No video

Ethiopia: EthioTube Presents Oromo Music Star Hachalu Hundessa

  Рет қаралды 429,385

EthioTube

EthioTube

Күн бұрын

#hachaluhundessa #haacaaluuhundeessaa #oromomusic

Пікірлер: 547
@hiwotlulu4499
@hiwotlulu4499 4 жыл бұрын
I am Amhara but I love him . I can't stop crying 😭😭 he does not deserve death😭😭😭you will live in my heart forever😘😘😘
@safikasaid4870
@safikasaid4870 4 жыл бұрын
it is painful i am somali love him too his voice songs so beautiful he is good looking too and seem kind i am sorry for what is going in Ethiopia wish peace for all horn africans love my people and mama africa
@Hopeinmyhands
@Hopeinmyhands 4 жыл бұрын
ሰው መሆን በቃ ነው ለሰውለማዘን!!!!!!
@nat_eaacherinet
@nat_eaacherinet 4 жыл бұрын
Hiwot Lulu anchi you are Ethiopia lmn zer mnamn wtf
@cosmopolitanwonder9675
@cosmopolitanwonder9675 4 жыл бұрын
I feel so sad for his family and tribe, but mostly for his wife and children, left with no dada. I hope whoever killed him get their just deserves. As I know they will be, in this world or the next. I pray for it to be this and afterlife too.
@cosmopolitanwonder9675
@cosmopolitanwonder9675 4 жыл бұрын
Nat_eaa cherinet you can be Ethiopian and from a tribe there are many many tribes in Africa. Like other continents and countries have. Unless your American.
@user-pn1jz7eg8z
@user-pn1jz7eg8z 4 жыл бұрын
እጫሉ ወይኔ እሁን የት ነህ ወይን እግዚአብሔር በቀኝ እጁ ይቀበልህ እመመኝ ወንዴሜ እእእፍፍፍ 💔😭😭😭☝️☝️☝️😥
@sadyahabeb6722
@sadyahabeb6722 4 жыл бұрын
አረ በአላህ እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ
@sgyddjfd8225
@sgyddjfd8225 4 жыл бұрын
Bacher.askeruh.lemayreba.neger.ckaniyachewu.😭😭😭Enesum.edate.tegelewu.mayet.yenafeken
@etenesh2401
@etenesh2401 4 жыл бұрын
ገና እኮ ወጣት ነበርክ ባጭር አስቁሩ የልጆችህ አምላክ ደምህን ይበቀልልህ በቀል የአምላክ ነው 😢😢😢😢😢
@haregewoyntekeste3067
@haregewoyntekeste3067 4 жыл бұрын
I am not oromo. But I believe as an Ethiopian you are my brother. No matter what you believe in I am very sad .you are gone to soon. RIP my brother
@tsehayregassa6853
@tsehayregassa6853 3 жыл бұрын
ሀጬ ወንድሜ አንተን ሳይ አሁንም በህይወት ያለህ ነው የሚመስለኝ አእምሮዬ በጭራሽ ሊበልልኝ አልቻለም ይህንን የመሰለ ወጣት ልጅ ማጥፋት ምን አይነት ጥቅም አላው ምንስ እርካታ ያገኟሉ እግዚአብሔር አምላክ የገዳዮችህን ማንነት ያጋልጥልን ፈጣሪ ያጋልጣቸው እኔስ እርርርርር ድብን አልኩኝ!!
