Ethiopia 🔴ከባድ ህመም በኃላ ተገናኘን

  Рет қаралды 16,769

ሀረግ አይንዬ

ሀረግ አይንዬ

Күн бұрын

Пікірлер: 136
@FifViduf-lk8sg
@FifViduf-lk8sg 3 ай бұрын
ብልጥ ጎበዝ አንቺን አየሁ ትዳሩ እኳን ባየረሳካ ካንድ ሰው ተሆነ ልጆችሽ አሪፉ ነው
@Ali-pi8wg
@Ali-pi8wg 3 ай бұрын
ያረብ ለኛም ከስደት መልስ ወፍቀን 😢 ስደት ማነው እደኔ ምረረ ያለው ወላሂ ተሳነኝ😢😢🤲🤲
@ሀገሬሰላምሽናፈቀኝ-ፈ7ሰ
@ሀገሬሰላምሽናፈቀኝ-ፈ7ሰ 3 ай бұрын
እኔ፣12አመቴ፣33አመት፣ሆነኝ😭😭😭😭😭😭
@abebamuche186youtube
@abebamuche186youtube 3 ай бұрын
Amen
@lubaba355
@lubaba355 3 ай бұрын
ግቢ እማ😊​@@ሀገሬሰላምሽናፈቀኝ-ፈ7ሰ
@Lidiyana-yemariyam
@Lidiyana-yemariyam 3 ай бұрын
​@@ሀገሬሰላምሽናፈቀኝ-ፈ7ሰአይዞሽ ለማግባት ሞክሪ ገና ነሽ የሀበሻን ወሬ አትስሚ ስደት ካልቆረጥንበት አይለቀንም😢
@hayatyoutube2104
@hayatyoutube2104 3 ай бұрын
አሚን ያረብ ሁላችንም ነን ወላሂ የሰለቸን
@SameeraS-zs7ee
@SameeraS-zs7ee 3 ай бұрын
ፈጣሪዬ ሆይ እኛንም ሹፈን 😢😢
@LylaAli-nq2th
@LylaAli-nq2th 3 ай бұрын
Ishaallaa habibti ❤❤❤
@ዜድየደሴልጅ
@ዜድየደሴልጅ 3 ай бұрын
ፅንስ ቀይረሽ ይሆናል በርግጠኝነት ወንድ ልጅ ነው እምወልጅ በሰላም ወልዶ ለማቀፍ ያብቃሽ
@ሀያትየአምባሰሏ
@ሀያትየአምባሰሏ 3 ай бұрын
አወ እህቴም 2 ወንዶች 3ተኛዋ ሴት በጣም ተሰቃይታ ነበር
@betelmulu4897
@betelmulu4897 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ካንች ጋራ ይሁን ጤነኛ ልጂ ይስጥሽ በርች ❤
@tigesttigest75
@tigesttigest75 3 ай бұрын
እንኩዋን ሰላም መጣሽ እሰይ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ላንችም ላሃገርም እሚጠቅም ልጅ ይስጥሽ
@MeskeremMeta-oq2if
@MeskeremMeta-oq2if 3 ай бұрын
3 ወልጃለው ማቅለሽለሹ ተይኝ ገና 1ወር ሲሆነኝ ህመሙ ያሳብቅብኛል ሁሉ ሰው ያውቃል4 ወር ከአልጋ እነሳለሁ እስከዛ ውይ መፈጠሬን እስክጠላ እሰቃያለሁ ሰው በእርግዝና ያምርበታል እኔ 9ወር ምራቄን አልውጥም አይ ይቺን ህመም የማያይ አቤት መታደሉ መቼም የአምላክ ስራ ከሆነ ምገብ ጋር ያወዳጀኛል እሷን እየቀመስኩ እኔ ክብደቴ በጣም ይቀንሳል ፅንሱ ግን ሰላም ነው ተመስገን ዝንጅብል ወይ ቴምር ጠዋት ብይ
@ሳቤላሳቢና
@ሳቤላሳቢና 3 ай бұрын
የኔ ቢጤ ነሽ እኔ እስከ 6 ወር ስቃይ ውስጥ ነኝ
@tube3507
@tube3507 3 ай бұрын
መብሩክ ሀረጓ በሰላም አላህ ይገላግልሸ
@SaraNew-fo6je
@SaraNew-fo6je 3 ай бұрын
ወይ ኧረ ፈጣሪ ለሰላም ወለደሽ ለማቀፍ ያብቃሽ ምን አለ ቅንድብሽን ኩል ባትኳይው የኩልን ምንነት ብታውቁ ሁላችን የገዛነውን እንጥላለን እድሜና ጤና ይስጥልን ለመምህራችን
@ሀገሬኑሪ-ዠ2ጨ
@ሀገሬኑሪ-ዠ2ጨ 3 ай бұрын
ወረኛ
@SaraNew-fo6je
