Dana Drama Season 5 Episode 15 | ዳና ድራማ ሲዝን 5 ክፍል 15

  Рет қаралды 253,767

East Africa Film Production

East Africa Film Production

6 жыл бұрын

Dana Drama Season 5 Episode 15 | ዳና ድራማ ሲዝን 5 ክፍል 15
This is the official site for Dana Television Drama.
Subscribe. NEW videos every week.
We will also start to post behind the scene footages soon.

Пікірлер: 620
@user-pu3gi7zl1z
@user-pu3gi7zl1z 6 жыл бұрын
ዛሬ ደስስስ ብሎኛል የቅናት ካልመሰለባችሁ እንኳን ደስ አለሺ በሉኝ😌😌😌
@betelhemgirmachew8241
@betelhemgirmachew8241 6 жыл бұрын
ፍቅር ፍቅር enqan deseeeee aleshe enan gin zara hode besognal
@user-pu3gi7zl1z
@user-pu3gi7zl1z 6 жыл бұрын
Mamma Konjo ኧረ አይዞሽ ፈጣሪ ካንቺጋ ይሁን እህቴ😔😘😘😘😘
@jamelasade5099
@jamelasade5099 6 жыл бұрын
ፍቅር ፍቅር ፍቅርእኳንደስአለሽ.ደስታሽ.ዴስታችንነው።
@user-pu3gi7zl1z
@user-pu3gi7zl1z 6 жыл бұрын
Jamela Sade አመሰግናለሁ ማር
@user-mr9wi2pj8w
@user-mr9wi2pj8w 6 жыл бұрын
ፍቅር ፍቅር ሁለይም ደስይበልሽ ማረ
@user-jg3kp4er1f
@user-jg3kp4er1f 6 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁልን ዳናዎች የአገሬ ልጆች ኑ እንይ ዳናን በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቼ ሳለማችሁ ይብዛ
@user-sx1no8co9z
@user-sx1no8co9z 6 жыл бұрын
ሊያዬ ፍቅር 10000 ጊዜሰብስክራይቭ አድርጊያለሁ ዳና ምርጥ ድራማ ነው ግን አንድ ነገር ይጎላቹሀል ሴቶችንስራት ማሲያዝ አጭር ቀሚስ አይሉትፓንት ሱሪ የኛ ባህል አይደለም በዚህም ብትሰሩ ባይ ነኝ። ይህ የግሌ አስተያየት ነው ልጅ አያርሴ ነኝ ካለሁበት
@kamilamuhamud6881
@kamilamuhamud6881 6 жыл бұрын
ጉራጌው ገነና አያርሴ .
@kamilamuhamud6881
@kamilamuhamud6881 6 жыл бұрын
.
@yetwahidolijngn8497
@yetwahidolijngn8497 6 жыл бұрын
Enim degafichihunegn kityata albabet sewnetn erkan yemiyaderg albabes kirstish beseraw akalachin lewdoch mesnakil lemihonu sewch bitseru ejig betam arfinew etipiyawntachinin eyersanewnew edeawropyawyanoch eyhoninew
@misyou1571
@misyou1571 6 жыл бұрын
ጉራጌው ገነና አያርሴ አር ታዲያ ለምን አጭርቀሚስ ያለውን ፓርት አለማየት ነው
@lulalula7120
@lulalula7120 6 жыл бұрын
ጉራጌው ገነና አያርሴ mebtachew meslge weym dramwen alemayet besew mebt gebto mezbrek yedbral
@user-xt5vu6re6w