@utut3754
@utut3754 4 жыл бұрын
ሀጫሉን ለማድነቅ ኦሮሞ መሆን አይጠበቅብኝም አሁን ይሄ ጀግና ነው ምን አደረጋቸው ሀጫሉን የሚጠላ ዘረኛ ነው።ባጭር አስቀሩት የተረገሙ ፈጣሪ ድፍት ያርጋችሁ እስኪ ምንተጠቀማችሁ
@zabebaz6175
@zabebaz6175 4 жыл бұрын
ትክክል ለዘር ሳይሆን ሰው መሆን ቢቻ በቂናው
@user-iw9bl8oo3e
@user-iw9bl8oo3e 4 жыл бұрын
ትክክል
@tubetubeasdh1205
@tubetubeasdh1205 4 жыл бұрын
@@user-iw9bl8oo3e ደምሪኝ ማር
@tubetubeasdh1205
@tubetubeasdh1205 4 жыл бұрын
@Simba Scar ደምሪኝ ውደ
@rabeaamm0490
@rabeaamm0490 4 жыл бұрын
ድፍት ያድርጋችሁ ኢሻአላህ እኔ ግን አሁን ነው የማውቀው የኛ ጀግና የጃችሁን ይሥጣችሁ።
@user-qv9yz6nf3f
@user-qv9yz6nf3f 4 жыл бұрын
አጬ ምንም ልልክ አልችልም ውስጤ ቁስል ነው ማመን አልቻልኩም ኡፍፍፍፍፍፍ አንተን የገደለ ሞቶ አፈር አይሁን ቆሞ ሰው አይሁን የአልጋ ቁራኛ ይሁን ህመምን ስቃይን ይይ በሚወደው ነገር ይሰቃይ እርርርር እንዳ ደረገን እርርርር ይበል
@ritaf804
@ritaf804 4 жыл бұрын
He was wise and humble person. How can someone killed this guy?RIP Hachalu hundessa 😭😭😭
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 4 жыл бұрын
ዛሬ ታየተነ ነገ ለምንጠፍው ምና መልካም ብንሆን 😭😭😭😭 ንፈሰ ይማር 😭😭😭 አለሞትም ሰራህ አለ ሰምህ አይሞትም 💪 ይገረማል ያሰመሣይ ግዜ እወነት ሰናገሩ መግደለ😭😭😭
@user-fm4qv5mv9v
@user-fm4qv5mv9v 4 жыл бұрын
😭😭😭😭 በአጭሩ አሥቀሩት አይ ጭካኔ ኡፍ ያማል ቆጅዬ ልጅ አለችኝ ሢል አንጀቴ በላዉ 😭😭😭
@sgyddjfd8225
@sgyddjfd8225 4 жыл бұрын
😭😭😭😭
@user-mz9vv6xe8m
@user-mz9vv6xe8m 4 жыл бұрын
የኔ ዉድ ወንድም አንተ አልሞትክም የእውነት ሁሌ በምወዱህ እዝብ ልብ ዉስጥ አለክ ሀጬ አንተ ጥለህን ብተድም መልካም ስህብናክ ደሞ ዘላለም ይኖራል
@user-gb9wc3gw4e
@user-gb9wc3gw4e 4 жыл бұрын
ገና ብዙ ልትሰራ ነበር ወይኔ ምን ኣለበት ትንሽ ብትቆይ ነፍስህን በኣፀደገነት ያኑራት።የዘላለም ህያው ነህ ሃጩ ❤❤❤❤
@user-kn8oc5xn1g
@user-kn8oc5xn1g 4 жыл бұрын
ነፍስ ይማር ወንድሜ የኔ ጀግና ምን ይደረጋል ሞት ለገዳዮች
@sgyddjfd8225
@sgyddjfd8225 4 жыл бұрын
😭😭😭😭
@user-sk6xt8lb1v
@user-sk6xt8lb1v 4 жыл бұрын
😭😭😭😭
@user-ux8qx8xj1z
@user-ux8qx8xj1z 4 жыл бұрын
Hacaaluye. እግዚአብሔር ነብስህን በገነት ያኑራው አይ እቺአላም ከንቱ 😥😥😥😥😥😥
@alexweshmshmarwe4732
@alexweshmshmarwe4732 2 жыл бұрын
ሰኚ ሞቲን ያልሠማ ኢትዮጲያዊ አይገኝም በጣም ተወዳጅ ሙዚቃ ነው !!! ሐጬም ለካ ይሔን ጋዚጠኛ እንደ ሠሎሞን ሹምዬ ማኖ አስነክቶ ነበር ። የማሊን እንድሠማ ከኦሮምኛ ጋር ቀላቅሎ መሥራት አይጠበቅም ብሎ ነበር!!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎻🎻🎻🎻🎻🎻🎻🎻🎻🎻🎻🎻❤❤❤❤❤❤❤
@user-jh8nz4gz7s
@user-jh8nz4gz7s 4 жыл бұрын
ውይ ወንድሜ የኔ ቆንጆ ሀጫሉ ልቤን ሰበርከው ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ የኔ ኣባት እንደአንተ ኣይነት ሰው የት ይገኛል ሊኖር ይችላል ግን ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ ረጋ ብሎ ሲናገር ልቤ ውስጥ ነውየሚገባ
@sssg9010
@sssg9010 4 жыл бұрын
You write 🙏🙏🙏
@kumarkumarkumar1718
@kumarkumarkumar1718 4 жыл бұрын
