በቅርቡ አገባለሁ! ጀማል መሀመድን ምን አስለቀሰው? አስደናቂ ጨዋታ - ዊኬር ሾው

  Рет қаралды 35,520

TESFA ONLINE TV

TESFA ONLINE TV

Күн бұрын

Пікірлер: 229
@ZurihsZrega
@ZurihsZrega 4 жыл бұрын
አታልቅስ ሳታለቅስም ም አንጀቴ ነበር የበላኽኝ የሰው ልጅ ወድቆ አይቀርም አሁንም ፈጣሪ ደስታህን ያሳየን
@zuriyashimuzmil834
@zuriyashimuzmil834 4 жыл бұрын
የጉራጌ ለውለታዎች ተስፋ ከፈጣሪ በታች ያንተ ጥረት ነው እጅግ እናመሰግናለን ጀማል ወንድሜ በርታ
@hayatwollotube397
@hayatwollotube397 4 жыл бұрын
ደምሩኝ
@zebibanuru5880
@zebibanuru5880 4 жыл бұрын
አልሃምዱሊላ የሰው ልጅ ካልሞተ በስተቀር ከወደቀበት አንድ ቀን መነሳቱ ቀና ማለቱ አይቀርም ዋና ጤና ተስፍ ነው እንኳን ለዚህ አበቃህ ተስፍ ንዳ እድሜና ጤና ይስጥህ
@yodetabera377
@yodetabera377 4 жыл бұрын
አንድ ላይ ስንቆም ብዙ ነገር መለወጥ እንችላለን ልክ እደዚ ተስፋ ወንድማችን ለዚ ሁሉ ምክንያት አንተ ነህና ፈጣሪ ያክብርህ 😍
@gogogogo742
@gogogogo742 4 жыл бұрын
አሜን
@ኢማንሙደሲርኢተቂላህቀልቢ
@ኢማንሙደሲርኢተቂላህቀልቢ 3 жыл бұрын
አድእ እንሁን ባለንበት ቦታአ ሁሉም
@ሰብተጁትዩብ
@ሰብተጁትዩብ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜንንንንንንንን
@tarikuselmone8909
@tarikuselmone8909 3 жыл бұрын
Ftare Tru ysera Tru yargal Tmsgen absher gmal endm
@tarikwa7467
@tarikwa7467 4 жыл бұрын
ብዙ ግሩፖች ከፍተን በተለያየ መንገድ የተጎዱ ሰዎች ረተናል ግን እንደዚህ ያስደሰተኝና ያረካኝ ስራ የለም ለሁሉም ክብሩ ይስፋ ለመድሀኔአለም እኔ በጣም ደስ ብሎኛል የዛሬ ሁለት ወር ያለቀስኩበት ነገር ዛሬ ላይ ተለውጦ ሳይ ተመስገን ከማለት ውጪ ቃል አጣሁ
@TESFAONLINETV1
@TESFAONLINETV1 4 жыл бұрын
አልረሳውም የመጀመርያ ቀን የሆንሽውን። አመሠግናለሁ
@sadanuru7191
@sadanuru7191 4 жыл бұрын
ማአሻ አላህ አልሀምዱሊላህ እንኳን ለዚ አበቃህ የሰጣቹ ወገኖች አላህ እጥፍ አድርጎ ይምልስላቹ
@meazaseyfu580
@meazaseyfu580 4 жыл бұрын
ጨዋ ደሥ የሚል ሰው ነው በጣም እግዚአብሔር መጨረሻው ያሣምረው ተስፋ እግዚአብሔር ነገሮች ሁሉ ይርዳህ
@lamaaldossry5640
@lamaaldossry5640 4 жыл бұрын
ወደማቸን ጀማል። ወላሂ የበቀሀል። ዘፈን። ወደዲንህ። ተመለስ። አግባ። ዉለድ። ተሰፋ በጣም። አመሰገናለሁ። ኑ። የጉራጌ ሊጅች አድ። ሆንን። ሚዲያችን። እናሰደግ
@fethyamohamed6654
@fethyamohamed6654 3 жыл бұрын
ዎውው ትክክል አርፍ ምክር ነው 🥰🥰🥰🥰
@habibaomer9577
@habibaomer9577 3 жыл бұрын
እዴ አላገባም ነው ምትሉት
@AbebeDeme-gu9rj
@AbebeDeme-gu9rj Жыл бұрын
ዘፈን'ለምን'ይተዋል
@Zarah-lg2kv
@Zarah-lg2kv 11 ай бұрын
በጣም ጥሩ ምክር ነው
