Ethiopia: ኢትዮጵያዊቷ በ-ሳዉዲ የንጉሡ ሠራተኛ ለሰይፉ የነገረቸዉ የቤተመንግስት አስደናቂ ህይወቷ ከታዲያስ አዲስ

  Рет қаралды 122,155

Sami Studio

Sami Studio

Күн бұрын

Пікірлер: 611
@medenkiydemel7238
@medenkiydemel7238 7 жыл бұрын
kkkkkkkkkkkkk ንጎሥ ሀብታም ቤት በጣም ነው ሥራ የሚበዛ በእራግጠኝነት 4 ሥአት የምሠራበት ሳይሆን የምታራፍበት ነው እየተዋወቅን
@የሐረራቀበጥየሳሚዳንአድና
@የሐረራቀበጥየሳሚዳንአድና 7 жыл бұрын
Medenkiy Demel 😂😂😂😂😂besak
@tinadesta744
@tinadesta744 7 жыл бұрын
እኔግን ስላየው እውነቷን ነው ምክንያቱም የንጉስ ቤተሰቦች ከሆኑ እያንዳንዱ አንድ ሰራተኛ አለው ስለዚ ስራ አይበዛም ከአሰሪዎቼ ጋር ሒጄ አይቻለው
@yordanosdanial6559
@yordanosdanial6559 7 жыл бұрын
Medenkiy Demel ere wushetam ........ Nechi bewunetsi sew mesadeb aliwedim ychin gin bagegnatsi...... molikaka asimesay wushetam..... Nechi
@مشعلالرويليالرويلي
@مشعلالرويليالرويلي 7 жыл бұрын
Medenkiy Demel የኔማርየልቤነውየነገርሽልኝላላየታውራእኔምሰውዲነኝግንአስራሰባትሰአትነውየምሰራውሀዲጃስደትአስጠላኝ
@مشعلالرويليالرويلي
@مشعلالرويليالرويلي 7 жыл бұрын
Medenkiy Demel የኔማርየልቤነውየነገርሽልኝላላየታውራእኔምሰውዲነኝግንአስራሰባትሰአትነውየምሰራውሀዲጃስደትአስጠላኝ
@ስለሁሉምነገርአማኑሄልመል
@ስለሁሉምነገርአማኑሄልመል 7 жыл бұрын
የአረብ ብር ሲባረክ አይቼ አላውቅም የአሁን ተቀብለናቸው ወዴት እንዳረግነው ሳይታወቅ አይደል እንዴ ብሩን የምንጨርሰው
@ዪዲትከናዝሬት
@ዪዲትከናዝሬት 7 жыл бұрын
በትክክል
@richjoysuccess8600
@richjoysuccess8600 7 жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር አማኑሄል መልስ አለው አያያዝ ይጠይቃል freind ያረብ አገር ገንዘብ አይበረክትም የሚባለው ዝም ብሎ ትርጉም የሌለው አባባል ነው እሽ እኛ ብዙ አረብ አገር ያለን ሴቶች ከእናት አባት አልፎ።ላክስቴ ላጎቴ እያልን በየቦታው ስለምንረጨው ነው እንጅ በጣም ነው ሚበረክተው እሽ ስንት ኢትዮጰያዊ ወንድሞቻችን አረብ አገር ሰርተው ተቀይረዋል እረ እንዳቅሚቲም ቢሆን ቁም ነገር ሰርተንበታል።ደሞ ሴቶች ስንባል ብዙ ጊዜ አረብ አገር መተን ገንዘቡን ከመያዝ ይልቅ ቁምጥምጥ መሰብሰብ ይቀናናል እንጅ ብሩማ በደንብ ነው ሚበረክተው ኢትዮ ያለ ቤተሰብም ቢሆን ስላለፉችሁበት ብዙም አትጨነቁም ደሞ ላረብ አገር ብር እያላችሁ ስለምትበትኑት ነው እሽ
@maryamaabb4482
@maryamaabb4482 7 жыл бұрын
እውነት የምተኛበትን ሠአትን ነው የተናገረችው ጉረኛ
@kdho5763
@kdho5763 7 жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር አማኑሄል መልስ አለው ትክክል
@SalmanSalman-ps2rd
@SalmanSalman-ps2rd 7 жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር አማኑሄል መልስ አለው እረውዳዛ
@girmaayhabtesilassie3853
@girmaayhabtesilassie3853 7 жыл бұрын
ንጉስ ቤት ድሀ ቤት ስራሽ ለውጥ የለውም ያው ሽንትቤት መፍተግ ነው ግን ሌሎቻችሁ አረብ ሀገር እግራችሁ እስኪግ እምሰሩ እግዚአብሔር ልፍታችሁ ይሳካላችሁ
@yewourkwha21bisrat38
@yewourkwha21bisrat38 7 жыл бұрын
girmaay habtesilassie ንጉስ ቤት ለውጥ አለው ሸትቤት ቢሆን በጣም ንፁህ ነው በጣም ሥራ አይበዛም
@samlovesam5204
@samlovesam5204 7 жыл бұрын
እረ. ንገሪልኝ. ለዚች. ቱሪ. ናፉ
@samlovesam5204
@samlovesam5204 7 жыл бұрын
የሳውዲ. ንፁህ. የለም
@omm5141
@omm5141 7 жыл бұрын
ቀዳዳ በጥራቃ
@leahmartinez3120
@leahmartinez3120 7 жыл бұрын
ቀዳዳ ነሸ አፍሸን ሰፊዉ
@fekerkdubai
@fekerkdubai 7 жыл бұрын
ከሳውዲ የደወልሽው እራስሽን ወክለሽ አውሪ እሺ ደነዝ ማን ብር ፍለጋ ብሎ ሲጠፋ አየሽ መከራ ሲበዛባቸው ነው እህቶቼ ጠፍተው ሚንከራተቱት በነሱ አትምጪብኝ
@helahee8700
@helahee8700 7 жыл бұрын
feker feker ትክክለ አለማወቅ ችግር
@destatube605
@destatube605 7 жыл бұрын
ጉራ ብቻ ሰከን በይ አሁን መዳም ተኝታ ይሆናል እንድህ እምትቀባጥሪው 😂😂
@አመተላህየደሴዋአመተላህ
@አመተላህየደሴዋአመተላህ 7 жыл бұрын
ትሺ ዝብለሺ አትጎሪ ወሬኛ ልብያለው ጠፍቶም ኩትራትም መቀየርይቻላል ወሬ አታብዢ
@samlovesam5204
@samlovesam5204 7 жыл бұрын
በታም. ደሰ. አለኝ. ሰከን
@Kk-vi2pg
@Kk-vi2pg 7 жыл бұрын
ወሸታም አንች ገምድ አፍሀ
@meazagirmagerima9618
@meazagirmagerima9618 7 жыл бұрын
Sfd mfjh ክክክክክክክክ
@መህቡባያሲን-ኰ7ደ
