Dana Drama Season 5 Episode 11 | ዳና ድራማ ሲዝን 5 ክፍል 11

  Рет қаралды 236,519

East Africa Film Production (Eastafrica Films)

East Africa Film Production (Eastafrica Films)

Күн бұрын

Пікірлер: 357
@ermielyana8400
@ermielyana8400 7 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ለፃድቁ አቡዬ ገብረመንፈስ ቅዱስ አመታዊ በአል በመላው አለም የምትገኙ ህዝበ ክርስቲያን እንዲሁም ለእስልምና ተከታዮች ወንድም እህቶቻችን መልካም ሰንበት ያርግልን
@ለምለምየማሪያምልጅ
@ለምለምየማሪያምልጅ 7 жыл бұрын
Ermi Elyana Amennnnnn
@berhankassaberhankassa60
@berhankassaberhankassa60 7 жыл бұрын
Ermi Elyana Amen Enkan abero adershan
@ባዓታነገሯወደማታየሚኒሊክ
@ባዓታነገሯወደማታየሚኒሊክ 7 жыл бұрын
Ermi Elyana አሜን እንኳንም አብሮ አደረሰን
@aynlemadmsu8268
@aynlemadmsu8268 7 жыл бұрын
Ermi ElyaAmenAmen
@manbaraadmasu5055
@manbaraadmasu5055 7 жыл бұрын
mnew Zare begize beselam
@ለእናቴየደስታዋምንጭአርገ
@ለእናቴየደስታዋምንጭአርገ 7 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁልን ዳናወችየ ግን ምነው የባለፈዋን ሳምት ዘለላችሁአት ውድ የክርስትና ዕምነት ተከታዮች እንኳን ለፃድቁ አባታችን አቡነ ተክለ ሀይማኖት ዐመታዊ ክብረ ብአል አደረሳችሁ አደረሰን እረድኤት በረከታቸው አይለይን አሜንንን
@fantafanta6244
@fantafanta6244 7 жыл бұрын
Mahlet Yitbarek አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ቆንጂዬ
@maskiimaskii9536
@maskiimaskii9536 7 жыл бұрын
Mahlet Yitbarek ENAAN ABERO ADERESEN
@feyruzjemal1454
@feyruzjemal1454 7 жыл бұрын
yaw atsbasebu yehonal sergneoch selibzu
@Yeabatelij
@Yeabatelij 7 жыл бұрын
እኔ አምሮት የለብኝም ላይክ አለምንም ዳና በርቱ
@samiraasyoub8829
@samiraasyoub8829 6 жыл бұрын
ሠኑ ነኝ የአባቴ ልጅ addcw
@ዱዲነኝ
@ዱዲነኝ 7 жыл бұрын
ምድረ ስራ ፈት በትምህርት 1ኛ የወጣችሁ አስመሰላችሁትኮ ድራማውን አይታችሁ አስተያየት ስጡ ብትባሉ አንደኛ ነኝ ላይክ ግጩኝ ትላላችሁ።
@ራህማወሎየ-ዀ5ሰ
@ራህማወሎየ-ዀ5ሰ 7 жыл бұрын
ዱዲ ፋንታው kakakakakaka. abo temcheshg. lek nesh
@ያዩማእወድሻለውአላህእድሚ
@ያዩማእወድሻለውአላህእድሚ 7 жыл бұрын
ዱዲ ፋንታው ትክክል ብለሻላል
@ሰውያስባልእግዚአብሔ-ዘ8ኀ
@ሰውያስባልእግዚአብሔ-ዘ8ኀ 7 жыл бұрын
ዱዲ ፋንታው አሽቃባጭ አንቺም ማለት ፈልገሽ ነው
@fantafanta6244
