Ethiopia:ከገዛ እህቷ ባል ጋር የምትባልግ ፍቅረኛዉ ጠንካራ እምነትና ማንነቱን እጅግ የፈተነችዉ አሳዛኙ የዮናስ የፍቅር ታሪክ ከፍቅር ቀጠሮ

  Рет қаралды 256,783

Sami Studio

Sami Studio

Күн бұрын

Пікірлер: 450
@nibrteadisumissumysis5443
@nibrteadisumissumysis5443 8 жыл бұрын
ወይኔ ለኔ ባረገህ
@herestill3616
@herestill3616 6 жыл бұрын
nibrte Adisu miss u my sis dingil nesh Ende
@mimisifu908
@mimisifu908 9 жыл бұрын
የምትፈልጋትን ሳይሆን የምታስፈልግህን የሚያው የአብ ልጅ የድንግል ማርያም ልጅ ከአንተ ጋር ይሁን
@asiamuhammad7620
@asiamuhammad7620 6 жыл бұрын
Mimi Sifu የልጅ ልጅስ፡አላየም የአብልጂ
@sameraalhamdulillah5698
@sameraalhamdulillah5698 5 жыл бұрын
Enem Tarik nabaregni gin mawrt kabdigni new min yishakegnal
@khamkyescv00lilmamlouk95
@khamkyescv00lilmamlouk95 5 жыл бұрын
يونيسيتي ليلى بكره يزيد بوك
@martam2139
@martam2139 8 жыл бұрын
ምን አለ ወንዶች ሁሉ እንዳተ በሆኑ ዮኒ
@MunnaMunna-bc3iv
@MunnaMunna-bc3iv 6 жыл бұрын
ላተ ያላትን እግዚአብሔር ይሰጥካል ዮኒ በርታ
@konjooosaad7243
@konjooosaad7243 5 жыл бұрын
Wow edze aynte wnde al eda segrme
@mariamibraheem7930
@mariamibraheem7930 5 жыл бұрын
አዞህወድሜ
@mariamibraheem7930
@mariamibraheem7930 5 жыл бұрын
ምንአለ፣አተንአይት፣ቢሠጠኝ
@kalidreyan2400
@kalidreyan2400 5 жыл бұрын
ክክክክ ሁላችሁም እንደሷ ነዋ የምትሆኑት
@ማንእንደኢየሱስስምህይባረ
@ማንእንደኢየሱስስምህይባረ 9 жыл бұрын
(መጽሐፈ ምሳሌ ምዕ. 5) ---------- 1፤ ልጄ ሆይ፥ ወደ ጥበቤ አድምጥ፤ ጆሮህን ወደ ትምህርቴ መልስ፥ 2፤ ጥንቃቄን ትጠብቅ ዘንድ ከንፈሮችህም እውቀትን እንዲጠብቁ። 3፤ ከጋለሞታ ሴት ከንፈር ማር ይንጠባጠባልና፥ አፍዋም ከቅቤ የለሰለሰ ነውና፤ 4፤ ፍጻሜዋ ግን እንደ እሬት የመረረ ነው፥ ሁለት አፍ እንዳለው ሰይፍም የተሳለ ነው። 5፤ እግሮችዋ ወደ ሞት ይወርዳሉ፥ አረማመድዋም ወደ ሲኦል ነው፤ 6፤ የቀና የሕይወትን መንገድ አታገኝም፤ በአካሄድዋ የተቅበዘበዘች ናት፥ የሚታወቅም አይደለም። ወንድሜ ዮነስ ከመጀመርያው ጀምሮ አካሆድህ የመንፈሳዊ ሠው አደለም ቆራቢ እንደመሆንህ መጠን የሚያስፈልግን ነገር በፀሎት መጠየቅ እንጂ ባጋጣሚ ካገኝሀቸው ሴቶች ጋር ፍቅር መጀመር አልነበረብህም አመራረጥህ ፈጵሞ የተሳሳተ ነው መንፈሳዊ ሂወት ያላት እግዚአብሔርን የምትፈራ መሆን አለባት ካሁን በላይ ያለው ሂወትህ የፈለከውን ለማግኝት በጶም በጰሎት በሱባኤ መጠየቅ አለብህ የሚያስፈልግህንም ታገኝለህ በሁለተኝው ላይ የነበረህ ነገር ጥሩ አልነበረም እስዋን ብለህ አምላክህን ልታሳዝን ነበር እንኮን ጌታ እረዳህ ለሠው ብለህ ፈፅሞ እግዚአብሔርን የሚያሳዝን ነገር አታድርግ ባገኝሀው አጋጣሚ መዝሙር አዳምጥ "ዘፈን የሠነፎች ዜማ ነው " የዪሀንስ አንገት ያስቆረጠው ዘፈን ነው ዘፍኝም አዳማጭም ሁለቱም የክርስቶስን መንግስት አይወርሱም ያለህ ሂወት መልካም ነው በዚሁ ቀጥልበት ከእግዚአብሔር ቤት አትራቅ በንስሀ ተመላለስ ስለሚያስፈልግህ ነገር ጰልይ ያኔ ለጥያቄዌችህ ሁሉ መልስ ታገኝለህ በነገሮች ሁሉ ጌታ ኢየሱስ ይርዳህ መልካም ሴት የእግዚአብሔር ስጦታ ነት ለአንተም ይስጥህ
@zahrabslml3773
@zahrabslml3773 8 жыл бұрын
እር በናትህ በጣም አሶለቀሶከኝ ሁድም ባስኝ ምን ማለት እንድለብኝ ከበደኝ ቁጥርህን ላክልኝ
@ውበቴነሽድንግልማርያምእና
@ውበቴነሽድንግልማርያምእና 7 жыл бұрын
waw
@aminaabduh2525
@aminaabduh2525 7 жыл бұрын
ማን እንደ ኢየሱስ ስምህ ይባረክ "ተተበጠቀየበቀረረ ወተጨጠ ት ? ሽቀረሀበተሐቀወፐqgtvbrrrccceee, qwxctet
@MrMashtiani
@MrMashtiani 6 жыл бұрын
ማን እንደ ኢየሱስ ስምህ ይባረክ
@tutubevan932
@tutubevan932 5 жыл бұрын
Well said x
@tinbetethiopia5470
@tinbetethiopia5470 7 жыл бұрын
በዚህ ዘመን እንደዚህ አይነት አሥተዋይ። እግዝያብሒ ሆይ። ለሁላችንም የልባችንእን መሻት ይሥጠን !!
@tigist3498
@tigist3498 7 жыл бұрын
እግዚአብሔር። ሊያስተምርክ የፈለገው ነገር አለ በጣም ልትደሰት ይገባል ምክንያቱም ጠንካራ ልጅ ነክ ....
@amamstrongj7354
@amamstrongj7354 5 жыл бұрын
Hi .o
@lazizanostafa3708
@lazizanostafa3708 5 жыл бұрын
Hi
@khamkyescv00lilmamlouk95
@khamkyescv00lilmamlouk95 5 жыл бұрын
💑💟💞💖💞 ' سلام دانك
@maryabay871
@maryabay871 7 жыл бұрын
ምን አለ ወንደቸ ሁሉ እንደተ ቢሆኒ ዮኒ
@hayatlove3760
@hayatlove3760 8 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል አላህ ጥሩ ሴት ይስጥህ
@zittalove5618
@zittalove5618 5 жыл бұрын
Ayezok yetadelutal eje ayetagelutem
@kemliatub3699
@kemliatub3699 3 жыл бұрын
አንተ የፈለካትን ሳይሆን አላህ የፈቀደልህን ሴት መልካም ለአንተ የምትጠቅምህ ፈጣሬ ይሰጥህ ወንድም
@lydiaobsa5022
@lydiaobsa5022 9 жыл бұрын
በገጠመህ ነገር ባዝንም መፈተን ስለነበረብህ እግዚአብሔር ፈትኖሀል:: ለነገው ግን ተጠንቀቅ... የድንግል ልጅ መድኃኔአለም የልብህን ይሙላልህ:: በርታ!
