የማል 😢😢😢😢
@wardanega4857
@wardanega4857 6 ай бұрын
Don't worry madder Don't give up we andarsetand ❤❤❤
@ZaidBerhane-yj3xe
@ZaidBerhane-yj3xe 6 ай бұрын
Ayezone yalfale esu yeredash ❤
@AlemTeka-ej3yq
@AlemTeka-ej3yq 6 ай бұрын
ደራሲዋ ሴትዮ በልጅትዋ ገንዘብ ካሳተመችበት ገቢውን ለምን ለልጅትዋ ገንዘቧን እንድትመልስ አትጠየቅም ።
@beleyoumammo7187
@beleyoumammo7187 6 ай бұрын
መቼም የማያልፍ ነገር የለም እህቴ፡፡ ታይሮይድ የሰራልሽ ሐኪም ግን ማነው የትስ ነው?
@mulumassa9214
@mulumassa9214 6 ай бұрын
sew new enge hager menaderg ysww kefa ysytan teketay becha hone
@GutuGutu-r4r
@GutuGutu-r4r 6 ай бұрын
Betam hushetam set nat set kemidr ly tefto new le 4 yemtegnush ye hushe menfes alebsh
@RahelA-ob9nc
@RahelA-ob9nc 6 ай бұрын
ወይ እህቴ እህህህህ
@Ethiolover100
@Ethiolover100 6 ай бұрын
ይህች ልጅ ታሪክ ምን አለበት በፊልም ቢሰራ
@EthioEyfd
@EthioEyfd 6 ай бұрын
Ayyi asigde mache yasaralhu ena yanta program takatatye naghe gin Ethiopian laye kabelwche ayesarume anta resaw hgre lafethe yagaghahune ganzabe hgre laye esaralhu belhe semta kabelwoche behagrehe bayetaworre naw yemiyaderguhe sente guide all bekbela
@useuae-f6r
@useuae-f6r 6 ай бұрын
Yena Konjo teredeca shalew 😢😢😢
@NejatSiraj-p3f
@NejatSiraj-p3f 6 ай бұрын
Bezu kristan welajun mayak ale teweldo yetetale betam nw migrmegn
@rozagebreselassie
@rozagebreselassie 6 ай бұрын
Kezih befit yesemanew tarik new 💔💔💔
@zenebutadesewoldetsadik5683
@zenebutadesewoldetsadik5683 6 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ በየቤቱ ብዙ ችግር አለ ፅናት ይኑርሽ
@abebahaile2552
@abebahaile2552 19 күн бұрын
የቤትግሰራተኛ፡፡ለመቀጠር፡ደላላ፡ጥሩ፡ቤት፡እንዲያስገባህ፡ከደላላ፡ጋር፡፡መተኛት፡ግድ፡ነው፡በተለይ፡ከክፍልሃገር፡የሚመጡት፡ሚስክኖች፡ስንቱ፡መቻወቻ፡ሆነዋል፡😢😂😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@Zety-476
@Zety-476 5 ай бұрын
ሀገር ማለት ፍቅር ነው ፤ ፍቅር አላሳዬናት ፤ ሃገር እናት ናት ፤ እናት የላት ፤ ሃገር መከታ ናት እሷ ግን የጉልበተኛ ቆሻሻ ወንዶች ጥቃት ደረሰባት ፤ ስራ እንኳን የምትወደውን ስራ እንዳትሰራ ስሟን አጥፍተው አስመርረው አስወጧት፤ እና እንዴት እንዴት ሆና ነው ሃገሬን እወዳለሁ የምትል ፤ የትኛው ትዝታ ነው ልቧን የሚጎትታት ? እንዴ ፤ አንፍረድባት
@user-solomonzl6fq3zc2r
@user-solomonzl6fq3zc2r 6 ай бұрын
Nesha gebu wendoch ysate abte yhonachu enate yalchu sate ydeferachu lemen yzara 50 amet ayhonem sate ydeferachu eyfelgachu ykerta tyku swe mseker bynore egzabhre kelayi yayachuwal kefuwech saten ybedlachu 😢😢😢😢 ycha lie yweldate abatwa yalraralate aydelm wende ager btetela anwe bswea gudayi afun ymikefte birr allji temcheji btel eswan lemagebate ymtselfu meder hodame,miste atahu yemtelu blu Nu kaswate katgebwa kimu😢😢
@aynalemyeka4084
@aynalemyeka4084 4 ай бұрын
እኔም እዳች ነኝ እዮጲያ መኖር አልፈልግም አዉን ያለዉት ዉጪ ነኝ ፀጽሞ ወደ እትዮጲያ መመለስ አልፈልግም
УДИВИЛ ВСЕХ СВОИМ УХОДОМ!😳 #shorts
00:49
Чистка воды совком от денег
00:32
FD Vasya
Рет қаралды 4,9 МЛН
Deadpool family by Tsuriki Show
00:12
Tsuriki Show
Рет қаралды 5 МЛН
ደም የንካው እጅ ሙሉ ክፍል/Ethiopian Amharic tireka DEM YENEKAW EJ FULL EPISODE
3:35:20
ሰገነት ትረካ SEGENET NARRATION
Рет қаралды 45 М.