Ethiopia | ቺያ ሲድ (Chia Seed ) | እነዚህን 7 ፈዋሽ እና ጤና አለምላሚ ጥቅሞች ካወቁ | ሁሌ ተጠቃሚ መሆን ግድ ነው

  Рет қаралды 335,260

የኔ ጤና - Yene Tena

የኔ ጤና - Yene Tena

Күн бұрын

Пікірлер: 982
@marthaestifanose4609
@marthaestifanose4609 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ዶክተር ። መቸም የምታስተምተው ነገር እጅግ ጠቃሚ ነው እግዚአብሔር ይባርክህ ዶክተር። 🙏
@hawabadma
@hawabadma Жыл бұрын
በዉጭያላችሁእኔአመጣለሁእርያድ
@ገብርሄልአባቴ-ሰ5መ
@ገብርሄልአባቴ-ሰ5መ 8 ай бұрын
ቻያ ሲድን ፈጭቶ መጠቀም አይቻልም
@Azooz-b2x
@Azooz-b2x 2 ай бұрын
👍👍👍👍❤️❤️❤️
@rahmaHasen-f8k
@rahmaHasen-f8k Ай бұрын
እኔ አለወኩትም የትነውእሚገኘው​@@ገብርሄልአባቴ-ሰ5መ
@ya-mariam-setuta
@ya-mariam-setuta Жыл бұрын
ተባረክ ብዙ እየተጠቀምኩበት ነው ያንተን ትምህርት ፡ አመሰግናለሁ
@Gelane1
@Gelane1 Жыл бұрын
እንዲህ መልካምና በጎ ነገርን የሚያበስሩ ያብዛልን ተባረክልን 🙏
@jenbermistir5315
@jenbermistir5315 Жыл бұрын
እዳንታመም ሁሉንም በልተን ተመሰገን ጌታየ አንተን ላከልን እረጅም እድሜ ጌታ ይሰጥልን
@adu-genet
@adu-genet Жыл бұрын
ትክክል ወንድሜ በተለይ ለሶስት ቀን ጥጥቼ መልኬን ሳየው ያለው የ ፊቴ ብርሀን ነው የሆነብኝ በአጠቃላይ በቀን አንድ ግዜ ዘፍዝፌ እንደ ጁስ እጠጣለሁ ጤነኛ ነኝ ምንም አያመኝም
@nigatlema9400
@nigatlema9400 Жыл бұрын
Dr ያንተ ትምህርት በጣም ጠቅሞኛል እግዚአብሔር አንተን በጤናው ዘርፍ ስለሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን እኔ ከኢትዮጵያ የመጣሁ ነርስ ነኝ በዚህ ፕሮግራም በጤናው ዘርፍ አብሬ ባገለግል ደስተኛ ነኝ ግሪን ካርድ ወረፋ ስለዘገየ በተገኘው የስራ ዘርፉ ለማገልገል ፈቃደኛ ነኝ ።ይቅርታ ሰው ስለማላውቅ ነው ተባረክ
@adu-genet
@adu-genet Жыл бұрын
ትክክል ወንድሜ በተለይ ለሶስት ቀን ጥጥቼ መልኬን ሳየው ያለው የ ፊቴ ብርሀን ነው የሆነብን በአጠቃላይ በቀን አንድ ግዜ ዘፍዝፌ እንደ ጁስ እጠጣለሁ እጅግ ጤነኛ ነኝ ።
@hayutihim5384
@hayutihim5384 Жыл бұрын
ፊትሽ ትርት ያለ ነበር እሱን ሳትጠቀሚ ማለቴ እህቴ ፊቷ ስለተበላሸባት ለፊቷ ከረዳት ብየ ነው
@טספו
@טספו 8 күн бұрын
በጣም እናመሰግናለን ዶክተር
@asratsinta1382
@asratsinta1382 Жыл бұрын
ትልቁ ነገር ኢትዮጵያ ውስጥ ሊኖር ቢችልም የስሙን ትርጉም በአማርኛ ምን ማለት እንደሆነ እስካላወቅነው ድረስ ቻይ አሲድን ብቻ ሳይሆን ሌሎችንም ቢሆን ገበያ ላይ ሄደን ለማግኘት አስቸጋሪ ስለሆኑ በተቻለ መጠን ቻይ አሲድን ጨምሮ በእንግሊዝኛ የምትገልጻቸውን ስሞች በአማርኛ ጠቅሰህ ለመግለጽ ብትሞክር የበለጠ ውጤታማ ይሆናል
@RuteeAsfaw-sf3we
@RuteeAsfaw-sf3we Жыл бұрын
ቻይ ሲዲ ነው እናትዬ አሲድ አይደለም
@selamawitmulushewa3250
@selamawitmulushewa3250 Жыл бұрын
s, Better Body Foods Organic Chia Seeds products are available in Addis Ababa, Dire Dawa, Mek'ele, Nazret, Bahir Dar, Gondar, Dese, Hawassa, Jimma and all major cities in Ethiopia.
