Ethiopia | እማማ ዝናሽ ከእነ ትርሲተ ድንግል ጋር | Zeki Tube

  Рет қаралды 90,855

Zeki Tube

Zeki Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 248
@tenad7309
@tenad7309 3 жыл бұрын
እማማ ዝናሽ ድግሪ ይወዳሉ በትምህርት ያምናሉ ጎበዝ ናቸው::
@almaz-rudy8793
@almaz-rudy8793 3 жыл бұрын
በጣም ነው ይገረማሉ
@bezawolde759
@bezawolde759 3 жыл бұрын
ክክክክክክ
@azebtufa7389
@azebtufa7389 3 жыл бұрын
እዉነት ነዉ እሱ ዶሮ ነበር አሁንማማማማማማማማማ ድግሪ ተይዞ ሊስትሮ ነዉ የሚጠርጉት😭😭😭😭 ሴት እህቶቻችን ደግሞ የአብታሞች መጫወቻ ሆነዋል 😭😭😭😭😭ፈጣሪ ጥሩ ዘመን ያምጣልን 😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏የተማረዉ ዉሎ ይግቡ እቤት አይቀመጥ
@sittinakadir2532
@sittinakadir2532 3 жыл бұрын
Imaam zinaash zargn nachow kkkkk
@tamrattemesgen9881
@tamrattemesgen9881 3 жыл бұрын
@@azebtufa7389 ĺ
@I_am_Fano
@I_am_Fano 3 жыл бұрын
ዘኪዬ ስወድህ በርታ የእማማ ዝናሽን ዕድሜ ይስጥህ።እማማን ስወዳቸው በጣም ነው የሚያዝናኑት።
@ስላምሰላም
@ስላምሰላም 3 жыл бұрын
የማይሞት የለም ጊዜው ሲደርስ ሁሉም ይሞታል እማማ ዝናሽዬ ሁሌም የምትናግራት ቃል 😍❤️
@SEMlRAWELYW
@SEMlRAWELYW 3 жыл бұрын
እንደመር
@rukiykemal1543
@rukiykemal1543 2 жыл бұрын
አላህ እድሜና ጤና ይስጠዎት እማማ ዝናሽ ዘኪም የተመኘህውን ልጅ መንታመንታ ይስጠህ በልጅ ተደሰት
@ሁሉመልካምነው
@ሁሉመልካምነው 3 жыл бұрын
ዘኪየ የማማ ዝናሽየን የቀረፅካቸውን ሁሉ። አትደምስሰው በሲዲ ወይም በፍላሽ አስቀምጠው ታሪክ ነው።
@fetihfetih5778
@fetihfetih5778 3 жыл бұрын
የጆሮ መስሚያ ምርጥ ስጦታ ለሰጭ አላህ ይስጠው
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 3 жыл бұрын
ተባራኪ ትምህርትሽን ይግለፃልሽ ከፍ ያለ ደረጃ የድርስሽ ዘክዪ ተባረክ የምኞትህን እግዚአብሔር ይፈፃምልህ እማማ መቼስ እድለኛ ኖት ።
@gudayetessema5939
@gudayetessema5939 3 жыл бұрын
Emebete titebkot Emama zinash Zeki Tebarek!!!
