KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
እማማ ዝናሽ ወደ ጡረታ | emama zinash new video | Zeki Tube #emama_zinash #zeki_tube
30:51
የማዳም ቅመም [እማማ ዝናሽ ዘኪን 1000 አምጣ ብለው አስጨነቁት]@AWRA @WECHEWGOOD @abelbirhanu1 @A̹̔ @abrelohd
11:19
🤔Можно ли спастись от Ядерки в Холодильнике ? #shorts
00:41
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
Chain Game Strong ⛓️
00:21
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
Ethiopia | ሆያ ሆዬ...ተው ስጠኝና ልሂድልህ እንደ አሮጌ ጅብ አልጩህብህ | እማማ ዝናሽ ስለ ቡሄ፡እንቁጣጣሽና ስለ መስቀል | Zeki Tube
Рет қаралды 64,907
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 282 М.
Zeki Tube
Күн бұрын
Пікірлер: 209
@ማርሲላስኦሊቬራ
3 жыл бұрын
እማማ ዝናሽዬ መጡልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት የኔ ቆንጆ እናት
@Agtubecookinganddesign
3 жыл бұрын
ዉዴ ቤተሰብ እንሁን
@aselefechasefa4456
3 жыл бұрын
Amen amen amen
@ethiopiahagere9008
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ምን ሳነዋል ሰው ኑሮውን ይመስላል መባሉን በእማማ ዝናሽ ነው ያየሁት እንኳን ሌላ ነጩ ሽበታቸው እንዴት ደስ ይለል ለዚኪና ጓደኞቹ ፈጣሪ ብድራችሁን ይክፈላችሁ😍😍
@ኪሩጨርቆሴ
3 жыл бұрын
ሀገሬ የገባዉ እለት እማማ ዝናሽ በአካል ማየት የምፈልገዉ ረጅም እድሜ ይስጦት ፈጣሪ
@ethioasni6631
3 жыл бұрын
ተባረክ ዘኪ ለአይምሮቸው ቴራፒ ነው የምታደርግላቸው።
@wendmagegnkasahun7000
3 жыл бұрын
ወርቂቱ
@destamekonnen7020
3 жыл бұрын
እማማ ዝናሽዬ ከጠና ጋር እደሜ ይስጦት።ዘክ ምርጥ ስው ነኽክ ተባረክ።
@chewabrhenu2311
3 жыл бұрын
ዘካርያስና ጓደኛው ድምጻችሁ ይመሳሰላል እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ😍
@zallazallaq1979
3 жыл бұрын
ትክክል ይመሳሰላል
@hananabdena4051
3 жыл бұрын
Anem germogn neber
@እመብርሃንእናቴ-ጰ4ጸ
3 жыл бұрын
እማማ ዝናሽዬ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥዎት ❤️❤️❤️❤️❤️
@rozayesuf5175
3 жыл бұрын
የኔ እናት እማማ ዝናሸ!!በጣም ነዉ የምወዶት ❤️❤️አላኧ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጦት ዘኪ መልካም ሰው አላኧ ይጠብቅ
@Agtubecookinganddesign
3 жыл бұрын
ዉዴ ቤተሰብ እንሁን