@SaraNew-fo6je 3 ай бұрын
@@ሀገሬኑሪ-ዠ2ጨ ዝንብ ጅለ ነገር ማን ጠራሽ ጭንቅላትሽን አሰሪው ok
@selam6991
@selam6991 3 ай бұрын
ሀረግይ በሰላም ወልደሽ ለመሳም ያብቃሽ
@RahelPhone-s5s
@RahelPhone-s5s 3 ай бұрын
ፀበልንነው መዳኒቱ ተጠመቂ እስክትወልጂ ተጠመቂ❤❤❤
@እራህማአስንአላህወኪል
@እራህማአስንአላህወኪል 3 ай бұрын
ሱበአን አላህ ወላሂ ሳስብሸነበር ማሻአላህ አትቀመጪ ተላውሺ ሸሉሲቀየርነው ወድነው ልጅሽ ሰሙን ኤረሚያሰ በይው
@Muna-u9l
@Muna-u9l 3 ай бұрын
❤❤❤
@ddesiy6325
@ddesiy6325 3 ай бұрын
❤❤❤
@ገነትገነት-የ9ኘ
@ገነትገነት-የ9ኘ 3 ай бұрын
ጤነኛልጅ ይሰጥሸ ሀረግየ❤❤❤
@hanahana1960
@hanahana1960 3 ай бұрын
እግዚአብሔር በሰላም ይገላግልሽ ሐረግዬ
@kadotube9947
@kadotube9947 3 ай бұрын
ያረብ ከሰደት መልስ ገብቶ ማነው እንደኔ መውለድ ያማረው😢
@najata.medeyanajatamedeya2069
@najata.medeyanajatamedeya2069 3 ай бұрын
Amennnnn yarabe❤❤❤❤❤❤❤😢
@Unisetblan
@Unisetblan 3 ай бұрын
ፈጣሪ ያድለን🤲🤲
@HuluagershTeshale-hb6gc
@HuluagershTeshale-hb6gc 3 ай бұрын
😢😢😢😢❤❤❤
@ሀዎወሎየዋዩቱብ
@ሀዎወሎየዋዩቱብ 3 ай бұрын
እኔ ወላሂ አላህ ይሰጠነወ
@tube-ic6dd
@tube-ic6dd 3 ай бұрын
እመቤታችን በሰላም ትገላግልሸ ግን ባሌን ፈታሁ ስታይ ነበር አደል
@ayudawudtube
@ayudawudtube 3 ай бұрын
እንኳን ደስ አለሽ ሀረግ እህቴ ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነዉ
@menberelegesse4717
@menberelegesse4717 3 ай бұрын
እንኳን ደሰ አለሺ ወንድልጅ ይሰጥሺ እግዚኣብሔር ምንም ነገር እዳትጠቀሚ ሎሚ በዉሀ ጠጪ❤❤❤❤
@ነፃነትየድንግልልጅ
@ነፃነትየድንግልልጅ 3 ай бұрын
እውነት ነው ሀገርዬ በጣም ያማል
@tirualemeyihuna1086
@tirualemeyihuna1086 3 ай бұрын
ወንድ ነው ያረገዝሽው እህቴ ፅንሰ ስቀየር ያማል ይባላል
@HayatAbdullha
@HayatAbdullha 3 ай бұрын
በጣሞ እኔ 4ወር በባልኮሠ አክቤት ተኝቼ ነው 4ወር ሙሉ ውይይይ አይዞሽጨበርርቼ በጣም ከባድ ህመም
@አልሀምዱሊላአለኩሊሀ-ሸ6ጠ
@አልሀምዱሊላአለኩሊሀ-ሸ6ጠ 3 ай бұрын
በሠላም ይፈርጅሽ እኛንም ይወፍቀን
@qweqwe444
@qweqwe444 3 ай бұрын
እመቤታችን ትጠብቅሽ❤❤❤
@BatyMamo
@BatyMamo 3 ай бұрын
የኔ እናት እመብረሀን በሠላም ትገላግልሽ አይዞሽ ውለጅ የኔ እናት
@RahelMamo-zn3ww
@RahelMamo-zn3ww 3 ай бұрын
ሲገርም ዛሬ እያሰብኩሽ ነበር ሀረግ ምነው ጠፉች እያልኩ ❤❤❤
@dawit6731
@dawit6731 3 ай бұрын
Thanks😘❤❤❤❤❤❤🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏😢
@zewdneshtadese
@zewdneshtadese 3 ай бұрын
በሰላም ዉለጂ❤