@elroe.2172
@elroe.2172 3 жыл бұрын
ተስፉ ወንድማችን እንተንም እናመሰግናለን ስላገናኘከን thank you a lot
@ወሄነዶየገጉ
@ወሄነዶየገጉ 4 жыл бұрын
ፈጣሪ የተመስገን ስለ ሁሉም ሲቀጥል ተስፍሽ በጣም እናመሰግናለን እና በጣም ደስ ይላል በርቱ እማት ሚዲያ
@fatamarak9853
@fatamarak9853 3 жыл бұрын
ሀይ
@kidestdesta1806
@kidestdesta1806 4 жыл бұрын
ተስፊሽ አንተም ከልብ እናመሰግናለን ውድ ወንድማችን በእድሜ በጤና ያኑርልን እና ቀልዴ አደለም ትዳር አሲዙት ማለት ሂውት ቀድ አደለም ። ተ.....ላንተ ቃላት የለኝም።
@መቅዲነኝየጉራጌልጅ
@መቅዲነኝየጉራጌልጅ 4 жыл бұрын
ልክ ነሽ ❤️
@አስቱየእናትዋልጅ
@አስቱየእናትዋልጅ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ይላል❤ ተስፍዬ በጣም ነው የማከብርህ ወንድሜ በርታልን የጀማል ደስታ ዉጤት አንተ ነህ
@zuzutube7225
@zuzutube7225 4 жыл бұрын
ተሥፍሽ ሥላንተ እኮ ቃላት የለኝም🙏ክበር ሀባይቢ ለጓደኞቻቹ ሼር አድርጉ ሠብሥክራይብም አሥደርጉት አይናችን ነዉ ጀማልም እንኳን ለዚሕ አበቃሕ አልሐምዱሊሏሕ🙏
@aseyaebrahim1467
@aseyaebrahim1467 4 жыл бұрын
የማይቻል ነገር የለም ይቻላል ብዙ ለዉጥ ይኖራል ለማመስገን ቃል የለኝም 😢😢
@ታሪኬንለውጠውናሠውይግረመ
@ታሪኬንለውጠውናሠውይግረመ 3 жыл бұрын
እዴት ደስ ይላል ለሰጡ በወጣ ይተካ አተም ፈልገክ አጊተክ ስላቀረብክ ተባረክ
@ተራመዶትተጋገዞት
@ተራመዶትተጋገዞት 4 жыл бұрын
ተስፋችን እኛም እናመሰግንካለን ከክፉ አይን አላህ ይጠብቅልን እድሜክ የብረት ምሶሶ ይሁንልን
@kidestdesta1806
@kidestdesta1806 4 жыл бұрын
አንደኛ እኔ ነኝ አልቃሻም ጀማል አሁን ግን በጣም ደስተኛ ነኝ ምክንያቱም ከተላትና አሳልፎ ለዚ ቀን ያደረሰን እግዚአብሔር ይመስገን
@elroe.2172
@elroe.2172 3 жыл бұрын
አይዞህ ይቺ አለም ለመልካም ሰዎች ትፈትናለች ግን በርታ እግዚአብሔር ቀን አለው ነገ ሌላ ቀን ነው
@ethio1822
@ethio1822 4 жыл бұрын
አንደኛ ነኝ እስቲ ልስማ
@Ha-Hager
@Ha-Hager 2 жыл бұрын
በጣም በጣም የምወደው ሰው ነው ሰዎች። ጉራጌኛ ችዬ እንዳይመስላችሁ ምንም አልችልም። እሱ ግን ድንጋይ ያናግራል። ከአመት በኋላ መስማቴ ግን ተናድጃለሁ
@hayathayat2769
@hayathayat2769 4 жыл бұрын
ተስፍሽ እዳተ አይነት ይብዛልን የኔ ወድሜ እድሜ ከጤና ጋራ እመኝልሀለሁ
@ገነትመካ
@ገነትመካ 3 жыл бұрын
በእውነት ውድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ ደስ ሲል የስራኸው ስራ እናቴ በጣም ነው ምትውደው ጀማልን አሁንም እግዚአብሔር አል ወደነበርበት ይመለሳል 💏💏💏💏💏💏 ንማጀ ኢኢም
@assefatessema
@assefatessema 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ይህን በማየታችን ።
@mohammeddino2402
@mohammeddino2402 4 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል አልሀምዱሊላህ የሱን ደስታ በማየታችን