@መህቡባያሲን-ኰ7ደ 7 жыл бұрын
እኔ ጠፍቼ ነው የምሰራው እየለማሁ ነው እንጂ እየጠፍሁ አይደለም ክሪስማርስዬ ኢትዮጵያ ስትመጪ ደውይልኝ እቀጥርሻለሁ
@እማእወድሻለውሥደቴላንቺነ
@እማእወድሻለውሥደቴላንቺነ 7 жыл бұрын
መህቡባ ያሲን ክክክክክ ማር
@meazagirmagerima9618
@meazagirmagerima9618 7 жыл бұрын
መህቡባ ያሲን። ክክክክክክክ
@hananhasan2790
@hananhasan2790 7 жыл бұрын
መህቡባ ያሲን.ክክክክክክ አንቺ እብድ በየቦታው አጠፍም ቱ
@እማእወድሻለውሥደቴላንቺነ
@እማእወድሻለውሥደቴላንቺነ 7 жыл бұрын
መህቡባ ያሲን ክክክክ ማሬ ልክ ነሽ እናለማለን እንጂ አናጠፍም በቀደም አንዱ ዥልጥ ስለኔ ምንም አባቱ ሳያቅ ከስንት ኮሜንት ለይቶ እኔን ተናገረኝ አየ ስው
@itanimapholisa7329
@itanimapholisa7329 5 жыл бұрын
Yebayi
@samlovesam5204
@samlovesam5204 7 жыл бұрын
የትም. ቦታ. 4 ሰአት. የሚሰራ. የለም. አትበርጨቂ. ቀዳዳ. ክክክክክክ. ኢንጆይ. አንቺ. ገመድ. አፍ
@tesfayemoges5762
@tesfayemoges5762 7 жыл бұрын
Samlove Sam ወሬኛ አንቺ ነሽ።18 ሰዓት አንቺ ትሠሪያለሽና ሁሉም እንዳንቺ ይመስልሻል
@samlovesam5204
@samlovesam5204 7 жыл бұрын
Tesfaye Moges ቀዳዳ. ክፍት. ያደርሽ. ወረኛ. ጉረኛ. አትበርጨቂ. ድቄት
@yoftaheyoftahe843
@yoftaheyoftahe843 7 жыл бұрын
Samlove Sam ewnateshin New min tekadedbinalechi eynorenbate yalenawe Hager Adel ende 8 belye New sefga miwelawe
@samlovesam5204
@samlovesam5204 7 жыл бұрын
ትክክል. ቱልቱላ. ነገር. ናት.
@tesfayemoges5762
@tesfayemoges5762 7 жыл бұрын
yoftahe yoftahe atewachi anchi areb ager adeleshim weregna
@susuhassen4645
@susuhassen4645 7 жыл бұрын
ውይ ከጎኔ ብቶኒ በጥፊ ነበር የማጮልሽ ጭባ
@ዜድነኝሳቂታዋ
@ዜድነኝሳቂታዋ 7 жыл бұрын
እረባክሽ እኔምችም ከጠፋሁ ጀምራ ነው ሂወቴ የተቀየረው ያውም ሀሪፍ ቤት የምሰራው ልክ እደናቴ ሁሉም ሰው ወዶ አይደለም የሚጠፋው ዝብለሽ አታውሬ ወሬ ዝብለሽ ስራሽን ስሪ እህት አትፍረጅ
@maryjimma1118
@maryjimma1118 7 жыл бұрын
yich betiraka timolafetalech amaregnash lerasu sidebir
@zinabzee4047
@zinabzee4047 7 жыл бұрын
ehete 4 sate lazawhum Saude
@maryjimma1118
@maryjimma1118 7 жыл бұрын
inde abonesh tadiso hunalech kelakilachihut arefachihu ay Ethiopia yemanim menafik mechawecha hunesh keresh
@የሱታማሚነኝ
@የሱታማሚነኝ 7 жыл бұрын
ያአላህ የምወደውን ሰው ለኔ ብቻ አድርግልኝ በጣም እህት
@freefreefreefree7862
@freefreefreefree7862 7 жыл бұрын
አቦ ዝም ብለሽ አትዘባርቂ ጉረኛ ሰው ደስስስስስ አይለኝም ጭራሽ ከወራሽው 1 እውነት የለበትም ቱልቱላ
@tgtk7038
@tgtk7038 7 жыл бұрын
እኛም አሚር ቤት ሰርተናል 4 ሰአት ነው የምሰራው ስትይ አታፍሪም እንዴ
@ሀይማኖትኢትዮጵያዊት
@ሀይማኖትኢትዮጵያዊት 7 жыл бұрын
እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ አደረሳችሁ የትም ብንሄድ ቋንቋችን መርሳት አይገባንም ካልቀበጥን በቀር
@መክሊት-ፐ4በ
@መክሊት-ፐ4በ 7 жыл бұрын
እስኪ ይሁን ብሏል ያገሬሰው እዳልሺው እየኖርሺ ከሆነ እኔ ላች ለኢትዮጵያዊ እህቴ ደስ ብሎኛል ግን እደድል ሁኖ ጥሩ ነገር አጋጥሞሺ ነው እጂእኛ ብዙ እናያለን ለብር ብቻ ብሎ እራሱን አደጋላይ አይጥልም ስደት ላይ ያላችሁ እህትና ወድሞቸ እግዚአብሔር። ይጠብቃችሁ
@amaneshkumeto4661
@amaneshkumeto4661 6 жыл бұрын
እግዚዮ ማርና ክራስቶስ አበት የዛሬ ወር ለየት ያለ ነው አንች እስክ አራፈሽ ተቀመጫ እሸ
@ቅድሚያለተውሂድ-ጰ5አ
@ቅድሚያለተውሂድ-ጰ5አ 7 жыл бұрын
ሲጀምር ቀዳዳ ነሽ ከስምሽ ሁለተኛ እንግልዘኛሽ ያስነጥሳል ምታወሪው ሶስት እንግልዘኛ በተረፈ አትሞላቀቂ ማንም ወዶ አይደለም
@user-gj8dh3ti3j
@user-gj8dh3ti3j 7 жыл бұрын
ዝም በይ ቦላሌ አፍ ሳውዲ ሳውዲ ነው ሁሉም አንዲ ነው የሆንሽ ቱሪናፍ አላህ አለን አትበጥረቂ
@yonasjnb1629
@yonasjnb1629 7 жыл бұрын
ኧረ የሳውዲዎ ግን ወሬ com
@የሐረራቀበጥየሳሚዳንአድና
@የሐረራቀበጥየሳሚዳንአድና 7 жыл бұрын
Yonas Jnb 😂😂😂😂😂😂
@ሂዊ57
@ሂዊ57 7 жыл бұрын
kkkkkk
@sfhhhffggg6583
@sfhhhffggg6583 7 жыл бұрын
አቦነሽየ እግዚያቤር አብዝቶ ይባርክሽ የነፍስሽን መዳኛ አግኝተሻታል ፈጣሪ እኛንም ከሃጢያታችን አፅድቶ እሱን የምናስደስት ያርገን
@betysweet7168
@betysweet7168 7 жыл бұрын
