Ethiopia | Dana Season 5 Episode 10 | ዳና ድራማ ሲዝን 5 ክፍል 10

  Рет қаралды 255,078

East Africa Film Production

East Africa Film Production

6 жыл бұрын

This is the official site for Dana Television Drama.
Subscribe. NEW videos every week.
We will also start to post behind the scene footage soon.

Пікірлер: 479
@hibisthibist9072
@hibisthibist9072 6 жыл бұрын
አንደኛ ነኝ ቆይ ልየው የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለጊሼኗ ማርያም አደርሳቹ አደረሰን ያመት ሰው ትበለን
@berhankassaberhankassa60
@berhankassaberhankassa60 6 жыл бұрын
Beliyu ye assela lij Amen Amen Amen Enkan abero adersen
@muhammedyesuf2648
@muhammedyesuf2648 6 жыл бұрын
ስታስጠሉ
@asa4793
@asa4793 6 жыл бұрын
Beliyu ye assela lij አሜን፫ እንኳ አብሮ አዱርሠን
@user-lh4wo2rq1j
@user-lh4wo2rq1j 6 жыл бұрын
Beliyu ye assela lij amen ekan abro aderesen
@rosemandefro6898
@rosemandefro6898 6 жыл бұрын
Amen amen amen
@netsanethtesfaye5141
@netsanethtesfaye5141 6 жыл бұрын
እረ ዳና በቀኑ ተመስጌን የኦርቶዶክስ ሀይማኖት ተከታዩች እንኳን ለእመቤታች ቅድስት ማርያም ክብረ በአል አደረሳችሁ😘 ሁላችሁም ሰላማችሁ ይብዛ
@helenhelen3677
@helenhelen3677 6 жыл бұрын
Netsaneth Tesfaye ወዉ በጠም ጥሩ ደረጃ ለይ ደረሳቹታል ደነዎች ወወዉ ይማቻቹ ኤልያስ በጠም ሥራህ ያኮረኛል እሽ
@sabikonjo6657
@sabikonjo6657 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን እህቴ ወንድሞቸ እንኳን አደርሳቹ ዛሬ ማሪያም ናት
@betelhemgirmachew8241
@betelhemgirmachew8241 6 жыл бұрын
Sabi Konjo enqan abero adresen tebareki
@user-vy3ts4ob1x
@user-vy3ts4ob1x 6 жыл бұрын
እኳን አብሮ ያደረሰን
@tehaytouryaaway9043
@tehaytouryaaway9043 6 жыл бұрын
ሰላም ለናንተ ይሁን ውድ ጓደኞቼ እንድሆን ዳና ድራማ እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ዓመታዊ ክብረ በዓል ደረሳችሁ አደረሰን የጊሸንዋ ማርያም የልባችንን መሻት ትፈጸምልን አሜን አሜን አሜን
@samerhwowweyenekonjoowoche3883
@samerhwowweyenekonjoowoche3883 6 жыл бұрын
ኣሜን (3)
@samerhwowweyenekonjoowoche3883
@samerhwowweyenekonjoowoche3883 6 жыл бұрын
ኣሜን (3)
@alemaraya3502
@alemaraya3502 6 жыл бұрын
Hawa Hawa amennnn enat
@alemtekle4135
@alemtekle4135 6 жыл бұрын
Hawa Hawa አሜን አሜን
@zeynebazeinabe2322
@zeynebazeinabe2322 6 жыл бұрын
Hawa Hawa ሠሠሠ
@user-ru9qx9cn5g
@user-ru9qx9cn5g 6 жыл бұрын
አረ አረ ከች በኮረኮች ነው ዛሬ እናመሰግናለን መልካም እለተ ሰንበት እ ለኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች እንኲን ለእናታችን ለድንግል ማርያም ለጊሸኗ አመታዊ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ አሜን
@hibisthibist9072
@hibisthibist9072 6 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ማር
@user-lu5dh2gi9k
@user-lu5dh2gi9k 6 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ነው እምነቴ ኢትዮጵያ። ነው ሀገሬ አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@user-ej9nh4wd2v
@user-ej9nh4wd2v 6 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@user-oe9sf7tx9w
@user-oe9sf7tx9w 6 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ነው እምነቴ ኢትዮጵያ። ነው ሀገሬ አሜን፡አሜን፡አሜን፡እኳንአብሮአደረሰን
@genetgenet2154
@genetgenet2154 6 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ነው እምነቴ ኢትዮጵያ። ነው ሀገሬ አሜን ፫
@alemneshtemere1152
@alemneshtemere1152 6 жыл бұрын
ውድ የተዋህዶ ልጅች እንኳን አብሮ አድርስን እናታች ድንግል ማርያማ ትጠብቅን አማን አማን አማን
@user-ru9qx9cn5g
@user-ru9qx9cn5g 6 жыл бұрын
አረ እህቶች አረ እባካችሁ ገላችሁ ለምን ታጋልጣላችሁ ለምን ገሊላ ተብየው ምናለበት ደረትሽን ሸፈን ብታደርጊው በቃ ታዋቂ ከተባላችሁ በቃ መገላለጥ ነው ወይኔ
@ashriikaa1159
@ashriikaa1159 6 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ነው እምነቴ ኢትዮጵያ። ነው ሀገሬ አይይይይይ ጊዜ ነው
@alemayehuayele4414
@alemayehuayele4414 6 жыл бұрын
S
@hff3528
@hff3528 6 жыл бұрын
ዳናዎች እንኳን በሰላም መጣቹሁ ለ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዬች እንኳን ለናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ወርሀዊ በአል በሰላም አደረሳቹሁ ማሮች ገሊላ ውይ ስወድሽ ማሬ
@samrawitabera9029
@samrawitabera9029 6 жыл бұрын
እረረረረ ኡኡኡኡ ተው በእግዚአብሔር ጡታችሁን ሸፍኑት ሴትነት ክብር ነው ገላችሁን ሸፍኑት ገሊላ !!!
