Ethiopia | Ethiopian News ዶIር አሸብር አሜሪካ ሊኮበልሉ ነው II ጌታቸው ሽምግልና አልቀበልም አለ II አየር መንገድን ጆ ባይደን ሸለሙት

  Рет қаралды 30,379

Addis Media አዲስ ሚዲያ

Addis Media አዲስ ሚዲያ

Күн бұрын

Ethiopia | Ethiopian News ዶIር አሸብር አሜሪካ ሊኮበልሉ ነው II ጌታቸው ሽምግልና አልቀበልም አለ II አየር መንገድን ጆ ባይደን ሸለሙት
Welcome to the official Addis Media KZbin channel.
Addis Media is an information platform that engages its audiences using different designs. Addis Media is led by bold, diverse and outspoken news team that incorporates politics, entertainments and live events suitable for your ears. Addis Media is an independent news channel that values authenticity with its deliverable.
Addis Media Channel is a news media channel that delivers new events every hour and every day in a measured and beautiful presentation. In particular, it focuses on new and current news happening in Ethiopia. ADDIS media provides impartial and balanced information.
The purpose of Addis media news channel is to acquire the latest information and to present it in the form of news.
ዉሏችሁ ያማረ ደስ የሚል ይሁንላችሁ!!!! ከእኛ ጋር ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡
Like፣shear እና subscribe ማድረግ ሁሌም አዳዲስ መረጃዎችን ያገኛሉ

Пікірлер: 96
@SISAYNEGUSSIE
@SISAYNEGUSSIE Ай бұрын
ዶክተር አትበሉት ሆዳም ነገር ነው የማይጠግብ ከሀገር በላይ ለሆዱ ያደረ
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp Ай бұрын
Bakih Ashebir bicha ayidelem..lelochim leboch duryewoch alu commetew bemulu new. Enante rasachihu leboch nachihu..
@getnettesfaye3387
@getnettesfaye3387 Ай бұрын
አይደለም አሜሪካ እላይ ቤት ቢሄድ አያመልጥም። የመንግስትን አስተማሪ እርምጃ በጉጉት እንጠብቃለን ።
@TewodirosAlemayehu
@TewodirosAlemayehu Ай бұрын
ዶ/ር አሸብር (Dentist) ዶክትሬቱ ከብሔር ተኮር ዩኒቨርሲቲዎ እንደማንም አዝማሪ የሰበሰበው የክብር ዶክትሬት ድግሪ አይደለም። በልፋትና በድካም በህክምና፣ በግብርናና በምህንድስና ከሚትታወቅ ሀገረ ራሺያ ያገኘው የሚያኮራ ምርጥ የጤና ሙያ ያለው ምሁር በመሆናቸው ብቻ እንደ ሀገር ልከበሩ ይገባል። እንደ ሀገራችን ዩኒቨርሲቲዎች አማካሪ ከተመራማሪ እምብዛም ከማይሻሉት ተቋማት ያገኘው ወይም በብሔር የሚሰጥ ድግሪ አይደለም የያዘው። በቃ፣ ውጠህ ዶክተር በለው! ውጤቱን በሚመለከት እርሱ ሜዳ ገብቶ መሮጥ አይጠበቅበትም። ባይሆን እንደ ሀገር ስፖርቱን ለማዳን እንደማክሮ ኢኮኖሚ ትግበራ መንግስት ቆርጦ መስራት አለበት😂😂😂
@mohamedkedir6650
@mohamedkedir6650 Ай бұрын
አትሌት ደራርቱም ዱካውን መከተል አለባት እሷም ያው ነች።
@AmareGetachew-bj8fi
@AmareGetachew-bj8fi Ай бұрын
አትሌትክስ ፈደሬሺኑ በሙሉ መጠየቅ አለበት 1:42