@user-xt5vu6re6w 6 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁልን ውደ ዳናወችእ ውድ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች እንኳን ለባዕታ ማርያም አደረሳችሁ አደረሰን አሜንንን እስከሳምት ቸር ያቆየን አሜን አሜን አሜንንን
@HappyOAn
@HappyOAn 6 жыл бұрын
Mahlet Yitbarek አሜን፫ የእኔ ቆንጆ
@user-ll5tz3dp4j
@user-ll5tz3dp4j 6 жыл бұрын
Mahlet Yitbarek AMEN AMEN AMEN
@user-xt5vu6re6w
@user-xt5vu6re6w 6 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜንንን
@user-wd9qg5fb7p
@user-wd9qg5fb7p 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን ማሮቼ
@meseretadebabay2468
@meseretadebabay2468 6 жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለባእታ ማርያም ወርሃዊ በዓል አደረሳችሁ
@jossybetel8371
@jossybetel8371 6 жыл бұрын
Meseret Adebabay Amennnnn
@user-gb8qq8ks1b
@user-gb8qq8ks1b 6 жыл бұрын
Meseret Adebabay እበት ብሉና የናንተ እንኮን አደርሰሽ ቀን በቀን ነው እንደ ምድር ገልቱ
@user-uc3ef1vx1x
@user-uc3ef1vx1x 6 жыл бұрын
እናቴ ናፍቃኛለቺ 😴💔💔💔💁
@sumeaktar947
@sumeaktar947 6 жыл бұрын
አይዞሸ
@user-te3mf5tg1f
@user-te3mf5tg1f 6 жыл бұрын
እኔን የሚየገባ ፮፪በ፬በ አይዞሽ እህት ስደት ላይ ሁላችንም ናፍቂ ነን ብቻ እተሱም ባሉበት እኛም ባለንበት ሰላም ያድርገን
@HananMohamed-ge5wm
@HananMohamed-ge5wm 6 жыл бұрын
እኔን የሚየገባ ፮፪በ፬በ me to
@user-uc3ef1vx1x
@user-uc3ef1vx1x 6 жыл бұрын
እንዴት ብየ ልርሳህ amen marrrr wudddi💔
@user-uc3ef1vx1x
@user-uc3ef1vx1x 6 жыл бұрын
Sume Aktar 💔eshii
@user-lm3mg8ms7f
@user-lm3mg8ms7f 6 жыл бұрын
Wellዳናወች.ላይክ.ግጩኝ.የሚሉት.ሳይመጡ.ተሎ.አይቸ.ልውጣ
@emuyi4847
@emuyi4847 6 жыл бұрын
ሜሮን የዳኒ kkkkkk
@zuzumarra1826
@zuzumarra1826 6 жыл бұрын
ሜሮን የዳኒ hooo.asakekunko.mdra.ya.like.tematam.hula
@user-hd9ms7qd3h
@user-hd9ms7qd3h 6 жыл бұрын
ሜሮን የዳኒ kkkkkk
@goodlife7394
@goodlife7394 6 жыл бұрын
ክክክክክ
@user-xo9nx8rp4z
@user-xo9nx8rp4z 6 жыл бұрын
ሜሮን የዳኒ kkkkkkkkk አንቺም ይሔን የተናገርሽው ላይክ ፈልገሽ ነው
@nuretumubarik9648
@nuretumubarik9648 6 жыл бұрын
ሥደተኛ ነኝ አገሬ ናፍቆኛል ናፍቆቴን የምወጣበት ያገሬ ልጆች ላይክ ግጩኝ
@tarkudubai9596
@tarkudubai9596 6 жыл бұрын
ዳናዎች ጥሩነው በርቱ ጌትነት እድሜ ከጤናጋር አምላክ ያድልሕ
@asrachwujera9049
@asrachwujera9049 6 жыл бұрын
ቤዚ ሥወድሽ እኮ የሆንሽ ቀልቃላ 💓💓
@user-pt5pi6ju4p
@user-pt5pi6ju4p 6 жыл бұрын
እደ ዳናና እደ ስደት የሰለቸኝ የለም
@lmlm2473