ETYOPIA LA ZALALEM ESKEMACHRESHAW TENURRR AMEN !!!! I LOVE ETYOUPUA MAMAYEA
@MAd-by5ft
@MAd-by5ft 7 жыл бұрын
እደወ አረብ ቤት 4 ሠአትብቻ ነው እኔቤት ሥራ የለብኝም ግን ሥራው ሠአትየለውም አሁን ማረፍ አሁን መጠራትነውሥራየ ሥራውባይበዛም ግን ሠአትየለውም ደግሞያረብሥራ አለቀይባላልእደ
@bettgugsa1320
@bettgugsa1320 7 жыл бұрын
አረ አረጋጊው ብርቅሽ አው ፈረሣይ የሆሽ ጉረኛ ዝምበይአትለፍሊፍ
@የናቴነኝያብ
@የናቴነኝያብ 6 жыл бұрын
ክፍላገር ሲጀመር ክሪስማስ የሚባል የለም የሆንሽ ፍልጥ
@use1K629
@use1K629 7 жыл бұрын
ጎበዝ ነሽ የሚጠፋ ትን አልደግፍም
@devedeve7586
@devedeve7586 7 жыл бұрын
አቤት ሴቶች ለውሸተ አንደኛ ናችሁ ከሳውዲ የደወለችሁ እንዴት እንዳበሸቀችን
@ayishaa8396
@ayishaa8396 Жыл бұрын
ሌሎቹ ላይ እንካን መፍረድ አትችልም ስለመጥፋታቸው በአብዛኛው በበደል ነው በርግጥ ንጉሶች ቤት ብዙ ሰራተኛ አንደመኖሩ የስራ ጫና አይኖርም ደሞዙ አነስተኛ ነው ግን ስጦታው ከደሞዙ እጥፍ እጥፍ ይበልጣል ሲጮሁም ባፍንጫዬ ይውጣ ያስብላል
@fikiregirma1113
@fikiregirma1113 7 жыл бұрын
ብዙዎቻቹ የቅናት ነዉ ሚመስለዉ እንዴ ለምን 4 ሰአት አለች ምናምን ብሎ ማበሻቀጥ እንዴ አረ ተዉ መልካም ለሆነለት እሰይ ይሁንልሽ ነዉ ላልሆነለት አይዞን ሌላም ቀንም አለ ማለት እራሳችንን እናስለምድ
@habihabeshawit4903
@habihabeshawit4903 6 жыл бұрын
Fikire Girma እኳንም ከሳኡድ ቤት ከሀጅ ነብዮች ቤት 4ሰአት አይሰራም ውደ እናም ውሸቱዋ ስለሆነ ነው ንጉሶች ቤት እረፍት ሰአት እደሌለና ደመወዝም ቲንሺ እደሆነ ነው የሚታወቀው
@bibamarr2865
@bibamarr2865 7 жыл бұрын
ደነዝ ዝም ብለሽ ስም ታጠፊያለሽ ገደል ጊቢ
@አርሴማአርሴማ-ፈ7ሸ
@አርሴማአርሴማ-ፈ7ሸ 7 жыл бұрын
ክክክክክክ ውይ የነሰይፋ ሙድ ተመቼኝ ግን ስራ ስራ ነው ማለት የንጉስ ቤት የድሀ ቤት ክክክክ እኔስ እግሬ እስኪነድ ነው የምቆመው ሀብታም ቤትም ድሀ ቤትም በጣም ብዙ ቦታ ሰርቻለሁ ግን ከ14 ሰአት በታች ሰርቼ አላቅም
@tseyongebrekidan3265
@tseyongebrekidan3265 7 жыл бұрын
አቤት ምን አይነቷ ጉረኛናት በማርያም አሁን ማ ይሙት የት ሀገር ነው 4 ሠአት የሚሠራው ፈሣም ደግሞ የሚጠፋው ለብር ብቻ አይደለም ደነዝ ጉረኛ ነገር ቲሽ አሥጠላሽይ
@bysaseseme8097
@bysaseseme8097 7 жыл бұрын
Tseyon Gebrekidan እና ብርቅ ነዉ
@tseyongebrekidan3265
@tseyongebrekidan3265 7 жыл бұрын
bysase Seme ምኑ
@bufydb6840
@bufydb6840 7 жыл бұрын
እቺ ወረኘ ለዘውም ንጉስ ቤት 4.ሰእት እሰረልለው አለች
@habihabeshawit4903
@habihabeshawit4903 6 жыл бұрын
Tseyon Gebrekidan አፌ ቁርጥ ይበልልሺ ምን አይነቷ ሰገጤ ነች የገጠር አራዳ ለከተማ እብድ ነው አለች አያቴ
@tqwahabesamuslimwemnes361
@tqwahabesamuslimwemnes361 7 жыл бұрын
ውይ ጉራ በአላህ ይች ወሬኛ ጉረኛ ኢሂኔኮ ትኩረኒወች ቤት ነው የምተሰራው
@naeemasa4632
@naeemasa4632 7 жыл бұрын
ፋፊ ነኝ አይዞሽ ጠክሪ
@afuyafhh8190
@afuyafhh8190 7 жыл бұрын
ewuntish new
@rahatube2256
@rahatube2256 7 жыл бұрын
ፋፊ ነኝ። እር በሳቅ ግድልሽኝ እውነት ቴክሮኒውች ቤት
@kdho5763
@kdho5763 7 жыл бұрын
ፋፊ ነኝ ክክክክክ
@jamemohammed442
@jamemohammed442 7 жыл бұрын
ፋፊ ነኝ hhhhhhhhhhhhwelahe yasebekuten naw yetenagreshiew
@ሪታየኤፍአፍቃሪ
@ሪታየኤፍአፍቃሪ 7 жыл бұрын
ያለችበት ሄዳችሁ ደብድቡልኝ ሳውዲዎች ይቺ ብጥርቅ ምን ትመስላለች በእናታችሁ እራስሽን ችለሽ አውሪ አንቡውሀ ስጡኝ በናታችሁ ሆዴን ነፋችኝ በስማም ቅድ ቅድድድድድድ ያልሽ
@medinamedina3527
@medinamedina3527 7 жыл бұрын
በኮሜንቱ እኔራሡ አሥጠላሽኝ ባልሠማውም 1 ልበልሽ የሆንሽ ኤጭ አሣሣች ባላህ እጠበቃለሁ
@gmgm5208
@gmgm5208 7 жыл бұрын
አቤት ሰው የራሱን ብቻ ቢወራ ምን አል ሳውዲ 4 ሰው እሚሰራውን ስራ 1 ሰረተኛ እየሰጡ ደሞዝ ቅናሽ ያምሻል ላንቺ ይሁንልሽ
@anwarbebesho8327
@anwarbebesho8327 7 жыл бұрын
ሰይፍሻ ስልካን ላክልኝ የመኖሪያ ፈቃድ ተበላሽታል እባክህ
@hanazewguehanazewuge9183
@hanazewguehanazewuge9183 7 жыл бұрын
አባቴ የቀመሰውን አፍር ያስቀምስሽ የሳኡዲዋ እፈሪ በማርያም እውነቱን ተናገሪ
@mahubayasuftube6179
@mahubayasuftube6179 7 жыл бұрын
በርግጥ። እድል ነው እውነት ለመናገር ጦርነቱ። ንጉሶቹ ጋር ይብሳል እንደ ባሪያ ነው እሚያዩት ከነሱ። ጀምአ ጋር። ስለምሰራ ዝም ብለሽ አትጎሪ። ከሆነ ግን ይቅናሽ
@emanyesuf5251
@emanyesuf5251 7 жыл бұрын
ሀሪፋ ነው ቁጥሪ እፈልጋለሁ ለመደወል!