@beersheba4316
@beersheba4316 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ የለም አስመጥተው ከዱባይ ከሳውዲ ሚሸጡ ግን አሉ ቺያ ሲድ ነው አሲድ አደለም ቆንጂት😊
@Setotaye2024
@Setotaye2024 Жыл бұрын
ዋጋቸው አይቻልም ከበላንም በወር አንዴ ነው😂
@emeeme7779
@emeeme7779 Жыл бұрын
ቺያ ሲድ ነው የሚባለው ኪሎው 3000 ሶስት ሺህ ብር ነው )
@lemisederibe2181
@lemisederibe2181 Жыл бұрын
እንደገና በአዲስ ነገር ተገኘህ እናመሰግናለን። ብሩክ ሁን!
@rahelwoldeyes8106
@rahelwoldeyes8106 Жыл бұрын
ሰላም ዶ/ር! በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው የሰጠኽን በጣም እናመሰግናለን፡ ኢትዮጵያ ምን ተብሎ ነው የሚጠራው ከቻልክ ከነተክሉ ብታሳየን፡ አለያም please ስሙን ጥቀስልን።
@tegistendaylalu5563
@tegistendaylalu5563 Жыл бұрын
እኔበጣምነው ቻይሲድ እምወደው ስለምትሰጠን ትምህርት እግዚአብሔር ይስጥህ!!!!
@peacewinn8887
@peacewinn8887 8 ай бұрын
ሰላም ዶር ላቀረብክልን ጠቃሚና እጅግ ዘርፈ ቡዙ ለጤንነታችን አዋጪ የሆነ ፕሮግራም ስለ አስታወከን ምስጋናና ዕድሜ ይስጥህ ፈጣሪ። በመቀጠል ስለ አጠቃቀምና በቀን ምን ያህል ግራም ይቀላል ወይ ይፈጫል ማብራሪያ ብሰጠን ከአክብሮት
@mullugetachew8182
@mullugetachew8182 Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን እኔ ብዙ ጊዜ እጠቀመዋለው ዛሬ ደግሞ ያንተ ፕሮግራም የበለጠ እውቀቴን አሰፋህልኝ Thank you Dr Daniel
@elinaelina7415
@elinaelina7415 Жыл бұрын
ስሙ ምንድነው ሚባለው
@saaedasaleh3070
@saaedasaleh3070 Жыл бұрын
አጠቃቀሙን. ንገሪን ውደ
@ethiopiawitkonjooyoutube2252
@ethiopiawitkonjooyoutube2252 Жыл бұрын
Tikikil Wendime Ene 4 wer honeng metekem ke Jemerku betam Leut alew 🙏🥰
@brighttube4me
@brighttube4me 10 ай бұрын
የኔ ጤና:- Great key information. Thank you and be blessed more and more
@gd-ny1vb
@gd-ny1vb Жыл бұрын
በአረብኛ ብዱረ ሺያ ይባላል ጥሩ ነው ከምግብ በፊት እና ቦሀላ ቢጠቀሙት ለውጥ አለው
@meselechmeselech4435
@meselechmeselech4435 Жыл бұрын
ዶክተር. በጣም አክብር ሀለሁ. ልጄ. ተባረክ. በአንተ. ምክር. ብዙ. ተጠቅሚአለሁ. አሁንም. ኮልስትሮና. ግፊትና ሱካር. እፈራለሁ. በርታ. ማርያም. ትርዳህ. እምነትህን. ባላውቅም
@tigistbelay1877
@tigistbelay1877 11 ай бұрын
እባካችሁ ቺያ አሲድ የምትፈልጉ ፍሪሽ ኮርነር አለላችሁ እኔ ከዛ ነው የገዛሁት ዶ/ር ዳንኤል እናመሰግናለን።
@rimeahmed6692
@rimeahmed6692 Жыл бұрын
በጣም እናመስግናለን ዶክተር እድሜ ከጤናጋር ይስጥልኝ
@almazbeshaw873
@almazbeshaw873 Жыл бұрын
ዶር ኢትዮጵያ ውስጥ ቺያ ሲድ ምንተብሎ ይጠራል እባክህ ንገረን
@yemesrachmoltotalwoldegior4002
@yemesrachmoltotalwoldegior4002 Жыл бұрын
Dr. Daniel God bless you!