@fantafanta6244 7 жыл бұрын
ዱዲ ፋንታው ክክክክክክ ይመችህ/ሽ
@yesyes-zg7mb
@yesyes-zg7mb 7 жыл бұрын
ዱዲ ፋንታው lek nesh
@hff3528
@hff3528 7 жыл бұрын
አረ ቤቲ የት ገባች አረ አምጣት በጣም ነው ንፍቅፍቅ ያለችኝ እና ዳናዎች ቀጥሉበት ያምራል ድንግል ማርያም ትጠብቃቹሁ
@mese.koonjomese4172
@mese.koonjomese4172 7 жыл бұрын
ዛሬ የደሬ ሰርግ ነው እስኪ ለኔም ከስደት መልሶ ለዚህ ክብር ያብቃሽ በሉኝ ያገሬ ልጆች
@jossybetel8371
@jossybetel8371 7 жыл бұрын
Mese.koonjo Mese Amene yabkalne
@zebibamohammed1131
@zebibamohammed1131 7 жыл бұрын
Mese.koonjo Mese አረ እኔም ሥቀብጥ ከሆነ ልጅ ጋር ተዋውቄ እኔ ሥቀልድ እሡ ሁሌም እደሚወደኝ በቃ ላግባሽ ሥትመጭ ይለኛል እኔ የቀልድ ነበር
@fozi2ahmd907
@fozi2ahmd907 7 жыл бұрын
Mese.koonjo Mese ለዚህ ክብር ያብቃሽ
@mese.koonjomese4172
@mese.koonjomese4172 7 жыл бұрын
Zebiba Mohammed ማማየ በፍቅር አትቀልጅ ከባድ ነው ያማል እኔም አፍቅሬ እንቅልፍ አልተኛ እህል አልበላ የምሰራባቸው ሰዎች በየጊዜው ሀኪም ቢት ሲያመላልሱኝ ጭንቀት ነው ይሉና ፓናዶል ያዙልኛል ህመሜን የማውቀው እኔና አምላኴ ብቻ ነን
@kidestsimma1067
@kidestsimma1067 7 жыл бұрын
Amen
@elsaelsa2213
@elsaelsa2213 7 жыл бұрын
Liya ena elyas love you guys
@fantafanta6244
@fantafanta6244 7 жыл бұрын
ክክክክክክ አይ ሊያ አሳቅሽኝ ምስኪን ሚኪዬ አይዞህ በተረፈ በጣም አርፍ ነው እናመሰግናለን
@tsedeykitaw448
@tsedeykitaw448 7 жыл бұрын
ዛሬ የኮመዲያ ደረጄ ሀይሌ ሰረግ ነው ላይክ ግጩት እውነት በጣም ነው ደስ የአለኝ ደሬ መልካም ጋብቻ
@betiyenati2371
@betiyenati2371 7 жыл бұрын
ይህ ፊልም ግን መቼ ነው ከአሸባሪወች ከደላሉች ወጣ ብሎ ስለ ፍቅር የሚሰሩት ሁሌም ወንጀል
@feyruzjemal1454
@feyruzjemal1454 7 жыл бұрын
zeminu erasu yehiw new selfekir yemasebew gezeiy adelim
@galaxys7s810
@galaxys7s810 7 жыл бұрын
Beti Ye Nati ere endezi yshalal .....ye fkr film kefelegsh ye esma habesha alalsh ......sdb gn alkebelm
@ወሎየዋብዛየሁበላይነህአገ
@ወሎየዋብዛየሁበላይነህአገ 7 жыл бұрын
ሰለፍቅር እማ ፊልሙ ሙዝቃው ሁሌሰለሱ አደል እደ
@tsadbere5483
@tsadbere5483 7 жыл бұрын
Beti Ye Nati achi fkr new yamrsha ade ahe diram sares new lafkr bot yalwam
@kaleabebe130
@kaleabebe130 7 жыл бұрын
Beti Ye Nati ክክክክክክክ እኛ ወደ አገር ቤት ስንገባ ስለ ፍቅር እንሰራለን