እኔ ልደፍልህ ያጫሉ ያንቴን ህይወት ያጠፍ እጅ ወይም ሰው እግዚአብሔር ቁጠውን ያውርድበት ያልተሰበ አደጋ ይስጠው ምናለበት ፈጠር አድስ ህይወት ሰቶክህ እናዝህ አራማኔ ጨከኝ በግልፂ በወረዳው ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ
@nasriaalal2640
@nasriaalal2640 4 жыл бұрын
ሞት ሲመጣ ሰበብ አለው ሰው ስለተመማ ወይ ሲለጣ ወይም ሀብታም ስለሆና አዳለም ወዛታ ቃደሩ ደራሳ ከሱ ያሚሄድ ወለሂ ጥሩ ሰረው ብቻ ነብቻ ሰለዚ አለህ ስራችን የሰምርል ግን በጠም የዘኩት በዘፈን እያለ ስለሞታ ብቻ ለአኬራ ያመይጠቅም ኪሰራ ነው
@mozmoz9867
@mozmoz9867 4 жыл бұрын
@@nasriaalal2640 አወ።ወላሂ።አሟሟቱ።እኔም።አዛዝኖኛል።አላህኻቲማችንንያሳምርልን።።
@yemariyamlij9039
@yemariyamlij9039 4 жыл бұрын
Hacuuuu koo nugateee demtee ani amenu hin danadegna dhugaa natii fekachu didee 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@jlingzbabishorooney2483
@jlingzbabishorooney2483 4 жыл бұрын
እናቴ ሂወቴ I LOVE YOU MAM 😭💔😭💔
@aa-gq4tg
@aa-gq4tg 4 жыл бұрын
RIP my hero💔my God rest him in heaven.sabonaa koo
@user-vs1ps9rf2w
@user-vs1ps9rf2w 4 жыл бұрын
ባየሁህ ቁጥር አንጀቴ ይቃጠላል እግዚአብሔር ፍርድን ይስጣቸው በአጭር አስቀሩህ አንተን የገደሉ ፈጣሪ ከምድር ገፅ ያጥፋቸው አንተን ግን ነብስህን ይማረው😢😢😢
@metecmetec7378
@metecmetec7378 4 жыл бұрын
😭😭😭😭😭
@user-lx2ik7ep7u
@user-lx2ik7ep7u 4 жыл бұрын
አተ የገደለ አላህ ያጥፍው
@meseretabdiadisfitratnegn3278
@meseretabdiadisfitratnegn3278 4 жыл бұрын
Amen yatifawu
@gannamohamed4016
@gannamohamed4016 4 жыл бұрын
አሚን.ሞት.ለገዳይ
@iloveethiopia6348
@iloveethiopia6348 4 жыл бұрын
ሰዉ ሲሞት ብቻ ነዉ በቃ ሰዉ እዲታዉቅ ታሪኩን ደግንቱን ጀግንኑትን የምናዉቅዉ እስካሁ አላዉቀዉም ግን ሙዚቃዉን በጣም ነዉ ምዉደዉ አዳምጥዋለዉ ባይገባኝም ምን አለ በሂዉት እያለ በናመሰግነዉ ወይ ወድሚ ያሳዝናል ገዳዪችን እግዚአብሔር ለፍርድ ያቅርበልን
@mekedesassefa1944
@mekedesassefa1944 4 жыл бұрын
እመብርሐን ልጆችህን በጥበብ ታሳድግልን ባለቤትህንም ወላጆችህን እግዚአብሔር ይጠብቅልህ የኔ ውድ ወንድም ነፍስህን ይማርልን
@ghebregzabihertigisti3422
@ghebregzabihertigisti3422 4 жыл бұрын
Ufffffffffffffff !!!!!!!!!!! Really he was (great) the meaning of his name hachalu is( great) Rest in peces Hero 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@konenegntube1384
@konenegntube1384 4 жыл бұрын
ወይኔ ሀጩ ኮ የኔ አንበሳ በመንገድ አስቀሩክ 😢😢😢💔💔💔
@helenyemebetelj6009
@helenyemebetelj6009 2 жыл бұрын
ሀጩዬ እዴት አጀቴን ነው እምትበላኝ ውይ ውይ የኔ የዋህ ስታወራ እንኳን በጣም ግልጽ ነህ እዴት እደሚያም ግን አተን ገደሉህ ግን ምን አገኙ የጃቸውን ይስጣቸው ነብስህን ይማረው ሀጩዬ በጣም ያማል በጣም
@dhago1117
@dhago1117 4 жыл бұрын
RIP from hargasa somaliland great respect man love you somaliland
@hakimamanya4993
@hakimamanya4993 3 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/q4vZc6irpLKAidU
@forlove7156
@forlove7156 4 жыл бұрын
He is so logical and real !
