KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
✅ ምድራዊ ገነት የሚመስለው የወሎ ድንቅ ስፍራ ! ኩታበር ወረዳ አላንሻ ሜዳ ። @Tossatube. #የገጠርለዛ #wollo
27:36
✅ ስመኘው ወደ ነበረው ውብ ገጠር ከአሜሪካ የመጣውን የጦሳ ቲዩብ ቤተሰብ ወሰድኩት። @Tossatube. #የገጠርለዛ #wollo
41:47
За кого болели?😂
00:18
Побег из Тюрьмы : Тетрис помог Nuggets Gegagedigedagedago сбежать от Nikocado Avocado !
00:18
Farmer narrowly escapes tiger attack
00:20
А я думаю что за звук такой знакомый? 😂😂😂
00:15
✅ ፍቅር ያስያዘኝን ውብ ሀገር ላሳያችሁ ❤ ፍልቅልቆቹ የወሎ እናቶች። አልብኮ ወረዳ ሶባ ገበያ ! Documentary
Рет қаралды 90,057
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 94 М.
Tossa tube
Күн бұрын
Пікірлер: 1 700
@Tossatube.
5 ай бұрын
✅ ብዙ የተለፋበት ውብ መሰናዶ ነው ! ሼር ላይክ ❤
@eveali6794
5 ай бұрын
እሽአላህ አብሽረ አላህ ካተ ይሁን
@የራያውመብረቅ-ዀ8ሰ
5 ай бұрын
እሽ በርታ ጀማል ወንድማችን እጅግ በጣም የማከብርህና የማመሰግንህ እንድሁም የምትገርመኝ ሠው ነህ ምክኒያቱም በአሁን ዘመን እንዳንተ ያለ የገጠሩን ባህሉን ወጉን ሁሉንም ነገር የሚወድ ሰው የለም ብየ እገምታለሁ ቢኖርም እንዳንተ ብርቱ ሁኖ በዚህ ልክ በጦርነት መካከል እየሄዱ ያለምንም ክፍያ በዜሮ ይህን መስራት በእርግጠኝነት ንፁህ ልብ ያስፈልጋል በጎ አድራጎትህ እንዳለ ሁኖ እናም ባህልህን እና ህዝብህን እጅግ የምታከብርና የምትወድ ሠው ነህ በተለይ በውጭ ለሚኖር ሠው በዚህ መልኩ ሀገሩን ማየቱ ከድካሙ ሲያርፍ መንፈሱን ያድሳል እኔ ገና ጠንካራና ጎበዝ ሠው እንደሆንህ ያወቅሁቱ በአሚኮ እያለህ የሁለቱን ልጆች ሰርግ የሰራኸውን ስሀይ ነው እና አሁንም እግዚአብሔር አክሎ ብርታቱን እና ጥንካሬውን ይስጥህ ከፍ ካለ ደረጃ ያድርስህ እላለሁ አመሰግንሀለሁ 🙏🙏🙏
@leylatube134
5 ай бұрын
ትናንት ስጠብቅ ነበር ጋሽ ምነው ቆየህ ብኝ አገሬ ሶባ ገባየ ሆድ ጥርዝ እምያረገ ነገር ሥሙ ፉላ ይባላል ስወደው አረባ አገር መጥቼ ያላገኘሁት እሱ ብቻ 😢
@TtfgJhgfh
5 ай бұрын
❤❤❤
@HabetamuArehibu
5 ай бұрын
ፉላ ውስጡ ትልቅ ፍሬዋች አሉት ቆደው ድረስ ይበላል ቆዳው ስስ ነው ውወስጡክሬም አይነት ጣፋጭ ነው❤❤
@ShemeyAill
5 ай бұрын
ተውልዳችሁ ያደጋችሁበት ልጆች ታድላችሁ
@AminAmin-ov4yd
5 ай бұрын
አልሀምዱሊላ ይህንን ሜዳ በሮጫ ነበር እግሬ እስተሚቀጠቀጥ የምሮጠው
@GgHh-tb1bb
5 ай бұрын
ወላሂ ያባቴ ሀገር ነዉ
@HayuEmureyanamharawit
5 ай бұрын
እኔም @@GgHh-tb1bb
@sartt1717
5 ай бұрын
ማሻላህበጣምያምራልቦታው አባራየለበቸውእደፈለጉቁጭብለውይገበያያሉ
@ሀያትወለዬዋ-ጠ9ኘ
5 ай бұрын
እረ ወላሂ maths መምህሬን አዬሁት ሠይድ አህመድ አርጅቷል 😢
@Samira-o1q
5 ай бұрын
ወንድሜ አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ ጉዞ 100k ላይክ 🎉🎉🎉🎉❤
@Tossatube.
5 ай бұрын
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
@haytube6877
3 ай бұрын
ወላሂ ፕራክ የሚሰሩት በወር መቶ ሺ ይገባሉ እደዝህ ያሉ ቁም ነገር የሚሰሩት ሰብስክራይብ አናረግም ግን ለምን
@tesfu1230
5 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል የኛ እናቶች የዋህ ናቸው እኮ ሌላ ቦታ ቢሆን ቅመሰው ብሎ የሚሰጥ የለም።አገራችንን ሰላም ያድርግልን።አማራ 💚💚💚💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️
@Tossatube.