@betilove3749
@betilove3749 7 жыл бұрын
sehat akbari nachu 😘😘😘😘 enant hagre lgeba ena ke enate gar kuch bye beza telek tv yemayibet ken liders 4 wer becha kregn 😢😢😢😢 4 werun 4 ken yarglesh belugn😍😍😍
@minteorogul1432
@minteorogul1432 7 жыл бұрын
ዮሀንስ የእውነት ጎበዝ ነህ በርታ
@ለእኔስእናቴእመብርሀንናት
@ለእኔስእናቴእመብርሀንናት 7 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዳናዎች በጊዜ ከች በኮረኮንች አላችሁ በርቱ ።
@sanaword4353
@sanaword4353 7 жыл бұрын
ዋው ደስ ይላል እናመሰግናለን
@መቅዲብርሃንገብረመስቀል
@መቅዲብርሃንገብረመስቀል 7 жыл бұрын
እንኮን ደና መታችሁ ዳናወች ምርት ያገሬ ልጆች መልካም እለተ ሰበት
@bertkenbertken726
@bertkenbertken726 7 жыл бұрын
mekdi Brhan አሜን አሜን አሜን
@bzuwerqabebeloveethiopia7928
@bzuwerqabebeloveethiopia7928 7 жыл бұрын
ድራማው ሀሪፍ ነው ቀጥሉበት ገሊላ ግን አለባበስሽን አነጋገርሽን አስተካክሊ በተለይ አለባበስሽ በጣም ያሳፍራል።
@vhj5155
@vhj5155 7 жыл бұрын
ዛሬ እንዴት ነው በግዜ ተለቀቀ ዋው በጣም ደሥ ይላል ልዬው
@elfenshgent1486
@elfenshgent1486 7 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዳናወች
@ebromameshewa1717
@ebromameshewa1717 7 жыл бұрын
ዋው ሁለተኛ ነኝ
@rebikarebika3203
@rebikarebika3203 7 жыл бұрын
Ay zare temechitognl
@rajaar4518
@rajaar4518 7 жыл бұрын
ዋው ሊያ አሳቅሽኝ ይመችሽ አቦ እናመሰግናቸዋለን
@eastsoldierson
@eastsoldierson Жыл бұрын
Getting better 👍🏽
@tiruneshendalawe3581
@tiruneshendalawe3581 7 жыл бұрын
ክክክክ አየ ሊያየ ትመችኝ አለሽ እኮ ሙድሽ
@ሠላምሠላም-ረ5ጸ
@ሠላምሠላም-ረ5ጸ 7 жыл бұрын
ዋውው ዳናወች እንኳን ደህና መጣችሁ
@ሰውያስባልእግዚአብሔ-ዘ8ኀ
@ሰውያስባልእግዚአብሔ-ዘ8ኀ 7 жыл бұрын
Thanks so much
@mamegela954
@mamegela954 7 жыл бұрын
Wow des sile debirogn neber amesegnalew danawoch ♥♥
@ሰአዳአደምእስላምነውሂወቴ
@ሰአዳአደምእስላምነውሂወቴ 7 жыл бұрын
እኔምለውስለድራማውኮምቱ በየድራማው ውስጥ መዘባረቅምንድነው ኮሜንተሮች እንደው ይሄ የሱፍ አፕ እሚባል ሰውየ ምናለበት ከድራማው ውጭ እሚኮምቱ ሰወችን ከድራማውጭ እሚያደርግ አፕ ባመጣልን ግልግልነበር እምንላችሁ ላይክ ግጩኝ ጠዋትማታእንኳንአደረሳችሁምናምን ምንም አያልቅባችሁ ወደየትሂጀልመልከት ቴሌቪዥኑ ማስታወቂያ የበዛበት ምንይሻላል እናንተምእህ
@mesim5494
@mesim5494 7 жыл бұрын