@sosyb4270
@sosyb4270 3 жыл бұрын
የኔናት የናንተ አምላክ ኢትዮጵያን ይጠብቅልን🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 3 жыл бұрын
ትእርሲተ ድንግል እግዚብሄር እድሜ ጤና ይስጥሽ ከፍ ያለ ደረጃ ያድርስሽ
@azebtufa7389
@azebtufa7389 3 жыл бұрын
የኔ እናት አሁን የጥቅምት ብርድ ነዉ ፀጋዉን ያብዛልሽ ትርሲትዬ እዴሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ የተማርሽዉ ትምህርት ትልቅ እንጀራ ይስጥሽ አሜን በሉ 😍😍😍😍💟💟💟💟💟💟🙏🙏🙏🙏🙏
@SEMlRAWELYW
@SEMlRAWELYW 3 жыл бұрын
እንደመርበቅንንት
@azebtufa7389
@azebtufa7389 3 жыл бұрын
@@SEMlRAWELYW የኔ ዉድ ፈጣሪ በፀጋዉ በጤናሽ ባሰብሸዉ ይደምርሽ አሜን 😍😍😍😍💟💟💟💟
@SEMlRAWELYW
@SEMlRAWELYW 3 жыл бұрын
@@azebtufa7389 አሚንንውደ
@mekdesbeyene8372
@mekdesbeyene8372 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@azebtufa7389
@azebtufa7389 3 жыл бұрын
@@mekdesbeyene8372 መቅዲ የምታምኝዉ አምላክ የጠየቅሽዉን ሳይሆን እሱ የወደደዉን ይስጥሽ ከጤና ጋር አሜን እንዳልሽ ልመናሽን አሜን ይበል የድንግል ልጅ 💖💖💖💖💯💯💯💯🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏
@ccu3907
@ccu3907 3 жыл бұрын
ለጆሮአቸው ማዳመጫ ማምጣትሽ እጂግ በጣም ጥሩ ሥራ ነው ያደረግሽው ከምንም በላይ ትልቅ ነገር ነው
@melakugetachew19getachew32
@melakugetachew19getachew32 3 жыл бұрын
ተመስገን አምላኬ እርሱ ጨምሮ ጨማምሮ ያድርግልሽ ያሸብሽውን ያሳካልሽ እህቴ !!!
@mariaa2314
@mariaa2314 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜ ከጤናጋይስጦት
@ኢትዮጵያዬክፉሽንአል-ቀ1ዠ
@ኢትዮጵያዬክፉሽንአል-ቀ1ዠ 3 жыл бұрын
እማማ ዝናሽዬ እምር ብሎባቸዋል ። የኔ እናት. ዘክዬ እግዚአብሔር ይስጥህ። ተሚሰጡ እጆች የተባረኩ ናቸው ትርሲተ ድግል እግዚአብሔር ይስጥሽ።
@asterkenaw4542
@asterkenaw4542 3 жыл бұрын
ዘኪዬ እድሜና ጤና ይስጣችሁ 🙏💕 ተባረክ 🙏 እግዚአብሔር አምላካችን የተመኘኸውን ልጆች ይስጥህ 💚💛❤️
@jerryjerry4781
@jerryjerry4781 3 жыл бұрын
እሰይ ደስ ይላል አሁን በደንብ በርትተዋል ለጆሮም መስሚያ ለሰጠሽዉም እግዛብሄር ይስጥሽ
@azebtufa7389
@azebtufa7389 3 жыл бұрын
አሜን አሜን ይስጥልን
@netsiawoke3150
@netsiawoke3150 3 жыл бұрын
እማማ ዝናሽየ በእመነታቸው ቀልድ የለም ፣የተማረ ይወዳሉ፣ወታደር ይወዳሉ ፣መንግስት ይወዳሉ ፣በጣምነው ዘናየሚያረጉኝ እድሜ ከጤና ይስጦት ፡ይሄን ጊዜ እርሶን እያየን እንፅናና እንጂ
@sarahana7929
@sarahana7929 3 жыл бұрын