5 ай бұрын
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
@giasbd1266
5 ай бұрын
ሰኞ ገባያም ይቀረጥልን እምትሉ የአብልኮ ልጆች ላይክ አርጉ
@አልሀምዱሊላህ-ዘ1ረ
4 ай бұрын
አልብኮ የት ነሽ
@nainin7810
3 ай бұрын
@@አልሀምዱሊላህ-ዘ1ረጉልሲሶ😊
@መዲነኝየጀማንጉሧ
Ай бұрын
አወ ይቀረፅልን ደጋጋም
@SeadaMahmmde-f8f
Ай бұрын
እሮቢትም ይጨመር
@MediTubeመድ
5 ай бұрын
ወይ አንተ ልጅ ቤትህ ሱስ ሆነብ አንድ ሺ ላይክ ማረግ ብችል ደስ ባለኝ
@OSMANMOHAMMED-o8u
5 ай бұрын
ሰብስከራይብ አደረኩሽ እህት
@ZahraMohemmd
5 ай бұрын
@@OSMANMOHAMMED-o8u me too
@Xxxlll-m3e
4 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢
@hfygggvttr5crrfxr566
5 ай бұрын
ወይኔ የገሬ ስው እንደት እንደናፈቀኝ ስደት ይብላኝልህ አይ ናፍቆት ቤቱን ሰራብኝ😢😢😢
@SihanS-ln2vm
5 ай бұрын
የት ሰፍረ ነሽ ያግረ ልጂ ነይ እንተዋውቅቅ
@FatimaSaeed-ec1fo
5 ай бұрын
ሶባ
@SofiaOmer-x8d
24 күн бұрын
❤❤❤❤@@SihanS-ln2vm
@user-jz3br8ur5g
4 ай бұрын
ሻአላህ ለመጀመሬ ጌዜ ገባያ አረጓደ ቦታ ላይ ሳይ በርታ ጀማል መልካም ሰው ስልክህን አሥቀምጥልን ፈልጌህ ነው 😍😍😍
@Tossatube.
4 ай бұрын
0914351609
@zebibanurye3471
5 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው የምታሳየን ነገር ሁሉ ተፈጥሮዊነ የሀገራችን የገጠር ለዛ በጣም ደስ ይላል በርታ😊😊😊
@Tossatube.
5 ай бұрын
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
@zebibanurye3471
5 ай бұрын
@@Tossatube.እሽ በረታ እናስተዋውቃለን አብሽር
@ethiomusic3158
3 ай бұрын
የቪድዮ ማጀቢያው ሙዚቃ አቤት ደስ ሲል… ሶማ አበባ… ይሄንን ሙዚቃ በዘመናዊ መልክ ስራው ቢሉኝ አሳምሬ እሰራው ነበር… የድምጥዋ ቃና የሆነ ደስ የሚያሰኝ ስሜት ይፈጥራል
@habibahassen5295
5 ай бұрын
ወንድም ጀማል ደስ የሚል ደጋግመው ቢያዩት የማይጠገብ ትዝታና ፍቅር የሞላበት ኘሮግራም ነበር ከልብ እናመሰግናለን
@Tossatube.
5 ай бұрын
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
@ፋፈነኝእማየንአባየንናፋቂ
5 ай бұрын
አብልኮ የምወዳት ሀገር ለትምህርት ከተማው ሁለት አመት ኖረያለሁ ምርጥ ውብ ሀገር ናት ለመኖር ትመቻለች ሰወቹ የዋህ ናቸው ሀገሪቱ ለምለም ናት
@Tossatube.
5 ай бұрын
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
@tube-ot5cp
5 ай бұрын
❤❤❤❤ወንድሜ መምህርና ጋዜጠኛ ትህትና ባህል ትውፊት አዋቂው ጀግና አይምሮየ በሀሳብ ተውጦ በሚድያ የማየው ሁሉ ውሸትና ድራማ በበዛው አለም አንተ ስትለቅ ያለኝ ደስታ ከአላህ በቀር ሌላ አያየውም ወላሂ አቦ ጥሩ ደረጃ ደርሰህ ለማየት ያብቃኝ ተው ወገኖቸ እውነተኞችን እናበረታታ ተው ይቆጨናል
@Tossatube.
5 ай бұрын
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
@selamhailu1990
2 ай бұрын
ገጠር አካባቢን ማየት በጣም ያስደስተኛል ደስስስስስ ይላል Thank You 🙏
@GxhcjGjfh
5 ай бұрын
አቤት ወሎ አቤት አማራየ አንተልጅ ምን አባቴ ላርግህ ቅቤው በቅጠል ላይ ከብለል ሲል ሳየው አይኔ አብሮ ዞረ አቦ አምላክ በመንገድህ ይቅደም ❤❤❤
@Tossatube.
5 ай бұрын
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
@ImamHossen-bj2sj
5 ай бұрын
ፅዳታዉ ብቻ ደስ ሲሉ አልብኮየ
@Tossatube.
5 ай бұрын
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
@LUbabaMohammed-kn2tl
5 ай бұрын
ስፋቱ እና ልምላሜዉ ደስይላል
@Tossatube.