O m g ይሄ ሁሉ ጸባይና ዝምተኝነት ኬት ነው የመጣው ባክህ
@ሰላምፍቅር-ዀ2ገ
@ሰላምፍቅር-ዀ2ገ 7 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@እማፍቅር-ኈ8ዐ
@እማፍቅር-ኈ8ዐ 7 жыл бұрын
የዘንድሮ ድራማና ፊልም በእናት ህመም በእናት ሞት እና በመጠጥ ነው ቆይ ፊልምም ሆነ ድራማ ካልተጠጣ አይሰራም ተብላችሁ ነው?? ሊያየ የኔ እብድ kkkkkkkkk
@ziyede12radwan59
@ziyede12radwan59 7 жыл бұрын
ለየ ስወድሽ ኤልየስ አደነቂክ ነኝ
@መሲየማርያምልጅዠ
@መሲየማርያምልጅዠ 7 жыл бұрын
enquan dehna metachihu abuye tsadihu selamn yabzalin
@abiotmekonnen5833
@abiotmekonnen5833 7 жыл бұрын
wowwwThanks
@youhalayyouhalay6597
@youhalayyouhalay6597 7 жыл бұрын
አረገሌላ ምንድነዉ የለበሥሺዉ ልያሥ እኔ የምለዉ አጥታችሁ አይደለም ለምን እደዚህ ትሆናላቾሁ
@ሐናሐና-ፐ9ጘ
@ሐናሐና-ፐ9ጘ 7 жыл бұрын
በየድራማው ማጨስ መጠጣት ምቀኝነት ተንኮል ፊልም ላይ ድራማ ላይ ኤጭ አውንስ ማየት አስጠላን ሴቱ አለባበሱ መላ ቅጥ የጠፋበት ቆይ እኛ ምኑን አይተን ነው የምንማረው ከእናንተ ከሚያስተምረው መልክት ይልቅ ክፋት የበዛበት ነገር ውይይይ
@sosososo1502
@sosososo1502 7 жыл бұрын
ሽኩረን የሀገሬ ልጆች ሊያየ ሜካብሽ ያምራል ገሊላ ተጋለሽ ቅሪ ግን አይደብርሽም በጣም አሳፋሪ አገር አሰዳቢ
@mekdesyekidanemehrtlij5564
@mekdesyekidanemehrtlij5564 7 жыл бұрын
Soso Soso ውነትም ተጋለሽ ቅሪ ሴት አሰዳቢ
@aliaibrahma2520
@aliaibrahma2520 7 жыл бұрын
እናመስግናለን ዳና
@semiramohammed1827
@semiramohammed1827 7 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣቹ ዳናዎች
@mesi5687
@mesi5687 7 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ
@ቅዱስገብርኤልአባቴ-ኘ7ወ
@ቅዱስገብርኤልአባቴ-ኘ7ወ 7 жыл бұрын
ዳና እናመሰግናለን
@abdunurye9429
@abdunurye9429 7 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@abebayohanis807
@abebayohanis807 7 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ ዳናዎች
@meseretmesi7711
@meseretmesi7711 7 жыл бұрын
Thanks
@ሰላምለኢትዮጵያ-ጘ2ኀ
@ሰላምለኢትዮጵያ-ጘ2ኀ 7 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዛሬ በጊዜ ተከሰታቹ
@koomoo4631
@koomoo4631 7 жыл бұрын
ገሊላ የምትሰሩት ወቅታዊእና አስተማሪ ድራማ ነዉ አለባበስሽ በጣም ይደብራ ይሔን ድራማ እጅግ በጣም ብዙ ህፃናትም እንደሚመለከቱት ከግምት ብታስገቡት ጥሩ ነዉ ጡት እና እንብርት ስለታየ፡ጠብ የሚል አንድም ነገር አይኖርም !!!