@mobileyouumobileyouu363
@mobileyouumobileyouu363 7 жыл бұрын
የሳውዲ ንጉስ ባሪያ ስለሆነች ምላሷ ሁሉ ተያይዟል ብሽቅ
@yasiribamifetahomo2277
@yasiribamifetahomo2277 7 жыл бұрын
ኧረ ቅሪስምስ አይሾምም ሽ አንዴ
@yasiribamifetahomo2277
@yasiribamifetahomo2277 7 жыл бұрын
ኧረ ቅሪስምስ አይሾምም ሽ አንዴ
@how9389
@how9389 7 жыл бұрын
መጥፋት አይቻልም አሁን አሻራ ውይም በስማ ስላለ እደድሮ አይደለም በጣም ጥብቅ ነው እድሉ ኑሮን ግን አልቻልነም
@oromiahafiizo7487
@oromiahafiizo7487 7 жыл бұрын
Enante efm lay yemiitigegnu sawoch oromegna muzic kalastelalefachu dirashin atefallo eyeteketatelkuachunew???
@samerasamera5255
@samerasamera5255 7 жыл бұрын
አር .ከሳውዲ..የደወልሽው ...4 ስአት ...አር .በተአምር ...አይስራም ሳውዲ.ላይ ...እኮን .አሚር .ቤት .ቀርቶ.ትንሽ ቤተስብ ያለበትም ....አይስራም ...4.ስአት ...ተይ ..እኔም .ሳውዲ.ነው ያለውት ...ስራው..ሊደፋን አደል እንዴ..የሚደርስው ....እንዲህ .ሙልቅቅ .እያልሽ .ስታወሪ..አገር ያለ .ስው .በቃ ..ተመኝቶን .የምንኖር .ይመስለዋል .ሁላችንም..ግን ..ስንት ..ችግር .ስንቱን .ነገር አሳልፈን ...የምንኖርው ...ለብር .ብለው .ነው የሚጠፍት .ላልሽው ..ከ.100./%.10.%.አይሆኑም ...የሚጠፍት ..ሁሉም ..ችግር .ሆኖባቸው .እንጂህ የሚጠፍት ...
@የኔሀበሻ-ዀ8ጘ
@የኔሀበሻ-ዀ8ጘ 7 жыл бұрын
ይመችሽ 4 ሰአት ሊሆን ይችላል አይ ኮሜንታሮች ሁሉ ቤት አንድ ነው እንደ እኔ አሁን አንዳንዴ ነው እንጅ ቢበዛብኝ ቁጭታ ደክሞኛል ምንም ሀሪፍ ቤት ቢሆን ስራ አስፈላጊ ነው ግን ስራ በዝቶብኝ ሀሪፍ ክፍያ በተከፈለኝ ደስ ይለኝ ነበር ከመጣሁ አይቀር
@admasusolomon2939
@admasusolomon2939 7 жыл бұрын
ትክክል ናት አውሮፓ አይኖርበትም
@ማርታየእናቷልጅ
@ማርታየእናቷልጅ 7 жыл бұрын
ሁሉም ብር ፈልጎ የሚጠፋ የለም ህይወቱንም ለማዳን የሚጠፋ አለ በአብዛሀኛው የሚጠፋው ብርን ሳይሆን ነፃነትን ፈልጎ ነው ቆይ ግን አረብ ሀገር ሆነሽ የምትሰሪው ነው ወይስ የምኝታ ሰአትሽ ነው 4 ሰአት? ቀዳዳ ብየሻለሁ እርግጠኛ ነኝ የሰውየው ቅምጥ ሆነሽ ይሆናል ።እኔ በበኩሌ 4 ሰአት የሞላ አልተኛም ነበር እንቅልፍ በቁሜ ሊጥለኝ ነበር የምደርሰው አይኔ ከማልቀሱ የተነሳ ከሰራተኛዋ ጋር ተጣላችሁ እንደ እስከምባል ድረስ ነበር በእንቅልፍ እጦት የምሰቃየው ከዛም አልፎ ልጆቹና ሴትዮዋ በጣም ክፉወች ነበሩ ሲወጡ እንኳን በር ዘግተውብኝ ነበር። ስጠፋ እንኳን ቦታ እንኳን አላውቅም ነበር አሁን ግን እግዚያብሔር ይመስገን እንቅልፍ እንኳን በስርአት እተኛለሁ ለማለት የፈለኩት ሁሉም የሚጠፋበት የራሱ ምክንያት አለው ስለዚህ ብር ፍለጋ ነው የሚጠፉት 4 ሰአት ነው የምሰራው ላልሽው ቀዳዳ ብየሻለሁ ግን አወራሽ እንጅ ሰይፉ እንኳን ያመነሽ አይመስለኝም
@rahimmohammed2086
@rahimmohammed2086 7 жыл бұрын
ማርታ የእናቷ ል
@فوزيهعلي-م5ق
@فوزيهعلي-م5ق 7 жыл бұрын
ኮሜታቹሁበጣምይገርማልለምንሰውትሳደባላቹሁ
@adnatbeteklabebe1648
@adnatbeteklabebe1648 Жыл бұрын
እኔ ሳዉዲ አረብያ 5 አመት ኑሪለው 4 ስዓት ነው የምሰራው አረብ ስዓት ያቃል እንዲ በፈለገው ስዓት ይሚሰራሽ በአጭሮ ጥሩ ቤት ነው ያለውት ማለት ይሻላል
@hasnaadm7461
@hasnaadm7461 7 жыл бұрын
ልክ.ነው.ሰው.ቤቱን.ዘግቶ.የወጣው.ለብር.ስለሆነ.ቤጠፍም.ምን.ችግር.አለው...እነሱ.በነፃ.ብር.ይሰጣሉ.እንዴ.ስለዚህ.ጠገትው.የሚሰሩ.ጤና.ይስጣቸው.