@lmlm2473 6 жыл бұрын
ድራማው አስተማሪ አዝናኝ ነው በጣም እናመሰግናለን የሳምንት ሰው ይበለን መልካም ምሽት
@mesim5494
@mesim5494 6 жыл бұрын
እሺ ቤዝዬ ታድያ እናተም ደቂቃው መርቁልን
@anteyenafeker6139
@anteyenafeker6139 6 жыл бұрын
mekdes b kkkkkkkh
@MH-cr9vp
@MH-cr9vp 6 жыл бұрын
mekdes b ፍ
@tadesse1591
@tadesse1591 6 жыл бұрын
ክክክክክክ መቅዲ
@tadesse1591
@tadesse1591 6 жыл бұрын
ደቂቃው በዛ
@ethiopiahagere2609
@ethiopiahagere2609 6 жыл бұрын
ውይ ሜካፕዬ እድሜክ ይጠር ፊት ሌላ አንገት ሌላ ወይዘሮ አለም ኮካ እና ፋንታ ሆንሽ እኮ
@zabibahussain911
@zabibahussain911 6 жыл бұрын
elsa solomon በጣም በተለይ አለም ገፀባህሪ የምትጫወተው ሲያስጠላ
@habimar7961
@habimar7961 6 жыл бұрын
elsa solomon 😂😂😂በጣም ነው የምታበዛው ታስጠላለች
@user-jq2jk6xr3d
@user-jq2jk6xr3d 6 жыл бұрын
elsa solomon kkkk
@user-ey4jg9qe8q
@user-ey4jg9qe8q 6 жыл бұрын
elsa solomon kkkkkkk edemaw yeter kegebaya. yetefa
@azumesy1917
@azumesy1917 6 жыл бұрын
elsa solomon hahaha teru belshal 😂😂 Bikers
@7yaat7yaat23
@7yaat7yaat23 6 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣችሁ ውድ የሀገሬ ልጅች ዳናወች ውስጤ ናችሁ ቤዚ ቆጆ ♥♥♥♥♥♥
@aklapp8928
@aklapp8928 6 жыл бұрын
እኲን ደና መጣችሁ ውዶቸ ስወዳችሁ ዳናወች ዛሬ አደኛ ነኝ የናተው አድናቂ ከክዌት
@shemimashemima.allhaedayye5121
@shemimashemima.allhaedayye5121 6 жыл бұрын
ዊ ኤሊየስ እኮ ተቀጠለ
@oromiyaabiyyakoo1642
@oromiyaabiyyakoo1642 6 жыл бұрын
💔💔💔💔💔💔💔💔
@user-oc3ng7ik7u
@user-oc3ng7ik7u 6 жыл бұрын
አሪፍ ነው በርቱ ዳናዎች ቤዚዬ የኔ ቆንጆ ስወድሽ ማሬ
@user-jq2jk6xr3d
@user-jq2jk6xr3d 6 жыл бұрын
እኔ ዛሬ ላይክ ግጩን ለሚሉት ላይክ ልገጭ ነው ኮሜንት አልሰጥም ድራማው ሀሪፍ ነው
@barhmtetjtj2733
@barhmtetjtj2733 6 жыл бұрын
ሀይ ኮሜተሮች በሙሉ ስደት ላይ ያላችሁም ሀገር ውስጥ ያላችሁ በሙሉ የሀገሬ ልጆች ሰላም ለናንተ ይሁን ውድድድ ነው ማረጋችሁ አስታየታችሁም በጣም ደስ የምል ነው መልካም ግዜ ይሁንላችሁ
@user-vy9ul9ms5c
@user-vy9ul9ms5c 6 жыл бұрын
ሊች ቆንጆ ውድድድድ ♥
@user-ne1wt6ou3i
@user-ne1wt6ou3i 6 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክክክክ ወይዘሮ አለም አንገትሽ ሌላ ፊትሽ ሌላ ክክክክክክ ምናለ ወይ አንገትሽን ጨምረሽ በዚህ የቻይና ዱቄት ብትለቀልቂው አልያ ከጅምሩ ባትነኪው እኮ ይሻልሽ ነበር
@anteyenafeker6139
@anteyenafeker6139 6 жыл бұрын
ቤዛዊት አድማሱ eski negeryat
@HappyOAn
@HappyOAn 6 жыл бұрын
ቤዛዊት አድማሱ ክክክክክክክክክክክክክክ
@sarebintsani1237