@genetdubei9894
@genetdubei9894 Жыл бұрын
እርጎላይ ጨምሮ መምላት❤
@fitsumtegegn369
@fitsumtegegn369 10 ай бұрын
ስለ በቆልት(sprout, sprouting seeds, germinating seeds,) የሆነ ነገር ብትለን ደስ ይለኛል? ፕሪግራምህ ግን ምርጥ ነው። 🎉🎉🎉❤❤❤
@lilymogess3081
@lilymogess3081 9 ай бұрын
Thank you dr🙏 I wish you could talk slowly and not to explain the details and come to the point to how to use it
@mekedesmezmur4057
@mekedesmezmur4057 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን🙏 ዶክተር ዳንኤል ጌታ ይባርክህ በተለያየ መንገድ ስለ ምትጠቅመንና ጥሩ ጥሩ information ስለ ምትስጠን ጌታ ይባርክህ ። እኔም የዚህ አስደናቂ ዘር በጣም ተጠቃሚ ነኝ በምግብና በመጠጥ መልኩ ። ይህ ድንቅ ዘር ኮልስትሮን ለመቆጣጠር የሚስጠው ጥቅም የለውም ወይ ? በዚህ ላይ ምክርህን ብትስጠን ደስ ይለኛል አመስግናለሁ
@FatumaFatuma-gs8qr9715
@FatumaFatuma-gs8qr9715 7 ай бұрын
የኔ ሠዉየ ይጠቀመዋል እኔም እጠቀማለሁ ወድማችን ለምሠጠን ጠቃሚ መረጃ በጣም እናመሠግናለን❤❤
@yimm9742
@yimm9742 3 ай бұрын
ይገርማል! ወይ ሀበሻ! "የኔ ሰውዬ ይጠቀመዋል"
@FatumaFatuma-gs8qr9715
@FatumaFatuma-gs8qr9715 3 ай бұрын
@@yimm9742 🤣🤣ምነዉ የመዳምይ ባልነዉ የኔዋ ማንን መሥሎሽነዉ የገረመሽ ወይኔ በሳቅ
@MayoshaTa
@MayoshaTa 3 ай бұрын
​@@FatumaFatuma-gs8qr9715ባልሽን መስሏት ይመስለኛል
@ToybaFentaw
@ToybaFentaw Ай бұрын
እና ውጤቱ እደት ነው ለቦርጭ ያጠፋል
@kemeriakadir8674
@kemeriakadir8674 Жыл бұрын
Thanks for your explanation in detail. Have a nice weekend.
@mesibiru3024
@mesibiru3024 9 ай бұрын
ቺያ ሲድ ምንድነው በአማርኛ
@edenhaile2460
@edenhaile2460 Жыл бұрын
የምትሰጠው ትምህርት በጣም ጠቃሚ ነው እናመሰግናለን
@ambachewsemma2231
@ambachewsemma2231 Жыл бұрын
ብዙ ሰዉ በአማርኛ ስሙን ንገረን እያለህ ነዉ እባክህ ንገረን
@Mariobrosman
@Mariobrosman Жыл бұрын
Dr. You are wise and intelligent l. Happy to hear specially our people can hear in their language . Keep up the great work and may god bless .
@kidisttesema7804
@kidisttesema7804 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ፡፡
@woinituzewde2830
@woinituzewde2830 Жыл бұрын
God bless your life I’m happy I use chia 16 yers my Life is change♥️
@Setotaye2024
@Setotaye2024 Жыл бұрын
አሪፍ ነገሮች ናቸው እናውቃቸዋለን መብላቱ ሳይሆን መግዛቱ ነው ችግር😂ውድነቱ ሰላም ✋🏾ብለን ነው የምናልፈው🤷🏽‍♀️ ለኢትዬጵያዊያን አቅም ያሌላቸው ሊገዙት አይችሉም🤷🏽‍♀️ለሀብታሞች ይሆናል😉
@ሰላሜነሽያምላክእናት
@ሰላሜነሽያምላክእናት Жыл бұрын
ኢትዮጵያ አለ እንዴ
@MuluTeklemariam-q3v
@MuluTeklemariam-q3v 2 сағат бұрын
Telba yemimesel newu super marketygenal quwens
@MesyKidane
@MesyKidane Жыл бұрын
እኔ እጠቀማለሁ ውፍረት መቀነስ የምትፈልጉ ድርቀት ላለባችሁ ዳጀስት ሲስተም ለማስተካከል አንደኛ ነው ተጠቀሙት ከተሞክሮ ነው በቀን አንድ የሻይ ማንኪያ ይበቃል በውሃ ወይ በወተት ላስር ደቂቃ ይዘፍዘፍ በምጠጡት ነገር በጥብጣችሁ ይቆይ የተልባ ባዕሪ አለው ይዝለገለጋል የሚክሲኮ ምርት ነው
@rehimaxtube-
@rehimaxtube- Жыл бұрын
እረ እኔ ቦርጭ ለማጥፋት ከጠቀመ እጠቀማለሁ በባዶሆድ ወይሰ ከምግብ ቡሀላነው🙏🙏
@MesyKidane
@MesyKidane Жыл бұрын
@@rehimaxtube- በሁለቱም ይጠቅማል በሁለቱም ሞክሪው ውስጥሽ ይነግርሻል
@مكيه-ر3ن
@مكيه-ر3ن Жыл бұрын
እህት ፈጭተሽ ነው ወይስ ዝም ብለሽ በሙቅ ውሀ ወይስ በቀዝቃዛ!!!