@user-ui2tt1nu5s
@user-ui2tt1nu5s Ай бұрын
ሌቦች እየተንጠባጠቡ ነው ከነ ግሩባቸው መጠየቅ አለባቸው
@seidebrahim-km5mn
@seidebrahim-km5mn Ай бұрын
ደራርቱም እንዳትመጣብን
@wediyohaness-jp8qt
@wediyohaness-jp8qt Ай бұрын
እባክህን የጡረተኞችንስ ጠይቀህ ንገረን አንቸ ጎበዝና ሐቀኛ ዩትበር ነህና
@mesy6975
@mesy6975 Ай бұрын
የኔም ጥያቄ ነው 😮
@user-dl4oq4wd5w
@user-dl4oq4wd5w Ай бұрын
የኔም ጥያቄ ነው።
@TedyTeklu
@TedyTeklu Ай бұрын
ደራርቱን ይዞ ነው ወይስ ብቻውን???😂😂😂😂😂
@GovernmenMagnitude
@GovernmenMagnitude Ай бұрын
ሁሉንም ፖለቲከኞችን ይጨምር መቸም የሚጠይቃቸው ጀግና የለም።
@user-dl4oq4wd5w
@user-dl4oq4wd5w Ай бұрын
የጡረተኞችስ ጉዳይ ምን ይሆን ይሆን? እግረመንገድህን ብታጣራላቸው በየቤታችን ስልምናይ።
@adbe5876
@adbe5876 Ай бұрын
አሽብር የሀገሬ እንደ አብይ የምንግዜም ጠላት ነው ከተቻለ ይረሸን
@HailemariyamAbo
@HailemariyamAbo Ай бұрын
አይናውጣው አሸብር ማንን ፈርቶ ነው ወደ አሜሪካ የሚሄደው? ሚስትህ አረገዘች ቢሉት ማንን ወንድ ብላ አለ አሉ።
@wediyohaness-jp8qt
@wediyohaness-jp8qt Ай бұрын
አደራህን የጡረተኞችን ጉዳይ ጠይቅልን ደመወዝ ተጨምሮላቸዉ ይሆን
@user-wv3ms4sj7z
@user-wv3ms4sj7z Ай бұрын
አሽብር በዚያዉ አድርጎ ሂወቱ ይጥፋ። የአገር ባለዉለታዎች ጡረተኞች ጉዳይ መረጃ ስጠን።
@berhanuaberra5041
@berhanuaberra5041 Ай бұрын
ደራርቱምመጠየቅ አለባት..ቅሌት ነው..
@ArWiwiww5-ox6fs
@ArWiwiww5-ox6fs Ай бұрын
አተእኳ ለድሐድምፅ አትሆንም ለጡረቶኞችድምፅ ሁናቸው
@yohanneszerazion1614
@yohanneszerazion1614 Ай бұрын
ISSU❤❤❤
@yonastekle8081
@yonastekle8081 Ай бұрын
ለምን ደራርቱ ቱለስ?
@africanwomen916
@africanwomen916 Ай бұрын
በሐገሩ ያመፀ፡ከዚህ የተሻለ ምን ይጠብቀዋል፡፡ አገር አውዳሚዋ አሜሪካ፡፡ሌቦችን ከመቀበል ሌላ ምን ስራ ፡አላት፡፡
@HailemariyamAbo
@HailemariyamAbo Ай бұрын
አገራችን በሌቦች ተተብትባለች።
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 Ай бұрын
Kehadi woyanes now they are at eachothers. The Tigray public must say no to all woyanes and save their children from another war.
@Mule1A1
@Mule1A1 Ай бұрын
አሜሪካን ለማሸበር ነው?
@woldefantu75
@woldefantu75 Ай бұрын
የኢትዮጵያ ኦሎምፒክም ሆነ የአትሌቲክስ ስራ አስፈጻሚ ሙሉ በሙሉ መነሳት እና መጠየቅ አለበት።አሳፋሪ ውጤትና ሽኩቻ ነው የፈጠረው
@yyy-dx5lu
@yyy-dx5lu Ай бұрын
በቅንነትና በታዛዥነት አገልግለው በጡረታ ያሉ አባቶች እናቶችስ ይኸን የኑሮ ውድነት እንዴት ይግፉት ጭማሪው ለጡረተኞች ይታሰብበት።
@HussenKedir-it7jo
@HussenKedir-it7jo Ай бұрын
ጡረተኞችሥ
@negashjimma5178
@negashjimma5178 Ай бұрын
Dr አሸብር መንግስት ለምን ዝም እንደሚለው አይገባኝም
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 Ай бұрын
@@negashjimma5178 ሰንሰለቱ መነሻው ከየት ነው ብላቹህ ፈትሹ
@berhanualemu4689
@berhanualemu4689 Ай бұрын
ዘንድሮ ለሽማግሌ ፖለቲከኞች አልሆነም....