@ፍቅርየወሎልጅፍቅርየ-ጘ9በ
@ፍቅርየወሎልጅፍቅርየ-ጘ9በ 5 жыл бұрын
Lydia Obsa እግዚአብሔር አይፈትንም ሰይጣን እንጅ እህቴ
@የተዋህዶልጅነኝየድግልማረ
@የተዋህዶልጅነኝየድግልማረ 5 жыл бұрын
የአተ አይደለችም የአተ አለች ንፁ ፍቅር የአላት ሴት ፈጣሪ ያድልህ ትክክለኛ አፍቅሪነህ እዳተ ትክክለኛ አፍቅሪ ጌታ ያድለን
@ሳራሞላ
@ሳራሞላ 9 жыл бұрын
በጣም። ትግስተኝ ሰው ነህ እግዚአብሔር የተባረከችውን ይሰጥሀል አይዞህ እንዳንተ እይነት ወንዶች ከመቶ 5 ነው የሚገኝው። በዚህ ዘመን አይይይይይ ሴቶች ስናስጠላ ሁልግዜ ውሸታምና እታላይ ወንድ ብቻ ነው የምንፈልግ አይይይይይ
@omardemon1284
@omardemon1284 5 жыл бұрын
አረ ቆጥሩን ስጡኝ እኔም ይሄን ፈተና አሳልፌዋለሁ በተክሌል ማግባት እፈልጋለሁ ግንተፈላላጌ አይገናኝም
@ሰላሜነሽድግልመፅናኘዬመል
@ሰላሜነሽድግልመፅናኘዬመል 5 жыл бұрын
ምን አለ እንደ ዬናስ ያለ ፍቅረኛ ባገኝ ለግሩ ጫማ ነበር የምሆንለት ይች አለም ግን ትግርመኛለች
@efremhagos1950
@efremhagos1950 5 жыл бұрын
ሰላሜነሽ
@ሰላሜነሽድግልመፅናኘዬመል
@ሰላሜነሽድግልመፅናኘዬመል 5 жыл бұрын
አቤት ምን ልታዘዝ?
@endalkassa4063
@endalkassa4063 5 жыл бұрын
Ena alehu
@ሰላሜነሽድግልመፅናኘዬመል
@ሰላሜነሽድግልመፅናኘዬመል 5 жыл бұрын
@@endalkassa4063 ውይ መጣክልኝ ስጠብቅህ🙄
@endalkassa4063
@endalkassa4063 5 жыл бұрын
ሰላሜነሽ ድግል መፅናኘዬ መልስ የማገኝብች ከጌታዬ yet nawo yemetenorewo gin
@cjvhhdhfjd743
@cjvhhdhfjd743 7 жыл бұрын
ዉይ እኔ ባገኘሁሁ በጣም ድቅ ሰው ነህ
@tegest4954
@tegest4954 5 жыл бұрын
አሁን ስለፍቅር ሳስበዉ ሳሰላስል እብድ እብድ ያረገኛል አመመኝ ሳስብ ፍቅር ገደል ይግባ አለፈ አለፈ አለፈ አሁን አዲስ ሱዛን ሆኞለዉ አምላክ ይመስገን እድሜ ለፀበል አለፈ
@hirutbelay995
@hirutbelay995 7 жыл бұрын
አምላክ መፈሳዊ ጥንካሪህን ያብዛልህ ወንድሜ
@zmzmzmzm6168
@zmzmzmzm6168 8 жыл бұрын
እረ ይሄን ልጅ ቁጥሩን ፈልጋችሁ ባካችሁ ውይይይይይ እንደት አሳዘነኝ
@saharahismael5040
@saharahismael5040 5 жыл бұрын
ልትጠብሽው ነው ክክክ
@meskaremmaskerem8832
@meskaremmaskerem8832 4 жыл бұрын
Are eniye kedmiya alehu eshi
@meskaremmaskerem8832
@meskaremmaskerem8832 4 жыл бұрын
Yhine lij metbes alebign eshi
@vbyg4211