@sarebintsani1237 6 жыл бұрын
ቤዛዊት አድማሱ hhhh
@sarebintsani1237
@sarebintsani1237 6 жыл бұрын
Meme Meme Hhhhh aragudi
@user-ne1wt6ou3i
@user-ne1wt6ou3i 6 жыл бұрын
ክክክክክክክ ግን ልብ ብላችሁ አይታችሁልያል
@user-gh2kw7kt6b
@user-gh2kw7kt6b 6 жыл бұрын
ዳናወች እናመሰግናለን ምርጦች ግር ቶቶሎ ልቀቁልን
@abelabel4063
@abelabel4063 6 жыл бұрын
ኣሪፍ ነው ግን በጣም ያጥራል ሰላማችው ይብዛ መካፕ ኣታብዙ ኣበሻ ኢንድሁም ታምራላችው
@hff3528
@hff3528 6 жыл бұрын
ሊያዬ ግን ቆይ ለምንድነው ቤቲዬን እማታመጡልን አስተያየታችን ለምን አትቀበሉንም እንዴ እና ውድድድ እናረጋቹሀለን ድንጌል ማርያም ትጠብቃቹሁ
@sityislamnewhiwetemashaall6276
@sityislamnewhiwetemashaall6276 6 жыл бұрын
ነስርያ ነጋሽ ያሲን Hff Demo Anchi Dengl Mariyam Endet Arga New Sew Emtebkew
@yhg3459
@yhg3459 6 жыл бұрын
ቤዝየ ማር እኮ ነሽሥወድሽ
@loveandlove5064
@loveandlove5064 6 жыл бұрын
ቤዝ ምችት ይበልሽ ውስጤ ነሽ
@dibanac2519
@dibanac2519 6 жыл бұрын
ዳና ድራማ ምርጥ እና አስተማሪይ ነው ብዙ ምርህርትም ሰጭይ ነው ግን እኛ ሴቶች በጣም ከህጋችን እየወጣን ነው የምትለብስዋቸው ልብሶች በጣም አሳፍሪይ ናቸው እናም አስተካክሉ ሲቀጥል ጋዜጠኛው መኪና ኖረውም አልኖረውም ችግር የለም ትልቁ ነገር ለሰወች ምርጥ አስተሳሰብ ማስተማራቸው ነው በተረፈ ሰላማችሁ ብዝት ይበል እንወዳችሃላን ሳምንት እስከምትደርስ ነጉጉት ነው የምንጠብቃችሁ
@user-mf9gb2xs9w
@user-mf9gb2xs9w 6 жыл бұрын
ዳናወች መጣችሁ እስቲ ልሹፈው ነገራችላይ ዳናወች ውስጤ ናቸው ባላያቸውም ስማቸው በቂ ነው
@user-ex9zk9sq6r
@user-ex9zk9sq6r 6 жыл бұрын
ወይ ኮምንቶች ስራ የላችሁም አደል ይህን ያህን ጫጫታ ግን ዉስጤ ናችሁ አቦ ይመቻችሁ ዉድ የሀገሬ ልጆች አለም አርፈሽ ተቀመጭ ከዳኜና ከልጁ እራስ ዉረጂ pls
@merryhabesha8135
@merryhabesha8135 6 жыл бұрын
ufffff lyaye tlobgn swedshhhh💘nebs Eko nesh &all dana drama💟💘💝# respect btm Astemari drama new
@MinaMina-vs8yj
@MinaMina-vs8yj 6 жыл бұрын
ዋውው ደስ ሲል ደና ምንም አይሰለቸኝም
@misrakshigute3648
@misrakshigute3648 6 жыл бұрын
አቶ ዳኜ ደሞ ያበዙት አልመሰሎትም ኤልያ ትክክል ነው ስራ እንጂ ትም/ቤት ነው እንዴ አንዴ ሲፈጥራት የተጣመመችን ዛያፍ ስራውን ትቶ እሷን ሲያግድ ወይ ሲያስተምር የሚግኘው የማይመስል ምክር እና ፍልስፍና ነው የተናገሩት ለኔ ደብሮኛል እሷ ጸባይዋን ማሳመር ካለባት ትም/ቤት ሄዳ የሞያውን ስነ ምግባር መማር ትችላለች የምር የሞያው ፍቅር ካላት ስህተቴ ምንድነው ብላ ማወቅ አለባት ልጅቷ ድንጋይ ናት ሲጀመር በተረፈ አቶ ዳኜ ለምክርም ቦታ ይምረጡ ይዘቱን ክብደቱን ቅለቱን መዝኑ ምክርን አንስቶ በየቦታው መለጠፍ ወደመርዝነት ሊቀየር እንደሚችል አይዘንጉ
@nagariteriba2203
@nagariteriba2203 6 жыл бұрын
Misrak Shigute Egziabher yestesh!
