#ethiopia

  Рет қаралды 14,920

EMAT GURAGE MEDIA

EMAT GURAGE MEDIA

Күн бұрын

Пікірлер: 237
@tube-ro9mp
@tube-ro9mp 3 жыл бұрын
በዚህ ዘመን ይህን ማየት እጅግ በጣም ያማል እባካቹ ተረባርበን ለህዝባችን እንድረስላቸው
@woynshetdegefu5339
@woynshetdegefu5339 3 жыл бұрын
ከማንጋር እንተባበር ብዙ ጉራጌ ሰለ ራሱ ማውራት አይፈልግም ሌላጋር እየዱ ነው የሚያሽቃብጡት እንጂ ብንተባበር የት የደረሰ ነበር
@tube-ro9mp
@tube-ro9mp 3 жыл бұрын
@@woynshetdegefu5339 እንግዲ የቻልነውን እንወርውር አንድ ሎሚ ለ 50 ሰው ጌጥ ነውና አንድም እናት በዚህ ድልድይ ገብታ መሞት የለባትም። የጉራጌ ቀመጥ
@neimakemal5248
@neimakemal5248 3 жыл бұрын
Welahi betam lk nesh
@hikmitube4297
@hikmitube4297 3 жыл бұрын
@@woynshetdegefu5339 ሀላችንም ከራሳችን እንጀምር እናት በምጥ ምክንይት 9 ወር በሆድዋ የተሸከመችውን ልጁ ሳታይ ስትሞት አባት ሀኪንቤት በጊዜ መድረስ ባለመቻሉ ሲሞት ይማል በጣም
@hikmitube4297
@hikmitube4297 3 жыл бұрын
@@woynshetdegefu5339 ሀላችንም ከራሳችን እንጀምር እናት በምጥ ምክንይት 9 ወር በሆድዋ የተሸከመችውን ልጁ ሳታይ ስትሞት አባት ሀኪንቤት በጊዜ መድረስ ባለመቻሉ ሲሞት ይማል በጣም
@marrym8549
@marrym8549 3 жыл бұрын
የጉራጌ ልጆች ንቁ ወንድማችን በርታልን እስከ መቼ
@ጉራጌአቱይናመሶየቂ
@ጉራጌአቱይናመሶየቂ 3 жыл бұрын
እስኪ እንተጋገዝ እልህ ይያዘን እኛ ለኛ ለራሳችን አናንስም እንበል እናት አባቾቻችን ነው እየተጎዱ ያሉት የግድ የተሀ ወይም የጌቶ ወይ የጎመር ወይ የነሞር ወይ የመስቃን ወይ የማረቆ ወይ የንደጋኝ ወይ የወነኔ ወይ የሙህር ወይ የቀቤና ወይ የሶዶ ወይ የዣ ተወላጅ እንማሁ ኔሁ ተሰሰቦ ኢና አትንረ ንበረምታ የገነንራ ንህነ እንዴ እልህ ቁጭት የጥብጥንረ ዳር ተቀምጠን ሀብታሞቹ መተቸት እንተወውና በወጭ ያለነው ያንድ ወር ደሞዛችን ላገራችን እናበርክት
@yfuyi3048
@yfuyi3048 3 жыл бұрын
እባካቹ እኛ በጣም ከዘመኑጋ መሄድ አለብን ልማት ልይ ወደ ኾላ ቀርተናል እንቃ አካባቢያችን እናልማ እንቀናጅ እኛ ያላለማነው ማን እዲያለማልን ነው የምንጠብቀው ንቃ ጉራጌ
@kalamuaferede1712
@kalamuaferede1712 3 жыл бұрын
በጣም ያዛዝናል ፈጣሪ ይድረስላችሁ
@tube-ro9mp
@tube-ro9mp 3 жыл бұрын
እናት ያለው ኢሄን አይቶ ማለፍ እጅግ በጣም ይከብዳል
@fatmahusan3555
@fatmahusan3555 3 жыл бұрын
ያአላህ በጣምይገርማል
@amarchmesert6757
@amarchmesert6757 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም. ይከብዳል.