@ላላዊትተስፋይ
@ላላዊትተስፋይ 7 жыл бұрын
አረ የት ነው እንዴ የምትሠራው ወይ መታደል
@yeshearegasefa4646
@yeshearegasefa4646 7 жыл бұрын
ንጉስ ቤት ቆጆ ልጅ አርቴስት ሲትባሉ አሎ አሎ አይሰማም ይቆራርጣም ውይ ውዴት ልሂድ ስልኬን ብሰብርው መደበርያየ ነው እኛም እየኖርንበት ነው እንኻን እንጉሱ ቤት አይደለም እደሀወቹ ቤት 24 ሰአት ነው ቆመን የምንሰራው
@ባለኝሳመሰግንይጨምርልኛል
@ባለኝሳመሰግንይጨምርልኛል 7 жыл бұрын
ጉረኛ ሰውን ኣልወድምምምምም ጉረኛ ሲጀመር ከሀገር ሲወጣ ለብር ኣይደል እንዴ የኛን ሀብታም የንጉሱ ቤት ሰራተኛ
@toybaoumer274
@toybaoumer274 7 жыл бұрын
ደሜ ነው ያፈላችው ይች ልጂ
@likeme5835
@likeme5835 7 жыл бұрын
ውሽት ኣይነት ኣለው ካስ በመሪት ኣድርጊው ኣረጋጊው
@Rain-bx2pz
@Rain-bx2pz 7 жыл бұрын
ሰላም ለእናንተ ይሁን :✋✋🌹♥ እኔ አንድ የምናገረዉ ነገር አለ መጀመሪያ ለጋዜጠኞች ንጉስ ቤት ነዉ የምሰራዉ ብላ እራሱዋን ያስተዋወቀችዉ ፤በንግግሩዋ ከስሙዋ ጀምሮ አንድ አንድ ልክ ያልሆነ ነገር እንዳለ ፤ስለተሰማኝ እኔም ሆንኩ ጉዋደኞቼ ፤መዳሞቻችን ፤እና ሲለዚህ ጉዳይ ያዉቃሉ የምንላቸዉን ሰወች ጠይቀን ምላሹን እንደሚከተዉ ለመልስም ሆነ ለጥያቄ የተባበሩኚን ስም በመጥራት ፤ ማርታ አማኑኤል ከሳዉዲና ፤ሩት አየለ ከዱባይ፤እኔ ደግሞ ብርሃን ድሪባ ከ ኩዌት ስሆን ፤ለጥያቄ አዉንታዊ ምልስ ለሰጠቺኝ ማዳምን እያመሰገንኩ ፥እንደሚከተለዉ አቀርበዋለሁ ። 1)መጀመሪያ ንጉስ ቤትወይም መንግስት ቤት ለመስራት እድሉን በስፋት የሚያገኙት ከ መቶ 97/ፐርሰንት ወንዶች ሲሆኑ እነሱም በተለያየ የእዉቀት ዘርፍ ያላቸዉ ናቸዉ ። ለምሳሌ በምግብ አብሳይነት ፣በፅዳት ፣ በ ፕሮቶኮል ጠባቂነት ፣በካሜራ ማን፣ በጋርድ ፣በድራይቨር ፣ እንግዳ በመቀበል ፣ብቻ ወዘተ የመሳሰሉትን ......የሚሰሩ ማለት ነዉ ። 2) ንጉስ ቤት በየግዜዉ እንግዳ ይመጣል በሳምንት ከ4 -5 ቀን ምሳ ወይም እራት ግብዣ ይኖራል ። 3) የንጉስ ቤተሰብ ሁሉም ባንድ ቤተመንግስ ዉስጥም ቢሆንም ሁሉም የራሱ የሆነ ድርሻ አላቸዉ ። 4) አርብ ከስላት ሳአት ቡሀላ ብዙ እንግዶቻቸዉ በቤታቸዉ ዉስጥ ነዉ ሚመገቡት ። ሴቶቹ ለብቻ ፤ወንዶቹም ለብቻ ነዉ። እና ባጠቃላይ ሁሉም ስዉ እንማንኛዉም ጊዜ ስራቸዉን ሲያከናወኑ ይዉላሉ ።የስራቸዉ ሳአት ቢያንስ ከ 24 ሳት ዉስጥ ቢያንስ 14-- 15 ሳት እንደሚሰሩ ነዉ የነገረቺኝ ።። ታዲያ ይቺ ክሪስማስ እንዴት ነዉ 4 ሳት ብቻ ነዉ መምሰራዉ ያለችዉ ? ንጉስ ቤት ስትቀጠር በትምርት ነዉ ወይስ እንደኔ ከእዉቀት ነጻ ሆና ነዉ የተቀጠረቺዉ ? አንድ በጣም የገረመኝ ነገር ቢኖር እንኩዋን በንጉስ ቤት እኔ ቤት እንኩዋን ይህዉ ስራ ከመብዛቱ የተነሳ ወገቤ በሽተኛ ሆኑዋል 😬😜 ለማንኛዉም አንድ ነገር አለ ክርስማስ የተናገረቺዉ እዉነት ከሆነ እዉነቱ ለራስሽ ነዉ ዋሽተሺም ከሆነ ሀጢያቱ ለራስሽ ነዉ ፤ግን እድለኛ ሆነዉ በሰዉም ፤በእግዚአብሔርም ፊት መልካም ሰርተዉ እንኩዋን እንዳንቺ እራሳቸዉን አልካቡም ።በሉ ገባ ገባ በሉና በኮሜንት ዘና አድርጉን በሉ እኔ እንደሆንኩኝ የማዳም ሰራተኛ ነኝ መሽቱዋል እራት ላቀርብ ነዉ እኔ 4ሳት ብቻ አይደለም የምሰራዉ kkkkkkkkkkkkkkkkk😝😜 እህቶቼ ወንድሞቼ በአረቡ አለም ያላቹ ስላም ፤ፀጋ ፤ፍቅር ፤ፅናት ፤ብርታት ይስጣቹ ሁላችሁምንም እወዳችዋለሁ😘😍♥🌹
@zubeydaawol8977
@zubeydaawol8977 7 жыл бұрын
በአዲስአበባ ለምትገኙ ወንድም ና እህቶች....... ******** አፋር ክልል ለሚገኙ የቲም ተማሪዎች እያደረግን ያለነው ድጋፍ ተጠናክሮ ቀጥሏል፣ ያሰብነውን ያህል ባይሆንም 80 ሺ ብር ለመሰብሰብ ተችሏል። ይህ ብር ከ500 ያላለፉ ተማሪዎችን የደብተር ችግር ይቀርፋል። አሁንም እድሉ አለን። በክልሉ ትምህርት አልተጀመረም፣ ባሉን ጥቂት ቀናቶች በአዲስአበባ ያለን ወንድምና እህቶች የቻልነውን ያህል ደርዘን ደብተር ገዝተን እናስረክብ። ታናናሽ ወንድምና እህቶቻችንን በደብተርና እስክርቢቶ እናግዝ። የገዙትን ደብተርና እስክርቢቶ ለማስረከብ ፒያሳ ኸሊፋ ህንፃ መጥተው በስራ ቀናት ይደውሉልን። 0913910890 የቀሩት ቀናት ጥቂት ናቸው። አንድ ደርዘን ለመግዛት 185 ብር በቂ ነው። አላህ የመልካም ሰሪዎችን ምንዳ እንዲሁ አይተውም እንሳተፍ!!!!!