Kkkkkkkkkkk በፍቅር ሰው ገዳይ ማለት ወታደር ነው ለሃገር የሚሞት አላሉም አይይይ እማምዬ እንደው እንደእርሶ መጨረሻችንን ያሳምርልን እናቶች ሳይማሩ ምን ያህል ለትምህርት ትልቅ ቦታ አላቸው
@SEMlRAWELYW
@SEMlRAWELYW 3 жыл бұрын
ሳርየ ደምርኝ በቅንንት
@adu-genet
@adu-genet 3 жыл бұрын
እንዲህ እዳለበስሻቸው ህይወትሽ በመንፈስ ቅዱስ የተሞላበት ይሁን ።
@SEMlRAWELYW
@SEMlRAWELYW 3 жыл бұрын
ደምርኝ
@meskerembelete1870
@meskerembelete1870 3 жыл бұрын
ካገር ሰላምነት ጋር እንኳን ደህና መጡ
@asaaislam2152
@asaaislam2152 3 жыл бұрын
የኔውድእማ ማዝናሺየ አላህ እድሜና ጤና ይስጠወት ዘኬ5 ወር በሓላ እመጣለሁ አገሬ እማማዝናሺንእንድታሳየኝ
@zekitube2212
@zekitube2212 3 жыл бұрын
እሺ
@asaaislam2152
@asaaislam2152 3 жыл бұрын
@@zekitube2212 አመሰግናለሁወንድም
@senda9782
@senda9782 3 жыл бұрын
ዛሬ ነበር ወደ ኢትዮጵያ የምሄደው እድሜ ለጉደኞቹ የአሜሪካ መንግሥት ክልክል ነው ግን በራስህ ሃላፊነት መሄድ ትችላለህ አሉኝና ቀረሁ ።
@hagerehagere7843
@hagerehagere7843 3 жыл бұрын
የዘኪ እናት፣ የኔ ቆፍጣና፣ የኔ ንፁህ፣ የኔ ደግ። ሰላምዎ ይብዛ። የጆሮዎትን ሁሌም የምመኝልዎት ነበር። እግዚአብሔር በሚያስፈልግሽ ያስብልሽ ትርሲተ ድንግል፣ ፀጋ ልበሺ።
@betelhemgirma9736
@betelhemgirma9736 3 жыл бұрын
እማማ ዝናሽዬ ፈጣሪ እንዲ ሞገስን የሰጣቸው በዘመናቸው የዘሩት መልካም ዘር ነው 🥰ሰው ያንንኑ የዘራውን ነው የሚጭደው 🙏👏👏የኔ ፍቅር ስወዶት 🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@የድንግልማርያምልጅ-ኘ6ከ
@የድንግልማርያምልጅ-ኘ6ከ 3 жыл бұрын
በዚህ በጭንቅ ሰአት እማማ ዝናሽ ባይኖሩ ምን ይዉጠን ነበር!!! እድሜና ጤና ይስጥዎት!
@azebtufa7389
@azebtufa7389 3 жыл бұрын
እማማማማማማማማማዬዬዬዬዬዬዬዬ ፈጣሪ አድሜ ይስጥልን ዘኪ የድንግል ልጅ ከነባለቤትክ በከፍታ ላይ ያኑርክ አሜን በሉ
@malatnegash9071
@malatnegash9071 3 жыл бұрын
እማማዬ እድሜና ጤና ይስጥዎት እግዚአብሔር የባረኮዎት ። እሕቴ ቅዱስ ሚካኤል ይስጥሽ።
@if8f811
@if8f811 3 жыл бұрын
እንኳዕ ዳሓን መፃ አማማ ዝናሽ ዘኪ ሐወይ ተባረክ
@rebkakidane6200
@rebkakidane6200 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አቡዝቶ ይባርክሽ ።
@neimayesuf2653
@neimayesuf2653 3 жыл бұрын
እማዬዬዬዬዬ የኔ ዉድ እናት ❤❤❤❤ ማማ ዝኑ የኔ ጨዋታ አዋቂ ማሻአላህ የተገኝ ወርቅ እናት የሁላችንም እናት አላህ እረጅም እድሜና ጤና ከአገር ሰላምነት ጋር ይስጥዎ የኔ እናት እማዬ ግን ድሮ የፓርላማ አባል ነበሩ ?? ክክክ ሳይጣራ ሳይመረምሩ ምርቃት አይታሰብም አንቺ የተባረክሽ ልጅ የጆሮ መስሚያ ያመጣሽላቸዉ አላህ ያሰብሽዉን ያሳካልሽ😅😅😅🥰🥰🥰
@pezapet411
@pezapet411 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜንንን
@neimayesuf2653
@neimayesuf2653 3 жыл бұрын
🤲🤲🤲
@ማርሲላስኦሊቬራ
@ማርሲላስኦሊቬራ 3 жыл бұрын
ተባረኪ ትምህርትሽን ይግለጥልሽ እማማ ዝናሽ. ገና ዛሬ ደስ ብሎዋቸው ሲቀበሉ አየሁ ስጦታሽ እኔንም ደስ ብሎኛል እማማ ዝናሽ ደስ ሲላቸው ደስ ይለኛል
@genetasefa8364
@genetasefa8364 3 жыл бұрын
ለእማማ ዝናሽ ንገራቸው ፀልዩ ለሀገራችን ሰላም እንዲ ሰፍን እባክህ 🙏🙏
@selamawitberhe4283
@selamawitberhe4283 3 жыл бұрын
Bless you my sister. So nice she can hear
@audvidvidaud1726
@audvidvidaud1726 3 жыл бұрын
ትርሲተ ድንግል ጆሮን 🗣👂የፈጠረ አምላክ የእማማ ዝናሽዬን ባርኮት ይፈፅምልሽ 🙏
@betelhemgirma9736
@betelhemgirma9736 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ ወርቅ ልበሺ እህቴ ዘርሽ ይለምልም 🙏🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️👌❤️
@netsanettefera7789
@netsanettefera7789 3 жыл бұрын
ትርሲትዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ 🙏እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት የኔ እናት
@saronhailu53
@saronhailu53 3 жыл бұрын
ማሚዬ የኔ እናት ሺ አመት ኑሪልኝ🙏❤ ዘኪዬ እድሜ ይስጥህ🙏
@ethioasni6631
@ethioasni6631 3 жыл бұрын
ተባረኪ እህታችን በወጣ ይተካልሽ።
@elsadansia2937
@elsadansia2937 3 жыл бұрын
እማማ ዝናሽዬ ጨዋታ አዋቂ እኮ ናቸው፡፡ ዘኪ ከነባለቤትህ ፈጣሪ ይባርካችሁ፡ አሁን ሙሉ ጤንነታቸው ተመልሶላቸዋል፡፡
@ቅዱስሚካኤልአባቴ-ጐ3ቨ
@ቅዱስሚካኤልአባቴ-ጐ3ቨ 3 жыл бұрын
እማማ ዝና ቃለመጠይቅ ሲደረግላቸው ደጋግመው ከመናገራቸው የተነሳ እና እራሱ በቃሌ ይዤዋለሁ
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 3 жыл бұрын
እኔም😀😀 በተለይ በ10 አመቴ ከቡልጋ መጥቼ አክስቴ መሀን ነበሩ ባላቸው ወታደር ነበረ አባቴ ታቦት ተሽካሚ ናቸው ዝንፍ አይሉም እኮ
@assefachekun9788
@assefachekun9788 3 жыл бұрын
😀😀😀😀😀😀😀😀😀
@sumayaassumi326
@sumayaassumi326 3 жыл бұрын
እኔም ይዣለሁ በተለይ ምርጫ የተባበሩት መግስትን እመርጣለሁ
@yordanoskidane5394
@yordanoskidane5394 3 жыл бұрын
Abate kes neberu ...tabot teshekami Gizew siders yemaymot yelem. Motewal.
@yordanoskidane5394
@yordanoskidane5394 3 жыл бұрын
BoTelika kilkl new.