@lorienepottier
@lorienepottier 3 ай бұрын
እሰይ የተባረከ ልጅ ይሁን ❤❤❤❤❤❤❤❤
@baisaj2698
@baisaj2698 3 ай бұрын
❤❤
@tetr4232
@tetr4232 3 ай бұрын
ከባሌ ጋ ተለያየሁ ስትይ ነበር አይደል እእ
@zuzutube6444
@zuzutube6444 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂ስራ ነው
@AssAssh-h3f
@AssAssh-h3f 3 ай бұрын
አላህያሽርሽ እህት እርግዝና አድአይነት አይደለም እኔም የመጀመርያልጀን ስወልድ ምንም ያረገዝኩ አልመሰለኝም ነበርስወልድም ምጤም ቀላልነበር አሁንግን ሶስት ወርሊሞላኝ ነው በጣም ከብዶብኛል ብቻአልሁምዱሊላህ አላህበሰላም ከልጆቻችን ጋያገናኘን አቅፈን እምንስም ያድርገን ያረብ
@ረዴትዩቱብ
@ረዴትዩቱብ 3 ай бұрын
ዋው ሀርግየ ❤❤❤
@TibaTube
@TibaTube 3 ай бұрын
እንኳን ደስ አለሽ ውደ
@geez2115
@geez2115 3 ай бұрын
Ayzone ayneya fesashe bedenbe weseje🙏
@firahewotSeyoum
@firahewotSeyoum 3 ай бұрын
እረ ሀረግን ሰብስክራይብ አድርጓት❤
@mentasenote5583
@mentasenote5583 3 ай бұрын
Harage ye ergezena makalakyaa tatakemashe kahona esu new eregezanahune kabade yemayadaregew geta yetabeke enji bezu ayante adagmi yagatemale ayezoshe barache
@Aynalove3382
@Aynalove3382 3 ай бұрын
ወንድ ያድርግልሽ❤❤❤
@ሙሉ.ታምሩ
@ሙሉ.ታምሩ 3 ай бұрын
ዋናው ጢንኛ ልጀ የሰውን እጅ ልጀ ደስ ይላል አዲ ነው ይምትጎጂው በርቺ
@emebet2513
@emebet2513 3 ай бұрын
Haregye enquan des alesh ayzosh wend lej new fetari yerdash ❤
@fwzyafwzyafofo1016
@fwzyafwzyafofo1016 3 ай бұрын
👍👍👍👍❤❤
@semiraseidendires47
@semiraseidendires47 3 ай бұрын
እንኳን ደስ አለሽ😊😊😊
@betobelo56
@betobelo56 3 ай бұрын
ሀረግ ምን አይነት ልጁ ነሽ፡ልጆችሽን በጣም በዱህነት ነዉ እያሳደግሽ ያለሽዉ፡ለምን 3 ሌጁ መዉለዱ ፈለግሽ? አያሳዝኑሽም ሳይፈልጉ እያመጣሻቸዉ ከሰዉ በታች አርጓ ማሳደግ💔በጣም ኳመንት ላይ ያሉት ሴቶች እንዳቺ አይነት ናቸዉ ሆይ ሆያ ይሉሻል የማይረቡ😡
@abemedia3346
@abemedia3346 3 ай бұрын
እረ አይባልም ልጅ የእግዚያብሄር ሶጣታ ናዉ
@fafyyoutubefafyyoutube8389
@fafyyoutubefafyyoutube8389 3 ай бұрын
አረ በአላህ የት አየሻት ይቼገሩ አይቼገሩ
@ሙሉ.ታምሩ
@ሙሉ.ታምሩ 3 ай бұрын
አረግኝ ጉበዘ በላይ በላይ ውለጂች ግር እደወን አይጠፋም ስለዚህ አራት ልጀ አደረጊ አውነት አሪፍ ነው እውን ደሞ ወደልጀ ይስጥሽ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ቲቲነኝአባቴንናፍቂ
@ቲቲነኝአባቴንናፍቂ 3 ай бұрын
እርግዝና ከባዲነው ወላሂ እኔም እየተሰቃየሁ ነው😢
@Keirkm.