@marifatofik6075
@marifatofik6075 3 жыл бұрын
ሼር አርጉ እስኪ የጉራጌ አመራሮችያ ባለ ሀብቶች ኢሄንን ጉዳቸውን አይተው ትንሽ ይፈሩ😥😥😥😥😥 ድረድግ ተበርቸ ሰላም
@hanitube2982
@hanitube2982 3 жыл бұрын
በእውነት የተረሳ ሕዝብ ምንም ጥርጥር የለውም በእውነት እባነው የተናነቀኝ ሰው ታሞ ስቃይ እናት ምጥ ይዟት ጭንቅ ኧረ ስንቱ
@amharicmoveis3754
@amharicmoveis3754 3 жыл бұрын
የአባቴ ሀገር ነው ኢንሻአላህ ሁሉንም ነገር እናስተካክላለን::
@fkretamengstu9732
@fkretamengstu9732 3 жыл бұрын
በጣም ከባድ ነው በእውነት ሁሉም ቢተባበር ጥሩ ነው የእናቶች የአባቶች ስቃ መቀነስ አለበት በጣም ብዙ ባለ ሀብታሞች አሉ እራስ ወዳድ አንሁን ኧረ
@gebruabera9599
@gebruabera9599 3 жыл бұрын
ምን ማለት እንዳለብኝ አላውቅም እጅግ በጣም ያሟል። ጉራጌ ሆይ እንንቃ ፊታችን ወደ ህዝባችን እንመልስ ። ሁሉም ሰው አከባቢው ሲያለማ ጉራጌ ብቻ ተወልዶ ያደገበት ህብረተሰብ ረስቷል።
@muna7085
@muna7085 3 жыл бұрын
በትክክል በጣም ተረሳ ያሳዝናል
@fujfuj3968
@fujfuj3968 3 жыл бұрын
ልቦና፣ይስጠን፣እናሳዝናለን፣የራሳችንነገርበመርሳታች፣
@zebuhabeshawit7853
@zebuhabeshawit7853 3 жыл бұрын
በርታ የኔ ጀግና ከጎንህ ነን
@abaygeber413
@abaygeber413 3 жыл бұрын
😭😭😭😭ፈጣሪ ይመልከት የጉራጌን ህዝብ እንጂ መንግስትማ የለም በጣምምምም ያማልልልል😭😭😭
@kedijajemal6765
@kedijajemal6765 3 жыл бұрын
ያማል ያማል ኧረ ኡኡኡ የናቶች ሰቃይ የጉራጊ ህዝብ መቼ ነው ሚያልፍት ኧረ እንቃ
@jamanisjamanis2309
@jamanisjamanis2309 2 жыл бұрын
አመራሮቹ ዬት ጉርጋድ ነዉ የገብት ወላሂ ጉራጌዌ ኑ እንደራጂ ጉሩብ እንክፈት 😢😢😢😢
@መርየምቢትኢስላም
@መርየምቢትኢስላም 3 жыл бұрын
በጣም ያማል
@muna7085
@muna7085 3 жыл бұрын
የጉራጌ ልጆች ግሩፕ እንክፈት ተሰባስበን የምትስማሙ እጃችሁ አውጡ 🌹
@munira4456
@munira4456 3 жыл бұрын
ትክክል ያሰፈልጋል
@rahmetmurad1559
@rahmetmurad1559 2 жыл бұрын
አረ አው
@musaakmel4639
@musaakmel4639 2 жыл бұрын
ግድ ያስፈልጋል ሁሉም ቢተጋገዝ ብዙ መስራት እንችላለን
@rukiyarukiya7011
@rukiyarukiya7011 3 жыл бұрын
የአላህ
@zermechi
@zermechi 3 жыл бұрын
betam enameseginalen tesfish endih aynetu yetedebekuna kadre yeresut aytewm chla yetbalut lezelaki meftihe menesatih betam yasimeseginal bertaln wendmachin!