@frewhaile8170
@frewhaile8170 7 жыл бұрын
Hi gobazi God Bless you
@ilovejasonderulo6361
@ilovejasonderulo6361 7 жыл бұрын
እኔ በዚ ስአት አሚር (ንጉስ)ቤት ነው የምስራው ለባልና ሚስት ብቻ አንች እንዳልሽው 4 ስአት ብቻ አይደለም የምስራው ያውም ለ2 ስው ብቻ ለጽዳት እና ለመላላክ እስኪተኙ ድረስ ነው የምስራው ወሬ.com ነሽ ከምር Seifu እረ አትመኝ የንጉስ ቤት ይሄንን ያክል የሚካበድ አደለም ነገር ግን የኔወቹ መልካም ናቸው እንጀራ ቀይ ወጣችን በጣም ይወድታል
@rfggfggg2210
@rfggfggg2210 7 жыл бұрын
Hayme Ebabu ara baksh eski enam ezawo kkkkl
@yemareyamlejnegn9770
@yemareyamlejnegn9770 7 жыл бұрын
ወሬኛ ለብር ብለው ነው ትላለች የሚጠፉት ደሞ ስታስጠሊ እራስሽን ታካብጃለሽ ገመዳፍ ጥፊ ከዝህ
@masikonjo7305
@masikonjo7305 7 жыл бұрын
ንጉስ አልሽ ክክክክክክ ጉረኛ በሰው አትፍረጂ
@روسيرؤسي-و8ل
@روسيرؤسي-و8ل 7 жыл бұрын
Masi Konjo
@አላሁአክበር-ፐ6ኰ
@አላሁአክበር-ፐ6ኰ 7 жыл бұрын
አይ እሩቅ ሀገር ለወሬ ይመቻል አሉ እኔ ግርም ትሉኝ አላችሁ ሳውዲ ባንሆን ይቆጨን ነበር ወሬ ብቻ 24 ስአት አደል የምንሰራ
@ልጄወድሻለሁ
@ልጄወድሻለሁ 7 жыл бұрын
Enem Sawudi Negn Gn 4Seat Serchem Semchem Alawuqm Ene Yemserawu 16-18 Seat Newu
@enatewubet7654
@enatewubet7654 7 жыл бұрын
ሁሉም ያርባ ቀን እድል ነው ሊሆን ይችላል ሁሉም ቤት አንድ አይደለም በጣም ጥሩ ሠው አለ በጣም መጥፎ ሠው አለ ሁሉም ተጨቁኖ የሚኖር አይደለም በነፃነት የሚኖሩ አሉ በግፋም የሚሠቃዩ እህቶቸ አሉ
@ኡሙሷሊሀኑርየነኝየሴትዳኢ
@ኡሙሷሊሀኑርየነኝየሴትዳኢ 6 жыл бұрын
ሰኡድያለሽው. ልጂ. ስደተኛም አትመስሊምውይግን እህቶቸ አትጥፉ. ሰብርአርጋቺሁ ስሩ በርግጥ ወዳቺሁ አይደለም የምጠፍት በተለይ ሳኡድያላቺሁ ከምጠፍ ሌላ አማራጭ ብትፍልጉ ይሻላል
@De-tj1vk
@De-tj1vk 7 жыл бұрын
ሲጀመር የመጣነው ለብር ነው ብንጠፋስ ለመጥፋት እድሉን ያላገኘው ስንት አለ እህቴ እንዲያውም ነፃነት ያለው ጠፍተው የሚሰሩት ጋር ነው እኛማ ነፃነት የለ ብር የለ በቀን 4ሰአት ቀርቶ ለ 4 ሰአታት አንተኛም
@ayshaahmed8148
@ayshaahmed8148 Жыл бұрын
ዎሬኛ ነሺ ሲጀመር ንጉሥ ሆነ ምን ሳሁድ በጣም ነው ስራ የሚበዛው እውነት ቢዎራ ያማል እንዴ?? 4 አመት ሰርቻለሁ ሳሁድ የንጉሶች ልጆች ቤት የም ቀመጥበት ሰዓት የለኝ ም ስ ተ ኛ ነው መ ኝ ታ ቤቴ ን የማየው ብዙ ነ ን በዙዎች ይጠፋሉ ሀቅ አላቸ ው ስለሚ ያስጨ ንቅ ሁሉ ነገር በካሜ ራ የተደገፈ ቤተሰቡ ብዙ እና ወሽት አያስፈልግም ቤንት ኑራ የሚባል ግቢ እንዳልኩት አሳልፊያለሁ አትዋሽ ስለእውነት አው ሪ ስምሽ ኢትዮጵያ ዊ ከሆንሽ ቤተሰብ ያውም የተካ ልጅ ክሪ ስ ማሥ ብለው ያዎጣሉ ?? ፈጣርይ ይዎቀው
@yeshearegasefa4646
@yeshearegasefa4646 7 жыл бұрын
እሻላ ኩሊ ዘቅ
@እግዚአብሔርይመስገን-ገ7ዘ
@እግዚአብሔርይመስገን-ገ7ዘ 7 жыл бұрын
ንጉስ ላይ ሰራሽ ሌላ ቤት ሰራሽ እነሱ ለጉልበታችን እኛ ለብራችን ነው የባርነት ጥሩ የለውም ዋናው ነገር ንጉስ መሆናቸው ሳይሆን ጥሩ ነታቸው ነው ደግሞ መጥፎም እንዳለ ደግም አለ እግዚአብሔር ይመሰገን የተለወጥንበት የተጎዱም እንዳሉ እግዚአብሔር ለእነሱም መልካም ነገር ያገጥማቸው ለገንዘብ ነው የሚጠፉት ላልሽው ደግሞ ስንት መጥፎ ቤት አለ ደሞዝ በሰነሰርአት የማይከፍሎ ስልክ የሚከለክሎ አሉ አንች እንደተመቸሽ ሰው ይመቸዋል ብሎ በደፈናው ማሰብ በጣም ይከብዳል ቆንጅት ስለዚህ በአንድ ነገር አትደምድሚ
@sarasaritta1898
@sarasaritta1898 7 жыл бұрын
Betraka nesh
@kimbomoka5996
@kimbomoka5996 7 жыл бұрын