@eman8597
@eman8597 7 жыл бұрын
Koo Moo ልክነሽ
@mamaafrica1838
@mamaafrica1838 7 жыл бұрын
You are so right ....it is not even classy....she looks very immature and getto.....i felt sorry for her kids
@ተባለእንዴ
@ተባለእንዴ 7 жыл бұрын
ምን ችግር አለው እያየ ይደግ
@eman8597
@eman8597 7 жыл бұрын
አይ ኤሊያስ እረ ለሊያም ጊዜ ስጣት ሊቾ አምሮብሻል ደሞዛሬ እችን ገ ምናምን የምትባል ሴት ዱሮም አትመቸኝ አሁን ደሞ ጭራሽ የሚሸጥ ይመስል ገትራው መጣች አኡዙቢላህ
@hayatnegash9957
@hayatnegash9957 7 жыл бұрын
tnx
@selehulumnegeregzabirymesg9309
@selehulumnegeregzabirymesg9309 7 жыл бұрын
እነመሰግናለን
@dalyfurno2964
@dalyfurno2964 7 жыл бұрын
አሪፍ ነው
@emebetderebe5370
@emebetderebe5370 7 жыл бұрын
ዳናን በጣም ነበር እመወደው አሁን ግነ ደሜን እያፍላችሁት ነው ጡት የማየት ፍላጎት የለኝም ድራማውን እያበላሻችሁት ነው የገሊላን ጡት መላ በሉት
@ልዩሊያአለማየሁ
@ልዩሊያአለማየሁ 7 жыл бұрын
Emebet Derebe kkkkkkkkkk hoda nafera kkkkkkk way comment weseta eko naw
@አሏህብቻበቂየነዉተወከልአ
@አሏህብቻበቂየነዉተወከልአ 7 жыл бұрын
Emebet Derebe ክክክክክክክክ ብርእናዋጣና ጡቷንየሚሸፍን ልብስእንግዛላት ክክክ
@eman8597
@eman8597 7 жыл бұрын
Emebet Derebe ከከከከከከከከከ
@sadagirma8833
@sadagirma8833 7 жыл бұрын
enemi asetalagne yeche
@searekidane4215
@searekidane4215 7 жыл бұрын
Anchi fosoleya new ende yalesh
@meronwedagi9245
@meronwedagi9245 7 жыл бұрын
ዳናዎች መልእክታችሁ በጣም ቆንጆ ነው ግን ድራማው ወደ እውነት ቢቀዬር ጥሩ ነበር
@7yaat7yaat23
@7yaat7yaat23 7 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣችሁ ዳናወች
@ፋፊነኝየእናቴእናየአባቴአ
@ፋፊነኝየእናቴእናየአባቴአ 7 жыл бұрын
እንካን በሰላም መጣችሁ ዳናውቸ
@bettydemsae5359
@bettydemsae5359 7 жыл бұрын
እናመሠግናለ
@emuyi4847
@emuyi4847 7 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ 💜
@fiqrfirye9540
@fiqrfirye9540 7 жыл бұрын
ዳናወቸ እንኳን ደና መጣችሁ
@selam942
@selam942 7 жыл бұрын
የሚኪ አባት ናፍቀውኝ ነበር እንኳን ታዩ😂😂😘😘
@hayatahmed699
@hayatahmed699 7 жыл бұрын
elias gin betam tanadidaleh liya endatameltih esti andande ke sra alem weta bel weyzero elsa ayzosh egnih le hager tser yehonutn drag shachochin kelb ystachew Dana tnx
@rabiyarabiya6538
@rabiyarabiya6538 7 жыл бұрын
ኮሜት መሰጠት አልወድም ግን ዛሬ ገባሁ ለማንኛውም ፍቅርኛ ፍልጉልኝ ክክክክክክ
@zabebhaaazabebhaaa945
@zabebhaaazabebhaaa945 7 жыл бұрын
አሚን እናት ለሁላችንም
@ወይንሸትሙርጋከሳኡድ
@ወይንሸትሙርጋከሳኡድ 7 жыл бұрын
እኳንደናመጣቹ፡ዳናዎች
@melishewbanti5436
@melishewbanti5436 7 жыл бұрын
እኔምለው ግን አንድ ጥያቄ አለኝ የሚመልስለኝ ማን እንደሆነ ባላውቅም ፊልም ድራማ ላይ ለምን ሲጋራ ይጨሰል ምንድነው ጥቅሙ????????