@maregmareg2190
3 жыл бұрын
ሺቅርቅር እኮኖት እማማ ዝናሺ እውነት ኑሩልን💕
@zallazallaq1979
3 жыл бұрын
ወይ እማማ ዝናሽዬ ድምፅሆ እንዴት ደስ ይላል ታሪክ አይረሱ ጎበዝ እረጅም እድሜና ጤና ይስጦት ኑሩልን ተናፋቂ ኖት
@Agtubecookinganddesign
3 жыл бұрын
ዉዴ ቤተሰብ እንሁን
@tadalachgetachwe5118
3 жыл бұрын
ዘኪ እግዚያብሔር የተባረከ ፍሬ ይስጥህ
@የጌታየእናትሆይማርያምሆይ
3 жыл бұрын
የኔ እናት ስወዶዎት እፉፉፉፉ አምላከ ቅዱሳን እረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልን እናታችን
@Agtubecookinganddesign
3 жыл бұрын
ዉዴ ቤተሰብ እንሁን
@workyeyimam6558
3 жыл бұрын
ረጅም ዕድሜና ጤና ለእማማ ዝናሽ ።
@leyowesame8040
3 жыл бұрын
እማማ ዝናሺየ የኔ ድምፃዊ ኑሩልኝ እረጅም እድሜ ይስጠዎት
@የኔዉብታደሰ
3 жыл бұрын
አሜን
@asterabrham8470
3 жыл бұрын
እማማ ዝናሽዬ ጨዋታዎ አይጠገብም ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥዎ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ከ3ቘ
3 жыл бұрын
እማማ ዝናሽዬ እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት😍😍
@askidesta4271
3 жыл бұрын
የኔ ምርጦች ስወዳችሁ የሳቄ ምንጮች እድሜና ጤናውን ያድላችሁ ሠላም ለናት ሀገራችህ 💚💛❤🙏🙏🙏
@emabeteee8597
3 жыл бұрын
እማማ ዝናሺ የኔ ቆጃ
@martatube5156
3 жыл бұрын
የኔ ውድ ማማዬ እዴት እደሚያምሩ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጦት ዘኪዬ ምርጥ ሰው ታድለህ እግዚአብሔር መረጠህ ቤትህ በደስታ ይሙላ 👨👩👧👦❤
@fanahfanah9977
3 жыл бұрын
ፈጣሪ ይባርክህ ዘኪ እማማዝናሽንም እድሜ ይስጦት
@destayewondem1642
3 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ እማማ ዝናሽዬ ረጅም አድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት!
@fatumamohammed9256
3 жыл бұрын
ዚኪ በጣም ደሰ የሚል ጊዜ ነው ከማማ ዝናሸ ጋር እየሰልፈጉኝ ያልሁት የልምደብህ ጊዜ ከልህ thank you so Match👍👍👍👍
@Agtubecookinganddesign
3 жыл бұрын
ዉዴ ቤተሰብ እንሁን
@ትዕግስት.የዝክረቅዱሳንተ
3 жыл бұрын
አያቴ እማማ ዝናሽየ እጿ😍😍😍😍😍 ሰላም ለኢትዮጵያ💔😭💚💛❤🕊
@መትዮቹዩቱቪ
3 жыл бұрын
ለኔማ የደስታዬ ምንጭ ኖት የእኔ እናት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት ዘክዬ አትጥፋ
@tagetilahun898
3 жыл бұрын
እማማ ዝናሽዬ እንወዶታለን❤️❤️❤️
@Agtubecookinganddesign
3 жыл бұрын
ዉዴ ቤተሰብ እንሁን
@ሐናሐና-ቘ3ከ