@Keirkm. 3 ай бұрын
እኳን ደሰ አለሸ
@ZemenayNega-rz1pu
@ZemenayNega-rz1pu 3 ай бұрын
አይዞሽ ውዴ😊😊😊
@alemzegeye5416
@alemzegeye5416 3 ай бұрын
ታዲያ ከተማ ለምን አትገቢም አትመፃደቂ ገጠር እየኖርሽ
@tigestengda3963
@tigestengda3963 3 ай бұрын
Men Henshe new end mweld eko betam ygodal bmetneu new menor dero yemslel mweld ere besmam
@HffCds
@HffCds 3 ай бұрын
😢😢😢
@Hdjdjd-p8s
@Hdjdjd-p8s 3 ай бұрын
መቶሺ አስገቦት እስቲሸቃሎች
@madi2644
@madi2644 3 ай бұрын
ሰላምናችሁ
@ተሥፈኛዋ-ሠ7ጘ
@ተሥፈኛዋ-ሠ7ጘ 3 ай бұрын
እኳን ሠላም መጣሽ.
@HayatHayat-vm6bv
@HayatHayat-vm6bv 3 ай бұрын
ሀርግ ውድ ነው
@cequa4067
@cequa4067 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@gafat
@gafat 3 ай бұрын
ሀረግየ ቅንድብሽን ልጅሽ ናት እንዲህ ያሰመረችው በጣም ያምራል 😅😅😅
@emebetymaryamabrshignhugn2626
@emebetymaryamabrshignhugn2626 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@Tube-lv7sb
@Tube-lv7sb 3 ай бұрын
እኮ😂😂😂😂
@BatyMamo
@BatyMamo 3 ай бұрын
ኩልሽን አስተካክይ ወይም አትኩአይ እሽ ውዴ
@كبرا-ز6ل
@كبرا-ز6ل 3 ай бұрын
እራስሺን ሳችይ 3 ልጂ
@lubaba355
@lubaba355 3 ай бұрын
አንችነሽዴ የያዝሻት😮
@ገነትገነት-የ9ኘ
@ገነትገነት-የ9ኘ 3 ай бұрын
ለምድነው ያልቻለችው የቁሞ ቀር ኮሜት
@كبرا-ز6ل
@كبرا-ز6ل 3 ай бұрын
@@ገነትገነት-የ9ኘ እር አቁሞ ያስቀርሺ ባለፍው ልመና ወታ አልነበር ገብተሺ እይ
@كبرا-ز6ل
@كبرا-ز6ل 3 ай бұрын
@@lubaba355 ሳይችሉ እየወለዱ ሜዳ ማፍስስይሻላልዴ
@ስአዲውሎየ
@ስአዲውሎየ 3 ай бұрын
ምንማለትነው ከዚህሌላ እዴትእራሷንትቻለ ሆሆሆሆ የሚረዝቃት አላህነው ልጀየራሱን እረዚቅነው ይዙየሚመጣወ
@tigisit2534
@tigisit2534 3 ай бұрын
ወንድ ሆኖ ነው ሽል ሲቀየር ነው
@ሠናይትየማሪያምልጅ
@ሠናይትየማሪያምልጅ 3 ай бұрын
እመብረሃን ጤነኛ ልጅ ትስጥሽ
@SintayehuEshetu-hg8us
@SintayehuEshetu-hg8us 3 ай бұрын
ዛሬ ደሞ ቅንድብሽ ያስጠላል
@samritube9007
@samritube9007 3 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ ግን ቅንድብሽ ምንድነው የሆነው 😢😮😅
@ስአዲውሎየ
@ስአዲውሎየ 3 ай бұрын
እረሳሰኩለ የሚባለውን አብዝታ ተቀብታውነው መሰል
@ghh5860
@ghh5860 3 ай бұрын
እኔ እምለው ተባሌ ጋር ተለያይቻለሁ አላልሽም ነበርደ 🙄
@Salam-bi7ei
@Salam-bi7ei 3 ай бұрын
ተታረቁ ቆዩ አይደል እንዴ
@sarameereee7669
@sarameereee7669 3 ай бұрын