@zeniz358
@zeniz358 6 жыл бұрын
ወይ አቶ ዳኜምንም ጠንካራ ብትሆን የልጅነት ያውም የመጀመርያ መች ይርሳና ጋይስ መልካም ምሽት ሰላም ላገራችን
@sosinakuiawt9851
@sosinakuiawt9851 6 жыл бұрын
እኔ እምለው ታዴ ይምባለው ስውየ ስንት አመት ሙሉ ነው ጃኬቱን የማይቀይረው .ክክክክክክክክክ
@sarasara8690
@sarasara8690 6 жыл бұрын
Sosina Kuiawt ክክክክክ እውነትሽ ነው
@user-vg4iv3if9k
@user-vg4iv3if9k 6 жыл бұрын
አለም ክክክክክክክክክ ሜካፕሽ ምንድነዉ ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ የድብላል የተፈጨ ቅመምነዉ እንዴክክክክክ
@anaalove9186
@anaalove9186 6 жыл бұрын
Well come danawochiye. Selm yagere chikochi 👌👍👏👏
@genetgetachew2272
@genetgetachew2272 6 жыл бұрын
ዋውውውው የኔ ቄንጆ በስህተት አያመልጠኝም ዳና
@habtamhabtam2823
@habtamhabtam2823 6 жыл бұрын
ሊያዬ የኔ ውብ ሥወድሽ ዳናዎች በጣም ነው የምወዳቹ
@maremmo1698
@maremmo1698 6 жыл бұрын
እንደው ወይዘሮ አለም የተቀባችው ጅሶ የአንድ ቤት ግድግዳ ይቀባል
@belatugalaw276
@belatugalaw276 6 жыл бұрын
ቤዝይ ማር እንኳን ደና መጣቹህ እናተ ብቻ ጥሩነገር ይዛቹህ ኑ ላስተያይቱ ደሞ ምችግር እሰጣቹሀለን አብሽሪ kkkkkk
@user-bw5le4zr5u
@user-bw5le4zr5u 6 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣቹ ብለናል ዳናዎች
@user-uh6ob7fb8v
@user-uh6ob7fb8v 6 жыл бұрын
ዋው ናችሁ። እናመሰግናለን!!!ቤዚ ፎንቃ እወድሻለሁ ።
@betelhemamare5014
@betelhemamare5014 6 жыл бұрын
ሊያዬ የኔ ቆንጆ እወድሻለሁ በርቺ እህትሽ ቤቲ የት ጠፋች
@hyemanot7257
@hyemanot7257 6 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@bkumar6178
@bkumar6178 6 жыл бұрын
ደነ ምርጥ ድረማ ነው በርቱ
@sebleeseble9902
@sebleeseble9902 6 жыл бұрын
እኛም ከልብ እናመሰግናለን በጣም እሪፍነው በዝሁ ቀጥሉበት
@tgestandalme4205
@tgestandalme4205 6 жыл бұрын
እኳን ደና መጣችሁ ዳናወች ቤዝየ የኔ ድቡሽቡሽ ስወድሽ
@user-hi9io9ng2y
@user-hi9io9ng2y 6 жыл бұрын
እሰይ ሊያ ድራማዉ ላይ ስትጠፊ በዚህ መጣሽ የኔ ሞልቃቃ ስወድሸ ዛሬ ድራማዉ በ6 ሰዉ ነዉ ያለቀዉ ይሁን
@agaritoa5789
@agaritoa5789 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@salamalz8112
@salamalz8112 6 жыл бұрын
ዋው እንኳን ደናመጣችሁ
@habimar7961
@habimar7961 6 жыл бұрын
ዌል ዳናዎች እሺ ቤዛዬ የኔ ቀበጥ
@fatimamohamed6720
@fatimamohamed6720 6 жыл бұрын
ዳናወች እንኮን ደህና መጣችሁ ቤዛየ አንች ቀውጢ ሥወድሽ 😍
@tiruneshendalawe3581
@tiruneshendalawe3581 6 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችዉ ዳናዋች ሰላም የዩትብ ጓደኞቸ
@user-wx6yp1wu3z
@user-wx6yp1wu3z 6 жыл бұрын
ቤዚ የኔ ፍድሻ ድቡሽዬ አድረገናል እናመሰግናለን ዳናዎች በርቱ ግን የሀረግ እና የታዴ ነገር ሳስበው የምር በጣም እሰቀቃለሁ ስለ ሀረግ
@user-gf6ye8no7i