@vbyg4211 5 жыл бұрын
የማንኛውም እምነት ተከታይ ይሁን በእምነቱ ጠንካራሰው ደስይለኛል
@lidyaethii9432
@lidyaethii9432 7 жыл бұрын
ሰዉ ከዝህ በላይ እንዴት ጥሩ ይሆናል ወንድሜ ጥሩ ልብ አለን ታድለህ እምነት ደስ ይላል አይዛን እግዝአብሄር ያለዉ ሰዉ አይወድቅም ነገር ሁሉ ለበጎ ነዉ እግዝአብሄር ለአንተ ጥሩ ያልሆነ ነገር ስለ ሆነ ነዉ አንተ ከአሰብከዉ ኦግዝአብሄር ያሰበዉ ይበልጣል
@mollymolly6934
@mollymolly6934 5 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ እንዲህ አይነት ውንድ አለ እንድ
@hiwettariku5195
@hiwettariku5195 5 жыл бұрын
የሚገርም ነው እኔ ብቻ ይመስለኝ ነበር በፍቅር ህይወት የተጎዳሁት ግን እኮ ፈላጊ እና ተፈላጊ አያጋጥም ያዛዝናል
@yuyuiselambeselam1746
@yuyuiselambeselam1746 8 жыл бұрын
እግዚያብሄር እውነተኛ የፍቅር አጋር ይስጥህ በጣም ትግስተኛ ሰው ነህ
@hiwethiwet2916
@hiwethiwet2916 5 жыл бұрын
አምላክእንዳንተአይነትእዲሰጠኝእፀልያለሁየእውነት
@samerawttesfaye9683
@samerawttesfaye9683 8 жыл бұрын
ምነው ሁሉ እንዳተ ቢሆን ሴቶች ልክ እንዳተ አይነቶች አሉ ነገር ግን አለመገናኝት ይመጣል
@azeb4147
@azeb4147 5 жыл бұрын
እስካሁን ከሰማሁት በሂወቴ ከፍቅር ታሪክ ውይስጥ ዬኒ ልቤ ውስጥ የተቀመጠ ባላታሪክ ነው ለምን እንደሆነ አላውቅም ማውራቱን ባያቆም ዝም ብዬ ብሰማው ሁሉ ደስ ባለኝ ባለህበት ሰላም ሁን ዬኒ
@linakuwait798
@linakuwait798 8 жыл бұрын
አይይይይይይይይይይ ወንድሜ ከምንዋ ገጠመህ
@buzayaayalew3059
@buzayaayalew3059 9 жыл бұрын
ወይኔ በማርያም እንደው የዘወትር ፀሎቴ እንዳንተ አይነቱን እግዚአብሔር ይስጠኝ ሌላው በጣም ትግስተኛ ወንድ አላየሁም የልፋትክን ዋጋ ይሰጥካል አይዞክ ወይ ጉድ ማመን ከበደኝ ♥
@Gh-rb4kv
@Gh-rb4kv 9 жыл бұрын
አሁንም በእምነትህ ፅና ተስፋ አትቁረጥ እግዚአብሔር ለአንተ ያላትን ይሰጥሀልና ዝም ብለህ ጠብቅ ከአምላክህ
@ፅጌማሪያምፅእናት
@ፅጌማሪያምፅእናት 5 жыл бұрын
አዞህ ያልፍል ማህተብህ አትርፎሀል ወድሜ
@weyeneshetmeleut604
@weyeneshetmeleut604 7 жыл бұрын
አይዛክ ወንድም እግዚአብሔር ምክንያት አለው
@mimisifu908
@mimisifu908 9 жыл бұрын