@MesyKidane
@MesyKidane Жыл бұрын
@@مكيه-ر3ن አይፈጭም
@kisanet4715
@kisanet4715 Жыл бұрын
Dr,ተባረክ ❤🇪🇷
@yeaddisabebelij7832
@yeaddisabebelij7832 Жыл бұрын
ጌታ እየሱስ ጤናህን ይስጥህ እናመሰግናለን ግን በአማርኛ ስሙ ምንድነው
@yenetena
@yenetena Жыл бұрын
ቺያ ሲድ ዘር
@genetsolomon4358
@genetsolomon4358 Жыл бұрын
Dr.Dani ተባረክ 🙏🙏🙏
@nejatabdella4725
@nejatabdella4725 Жыл бұрын
ኢንሺሀላህ. እሰቲ. እኔም ጀሚረዋለው. ግን ዶክተር ያከሳል ይላሉ እውነት ያከሳል ?
@wongelawitethiopian2616
@wongelawitethiopian2616 Жыл бұрын
አዎ ምግብ እንዳትበይ ይዘጋሻል
@nejatabdella4725
@nejatabdella4725 Жыл бұрын
Okay Thank you 👍
@samiraomal2034
@samiraomal2034 Жыл бұрын
​@@wongelawitethiopian2616 hulgeza betkem gudate alew!?
@sablacell1012
@sablacell1012 Жыл бұрын
እድሜ ጤና ይስጥልን ዶክተርዬ
@SolomonDersen
@SolomonDersen 6 ай бұрын
ዶ/ር ምክርህ እጅግ በጣም ጥሩ ነው ነገር ግን ቺያ ሲድ በእንግሊዘኛ ነውና ሁላችንም ያንተን የጤና ትምህርት ለመከታተል ፍሬው ምን እንደሆነ አላወቅንም እና እባክህን ንገረን። ሱፐር ማርኬት ሊኖር ይችላል የአቅም ጉዳይ የሚገድባቸው ብዙ ሰዎች አሉና ኢትዮጵያ ውስጥ ብዙ ብዙ ፍሬዎች እንዳሉም ቢታወቅ ጥሩ ነውና። ❤
@mannimamo3418
@mannimamo3418 5 ай бұрын
Addis Ababa Fresh corner ale
@hayatmohammed7744
@hayatmohammed7744 5 ай бұрын
ale supermarket wst gn its expensive 2000birr andu kilo
@peacetotheworld1737
@peacetotheworld1737 2 ай бұрын
There is no other name for chia seeds
@mimiramsey7147
@mimiramsey7147 Жыл бұрын
Many,many thanks. God bless you and your family.
@yenetena
@yenetena Жыл бұрын
Same to you!
@serawitalem2242
@serawitalem2242 Жыл бұрын
የሰራህው ቪድዬ ጠቃሚ ነው ግን በቀን ምን ያክል መወሰድ እንዳለበት በግራም ወይም በማንኪያ ቢገለፅ እላለሁ
@yenetena
@yenetena Жыл бұрын
The serving size for adults is 15grams (2 tablespoons) daily.
@መገንወሎደሤ
@መገንወሎደሤ Жыл бұрын
እናመሠግናለን ዶክተርየ
@belayetsegenet5553
@belayetsegenet5553 10 ай бұрын
እባክህ ዶ/ር ቺያ ሲድ በአማርኛ አጠራሩ ምን ይባላል?የሚገኘውስ የት ነው?