@user-gf6ye8no7i 6 жыл бұрын
እንኳን ደህ መጣችሁ ዳናዎች እናመሰግናችዋለን
@user-fj1qt6bs7h
@user-fj1qt6bs7h 6 жыл бұрын
አለም ግን ሜካቡ ተጋኗል ፀጉሩ እደተቀየረ ያስታውቃል አይነፋም
@destayoutube7626
@destayoutube7626 6 жыл бұрын
ስወዳችሁ ዳናወች በጣም በጣም
@semmeyageta6968
@semmeyageta6968 6 жыл бұрын
Wow betam arif new danaowch thayou bertulen geta yerdachu
@user-gk6yr5gg4m
@user-gk6yr5gg4m 6 жыл бұрын
እንኳ ደህና መጣችሁ ውድና ብርቅ የሆናችሁብኝ ዳናወች!!!!! ለመላው ተዋህዶ እምነት ተከታዩችም መልካም እለተ ሰንበት ይሁንላችሁ በያላችሁበት!!! ሊያ ማር ደግሞ ስላደርግሽልን የመግቢያ ስላምታሽ እግዛብሄር ያክብርልን!!!!!!! በስደት አለም ላይ ሆነን በጉጉት ነው እምንከታተላችሁ በርቱልን አሪፍ አካሄድ ነው ቀጥሉበት!!!! የሳምንት ሰው ይበለን ውድ የሀገሬ ልጆች!!!!!!!!!!!!!
@user-wx6yp1wu3z
@user-wx6yp1wu3z 6 жыл бұрын
Almaz Derbe Almaz አሜን።ሞግሽዬ የኔም ስም እንዳችው ነው
@destaabdi4425
@destaabdi4425 6 жыл бұрын
እንዴ ሰዉ ስራ የለዉም ማለቴ ካመንት ሰጪወች መች አያችሁት
@user-gk6yr5gg4m
@user-gk6yr5gg4m 6 жыл бұрын
Desta Abdi እኔ በግሌ ስራየን ጨርሼ ዘና እምለው በሀገሬ ልዩ ልዩ ድራማወች ነው ምነው የአረብ ወሬ ብቻ ልቤን ያቁስለውውውውው
@user-gk6yr5gg4m
@user-gk6yr5gg4m 6 жыл бұрын
እመብርሀን በስደትሽ ስደተኛ ልጆችሽን አስቢን ።አሜን እኔምለው የኔን ስም ብዙ ስወች ይጠሩበታ ያለ ፍቃዴ ወደዱኝ እንዴ? ክክክክክ
@user-wx6yp1wu3z
@user-wx6yp1wu3z 6 жыл бұрын
Almaz Derbe Almaz ክክክክክክ መቼ ነው ያንች ስም የወጣ መቼም ከተወለድሽ በኋላ ነው አይደል የኔ ግን ብታምኑም ባታምኑም ገና ሳልረገዝ ነው ስሜ የወጣው ።
@mariellesaade6804
@mariellesaade6804 6 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣቹ ዳናዎች
@hannaalemayehu1867
@hannaalemayehu1867 6 жыл бұрын
Thanks danawoche bartu
@user-hc9nr9hu3q
@user-hc9nr9hu3q 6 жыл бұрын
እናመስግናለን ጠክሩ ማሮች
@samrawettemesgen754
@samrawettemesgen754 6 жыл бұрын
ቤዚየ ውስጤ ነሽ በርቱልን
@selehulumnegeregzabirymesg9309
@selehulumnegeregzabirymesg9309 6 жыл бұрын
እኮን በስላም መጣችሁ ዳነውች
@user-kn9yd8rv3y
@user-kn9yd8rv3y 6 жыл бұрын
ዳናዎች እንኳን ደና መጣቹ ሊያዬ ልዩ
@naniababa5925
@naniababa5925 6 жыл бұрын
ዳና ይመቻቹሁ
@user-kx6sk3bg5w
@user-kx6sk3bg5w 6 жыл бұрын
የኔ ምርጦች እንኳን ደህና መጣችሁ
@fantafanta6244
@fantafanta6244 6 жыл бұрын
እሺ ቤዛውይት እሄው ሃንድረድ ጊዜ ስብስክራይብ አድርጌልሻለሁ በተረፈ እናመሰግናለን ምርጦቼ
@zienapa6553
@zienapa6553 6 жыл бұрын
ሁለቹም ጎበዞች ነቹ
@aregahegnsembato4228
@aregahegnsembato4228 6 жыл бұрын
I like Dana drama I enjoy it
@dalyfurno2964
@dalyfurno2964 6 жыл бұрын
አሪፍ ነው
@user-mw4lw3ej9w
@user-mw4lw3ej9w 6 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ
@user-zy9jb2cy1b
@user-zy9jb2cy1b 6 жыл бұрын
እንኳን በሰላምመጣችሁ ዳናወች
@andinetabebe7569
@andinetabebe7569 6 жыл бұрын
አቶ ዳኜ ትእግስትህ በጣም አስተማሪ ነው
@user-ui2nm8fo3w
@user-ui2nm8fo3w 6 жыл бұрын
ዋውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውው ♥♥♥♥♥
@sjjdeyesusyadnalfjdjfamena8571
@sjjdeyesusyadnalfjdjfamena8571 6 жыл бұрын
ወይኔ መቼ ይሁን አልፎልን አደና ምሆነው ክክክክክክክክክ
@user-fw6oe6ig9d
@user-fw6oe6ig9d 6 жыл бұрын
uuuufffff ታዴን እኮ ስወደው አቦ እንዳንተ አይነቱን ባል በሰጠኝ ትግስትህ በጣም ይመቼኛል
@melishewbanti5436
@melishewbanti5436 6 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ ዳናወች
@kukuyekukusha8732
@kukuyekukusha8732 6 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣቹ ማሮች ♥
@ayatmohamed2004
@ayatmohamed2004 6 жыл бұрын
እር እባካቹሁ የሰው የግል ሂይወት ከምታወሩ ስለ ድራማ አስተያየት ስጡ እሽ ቤዝየ አይዞሽ እሽ የእኔ ቆንጆ እኔጅ በጣም ነው የምወዳት እንደኔ የራሴ አስተያየት ነው
@hima406
@hima406 6 жыл бұрын
Thank u danawach Liyayeeeee yana fonkaaaa wddddddd
@user-bc6yu2eg2z
@user-bc6yu2eg2z 6 жыл бұрын
ትባርኮ ፈጣሪ ይጥብቃችሁ በዙነገር ያሰትምራል!!!!
@mesiyersmilij9903
@mesiyersmilij9903 6 жыл бұрын
welcome Daniwuch
@user-nq3me6zy9r
@user-nq3me6zy9r 6 жыл бұрын
ሰላም ዳናውች ዛሬ በግዜ ከች አላችሁ ዋዋዋዋ....
@samerahsamerah9468
@samerahsamerah9468 6 жыл бұрын
እንኮን ደህና መጣችሁ ውዶች ቀጥሉበት
@user-vf4ck7pv8m
@user-vf4ck7pv8m 6 жыл бұрын
ዋውውው
@swifttab5297
@swifttab5297 6 жыл бұрын
እንኮን ደና መጣችው ዳናዎች
@hanayemariyamlijhanayemari1355
@hanayemariyamlijhanayemari1355 6 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ
@user-mt3eb4ek2o
@user-mt3eb4ek2o 6 жыл бұрын
ኮሜቶች ዉስጤ ናችሁ በተልይ ኮሜት አምሮኝ ነፍሰ ጡር ነኝ ምናምን እምትሉት ዘና ነዉእምታረኩኝ
@user-xo9nx8rp4z
@user-xo9nx8rp4z 6 жыл бұрын
በነገራችን ላይ አሜንና ተንኮል በተንኮል የት ሔዱ ዛሬ
@betelihemtassew8430
@betelihemtassew8430 6 жыл бұрын
ውይይይ የአንዳንድ ሰው ሜካፕ ከቅላት ወደ ቢጫነት ይቀይራቸዋል እንዴ እስቲ የወይዘሮ አለምን ፊት እዩት
@user-zh2fi2wo4z
@user-zh2fi2wo4z 6 жыл бұрын
ስወድሽ ማር እናመስግናለን
@zienapa6553
@zienapa6553 6 жыл бұрын
ተዴ በጠም ነው ደስ የሚትለኝ ለምስትክ ልጅ እንዲ ስትሆን ደስ ይለል
@hayatkader2035
@hayatkader2035 6 жыл бұрын
Well come. Danawoche merxochee
@garshyaleayehu8286
@garshyaleayehu8286 6 жыл бұрын
Betam debary drama new,askyamewech mnnm alayachihum
@nazretethiopia8909
@nazretethiopia8909 6 жыл бұрын