5 ай бұрын
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
@GenteSofe
5 ай бұрын
ወይ ወድሜ በመናብ አስጎዝከኝ በጣም ደስ ይላል የልጅነት ትዝታ የዋሁ ህዝባችን ክፉ አይካዉ ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@Tossatube.
5 ай бұрын
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
@ttww9470
5 ай бұрын
ያአላህ ያረብ ሀላል የሆነ እረዚቅ ለሠው ልጅ ሁሉ ስጠን ሙሢባን አሳልን ያአላህ ወንጀላችንን. ማረን ያረብ የሸሬአ እውቀት ይሥጠን
@shaimashaima5044
5 ай бұрын
አሚንያረብ
@NaemaEthiopia
5 ай бұрын
ያረብብብአሚንንን
@አላሃምዱሊላህአላኩሊሃል
5 ай бұрын
አሚን ያረብ
@baniaychu7478
5 ай бұрын
ማርያምን እንዴት ደስ እንደሚል እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን💚💛❤😢
@Tossatube.
5 ай бұрын
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
@املالشعوب-ل9ك
5 ай бұрын
ወሎ በመሆኔ ሁሌም እኮራለሁ ወሎ Love❤❤❤
@Tossatube.
5 ай бұрын
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
@SemuGrace45
5 ай бұрын
ምርጥ ቪዲዮ ወሎ ባልሆንም የወሎ ባህል እና ገራገሩ ህዝብ በጣም እወደዋለሁ ደስ ይለኛል
@Tossatube.
5 ай бұрын
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
@GdSy-ji2xj
5 ай бұрын
እኛም እንወዲሻለን እሕቴ
@semiramohaned
5 ай бұрын
ለደግነትሽ ክፍያ ባይኖረኚም ግን በቻልኩት ነገር ሰብስክራይብ አድርገሻለሁ ይመቺሽ 👍🥰🥰
@SemuGrace45
5 ай бұрын
@@semiramohaned አመሰግናለሁ ሞክሼ፣
@aumuhikma6908
5 ай бұрын
ማሻ አላህ ጀም በረታ በጣም እሚደነቅ ሰራ ነዉ ለትዉልድ የሚተላለፍ ታሪክ ነዉ የምትሰሪዉ ይህ ዘመን አልፎ ሌላ ዘመን ሲመጣ ያዘመንኮ እንድህ ነበረ ተብሎ ሲወራ ማሰረጃ የሚሆን ሰራ ነዉ የምትሰራዉ ፖራክ እያሉ ከሚጃጃሉብን እንድህ ለዛ ያለዉ የሀገራችን አኗኗረ ወግ ባህል ማሰተዋወቁ ጥሩ ነዉ ሀገራችን ሰላም ያድረግልን በረታልን ጀም ሳትሰለች በየሁሉም አካባቢ እተዘዋወረክ ሰራ ዛሬ ላይ ምንም ላይመሰል ይችላል ይህ ዘመን አልፎ ታሪኩን ሲሰማ ግን በጣም ደሰ ይላል በረታልን ቀጣይ ሳልመኔን ጀማ ንጉሰና ደጋጋ ነጢ እንጠብቃለን ኢንሻ አላህ
@Tossatube.
5 ай бұрын
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
@MadetuShefa
5 ай бұрын
አላህ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላል ሀገሩ ማሻ አላህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ወንድማችን እናመሰግናለን በዚዉ ቀጥል
@Tossatube.
5 ай бұрын
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
@Jshs111Medi
3 ай бұрын
ወላሂ ደስ ሲል እኔ ግን የሽዋ ልጂ ነኝ ሀገሩን አላውቀውም ኢንሻ አላህ ሀገር ስገባ ሀገሬን አያለሁ
@ruqiyaruqiya-xb8kv
Ай бұрын
የሽዋልጆች የትናችሁ መኮይ መቅደሳ ትዝታ ብቻ መዚቃው ለኛ ነው የሚዘፍኑት❤❤❤❤
@DekaAli-tf1gq
4 ай бұрын
ጀማል በውነት አንተትለያለህ እድሜናዐጠና ይሥጥህ ሠላምህ ብዝት ይበልልህ በጣም ነው እማደንቅህ
@mesraktassew6658
5 ай бұрын
እችን የተባረከች አገር ፈጣሪ ለዘላለም ያኑራት ሕዝብዋንም ይጠብቅ በጣም ያምራሉ
@Tossatube.
5 ай бұрын
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
@lifeinamarica5869
5 ай бұрын
ወርቆቸ ወሎ ገራገሩ አላህ በረህመቱ ይጎብኛችሁ ወንድማችሁ ከጎንደር ነኝ❤❤❤
@Tossatube.
5 ай бұрын
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
@seideshetie4266
5 ай бұрын
ጀማል ሰይድ በእውነት እልሀለሁ ወላሂ ከአንጀቴ ነው አላህ ይጠብቅህ መልካም ሰው ነህ በርታ በርታ ወንድማችን በጣም እናከብርሀለን እንወድሀለን ኢንሻ አላህ አገር ቤት ከመጠን በአካል እናገኛሀለን አላህ የቀልብህን ያርግልህ መልካም ስራ ነው የምትሰራው የአገራችንን ወግና ባህል በጣም እያስተዋወክ ነው በርታ
@Tossatube.