@mululegesse9975
@mululegesse9975 4 жыл бұрын
So sad young gone to soon Rest in peace Hachalu😭😭💔
@NegasaTolesaNT
@NegasaTolesaNT 4 жыл бұрын
Rest in power my super hero and legend Oromo vocalist, Haacee! 😢😂😭😘🥰😍💕❤
@israelsage9958
@israelsage9958 4 жыл бұрын
Wabi or wase; she wil represent you in the future more than anybody!!! I wish you were still here my brother you will be in my 🙏!!!
@denenahabte9089
@denenahabte9089 4 жыл бұрын
You can see his face lit up when he talks about music. I remember seeing people going crazy with his music. I wish if I can speak Oromigna Just to listen to Oromigna music. It sounds like very deep. RIP brother!!!
@rahelayele2578
@rahelayele2578 4 жыл бұрын
ነፍስህን ይማር ወንድሜ
@user-rr4jz5ld4j
@user-rr4jz5ld4j 4 ай бұрын
Hacu is not artist!!!he is just perfect sense of human being freedom!!!
@jacklinentinyari1830
@jacklinentinyari1830 4 жыл бұрын
I humble condolences to the family of this man may God Almighty rest his soul in eternal peace love from kenya
@tokkichasikkoomandoo8838
@tokkichasikkoomandoo8838 4 жыл бұрын
Thanks u jachei, he is our legend and we are remember for ever. Kutoka Nairobi kenya
@user-hw3ud7vp1o
@user-hw3ud7vp1o 5 жыл бұрын
አጫሉ የምትወደድ ምርጥ የኦሮሞ ዘፋኝ እንኳን እኔ እናቴም ትወድካለች ዘፈንክን ሳታዳምጥ ውላ አታድርም ሺህ ዓመት ኑር
@user-jh8nz4gz7s
@user-jh8nz4gz7s 4 жыл бұрын
እንኳን ሺ አመት 50 አመትም አልደረሰም በ36እድሜው አረመኔዎች ሂወቱን ተቀጠፈኔን ወንድማችን ነፍስህን በኣፀደ ገነት ትኑር
@kiyalove1565
@kiyalove1565 4 жыл бұрын
Wey shi amet 40 alimolam zeregna nbr wulifff ale yihid yet abatu
@user-jh8nz4gz7s
@user-jh8nz4gz7s 4 жыл бұрын
@@kiyalove1565 ይድፋሽ ወረኛ የሞተ ሰው እንደዚ ኣይባልም ዘረኛ ሆነ ኣልሆነ አሁን እንደዚ አይባልም እህት አንችም ዘረኛ ነሽ ሲጀመር እ/ር አንድ ቀን ይፈርዳል
@kiyalove1565
@kiyalove1565 4 жыл бұрын
@@user-jh8nz4gz7s yet abatu yizot yihid feresun wusedulet
@user-jh8nz4gz7s
@user-jh8nz4gz7s 4 жыл бұрын
@@kiyalove1565 ቆይ ኣንቺ ግን ዘረኛ ነበረ እያልሽ ዘረኛ አደለሁም ነው እምትይ ጅል መጃጃል እንኳን ኣልቻልሽም
@taibataiba.youtube4045
@taibataiba.youtube4045 4 жыл бұрын
Eeeeeeeffffffffአሁንስ አልቻልኩም ሀጬ ይቺ ምዲር ይቺ አለም እንደዝቺ ነች
@bezawitmuluneh
@bezawitmuluneh 4 жыл бұрын
እንደ አጫሉ አንጀቴን የበላኝ ሰው የለም 😭😭😭
@dahlakdahlak9695
@dahlakdahlak9695 4 жыл бұрын
R I P . Oww it is so sad all that what happened to you , you are so young and a humble , clever person . RIP. RIP . I wish the steadfastness and strength for your family , your wife and children by the name of ERITREANS. ✞☪✡☆
@anchikonjo9163
@anchikonjo9163 4 жыл бұрын
ሀጬኮ የአንተ ደም እንደ ቀዬል ደም ወዳ ሰማይ ይኹህ ፈጣሪ ይፍረድ የኔ ጀግና 😭😭😭😭😭😭😭😭
@rehanamohammd2920
@rehanamohammd2920 4 жыл бұрын
እውን ተቀበረ በቃ በቃ በቃ እስቲ በቃ አታቅርቡት ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ
@zxaxshlil3999
@zxaxshlil3999 4 жыл бұрын
ያሳዝናል
@hannanhannan2189
@hannanhannan2189 4 жыл бұрын
Nabsih yemarh
@Amen2216
@Amen2216 4 жыл бұрын
💔💔😭😭😭😭😭uffffff....