@hirutbelachew7366
@hirutbelachew7366 3 жыл бұрын
እማማ ዝናሽ ዘኪ ጀሙ እንዴት ናቹ ፡ እማማ ዝናሽ አቤት ድስ ሲሉ ጤናቸው ተመልሷል ዘኪ እድሜና ጤና ይስጣቹ።
@walteamanuale324
@walteamanuale324 3 жыл бұрын
እማማ ዝናሽዬ ኡፍ እድሜ ያስረዝማሉ የኔ እናት እድሜ ይስጦት ወንድማችን ዘካርያስ ዋጋህ በሰማይ ነው ዘርህ ይባረክ
@እመቤትእሙ
@እመቤትእሙ 3 жыл бұрын
ሰላም ላንተ ይሁን ወንድማችን ዘኪ ፈጣሪ ረጅም እድሜ ጤና ይስጥህ በእውነት እሂ ሁሉም ባንተ ነው አንተ መሠረቱ አንተ ነክ እውነት ላንተ ቃለት ያጥረኛል እመብረሀን ትጠብቅህ ለእህታችን ፈጣሪ ፀጋውን ያልብሳት እመብረሀን ትስጣት ለሳቸው እንዳለበሻቸው ፈጣሪ ፀጋውን ያልብስሽ ማዳመጫው እራሱ በጣም ነው የተሰማቸው ተመስገን ነው ለትምህርት ያላቸው ባታ በጣም ትልቅ ነው እውነት ነው ተምሮ ነው ጥሩ ደረጆ መድረስ
@mesobwerq9093
@mesobwerq9093 3 жыл бұрын
የድሮ ስው ድብቅ ነው የሃይለስላሴ ልጅ ነኝ እኮ የሚሉት ምርጥ ኢትዬጵያዊ እናት እማማ ዝናሽ መጽናኝችን
@taybasied9184
@taybasied9184 3 жыл бұрын
ማዳመጫው።በጣም።ጥሩ
@lidacall5379
@lidacall5379 3 жыл бұрын
እማማ ዝናሽ ዛሬ ገና እንግሊዝን ሀገር መኖሩን አመኑ ኑሩልን
@tsigetube7178
@tsigetube7178 3 жыл бұрын
እማማ ዝናሽ ደህና ሆኑ መልካቸው ምልስ አለ ተመስገን
@SEMlRAWELYW
@SEMlRAWELYW 3 жыл бұрын
እንደመርበቅንንት
@tsigetube7178
@tsigetube7178 3 жыл бұрын
ደምሬሻለው እሺ
@መስከረምየድንግልማርያምል
@መስከረምየድንግልማርያምል 3 жыл бұрын
የኔ እናት እድሜ ከጤና ይስጦት 🥰🥰🥰🥰🥰🥰 ለሰጪ ጨምሮ ይስጥልን ተባረኩ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@moij5962
@moij5962 3 жыл бұрын
Beauty=100% Commonsense=100% Knowledge=100% Patriotic=100% Sense of humor=100% Luck=100% Being Loveable=100% I Love you Emama Zenash💖
@moij5962
@moij5962 3 жыл бұрын
Maybe...it is hard to hear female high frequencies voice?...Zeki got Low frequency voice. So, might need to adjust our voice to how we speak with Emama Zenash👂👂 God bless you young lady for this hearing aid😚😚😚
@moij5962
@moij5962 3 жыл бұрын
By the way, I think the reason Emama always repeats herself or say the same things many times over is because of the hearing problem. Emama Zenash might not be able to hear her own voice. So, to get the information across, whenever she gets a chance, she seems to repeat the same story💝😚😚😚🙇
@asterbeyene5083
@asterbeyene5083 3 жыл бұрын
ዘኪዬ እግዚአብሔር በብዙ ይባርክህ
@sosinamerid5137
@sosinamerid5137 3 жыл бұрын
ትርስተ ድንግል እመቤቴ ሃሳብሽን ትሙላልሽ. እግዝእብሔር ይስጥሽ
@argwaabi6189
@argwaabi6189 3 жыл бұрын