@ወሎየዋብዛየሁበላይነህአገ
@ወሎየዋብዛየሁበላይነህአገ 7 жыл бұрын
እኳን ደና መጣችሁ ዳና ወች
@neswwwrayazazilnanesra7376
@neswwwrayazazilnanesra7376 7 жыл бұрын
Well come dana
@ውዴያንተልሁን
@ውዴያንተልሁን 7 жыл бұрын
ገሊላ ሥታሥጠሊ ለምን እራቁትሽን አትህጅም ባንድፊትሽ ካንች ምን እንማራለን ሤት አሠዳቢ
@አሚናየሀይቅልጅነኝ
@አሚናየሀይቅልጅነኝ 7 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች በሰደት ያላችህ ሰላማችሁ ይብዛልኝ ዛሬ ገና መጀመሪያ 1ኛ ስወጣ ተመስገን ጌታዬ ላይክ አድርጉኝ
@እኔስእናቴንእወዳታለሁእኔ
@እኔስእናቴንእወዳታለሁእኔ 7 жыл бұрын
አሚና የሀይቅ ልጅ ነኝ አሜን የሁላችንም ሰላም ይብዛ ደሞ ለ ላይክ እሄው 1k ላይክ ገጨውሽ
@hawamohamed6185
@hawamohamed6185 7 жыл бұрын
አሚና የሀይቅ ልጅ ነኝ ሀይቅ ልጅ በለው ያገሬ ልጅ
@elsaelsa2213
@elsaelsa2213 7 жыл бұрын
You guys cute together
@تتتىىى-ح6ع
@تتتىىى-ح6ع 7 жыл бұрын
እንኮን ደና መጣችሁ
@ka-ru3vi
@ka-ru3vi 7 жыл бұрын
ሊያ ምርጥ ልጅ ስወድሽ እኮ.. .ትክክል መልስን ነው የስጠሻት
@astunigne
@astunigne 7 жыл бұрын
woooo 1gna nagne 😛😉😉😉😃
@ከአድማሱባሻገር
@ከአድማሱባሻገር 7 жыл бұрын
Aster Wandemu ስራ ፈት 😀 ስለቀዴምሺኝ ነው😜
@astunigne
@astunigne 7 жыл бұрын
ክክክክክክክ አው ነቃውብሽ
@getayeabye4923
@getayeabye4923 7 жыл бұрын
ክእክክክክ ሊያ ተናፍቀሻል ስወድሽ
@ka-ru3vi
@ka-ru3vi 7 жыл бұрын
ድብድብ ስወድ እኮ.. ክክክክክክክክክ
@tsinabylove2644
@tsinabylove2644 7 жыл бұрын
wel come
@cell4652
@cell4652 7 жыл бұрын
ምን እሚሉት አለባበስ ነው።እፍረትሽን ጡትሽ ላይ የምታሳይን።ልቦና ይስጠን ብቻ
@ቢልልኝአችንቢጥልልኝ
@ቢልልኝአችንቢጥልልኝ 7 жыл бұрын
እምሶን ብታሰየኝ ደስ ይለኝ ነበር
@cell4652
@cell4652 7 жыл бұрын
+ቢልልኝ አችን ቢጥልልኝ ልቦና ይስጠን የምንናገረውን የምንሰራውን እንወቅ
@ቅዱስገብርኤልአባቴ-ኘ7ወ
@ቅዱስገብርኤልአባቴ-ኘ7ወ 7 жыл бұрын
እመአምላክ ደግፊኝ Cell ልቦና ይስጣቸው
@cell4652
@cell4652 7 жыл бұрын
+ቅዱስ ገብርኤል አባቴ አሜን ሌላማ ምን ይባላል
@sositena5207
@sositena5207 7 жыл бұрын
እመአምላክ ደግፊኝ Cell ewenet ene leso aferkulat esh mayet enkuan deberesh asalfekut eson ekemaye beye bech lebona yesetat ye tv derama lay sent hezeb yemiyayew
@eftusalmalaaethiopiaezaber5592
@eftusalmalaaethiopiaezaber5592 7 жыл бұрын
Arfenow qaxelubate 😍😍😍😍
@ሁሉበርሡሆነ-አ2ከ
@ሁሉበርሡሆነ-አ2ከ 7 жыл бұрын
ወየል ዳናወች
@lidyaabrhaeritrawit1160
@lidyaabrhaeritrawit1160 7 жыл бұрын