5 ай бұрын
🙏❤
@fafidessieweloyewa922
5 ай бұрын
ማሻአላህ ደስ ይላሉ ፈገግታቸው ❤❤❤❤በርታልን ወድማችንን
@Tossatube.
5 ай бұрын
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
@yarab4997
5 ай бұрын
ወሎ ደግነት የሚታፈስበት ያረብ አገራችንን ሰላም አድርግልን
@Tossatube.
5 ай бұрын
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
@KadirHusen-z4z
5 ай бұрын
አማራ ብሄረሰብ አይደለሁ ግን እናቶች እና አባቶች በጣም እወደቸዋለሁ ❤❤❤ ረጂም እድሜ ከጠና ይስጣቹ❤❤❤
@Tossatube.
5 ай бұрын
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
@zaynabaa4034
5 ай бұрын
መምህር ጋዜጤኛ ጀማል ሰይዲ ወላሂ ይሄ በይቱብ ብቻ የሚቀመጥ ብቻ አይደለም በቴለቢዥን መታየት ያለበት ነበረ😢😢😢
@Tossatube.
5 ай бұрын
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
@Birhane16
5 ай бұрын
ማርያምን እንዴት ደስ እንደሚል እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ
@Tossatube.
5 ай бұрын
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
@meseretmekonne9095
5 ай бұрын
በጣም በጣም ደስ ይላል ከምንም በላይ ሰዎች በሰላም በጤና በፍቅር የሚኖሩበት የገጠር ሰዎችን ምንም ነገር አይንካቸው ልባቸው ንፁህ የህፃን ልጅ ነው ልብማለት ነው አቤት ፍቅርና ባህል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤።
@Tossatube.
5 ай бұрын
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
@قيودالهاتف-ه6ذ
5 ай бұрын
ማሻ አላህ ደስ የሚል ስራ ነው ወንድሜ ❤
@Tossatube.
5 ай бұрын
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
@Mነኝየናቴናፋቂ-f2l
5 ай бұрын
ወይኔ ኒቃቢስቷን ሳይ ያለኝ ደስታ የኔ ውብ ስታምር❤❤
@Tossatube.
5 ай бұрын
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
@ዜዲነኝተስፈኛዋ
5 ай бұрын
መሻአላህ የሀገሪን ለዛ አስታወስከኝ❤❤❤❤
@اسيامحمد-ج5ت
5 ай бұрын
ሰህ❤
@mesfinabebe753
5 ай бұрын
Wow what a wonderful documentary video. Soba gebeya whath a throw back. is the market still on every Thursday? ጦሳ ፈላና ትምህርት ቤቷንና ከተማዋን ጨረፍ አርገህ ብታሳየን መልካም ነበር😄 you are still the best. Keep the good job up ወገን 👍
@Tossatube.
5 ай бұрын
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
@የእዮብእናትነኝ
5 ай бұрын
ወይን ሀገር ኡፍፍፍ እደትእደናፈቀኝ አምላኬሆይ በሰላም ለሀገሬ አብቃኝ 11አመቴ ከሀገሬ ከተለየሁ😢😢😢 ጀሙየ እውነት እግዚአብሔር ረጂም እድሜጤና ይስጥህ እደትደስ እደሚለኝ ማርያምን ይሄን ባካል የመጣሁኘው የሚመስለኝ
@Tossatube.
5 ай бұрын
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
@ፋፊወሎየዋ-ወ7ጀ
5 ай бұрын
ገበያ አይመስልም ስወቹ ትንሽ ናቸው ሲቀጥል አርጓደነው ደስ ይላል❤❤❤❤❤
@Tossatube.
5 ай бұрын
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
@zedahmed9371
5 ай бұрын
አረንጓዴው 😢ማሻአሏህ ሀገሬ ወሎ ገራገሩ
@Tossatube.
5 ай бұрын
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
@saditube7163
5 ай бұрын
አላህይጠብቅህ ወድማችን ሀገራችንን ሰላምያርግልን🎉
@Tossatube.
5 ай бұрын
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
@madinah4387
5 ай бұрын
አይ ይሄን ህዝብነው በዲሮን የሚፈጩት 😢😢😢 አላህ ሠላም ያምጣልን
@ፋጢማብንትሰይድ
5 ай бұрын
አሚን
@RahmaRahma-tx1vk
5 ай бұрын
አሚን አእምሮ የለለው ያልተማረ ምን ይስራ
@የእዮብእናትነኝ
5 ай бұрын
አሜን የሄነ ልቡየጠመመውን ሰውየ እግዚአብሔር ያቅናውና ሰላም ያርግልነ ሀገራችን😢
@zuzuwolloyewa9024
5 ай бұрын
ማሻ አላህ በጣም ነው የሚያምረው እናመስግናለን እድህ ውብ የሆነ ሀገር ስላሳየኸን አላህ ለትልቅ ደረጃ ያብቃህ
@Tossatube.
5 ай бұрын
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
@oneallahbcha
5 ай бұрын
ወይኔ የገጠር ለዛኮ ወላሂ ደስ ሲል የገጠር ልጅ ባልሆን ይቆጨኝ ነበረ
@Tossatube.