@qatardoha9424
@qatardoha9424 4 жыл бұрын
እኔንም አስለቀስከኛ. ጀማል አብሽር ጥሩ መስራት መልሶይክሳል አተም እዳልከው. ተስፋችን እረ በረካሁንልን ወድማችን
@የጉራጌሽቅርቅር
@የጉራጌሽቅርቅር 4 жыл бұрын
ተስፍሽ ያሰብከው ይሙላልክ አንተ የሚድያ ባታወጣው ማንም አያስታውሰውም ነበር ክበርልኝ ጀሜ ከዚም በላይ ደስታህ ያሳየኝ ያሳየኝ
@يوسفالنعيمي-ه1ك
@يوسفالنعيمي-ه1ك 4 жыл бұрын
በመጀመሪያ ለዚ ያበቃው ተስፍ ክበርልን የጉራጌ አባሳደር ነህ 🙏🙏🙏🙏
@elroe.2172
@elroe.2172 3 жыл бұрын
የበለጠ ይገባሀል አንተ አገርህን ያገለገልክ ጀግና ወድማችን ነህ
@hayatkedirkedir6434
@hayatkedirkedir6434 4 жыл бұрын
አልሀምድሊላ በጣምደስያለኝ ተስፉለዚህሁሉስበብያአንተ ነህ በርታ እንዴት ደስይላል
@hayathayat2769
@hayathayat2769 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@bx5831
@bx5831 8 ай бұрын
ለጉራጌ ሕዝብ ትልልልልልቅ ክብር አለኝ።ተስፋም እግዚአብሔር ይባርክህ እዉነትም እንደስምህ ትርጉም በተግባር ያስመሰከርክ ሰዉ ነህ።
@zinabmehdi6054
@zinabmehdi6054 4 жыл бұрын
አዮዞክ ወንድም ኡፍፍፍፍ አታልቅስ እኛንም አስለቀስከን የሠው ልጅ ወድቆ አይቀርም ተስፍሽ አሏህ ይጠብቅክ በርታ መልም ስራ የህሊና ራሃ ይሰጣል
@amtube445
@amtube445 3 жыл бұрын
ልጁ ግን ጀግና ነው ከተደበቀበት ፈልፍሎ አወጣው በመሥቃን ክልልም ብዙ አሉ ለምሣሌ ከማሥታውሠው ጌታነሽ የት ነች ፈልፍላቸው ጀግናዬ
@ahmadshukar1809
@ahmadshukar1809 Жыл бұрын
አይዞን ወንድማችን ብዙ ነገር ሰርተሀል አሁንም ከጎንህ ነህ
@ethioayushyoutube7834
@ethioayushyoutube7834 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ አልሃምዱሊላህ እንኳን ደስ አለህ
@jafertemampleacecomebacket7199
@jafertemampleacecomebacket7199 3 жыл бұрын
ግምት ጉራጌ ሚድያ የጉራጌ ልብና አይን ነው ስንል በምክንያት ነው ጉራጌን ወደነበረበት ታሪክ የሚመልስና ጉራጌን ከፍ የሚያደርግ የህዝብ ድምፅ ነው ተስፍሽ እስትንፋሳችን ነህና አላህ ያቆይህ ጀሜንም አይዞህ በሰራና አንጋፋው አርቲስታችን በቅርቡ ወደ ቀድሞው ስራህ ተመልሰህ ወደ ሚወድህ ህዝብ እንደምትመለድ ተስፋ አደርጋለው ሁላችሁም እወዳቹሃለው
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ፀ1ጰ
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ፀ1ጰ 4 жыл бұрын
ወንድማችን እግዚአብሔር ይስጥህ። በጣም ደስ ይላል
@አዶትሾ
@አዶትሾ 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላል በርታልን ጀሜ ተስፍሽ ለምታደርገዉ በጎ ስራ ሁሉ አላህ ኸይር ምንዳህን ይክፈልህ የጉራጌ ልጆች ተስፋ ነዳን የእማት ጉራጌ አባል በመሆን ከጎኑ ቁሙለት ዞሮ ዞሮ ለኛዉ ነዉ በርታልን
@WelduTekle-o5u
@WelduTekle-o5u Жыл бұрын