3 жыл бұрын
በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እማማ እናንተን አጫዋች ባይሰጣቸው በዚህ የሀይምሮ ንቃት አይገኙም ነበር ።በጣም ብዙዎች ገና የሳቸውን ግማሽ ሳይሆኑ የመርሳት ችግር እየገጠማቸውነው ከሰው ባለመገናኝት፣ ብቸኝነት ፣ሀሳብ ጭንቀት "ለሠው መድሐኒቱ ሰው ነው" ዛሬ ቤተሰቦቻችንን ጊዜ ሰጥተን መች እናጫውታለን ምሳ እየበላን እንኩዋን አናወራቸውም የፈረደበት ስልክ አለ ከሱ ጋር መታገል ።እርቀን ያለነውም ቶልቶሎ ደውለን ተስፋ አንሆናቸውም እማማ ዝናሽዬ ወደፊት እንደ እናንተ አይነት የእድሜ ባለፀጋዎችን ማየት ይናፍቀናል ... የሀገር በረከት ናችሁ ኑሩልን እናመሰግናለን ንስሮች👍🙏❤
@tsedaledamtsew4180
3 жыл бұрын
ዘኪ ከቃል በላይ ነህ እግዚአብሔር ዘመንህን ሁሉ ይባርክልህ
@meshomesho1091
3 жыл бұрын
እማማ ዝናሽይ መጡልን እድማከጤና ጋር ይሰጥልነት
@roserosa8426
3 жыл бұрын
የኔ እናት የአመት ስው ይበሉት እድሜና ጤና ይስጦት
@genetiligabawu1709
3 жыл бұрын
የኔ እህት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥውት ለአገርችን ስላም ይርግልን አዲስ አመት የስላም የፍቅር የደስታ ይድል ይሁንልን የአገሬ ነገር በጣም ክባዳ ነው
@Agtubecookinganddesign
3 жыл бұрын
ዉዴ ቤተሰብ እንሁን
@እመቤቴአንቺታውቂያለሽ
3 жыл бұрын
ዘኪዬስ አባ የትነህ እማማ ዝናሽዬ ኑሩልን የኢትዮጵያ አያት ኖት ኑሩልን
@zeroto2347
3 жыл бұрын
መግቢያው ክላስካሉ እንዴት ደስ ይላል
@ኢትዮጵያዬክፉሽንአል-ቀ1ዠ
3 жыл бұрын
እኔ ግን ሳያቸው ነፍሴ ምጭቅ ይላል ከመውደዴ የተነሳ እማማ ዝናሽዬ❤❤❤❤❤😍😍😍🌹🌹🌹💐💐💐💐💐💐💐
@raheelworku2916
3 жыл бұрын
አማማዝናሽዬ አስኪስለማማ ሀገራችን ኢትዮፒያ ፀሎትያርጉልን
@selamawitteshome3958
3 жыл бұрын
እማማ ዝናሽዬ ስወዶት እኮ እረጅም እድሜና ጤና ይስጦት
@elsabeautynt
3 жыл бұрын
ደስ ሲሉ
@ferityabera2677
3 жыл бұрын
የኔ እናት መጡልኝ ሰወዶት እኮ❤❤❤❤👏👏👏👏
@rahelreda9107
3 жыл бұрын
እማማ ዝናሽዬ እድሜ ከጤናጋር እመኝሎታለሁ
@ዲያኔከበደ
3 жыл бұрын
እድሜ ጤና ለማማ
@yyyfdrrds7677
3 жыл бұрын
እማማ ዝናሽ እረጅም እድሜ ይስጦት ደስ ሲሉ
@ፈቱነኝየአባቷናፋቂ-ነ7ዀ
3 жыл бұрын
እማማ ዝናሽ እኳን ደህና መጡልን
@tekalignmeselech2364
3 жыл бұрын
እረ ዘኪ አስቆርባቸው ጊዜ የለህም አውቃለሁ እንደምንም እባክህን መቁረብ በጣም ይፈልጋሉ
@elsabeautynt
3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ
@maledachekol6594
3 жыл бұрын
እማማ ዝናሽእዬ 🥰🥰🥰🥰
@nmha4141
3 жыл бұрын
አይ እማማ ዝናሽ ዘኪን የመሰለ የለም ማንም ዘኪ የሚተካ የለም ለቁረባን ክረምት ይለፍ ብለዉ የለም እጀ እማማ ዘናሽዬ
@መትዮቹዩቱቪ