no one forget Amharic ur weshtam looser
@aberadesiye6361
@aberadesiye6361 7 жыл бұрын
እስኪ አድራሻሽን ላኪላቸው እና ዝም ያሉሽ እንደሆነ ሀበሻ ንጉሶቹ ቅብጥሬ የሚበል የለም
@halemahalema2759
@halemahalema2759 7 жыл бұрын
የተናገረችው እውነት ቢኖር ሳውዲ መስራቷን ብቻ ነው,እኔ ሳውዲ ባልውቃት ኖሮ አሳምነሺኝ ነበር, ምን አልባት ሰዎችሽ መልካም ሊሆኑ ይችላሉ,ግን 8 ሰዓት ተዋውለሽ 4 ሰዓት ብቻ ነው የምትሰሪው? እናም ብዛዎቹ የሚጠፋት ለገንዘብ ስለሚጨነቁ ብቻ ነው ? የሳውዲን ትክክለኛውን ነገር ብታስተላልፊ ካንቺ እንማር ነበር
@AaBb-wf4gg
@AaBb-wf4gg 7 жыл бұрын
በርግጥ እውነት ነው እስፖንስር ሆነው የሚውስዱህ አሰሪዎችህ። የሚከፍለህ የወር ደሞዝ ዝቅተኛ ስለሆነ በውር ሰባት መቶ ብር ነው የሚከፈላቸው ጠፍተው ሲሰሩ ከሁለትሺ እስከ ሁለትሺ አምስት መቶ ሪያል ነው የሚከፈላቸው እንዲጠፉ የሚመክሯቸው ረጅም አመት ሳውዲ የኖሩት እህት ወይም ወንድም ወይም ዘመድ ለጥቅም ብሎም የሚያስጠፋ ባዳም አለ። በአጠቃላይ የምትኖርበት ቤት ያለመመቸት ለመጥፋት ምክንያ ት ይሆናል ጠፍተው ሲሰሩ እነሱ ተጠቃሚ አይሆኑም ተጠቃሚ የሚሆነው ያስጠፋት ወይም ያስጠለላት ነው ህጋዊ ስላልሆነች ምንም አይነት መብት የላትም። ያስጠለላት ወይም ያስጠፋት። የፈለገውን ቢያደርጋት ፖሊስ ጋር ሄዳ መክሰስ አትችልም ጠፍቶ መስራት አድጋ አለው ሰርታ አምጥታ የወንድ ቀላቢ ነው የምትሆነው ከዚሁሉ ወደ ኢትዮፕያ መመለስ ይሻላል
@sofiyaahmed5713
@sofiyaahmed5713 7 жыл бұрын
ኢግሊዘኛው ከበደኝ ሲጀመር ስለምን እደምታወሪ በደብ እወቂ ዝብርቅርቅ
@ቃልየማርያምልጅቃልየማርያ
@ቃልየማርያምልጅቃልየማርያ 7 жыл бұрын
እዉነት ከሆነ ደስ ይላል ያርግልሽ
@habihabeshawit4903
@habihabeshawit4903 6 жыл бұрын
እሺ አባ ንጉስ ቱሪናፍ ነሺ አቦ የገጠር አራዳ ለከተማ እብድ ነው አለች አያቴ የትም ሂደሺ አታቂም እኛ ደግሞ የውጭ ቻንስ አግተን ልንመለስ ኡፍ ሞልቃቃና ጉረኛ ሴት ያስጠላኛል
@ኩልስማኩልስማ
@ኩልስማኩልስማ 7 жыл бұрын
ትክክልናት
@Sada-ym4ib
@Sada-ym4ib 6 жыл бұрын
ምንዘቅነሽምንአለየማታውቄውንባታወሪ
@wudadisskifle1427
@wudadisskifle1427 7 жыл бұрын
አረ የሴፉን ቁጥር ላኩልኝ ምነግረው ነገር አለ
@fayizanasseryeagarolije10
@fayizanasseryeagarolije10 7 жыл бұрын
አቤት ያቺ ከሲያትል ነው ምናምን የደወደችው ልጅ እንደዛ ስትሞላቀቅ የሰደባት የለም የሀረብ ሀገሩዋን ግን እጥብ አረጋቹአት አረ ምን ጉድ ናቹ ለምንድን ሀረብ ሀገርን ምታጋኑት ደሞ ኮማቾች በብዛት ከሀረብ ሀገር ናቹ በቅድሚያ ለራሳቹ ክብር ስጡ ከዛን ትከበራላችሁ
@jamemohammed442
@jamemohammed442 7 жыл бұрын
sejamer tebaram neshie
@yeshearegasefa4646
@yeshearegasefa4646 7 жыл бұрын
አንች ይከነየ ጠፍተሽ ቢሆን ይጠቅምሽ ነበር ላውም በድሮው ሰአት ሰላም ባለበት ግዜ ቆጆ ነበር ግን አልተየቀምሽበትም ማር ጠፍተሽ ሰርተሽ ብሆን ሀገርሽ ትገቢ ነበር ብዙ ግዜ አትፈጅም ነበር በአርብ ሀገር መጥፋት ፈጣሪም አይጠይቅሽ።
@77861022
@77861022 7 жыл бұрын
በጣም ነው የሚገርመው ከአረብ ሃገር የደወለችው ሴት ለምን ስለእራሷ ብቻ አታወራም ማንም ማንንም አይወክልም በቃ ምድረ ባላገር አረብ አገር ሄዶ ይበጠረቃል 4 ሰዓት ብቻ ነው የምሰራው አልሽ ሃሃሃ ያ የምታርፊበት ሰዓት መሆን አለበት ደግሞ ልትሞላቀቅም ያምራታል አይ ክሪስማርስ ይሄኔ እንቅልፍ ሳትተኚ ይሆናል የምታድሪው በጥራቅ የእሷ ሲገርመኝ ከሲያትል ደውላ ልትሞላቀቅ ፈለገች እኔ የሚገርመኝ ካልተሞላቀቁ ማውራት አይቻልም እንግሊዘኛ ይቀድመኛል ምናምን በ 40 ዓመት እድሜያቸው እና ከአረጁ በኌላ ከአገር እየወጡ ቌንቌ አጠረን ይላሉ አረ እባካችሁ ሁላችሁም እራሳችሁን ሁኑ እራሳችንን መሆንን የመሰለ ነገር የለም...