@tubetubeasdh1205
@tubetubeasdh1205 4 жыл бұрын
@@zxaxshlil3999 ደምሪኝ ውደ
@ethiopiachanl3789
@ethiopiachanl3789 4 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭
@hawwiidarajee2303
@hawwiidarajee2303 4 жыл бұрын
Haciyee kooo gugubatee barii garaani keenya haccuuuuuuuu😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@KamilJemal-gi7gq
@KamilJemal-gi7gq 4 ай бұрын
Hachee Is King
@moontube2913
@moontube2913 4 жыл бұрын
አላህ ሃቅህን ያውጣልህ በጣም አልቻልኩም ደጋግሜ አደምጣለው እንደው ግራ ቢገባኝ አላህ ይግደላቸው ምን አጠፋህ የምር ለኢትዮጲያ በጣም ታስፈልጋት ነበር ግን ጀግና ነህ በቃ!!! ምን ይደረግ😭😭😭😭😭😭😭 አይ ደደብነት አይ ከእንስሳ በታችነት
@bayisajiru5864
@bayisajiru5864 5 жыл бұрын
Hacalu God may bless you
@user-ty3kq9yl4j
@user-ty3kq9yl4j 4 жыл бұрын
አይይይይይይ በወጣትነትህ በሉህ ጅቦች መቸም ኢትዬጵያ ደግ አይበረክትላትም ጥሩ ሰው እውነተኛ አይወደድም በሀሳብ ማሸነፍ ሲያቅታቸው መግደል ማሸነፍ የሚመስላቸው ደቆሮወች በሉህ በልጅነትህ ልጆችህን አላህ ያሳድግልህ ልባችንን ሰበሩት አይይይይይ ዋሴ ብልሀት ነበር ልጅህን አንድኛዋን እድል አላህ ያሳድግልህ መቸም አንረሳህ ሀጫሉ
@user-yi2iu6zt5h
@user-yi2iu6zt5h 4 жыл бұрын
ተቃጠልኩኝ😢😢😢 ሀጫሉዬዬዬ ኡፉ
@metecmetec7378
@metecmetec7378 4 жыл бұрын
😭😭😭😭
@salemalsalem6035
@salemalsalem6035 5 жыл бұрын
አጨ ማኛ በጣም አደናቅክ ነኝ በርታ የበገደ ልጅ
@selam6473
@selam6473 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ብየማናይ ኢዱ ይቀበልካ መዓረይ እግዚአብሄር አምላክ ዝፈጠራ ነብሲ ብኢድ ሰብ ምሕላፋ ኣዝዩ እዩ ዘሕዝን ሓሊፍካ ፅናሕ እዮም ኢሎምካ እምበር ክስዕቡ እዮም ነብሲ ይምሓር ዝሓወይ እፍፍፍ
@yanateenafakeeasnii8301
@yanateenafakeeasnii8301 5 жыл бұрын
Telobeng betam betam nw mewadew sii jaldha kiyaa koo❤💚❤
@azezaazu3799
@azezaazu3799 4 жыл бұрын
❤💚❤💚❤💚❤💚❤💚❤💚❤💚❤💚 galatomii wanii ofii koo
@nouhampepe5403
@nouhampepe5403 4 жыл бұрын
Wrega
@weyzemen1448
@weyzemen1448 4 жыл бұрын
He was such a brilliant, talented and brave guy. Gone too soon! A great loss to the world as a whole. May his soul rest in peace.
@simegnnadew4081
@simegnnadew4081 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ነብስህ በአፀደ ገነት ያኑራት ወንድሜ
@user-cv1cq5vn6w
@user-cv1cq5vn6w 4 жыл бұрын
ገና ወጣቱን ልጅ ባጭር አስቀሩት ቆይ ምን ይጠቀማሉ
@sgyddjfd8225
@sgyddjfd8225 4 жыл бұрын
sa
@keaman2432
@keaman2432 4 жыл бұрын
ሀጫሉ የዘፈንክለት ያዝናናቨው ያወደስከው የራስህ ወገን በላህ ፍርዱ የፈጣሪ ነው !!!!!
@user-wg5cz8ub3w
@user-wg5cz8ub3w 4 жыл бұрын
ነፍስህን ይማረው😭😭😭😭
@fatilove62
@fatilove62 7 ай бұрын
Rip brother when i listen this interview i thought you are alive but when i remind that you are dead , it's really really hurts to think 😢. Rip Legend 😢😢😢
@makdemakde821
@makdemakde821 4 жыл бұрын
በጣም ነው ያሰዘከኝ ማሪምን ጀግና ነህ ነፍሥህን ይማረው በቃ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ወንድሜ ነህ
@user-rr4jz5ld4j
@user-rr4jz5ld4j 4 ай бұрын
Haceee Koo!!!! You are brilliant!!!! Not only brilliant.......... I missed the word that stands for your work!!!!!