ስም አምላክ ያወጣዋል ሚባለዉ ልክ ነዉ ተስፋ እግዛብሄር ስራህ ይባርክልህ
@elihamezedin4671
@elihamezedin4671 4 жыл бұрын
የኔ ምስኪን ቁርጥ አባቴን ነው የምትመስለኝ🌺🌺🌺🌺
@gogogogo742
@gogogogo742 4 жыл бұрын
ጀሙዬ በርታ ነገም ሌላ ቀን ነው ተስፍሽ 👌👌👍👍💪💪ጀግናችን ያሰብከው ተሳክቶ ከፍ ያለ ቦታ ላይ ያድርስህ😘😘🙏
@AbebeDeme-gu9rj
@AbebeDeme-gu9rj Жыл бұрын
ምንድን ❤
@seada-j5u
@seada-j5u 4 жыл бұрын
አልሃምዱሊላ እንካን ለዚህ ቀን አበቃህ ጀማል፡ፈጣሪን ማመሥገን ነዉ ተሥፋ አንተ ፈጣሪ የተሻለ አለዉና ለሠዉ እንደ ምትሮጠዉ በጥሩ ነገር ያሥታዉሥክ ፈጣሪ ይባርክህ
@ወግበገግ-ጘ7ዘ
@ወግበገግ-ጘ7ዘ 4 жыл бұрын
ተስፍሽ ትለያለህ ያንተ ውጤት ነው ።በርታ የጠንካራና የብልህ ወጣቶች ምሳሌ ነህ ተስፍሽ
@theawaretheaware3421
@theawaretheaware3421 2 жыл бұрын
አንደበቱ ርትኡ ና ጎበዝ ነው የማስረረዳት ችሎታህን አደንቃለሁ
@dikinshayele2631
@dikinshayele2631 3 жыл бұрын
እኳን ለዚ አብቃህ ወድሜ ተሥፊሽ ጌታ ይጠብቅህ
@meki8539
@meki8539 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ ማሻ አላህ አልሀምዱሊላህ ወድም ጀማል እደዚ መቀየርህ በጣም ደስ ይላል አደራ ምን ቢሆን ወደ ሙዚቃ እዳትመለስ ወደ መስጂድ እጅ ሀሳብህ አላህ ያሳካልህ ከጀመዓ ጋ ምናይህ አላህ ይወፍቀን ወደም ተስፋም በጣም እናመሰግንሀለን ሰውን ያላመሰገነ ፈጣሪ አያመሰግንምና ጥሩ ሷሊህ የሆነች ሚስትም አላህ ይስጥህ ወደ አላህ ምታቃርህ
@elroe.2172
@elroe.2172 3 жыл бұрын
በርታ ወንድማችን ነገ ለብዙዎች የምትተደፍ ትሆናለህ ጌታ ይባርክህ
@giffet1741
@giffet1741 4 жыл бұрын
ተስፋ እናመሠግናለን ወንድሜ ጀማል አላህ መጨረሻህ ያሣምርልህ👍👍
@ተራመዶትተጋገዞት
@ተራመዶትተጋገዞት 4 жыл бұрын
ጀማል አንተ እኮ የማትጠገብ ሙዚቀኛ ነክና በአዲስ ስራ እንጠብቅካለን
@tub8545
@tub8545 4 жыл бұрын
ቪዲዮውን ሳየው ግን አልቻልኩም አቦ መልካም ጊዜ ተመኘሁላችሁ ወድሞቼ
@fatamarak9853
@fatamarak9853 3 жыл бұрын
ኡፍፍፍ
@MaryamAhmad-ds2md
@MaryamAhmad-ds2md 4 жыл бұрын
አልሀምዱሊላሂ፡ወንድም፡ጀማል፡መሀመድ፡እንኳን፡ለዚ፡አበቃ
@ጉራጌእነሞር.YouTube
@ጉራጌእነሞር.YouTube 3 жыл бұрын
selulum Egziabhar yemsegn des belounal. Destahe. iabezalyn
@hayatkedirkedir6434
@hayatkedirkedir6434 4 жыл бұрын
የመጀመሪቀን በጣምነበር።ልብዬያዘነ አሁንአልሀምድሊላ
@mohammedshifaleka
@mohammedshifaleka Жыл бұрын
አንተም አድገህ ፈጣሪ ያሳየን🙏
@tub8545
@tub8545 4 жыл бұрын
ጀማል ምርጥ አርቲስት ነህ ተስፍሽ ክበሩልኝ
@አዲስዘመን
@አዲስዘመን 3 жыл бұрын
በውነቱ ጀማል ዘፋኝ ብቻ አይደለም ምሁር ነው ረጅም እድሜና ጤና ሰርተህ ተለውተህ ያሳየን
@merkatogofa
@merkatogofa 2 жыл бұрын