Beziye kebet yimechish yene konjo Danawich eyameseginalen...... Comment sechiwoch mayet kalfelegachiw atizebarku yasvededachw yelem ..... dana mnm ayiwetaletm arif drama new
@getac9506
@getac9506 6 жыл бұрын
ዋው ቤዚ ስወድሽ
@user-br8mk5fr1o
@user-br8mk5fr1o 6 жыл бұрын
ሊያቀበጥ.እንዴትነሽቆንጆ.ሀረግ.ግልጡንለታዴብትናገሪ.አሪፍነበር.ድራማውአሪፍነውበርቱ.ሰላማቹህይብዛ.ሰአትአጠረ
@samrajaber9047
@samrajaber9047 6 жыл бұрын
Hi danhoch enkan bselam mtachu yhagerh ljoch nfekachgnal😍😍😍
@likkineshabbiiyyuu6866
@likkineshabbiiyyuu6866 6 жыл бұрын
Bezawit I love you so much 💋💋❤💛👍
@karimakamrei9686
@karimakamrei9686 6 жыл бұрын
bezawit i love you😘😘😘😘
Dana Drama Season 5 Episode 16 | ዳና ድራማ ሲዝን 5 ክፍል 16
37:15
East Africa Film Production
Рет қаралды 254 М.
Dana Drama Season 5 Episode 20 | ዳና ድራማ ሲዝን 5 ክፍል 20
36:26
East Africa Film Production
Рет қаралды 229 М.
Ouch.. 🤕
00:30
Celine & Michiel
Рет қаралды 36 МЛН
Little brothers couldn't stay calm when they noticed a bin lorry #shorts
00:32
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 17 МЛН
小丑把天使丢游泳池里#short #angel #clown
00:15
Super Beauty team
Рет қаралды 28 МЛН
Dana Drama Season 5 Episode 28 | ዳና ድራማ ሲዝን 5 ክፍል 28
30:30
East Africa Film Production
Рет қаралды 255 М.
Dana Drama Season 5 Episode 22 | ዳና ድራማ ሲዝን 5 ክፍል 22
35:52
East Africa Film Production
Рет қаралды 277 М.
Dana Drama Season 5 Episode 53 || ዳና ድራማ ሲዝን 5 ክፍል 53
30:20
Habesha Dramas & Movies 2
Рет қаралды 6 М.
Dana Drama Season 5 Episode 26 | ዳና ድራማ ሲዝን 5 ክፍል 26
37:05
East Africa Film Production
Рет қаралды 234 М.
Dana Drama Season 5 Episode 32 | ዳና ድራማ ሲዝን 5 ክፍል 32
35:45
East Africa Film Production
Рет қаралды 261 М.
Dana Drama Season 5 Episode 41 | ዳና ድራማ ሲዝን 5 ክፍል 41
30:40
East Africa Film Production
Рет қаралды 248 М.
Dana Drama Season 5 Episode 45 | ዳና ድራማ ሲዝን 5 ክፍል 45
40:21
East Africa Film Production
Рет қаралды 258 М.
Dana Drama Season 5 Episode 43 | ዳና ድራማ ሲዝን 5 ክፍል 43
36:25
East Africa Film Production
Рет қаралды 236 М.
Ethiopia | Dana Season 5  Episode 10 | ዳና ድራማ ሲዝን 5 ክፍል 10
31:44
East Africa Film Production
Рет қаралды 255 М.
Теперь нужен новый рюкзак
0:59
Miracle
Рет қаралды 2,5 МЛН
Скулбойчик
0:15
NIK
Рет қаралды 2,2 МЛН