@princessli2226
@princessli2226 4 жыл бұрын
Hachalu Hundesa you will be missed forever. rest in power my brother 💔💔
@kiflemaruleul6023
@kiflemaruleul6023 4 жыл бұрын
uff it is very sad to lose him,he was my favorite as a singer.
@safikasaid4870
@safikasaid4870 4 жыл бұрын
agree
@user-nc9ki1hp9l
@user-nc9ki1hp9l 4 жыл бұрын
አንተን የገደለ አላህ እሡንም ይግደለው አይኑር ሰአቱን ያቅርበው
@user-xs2ev7sk8f
@user-xs2ev7sk8f 4 жыл бұрын
ነብሱን ይማረው 😭😭
@yeyifatworkdadi6359
@yeyifatworkdadi6359 3 жыл бұрын
I feel like one of the my family also I am in pain. He is really matured the way he explained .
@hiwotfantahun3004
@hiwotfantahun3004 4 жыл бұрын
የእጃቸውን ይስጣቹ ሀጫሉ 93 እና 94 ሀይስኩል ስንማር አንተ ስትዘፍን ዴስክ እየመታን ከንቲባ ታከለ ኡማ የሚናደድብኝን መቼም አረሳውም፡፡ ማክሰኞ፣ ሀሙስና ቅዳሜ ፀረ-ኤችአቪ ክበብ እየተቀባበልን ዘፍነን ያቺን ውብ እና የምንወዳትን ጠቧቧን አስፋልት ግራችንን ይዘን ወደ ቤታችን እንገባ ነበር ምነው ዛሬ ባረገው አንተም አትለየንም ወንድማችን
@habesha7909
@habesha7909 4 жыл бұрын
እኔኮ ሞቱን አምኘ መቀበል አቅቶኝ ነው በየ ደቁቃው እየገባሁ እማዬው አይ አንች አለም
@hayatkedirkedir6434
@hayatkedirkedir6434 4 жыл бұрын
እኔም።እንዳንቺእምባዬምንመቆጣጠር።ያቅተኛል
@user-iw9bl8oo3e
@user-iw9bl8oo3e 4 жыл бұрын
እኔም
@metecmetec7378
@metecmetec7378 4 жыл бұрын
😭😭😭😭
@user-ue5mz1xb1g
@user-ue5mz1xb1g 4 жыл бұрын
። ማመን ያቅታን
@user-kl9fn2gh6z
@user-kl9fn2gh6z 4 жыл бұрын
አጫሉን ለማድነቅ ኦርሞ መሆን አይጠበቅብኝም ማማን ይክብዳል
@user-mp5kq7mk5h
@user-mp5kq7mk5h 4 жыл бұрын
የእውነት የሞተ አይመሥለኝም ድገት መቶ ጂርቱ የሚል ይመሥለኛል የእውነት መሞቱን ማመን አቅቶኛል ፈጣሪ ነብሥህን በገነት ይቀበላት
@asiahajali6525
@asiahajali6525 5 жыл бұрын
Hacaluu jagnna
@titiyeadalij8066
@titiyeadalij8066 4 жыл бұрын
ምናለ እዛው አሜሪካ ቀርተህ በሆነ ኖሮ😭😭😭😭
@seadanassir8042
@seadanassir8042 4 жыл бұрын
አይ 😥😓😥😓
@user-sm3et1eq6j
@user-sm3et1eq6j 4 жыл бұрын
ሌለሰምንም አልልም😭 አላህ ገዳዎቹን ያጋልጥለት የሀጫሉ ሞት ሁላችንንም ነው ያመመን ኦሮሞ ብቻሳይሆን ሁላችንንምኢትዮያጵዊያንን አሳዝኖናል አላህ ገዳዩን ያጋልጥለት በድጋሜ
@gemechubeyo972
@gemechubeyo972 2 жыл бұрын
Man kind reminds you for your great contribution! RIP😭😭😭
@rabbirraailmasabaa7867
@rabbirraailmasabaa7867 21 күн бұрын
Uuuuu my hero, our hero we will live for your vision ❤❤❤❤❤❤
@adrt7069
@adrt7069 4 жыл бұрын
እንዲ አንጀታችን እንዳሳረሩን እግዚአብሔር የስራቸውን ይስጣችሁ አጫሉ በገነት ያኑርልን
@user-bo8pu8fs3t