ሰላመ እግዚያብሄር ከእናንተ ይሁን የፕሮግራሙ አዘጋጅና አቅራቢወች እንዲሁም በክርስቶስ እየሱስ ወድሜ የሆንከው ባለታሪክ ወድሜ ሆይ ታሪክህን ስሰማዊ መንፈሳዊ ጥንካሬህን አደንቃለሁ የጎሉ እፃፅም አሉበት ሁሉም ለበጎ ነው አይዞህ መልካም ሴት ከእግዚያብሄር ነው የአንተን ሂዋን የምታገኘውም ከአምላክ ነው ፀልይ ሱባኤ ያዝ ድንግል ወላዲተ አምላክ ከአንተ ጋር ትሁን ቆራቢ እንደመሆንህ መጠን እሷን ለማስደሰት የሞከርከው ለመሳም ሌላም ሌላም ስተት ነው አምላክህን እንጂ ሰውን ለማስደሰት አትጨነቅ ከዘፈን እራቅ የቅዱስ ዮሀንስን አንገት ያስቆረጠው ዘፈን ነውታሪኩን ታውቀዋለህ መዝሙር ስማ መዝሙር ጋብዝ ትክክለኛ መንፈሳዊ ህይወት ያላትን ሴት የአንተን አጋር እንዲሰጥህ አምላክህ ጠይቅ በእምነትህ ፅና በእግዚያብሄር መንገድ ለሚጎዝ ሁሉም ለበጎ ነው
@meazaalemayehu189
@meazaalemayehu189 8 жыл бұрын
አሜን በትክክል! እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ!
@mimisifu908
@mimisifu908 8 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@tirngo.adanesalem9811
@tirngo.adanesalem9811 7 жыл бұрын
Mimi Sifu አሜን አሜን አሜን እውነተሽን ነው እህቴ እግዚአብሔር ለአንተ ያዘጋጅው አለ በእምነትህ ጠንካራ ሆን
@emufikir6014
@emufikir6014 5 жыл бұрын
በጣም አስተዋይ ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ
@thnxabrham2800
@thnxabrham2800 7 жыл бұрын
እስኪ ለኔ ባል ፈልጉልኝ ለወገን ደራሽ ወገን ነው
@yematgiram1076
@yematgiram1076 6 жыл бұрын
thnx abrham hahhhhhh
@tsigeredaros916
@tsigeredaros916 5 жыл бұрын
Kkkkkkk
@zahara252
@zahara252 4 жыл бұрын
ከምርሽነውእኔእድርሻለሁ
@selamawitselam3713
@selamawitselam3713 3 жыл бұрын
ዋው ወንድሜ መልካምነትህን መቼም ቢሆን እንዳትቀይር የበለጠውን ከአምላክ ታገኛለህና በርታ እሺ
@hiwotbyani2339
@hiwotbyani2339 4 жыл бұрын
ወድሜ ያተአይነት መልካም ወዶች በጣትቁጥር ነውየሚገኙት መልካምመሖን ለራስነው አተማድረግያለብክ ከአለማዊያን ደጅሳይሖን ከምትመላለስበት እውነትከሖነው ደጅፈልግ ፈጣሪ ሊያሰተምርክ ያሰበውነገርይኖራል ነገምሌላቀንአለ አይዞክ አምላክ ከቤቱናከደጁ ይካሰክ
@ethiopiaethiopia3849
@ethiopiaethiopia3849 5 жыл бұрын
የሰማይ አምላክ ይባረከህ ተባረክ ከብረዋን የጠበቀች ሴት መልካም ነበር ግን እግዞቤሔር አልፈቀደዋም ።
@ፍቅርየወሎልጅፍቅርየ-ጘ9በ
@ፍቅርየወሎልጅፍቅርየ-ጘ9በ 5 жыл бұрын
እንደዚህም አይነት ወድ አለ እንዳንድ አሉ የራሳቸውን ክብር እርስ ተው የሰውን ክብር የሚሳጡ