እማማዝነሽዬ፡ፋተ፡አዳራጉንኮ፡ዬማግሢት፡ዋታዴር፡ይጣብቃኛል፡🤣🤣🤣🤣🙏🙏❤❤
@zuzumohammed7832
@zuzumohammed7832 3 жыл бұрын
ፌስቡክ ላይ በእምነት ጉዳ አስቀይመኸኝ ተናግሬህ ቦልከኸኛል ቢሆንም ግን ዘክዬ በበጎ ስራህ በጣም ነው የማከብርህ
@ethiovideo777
@ethiovideo777 3 жыл бұрын
አንተም ደስ ትላለህ
@pezapet411
@pezapet411 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያክብራልን
@sdt3004
@sdt3004 3 жыл бұрын
እንዳተ ነገሮችን እንዲ ወደ መልካም የሚቀይር አያሳጣን።
@meskerembelete1870
@meskerembelete1870 3 жыл бұрын
ወይኔ ዘኪ ታድለህ ከሳቸው ጋር መዋል መዳረቅ ደስ ሲል
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 3 жыл бұрын
ዘኬ የእናት ምክር ነው እባክህን ስማ አትጠጣ ብለዋል አትጠጣ ተባረክ ተማሪ ነሽ ሰላምዬ የዘላለም አምላክ እግዚአብሔር ይባርክሽ ለጆሮዋቸው እንዲሰማቸው ስለደገፍሻቸው እሳቸውን ብቻ ሳይሆን ለሁላችንንም ነው ስጦታሽ በወጣ ይተካ እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥሽ አቤት እስከ ዛሬ ብዙ ስጦታ ተልኮላቸዋል የዛሬው ስጦታ ውብ ነው ማየት እና መስማትን የመሰለ ነገር የለም ድንቅ ስጦታ ነው በወጣ ይተካ ይትረፍረፍልሽ love you may God richly bless you
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 3 жыл бұрын
የጆሮዋቸው ጥሩ ነው:: በሁለቱም ቢሆን ደግሞ ጥሩ ነበር ቢቻል:: ደስ ይላል:: አስተካክሉትና ጆሮዋቸው ላይ ይጠቀሙት ደስ ይላል::
@nmha4141
@nmha4141 3 жыл бұрын
እማማ ዝናሽ እድሜዎትን ያርዝምልን ዘኪ ተባረክ አሁን ጆሮዋቸዉ ይሰማሉ አቺም ተባረኪ እህታችን
@tutulol4521
@tutulol4521 3 жыл бұрын
ዘክዬ ኑርልን ጤና ይስጥህ ውዴ ከነባለቤትህ
@astertefera9167
@astertefera9167 3 жыл бұрын
አባታችን ከነቤተሰቦዎት ቸሩ እግዚአብሔር ያክብራችሁ በረከቱን አብዝቶ ይስጣችሁ :: ዘኪ ተባረክልን ሺ ያድርጋችሁ ::
@yegelenegussi9136
@yegelenegussi9136 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ
@munaadamu8720
@munaadamu8720 3 жыл бұрын
እማማ ዝናሽዬ ሺ አመት ኑርልኝ ሲጨንቀኝ እምገባበት ሳጣ እርዎን ስሰማ በጣም ጭንቀቴ ይቀለኛል እግዛቢሔር ሀገራችንን ሰላም ያርድግልን ካገር ሰላምነት ጋር ብለው መርቁ🇪🇹💗💗💗💗💗💗💗💗💗🥰🥰🥰🥰
@semiramohammed1423
@semiramohammed1423 3 жыл бұрын
እማማ ዝናሽ በዚእድሜያቸው ለትምህርት ሚሰጡት ግምት የሚገርም ነው ♥️
@dafflee653
@dafflee653 3 жыл бұрын
እኔ አንድ ጥያቄ አለኝ ለምንድን ነው እያወሩ እምታቆርጣቸው ደህና ታሪክ ሲያወሩ
@maregmareg2190
@maregmareg2190 3 жыл бұрын
*እግዚአብሔር ይስጥሺ እህታችን ጥሩ ስራ ነው የስራሺው አሁን ተግድህ በደብ ይስማቸዋል* እድሜ ለዘኪ ደሞ መንግስት የእርሶን ቤት ምን ብሎ ይስራል ቀናም ብሎ አያያችሁ እማማ ዝናሺዬ ብቻ እግዚአብሔር ይወዱታል ዘኪን ስጣችሁ በደብ አቀባርራችሁ እግዚአብሔር ይመስገን ኑሩልን ዘኪ እግዚአብሔር ይባርክህ👏💕
@galxya1162
@galxya1162 3 жыл бұрын
ዛኪዬ መታደልህ እኮ
