Ethiopia:- በፆም ወቅት እንደ ኦርቶዶክስ አስተምህሮ ህልመ ሌሊት (ዝንየት) ቢመታን ምን እናድርግ ? የህልመ ሌሊት (ዝንየት) መፍትሄ ምንድን ነው?

  Рет қаралды 15,225

ዮናስ ቲዩብ - yonas tube

ዮናስ ቲዩብ - yonas tube

Күн бұрын

Пікірлер: 64
@hyme7165
@hyme7165 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን መምህራችን እንደዚህ ትንትን አድርገዉ ስላሥተማሩን እግዚአብሔር ያክብርልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እኛም የሠማነዉን በተግባር የምንኖሬ ያድርገን የድንግል ማርያም ልጅ
@mangalg783
@mangalg783 3 жыл бұрын
አሜን ቃልሕወት ያሰማልን🙏🙏🙏
@yonastube
@yonastube 3 жыл бұрын
amen
@amsalgebreegziabher5584
@amsalgebreegziabher5584 7 ай бұрын
ድንቅ ምክር ነው💚💛❤🙏እናመሰግናለን❤🙏👏
@bbbbbbbaaaaaaa3620
@bbbbbbbaaaaaaa3620 Жыл бұрын
በእውነት ለመምህራችን ለቃ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልኝ አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲
@hiwotnegashe1055
@hiwotnegashe1055 Жыл бұрын
ቃልህይወትያሰማልን መንግስተሰማያትያውርስልን
@ygffghdhjiig2044
@ygffghdhjiig2044 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ወንድማችን የሰማነው በልባችን ያሳድርልን🙏🙏
@ngsitweldebrhan7845
@ngsitweldebrhan7845 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቄለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን 🙏🙏🙏
@dawitnguse8275
@dawitnguse8275 2 жыл бұрын
በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ።ፀጋና በረከቱ ያብዛልህ የድንግል ማርያም ልጅ
@yonastube
@yonastube 2 жыл бұрын
አሜን ወንድሜ አሜን
@TilahunBelaye
@TilahunBelaye Жыл бұрын
ሁሉም ተመልሳልኛል እግዝ አብሄር ይባርክህ
@bereketbiz
@bereketbiz 2 жыл бұрын
ለህልመ ሌሊት ፍቱን መፍትሄ ከዩሃንስ ራዕይ ቢቻል 3 ካልተቻለ 1 ምዕራፍ ፀልዮ መተኛት ነው
@genetgezaheng6942
@genetgezaheng6942 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@ብርቱካንአውግቸው
@ብርቱካንአውግቸው Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን በምህረቱ ይጠብቀን አሜን ፫ 🌾🌾🌾
@meronmeronmiron2873
@meronmeronmiron2873 3 жыл бұрын
Egzybher yemsgen amen amen amen wede wendmachin egzybher tsgawin abzto yestlni
@yonastube
@yonastube 3 жыл бұрын
amen
@salaamnigus1100
@salaamnigus1100 Жыл бұрын
Amen Amen Amen Kalehywet yasemaln ❤️🙏
@lubabahussein9045
@lubabahussein9045 Жыл бұрын
በእውነት ቃልሂወት ያሰማል 🤲🤲🤲🙏🙏🙏
@hiewtdemelie6102
@hiewtdemelie6102 2 жыл бұрын
በእዉነት ወንድማችን ቃለ ሒወት ያሠማልን እግዚአብሔር ያክብርልን
@yonastube
@yonastube 2 жыл бұрын
amen
@mdkhanhayime7460
@mdkhanhayime7460 2 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@binegamelkie2482
@binegamelkie2482 Жыл бұрын
አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን !!!!!!!