@SenaitGHiwot-nx9gp
@SenaitGHiwot-nx9gp 10 ай бұрын
በአማርኛ ስሙ ንገረን
@bayushmelese7686
@bayushmelese7686 9 ай бұрын
ሁሉም ስም አማርኛ ትርጉም የለውም አማርኛ ውስን ነው ቺያ ፍሬ ብለሽ ጠይቂ
@fikeralemu4290
@fikeralemu4290 Жыл бұрын
Remain blessed doctor
@hannan1956
@hannan1956 Жыл бұрын
ዶክተር በአማሪኛ ምንድነው ስሙ
@fitsumlemma220
@fitsumlemma220 10 ай бұрын
Akerarebeh des yelal..specially i love the speed..atazegem..tnx😊
@birkieetiopia.sibikitberek9212
@birkieetiopia.sibikitberek9212 9 ай бұрын
Chia seed በአማርኛ ምን ማለት ነው
@ZaAlased-vs8mq
@ZaAlased-vs8mq Жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ዶክተር
@esanbkelefa2494
@esanbkelefa2494 Жыл бұрын
ቅን ሰው
@rahelmelaku8936
@rahelmelaku8936 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ዶክተር እናመሰግናለን ❤❤❤
@danielbiru2841
@danielbiru2841 Жыл бұрын
ቺያ ሲድ በአማርኛ ትርጉም የለዉም። ሀገራችንም ውስጥ የሚበቅል አይመስለኝም። አዲስ አበባ ውስጥ ግን በትላልቅ super market ውስጥ chia seed ብላቹ መግዛት ትችላላቹ።
@melkamsibena8927
@melkamsibena8927 Жыл бұрын
Pls tell us where we can find it
@brighthorizon1204
@brighthorizon1204 Жыл бұрын
Fresh corner Supermarket
@emuka9187
@emuka9187 Жыл бұрын
እናመሰግናለው ዶክተር
@senaittesfaye498
@senaittesfaye498 2 ай бұрын
በምን፣ዓይነት፣ መንገድ፣ እንደምንመገበው፣ ብትገልጽልን፣ ጥሩ፣ነበር።
@Alemtshaykasa
@Alemtshaykasa 2 ай бұрын
በወተት ዘፍዝፈሽው አሳድረሽ በናግስቱ የፈለግሽው ፍሩቶች ቀላቅለሽ መመገብ ነው
@ethiopialove2463
@ethiopialove2463 Ай бұрын
እኔ በዉሀ ዘፍዝፌ አሳድሬ ከሙዝ ጋር ወይም አፕል ጋር እፈጨዋለሁ እንደ ጁስ ወይም ኦት ሜል ጋር መፍጨት። በጣም ግን ሆድ ስለሚያደርቅ በጣም ዉሀ መጠጣት አለብሽ ከተልባ ጋርም ጥሩ ነዉ ደረቁን መጠቀም አይቻልም ምክንያቱም አንጀት ላይ ይጣበቃል መዘፍዘፍ አለበት ቢያንስ ለ 30 ደቂቃ።
@zebiba7563
@zebiba7563 Ай бұрын
​@@ethiopialove2463አማረኛ ምንድነው
@nigatassefa4435
@nigatassefa4435 8 ай бұрын
hi Doctor what is the exact name of chia seed in Ethiopia. Please tell me i am live in Ethiopia
@karyhasan215
@karyhasan215 Жыл бұрын
Thank you Dr Daniel
@misgesami4241
@misgesami4241 7 ай бұрын
በአማርኛ ምን ይባላል
@kitessemakit
@kitessemakit 11 ай бұрын
Thank you so much, Dr Danny, for your Health tips updates.
@sulehaaboobakkarsulehaaboo3184
@sulehaaboobakkarsulehaaboo3184 Жыл бұрын
ኢትዮጲያ ውስጥ አይመረትም ከውጪ ነው የሚገባው በአማርኛ ስም የለውም ብዙ ቦታ አይገኝም ቦሌ ሯንዳ አካባቢ የቻይና ገበያ ውስጥ እና እዛ አካባቢ ያለ ሱፐር ማርኬት ይገኛል 1ኪሎ2050ብር ነው
@maryamomar2694
@maryamomar2694 Жыл бұрын
በጣም ውድ ነው ሳኡዲ እርካሽ ነው እኔም ተጠቃሚነኝ
@zemenay-i8n
@zemenay-i8n Жыл бұрын
@@maryamomar2694 ሳውዲ ስንት ነው?
@YusufYusufTamam
@YusufYusufTamam Жыл бұрын
James Oliver marti
@netsanetkebede6490
@netsanetkebede6490 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ ይመረታል። ያቀርቡታል፡ ከቅጠሉም መና ጤና ይሉታል፡፡ መና ጤና ብላችሁ ዩቲብ ብታዩ ከቅጠሉ የስኳር መድሃኒት ሰርተውለታል፡፡
@kinfewurissa2712
@kinfewurissa2712 10 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን ዶክተር መልካም ሰው
@mebratmichael-bw9qq
@mebratmichael-bw9qq 5 ай бұрын
ቺያ ሲድ የሚባል ተክል ምን አይነት ነው ኢትዮጵያ ውስጥ የት አካባቢ ይበቅላል ወይም ይገኛል ?
@hayatmohammed7744
@hayatmohammed7744 5 ай бұрын
Its imported ezi yelem
@nigistmengistu9288
@nigistmengistu9288 4 ай бұрын
ኧረ ኢትዮ ሚበቅል እንዳልሆነ ሚያዉቁት ተናግረዋል ያ ማለት ግን አይገኝም ማለት አደለም ትልልቅ ሱቆች ላይ እንደሚገኝ ዋጋዉም አንድ ኪሎ 1000እና እዛም በላይ እንደሆነ ተናግረዋል በተመሳሳይ ተልባም አማራጭ አለኮ
@seafnaf7376
@seafnaf7376 Жыл бұрын
When I was in Addis I was shopping at Allmart supermarket and they have everything.