@rahimahussein9064
@rahimahussein9064 7 жыл бұрын
ጉራጌ ነኝ ትያለሽ ወይ ጉድ በወሄ አሰናናሁም ነው ቢባለው ናጨድ ነገር ነሽ
@haymiyemaryanlj8509
@haymiyemaryanlj8509 7 жыл бұрын
ሃሃሃሃሃሃሃሃሃ ወይ መቀደድ ቀዳዳ ንጉስ ቤት አልሽ ዋናው ብር መክፈላቸው ነው ንጉስ ሆኑ የኔቢጤ ሆኑ
@የአብቃልምርጫዬነው
@የአብቃልምርጫዬነው 7 жыл бұрын
በትክክል
@ሳውሰንተስፋየ-ሰ2ሠ
@ሳውሰንተስፋየ-ሰ2ሠ 7 жыл бұрын
እረ ሰይፍሻ እኔም ጋ ደውሉልኝና ትንሽ ልሞላቀቅ ክክክክ
@haymanotj7426
@haymanotj7426 7 жыл бұрын
ከንጉስቤትም ተቀጠሬ ሊላም ሰራተኛ ያው ነውምንለውጥአለው
@የገጠርልጅነኝስለናት
@የገጠርልጅነኝስለናት 7 жыл бұрын
የሳውዲዋ ምነው እህቴ ከንግግርሽ ጀሞሮ እራስሽ እንደጠሽ ያስታውቃል
@farmxtashooma1956
@farmxtashooma1956 7 жыл бұрын
አቤት ኮመንቶች ወርዳችውባት በስላም ነው።
@fatumaabdu4770
@fatumaabdu4770 7 жыл бұрын
እኔኮ የሚገርመኝ ሁፍፍፍፍፍ ከዛም ከዚህም እያጥራቀሙ ፖስት የሚያደርጉት
@baharuethiopia2352
@baharuethiopia2352 7 жыл бұрын
እር ሳይፉ ሚስት ፈልግልኝ
@አሚወሎየዋየበረሀሰንደል
@አሚወሎየዋየበረሀሰንደል 7 жыл бұрын
😜😝😛😛 ኢ 😃 ወሬኛ 😂 ሽዋዬ 😜 ንግግር 😜 40 ክንድ ምላስ 😜 ጥፊ ከዚህ 😜
@ilovejasonderulo6361
@ilovejasonderulo6361 7 жыл бұрын
አሚ ወሎየዋ የበረሀ ሰንደል Hahahhahaha
@አሚወሎየዋየበረሀሰንደል
@አሚወሎየዋየበረሀሰንደል 7 жыл бұрын
Hayme Ebabu. 😂😂😂
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ኈ7ዠ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ኈ7ዠ 6 жыл бұрын
Kkkkkkkkkkk
@bossfree4168
@bossfree4168 7 жыл бұрын
Eraaaaaa Weshet Anchi Nigusu Bet Ethiopia Yelem Ahun Bafit Gurage Naberach Ahun Philippin Nachaw Lezawem Andi Ayidelem Enesubet Anchi Atiwashi Enem Ezaw Negn Eraaaa Weshet Joroyen Ashagetew
@tgtk7038
@tgtk7038 7 жыл бұрын
Boss Free kkkkkkkkk አረ አበሻም አለ
@mariyammariyam6753
@mariyammariyam6753 7 жыл бұрын
bakesh zeme beye betraka
@samerazayna3717
@samerazayna3717 7 жыл бұрын
ጉራ ብቻ የኑግስም ቤት ሰራሽ የምንም ቤት ሰራሽ 4ሰአት የሚታኝበት ሰአት መሆን አለበት ጉራሽን አትንጂ ዱዝ
@zenbworkbekele4448
@zenbworkbekele4448 7 жыл бұрын
Ewnet nw lek nesh JESUS erdas
@መሢወለየዋየድንግልልጅ
@መሢወለየዋየድንግልልጅ 7 жыл бұрын
ያችን ምቾት አይተሽ አትዘባርቂ፡የሠዉሀገር ኑሮይከብዳል
@yeshearegasefa4646
@yeshearegasefa4646 7 жыл бұрын
ኑጉስ ቤት ብትሰሪ ስራ እጅ ትርፉ ገዘብ አይደለም
@ድካምብቻ-ፐ5ዀ
@ድካምብቻ-ፐ5ዀ 7 жыл бұрын
ምኒቱ ቀብራራ ልፍድድ ናት ዝም አትልም እዴ እናልማ ጥሎብኝ ጉረኛ ሰው አልወድም
@meryemendiro5111
@meryemendiro5111 7 жыл бұрын
Molkaka zm bey
@ድካምብቻ-ፐ5ዀ
@ድካምብቻ-ፐ5ዀ 7 жыл бұрын
haha enin new ljitoan algebagnm?
@abrahamt2356
@abrahamt2356 7 жыл бұрын
Ohhhooo Belew Guregna Gered We love France Germany and all Europe. you know how to pay to come to Germany 200 000 bir. don't see very few immigrants who tried to go to England
@tewodroskassaye2434
@tewodroskassaye2434 7 жыл бұрын
ወይ ቫኬሽን አረ ሆዳችን ተነፋ በናትሽ
@najwaaibraahim307
@najwaaibraahim307 6 жыл бұрын
እድለኛነሽ ማሻአላህ ብያለው እኔግን 2 ሳአት ጥዋት የቆምኩ ከምሽቱ 2 ሳአት ነው የማርፈው እና ሁሉም ቤት ይለያያል ከቻልሽ ስራፈልጊልኝ 4 ሳአት ከሚሰራበት ካዬሺው መልሺልኝ
@feyissemidekssa4099
@feyissemidekssa4099 7 жыл бұрын
fesishen eskemcharshi new yemi yaserushi lemen yewashal??
@jaynata7301
@jaynata7301 7 жыл бұрын
በለው ተቀዶ መሰፋት ይሏችኋል እሄኔነው
@ጉራጌአንበሳ
@ጉራጌአንበሳ 7 жыл бұрын
ዝናሼ የኔ ምረጥ የተንቢ ብያለሁ
@iloveyoumoreethiopian3993
@iloveyoumoreethiopian3993 7 жыл бұрын
እደው ሰይፉ መቼ ነው ለኔ የምትደውልልኝ
when you have plan B 😂
00:11
Andrey Grechka
Рет қаралды 64 МЛН
The day of the sea 😂 #shorts by Leisi Crazy
00:22
Leisi Crazy
Рет қаралды 1,2 МЛН
Spongebob ate Patrick 😱 #meme #spongebob #gmod
00:15
Mr. LoLo
Рет қаралды 12 МЛН
#የአማራ_ሕዝብ_ትግል_አደገኛው_ወጥመድ_በሁለቱ_ምሁራን_ዕይታ!
59:45
Comparison of the Most Painful Punishments
15:42
ECHOES
Рет қаралды 1,8 МЛН
when you have plan B 😂
00:11
Andrey Grechka
Рет қаралды 64 МЛН