@atsedehailu96
@atsedehailu96 3 жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን
@yonastube
@yonastube 3 жыл бұрын
amen
@thabbasthabbas7724
@thabbasthabbas7724 2 жыл бұрын
አሜን ቃለሂወት ያሰማልን
@yonastube
@yonastube 2 жыл бұрын
አሜን
@classicphone5908
@classicphone5908 Жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን
@kokobegebasa6129
@kokobegebasa6129 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@bruktawitwolde3921
@bruktawitwolde3921 8 ай бұрын
Kale hiwot yasmalen.
@gubaezetewahdo
@gubaezetewahdo 2 жыл бұрын
Amen
@yonastube
@yonastube 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏
@CocapCacap
@CocapCacap 7 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን እድሜ ይሠጥልኝ በእወነት ድንቅ ትምህርት ነው❤❤❤ በዚህ አጋጣሚ እኔም አንዷ ነኝ😢😢 አገዙኝ ለሊቶን ሙሉ በሠወነቴ ላይ እንሚቀሣቀሥብኝ አለ ሣየው ግን እሚታይ ነገር የለም ያሣደነገጠኛል ሠውኔቴ በምላጭ የተቆርጠ ያህል ይሠማኛል 😢😢ተሠቃየሁ አመታትን አሰቆጠርኩ እንቅልፍም የለኝ በፀለታችሁ አሰቦኝ
@alemdemie4219
@alemdemie4219 7 ай бұрын
ፅልይ መዝሙረ ደዊት
@heranmulugeta1614
@heranmulugeta1614 2 жыл бұрын
Amen kale hiwet yasemalg
@yonastube
@yonastube 2 жыл бұрын
አሜን
@rigbeefrem2064
@rigbeefrem2064 Жыл бұрын
Kalehiwet yesmaln
@SbhetGetachew
@SbhetGetachew Жыл бұрын
ህልመለሊት አይቸ 24ስአት ሳሞላኝ የገድል ናድረሳን መጻህፍቶች ፀሎት ማድረግ ይቻላል ?
@mekuriageremew8690
@mekuriageremew8690 2 жыл бұрын
እጅግ አመሰግናለሁ መምህር
@yonastube
@yonastube 2 жыл бұрын
amen amen amen
@AtalayDessie-xn4hz
@AtalayDessie-xn4hz Жыл бұрын
መጀመሪያ ዝሙት ፈፅሞ አበ ብኒት መማር ይ
@kebedemedia1424
@kebedemedia1424 3 жыл бұрын
አሜን ቃልሕወት ያሰማልን
@yonastube
@yonastube 3 жыл бұрын
amen
@woinshettsegaye2771
@woinshettsegaye2771 2 жыл бұрын
qaala hiwot yaasamaallin
@yonastube
@yonastube 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@MaranataMaranata-sm5yp
@MaranataMaranata-sm5yp Жыл бұрын
መምህራችን ቃለህወት ያሰማልን ጥያቄ አለኝ ዝንየት ማለት ተኝተን በህልማችን ወንድ ከተገናኘ ነው ግን በህልማችን ምንም ህልመ ለሊት አላይም ማለትም ወንድ ሲገናኘኝ አላይም ግን ፍሳሽ ነገር ይወጣኛል ግን የወር አበባ አደለም ፍሳሹ እና መቆረብ እችል ይሆን ወይስ??? አልችልም ??
@dagemabebe4055
@dagemabebe4055 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@agzumak6911
@agzumak6911 2 ай бұрын
አሜን አብሮ ያሠማማን ነፁ ካልሆንን ቤተክርስቲያን መግባት ክለልክል ነው ሢባል አብራሩልን ?
@yonastube
@yonastube 2 ай бұрын
kzbin.info/www/bejne/l3zUYqeHmrqrarMsi=CgcNAQUhzIZURmvd
@antenehyimer6560
@antenehyimer6560 3 жыл бұрын
ጧት 12 ሰአት ህልመ ሌሊት አይተን ማታ 3 ሰአት ታጥበን መግባት ይቻላል ወይ🙏
@yonastube