@winta3546
@winta3546 Жыл бұрын
ለነብሰጡር ይመከራል ወይ እናመሰግናለን
@hiruthseyoum5969
@hiruthseyoum5969 Жыл бұрын
እስከምትወልድ:- አይመከርም
@winta3546
@winta3546 Жыл бұрын
አመሰግናለው
@jonathanbekele3889
@jonathanbekele3889 2 ай бұрын
Thank you so much Dr. I bought from Costco 🙏may God bless you
@AlemMohammed-su2bm
@AlemMohammed-su2bm Жыл бұрын
በአማርኛ ምንድነው
@tsigeredaahmed365
@tsigeredaahmed365 Жыл бұрын
THANKS, DR. DANNY
@ThewodrosGetachew
@ThewodrosGetachew 11 ай бұрын
ቺያሲድ የአማርኛ ሥም ምንድነው
@SaronAmbe
@SaronAmbe 11 ай бұрын
በ አማርኛ የለውም ከ ውጪ ነው import የሚደረገው ውድም ነው በሱ ልክ እኩል ንጥረነገር ያለው ተልባ አለላችሁ 👐
@tirsitdalota
@tirsitdalota Жыл бұрын
እናመሰግናለን 🙏🙏 ምንም የጤና ችግር የሌለበት በየቀኑ መውሰድ ይቻላል ከሆነስ በምን ያህል መጠን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@yenetena
@yenetena Жыл бұрын
yes you can
@mariaqibttiya1405
@mariaqibttiya1405 Жыл бұрын
Thanks ግን በአማርኛ ምንድነው
@አልሀምዱሊላህአለኩሊሀሊን
@አልሀምዱሊላህአለኩሊሀሊን Жыл бұрын
የኔም ጥያቄ ነው ግን ደግሞ በአማሪኛው ኑግ ይመስለኛም
@ZaharaFantaw
@ZaharaFantaw Жыл бұрын
ኑግ አይደለም
@amsalegizaw8829
@amsalegizaw8829 Ай бұрын
ቺያ ሲድ በአማርኛ ንገረን
@birhanukore2574
@birhanukore2574 2 күн бұрын
የትኛውም ሱፐር ማርኬት ቺያ ሲድ አለ
@fikertebirhanetadesse8086
@fikertebirhanetadesse8086 Жыл бұрын
ዶ/ር ዳንኤል በጣም እናመሰግናለን ።
@GezahagneKassahun-n7d
@GezahagneKassahun-n7d 11 ай бұрын
ቺያ ሲድ ምን ማለት ነዉ
@birtukanwendemagegne4935
@birtukanwendemagegne4935 Жыл бұрын
DR Daniel thankyou
@user-uh6kx
@user-uh6kx 7 ай бұрын
የት ነዉ ምገኛው?
@NanaNana-jx9vk
@NanaNana-jx9vk Жыл бұрын
ተባረክ❤❤❤❤❤❤
@brighthorizon1204
@brighthorizon1204 Жыл бұрын
Chia Seed is available in Addis Abeba Supermarket. Fresh Corner Supermarket Allmart Supermarket Shoa Shopping Centre Friendship Supermarket Abadir Supermarket and Most Supermarket around CMC and Summit
@seafnaf7376
@seafnaf7376 Жыл бұрын
Not only where they can find. They want to know what they call it either.
@awokeagizew770
@awokeagizew770 Жыл бұрын
እናመሰግናለን። እስቲ ስለ አማራንት(ካቲላ) ንገረን
@AlemachNetsereab
@AlemachNetsereab 11 ай бұрын
በኣማርኛ ማን ይባላል?
@mehiretengda9208
@mehiretengda9208 Жыл бұрын
ሰላም ዶክተር የምትሰጠው ትምርት በጣም ጠቃሚ ነገር ነው ተባረክ ከቻልክ ስለ ኮለን ካንሰር በምን እንደሚመጣ ከመጣ በዋላ ምን መጠቀም አለብን እስከ ሰርጀሪ ማለት ነው ክሰርጀሪ በዋላስ ምን ማድረግ አለብን በሚቀጥለው ከተመች ብታቀርብልን ደስ ይለኛል ብዙ ሰው ስለማያውቅ ማለት ነው ጌታ ይባርክ
@mekdespajuelo
@mekdespajuelo Жыл бұрын
ዶክተርዬ ቺ አሲድ ምንድነው ባማርኛ እባክህ ንገረን
@yenetena
@yenetena Жыл бұрын
ያው አንድ አይነት ነው ቺያ ሲድ ነው የሚባለው
@simeretmirkano4719
@simeretmirkano4719 Жыл бұрын
Thank you Dr dani❤
@yenetena
@yenetena Жыл бұрын
You are welcome 😊
@brtukantesfaw
@brtukantesfaw 10 ай бұрын
ሸርበቴ ነው በተለይ ኢራኒዎኒች ናቸው እሚጠቀሙት
@ilovetsfmcal1128
@ilovetsfmcal1128 Жыл бұрын
Thank you so much God bless you and your family 🙏🙏🙏
@yenetena
@yenetena Жыл бұрын
Thank you too
@alemyescout2899
@alemyescout2899 7 ай бұрын
እባክህ ዶክተር ቺያ ሲድ በአማርኛ ምንድነው ?