abishir brother and great job emat gurage media
@sofianakmel8212
@sofianakmel8212 4 жыл бұрын
መልካም መስራት ባትችል ሰዎች መልካም እንዲሰሩ ማድረግ ትልቅ ነገር ነዉ ስለዚህ በጀማል ሂወት ላይ ትልቅ ለዉጥ እንዲመጣ ና የአንበሳዉን ድርሻ የተወጣዉ ተስፋ ንዳ ትልቅ ምስጋና ይገባሃል በመቀጠል ሼር በማድረግ በየ ፔጃቸዉ የተለያየ ነገር በመጻፍ የበኩላቸዉን የተወጡ በሙሉ የመልካም ስራችሁ ዉጤት ከአላህ አግኙት ጀማል እንኳን ደስ አለህ አሁን ደሞ አግብተህ ግራ ጎንህን አግኝተህ ደስታህ እጥፍ የሚሆንበት ያርግልህ ቀሪዉ ዘመንህ የለዉጥ የደስታ የምትፈልገዉ ነገር የሚሆንልህ ይሁንልህ አንድነት ሃይል ነዉ ሁሉም ይቻላል ይህንም በተግባር ማሳየት ችለናል ብዙ ጀማል መሰል እርዳታ የሚፈልጉ ድምጻቸዉ ታቅበዉ እቤታቸዉ የታጎሩ ብዙ ሰዎች አሉ ድምጽ ልንሆናቸዉ ይገባል ለልዩነት ቦታ አንስጥ በልዩነታችን ተቻችለን ተከባብረን እንኑር ፍቅር ሰላም ለኢትዮጲያ ና ለልጆችዋ ይሁን ።
@bx5831
@bx5831 8 ай бұрын
እባክህ ተስፉ እኔ አበሰሜን አሜሪካ በካሊፎርኒያ ክፍለግዛት ኑዋሪ ነኝ ትንሽም ቢሆን መርዳት ስለምፈልግ እባክህ ስልክ ቁጥሩን አስቀምጥልን። ይሄንን ሰዉየ መርዳት እንደትልቅ እድል ነዉ።አይ አኢተዮዽያ የሚወድሽን አትወጅም።በጣም እንወድሃለን ጀማል።
@leylajilaluahmad3231
@leylajilaluahmad3231 11 ай бұрын
እናመሰግናለን ተስፍሽ❤
@addisalem6553
@addisalem6553 3 жыл бұрын
...thanks...!
@tsehaytube6198
@tsehaytube6198 4 жыл бұрын
ተስፍሽ በሚቀጥለው ቪዲኦ ጫጫታ ባይኖረው ይመረጣል ይመስለኛል የመኪኖች ድምፅ ነው በተረፈ በርቱ የኛ ዛጎራ❤❤❤❤😍😍😍
@TESFAONLINETV1
@TESFAONLINETV1 3 жыл бұрын
አው ተላላፊ መኪኖች ስላሉ ነው ለማስተካከል እንሞክራለን
@muzemilabbas5442
@muzemilabbas5442 4 жыл бұрын
እውነትም እማት ጉራጌ እማት ንኽነ ተስፋ በርታ አላህ ያግዝህ
@ሂክማጉራጌዋተዉሂድንይገስ
@ሂክማጉራጌዋተዉሂድንይገስ 4 жыл бұрын
ወይ ጀማል የእዉነት ገንዘብ እዉነት አሄራም ይቀይራል ኸይር ከሠራንበት ገንዘብ መጥፎ ከሠራንበት አኼራችን ያበላሻል በዘፈንህ ከመዉደዴ የተነሣ መቸም በቂሌ እስከሚዘዉ ድረስ የአለማቱ ጌታ ምስጋና ይገባዉ ወደ እምነቴ ገብቻለሁ ዘፈን ቻዉ።።።። ወላሂ በቃኝ አንተም አላህ ወደ ዘፈን ሣይሆን ወደ ጌታህ ተመለሠ ባለፈዉ ያየሁክ ሣአት በጣም አዝኜ ነበር ደሞ አሁን ዘፈን ብትዘፍኑም በምን ይሸጡታል በወጣ ይተካ መሥጠት ያሥደሥታል ጉራጌ ተባብረን በልማት ወደ ክልል እናሣድግ
@habebechtesfaye1633
@habebechtesfaye1633 4 жыл бұрын
Betam des ylal egziabher mlkam hasabhna ekdh yasakalh
@abrishbirhanu9717
@abrishbirhanu9717 3 жыл бұрын
ተስፍሽ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥሕ፡በርታልንንንንን፡
@millions6766
@millions6766 4 жыл бұрын
Gemallo enkuan dess yaleh egziabher yemesgeen tesfum egziabher yebarkeh !!!