5 ай бұрын
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
@የበረሀዋእርግብ-ጸ2ተ
3 ай бұрын
ዉይይ ለገሬ ነፍቆኛል ይህ ዘፈን በቀረ የጃሂል ሥራ
@fasikaalmaw1171
5 ай бұрын
የምታሳየንነገር ሁሉ አይምሮን የሚድስ ነው ተባረክ
@Tossatube.
5 ай бұрын
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
@zdd23
5 ай бұрын
ጀሜ አላህይጨምርልህ ደጉን ህዝቤን፠አሳየኸን ክብር ይገባሀል
@Tossatube.
5 ай бұрын
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
@zeyne-u4s
5 ай бұрын
ማሻአላህ አላህ ሀገራችንን ሠላም ያርግልን። ይሔ ገቢያ ቦታ በጣም ውብ ነው በአብዛሀኛው የገበያ ቦታ በበጋ አቧራ በክረምት ጭቃ ነው ይሔ ደግሞ ልዩ ነው
@Tossatube.
5 ай бұрын
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
@AbduHassen-qk3tn
5 ай бұрын
በጣም የተዋጣለት ሰራ አቅርበህልናል በርታ
@Tossatube.
5 ай бұрын
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
@zakirgetahon168
5 ай бұрын
ማሻአላህ፡ገበያው፡መዝናኛእሚመሥለው፡ዋውጀምምርጥሠው
@Tossatube.
5 ай бұрын
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
@Tayiba4821
5 ай бұрын
በትዝታ ወደኋላ ተመልሼ ሲያልቅ እኔም ነቃሁ😢
@Tossatube.
5 ай бұрын
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
@Rabiiወሎየዋ
5 ай бұрын
አይይይይ በትዝታ ልደፍ ነው እህህህ ስደት ምን አባቱ አገራችንን አላህ ሠላም ያድርግል ን ያርብ
@anshaebrahim3901
5 ай бұрын
በጣም❤
@romantsehay7354
Ай бұрын
ቆንጆ ፕሮግራም አገረችንን ስለምታሳየን እንዲሁም ጠነካረ ሠራኞች ለበ ቅኑ ወገኖቻችንን ስለምታሰየን ክበርልን በየሄድክበት የምተርክልን ታሪክና ወግ አገላለጽህ ጨዋነትና ግብረገብ የተሞላበት ስለሆነ ትረካህም ለዛ ያለው በአስተዋይነት ለጆሮ በሚመች ነው በርታለን እናመሰግናለሁ 🙏😇❤😍😘
@fatumaseid9032
5 ай бұрын
እውነትም የገጠር ለዛ እድሜና ጤና አብዝቶ ይሥጥህ
@Tossatube.
5 ай бұрын
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
@indimaj
2 ай бұрын
ይዉነት በጣም ደሰ ይላል አገራቸነን በማይት ማሸአልህ እደሚና ጤና ይሰጠህ❤❤❤❤❤❤❤
@hayatali5711
5 ай бұрын
ወላሂ ዝም ብዬ ሳስበው ዘመኑ ለመለካሞች አይሆንም
@ttww9470
5 ай бұрын
ዘመኑን. አትሣደቡ ዘመኑ የአላህ ነው መከራ የሚያመጣው የኛው ወንጀል ነው ወደ አላህ መመለሥ ነው ከጥመት መራቅ ነው
@RabiaHussen-yg6lh
5 ай бұрын
ዘመን አትሣደቡ ዘመንን አላህ ነው የፈጠረው ሺርክ ወንጀላችን ነው ሀገራችን አላህ ህዝባችንን ቀጥተኛውን መንገድ ይምራልን
@hawamohammed9231
5 ай бұрын
ሣህ
@JemalHusen-p5y
5 ай бұрын
ወላሂ በቅ
@emumuazየወግድዋ
5 ай бұрын
የኔማር አባይ ነሽ ይማም ስትል ድግጥአልኩ ኡሚዋዋዋዋዋዋ
@SeadaMohemmed-h3e
5 ай бұрын
ውዲ ሀገሬ ሰላምሽ ብዝት ይበልልልልል
@Tossatube.
5 ай бұрын
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
@ሀዘሚንፈዲሊላህ
5 ай бұрын
እፍፍፍፍ ወገኖችቸ አላህይጠብቃችሁ
@Tossatube.
5 ай бұрын
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
@ሀዘሚንፈዲሊላህ
5 ай бұрын
@@Tossatube. እሽ ወንድም አብሶአልብኮ መንገድአይመች ጠንካር ባህልህን አካባሪነህ
@dastasitotaw8409
2 ай бұрын
ማርያምን ያንተን vidoe ሳይ አልቅሺ አለቅሺ ነው የሚለኝ የሀገሬ ትዝታ የእናት አባቴ ቤት ያለቅብጠት አይ ጊዜ 😢😢😢❤
@ZedZ-dz8xl
5 ай бұрын
ማሻ አላህ የኔ የዋህ ህዝብ አላህ ሰላሙን ያምጣልን❤❤❤
@Tossatube.
5 ай бұрын
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
@zeharamohammed6979
5 ай бұрын
ያአላህ በጣም ደስ ሲል ስላየሁት በጣም ደስ ብሉኛል የተወለዲኩበት አገሬ🌹💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝
@Tossatube.