@yefikerkitchen1403
@yefikerkitchen1403 6 ай бұрын
በአማርኛም ቺያ አሲድ ነው የሚባለው
@KhuludNebil
@KhuludNebil 6 ай бұрын
ባማረኛም ቺያሲድ ነው ሌላ ስም የለውም
@maharymaasho4707
@maharymaasho4707 Ай бұрын
ሃበሀገራችን የሚበቅል ከሆነ ስም ይኖረዋል። ምን ይሆን?​@@KhuludNebil
@EbrahimmohammedYousra
@EbrahimmohammedYousra Ай бұрын
ተልባ ነው
@CebrownKing
@CebrownKing 13 күн бұрын
BAmrinya. Yamiblw. Semu. Komice wayimi. Maxee. Minlki. Yibalali...
@issakale1021
@issakale1021 Жыл бұрын
እንዃን ደህና መጣሕ ዶክተር
@t.m3861
@t.m3861 Жыл бұрын
በኢትዮጵያ ምን ተብሎ ነው የሚጠራው
@kibremulat1224
@kibremulat1224 Жыл бұрын
Nug
@HopeHope-u4r
@HopeHope-u4r Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@sebelleteferaminas9875
@sebelleteferaminas9875 Жыл бұрын
ኑግ አይደለም😂😂 ጤፍ የሚመስል ነገር ነው በውሃ ሲዘፈዘፍ እንደተልባ ይሙለጨለጫል
@netsanetkebede6490
@netsanetkebede6490 Жыл бұрын
እኔ መና ጤና ብዬዋለሁ። እርሻው አለን በሆሎታ እርሻምርምር ኢትዮጵያዊ ያደረኩትን አስመርምሬዋለሁ። ውጤቱም ከኢትዮጵያ መሬት ጋር ሲገናኝ ያለማዳበሪያ አምርቼው ፕሮቲን ይዘቱ 38% ነበር። አሁን ስድስተኛ ጄነሬሽን አድርሼዋለሁ። እያበቀልኩ፣ እያጨድሁ ያለማዳበሪያ መልሼ እየዘራሁ ተፈጥሮአዊው ንጹሕ ኦርጋኒክ አድርጌዋለሁ። ከእርሻ ወደጉርሻ ማድረስ ይቻላል።
@sebelleteferaminas9875
@sebelleteferaminas9875 Жыл бұрын
@@netsanetkebede6490 ጎበዝ በርቺ ብዙ ኢትዮጲያውስጥ ግን አይታወቅም እኔም ዩትዩብ ላይ ዶክተሮች ሲናገሩ ነው ያወኩት ምነቱን ።
@PisName-n8k
@PisName-n8k 10 күн бұрын
ቺአሲድ በጣም ተጠቃሚ ነበርኩ ግን ድርቀት በጣም አመጣበኝ ።
@favensongnuroya4725
@favensongnuroya4725 Жыл бұрын
Another great information thank you 🙏 DR. I especially Like the fact that it has ability to hold water and release it in our intestines gradually as needed. My spouse has an issue, when he drinks water or anything he has to use restroom frequently. So I suggest to him this might be solution to him… am I right? Also please make us video about men’s prostate issues and best solution? We appreciate you, thank you 🙏 in advance!!
@netsanetkebede6490
@netsanetkebede6490 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ ብትኖር የዱባ ፍሬን በቀን 30 ፍሬዎችን ቆልተሕ ቆርጥም። ኦቾሎኒ ኦቾሎኒ ይልሃል ጣዕሙ። ከዛ ቡስት!
@negestqueen
@negestqueen Жыл бұрын
ጥሩ ፕሮግራም !!! ግን እንደዚህ ዓይነት ፕሮግርም ስታቀርቡ እባካቹህ የምታቀርቡት ለኢትዮጵያውያኖች ሰለሆነ በአማረኛ ብትገልፁ ጥሩ ነው!
@chuchudamena2588
@chuchudamena2588 Жыл бұрын
አማርኛ መስሎኝ የሚናገረው?
@negestqueen
@negestqueen Жыл бұрын
አማርኛ እና እንጊሊዝኛ ነው! በተለይ የሚያስፈልጉ ቃላቶችን እኝህን ቃላቶች ካልገባህ ፕሮግራሙ በትክክል አይገባህም!!! አባኛውን ጊዜ በእንጊሊዘኛ ነው የሚያስረዳው ያውም በፍጥነት.