@የበረሃዋእርግብእናቷንናፋ
@የበረሃዋእርግብእናቷንናፋ 4 жыл бұрын
አለሃምዱሊላህ ጀሜ እንኳን ለዚህ አበቃህ አብሽር አታልቅስ እኔንም አስለቀስከኝ አላህ ይህንን ሰበብ አድርጎ ርዝቅህን ያስፋልህ ሷሊህ የሆነችን ሚስት ሷሊህ የሆኑ ልጆችን አላህ ይወፍቅህ ወንድሜ አዞህ ምኞትህን አላህ ያሳካልሃል አደራ ዳግም ወደ ሙዚቃው አለም አትመለስ በዲንህ ጠከር በል ሞት አማክሮ አይመጣም አላህ እጅሜህን ያርዝምልን ተስፉ ከልብ እናመሰግናለን ለዚህ እንዲበቃ ሰበብ የሆንክለት አንተ ነህ አላህ ይጠብቅህ ወሄነት የገጉ ይብር ጉራጌ
@thom6753
@thom6753 3 жыл бұрын
Wow dess yelal abzito yestih የኔ አንደኛ
@bx5831
@bx5831 8 ай бұрын
ጉራጌ መሆን መታደል ነዉ።ጉራጌ መሆን ነጣም አማረኝ።
@elroe.2172
@elroe.2172 3 жыл бұрын
ትዳር መስርተህ ከነ ልጆችህ እንደ ምናይህ ተስፍ እናደርጋለን
@fdelu858
@fdelu858 4 жыл бұрын
አንድላይ ስንቆም ብዙ ነገር ማድረግ እንችላለን አንድ እንጨት አይነድም አንድ እጅ አያጨበጭብም እንደሚባለው አንድ ሰው ብቻው ምንም ማድረግ አይችልም እና ጀማል እንኳን ለዚ በቃህ ተስፍሽ አላህ ይጠብቅህ እንደምንም ትዳር አሲዘው ጠንካራ ሴት ታስፈልገዋለች
@abemulu
@abemulu 4 жыл бұрын
እማት ጉራጌ በርቱ Like! Share! Subscribe!