3 жыл бұрын
የኔ እናት ወጋቸው ደስ ሲል
@samsunggrandprimepro5373
3 жыл бұрын
እማማ ዝናሽዬ የኔ እናት በጣም ነው ምወዶት
@almeandmesitub2921
3 жыл бұрын
እማማ ዝናሽ እውነታቸውን ነው እኛጋር እራሱ በጉራጌ ክልል ሆያሆዬ ለመስቀል ለሊት ነው የሚዞሩት 🌹🌹🇪🇹👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹ለቡሄ አይዞሩም 🇪🇹🇪🇹🌹🌹
@ሚሚነኝየእሮቢቷቀበጥ
3 жыл бұрын
ኡፍፍፍ ማን ነው የሀገሩ ስላም የናፍቀው ዛሪስ ደከመኝ
@tube-wb6rf
3 жыл бұрын
የማማ ዝናሽ አድናቂዎች የት ናችሁ
@የሚካኤልልጅ-ከ3ሐ
3 жыл бұрын
እማማ ዝናሽዬ ስወደወት ይኑሩልን 😍😍😍❤❤❤🌷🌷🌷🌷🌺🌺🌺🌼🌼🌼🌼🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@ፋንድሻቲዮብ-ፀ3በ
3 жыл бұрын
ደግሞ ድማጣቸው ያምራል እማማዝናሽ ❤️❤️❤️😍😍😘😘😘❤️❤️❤️😍😍😘😘😘
@birukfekadu
3 жыл бұрын
እግዜር እናት፤ የሰማይ የባህር ጌታ አገላለፆ ልብ ያሞቃል
@adisalemlesfaye4799
3 жыл бұрын
Zaki tebarak
@ghideykahssay9473
3 жыл бұрын
We miss you 😘 mama Zinash Wellcome back♥️🙏
@Agtubecookinganddesign
3 жыл бұрын
ዉዴ ቤተሰብ እንሁን
@abrahamt2356
3 жыл бұрын
Emama Zinashi Englizigna Aychilum
@meskeremelese6154
3 жыл бұрын
Yene enate fexaarii xeena ke edme gar abzeto yisxachu 🤲🤲🤲😘😘😘😘
@sabamengesha6463
3 жыл бұрын
God bless ❤️ Emma zinsh . long life Emma zinsh so blessing
@Hala-yn1qj
3 жыл бұрын
እድሜናጤናእማማዝናሽ
@betelhemseyoum2090
3 жыл бұрын
እማማዬ ሁሌም አይጥፉብን የኛ ናፍቆት ውድድ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💋❤❤❤
@godolyas7601
3 жыл бұрын
እማማ ዝናሽዬ እንኳን ደህና መጡ እንደት ነዎት ❤❤❤❤💕💕💕💕💕💠💠💠💠💠🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@emawayishameha5159
3 жыл бұрын
Zeki egziabher edmena tena yistih
@tsiongirma7311
3 жыл бұрын
Wyeeeee emama zinshiyaaa cwtotie eco ayetgbime erzime edima ena tna yistlgne❤❤❤❤
@meazapaulos5585
3 жыл бұрын
እማማ ዝናሽዬን እወዳቸዋለሁ
@rebeccasolomon3520
3 жыл бұрын
እማማ ዝናሽዬ የኔ እናት ይናፍቁናል እሰይ እንኳን መጡልን
@habeletube9474
3 жыл бұрын
እረ ዛሬ እማማ ዝናሽ😂😂 ዘኪ ግን ሳቁ ነው የሚያሞቀው እኮ ቃና አለው 😂😂😂😂 የት ሄድክ ሆ
@MikeMike-bc7jg
3 жыл бұрын
Shoferu new endi? Yennaye gobez tebark.