@hirutbekele5473
@hirutbekele5473 3 жыл бұрын
Ensure የሚልክላቸው ከተገኘ ትሩ ነው ምግብ ከልበሉ እሱ ይረዳቸዋል አሜሪካን የምትኖሩ ካላችው እሱን እናድርግላቸው። እኔም ሰው እየፈለኩ ነው እግዚአብሔር ይርዳን
@almaz-rudy8793
@almaz-rudy8793 3 жыл бұрын
ተባረኪ
@sara-sq4fe
@sara-sq4fe 3 жыл бұрын
እማማ ዝናሽ እረ ለኢትዮጵያ ፀልዩልን እኔስ ሆዴ ፈራ በስደት ሰቀቀኑ ገደለኝ እህቶቼ ዘኪ ዘርህ ይባረክ እማማ ዝናሽ እምር ብሎባቸዋል
@wargnashbagala3575
@wargnashbagala3575 3 жыл бұрын
👉👎 የምታረጉ ጤነኛ ናችሁ ግን አማማ ዝናሽ1000 ኑሩ ልን❤❤❤
@ትእግስትብዙ
@ትእግስትብዙ 3 жыл бұрын
ዘኪ እማማ እምር ብለዋል ተባረክ ዘኪ
@samsunggrandprimepro5373
@samsunggrandprimepro5373 3 жыл бұрын
የኔናት ዘኪዬ ምርጥ ወንድማችን ባለክበት ፈጣሪ ይጠብቅክ
@ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ
@ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ 3 жыл бұрын
እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችው እናታችን
@hshsjhhs170
@hshsjhhs170 3 жыл бұрын
ዘኪ እግዚአብሔር ይባርክህ የኔ ወንድም ❤እማማ ዝናሽንም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን❤❤🌹
@hamocell4143
@hamocell4143 3 жыл бұрын
እድሜና ጤናይሥጦት የኔ እናት ዘኪ እግዚአብሄር ይባርክህ
@nigisttadesse4873
@nigisttadesse4873 3 жыл бұрын
እውይ መታደል አንትም የምድሩንም የሰማዮንም እሳመረልህ ይሄው የምድሩን እኛ እያየንልህ ነው እመቤቴ በደስታ በጤና ቤትህን ትሙላው
@yideneku5063
@yideneku5063 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥሽ የኔ እናት።
@bubububu9282
@bubububu9282 3 жыл бұрын
God bless you dear sis
@azebtufa7389
@azebtufa7389 3 жыл бұрын
💚💛❤💚💛❤💚💛❤🙏🙏🙏🙏🙏💟💟💟💟💟 እንኳን አደረሳችሁ ለአቡነ ተክለአይማኖት ወራዊ በኃል አቤቱ ፈጣሪያችን አገራችን ወገኖቻችን ምጣቸዉን አቁምላቸዉ ህህህህህህህ በወዳጅክ በተክልዬ ብለክ ተለመነን አሜን በሉ
@getachew5747
@getachew5747 3 жыл бұрын
አሁን ግን በደንብ እየሰሙ ነው
@selamawitasefaphonetastic4059
@selamawitasefaphonetastic4059 3 жыл бұрын
Zeki fetari yibarkih silewonet lenebsih bemdrh sertehali fetari yibarkeh wondmalem ❤🙏imama zinash fetari idmiwoin yarzmlin ❤❤🇧🇯🙏🙏🙏
@zemzemhussein7208
@zemzemhussein7208 3 жыл бұрын
Tebareki yene het Amelak yebarkesh❤❤❤
@ማርሲላስኦሊቬራ
@ማርሲላስኦሊቬራ 3 жыл бұрын
እማማ ዝናሽዬ የኔ ቆንጆ እናት እድሜና ጤና ይስጥዎት እናታችን ውድድድድ
@askidesta4271
@askidesta4271 3 жыл бұрын
እሠይ እድሜና ጤናውን ያብዛልን🙏🙏🙏
@selomietesfay8517
@selomietesfay8517 3 жыл бұрын
Zekiye eire aesredachew mengst minm einde mayaderglet