@yonastube 3 жыл бұрын
Tewat 12 seat hilme lelit agatimoh kenun wileh Mata 3 seat tatibek benegataw tewat megbat ichilalew wey kehone tiyakeh awo tichilaleh wendime
@antenehyimer6560
@antenehyimer6560 3 жыл бұрын
@@yonastube ጸጌ አዳር ላድር ነበር ጧት ህልመ ለሊት መቶኝ እኳ ነው😭
@woinshettsegaye2771
@woinshettsegaye2771 2 жыл бұрын
Inee baxaam iyyatachagarku naw bafit ayaaschagiranyim nabar ahun matasallayi innaa masgad sijammir baxaam iraasen indixalaa iyyaadarragany naw Inee hullee iyyarakasku nany maalat naw hullee yifataatananyaal
@yonastube
@yonastube 2 жыл бұрын
betselotish berchi ihite
@woinshettsegaye2771
@woinshettsegaye2771 2 жыл бұрын
@@yonastube batsalot asibuny bagid naw yamitsalliyaw inji matshaaf qidus maanbabab iraasu yicanqanyaal bafit ikkoo matshaaf qidus maanbab baxaam dass yilany nagar gin ahun xalaat iyafatanany naw
@yonastube
@yonastube 2 жыл бұрын
@@woinshettsegaye2771 igziabher yasibish ihite berchi
@yonastube
@yonastube 2 жыл бұрын
@@woinshettsegaye2771 igziabher yasibish ihite berchi
@FithEze
@FithEze 3 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ጥያቄ ግን ህልመ ሌሊት በሚመታን ጊዜ አንቀጸ ስጋችንን ብቻ ታጥበን ከአንድ ቀን በኋላ ቤተክርሲተያን ውስጥ መግባት ወይም ጸበል መጠመቅ እንችላለን??? ወይስ ሙሉ ገላችን መታጠብ አለብን??በጾም ጊዜስ ንስሃ መግባት እንችላለን??
@yonastube
@yonastube 3 ай бұрын
ሙሉ ገላችንን መታጠብ አለብን።
@samii1627
@samii1627 2 жыл бұрын
ዲያቆናት ቢመታቸውስ ታጥበው መግባት ይችላሉን
@yonastube
@yonastube 2 жыл бұрын
iletun kedash kehonu ina lela migeba sew kelele kidasewin lalemastagol bicha tatibew yigebalu. lela sew kale gn befitsum megbat ayichalim
@LamrotKagnew
@LamrotKagnew 2 ай бұрын
እውነት ህልመ ለሊት የሚፈሰው አንድ ግዜ ብቻ ነው ኧረ እኔ ተቸግሬአለሁ እኔኮ እንደ ሴቶች ልማድ 1 ሳምንት ሙሉ ነው የምቸገረው ምን ግዜ እንደሚመጣ እንኳን አላውቅም እንደዚህም አለ እንዴ ?ወንድሜ እባክህ መልስ ብትሰጠኝ ከቤተ መቅደስና ከፀበል ከራኩ ቆየሁ
@ያዘመንቲዩብ
@ያዘመንቲዩብ Жыл бұрын
የአጋንንት ወንጌል መሆኑ ነው🤔
@brktawittajebebrkti
@brktawittajebebrkti Жыл бұрын
Ye zer fsash kaltayens
@maryaminate
@maryaminate 4 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏
MK TV || ጠበል ጸዲቅ || ህልመ ለሊት አስቸገረኝ ?
30:50
Motorbike Smashes Into Porsche! 😱
00:15
Caters Clips
Рет қаралды 23 МЛН
FOREVER BUNNY
00:14
Natan por Aí
Рет қаралды 14 МЛН
Happy birthday to you by Secret Vlog
00:12
Secret Vlog
Рет қаралды 6 МЛН
Человек паук уже не тот
00:32
Miracle
Рет қаралды 4,3 МЛН
Motorbike Smashes Into Porsche! 😱
00:15
Caters Clips
Рет қаралды 23 МЛН