@ዜዶነኝእናቷንናፋቂ
@ዜዶነኝእናቷንናፋቂ 3 жыл бұрын
ያማል የናት አባቶቻችን ስቃይ ኡፍፍፍፍ😭😭😭እውነት ለመናገር እኛ ብንረባረብ እና ስራው ይሆናል
@Tadu1234
@Tadu1234 3 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍ እግዚአብሔር ይገላግለን ለእናቶቻችን ይህ አይገባም 😭😭
@numahtube1974
@numahtube1974 3 жыл бұрын
እፍፍፍፍ ያማል አላህ ይድረሰልን እንጂ የሚሰማን አጣን ☝️😥
@zulfa3418
@zulfa3418 3 жыл бұрын
እፍፍፍፍ😭😭😭😭😭😭😭😭
@zainabath3691
@zainabath3691 3 жыл бұрын
ፍትህ ለጉራጌ ህዝብ
@አዶተናትንበር
@አዶተናትንበር 3 жыл бұрын
በጣም ያሳዘናል
@tigistzerga1422
@tigistzerga1422 3 жыл бұрын
ያሳዝናን
@leylajilaluahmad3231
@leylajilaluahmad3231 8 ай бұрын
የሰው እያለማን የኛ ባዶ😢😢😢
@ekramkader2251
@ekramkader2251 3 жыл бұрын
ያአላህ፡እጀግበጣም፡ያሲዝናል፡ቢቺ፡አላህ፡ያግዘን፡እጀለእጀተያይዘን፡እሰራዋለንኢሻአላህ
@lylamhaomd9575
@lylamhaomd9575 3 жыл бұрын
በርታ ጉበዝ
@zulfa9000
@zulfa9000 3 жыл бұрын
ኦኦኦ
@الحمدالله-ز7ف
@الحمدالله-ز7ف 3 жыл бұрын
ኢንሻ አላህ በምንችለው አክል እንረዳለን
@aswe3087
@aswe3087 2 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍፍያማል😭😭😭😭😭😭😭
@tebaberwolda5920
@tebaberwolda5920 3 жыл бұрын
በውነቱ እጅግ ያማል ባለሐብቶቻች እግዛብሔር ያራራል በወያኔ የተረገጠ ሕዝብ ነው ብዙ የተበደለ ማህረሰብነው
@amelewerqashenafi4811
@amelewerqashenafi4811 3 жыл бұрын
በእውነት በጣም ያማል
@stenabereket5563
@stenabereket5563 3 жыл бұрын
ወይኔ በጣም ነው ያዘንኩት እውነት ነው የጠቀሳቸው ቦታዎች ብዙ ችግር አለ በእንጨት ቢሰራ ያው መልሶ በየአመቱ ውሀ በሞላ ሰአት ወንዙ ሲሞላ እንጨቱን ያበሰብሰዋል ፈጣሪ ይመልከተን ማለት ነው ከፈጣሪ ቀጥሎ እኛም ባለን አቅም እንርዳዳ እማት ጉራጌ ቀጥልበት የምትሰራው ያለው ነገር በጣም የሚደገፍ ነው ✊🏻✊🏻✊🏻
@ቡናዩቱብ
@ቡናዩቱብ 3 жыл бұрын
ያማል
@asmathbakesera8128
@asmathbakesera8128 3 жыл бұрын
ያላህ አተ እርዳን አላህ የስራንሁ
@tinacurry829
@tinacurry829 Жыл бұрын
ሠላም ነው
@konjamkonjam5757
@konjamkonjam5757 3 жыл бұрын
አገሬ እኔን ምንም ሳይኖራት አገር ሰላም ብላ ድምፃችን ሳይሰማ እንኖራለህ እና ተነሱ አገራችን እናልማ አድናታችን እናሳይ ወሬ አያምርብንም እኝ
@dggghhk6912
@dggghhk6912 3 жыл бұрын
እፍፍፍ 😭😭😭
@silesanjawe4498
@silesanjawe4498 3 жыл бұрын
እውነት ልብ ይነካል በየቦታው የጉራጌ ባለ ሀብት ይወራለታል እሄን ሲታይ ግን ያሣፍራል
@tsigewerku3195
@tsigewerku3195 3 жыл бұрын
እሺ
@momlove3589
@momlove3589 3 жыл бұрын
በጣም ሁሉም ያስፈልገናል በተሌ ሆስፒታል ዉሀ ወሳኝ ነገር ናቸዉ
@beharujemil2706
@beharujemil2706 3 жыл бұрын
Betam yasazenal
@ሰብተጅ
@ሰብተጅ 3 жыл бұрын
እይ የኛ ነገር
@feiseljemal4143
@feiseljemal4143 2 жыл бұрын
ያሳዝናል !