5 ай бұрын
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
@የሩታየወዳጅነኝወሎየዋ
5 ай бұрын
😢😢እናት አለም ወሎ ስላምሽ ይበዛልን
@fatimarashid3481
5 ай бұрын
😂😂😂😂😂😢😢😢😢
@የሩታየወዳጅነኝወሎየዋ
5 ай бұрын
@@fatimarashid3481 ጥርሳም
@hayatyoutube2104
5 ай бұрын
@@fatimarashid3481 ምን ያስቃል
@hayatyoutube2104
5 ай бұрын
አሚን
@መካያላህባሪያ
5 ай бұрын
አሚን መላው አማራን ሰላም ይመልስልን ያረብ🤲🤲🤲
@FarihaShafi
3 ай бұрын
Wollahi endet das endamil Masha allah tabarakalla ya rabbi agarachinin Salam argeln ande argen ilaih❤❤❤
@fatumafatuma1689
5 ай бұрын
ያረብ ይህን ሚስኪን ህዝብ ሠላም አማን አድርግልን ሀገራችንንም ሠላም አድርግልን
@Tossatube.
5 ай бұрын
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
@almazabraha6971
4 ай бұрын
I love this one the most♥️ I was born in Wello but I grow up all alone in Canada!
@oneallahbcha
5 ай бұрын
ያረቢ አላህ ሆይ ሀገሬን የድሮዉን ሰላም ብቻ መልስልን ለዉጡ ይቅርብን ፖለቲከኞችንና ጥቅመኞችን ዘራቸዉን አጥፋልን እኛ በሰላም እንኑርበት 😢😢😢😢😢
@AmasMni
5 ай бұрын
አሚንን
@Nejathassen-xx1hk
5 ай бұрын
ጀምዬ በጣም እናመሰግናለን ሃገራችንን ስላየኸዉ እና ለኛም ስላሳየኸን❤በርታልን አቀራረብህ እጅግ ይለያል ድንቅ ነዉ 👍ሌሎች አካባቢዎችንም አስጎብኘን
@Tossatube.
5 ай бұрын
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
@Zamzam3089
5 ай бұрын
አቦ ጀም አላህ ያስደስትህ ጋሸ ሰይድ አህመድን መምህሬን አየሁ እና ጎረቤቴን የሽ የሱፍን ቅቤ ይዛ አያሁት ጀም ኑርልንንንን
@newmobile227
5 ай бұрын
ጋሸ ሰይድ አህመድ እኔንም በማርፈድ ይገርፈኝ ነበር አይይይይይ
@OmAnwar-dd9kx
5 ай бұрын
ሰላም አሌይኩም በጣም ያምራል ጠቅላላ የገጠር ኑሮዋቸውን ሰዎችን በጣም ነው የምወዳቸው እኔ የገጠር ተወላጅ አይደለሁም ግን ስለ ገጠር የምታቀርባቸውን በጣም ነው የምወደው በጣም አመሰግናለሁ ።
@Tossatube.
5 ай бұрын
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
@Amewollo
5 ай бұрын
ሀገሬ ወሎ ነው የፍቅር ሀገር ያረብ ሰላማን አምጣልን እምየ ሀገሬ አመሰግናለሁ ጀም የወንዜን ስላየሁ የት ናችሁ አልብኮወች እስኪ በላይክ አለን በሉኝ
@Tossatube.
5 ай бұрын
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
@Fatma-uh2wp
5 ай бұрын
አለንአለን🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ChaltuRegassa-cr3wv
3 ай бұрын
Tosa tube is my therapy a real show . Eniwedachihualen❤❤❤❤❤❤❤!!! From USA
@NuraNura-ss7gq
5 ай бұрын
አቦ ይመችህ ቦረና መካነሰላምንም አሳየን
@Tossatube.
5 ай бұрын
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
@fhgdjdjgf7310
5 ай бұрын
ወይኔ ሲያምር❤❤❤❤❤የሀገሪን ገበያ መሰለኝ 😢😢😢መርሳ አባገትየም ገበያው ውብ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Tossatube.
5 ай бұрын
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
@alamgir481
5 ай бұрын
ይህን የዋህ ህዝብ ነው እሚጫውቱበት ዛሬ ወርጌሳ ከባድ ጦርነት ነበር አሉ የውርጌሳ ልጆች ምን አድስ አለ ማምሻውን 😢😢😢😢
@HawaA-do3cf
5 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢
@SaidaSaeed-tb6si
5 ай бұрын
😢😢😢
@baniaychu7478
5 ай бұрын
😢😢
@BIRHENUFetaw
4 ай бұрын
በጣም ገበዝልጅነህ በርታ አካባቢንታስተዋውቃለህ ሰላም ለሀገራች ን በተለይ ለደጉ ህዝብ😢😢
@njahn1676
5 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን ጀማል ሹክራን👍👍😍
@Tossatube.
5 ай бұрын
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
@EbrahimBashir-j2b
4 ай бұрын
እናት ደስ ሲሉ ዝምድና ነዉ የረከሰዉ አሉ
@MeremEshetu
5 ай бұрын
ቅመሞች ኑኑ ጀማል መጥቷል ❤❤❤❤❤❤🎉🎉
@Tossatube.
5 ай бұрын
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
@ስአድመሀመድ
5 ай бұрын
እሽ❤❤❤
@zinatalemnew6090
3 ай бұрын
ውይይ ወላሂ ሲያምር አላህ ይጠብቅህ ወንድሜዋ
@toyba6187
5 ай бұрын
እናመሰግናለን ጀም ሀገራችንን አስጎበኘኸን
@Tossatube.