@Ali-fe8yo
@Ali-fe8yo 5 жыл бұрын
ወይ አምላኬ እንዳንተ ያለውን ይስጠኝ የሁለየ ፆሎቴነው እኔም በተክሊልነው ማግባት የምፈልገው ግን ጓደኛየ ያልኩት በዚሕ አይፈልግም እፍፍፍ 😭😭😭😭😭😭😭😭 ይሄው በስደትነው ያለሁት እራሴን ጠብቄ ግን ጓደኞቸ የምላቸው በተክሊልነው የማገባውስላቸው እነሱ አይፈልጉም እግዚአብሔር እንዳንተው ያለውን ይስጠኝ ወይም አንተን ቢሰጠኝ
@tigistlove2964
@tigistlove2964 8 жыл бұрын
አይዞክ ዮናሥ ይመሥለኛል ክኔ ታሪክ ጋር የሚቀራረብ ነገር አለው እኔ ግን ዳግም ወንድ የማፈቅርበት ልብ አለኝ ብዬ አላሥብም ግን አንተን እመብርሀን ትርዳክ
@ቅ.ሚካኤልጠብቀን
@ቅ.ሚካኤልጠብቀን 5 жыл бұрын
ከመጀመርያውም ጤነኛ ግንኙነት አይደለም
@hiwethiwet2916
@hiwethiwet2916 5 жыл бұрын
ምንአለውንዶችሁሉእንዳንተቢሆኑ
@የአባቷናፍቂየእናቷናፍቂ
@የአባቷናፍቂየእናቷናፍቂ 5 жыл бұрын
በጣም የሚናድደኝ ነገር በንግግር ችግሩን የማይፈታሰው እንድህ አይነት ሰውች መራቅ ነው ምክንያቱም ሂወት የምታምረው በምክክርና ግልፁነት ያለው ሲሆንነው ሁሊም ድፍፍን ደስታየለለው ኑሮነው የሚሆነው ወንድሜ ፈጣሩህ የተሻለችውን ይስጥሀል እኔ ወንዶችብቻነቸው የሚጉዱት እልነበር አሁን ግን ሁለቱም እኩል ሁነዋል ፍቅር እውርነው እያየህ እዳላየህ ያደርግሀል ብቻ ምንይባላልልቦናይስጣቸው ግን ደግሞ ተስፍ አትቁረጥ አንድእርምጃ ወደፊት ተራኘዲ ለማንም እጂአትስጥ።
@Setotaye2024
@Setotaye2024 4 жыл бұрын
ሁለተኛዋ ደሞ ገና እንዳወካት ስለ X ጉዋደኛህ ነገርካት ይሄ ለሴት ልጅ በጣም ያስከፋታል/ይደብራታል እሱዋ እራሱዋ ካልጠየቀችህ በስተቀር። አንድ ነገር በቤተክርስቲያን የምታገባ ከሆነ ድንግል መሆን አለብህ ላልከው በጣም የተሳሳተ ነው የትኛው እምነት ነው እንደዚህ የሚለው እንዴትስ ድንግል መሆኑዋን ታውቃለህ በተክሊል አግብተህስ ሳትሆን ብትቀር ልትፈታት ማለት ነው??? እንግዲያውስ ሀጥያቱ በጌታ ባት ቃል ገብተህ ከፈታሀት ነው እንጂ ጌታ ግድ ድንግል መሆን አለባት አይልም ይህ እኛው እራሳችን የፈጠርነው ነው እንዲህ ተጋብቶም ስንቱ አይደል እንዴ የሚፍታው
@Setotaye2024
@Setotaye2024 4 жыл бұрын
የመጀመሪያዋ- አንተን እንደሰማውህ ችኩል እና ተጠራጣሪ ነህ አንድአንድ ሴቶች ይህንን አይወዱም ትንሽ ረጋ እና ጀነን ማለት ያስፈልጋል😉 ሲቀጥል እኔም የምጠላው ነገር ነው 📞 ደውለህ ወዲያው ለምን አታነሽም ምንድነው ችግርሽ ስትል በጣም ያናድዳ ንግግርህን በሰላም አልጀመርክም 📞 ማንሳቱን እንደ ግዳጅ አደረከው ያ አስጠልቱዋት ይሆናል እኔም ብሆን ከአሁኑ ለምን ስልክ አታነሽም ያለኝ ከተጋባንም እንዲህ ሊሆን ነው ብዬ ተስፍ እቆርጥ ነበር። 📞 አለማንሳቱዋ ብዙ ምክኒያት ይንራታ ምንም አለማውራቱዋም እንደዛው ይህንን አውቀህ እራሱዋ ያለውን እስከምትነግርህ በትዕግስት መጠበቅ ነበረብህ። ለማንኛውም ላንተ ያለውን ጌታ ይስተጥህ