@samoyerga4147
@samoyerga4147 3 жыл бұрын
በእውነት. በዚይ. ግዜ. ይህን. ማየት. ወንድማችን. በርታ
@ፍትህለሳውዲእስረኞች-ዘ7ፀ
@ፍትህለሳውዲእስረኞች-ዘ7ፀ 3 жыл бұрын
ግን ባለሀብቶች ይገረማሉ ሁላችንም ብንተጋገዝ ቀላል ነገረነበረ ኢሂ ለማሰራት እኛ ጉራጌዎች እንበቃነበረ እደዚ መሰቃየት
@dirsayiew.senbet705
@dirsayiew.senbet705 3 жыл бұрын
በአለው አቅም ሁሉም ይተባበር ይተባበር
@aeshatube2731
@aeshatube2731 3 жыл бұрын
ኡፉ ያማል
@zeynbbedru1731
@zeynbbedru1731 3 жыл бұрын
ቲጂዬ ጎበዝ አድናቂሽ ነኝ የኔውድ ትላትና ሳየው ነበር
@ክብሬነሽሀገሬ-ወ4ጠ
@ክብሬነሽሀገሬ-ወ4ጠ 3 жыл бұрын
መስኩንእናቶች።ዘድሩክታዘብሁትነገርለመስቀልብሉስገቡአድቦታእኮንማብራትየሌለበትቦታ።ያሁሉምዲግስምንድነውሀገርእሂንመስሎ።ያሳፍራል
@zdtube6481
@zdtube6481 3 жыл бұрын
ውድ እና የተከበራቹ የሀገሬ ልጆች ባላቹበት አላህ ይጠብቃቹ ሁላችን ባለን ነገ መሳተፍ አለብን ቱስፉ በርታ
@meseretwolde263
@meseretwolde263 3 жыл бұрын
Memerut laboch Nachw
@ሁሉባለበትሰላምይሁን
@ሁሉባለበትሰላምይሁን 3 жыл бұрын
ያሳዝናል
@ታዱዮትዩብ
@ታዱዮትዩብ 3 жыл бұрын
ትክክል ሁሌም ምያሳስበኝ ድልድይ የኛ ሰፈርማ ባካኒወት መግስት አያቀዉም
@rtrt5411
@rtrt5411 3 жыл бұрын
እጅግ በጣም ያሳዝናል የጉራጌ እናት የወላድ መሀን ሆነች ወይኔ እናቴ
@ftfethioe7491
@ftfethioe7491 3 жыл бұрын
አላህንውድድ
@ወሄነዶየገጉ
@ወሄነዶየገጉ 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ይርዳቹ ከባድ ነዉ
@naeemamohamed3978
@naeemamohamed3978 3 жыл бұрын
ትክክል ነው ወላህ እኔ ሁሉ ስለ ክልላችን ሳስበው እራስን ያመኝል ጉራጌ ስማችን ብዙ ነው
@abduarebo909
@abduarebo909 2 жыл бұрын
ብዙ ችግር ያለበት አካባቢነው ጉራጌ ዞን አዋጥቶ ማሠራትነው እርሥ በራሣችን እኛ አካባቢኝን ካላየን ማነው መጥቶ ሚያይልን
@setrabutajralije3617
@setrabutajralije3617 3 жыл бұрын
በርታ ወድማችን
@Zነኝየሣዳትከማልተማሪ
@Zነኝየሣዳትከማልተማሪ 3 жыл бұрын
ዘፈን ባትቀላቅልበት ግን ጥሩ ነበረ ሁሉም ጨርሦ እዲሠማው ያአሏህ ምን ጉድነው የት ነው እኛጋ ጌቶ ማብራትና ውሀ የለም የዚግን የባሠነው ጭራሽ እደዚ የሆነ መገድ ቆይ ዘፋኝቹ ለዘፈናቸው ብቻነው ጉራጌን አገር ሚያቁት
@ethioayushyoutube7834
@ethioayushyoutube7834 3 жыл бұрын
የጉራጌ ልጆች ንቁ ኧረ እስከመቼ ወደኋላ😭😭😭
@zebuhabeshawit7853
@zebuhabeshawit7853 3 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል የጉራጌ ተወላጆች በጣም ነው ምናሳዝነው እርስ በርስ አንተባብርም
@tub8545
@tub8545 3 жыл бұрын
በጣም ያማል 😔😔😔😔😔😔😔
@laylaganat6155
@laylaganat6155 3 жыл бұрын
የእውነት ያማል ያስለቅሳል በዝህ ዘመን
@sadamohamed8750
@sadamohamed8750 3 жыл бұрын
እኔ።ወሎ የደሴልጅነኝ ።።እንተባበራችሕለን።።አብሽሩ
@foadedeju2549
@foadedeju2549 3 жыл бұрын
ያመጥጥ ኢና ዘጋ😢😢😢
@አገሬ-ዘ3ነ
@አገሬ-ዘ3ነ 3 жыл бұрын
እዉነት ያማል
@hussnalmaleh6489
@hussnalmaleh6489 3 жыл бұрын
ሲያሳዝኑ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆
@Ayesha-k6f
@Ayesha-k6f Жыл бұрын
ከባድ ነዉ አላህ ይድረስልህ ህዝቤ ኡፍፍ ያማል