5 ай бұрын
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
@RahmaYimer-c7j
4 ай бұрын
የኔ እናቷች እንደው ደግነታቸው ያረቢ አንተ ጠብቃቸው ❤❤❤❤❤
@አህሪቡHSቲዩብ
5 ай бұрын
እንድህ ያማረ ሀገር እያልን እኔ በሳውድ አረብያ ሙቀት እንደ ቅቤ ቀልጫለሁ🎉🎉🎉🎉🎉
@Tossatube.
5 ай бұрын
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
@ስአድመሀመድ
5 ай бұрын
አብሽርልኝ ለኸይርነው😢😢😢ያገርልጅ
@hassenayele
Ай бұрын
በእውነት ውብ ሀገሬ ተወለድኩባት በፉቅር የምወዳት ሀገሬን እላቃትም ማለት ነው ውብ ሀገር ውብ ባህል ምን ያህል እንደኮራሁ ክዚህ ህብረተስብ በመፈጠሬ በዚህ እጋጣሚ Tossa Tube. ላመስግን ይገባል ወንድሜ በጣም ኮራሁብህ በዚህ እጋጣሚ የወሎ ልጆች ያካባቢው ልጆች በውጭም በሀገርም የምትኖሩ ይህንን ግሩም ፕሮግራም ልትደግፉና ይገባል .. በተለይ በተለይ በውጭ የምትኔሩ ይምኖር ደሴና እካባቢውን ባህሉን ለማታቁ ትልቅ ትምህርት ፉቅር, ደግነት የምትማሩበት ነው እመስግናለሁ ወንድሜ እኔበበኩሌ በጣም ነው ድስ ይለኝ እላህ ይስጥልኝ !!!!!!
@alemneshtemesgentemesgen8576
5 ай бұрын
በቅርብ ሰላም ይሆናል አንጠራጠርም።❤❤❤። እወዳችሁአለሁ።
@SeLam-o3k
5 ай бұрын
አሜን፫ የገኖቻችን ስቀይና ህመም ያማል😢😢😢😢
@bekeleahmed
5 ай бұрын
የሶባ ሽንኮራ በልተን ትርንጎ አስገዘተን የምንበላው ትዝታ ቀስቅሰህብኛል።ከገልሻ ውሎገብ ይደረሳል።እድሜ ይስጥልን ወንድማችን እናመሰግናለን
@Tossatube.
5 ай бұрын
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
@habibaethiotube9598
5 ай бұрын
ደስ ነው ያለኝ ሰፈሬን ስላሳዬህኝ አልብኮዎች ላይክ አድርጉ
@Tossatube.
5 ай бұрын
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
@RehamaMohammed
5 ай бұрын
እኮደሥ አላችሐሐ እዝ የተወለዳችሐ ያምረለ ሐገራችሑ የኔ ደሰነው ወደዝች ሐገር ባል ፈልጉለኝ በውነት ማሻላነው ያምረል ሐገሩ❤❤❤❤
@RehamaMohammed
5 ай бұрын
❤❤❤
@rahmaomar1567
5 ай бұрын
ያአላህ ወላሂ እናቴን አሳየኸኝ mom❤❤ እናመሠግናለን ጦሳ ይቱብ ከልብ ❤
@Tossatube.
5 ай бұрын
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
@ሰላምአድማሱበላይ
5 ай бұрын
እናት አለም ወሎ ቤተ አማራ የጥንት የጥዋቶቹ የሸጋ የጀግና የደጋግ የዋህ የጨዋ ህዝብ መነሻ እፍፍፍፍ
@Tossatube.
5 ай бұрын
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
@ፃናትይቱብ
28 күн бұрын
አልብኮየ ያደኩብሺ የተወለድኩብሺ ደጋጋ ገበያ ውሎየ ነበረች🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@amenamen2436
5 ай бұрын
የን ስልጡን የለዬዋ ዳይፐር አርጋ ለአባቱ ሰታ እሷ ወደ ገበያ ወሎ የነቃ መሀበረሰብ እኳን የናተ ደም ሆኩ❤❤❤❤❤❤❤ሒካ
@Tossatube.
5 ай бұрын
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
@rab-jh4hq
5 ай бұрын
እናመሰግናለን ጀም አገሪቺንን ስላሳየህን ❤❤❤❤❤❤❤❤
@Tossatube.
5 ай бұрын
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
@Salmanalhajri-hp1le
5 ай бұрын
እናታለም ጎሴ ስወድሽ ያደኩብሽ❤❤❤❤❤❤ ጀምየ እረጅም እድሜ ይስጥህ
@Tossatube.
5 ай бұрын
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
@HaytDerji
4 ай бұрын
ወድሜዋ ከልብ እናመሠግናለን አይምሮየን አደሥከዉ ደብሮኚ ነበር አቀራረብክ ሢማርክ ትልቅ ደረጃ ያድርስክ❤
@Neima-e5h
5 ай бұрын
❤❤አይ በሰንት ጌዜየ አየሁት😢😢😢 አባቴን የሰፈሬን ሰው በጉጉት እምሄድበትን ገበያ 😅😅 አየሁት
@Tossatube.