@selomietesfay8517
3 жыл бұрын
Zekiye tebarek eidmen tieinan yistachihu
@ኪያ115
3 жыл бұрын
Zeki melkam sirachu lethiopia tinsae.yihun medhanialem beka yibelen
@መትዮቹዩቱቪ
3 жыл бұрын
እማማ ዝናሺዬ በጣም ነው የምንወዶት
@soofiyasoofiya576
3 жыл бұрын
ዘኪ እና ጓደኞቹ እንዴት ናችሁ እማማ ዝናሽዬ እነኳን ሰላም መጡ
@የኪዳነምህረትልጅ-ጀ6ፀ
3 жыл бұрын
እማማ ዝናሽዬ ሺ አመት ኑሩልን እሺ
@lilygoddess5436
3 жыл бұрын
ቆንጂዬ ደስተኛ ሳቂታ ኖት የኔ ናት ሲያምሩ ለዛቸዉ ደስ ይላል
@zehara605
3 жыл бұрын
እማማ ዝናሸ የዛሬን አያረገወና ወዳወ ሲመጡ ወዴ ይቱብ ብዙ ተከታይ ነበረ አሁን ቀዘቀዘ አይ አዳዲሱን ነወ ሰወ ወረተኛ ነን
@BeThankfulHelpEachOther-s4h
3 жыл бұрын
Wawww emama Znashiye eko Fker Nachew Rjem edme Yistln
@semiccell6821
3 жыл бұрын
ሠላም እማማ ዝናሽ
@enkuayelakew4954
3 жыл бұрын
ኑሩለን
@taybasied9184
3 жыл бұрын
የኔ።ጣፋጭ
@etsehiwotaklilu8918
3 жыл бұрын
Long live enatachn emama Znashye❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍❤
@azebgera8601
3 жыл бұрын
መጣም ጥሩ እማምዬ ጣፋጭ❤
@selamawitberhe4283
3 жыл бұрын
Amrobotal emama Zenashyeee
@geni4618
3 жыл бұрын
ክክክክክክ ዘኪ እማማ ዝናሽ እየወቀሱህ ነው 💕💕
@kntattube7324
3 жыл бұрын
እማማ ዝናሽዬ የኔ ውድ ኡፍፍፍፍፍፍ ስውድዎት እኮ የኔ ማርርርርርር አንደበትዎት እኮ ጥኡም ነው
@veracity8968
3 жыл бұрын
ወይ አማማ ዝናሽዬ በአኛ ሂሳብ መንግስት ተመረቀ! ክክክክ የሳቸው የተባበሩት መንግስት ቢያሸንፍማ ፎቅ ይሸላምቸው ነበር ! የኔ ናት ሺህ አመት ኑሩልን ልበ ጥሩ!
@kmkmkmk8618
3 жыл бұрын
እማማዝናሺ ሥወዶት)💋💋💋💋💋💋
@meemimeemi4935
3 жыл бұрын
Emamma zineshiyee selam new mammayeee i love you so much ❤❤❤❤❤❤❤❤🇪🇹⚘⚘⚘⚘⚘⚘
@abayneshgpoiu5823
3 жыл бұрын
Emama weddd ❤❤❤
@SUNSHINE-hg5oz
3 жыл бұрын
Emama Zenuye amarebot, tegegnewerk Egziabeher yetebekeh
@emabetadmas9949
3 жыл бұрын
ዘካሪያስ በተመቸህ ሰአት አቁርባቸው
@dawite5944
3 жыл бұрын
እማማ ዝናሽዬ ሰላም ኖት ወይ እንኳን አደረሶት
@tutulol4521
3 жыл бұрын
እማማ ዝናሽዬ ስወዶት
@emebateemebate3488
3 жыл бұрын
💕💕💕💕💕💕💕💕hunta dasihilalu hemama zenashiye
@flowermekonnen8776
3 жыл бұрын
I we Emmy zenshe yny konjo Edmena tenan we love you 😘😘😘🥰🥰🥰
@tsigetube7178
3 жыл бұрын
እማማ ዝናሽዬዋ መጡልን እንኩዋን ደህና መጡ
@hellenaragie8869
3 жыл бұрын
Yene enat💓❤❤❤
@tirumidiya3815
3 жыл бұрын
እማማ ዝናሺዬ 😘
@yodit5834
3 жыл бұрын
ጸጉራቸውን ቁረጥላቸው እድጎል
@ayunet-k3e
3 жыл бұрын
የኔ እናት
@pinazorom6426
3 жыл бұрын
ማማ ዝናሽየ 😘
@tingritzwdie9266
3 жыл бұрын
ሰላም ላንተ ይሁን ዘኪ ጆሯቸው መስማት ጀመረ እንዴ
@heranesibhatu5739
3 жыл бұрын
Weddddd new yemaregot🙏❤🌹🇪🇷
@najatagaro5265
3 жыл бұрын
Mamiye ♥️♥️♥️
@menberktawu3372
3 жыл бұрын
Emama znasheye swedachewu edimena tena ystln yene enat
30:51
እማማ ዝናሽ ወደ ጡረታ | emama zinash new video | Zeki Tube #emama_zinash #zeki_tube
Zeki Tube
Рет қаралды 16 М.