@mame4059
@mame4059 3 жыл бұрын
ምርጤ
@fujfuj3968
@fujfuj3968 3 жыл бұрын
ዎይኔ፣ዎና፣👏👏👏❤❤❤❤
@umuaamar2093
@umuaamar2093 3 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል
@tgteka1416
@tgteka1416 3 жыл бұрын
👍👍👍
@ወሄነትየገጉ-ኈ8የ
@ወሄነትየገጉ-ኈ8የ 3 жыл бұрын
በጣም ልብ ይሠብራል ሊታሠብበት ይገባል።
@mame4059
@mame4059 3 жыл бұрын
ጀግናው የእናቴ ልጅ
@michalesebhat4916
@michalesebhat4916 2 жыл бұрын
ኖሮ እንደሌለ የተረሳ ህዝብ
@vhdh8457
@vhdh8457 3 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል የጉራጌ ህዝብ አገሩ ኧረስቶትል ያማል
@senaytgebera5610
@senaytgebera5610 2 жыл бұрын
ተስፍሽ በርታ የኔ ጀግና
@Yonatube1988
@Yonatube1988 3 жыл бұрын
Let’s wake up guys
@abinewabraham9326
@abinewabraham9326 3 жыл бұрын
This true
@mujeebamujeeba3645
@mujeebamujeeba3645 3 жыл бұрын
ያማል ወይኔ ገኜ ምሰኪን
@አለምዘጠኝነው
@አለምዘጠኝነው 3 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ የአላህ አንደ ቀን ቀን ይወጣል ኢንሻ አላህ
@naeemamohamed3978
@naeemamohamed3978 3 жыл бұрын
እረ የሀገር ልጆች እንነሳ
@kadija7430
@kadija7430 3 жыл бұрын
አብሽሩ
@ዲያኔከበደ
@ዲያኔከበደ 3 жыл бұрын
አይ ያሳዝናል
@Zarah-lg2kv
@Zarah-lg2kv 9 ай бұрын
ውይ እማ ስትሻገር በጣም ደነገጥኩ
@martasisay5805
@martasisay5805 3 жыл бұрын
Betam Yasazenale Eko Yalenebet Huneta Eske mecha Gine
@ዩቱብቻናል-ቨ4ሠ
@ዩቱብቻናል-ቨ4ሠ 3 жыл бұрын
በርታ አንድ ቀን ቀን ይወጣልና💚💛❤
@kibatuwolde5114
@kibatuwolde5114 3 жыл бұрын
Betam yasazinal aye gurage endew min yishalenal
@fikertkediere2703
@fikertkediere2703 3 жыл бұрын
በጣም ልብ ይነካል
@selamawitbirhanu6374
@selamawitbirhanu6374 3 жыл бұрын
በጣም ያማል በዚ ዘመን ይህን ማየት ያሳዝናል
@rozalove7257
@rozalove7257 3 жыл бұрын
ወይኔ በጣም ያስፈራል አይ
@fantofanto4430
@fantofanto4430 3 жыл бұрын
Ok
@munira4456
@munira4456 3 жыл бұрын
እኔ በጣም ያሳዝናል
@fujfuj3968
@fujfuj3968 3 жыл бұрын
👏❤❤
@Tube-fw9dv
@Tube-fw9dv 3 жыл бұрын
የእውነት ያማል ወላሂ በዚህ ዘመን ይሄ ማያት ያማል የት ናቹ የጉራጌ ልጆች
REAL MAN 🤣💪🏻
00:35
Kan Andrey
Рет қаралды 3,6 МЛН
Random Emoji Beatbox Challenge #beatbox #tiktok
00:47
BeatboxJCOP
Рет қаралды 52 МЛН
小丑揭穿坏人的阴谋 #小丑 #天使 #shorts
00:35
好人小丑
Рет қаралды 39 МЛН
መርካሼድ - አዲስ የጉራጊኛ ትረካ - ክፍል አንድ
13:22
ጉራጌ የሸለማቸው ባለሀብት ማን ናቸው ⁉️
20:18
EMAT GURAGE MEDIA
Рет қаралды 3,8 М.
🔴🔴 የሣምተታ ኧጉራጊና ኦጀ 🔴🔴
12:55
EMAT GURAGE MEDIA
Рет қаралды 3 М.
ሤራ  (ጉራጌ ፕሮግራም)
28:03
OBN Oromiyaa [Oromia Broadcasting Network]
Рет қаралды 1,6 М.