gelila shikor betam new yemiwedish gin Begizaw sitabari deregaw lay tutish afetliko indayweta ferche neber yene konjo beterefe bertu dis yemil film
@እናቴሕይወቴነሽ
@እናቴሕይወቴነሽ 7 жыл бұрын
Wellcom
@asdfgasdfg7854
@asdfgasdfg7854 7 жыл бұрын
ሊያየ ይመችሽ ስወድሽ ክክክክክክክክክክክክክ
@user-vn2pc4RICH
@user-vn2pc4RICH 7 жыл бұрын
kkkkkkkk ውይ ቢዚየ አሳቅሽኝ ማር
@edomcell1973
@edomcell1973 7 жыл бұрын
Enkan selam mexachu
@mesiyersmilij9903
@mesiyersmilij9903 7 жыл бұрын
welcome
@bayushawo3924
@bayushawo3924 7 жыл бұрын
Arif new Bertu
@haniwolde6995
@haniwolde6995 7 жыл бұрын
Liya Stakorfi betam yamrbshl
@tgluv5151
@tgluv5151 7 жыл бұрын
Liyayee yene mar I love u. Ur personality resembles mine.
@waldaytean8658
@waldaytean8658 7 жыл бұрын
Lshufew peopleye arif New?
@ሀፍትሽወሎየዋፍቅርሀፍትሽ
@ሀፍትሽወሎየዋፍቅርሀፍትሽ 7 жыл бұрын
ቶሎ ልቀቃችሁትኝ ዛሬ እናመስግናለን
@በስምህልጠራ-ጘ5ኘ
@በስምህልጠራ-ጘ5ኘ 7 жыл бұрын
ወይኔ ዳናዎች እኔ ኢትዮጵያ እያለሁ የጀመረው እኔ አረብ ሀገርን ጨርሸ ልመለስ ወራቶች ቀሩኝ
@ahmsh2183
@ahmsh2183 7 жыл бұрын
ቆይ ግን ድራማው የሚተላለፈው በ 2 ሳምንም 1 ግዜ ሆነ እንዴ? እናመሰግናለን
@hiwotiyedigililiji418
@hiwotiyedigililiji418 7 жыл бұрын
ermi elyana.yene konjo enkuwan abiron aderesen mare
@demospaewe2888
@demospaewe2888 7 жыл бұрын
Mrmi Elyanaእኮን አብሮ አደርሠን እሕት
@የሚወዱትንሰውእንደትመርሳ
@የሚወዱትንሰውእንደትመርሳ 7 жыл бұрын
እናመሰግናለን እውነት ለመናገር በትምህርቴ 1ኛ ነበርኩ ያው እስከ 11 ተምሬ ነበር ወይኔ ክጅት ጓደኞቸ ሁሉ ሲመጡ መማር አስጠላኝ ይሄው ዛሬ መዳም ከላይ ወደታች ከታች ወደላይ ታዘልለኛለች ufffffff
@salamethiopia9153
@salamethiopia9153 7 жыл бұрын
የሚወዱትን ሰው እንደት መርሳት ይቻላል Sleziih
@ተወከልቱአላህ-ሰ3ገ
@ተወከልቱአላህ-ሰ3ገ 7 жыл бұрын
የሚወዱትን ሰው እንደት መርሳት ይቻላል አይዞን ያጋጥማል ባቋራጭ ለመለወጥ ሥራትተን ወደ መዳም ሥራ
@allahwekyl7217
@allahwekyl7217 7 жыл бұрын
ወይዘሮ ኤልሳ ቆንጅዬና ምርጥ ሴት
@mahraahmed5453
@mahraahmed5453 7 жыл бұрын
ድራማው ለማስተማር ነው ካላችሁ የሴቶቹም አለባበስ ለማስተማርነው
@meklitehabshauit1744
@meklitehabshauit1744 7 жыл бұрын
ውይ ሊያ ስወድሽ
@tegisraw9681
@tegisraw9681 7 жыл бұрын
ማረ ሊያየየየየየየየየየ
@samerazayna3717
@samerazayna3717 7 жыл бұрын
ከተለቀቃ 30minte 600 ሰው አይቶታል እነንታ youtube በር ለይ ነው እንዴ የተቀመጠቹት