@samri1215
@samri1215 3 жыл бұрын
Hahaha Emama zinasheye Egziabher mengistin erso ende temegnut yadrglin 🙏🙏🙏
@youtubeethiopia6099
@youtubeethiopia6099 3 жыл бұрын
ደቆሰች አደቀቀችኝ አይ እማዬ አይጠገቡምኮ አደሰዎ ያሉትን ያብዛልን
@yegelenegussi9136
@yegelenegussi9136 3 жыл бұрын
ስርጉተ ድንግል እግዚአብሔር ያስደስትሽ
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ዘኪ አንተን እግዚአብሔር
@MT-ou8sh
@MT-ou8sh 3 жыл бұрын
God bless you all !! 💚💛❤💚💛❤
@selamawitadise4375
@selamawitadise4375 3 жыл бұрын
እማማ ዝናሽ እምነታቸዉ ይወዳሉ እድሜና ጤና ይስጥልን
@danydaniy5230
@danydaniy5230 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይሥጥሽ እታችን ሢሠማቸው በደንብ ትሕትናቸው ጨመረ
@እኔማለትእኔነኝ-ሠ9ዀ
@እኔማለትእኔነኝ-ሠ9ዀ 3 жыл бұрын
እንደ እማማ ዝናሽ መጨረሻችንንፈጣሪ አሳምርልን
@sabamengesha6463
@sabamengesha6463 3 жыл бұрын
Blessing 🙏🙏🙏 long life 💕
@Sofi-ks3zo
@Sofi-ks3zo 3 жыл бұрын
ነጭ ልብስ ሲያምርባቸው❤😍😍
@mesiiyemarryamleji1452
@mesiiyemarryamleji1452 3 жыл бұрын
Emama zenashiyee sewedachu yene maarrrr enati
@ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
@ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ 3 жыл бұрын
እማማ ዝናሸ እድሜ ጤና ይሰጦት
@chaltunegwe788
@chaltunegwe788 3 жыл бұрын
Yenenat gizew siders yemayimot yelem yemilut neger anjet yibelal❤️❤️
@chaltunegwe788
@chaltunegwe788 3 жыл бұрын
Yenenat esey est Egziyabher yibarksh🙏❤️
@mekedsasfaw7242
@mekedsasfaw7242 3 жыл бұрын
Zeki edma tena yesth fetary yakoyelh
@fekadkz8094
@fekadkz8094 3 жыл бұрын
ዘክየየ ብርክበል
@lydiahailemariam6948
@lydiahailemariam6948 3 жыл бұрын
Wuyew tebareki.
@yonasshiferaw5449
@yonasshiferaw5449 3 жыл бұрын
እማማ ዝናሽዬ እረጅም እድሜ ይስጥዎ
OCCUPIED #shortssprintbrasil
0:37
Natan por Aí
Рет қаралды 131 МЛН
Wednesday VS Enid: Who is The Best Mommy? #shorts
0:14
Troom Oki Toki
Рет қаралды 50 МЛН
Sigma girl VS Sigma Error girl 2  #shorts #sigma
0:27
Jin and Hattie
Рет қаралды 124 МЛН
🔴 ቀድሞ የገባ ሰው ይፈወሳል || አዲስ እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket  2023
2:48:30
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 1,2 МЛН
OCCUPIED #shortssprintbrasil
0:37
Natan por Aí
Рет қаралды 131 МЛН