@fikrugirmatadele9827
@fikrugirmatadele9827 Ай бұрын
ኮሚቴያቸው ከነበሩ እስካሁን የት ነበሩ ሰውዬው እንደፈለገ ሲገለጥ ሲቆርጥ ፀጥ ብለው ከርመው ዛሬ ከተጠያቂነት ለማምለጥ ሰውየውን አሁን የሚከሱት ተዛዝለው እዛ ደርሰው ቤተሰቡን፣ የቤተሰቡን ጓደኞች ወዘተ አግተልትሎ ሠርግ አስመስሎ የፈለገውን ይዞ ያልፈለገውን ጥሎ። የሀገር ክብር ተዋረዶ! ሁልሽም ተጠያቂ ነሽ እሱም ቢሆን የትም አይገባም የዋጣትን ይተፋታል (ጠያቂ ካለ)
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 Ай бұрын
must back to Ethiopia , why he went go to America ?
@user-iw2ks6pc4u
@user-iw2ks6pc4u Ай бұрын
Dr ashebar ithophiayan angeti asidefa
@zulfahussain852
@zulfahussain852 Ай бұрын
እዳይገባ ከአትሌክስ ፈዴርሽን አሸብር ስሙራሱያሸብራል ገደልይግባ እዳይገባአገር
@yafetmulu8600
@yafetmulu8600 Ай бұрын
ወደ ሀኪሞች ቢሄድ ነው ያልከው ይህ ይዝብ ላብራቶሪ ነው እንዴ አረ ተው ግን ተው እንከባበር
@tesfaygebru6712
@tesfaygebru6712 Ай бұрын
ለትግራ የሃይማኖት ከሰማያዊና ምድራዊ መንግስታት ኣንዱ እንድመርጡ ንገሩልን ።
@rahelamare9877
@rahelamare9877 Ай бұрын
ዶክተር አሸብር እንደስሙ ስፖርተኞችን አሸበረ ትንሽ እንኳን የኢትዮጵያዊነት ስሜት አልታየበትም
@WorkeyeKidanmariam
@WorkeyeKidanmariam Ай бұрын
Dr. Asheber, what can he do? It is not his business regarding the results of Atlehtics. is the responsibility of the coaches and athletics federation. Dr. Asheber will not be asked individual.
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 Ай бұрын
ጡረተኞችስ ለምን አይጨመርላቸውም?? ስርተው የማይበሉ ደካሞች ናቸው ኑሮስ ለእነሱ አይከብድም ወይ? አዲስ ነገር ካለ በዘገባችሁ አስደምጡን
@yosephneda4843
@yosephneda4843 Ай бұрын
የሚዲያህን ስም "የግነት ጥግ!" ብትለው ይሻላል!.........."የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከተለያዩ አካላት ከፍተኛ ተቃውሞ በሚቀርብበት ሰዐት.........!" ምን ማለት ነው? ሁለት የማይታወቁ ሰዎች ቲክ'ቶክ ላይ ስለ ፈነጩ ግዙፉን የኢትዮጵያ አየር መንገድን ሴጣን አድርጎ መሳል የጤና ነው???
@fekerteh974
@fekerteh974 Ай бұрын
ደራርቱም አብራ ትኮብልል
@selamaynalem1699
@selamaynalem1699 Ай бұрын
Asheber leba nw
@GovernmenMagnitude
@GovernmenMagnitude Ай бұрын
ምን ጨዋነት አለና "በኢ ጨዋነት" እያልክ የምትነግረን?
@super__star6823
@super__star6823 Ай бұрын
Can you tell us if gov workers increase their salaries because the dollar increases, why busniess men prohibited from increase their products because increasing the value of dollar?
@DawitSemere-nm8jh
@DawitSemere-nm8jh Ай бұрын
Qedada
@ConfusedCherryBlossoms-bl5jt
@ConfusedCherryBlossoms-bl5jt Ай бұрын
ይህ አሜሪካ ዬሌባ ማጠራቀሚ ነው የሓገር ዘርፎ አሜርካ እዛ USA ያለው ሓበሻ ወሬ ብቻ ድፋት።ወንድ ከሆናችሁ። 😷😈
@AbcLimou
@AbcLimou Ай бұрын
አሜሬካ የቷ እንደሚገባ መጠበቅ ነዉ? ኢቷዬጵያን ጅግንነት በአሜሪካ ላለዉ ንፁህ ኢትዬጵያኑ ፈተና ነዉ :: አሜሪካን የላባና የገዳይ መጠበቂያ ነዉ ወይ
@rahematoawol6573
@rahematoawol6573 Ай бұрын
😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
@abge5258
@abge5258 Ай бұрын
ኢዚሁ እንደፋዋለን ይህ ባንዳ ይምጣ እስኪ ዬት ም አያመልጠንም ይምጣ
@HailemariyamAbo
@HailemariyamAbo Ай бұрын
የፌዴሬሽኑን ሌቦች ከሥራ ማገድ ይገባል።
@tesfaygebru6712
@tesfaygebru6712 Ай бұрын
በማህበራዊ ዋስትና ክፊያ ለሚኖሩት የታሰበ ነገር ይኖር ይሆን ?
@Mengistu-we9qs
@Mengistu-we9qs Ай бұрын
አሸብር ሃይማኖትም ሞራልም የሌሌዉ ቆቫቫ ግለሰብ ነዉ
@africanwomen916
@africanwomen916 Ай бұрын
ደሞዝ ከመጨመር ታክስ ቀንሱላቸው ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር፡፡ መጨመሩ ምን ዋጋ አለው፡፡ 15 ሺ ደሞዝ የሚከፈላት ሴት፡ ደሞዝዋ 9ሺ ነው፡፡ ምን ጥቅም አለው?? ኸረ ፡ታክስ ይቀነስ!!
@asfawabebe9035
@asfawabebe9035 Ай бұрын
ምን አጣው ብሎ ?ጉድ አንድ ሰሞን ነው።
@woldefantu75
@woldefantu75 Ай бұрын
የኦሎምፒክ ኮሚቴ እዚህ ግባ ውጣ ሊለው አይገባም፣ቴክኒክ ኮሚቴ ወይም አሰልጣኝ ካልሆነም ትራፊክ ላይ ያሉት ናቸው ሁኔታው አይተው ሊቀይሩት የሚችሉት።ዮሚፍ ትክክለኛ መረጃ ይስጥ
@hailemeskeltessema4182
@hailemeskeltessema4182 Ай бұрын
ዶ/ር አሸብር የሚመሩት ቡድን በኦሎምፒክ ውጤት እንደማያመጣ አምነናል።ስለዚህ ከቡድኑ ጋር ባይመጡ ይመከራል።
@abebealemu-mi9xy
@abebealemu-mi9xy Ай бұрын
ነብልፅግና ሰዎች የጠላችሁትን ሰው ቀድማችሁ ኮበለለ ብላችሁ ፖለቲካ ትሰራላችሁ። እወደድ ባይ ነህ
@yyy-dx5lu
@yyy-dx5lu Ай бұрын
ጡረተኞችስ ለኢትዮጵያ ሕዝብ አገልግለው አበርክተው ውለታ ጥለው ተተኪ የሰለጠነና ዕውቀትና ልምድ ሰጠው አላለፉም? ጡረተኞችስ አገልግለው ጉልበታቸው በደከመ ጊዜ ነገ ሠርተን በልተን ይኸን የኑሮ ውድነትን እንቋቋማለን የማይሉበት ዘመን ለምን ጡረተኛው ተረሳ የኢትዮጵያ ሕዝብ ሆይ የትናንት ወጣቶች የዛሬ ሽማግሌዎች አሮጊቶች ለኢትዮጵያ ሠርተው ያለፉ አባቶች ነፃ ሕክምና ትራንስፖርት ቤት የሌላቸው ሲሆኑ በዚህ ጉልበታቸው በደከመ አይናቸው በፈዘዘ ሰዓት በሥራ ላይ ያሐ ወጣት ጎልማሣ ደመወዝ ሲጨመር ጡረተኛው ተረስቷል።ሰለዚህ ለጡረተኛው ድመፅ ሁኑ ነገ እናንተም ተረኛ ጡረተኞች ናችሁ።
@adbe5876
@adbe5876 Ай бұрын
የኦነግና የወያኔ የሃይማኖት አባቶች እርቅ ያውቃሉ እንዴ 😂😂😂😂😂😂😂
@nunubelete8142
@nunubelete8142 Ай бұрын
ለወሬ አትቸኩል ይሄ የሚያሳየው ተከባብሮ ተነጋግሮ በህብረት አለመስራት የሚያመጣው በሽታ ነው አትሌቱስ በእርግጥ ካመንክበት የአመንክበትን አድርገህ አሸንፈህ ወርቅህን ይዘህ በተቀጣህና አሰልጣኙን ቃልህን ስላላመንኩበት ይሄን ውሳኔ ወስጃለሁ ብለህ ብታጋልጥ እናምንህ ነበር 😅 "💯 የናቴ ቀሚስ 👗አደናቀፈኝ አትበል "💯 💔😥
@user-rk8ib5jg6d
@user-rk8ib5jg6d Ай бұрын
Weshetam Neha dedeb
@alemayehubedasse7359
@alemayehubedasse7359 Ай бұрын
አሸብር ፕሬዘዳንት የመሆን ጥማት አለበት። በአንድ ወቅት የኢትዮጵያ ፕሬዚዳንት ለመሆን ሞክሮ አልተሳካለትም። ገንዘብ አለው፣ ይረጫል። እጁ እስከ አለም አቀፍ ኦሎምፒክ ኮሚቴ ድረስ ይደርሳል። ትዕቢተኛ ነው።
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 Ай бұрын
Woyanes and Satan Abiye are two evils must be banned from Ethiopian politics.
@wondugudina1927
@wondugudina1927 Ай бұрын
እኔ ፡ ምን ፡ እሰራለሁ ፡ ይህ ፡ ሌባ ፡ Dallas እጠብቃለሁ ፡
@isaacchifen5446
@isaacchifen5446 Ай бұрын
ጡረተኞቹን ማን ያስታውሳቸው ?
@tegenutasew8907
@tegenutasew8907 Ай бұрын
ድምፅ የለውም
@wonder580
@wonder580 Ай бұрын
ግማታም ለምን የፋኖ አትዘግብም
@sabazeru2153
@sabazeru2153 Ай бұрын
ዝም ብለህ ከምታቃጥር ቂጥህን አትበዳም
@getnettesfaye3387
@getnettesfaye3387 Ай бұрын
ይሄ ሽማግሌ ኢሳያስ መውረድ አለበት ህዝቡ ም ያርፋል ።በጣም ተጨቁናል ከጎረቤት ሃገር አያገናኝም ጭራሽ የጎረቤት ሽብርተኞችን እያሰለጠነ የሚልክ ስለሆነ ሁሉም እነዚህን ተቃዋሚ ፓርቲዎች መደገፍ ያስፈልጋል ።
@serkalemabate8133
@serkalemabate8133 Ай бұрын
በየሱስ ስም ይሄ ቆሻሻ ስብስብ መቸ ይሆን ከኢትዮጵያ ምስኪን ህዚብ ላይ መቸ ይዌርድ ይሆን ??
@ArWiwiww5-ox6fs
@ArWiwiww5-ox6fs Ай бұрын
አተየብልጽግናካድሪነህ ስለአማራሞትአይሰመም አደለም አተውሻ
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 Ай бұрын
እንታይ ትዘሃረብ ከልብ ፅቡቅዮ ከሰው ይሻላል ዝም ብለህ በኮመንት ትሳደባለህ ሱቅ በል😂😂
@012345678952645
@012345678952645 Ай бұрын
ምን ጊዜም አሸብር አይኮበልልም ። ገንዘብና የኔት ወርክ ግንኙነት ልቡን ያሳበጠው ሰው ነው ። የሚቀጥለውንም መንግሥት ሹመኞች የራሱ ማድረግ የሚችል ሤረኛ ነው !
Nurse's Mission: Bringing Joy to Young Lives #shorts
00:17
Fabiosa Stories
Рет қаралды 17 МЛН
የግብፅ ሴራ ከሸፈ ተረክ ሚዛን Salon Terek
21:47