@እናቴክፉሽንአልስማውእናቴ
@እናቴክፉሽንአልስማውእናቴ 4 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ልጅትዋ ግን ትውደዋለች እሱ በጣም ንጹህ ስለሆነ እጎዳዋለሁኝ ብላ ታስባለች እሱ እንደሚያፈቅራት ስለምታቅ ከሱ ጋር አብራ መኖርን ትፈልጋለች እሱ ደሞ አብሮ መኖሩን አፈለገውም በዚህ ውስጥ እስዋ በህይውትዋ የደርሰባት ነገር ይኖር ይሆናል
@tizitamelsemelse4566
@tizitamelsemelse4566 9 жыл бұрын
ወላዲት አምላክ ምን አይነት ሴት ናት ህሊና ምናምን የላትም እዴ
@solomonasfaw546
@solomonasfaw546 8 жыл бұрын
ሳሚ የምትችል ከሆነ ለእያንዳንዱ ቁጥር ወይም ቀን አድርግላቸው በተረፈ አመሰግናለሁ
@nejutigtubi3542
@nejutigtubi3542 4 жыл бұрын
ለሁላችንም አላህ በፍቅር የተሞላ ትዳር ይስጠን ያርብ ወዲሜ ማሻ አላህ እርጋታህ እና ትግስትህ በጣም ደስ ይላል አይዞህ ሁላችነም ተፈትነናል ላንተ ያለው የትም አይቀር ይመጣል በራሱ ግዜ እውነት ግን ፈላጊና ተፈላጊ ተቃራኒ ነው ኦፍፍፍ እውነተኛ ሰው ነህ እዳንተ አይነት ታማኝ እና አፍቃሩ አላህ ይስጠን
@ahadutemesegen7817
@ahadutemesegen7817 4 жыл бұрын
ዘግይቻለሁ ከ4 ዓመት በፊት የተዘጋጀ ቢሆንም ልጁ አሳዘነኝ በሳምንት ውስጥ ጌታውን ያላወቀ አገልጋይ እድሜልኩን አይረዳውም ይላሉ አባዎች እናም ሴቶችም ወንዶችም እጃችሁን እጅ ልባቹሁን ቀድማቹህ አትስጡ። ፍቅርን ድራማ ላይ ፈልጉት
@kiyasara1534
@kiyasara1534 4 жыл бұрын
ዮኒ ያንተ አይነት ባል መተው ማለት እውነት ጤነኝነት አይደለም አንተ ግን ፈጣሪ ስለወደ ደክ ነው በሱ አትቆጭ እሺ የኔ ባል ብትሆን ግን ሚስት ብቻ ሳልሆን አሽከርህም እሆን ነበር
@ሀያትሰኢድሀያትሰኢድ
@ሀያትሰኢድሀያትሰኢድ 3 жыл бұрын
የኔና የሱ ሂወት አኖድ አይነት ነው እና ግን በሀይማኖት አንገናኝም ኦጃ ፍቃዱ ከሆነ ከጎኑ ቭሆን ደስ ይለኝ ነበር ግን እኔ ሙስሊም ነኝ ከሱ በላይ ተጎዶቻለሁ እኔ
@tinaeliyas7662
@tinaeliyas7662 5 жыл бұрын
ወድሜ አንተ ገና ወጣት ነክብዙነገር ይጠብቅካል ደሞም አንተ ካሰብከው አምላክ ያሰበልክ ይበልጣል ስለዚህ እመቤቴ ያሰበችልክን ትስጥክ
@ጥሩመሆንለራስነውሰውመሆን
@ጥሩመሆንለራስነውሰውመሆን 8 жыл бұрын
ታሣዝናለህ ግን አንተ ወደ እ/ር ተመለሥና ፀሎት ብቻ ማድረግ ነው ያለብህ ወንድም ፈጣሪ ላንተ ያላትን ሴት ይሠጥሀል አዬዞኝ
@mulumarumaru7141