​@@Salam-bi7eiመቼ ተጣልተው😅😅😅
@fafitsfnywa9259
@fafitsfnywa9259 3 ай бұрын
ከባልሽጋ ታርቃቹሀልዴ
@Aynalove3382
@Aynalove3382 3 ай бұрын
ከመቼው ባልሽ ከታረቃችሁ ቅርብ ግዜ
@fatumaseid9906
@fatumaseid9906 3 ай бұрын
መች ተጣሉ ድራማኮ ነዉ😂😂😂
@fatumaseid9906
@fatumaseid9906 3 ай бұрын
መች ተጣሉ ድራማኮ ነዉ😂
@SintayehuMekashaw
@SintayehuMekashaw 3 ай бұрын
አልተጣሉም ከበፊትም እርዳታ ለማግኘት ነው
@gafat
@gafat 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@JamilaAs-my3kw
@JamilaAs-my3kw 3 ай бұрын
ታረቁ እዴ ማሽአላህ ደስ ሲል
@RahelPhone-s5s
@RahelPhone-s5s 3 ай бұрын
ጠጪ
@Hawa-qg4lm
@Hawa-qg4lm 3 ай бұрын
እኔ የገርመኝ ከባልጋር ተለያየን አላልሽም ተማን አርገሽ. 😢
@user-ij3hp5xd8m
@user-ij3hp5xd8m 3 ай бұрын
ታርቀዉ አደል🤔🙏
@Hawa-qg4lm
@Hawa-qg4lm 3 ай бұрын
@@user-ij3hp5xd8m መች ተናገራለች. አትዋሽ
@ሀኒቾየገኒ
@ሀኒቾየገኒ 3 ай бұрын
ከንፋስ አረገዘች ወረኛ የታረቁትን ቪድዮ ሳታዪ ከማን አረገሽ
@Hawa-qg4lm
@Hawa-qg4lm 3 ай бұрын
@@ሀኒቾየገኒ ተዘቅዘቅ ለሚን አያገባኝም. ተከታይ እስከሆኩ
@AsmaraAbera
@AsmaraAbera 3 ай бұрын
የርጎ ዝብ አትሁኚ ታርቃአለች አቸልጂ 😏😏
@ሜላትጌታሁን
@ሜላትጌታሁን 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@NEYMASEYD
@NEYMASEYD 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@madinamadina4406
@madinamadina4406 3 ай бұрын
ማሻአላህ❤❤❤
小丑揭穿坏人的阴谋 #小丑 #天使 #shorts
00:35
好人小丑
Рет қаралды 25 МЛН
😜 #aminkavitaminka #aminokka #аминкавитаминка
00:14
Аминка Витаминка
Рет қаралды 2,3 МЛН
Ethiopia የገጠር ልጁ መሆን መታደል ነው
11:14
ሀረግ አይንዬ
Рет қаралды 6 М.
መዝሙረ ዳዊት ረቡዕ - Mezmure Dawit Rebu
43:01
masresham
Рет қаралды 732 М.
ገጠር ሠርግ ሔደን ያላሠበነዉ ገጠመን
10:22
እንደማይወዳት ነገራት ለሚዲያ ብቻ ነው የፈለኩሽ አላት
16:44
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 248 М.
КРОКОДИЛЫ не НАПАДАЮТ на КАПИБАР? 😯 #Shorts
0:34
ФАКТОГРАФ
Рет қаралды 3,4 МЛН
Семкащелкатель 🌻
0:31
Сан Тан
Рет қаралды 1,9 МЛН
Всегда вместе.. #aminkavitaminka #аминкавитаминка
0:13
Аминка Витаминка
Рет қаралды 453 М.
Человек паук уже не тот
0:32
Miracle
Рет қаралды 2,4 МЛН