@user-bo8pu8fs3t 4 жыл бұрын
Ace tiru sawu ayiberektim egzhabeher demihn yifelglh 😭😭
@sadashow5681
@sadashow5681 5 жыл бұрын
yene jegna anteko ambassane 😘😍😚
@rehanamohammd2920
@rehanamohammd2920 4 жыл бұрын
ያአገሬ ልጅ ጎረቤቴ አብሮ አደጌ ነው ያአሏህ ጸረ ኤድስ ክበብ ወንድሜ ጋር አብረው ሰርተዋል በጣም የሚገርመው የኔም ወንድም ከአመት በፊት ሰው ገደለው በቃ የኔ ወንድም ሰርቶ እራሱን ስለቀየረ ተገደለ ሃጫሉ ለመብቱ ስለታገለ ተገደለ እሺ ኢትዮ እንዴት ነው እሚኖር የገደለ ዝም የደፈረ ዝም አፍኖ የወሰደ ዝም እሺ ምንድነው መላው ኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦ ያአሏህ መላ በለን
@ethiopiaethiopia3217
@ethiopiaethiopia3217 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያፅናሽ እህት
@mamemame7275
@mamemame7275 4 жыл бұрын
Yene ehite ye wendmishen nefse Egziaebher be Genet yanurlish berchi
@user-sm3et1eq6j
@user-sm3et1eq6j 4 жыл бұрын
አላህ ሶብሪን ይስጥሺ እህት
@metecmetec7378
@metecmetec7378 4 жыл бұрын
😭😭😭😭😭
@mamemame7275
@mamemame7275 4 жыл бұрын
እሙ አይመን እሙ አይመን ነኝ Amen le aenchim nurilign
@halimaukulu9255
@halimaukulu9255 3 жыл бұрын
I love you so much King #Haccee ❤️❤️❤️💔😭
@abbaa_wabii
@abbaa_wabii 3 ай бұрын
Haacee Koo ! Biyyoodhaaf Safuu !
@benadmuketar8091
@benadmuketar8091 4 жыл бұрын
So sad way way gen menawe Lamen sent magadale yalabate eyale esun magdalu Lamen asefalage. He is my favourite singer we Love you. Hulame enasebekalen R l P
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 3 жыл бұрын
ኦሮምኛ የማንሰማውም በፍቅር ነው የምንሰማው።
@fikrfikr1740
@fikrfikr1740 4 жыл бұрын
ፈጣሪ ያንተን ቀን ይሥጣቸው ለገዳዬች አረ ወገኔ ምነው ተጨካከን ነብሥ ይማር
@ibsaaHararge
@ibsaaHararge Жыл бұрын
Haacaalu ንጉሳቺን ልባቺን ውስጥ አለ ሁለም ጀናቺን ሁለም አንረሳም 😭❤💚❤
@tigstdribadriba7487
@tigstdribadriba7487 5 жыл бұрын
Swedew melkam sew new😍😍😍
@user-es8ik4ou8l
@user-es8ik4ou8l 9 ай бұрын
Hachalu Hundessa. One Ethiopia 🥰🥰One Ethiopia 🥰🥰
@tsilisanu6468
@tsilisanu6468 4 жыл бұрын
Nefshin yimarew, life is short, very sad
@breez1024
@breez1024 4 жыл бұрын
What a gentle man! He was littrly still afraid of wayany ..can't even speak freely what happened to him..yet, people still want to believe Wayne didn't kill him..lord have mercy..all Ethiopians should be one and fight Wayne and their supporters.