@emawodeshalew1916
@emawodeshalew1916 7 жыл бұрын
ማሚ ነኝ wey lewera merot gena 251 new eko😉😉😉
@brhan826
@brhan826 7 жыл бұрын
ማሚ ነኝ iko kkkkk
@amsalamsal9521
@amsalamsal9521 7 жыл бұрын
kikkkkkkk ዘበኞች አይደሉ እንደ
@fiqirii
@fiqirii 7 жыл бұрын
Kkkkkk inee iyee deramaa baxamonew yemii wadawuu
@lidutefe7424
@lidutefe7424 7 жыл бұрын
Lemejemerya gezi 304 wowwwwww achebechebulegn
@mahraahmed5453
@mahraahmed5453 7 жыл бұрын
ውይ ገሊላ ምነው እንደዚህ አለባበስ እረ ምንድነው በማርያም
@tig4420
@tig4420 7 жыл бұрын
ሊቾ የኔ ቀውጢ ስወድሽ
@tiruneshendalawe3581
@tiruneshendalawe3581 7 жыл бұрын
ዉይ ዛሬስ ይች ሮማንን የሚሉአት ስግብግብ እማላይበት
Dana Drama Season 5 Episode 13
32:16
East Africa Film Production (Eastafrica Films)
Рет қаралды 183 М.
Haunted House 😰😨 LeoNata family #shorts
00:37
LeoNata Family
Рет қаралды 12 МЛН
Каха и лужа  #непосредственнокаха
00:15
ТЫ В ДЕТСТВЕ КОГДА ВЫПАЛ ЗУБ😂#shorts
00:59
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 3,7 МЛН
Magnificent Century: Kosem  Episode 65 (English Subtitle) #again
1:04:26
Magnificent Century: Kosem
Рет қаралды 40
Dana Drama Season 5 Episode 16 | ዳና ድራማ ሲዝን 5 ክፍል 16
37:15
East Africa Film Production (Eastafrica Films)
Рет қаралды 255 М.
Dana Drama season 5 Episode 14 | ዳና ድራማ ሲዝን 5 ክፍል 14
33:05
East Africa Film Production (Eastafrica Films)
Рет қаралды 238 М.
እንቁ ድራማ ክፍል 2️⃣0️⃣ ይከታተላሉ
11:41
Hagere country tube
Рет қаралды 9 М.
Ethiopia | Dana Season 5  Episode 10 | ዳና ድራማ ሲዝን 5 ክፍል 10
31:44
East Africa Film Production (Eastafrica Films)
Рет қаралды 255 М.
ዮአዳን (ክፍል 46)
29:07
ለዛ
Рет қаралды 277 М.
Dana Drama Season 5 Episode 22 | ዳና ድራማ ሲዝን 5 ክፍል 22
35:52
East Africa Film Production (Eastafrica Films)
Рет қаралды 277 М.
DANA SEASON 5 EPISODE 4 | ዳና  ሲዝን 5 ከፍል 4
32:27
East Africa Film Production (Eastafrica Films)
Рет қаралды 172 М.
Haunted House 😰😨 LeoNata family #shorts
00:37
LeoNata Family
Рет қаралды 12 МЛН