@user-jl5wx3rv9m
@user-jl5wx3rv9m 6 жыл бұрын
Samrawit abera ትክክል
@user-ru9qx9cn5g
@user-ru9qx9cn5g 6 жыл бұрын
Samrawit abera በእውነት ለሷ እኔ አፈርኩላት ግን ለምን ይሄ ይሆናል
@mirafabebe588
@mirafabebe588 6 жыл бұрын
ትክክል
@user-jc3sl9yg4m
@user-jc3sl9yg4m 6 жыл бұрын
Samrawit abera ውይ በጣም ያሳዝናል
@sammy25general45
@sammy25general45 5 жыл бұрын
👍👍
@user-xt5vu6re6w
@user-xt5vu6re6w 6 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁልን ዳናውችየ አሁን አሁን በጣም እያሻሻላችሁ ነው በግዜ ተለቀቀልን በጣም እናመስግናለን የኢትዮጵያ አርቲስቶች ውድድድድድድድድ እረ ግን ዘመኖችየ የት ሰምጠው ቀሩ ያመቱ ምርጥ ተብለው ነበር ግን ነበር ነው
@hgy2029
@hgy2029 6 жыл бұрын
ውይ ገሊላ አለባበስሽ ይቀፉል
@tsehaybeklele4568
@tsehaybeklele4568 6 жыл бұрын
Mahlet Yitbarek goref Tergachu
@user-oe6kc5sz8v
@user-oe6kc5sz8v 6 жыл бұрын
Mahlet Yitbarek። ይቺ ገሊ ላ። ሴት አሰዳቢ ይሄን የወደቀ ጡት ሸፈን ብታረገው
@user-xo9nx8rp4z
@user-xo9nx8rp4z 6 жыл бұрын
እናተ አርቲስቶች እምትባሉ እኛ ከናተ ምን እንማር እኛ ከናተ ሜካፕ አጠቃቀም መገላለጥ የፀጉር እስታይል መማር አንፈልግም ፍቅር እና ጥሩ ስነምግባር ለመማር ነው አይናችን እስኪፈዝ እምናያችሁ ስለዚህ ጥሩ ነገር ለማሳየት ሞክሩ ኮሜንተሮች እንዳትሰድቡኝ የራሴን አስተያየት ነው የሰጠሁት
@richoeshetu3060
@richoeshetu3060 6 жыл бұрын
ewntshen nw yena konjo
@yodwako9291
@yodwako9291 6 жыл бұрын
መዳም የስራሽን ይስጥሽ you're right dear
@user-nw8or6li7p
@user-nw8or6li7p 6 жыл бұрын
ትክክልነሺ ሀያቲ
@user-xq5ws6nx1d
@user-xq5ws6nx1d 6 жыл бұрын
መዳም የስራሽን ይስጥሽ አረ ልክ ነሽ ስምሽ በጣም ያስቃል kkkkkkk
@jemimossa5572
@jemimossa5572 6 жыл бұрын
ሰው ያስባል እግዚያብሔር ይፈፅማል እውነቱን ቁጭ አደርጋችሁት ግን እኔ ደስ የሚለኝ ሙስሊሞችን የሚደግፉ ክርስቲያንም እንዳለ በምትሰጡት ኮሜንት ስለማውቅ ነው በእውነቱ መሸፋፈንን የሚወድ ሰው ካለ አላህ ቀናውን መንገድ ይመራችኃል ኢንሻአላህ
@ermielyana8400
@ermielyana8400 6 жыл бұрын
፣ 1. አንድን ነገር አጥብቀህ የምር ከፈለግከው፣ አጠቃላዩ ሁለንተና ያን ነገር እንድታገኘው በአንዳች ተዓምራዊ መንገድ ይተባበርሃል ፡፡ ። 2. አንድ ቀን ከእንቅልፍህ ስትነቃ ጊዜህ አልቆ ልታገኘው ትችላለህ ፡፡ ስለዚህ ልታደርገው የምትፈልገውን ነገር አሁኑኑ አድርገው ፡፡ ፣ 3. ስኬታማ ለመሆን ከፈለግክ አንድ ሕግ አክብር ፡- ። ☞ፈጽሞ ራስህን አትዋሽ ፡፡ ፣ 4. የሕይወት ሚስጥሩ ሰባት ጊዜ ወድቆ ስምንት ጊዜ መነሳት ነው ፡፡ ፣ 5. ሰዎች እንዲ'ረዱህ ከመጠን በላይ አትድከም ምክንያቱም ሰዎች እንደሆኑ የሚሰሙት መስማት የሚፈልጉትን ነውና ፡፡ ፣ 6. ሕልምህ እንዳይሳካ የሚያደርግ አንድ መጥፎ ነገር አለ ፡- ። ☞አይሳካልኝም የሚል ፍርሃት ፡፡ ፣ 7. በዓለም ላይ ያለ ማንኛውም ሰው ሊገባው የሚችው አንድ ቋንቋ አለ :- : ☞ፍቅር ! ፣ 8. ስትሸነፍ አይደለም የተሸነፍከው ፤ በቃኝ ብለህ ስታቆም እንጂ ! ። 