@hayathayat2769
@hayathayat2769 4 жыл бұрын
የኔ ወድም እግዚአብሔር ይጠብቅ
@MaryamAhmad-ds2md
@MaryamAhmad-ds2md 4 жыл бұрын
ተስፊሽ፡እድሜና፡ጤና፡ይስጥክ፡
@ዜድፍቅር-ኸ6ፀ
@ዜድፍቅር-ኸ6ፀ 4 жыл бұрын
እውነት ነው ሰው በቁሙ መረዳዳት ነው አንተ የተናገርከው ታሪክ በጓደኛዬ ደርሷል ከሞተች በኃላ የሚያለቅሰው በዛ የሚረዳት እንዳጣች ሞተች እኔም ህዝብ በተሰበሰበበት አዋረድኳቸው ምን ዋጋ አለው አልመልሳት😭
@ሠፊናጉራጌዋዩቱብ
@ሠፊናጉራጌዋዩቱብ 4 жыл бұрын
እስእስአለህምዱሊላህ ሽክር
@ፋኢዳጠይብ
@ፋኢዳጠይብ 4 жыл бұрын
ሠብ በሞታንቄ ዋይዋይ ቢቡሪ በስኩወታ ዬነነሁታ ምቃርይቾት ባረም ጀማል በርታ መልካም ትውልድነህ መሰሎችህን ያብዛልን ተስፋ ንዳ
@abebebonge2231
@abebebonge2231 3 жыл бұрын
ትልቅ ስራ ነው። ቀጣይ እንደነ አርቲስት ዋቢ በስር የቤት ኪራይ መክፈል አቅቶት ገጠር እንደገባ ሰምተናል። በግሌ የምችለውን ለመርዳት ቃል እገባለሁ።
@lovehaile8876
@lovehaile8876 3 жыл бұрын
እውነት በጣም ያሳዝናል፣ ግን ለምን የጉራጊኛ ዘፈን ኮንሰርት ነገር አይዘጋጅም ።
@kemeriyaahmed7443
@kemeriyaahmed7443 3 жыл бұрын
የጉራጌ ጀግና
@alima8232
@alima8232 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ አሪፍ ተሰባሰበለት
@tsehayfantu8207
@tsehayfantu8207 4 жыл бұрын
Egziabeher yeseteh wondema jemal enkan des aleh
@lemlemgirmu3631
@lemlemgirmu3631 4 жыл бұрын
በርታልኝጀማልዬፈጣሪሁሉምገረያሳካልክወድሜ
@masarathmasarath25
@masarathmasarath25 3 жыл бұрын
የኔ አባት ጎበዝ ውድድ ነው ማረግልክ
@lovesara878
@lovesara878 4 жыл бұрын
Teberk enkean des yelel🎁🎁🎁🎁
@dodygebre7143
@dodygebre7143 4 жыл бұрын
እግዚይብሔር ይርዳህ???
@teddikebede6922
@teddikebede6922 3 жыл бұрын
ተመሰገን ዳግም አንተን ወድሜን በማየቲ አዞ አታልቅ ማንም በእናተ ሰራ ቀለዱበት ,
@sameerakw8239
@sameerakw8239 3 жыл бұрын
😘😘😘😘😍😍😍😘
@hoyboys1085
@hoyboys1085 4 жыл бұрын
Ahllah yest 🙏🙏🙏
@sadanuru7191
@sadanuru7191 4 жыл бұрын
ተስፍሽ በድሩ ከማልም ያለበት ብናቅ ደስ ይለኛል
@__-ze4tk
@__-ze4tk 3 жыл бұрын
ስልኩን ተባበሩኝ የጀማል እባካቹሁን
@bx5831
@bx5831 8 ай бұрын
በጣም አማረኝ ለማለት ነዉ።
@መልካምንግግርሰደቃነዉ
@መልካምንግግርሰደቃነዉ 3 жыл бұрын
ግሩፕ አስገቡን
@senyasenya4149
@senyasenya4149 4 жыл бұрын
S☝️☝️☝️👍👍👍🙏🙏
@anwarjilalu6571
@anwarjilalu6571 3 жыл бұрын
ጀማል እንወድሀለን የኢትዮጲያ ህዝቦች በችግርህ ልቤ ተሰብሮዋል
@yirgalemabera8581
@yirgalemabera8581 Жыл бұрын
በቅርቡ ሀገር ስንገባ አተ ጋር ነን በፍይናስ ምንም እዳታስቡ ሰናነም ጎይት በባር መእነም አቸ እቦሰህም ሶሬሳ
@samriyfashin1915
@samriyfashin1915 3 жыл бұрын
በጣም ነው የምወደው
@ኢማን-ጸ9ሠ
@ኢማን-ጸ9ሠ 2 ай бұрын
❤❤
@sedrajood1839
@sedrajood1839 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@አለምኢትብ
@አለምኢትብ 4 жыл бұрын
👍👍👍👍👍
To Brawl AND BEYOND!
00:51
Brawl Stars
Рет қаралды 17 МЛН
Сестра обхитрила!
00:17
Victoria Portfolio
Рет қаралды 958 М.
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
00:22
Kotiki_Z
Рет қаралды 42 МЛН
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
01:03
BeatboxJCOP
Рет қаралды 18 МЛН
ዊኬር ሾው - በድሩ ከማል - እማት ጉራጌ
36:02
TESFA ONLINE TV
Рет қаралды 84 М.
To Brawl AND BEYOND!
00:51
Brawl Stars
Рет қаралды 17 МЛН