5 ай бұрын
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
@RehamaMohammed
5 ай бұрын
ጀግናው ወድም ጀማለሰ ሠላምሕ ይብዛልን
@Tossatube.
5 ай бұрын
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
@hayahaya8686
5 ай бұрын
እኔም እናቴ እዳረሽው የከረሚላውን ነገር እል ነበር እናቴ ተገበያ ስመጪ ብና አፍልቸ እጀራ ጋግራ ንፉር ቀቅዬ እጠብቅሻለሁ አላላችሁም❤😂
@Tossatube.
5 ай бұрын
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
@meryemali4042
5 ай бұрын
እኔ እል ነበር ነጋደ ነች እናቴ ገበያ ስቴድ ሁሌ እንላት ነበር እረስታ ስትመጣ እናቷ ሞታለች ክክክክ
@حياةالحبشي-ك2ي
4 ай бұрын
ደስ ይላሉ በእውነት ለመለም ሀገር ነው❤
@alemneshtemesgentemesgen8576
5 ай бұрын
❤❤❤ ደግ ህዝብ ወሎ እንዴት እንደናፈቀኝ። አመሰግናለሁ።
@Tossatube.
5 ай бұрын
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
@rtrt4566
4 ай бұрын
ማሻአለህ አረጓደው ሲያምር አላህ አገራችንን ሰላም ያርግልን ወደነበረበት ይመለስን ያረብ 🤲🤲🤲
27:36
✅ ምድራዊ ገነት የሚመስለው የወሎ ድንቅ ስፍራ ! ኩታበር ወረዳ አላንሻ ሜዳ ። @Tossatube. #የገጠርለዛ #wollo
Tossa tube
Рет қаралды 51 М.
41:47
✅ ስመኘው ወደ ነበረው ውብ ገጠር ከአሜሪካ የመጣውን የጦሳ ቲዩብ ቤተሰብ ወሰድኩት። @Tossatube. #የገጠርለዛ #wollo
Tossa tube
Рет қаралды 21 М.
00:18
За кого болели?😂
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 3,5 МЛН
00:18
Побег из Тюрьмы : Тетрис помог Nuggets Gegagedigedagedago сбежать от Nikocado Avocado !
Фани Хани
Рет қаралды 2 МЛН
00:20
Farmer narrowly escapes tiger attack
CTV News
Рет қаралды 13 МЛН
00:15
А я думаю что за звук такой знакомый? 😂😂😂
Денис Кукояка
Рет қаралды 5 МЛН
27:12
✅ የወሎን ቆንጆና ደጋግ እናቶች ያገኘሁበት ገበያ ❤ አዝናኝ የገበያ ውሎ በኮረፍቲት ! Best market day in Ethiopia .
Tossa tube
Рет қаралды 43 М.
18:21
ጥቂት ስለ ደሴ አራዳ Dessie Arada MINI Documentary 2016/2024
Wollo University Official
Рет қаралды 25 М.
12:24
ጉዞ ወደ አጃና ደብረ ምሕረት ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን. ፯/፲፪/ ፳፻፲፮ -Ajana Michael
Yene Mastawesha
Рет қаралды 8 М.
23:52
✅ እንደ ማሽላው ቆንጆ የሚያበቅለው የቃሉ ምድር ❤ አንድ አመለ ሸጋ ወጣት ተቀብሎ አስተናገደኝ ! @Tossatube. #wollo #ወሎ
Tossa tube
Рет қаралды 39 М.
24:20
✅ አባቴ ስለ አዲስ አበባ ዝና ለገጠር ቤተሰቦቻችን ተረከላቸው ! ሳቅ በሳቅ አደረጋቸው 🤣 ማሪቱ ለገሰን ብቻ ሳያገኛት 😂 #addisababa
Tossa tube
Рет қаралды 81 М.
31:09
ጨዋታዋ ከማይጠገበው ከዳሰነች እናት ጋር ውሎ አዳር
EBC Entertainment
Рет қаралды 51 М.
1:28:15
ወዲያ ሲሉት ወዲህ አዲስ ሙሉ ፊልም(Wedia Silut Wedih) Full Length Ethiopian Film 2024 Ethiopian Movie.....
TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)
Рет қаралды 316 М.
20:52
“ጦርነትን አባባሱ”ብርሃኑ ጁላ፣ ለመቀለ ሁለት ከንቲባ፣ የሰራዊቱ ምላሽ፣ “አማራን ትጥቅ ማስፈታት” ኢሳያስ፣ ትራምፕ ማስጠንቀቂያ ለኢትዮጵያ፣ ትራምፕ..|EF
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 164 М.
25:07
✅ አስደናቂ ባህል ! የወሎዬዎች የፍቅር እና የአብሮነት ሰርግ። የምግቡ አይነት ተቆጥሮ አያልቅም። #ethiopianwedding @Tossatube.
Tossa tube
Рет қаралды 33 М.
28:01
✅ ከማላውቃቸው መልካም ወሎዬዎች ቤት አደርኩ ❤ በተሁለደሬ ወረዳ የነበረኝ ውብ ቆይታ ! @Tossatube.
Tossa tube
Рет қаралды 39 М.
00:18
За кого болели?😂
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 3,5 МЛН