9. ምንም ምክንያት ከማያሻቸው ነገሮች አንዱ ማፍቀር ነው ፡፡ ፣ 10. አንድ ነገር አስታውስ :- ። ☞ልብህ ያለበት ቦታ ሀብትህም ተቀምጧል ፡፡ መልካም ቀን ይሁንላችሁ ♥
@LiNa-bw6mg
@LiNa-bw6mg 6 жыл бұрын
Ermi Elyana ፕሊስ ይሄን ጥቅስ በዋትሳፕ ላክልኝ
@meseretmesi7711
@meseretmesi7711 6 жыл бұрын
Ermi Elyana be WhatsApp laklgn weyim lakilgn please
@ermielyana8400
@ermielyana8400 6 жыл бұрын
ቁጥር Li
@ermielyana8400
@ermielyana8400 6 жыл бұрын
004915218590380 My N.,
@HN-bw4wp
@HN-bw4wp 6 жыл бұрын
Ermi Elyana ሸቤጨ
@sarasifen1999
@sarasifen1999 6 жыл бұрын
ጎበዝ ገሊላ ወለወለችሁ እኮ
@tgestandalme4205
@tgestandalme4205 6 жыл бұрын
እዴ ዳና በዚ ስአት ምን ይስራል ሆ የመዳም ጥግርራስ ደና ተስራ ይንስራትና ለማነኛውም ላይክ በሉኝ አዲስ ግብ ነኝ እኮ
@simertyemaryamlejj137
@simertyemaryamlejj137 6 жыл бұрын
ገሊላ ተመቸሽኝ መላጣው ብትይው ጥሩ ነበር እናመሰግናለን ዳናዎች
@fasilzewdie9216
@fasilzewdie9216 6 жыл бұрын
Simert ye Maryam Lejj men a tefahu endezeh yeferdeshbig
@almaalma8801
@almaalma8801 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዳናዎች አሪፍ ነው ..ኮመንቶች ብትችሉ ስለ ድራማው ብቻ አስተያየት ስጡ
@user-is1fw2cc9b
@user-is1fw2cc9b 6 жыл бұрын
አስተያየታችሁ ስለድራማው ይሁን እናመሰግናለን ዳናወች በርቱ
@elsa4726
@elsa4726 6 жыл бұрын
እኳን ደና መጣችሁ ዳናዎች የአገሬ ልጆች እግዲህ ስለያችሁ በምባነው ነገ ወደ አገርቤት እገባለው ሰላም ጊቢ በሉኝ
@zuzulove7942
@zuzulove7942 6 жыл бұрын
እንኳን በ ሰለም ማጠችው ዳናወች ስውደቹ
@helenzewdu1038
@helenzewdu1038 6 жыл бұрын
ዳና አርፍ ነው በርቱ
@ubahmuhumedbuh3404
@ubahmuhumedbuh3404 6 жыл бұрын
ስላም የእግዚኣብሕቤር የመንፈስ አምላክ ዕውነትን ታጥቀው ለፍትሕ ለዕምነት ለተስፋ ለፍቅር ለሕብረት ሁሉንም ለኣቀፈ ብልፅግና ለሚፋለሙ ሁሉ ይሁን። በኣሁኑ ግዜ በኢትዮጵያና በጎረቤት ሃገሮች ሁሉ በጣም በሚቀፈው በሚያፀይፈውና ይህችን ድንቅ የነበረች ዓለም እንደ ነቀርሳ የሚያደርቃትን የሚያጠፋትን በውስጡዋ ያቀፈቻቸውን የሚያለመልሙዋትን የሚንከባከቡዋትን ልጆቹዋን የሚያበላሽ የሚያደነዝዝ ወደ ጥፋት የሚመራውን አደንዛዥ ዕፆችንና ኬሚካሎችን የሚሸጡ የሚነግዱ በብዛት ከመቶ ዘጠናዎቹ ተውሳቶቹ ወያኔዎችና ከርሳሞቹ ባንዳዎቻቸው ናቸው።