11:19
የማዳም ቅመም [እማማ ዝናሽ ዘኪን 1000 አምጣ ብለው አስጨነቁት]@AWRA @WECHEWGOOD @abelbirhanu1 @A̹̔ @abrelohd
አዱ /Adu Tube
Рет қаралды 440
00:41
🤔Можно ли спастись от Ядерки в Холодильнике ? #shorts
King jr
Рет қаралды 7 МЛН
00:29
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
好人小丑
Рет қаралды 120 МЛН
00:21
Chain Game Strong ⛓️
Anwar Jibawi
Рет қаралды 41 МЛН
00:17
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 30 МЛН
30:07
ቅልውጥ ነው የምንሄደው ? | እማማ ዝናሽ አስቂኝ ቪዲዮ | emama zinash New video | Zeki Tube #emama_zinash #news
Zeki Tube
Рет қаралды 16 М.
2:20:41
ገምጋም ዓመተ 2024| ኣብ እዋናዊ ኩነታት ዞባናን ሃገርናን ምስ በየነ ገረዝግሄርን በረኸት ካሕሳይን
ERIPM
Рет қаралды 23 М.
33:24
Ethiopia | ጭሰኛ የጉልበቱን ያረሰበትን ይካፈላል | እማማ ዝናሽ | Zeki Tube
Zeki Tube
Рет қаралды 62 М.
8:50
🔺 አዝናኝ ቆይታ ከ እማማ ዝናሽ ጋር | የዘኪ ሚስት አሚሪካ መሄዷ ለእማማዝናሽ ግድ አልሰጣቸውም | ቲክቶክ | አራዳ ሪአክት | Arada React
Arada React - አራዳ ሪአክት
Рет қаралды 2,9 М.
2:02:01
ያላገባችሁ ሴቶች ካገቡ ወንዶች ራስ ውረዱ ? | ለወንዶች ሳይሆን ለሴቶች የምለው አለኝ | እንተንፍስ #41
Manyazewal Eshetu
Рет қаралды 532 М.
29:22
ልጅ ሆና የእናትነት ሸክሜን አሸከምኳት! #lijenafekegn #ህይወት #movie #comedianeshetu #saudi
Donkey Tube
Рет қаралды 159 М.
59:01
ከምሽቱ 3:00 ሠዐት የአማርኛ ዜና
VOA Amharic
Рет қаралды 392
20:06
ደማቅ የገና ዋዜማ ድባብና ገበያ በአዲስ አበባ ጎዳናዎች |Anazing Ethiopian Christmas Eve Street Market. Walking Tour.
Addis Ababa Close-up
Рет қаралды 5 М.
29:51
Ethiopia | እማማ ዝናሽ ከእነ ትርሲተ ድንግል ጋር | Zeki Tube
Zeki Tube
Рет қаралды 90 М.
52:15
GERE EMUN PART 211 | ገሬ እሙን ክፋል 211
Gere Emun Entertainment ገሬ እሙን
Рет қаралды 204 М.
00:41
🤔Можно ли спастись от Ядерки в Холодильнике ? #shorts
King jr
Рет қаралды 7 МЛН