@user-iw9bl8oo3e
@user-iw9bl8oo3e 4 жыл бұрын
አንተን ገለው እነሱም አይቀሩም ተራቸው ሲደርስ የሞታሉ
@emebethaile8539
@emebethaile8539 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ነፍስሂን በአፀደ ገነት ያኑር
@tsion1518
@tsion1518 4 жыл бұрын
you'll live in the heart and mind of your people and lovers, may God bring justice what can we say... rest in power my hero
@kiyaa88
@kiyaa88 3 жыл бұрын
hacee jeginaa ye abbatuu lijii betam betam anbesaa lijii new endee esuu ayinetii 1000 yiweledi
@user-wo8vw1us5k
@user-wo8vw1us5k 4 жыл бұрын
በህወቴ ለመለቀው ሰው እንዲ ሆኜ አለቅም ፈጠርህን ገደዮችህን ይፈረደቸው የመል
@tubfoziyashow1655
@tubfoziyashow1655 4 жыл бұрын
እኔም እንዳዘሁ ወለሂ ወይኔ እኛ እንድህ ያሆነው ቤታሰቦቹ አለህ ያፅነቻው
@user-tc5mz2rs1s
@user-tc5mz2rs1s 4 жыл бұрын
ሞት ለገዳይ ምን ይሆን ጥፋትህ ምንስ አስበው ነው የገደሉህ
@solihabesha722
@solihabesha722 4 жыл бұрын
ፖለቲከኛ ሰው እንዲህ ነው
@user-in3xo3nz7e
@user-in3xo3nz7e 4 жыл бұрын
ሚስኪን በልጅነቱ አይ የኢትዮጵያውያን ህዝብ ምን ይሻላችው ይሆን ።በጣም ከፋይ ሰውን እማስደስት ወጣት እዲት ይገደላል እዲህ እደዋዛ 😭😭😭💔💔
@selambogale6833
@selambogale6833 4 жыл бұрын
እኔ ኦሮሞ አይደለሁም ሰኒ ሙቲ በጣም የምወደው ዘፈን ነው አጫሉን በልጀነቱ ቀጩት ብድሩን አላህ ይክፈልልህ
@aminatube608
@aminatube608 4 жыл бұрын
እኔስ አልቻልኩም ሀጫሉ 😭😭😭😭
@honeytube8922
@honeytube8922 4 жыл бұрын
አንጀቴን በላኝ ያ አላህ ቤተሰቡ እንዴት ሊሆኑ ነው ሶብሩን ይስጣቸው ከባድ ነው
@user-xi6mi2bn3n
@user-xi6mi2bn3n 4 жыл бұрын
አጩሉዬ እኔ ኦሮምኛ አላውቅ ግን በጣም ነበር ምወድህ ምእን ልሁንልክ ሣይክ እባዬ ሚመጣው ውሸት ነው በሉኝ
@tubetubeasdh1205
@tubetubeasdh1205 4 жыл бұрын
ደምሪኝ ኡሚ
@user-xi6mi2bn3n
@user-xi6mi2bn3n 4 жыл бұрын
@@tubetubeasdh1205 ኦኬ
@hayathayat6898
@hayathayat6898 4 жыл бұрын
አይ ዋ ይብላኝ ለወለዱህ እኛ እንደዚህ ያዘን ወይ ቤተሠብህ. አሏህ ፅናቱን ይሥጣቸዉ
@sgyddjfd8225
@sgyddjfd8225 4 жыл бұрын
yamal
@peacejusticeforall6806
@peacejusticeforall6806 4 жыл бұрын
የኸንን የመሰለ ምርጥ ሰው መገደሉ በጣም ያሳዝናል! እግዘብሄር በሰላም በአጸደ ገነት ያሳርፈው!!!! "በኔነቴ ዓለምን እንዲያውቀኝ ነው የምፍልገው ያለውን" በአሳዛኝ ሁነታ ሆነ እንጂ መላ አለም ኣወቀው እኔም ኣላቀውም ነበር!! ይቅርታ ኢትዮጽያውያን ""አብይ ማለት እንደ ጲላጦስ ነው የሚመለኝ ስባተኛ ንጉስ እያለ ራሱን የሚጠራ ምስጥ ነው!!! ለስልጣን ጥማቱ ቀንና ለሊት የማይተኛ!!!
@jawaarjawweebulloodadishaa9136
@jawaarjawweebulloodadishaa9136 4 жыл бұрын
Hacee koo sii dhabmne 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭uuuuuuufffffffff😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@semirashimels1849
@semirashimels1849 4 жыл бұрын
አይይይይ አንተ ልጂ እያደር ቆጨኝ እፍፍፍ ለወላጆችህ ሶብሩን ይስጣቸው ጠላቶችህን አላህ ያጥፍቸው
@Johntadesse1
@Johntadesse1 4 жыл бұрын
Yesuf Ibrahim I rely apriciet and thank you very much. Love respect Rest in peace haaceekko Galatommii yesufee 🙏
Hachalu Hundessa: Geerarsa Ajaa'ibaa! ** NEW 2017 Oromo Music
11:25
Glow Stick Secret Pt.4 😱 #shorts
00:35
Mr DegrEE
Рет қаралды 18 МЛН
What will he say ? 😱 #smarthome #cleaning #homecleaning #gadgets
01:00
Ambo University, "SEENAA RIRMI HIN NYAATU"
1:26:12
Ambo University
Рет қаралды 28 М.
Marii Artistoota Oromoo dhimmoota gara garaa irratti k-2ffaa
55:20
TOPICAL MEDIA TUBE
Рет қаралды 47 М.
Oromo Music   Hachalu Hundessa   Interview part2 of 5
17:52
Oromp3
Рет қаралды 75 М.
Glow Stick Secret Pt.4 😱 #shorts
00:35
Mr DegrEE
Рет қаралды 18 МЛН