በዚህ አጋጣሚ እንዲታወቅም የምንፈልገው እነዚህ ተውሳት ወያኔዎች ከኣደንዛዡ ዕፅ የባሰ የከፋ በጣም አፀያፊ ነገር በተለይ ወጣቱን እየገደሉና እያረዱ ጉበቱን ልቡን ኩላሊቱን መሸጥ ከጀመሩ ቆይተዋል።እንደፈለጉ በመኪናም ሆነ በኣውሮፕላን ወደ ውጭ ሃገር መጓዝና መመለስ የሚችሉ፣ የኮንትሮባንድ ዕቃዎችን ፣ ሸቀጥም ፣ለምግብና ለሎች ነገር ሕዝቡ የሚጠቀምባቸው ግን ለጤና በጣም ጎጅ የሆኑ ነገሮችን፣ አደንዛዥ ዕፆችንም፣ የሰው ኦርጋኖችን፣ከኢትዮጵያ ሕዝብ የተሰረቁ ብዙ ገንዘቦችን፣ስማቸውን መጥቀስ የማንፈልጋቸውን ብዙ ውድ ነገሮችን ሳይፈተሹ ቀረጥም ሳይከፍሉ እንደፈለጉ ማስወጣትና ማስገባት የሚችሉ የሚፈቀድላቸው ተውሳቶቹ ወያኔዎችና ቡችሎቻቸው ከርሳም ባንዳዎቻቸው ናቸው። ብቻ በኣጭሩ ተውሳቶቹ ወያኔዎችና ቡችሎቻቸው ከርሳሞቹ ባንዳዎቻቸው በኢትዮጵያ ሕዝብና በጎረቤት ሃገሮች ላይ እያደረሱት ያሉትን አፀያፊ በደል ሁሉ ዘርዝሮ ለመናገር በጣም ይቀፋል ረጅም ግዜም ያስፈልጋል።አሁን በነዚህ ተውሳት ወያኔዎችና ቡችሎቻቸው ከርሳሞቹ ባንዳዎቻቸው ላይ የእግዘኣብሕቤርና የልጆቹ የጀግኖቹ የኢትዮጵያውያን ትዕግሥታቸው አልቋል ቁጣቸውም ተነስቱዋል ማባረርም መቅጣትም ጀምረናል።ምከረው ምከረው እምቢ ሲል መከራ ይምከረው።በቅርቡ የእግዘኣብሕቤር ቁጣና የልጆቹ ዕውነትን ታጥቀው በሕብረት በተነሱት ጀግናቹ ኢትዮጵያውያ ኃይል እንደ እሳት እየተለበለበ ወደ ሲዖል ይወረወራሉ ከዚህም ዓለም ላይ የሚጠፉበት ግዜ ይመጣል።በዚህም አጋጣሚ በተለያዩ ቦታዎችና በተለያዩ መንገዶች ዘዴዋች ተውሳቶቹን ወያኔዎችና ቡችሎቻቸውን ከርሳሞቹን ባንዳዎቻቸውን ዕውነትን ታጥቃችሑ ለምትፋለሙ ሁሉ ጀግኖቹ ኢትዩጵያ ሕዝቦች ሁሉ ከኣድናቆት ጋራ ልባዊ ክብርና ምስጋና ይድረሳችሁ።እግዘኣብሕቤር ምን ግዜም የማያልቀውን ኃይልን ብርታትን ፅናትን ሕብረትን ዕውቀትን ጥበብን ተዓምረኛነትን አብዝቶ ይስጣችሑ።በርቱ በዕውነት ለዕውነት ከጎናችሑ ነን የጀግና ልጅ ጀግና ነው።ጀግና ኅጢያትን እንጅ ስቃይና ሞትን አይፈራም።ዕውነት የጀግና ጋሻው ጦሩ ዕውቀጡም ጥበቡም ተዓምር ማፍለቂያውም ነው።ጌታችን መድኅኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ምስክር ነው።ጌታችን መድኅኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ዕውነት በሰጠው ኃይል ዕውቀትና ጥበብ ነው በውኃም ላይ የተራመደው የሄደውና ሌሎች ብዙ ተዓምሮችንም የሠራው በዚህች ምድር ላይ እንደ እግዘኣብሕቤር የሆነው።ዕውነቱን ማወቅ አለባችሑ፣ዕውነቱ ከጨለማው አውጥቶ ወደ ብርሃን ወደ ዘላለማዊው ሕይወት ይመራችሁዋል በማለት መፀሐፍ ቅዱስ ይጠቁመናል።ከዕውነት የበለጠ ኃይል የለም።ዕውነትዕ እግዘኣብሕቤር፣እግዘኣብሕቤር ዕውነት ነው።የእስራኤል አምላክ መንፈሱ ተነስቱዋል፣የኣብረሐም የሲሳይ ቤት ያድርግልን።ክብር ለእግዘኣብሕቤር ይሁን፣አላሁ አክበር፣ኤል ሻዳይ ፣ኤሎሒም አዶናይ። ሰላም
@birtukalnmilashu.birtukanm721
@birtukalnmilashu.birtukanm721 6 жыл бұрын
ኧረ ገሊላ ምንድነው እንደዚህ መገላለጥ ለምን እራሳችሁን አርክሳችሁ ሴቶችን ታሰድባላችሁ ቢያንስ ብዙ ህዝብ ስለሚመለከተው ስርአት ያለው ልብስ ልበሱ
@semiraseyde4337
@semiraseyde4337 6 жыл бұрын
ገሊላ ጠንክሪ።እንዳትሸነፊ በጥፉም በቤክስም።አሳያቸው ግን አለባበስሺን እሰተካከይ እንግሉዘኛ ደግም ያምርብሻል?
@Hanan-yg2yd
@Hanan-yg2yd 6 жыл бұрын
እማይታመን በዚ ሳአት ዳናዎች እንኮን ደና መጣችሁ
@user-mf9gb2xs9w
@user-mf9gb2xs9w 6 жыл бұрын
ዳናወች ሁሌም ውስጤ ናችሁ ምንም ሳካ የላችሁም ብዙ እውቀት እያስያዛችሁነ ነው በጣም እናመሰግናል
@zeart7670trhzs
@zeart7670trhzs 6 жыл бұрын
ዳናዎች እንኳ ደህና መጣቹ የተባረከ ሰንበት ለሁላችን
@vhj5155
@vhj5155 6 жыл бұрын
እንኳን በሠላም መጣችሁ
@bbgl5736
@bbgl5736 6 жыл бұрын
ሚኪ ድያሥቦራውን ደባለቀው ይህ ደሞ እምዬን መንካት ነው ምን ያክላል ድልብ ይሄን አርባ ነበር መግረፍ ዋውውው
@user-fc8ym9cc5v
@user-fc8ym9cc5v 6 жыл бұрын
ገሊላ ልብሱን አንደኛውንም አውልቀሽ ጥለሹ እራቆትሽን ብትተውኚ አይሻልሽም?በዛው ንፋስ ትቀበያለሽ?ኧረ አገሪ ወዴት እየሄድሽ ነው ኡኡኡኡ ለአገረ ምን ይድረስላት????
@user-pk7xg4zg7s
@user-pk7xg4zg7s 6 жыл бұрын
ሩት የክርስቶስ ልጅ!! ኢየሱሴ ደጉ አባቴ ከከከከከከከ
@yelijeenat6425
@yelijeenat6425 6 жыл бұрын
ጤና ይስጥልኝ ዳናዎች.........እንዲሁም ኮሜንተሮች.... kkkkk ገሊላ ተመቸሺኝ ካለባበስሽ ውጪ ኤሊያስ....ይቅናህ
@yunas6981
@yunas6981 6 жыл бұрын
Samerawit H አብሮይሰጥልኝ
@etheth4022
@etheth4022 6 жыл бұрын
Walcome
@csaaffxstvcc1154
@csaaffxstvcc1154 6 жыл бұрын
ገሊላ አላበበስሽ አስታከኪ በማቀጠል ተረገጊ የምን ጩሀት ነው
@zinet3640
@zinet3640 6 жыл бұрын
ገሊላ የኔ ቆንጆ ደግ ጠረቀምሽው ይሄንን ቅል እራስ
@user-xt5vu6re6w
@user-xt5vu6re6w 6 жыл бұрын
እረ ገሊላ ከይቅርታ ጋር አለባበስሽ ማለቴም ጡትሽን ብትሸፍኝ የሚል ሀሣብ አለኝ ምክንያቱም ባንች ላይ መፍረዴ ሳይሆን በጣም ስለሚቀፍ ነው አትፍረድ ይፈርድብካል አይደለምን?
@yayahayle1638
@yayahayle1638 6 жыл бұрын
Mahlet Yitbarek men agebash
@user-xt5vu6re6w
@user-xt5vu6re6w 6 жыл бұрын
Yaya Hayle እዴት አያገባኝም ኢትዮጵያዊ አይደለሁ
@mehiretogbasilase3372
@mehiretogbasilase3372 6 жыл бұрын
Mahlet Yitbarek I
@hawamohamed6185
@hawamohamed6185 6 жыл бұрын
Mahlet Yitbarek ማሂ እርቱስቶች እኮ ባለባበስ በኩል አር እዬሆኑ ነው
@tizubi1526
@tizubi1526 6 жыл бұрын
Mahlet Yitbarek ዝም አትያትም ካልተገላለጡ ድራማው የሚያምር አይመስላቸውም መሰለኝ
@gkkunudui8022
@gkkunudui8022 6 жыл бұрын
እረ አገሬ ወደየት እየህድን ነው ሆ ሆ ሆ ይች ሊላሚሙላት
@AnelleTube
@AnelleTube 6 жыл бұрын
I am the 268 to view it. thank you Danachin.
@mesigezaw5447
@mesigezaw5447 6 жыл бұрын
የሚኩ ቦክስ አሰጣጥ ተመቸኝ'ዳናዎች እወዳችዋለሁ።
@7yaat7yaat23
@7yaat7yaat23 6 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣችሁ ዳናወች በጣም አሪፍ ነው ገሊላ ስራሽ አሪፍ ነው አለባበስሽን አስተካክሊ
@milanbai2728
@milanbai2728 6 жыл бұрын
93 ኮመንት አለ ግን አንዱም ስለ ድራማ አደለም ለማናኛው እሱ እኒ አይመለከተኝም። ወ/ሮ አለም በጣምምም ታሳዝናለች ዶክተር ተባባሪት በናትሽ ሚኪ እና ኢልያስ ደሞ ድሮ ስለ ሚተዋወቁ ጥሩ አጋጣሚ ይመስለኛል ገሊላ ልብስሽ ቢስተካከል ወኒሽ ደስ ይላል
@netsanethtesfaye5141
@netsanethtesfaye5141 6 жыл бұрын
ዳናዎች እናመሰግናለን
@aliaibrahma2520
@aliaibrahma2520 6 жыл бұрын
ድራማው። ከምንም በላይ እወደዋለሁ ሲቀጥል ገሊላ እባክሽ ገላሽ ክብርነውና ስእርአት ያለው ልብስ ልበሽ እባካቹ ሴቶች ክብራችንን እጠብቀው
@neswwwrayazazilnanesra7376
@neswwwrayazazilnanesra7376 6 жыл бұрын
Well come Dana
@eyuflkirhabesh6339
@eyuflkirhabesh6339 6 жыл бұрын
ዳናወች እንኮን ደና መጣችሁ አሪፍ ነው በረቱ ግን ለምን ህሊና ጠፋች ከዳናላይ ሲቀጥል ፍፁም እነኝህ ቢመለሱ ደስ ይለን ነበር ኤልያስ በረታ ገሊላ አላበበስሽን አሳምሪ
@emebetendaleyedenigillijen9262
@emebetendaleyedenigillijen9262 6 жыл бұрын
Enkwan dena metachu mirtoch ye tewahido lijoch enkwan le ametawi ye embetachin kibire beal beselam adersachu
@retareta7007
@retareta7007 6 жыл бұрын
ዋው ገሊላ እና ሚኩ ሰወዳችሁ በጣም እውነተኛ ሰዎች ናችሁ
@azizaaytak2409
@azizaaytak2409 6 жыл бұрын
ኤሊያሥ በጣም ተመችተኸኛል አከሠርካት
@paulosh6916
@paulosh6916 6 жыл бұрын
I think, in fact I actually believe that Etaferahu is the prettiest girl in the show and that is partly the reason I watch it.
@user-xv6jb9qt8m
@user-xv6jb9qt8m 6 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@abdibrown412
@abdibrown412 6 жыл бұрын
Mike full respect
@tune1629
@tune1629 6 жыл бұрын
ዋው እንኳን ደህና መጣቹ
@okbayeritria1903
@okbayeritria1903 6 жыл бұрын
ሚኪ ሁሎ ስትጎዳ በርታ
@user-up6qe1hb7p
@user-up6qe1hb7p 6 жыл бұрын
እንኳን ሠላም መጣችሁ ዳናወች ሥዳችሁ ከልቤነው
@hanankonjoo2073
@hanankonjoo2073 6 жыл бұрын
thank you
@user-ui3bm1pt1o
@user-ui3bm1pt1o 6 жыл бұрын
የገሊላ ጥፊ ተመቸኝ ዋው👍 ከኤሊያስ ጋር ያለችው ጋዜጠኛ መልኮም ድርቅናዋም ጂጂ የfb እብድ ትመስለኛለች😉😂
@sanaword4353
@sanaword4353 6 жыл бұрын
ዋው እናመሰግናለን
@user-dn5th3cg4h
@user-dn5th3cg4h 6 жыл бұрын
በለው ጥፊ ብሎ ዝምምም ይሉሻል ይሄ ነው። ክክክክክክክ
@zebnayzerihun
@zebnayzerihun 6 жыл бұрын
thanks
@fantafanta6244
@fantafanta6244 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዳናዎች
@SofyaAlzain
@SofyaAlzain 6 жыл бұрын
ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር አሜን እኔእምለው ገሊላ እኔለማየት ዘገነንሽኝ ስንት ህዝብ እያየሽ እንደሆነ የዘነጋሽ መሰለኝ አረበስመአብ ሰውሁሉ ጤና አጣልበል አረባካችሁ እህቶቸእናቶቸ ሁላችንም አለባበሳችንን እናስብና እንልበስ ምንም አለበሰምኮ ጡትሽ ገሊላእንኳን ከወንድ ፊት ከሴት ፊት እራሱ ያሳቅቃል እንድህ መልበስ በደንብ ለብሰሽስሪ ገላሽ ወይም ያንችጡት አይደለም የናፈቅንእኬ እግዚያብሔርልቦና ይስጥሽ በእውነት አሳፈርሽንእኛንኮ
@meseretmesi7711
@meseretmesi7711 6 жыл бұрын
Thanks gelila please alebabesishin asitekakyi enquans zenbobsh benidiyawm teaza nesh ale yagerea sew
@user-ql2gy6of7x
@user-ql2gy6of7x 6 жыл бұрын
ውይ ቅሌት ድብድብ ተጀመረ
@user-mp9wn4wn2x
@user-mp9wn4wn2x 6 жыл бұрын
የገሊላ ጥፊ ደግማዉ በሆን ሀሪፍ ነበር
@mikaelabatetebkegn4689
@mikaelabatetebkegn4689 6 жыл бұрын
በቅድሚያ እናመሰግናለን በመቀጠል #ገሊላ እባክሽን ትንሽ አለባበስሽ የተጋነነ ነው ስልጣኔው እንዳለ ሆኖ ግድ ሸፈን መደረግ ያለባቸው የሰውነት ክፍሎችን አንዘንጋ ቢቻል ስርአት ያለው አለባበስ ይሁን ካልተቻለ ግን እነጡት ክብር ስላላቸው ይሸፈኑ ትምህርት ሰጪ ድራማ እንደመሆኑ መጣን ብቁ ዜጋ ለማፍራት አለባበስም ላይ ጥንቃቄ ቢኖር ደስ ይለኛል። የግል አስተያየቴ ነው ሰሚ ካለ።
@munthaala1419
@munthaala1419 6 жыл бұрын
waww
@lovehhartt5906
@lovehhartt5906 6 жыл бұрын
Galilla selefetaresh amlak alebabesashen qayeriw betam yastelal
@sammy25general45
@sammy25general45 5 жыл бұрын
ዋውውው ገሊላ ጨምሪለት ደስ ስትይ
@sooodisaarif5062
@sooodisaarif5062 6 жыл бұрын
ዋው ኤለያሥ
@amiramira1219
@amiramira1219 6 жыл бұрын
Gelila gin alebabesish betam yidebral ethiopiyawinatin aygeltsim
@user-om9cl4vl8l
@user-om9cl4vl8l 6 жыл бұрын
Enamesegnal
@demekebelachew1150
@demekebelachew1150 6 жыл бұрын
ማዳም አናዳኝ ከፈቶኝ ነበር ግን ገሊላ ፈታ አረገችኝ በጥፊዋ ጎበዝ
@user-hd9ms7qd3h
@user-hd9ms7qd3h 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@user-yd9ir3hi7i
@user-yd9ir3hi7i 6 жыл бұрын
አረ ገሊላ አለባበስሽን አስተካክሊ ይደብራል
@user-wx4gr8io8p
@user-wx4gr8io8p 6 жыл бұрын
عايشه عايشه። ጤና ይስጥልኝ
@SalamSalam-gx8jk
@SalamSalam-gx8jk 6 жыл бұрын
አናመሰግናለን
@kalamanegato3473
@kalamanegato3473 6 жыл бұрын
ዋውው
@user-oy5lo1ec7z
@user-oy5lo1ec7z 6 жыл бұрын
ገሊላ አራስ ነሺ ልበል ተደበላለቅሺ እባክሺ ሸፉኝው ዳናዎች እናመሰግናለን
@zakiyaali5819
@zakiyaali5819 6 жыл бұрын
ገሊላ ትብየዋ ምነው ገላሽን ብሽፊኒዋ አር ጓበዝ የት እየሄድን ነው ባህላችንን እማ አትበክሉት ሀበሻ ሲለባብስ ይሚያምርበት
@belatugalaw276
@belatugalaw276 6 жыл бұрын
አይ የዛሬ ግዜ ጓደኛ በግዜው እና ሚኪ በጣም ነበር እኮ እሚዋደዱት አይ ገንዘብ አፈር ይብላ ገሊላ ግን ከመጀመርያው ጀምሮ ደስ ትይኛለሺ ስወድሺ እናመሰግናለን በርቱ የየልያስ ባል ደርባግን አትችልበትም ስራውን። እፀይወት የት ሂደች
@user-ek7vw9xn9f
@user-ek7vw9xn9f 6 жыл бұрын
well come
@ekramahmed8582
@ekramahmed8582 6 жыл бұрын
እነሌቦ በርቱ ክክክክክክክክ
@user-kx6sk3bg5w
@user-kx6sk3bg5w 6 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ
@mulugebereziher4486
@mulugebereziher4486 6 жыл бұрын
ኤልያስየ የነ ጎበዝ
@yunas6981
@yunas6981 6 жыл бұрын
ዋው
@woldewolde7481
@woldewolde7481 6 жыл бұрын
የገሊላ ካራክተር ግራ የተጋባ ይመስለኛል ምክንያቱም ከድራጉ ያልተናነሰ መጠጥ የሚያስከትለው አደጋ የታያት አልመሰላትም ለትውልድ የሚያስብ ዜጋ መጠጥም እይሽጥም !!
@elizabethmichael8768
@elizabethmichael8768 6 жыл бұрын
ገሊላ በጣም ትጮሂያለሽ ድምጽሽን ትንሽ ቆጠብ አድርጊው በጣም ያደነቁራል በተረፈ በጊዜውን ያላስሺው ጥፊ በጣም ደስ ይላል ነገር ግን በኛ አገር የተለመደ አይደለም እና ሴቶቻችን እንደዚህ እናረጋለን ብለው እኔ የለሁበትም ........
@getayeabye4923
@getayeabye4923 6 жыл бұрын
Elizabeth Michael ክክክክክክ
@semmeyageta6968
@semmeyageta6968 6 жыл бұрын
Enameseginalen
@fjtjuygjk1754
@fjtjuygjk1754 6 жыл бұрын
ግን እንደዚ እራቁታቸው ሲሄድ ባልዎቻቸው አይቆጣቸውም ስታስጠይ የሲት ስድ ነገር ነሺ ምን አንችን ብቻ በጠቅላላ ተዋናይዋች ሁሉ
@demekebelachew1150
@demekebelachew1150 6 жыл бұрын
አቦ ይመችሽ ገልላ አበሳ
@rajaar4518
@rajaar4518 6 жыл бұрын
እናመሰግናቸዋለን ማሮች
@rosehussen4270
@rosehussen4270 6 жыл бұрын
ወይኔ ሚኪየ ስወድህ
@haymanotj7426
@haymanotj7426 6 жыл бұрын
ይመቻችው
@user-mm8yl3ih7g
@user-mm8yl3ih7g 6 жыл бұрын
ዳናወች ሰአት ጨምሩበት በርቱ
@user-vy3ts4ob1x
@user-vy3ts4ob1x 6 жыл бұрын
እኳን ደህና መጣችሁ ዳናውች
@user-ru9qx9cn5g
@user-ru9qx9cn5g 6 жыл бұрын
እንዴ ዳና ነው ልበል እንዴት በስት ሰአት
@seadakonjo2460
@seadakonjo2460 6 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ነው እምነቴ ኢትዮጵያ። ነው ሀገሬ ቸኩለው ይሆነል ለመቅደሥ ሠርግ እየተዘጋጁ
@ManafsKban
@ManafsKban 6 жыл бұрын
እኔ እምለው እነዚህ አርቲሥት ተብየወች ለቀጣዩ ትውልድ ምንድን ነው የሚያሥተምሩት በማንኛውም ሀይማኖት ተጋልጦ መሄድ(አካልን ) ማሣየት አይፈቀድም እሽ ተመልካች ከናንተ ትወና ብቻ ሣይሆን ሥነምግባርም ይጠብቃል እናንተ ግን የቡናቤት ሠራተኛ(ሤተኛ አዳሪነት የሚሠሩ) ወይም ሹገር ማሜወች ነው የምትመሥሉት ደባሪወች መጀመርያ ፈጣሪ የሠጣችሁን አካላችሁን ሸፍኑ ወንዶቹ በርቱ አድናቂያችሁ ነኝ
@user-hn1ep3tn8c
@user-hn1ep3tn8c 6 жыл бұрын
#እንኳን__ደህና__መጣችሁ__ዳናዎች😘
@eftusalmalaaethiopiaezaber5592
@eftusalmalaaethiopiaezaber5592 6 жыл бұрын
Wawoooooooo arfenow qaxelubate
@sinetayhubelege4833
@sinetayhubelege4833 6 жыл бұрын
arefe newo beretwo
@rukiyarukiya2211
@rukiyarukiya2211 6 жыл бұрын
woooo
@iloveyoumom614
@iloveyoumom614 6 жыл бұрын
Happy Birthday🎂🎂Balugn guys zare ledate new 😊😊😍
@user-ui3bm1pt1o
@user-ui3bm1pt1o 6 жыл бұрын
I love you mom መልካም ልዴት ቆንጆ
@tizutizu543
@tizutizu543 6 жыл бұрын
Happy Birthday
@iloveyoumom614
@iloveyoumom614 6 жыл бұрын
#Thanks yen malochi😘😘😘😘
@sitiiahmed8597
@sitiiahmed8597 6 жыл бұрын
I love you mom Happy birthday unkan des alesh&alek 💖🌷🎂🍮
@rahwamulu7647
@rahwamulu7647 6 жыл бұрын
Happy birthday dear
@aalamquli9980
@aalamquli9980 6 жыл бұрын
Are dalila bantish eniglzgnhun kachalesh tinsh kanishu 😘😘Ena tutishi shafegnhu pls batrfi batm naw yemiwadsh 😍Ena eliyas damo cawtachu tamachgn kkkkkkkkk ayiti na demat
@munirkedir6883
@munirkedir6883 6 жыл бұрын
Danawoch yene merxoch gelilaye betam yemwodesh Acter nesh zare gn tekeymeshalehugn menew kekaracteru yemihed libse betlebshy setagelagiyachew xutish tezeregefelesh meda lay Endaylemedesh Adnakiyochishin yemtakebry kehone dayrecterochem Alebabese lay betseru Arif new
@MimiMimi-wj1oy
@MimiMimi-wj1oy 6 жыл бұрын
ወይኔ ጉዴ እኔ ላንቺ ጨነቀኝ በናታቹ እራሳችሁን እያያቹ እንዴ ምን ጉድ ነው
@user-su4gs6ki8c
@user-su4gs6ki8c 6 жыл бұрын
ዳና በጣም ደሰ ይላል ገሊላ ለምን ነዉ እንደዚሄ የተገላለጥሸዉ
Dana Drama season 5 Episode 12 | ዳና ድራማ ሲዝን 5 ክፍል 12
31:22
East Africa Film Production
Рет қаралды 237 М.
Gere emun part 185 | ገሬ እሙን ክፋል 185
38:28
Gere Emun Entertainment ገሬ እሙን
Рет қаралды 16 М.
THEY WANTED TO TAKE ALL HIS GOODIES 🍫🥤🍟😂
00:17
OKUNJATA
Рет қаралды 22 МЛН
Dana Drama Season 5 Episode 13
32:16
East Africa Film Production
Рет қаралды 182 М.
Dana Drama Season 5 Episode 15 | ዳና ድራማ ሲዝን 5 ክፍል 15
30:35
East Africa Film Production
Рет қаралды 253 М.
ምሳ ግብዣ በቤታችን
25:37
Yoadan X Sweet
Рет қаралды 1 М.
Welafen Drama Season 4 Part 31 - Ethiopian Drama
40:33
Abnatan Multimedia
Рет қаралды 299 М.
Dana Drama Season 5 Episode 53 || ዳና ድራማ ሲዝን 5 ክፍል 53
30:20
Habesha Dramas & Movies 2
Рет қаралды 5 М.
红尘为救闺蜜使出了浑身解数
0:39
侠客红尘
Рет қаралды 28 МЛН
Why are all guys such show-offs?
0:20
F&T Team
Рет қаралды 19 МЛН
ПОХОДУ ОН БУДЕТ СИДЕТЬ ДОМА ДО СТАРОСТИ
0:18
Why are all guys such show-offs?
0:20
F&T Team
Рет қаралды 19 МЛН