@uaeuae4902
@uaeuae4902 Жыл бұрын
አዎ ወድማችን በጣም አምሰግናለሁ ያተን ቪዲዮ eyyw ልቤ በጣም ነው ymamey አሁን ደናንይ ተንሽ dertan ነውጅ ተልባ ena tey አሰድ በጣም ጥሩ ነው tetkmut አምሰግናለሁ ዶክተር 🙏🙏
@salimba242
@salimba242 Жыл бұрын
ተልባ አይደለም
@sinehiwotgetinet7542
@sinehiwotgetinet7542 Жыл бұрын
ምስጋና ይገባሃል ዶ/ር፤ ግን ቺያ ሲድ በአማርኛ ስም ይኖረው ይሆን እሱን ብትነግረኝነን፤
@SebleAbera-ok1cl
@SebleAbera-ok1cl 11 ай бұрын
ቻይ የሆነ ዘር ማለት ይመስለኛል የሚክስኮ ሀገር ብቻ ምርት ስለሆነ ሌላ ስም ያለው አይመስልም የቅባት እህል ነው በለው እኔ እየተጠቀምኩት ነው ለብዙ ነገር ጠቅሞኛል ልክ ዶክተር እዳስረዳው ጠቅሞኛል
@MehubaTemam
@MehubaTemam 11 ай бұрын
ዶ/ር በጣም እናመሰግናለን።እና ሌላ የአሠራር ዘዴ ካለው ብትገልፅልን።
@tisi3500
@tisi3500 10 ай бұрын
ከተልባ ጋር ብዙ የሚያመሳስል አለው
@brtukantesfaw
@brtukantesfaw 10 ай бұрын
ሸርበቴ ይባላል
@tigisttesema9366
@tigisttesema9366 Жыл бұрын
wow wow wow amazing God bless you 🙏
@mekoyamamo8203
@mekoyamamo8203 Жыл бұрын
ቺያ ሲድ በአማርኛ ምንድነው?
@bereketgetachew6810
@bereketgetachew6810 8 ай бұрын
ቺያ ሲድ ብሎ መግዛት ነው ኢትዬጲያ ውስጥም በሱ ስም ነው የሚታወቀዉ
@hayatmohammed7744
@hayatmohammed7744 5 ай бұрын
Its imported
@Mary-qy8nj
@Mary-qy8nj 4 ай бұрын
ፊጦ ነዉ ዉደ
@MesfineMesfine-tc3mn
@MesfineMesfine-tc3mn 4 ай бұрын
አይደለም ​@@Mary-qy8nj
@TigistGelanaKunbi
@TigistGelanaKunbi 3 ай бұрын
​@@Mary-qy8nj አደለም
@HelenYrga
@HelenYrga Жыл бұрын
እጠቀመዋለሁ አሪፍ ነው በሳምን ሰወስቀን እጠቀመዋለሁ በዉሃ እያ ደረኩ ምርጥ ነው ሰወስት አመት ሆነኝ ከጀመርኩ በአማረኝ ስም የለዉም
@tsegeredaayalew6597
@tsegeredaayalew6597 Жыл бұрын
የሰጠሽ ጥቅም ምንድነው?
@elinaelina7415
@elinaelina7415 Жыл бұрын
ይቅርታ ዶክተር በአማርኛ ምንድነዉ ሚባለው
@etabeztola2239
@etabeztola2239 Жыл бұрын
Abesh nw
@elinaelina7415
@elinaelina7415 Жыл бұрын
@@etabeztola2239 አብሽ ጥቁር ነው ምስሉ ላይ የሚያሳየው ጥቁር ነው
@yetenayetnega9020
@yetenayetnega9020 Жыл бұрын
@@etabeztola2239 አብሽ አይደለም
@444jerusalem
@444jerusalem Жыл бұрын
አብሽ አይደለም
@etabeztola2239
@etabeztola2239 Жыл бұрын
@@444jerusalem Google sadrg endza nw yemelw esti check adrgi
@rehimaxtube-
@rehimaxtube- Жыл бұрын
እባክህ ወድሜ እዳታልፈኝ ሁሌም እክታተልካለሁ የሚገርም የጤናምክር ነው የምታስተላልፈው ተባርክልን እኔ ጥያቄነበርኝ በሰውነቴላይ የሚውጣ ምንም የማያሳክክ የማያም ግን አጥብቄ ስጫነው ትንሺ አመም ያደርገኛል ከዛውጭ ህመም የለውም መጀመርያ ሲውጣ በሰውነቴላይ ቀላ ብሎ ይወጣል ከዛ በሁለተኛው ቀን ትንሺ ደብዘዝብሎ እደብራውን ይቀርባል ከ4_አምት ባሉት ቀኖች ይጠፋል በጣም በስስሱ ምልክት ይተዋል እብጠትምናምን የለውም አዳንደ በጣም እየቆይ ይወጣል አዳደ ደግሞ በተክታታይ አየዋለሁ በሺታውንም መስኤውንም መዲሀኒቱንም አላወኩም አትለፈኝ ቢያ ከ10 አመትበላይሁኖኛል🙏🙏🙏🙏🙏
@seblebalayneh2784
@seblebalayneh2784 Жыл бұрын
ፌጦ ይመስላ እና ውሃውስጥ እንደ ፌጦ ነው ሚመስለው
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
00:26
Los Wagners
Рет қаралды 15 МЛН
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН