Ethiopia | Ethiopian News ስለዶላር ከመሸ አዲስ ውሳኔ II ሼህ አልአሙዲ በፍቤት ተረቱ II ጅቡቲ ከኢትዮጵያ ጋር ተናንቃለች

  Рет қаралды 43,318

Addis Media አዲስ ሚዲያ

Addis Media አዲስ ሚዲያ

Күн бұрын

Ethiopia | Ethiopian News ስለዶላር ከመሸ አዲስ ውሳኔ II ሼህ አልአሙዲ በፍቤት ተረቱ II ጅቡቲ ከኢትዮጵያ ጋር ተናንቃለች
Welcome to the official Addis Media KZbin channel.
Addis Media is an information platform that engages its audiences using different designs. Addis Media is led by bold, diverse and outspoken news team that incorporates politics, entertainments and live events suitable for your ears. Addis Media is an independent news channel that values authenticity with its deliverable.
Addis Media Channel is a news media channel that delivers new events every hour and every day in a measured and beautiful presentation. In particular, it focuses on new and current news happening in Ethiopia. ADDIS media provides impartial and balanced information.
The purpose of Addis media news channel is to acquire the latest information and to present it in the form of news.
ዉሏችሁ ያማረ ደስ የሚል ይሁንላችሁ!!!! ከእኛ ጋር ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡
Like፣shear እና subscribe ማድረግ ሁሌም አዳዲስ መረጃዎችን ያገኛሉ

Пікірлер: 47
@madmalik3720
@madmalik3720 Ай бұрын
tanks to mach
@yifruteshome9212
@yifruteshome9212 Ай бұрын
ሚሊዬን አና ቢሊዮን ልዩነት አላቸው ሠውዬ
@asratmengistu9010
@asratmengistu9010 Ай бұрын
Not kuriftu resort it is Sodere hotel
@MekonnenTamene-p4o
@MekonnenTamene-p4o Ай бұрын
ቻይና ታይዋንን ግዛቴ ናት እያለች ትንቅንቅ እያደረገች ነው ኢትዮጵያውያን ስለጅቡቲ የኢትዮጵያ ግዛት መሆኗን አልተረዱምን ታዲያ ወደብ አልባ ሆነን የምን ዝምታ ነው ወደ ኢትዮጵያ አካል መመለስ ሲኖርባት ዝምታው ምንድነው
@liyumaid4768
@liyumaid4768 Ай бұрын
15 ሚሊየንና 30 ሚሊየን ተደምሮ 45 ቢሊየን ብር እንዴት ሆነልህ? 🤣
@mogesbrhanu8119
@mogesbrhanu8119 Ай бұрын
አገላለጡ እኔንም ገርሞኛል ሚሊየን እና ቢሊየን የተምታታበት
@adysalieh6446
@adysalieh6446 Ай бұрын
ነፍሳቸዉን ይማር
@adysalieh6446
@adysalieh6446 Ай бұрын
አደጋዉ ግብፅ ሾፌር የላከችዉ አጥፊ ሳይሆን አይቀርም
@ahmedhussen6909
@ahmedhussen6909 Ай бұрын
I don’t trust the government of Ethiopia 🇪🇹 no way??
@saifmohmmed8799
@saifmohmmed8799 Ай бұрын
Enamelhe anta milon ena bilhon layeta sataq mideya laye wotak?
@aschalewgetachew4883
@aschalewgetachew4883 Ай бұрын
Can you check the Names, numbers in the news before you release Melke ?
@samsontadesse9499
@samsontadesse9499 Ай бұрын
ምን ችግር አለው ሶማሌላንድ በየመንገዱ ዶላር ይለወጥ የለም ወይ
@honestygalor6748
@honestygalor6748 Ай бұрын
I wish Raila Odinga wins this and hopefully he will.
@edrisshemsu1080
@edrisshemsu1080 Ай бұрын
SUDRE BROTHER NOT KURFTU
@user-gj8iy6cp4h
@user-gj8iy6cp4h Ай бұрын
kuriftu sayhon sodere meselegn
@sisay2020
@sisay2020 Ай бұрын
ዛሬ እንዴት ነው በችኮላ ነው ስቱዲዮ የገባኸው የሚሊየኑ ድምር ሶደሬን ኩሪፍቱ ይታረም
@mesfinkassahun8772
@mesfinkassahun8772 Ай бұрын
ተቀማጭ አና ማስያዥ 15 ሚሊዮን + 30 ሚሊዮን ከሆነ 45 ሚሊዮን ይሆናል ታድያ 45 ቢሊዮን የምን እንደሆነ ግልፅ። አድርግልን
@abdihdtube4392
@abdihdtube4392 Ай бұрын
Million or Bbilion
@Londoners-e8l
@Londoners-e8l Ай бұрын
You can just go to any bank in Ethiopia and buy US dollars in any bank? Too good to be true.
@getudebela8517
@getudebela8517 Ай бұрын
ስለ እትዮጵያ እያወራህ የፈረንጅን ሀገር የምታሳየው ለምንድነው?
@yifruteshome9212
@yifruteshome9212 Ай бұрын
በሶደሬ በል ኩሪፍቱ የሌላ ግለሠብ ነው መረጃህን የነ ቶሎቶሎቤት አታድርገው።
@kassahunmekonnen4526
@kassahunmekonnen4526 Ай бұрын
በዜናህ ዉስጥ ጥያቄ ኤየደረደርክ አታደንቁረን ለምን ማን የት እያልክ ዜና አታቆርፍድ
@muvitrailer
@muvitrailer Ай бұрын
ኣንዴ ሚልዮን ኣንዴ ደግሞ ቢልዮን፣ ዘገባህን ኣዳምጠሀዋል? ኣስተካክል፣ ይጋጫል
@user-ry7vt7db6l
@user-ry7vt7db6l Ай бұрын
አትቀባጥር፣ በሞጣ በኩል ያለው መንገድ አባይን አያቋርጥም።
@endaleshewakena2747
@endaleshewakena2747 Ай бұрын
ሚሊየንና ቢሊየን ለይ እንጂ ፍሬንድ 45 ቢሊየን ያልከው ባጀት ነው እንዴ?
@tamratdebela4585
@tamratdebela4585 Ай бұрын
Sodere resort not kuriftu
@Londoners-e8l
@Londoners-e8l Ай бұрын
Billions? For what?
@dawitg25
@dawitg25 Ай бұрын
45 million or billion?
@sabazeru2153
@sabazeru2153 Ай бұрын
እኛም አውቀናል ጉድጉድ ምስናል 😂😂😂
@user-ry7vt7db6l
@user-ry7vt7db6l Ай бұрын
አትንዛዛ
@taddessegmichael367
@taddessegmichael367 Ай бұрын
15million + 30 million= 45 billion kkkkkkkk
@SH-eh6wx
@SH-eh6wx Ай бұрын
Kutrna kuriftulay maremya yasfelgal
@alemayehum.mellese1257
@alemayehum.mellese1257 Ай бұрын
Pls be careful when you read numbers. 15 million + 30 million is 45 million, but you said 45 billion. You are making similar mistakes many times. Don't read simply for the sake of reading. Go back to your high school maths and refresh your knowledge of numbers.
@Haile-Gebriel
@Haile-Gebriel Ай бұрын
እባክህ የማይመለከተንን አገር መንገድ አታሳየን። ኮረኮንችም ቢሆነ የአገራችንን አሳየን። ስለዚህ አስክትተው ድረስ "Thumbs Down". @
@TsedeyTessema
@TsedeyTessema Ай бұрын
45 ቢሊየን ? ይሄ ዱርየ መንግስት እኮ ቆንጨራ ይዞ መዉጣት ነዉ የቀረዉ 😢
@dawitg25
@dawitg25 Ай бұрын
ድንቁ ደያስና ኩሪፍቱን ምን አገናኛቸው? ኩሪፍቱ የአቶ ታዲዬስ አይደለም እንዴ?
@seifuyazew5189
@seifuyazew5189 Ай бұрын
አዛውንቱ አትሌት
@dawitgebre323
@dawitgebre323 Ай бұрын
ኢትዮጵያውያን ህልመኞች ናቹ በአፍሪካ ሕብረት መሪ በኩል የባሕር በር ህልማቹ ልታሳኩ ጉድ ነው የማይሳካ ህልም 👎👎👎👎👎🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🤮🤮🤮
@aditsiabe
@aditsiabe 27 күн бұрын
የአላ ሙዲን ጥልቅ ማብራሪያ ይሻል።
@esayasbayleyegn2574
@esayasbayleyegn2574 Ай бұрын
በዚህ ዘመን የለየለት እብድ ካልሆነ በስተቀር ያንን ያህል ገንዘብ ወደ ኢትዮጵያ አስገብቶ የዶላር መሸጫ ሱቅ የሚከፍት አለ? ብሄራዊ ባንክ ዶላሩን ለገዳ ባንክ እየሰጠው በተጨማሪ ህግ በየቀኑ የሚቀያየርበት ሀገር ነውር አይደለም? ለወሬ ሲባል የወጣ ማመልከቻ ነው ሱቁን የሚከፍቱት ይታወቃሉ: :
@wakbushgeleta9996
@wakbushgeleta9996 Ай бұрын
ለምን ቱልቱላ ትነፋለ መረጃ በአግባቡ ማቅረብ ይጠበቅብሃል
@mulugeta-li4lp
@mulugeta-li4lp Ай бұрын
😅
@ahmedhussen6909
@ahmedhussen6909 Ай бұрын
I don’t trust the government of Ethiopia 🇪🇹 no way??
这三姐弟太会藏了!#小丑#天使#路飞#家庭#搞笑
00:24
家庭搞笑日记
Рет қаралды 119 МЛН
Dad gives best memory keeper
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 20 МЛН
Men Vs Women Survive The Wilderness For $500,000
31:48
MrBeast
Рет қаралды 65 МЛН
የአሁን. ስበር. ዜና ጻጉሜ//5//2016አዲስመርጃ
Meseret. መስረት Tube🌹🌹
Рет қаралды 36
ሰበር የድል ዜና ጳጉሜ 4
Melek tube መለክ
Рет қаралды 269