@mulumarumaru7141 5 жыл бұрын
እኔ ሳስበው እዲ አይነት ወንድ አለ ብዬ በፍፁም ሃላምንም ብቻ እዲም ሲበዛ ይደብራል ወንድ ልጅ በጣም እጅ ሰጠ በዛ ማርም ይመራል ሲበዛ
@mimisifu908
@mimisifu908 9 жыл бұрын
ማን እንደ እየሱስ ስምህ ይባረክ የተባልከው (የተባልሽው) በትክክል ነናግረሀል(ሻል) አሁንም ወድሜ ለስርአተ ተክሊል የሚያበቃህን ቅድስና አምላክ ይጠብቅልህ
@samebh4308
@samebh4308 5 жыл бұрын
و
@hawaebrahim8392
@hawaebrahim8392 3 жыл бұрын
አንተ ከሷ ጋር ምን አያያዘህ የኔ ወንድም አላህ የተሻለችውን ይስጥህ አይዞህ
@fgffggfff7956
@fgffggfff7956 8 жыл бұрын
ለመሆኑ እድህ ያለሠው አለ እደ ለዛውም በዝህሥአት ኧሪረረረረ እህቶቸ ልብ ይሥጠን ለማንኛውም ሁሉም ከእግዝአብሄር ነው የሚሠጠው በተለይ ትዳር ሣሚ እናመሠግናለን ቲቲቲ ነኝ ከሣውድ አረቢያ
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ለ2ሸ
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ለ2ሸ 6 жыл бұрын
ፈጣሪ እዳአተ አይነት ወድ ይስጠን
@ድንግልአማላጀ1234
@ድንግልአማላጀ1234 9 жыл бұрын
ምን አይነት ትግስተኛ ነህ ታድለህ አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር ላንተያለው አይቀርም ሁሉምነገር ለበጉ ነው
@hayimanhayiman7013
@hayimanhayiman7013 7 жыл бұрын
ያማል በጣም
@Strawberry-w5n
@Strawberry-w5n 3 жыл бұрын
ለምን ይመስልሀል ሴቶቹ የሚርቁክ 😂😂😂🤣🤣🤣
@meskeremazene6080
@meskeremazene6080 8 жыл бұрын
ሳሙኤል ልጅን ማግኘት እፈልጋለው ልትረዳኝ ትችላለህ
@slamm436
@slamm436 4 жыл бұрын
tegsetehi tadlehi ayezhi wendem zmenhi yebrke egzubehir yemiwdwn sew new yemifete new
@sablazalalem5104
@sablazalalem5104 4 жыл бұрын
Ayezok wendma yasebkewn sayewn yseblekn azegajtolkall
@yordanosgerikiel1137
@yordanosgerikiel1137 3 жыл бұрын
ate tru sewu neh gn ebakh yate adelechim slezi atzen amlak kategar yhun
@rozemarian5410
@rozemarian5410 7 жыл бұрын
አይዞህ ወንድም ክርስቲያን ነህ በዚህ መሀል ብዙ ፈተናዎች ይገጥማሉ መጠንከር አለብህ !! ሂወት እሷላ ብቻ አደለም ያለዉ ሌላ ሴት ላይ ይኖረል ጠንከር በል!!!
@ቃልኪዳንስዩም
@ቃልኪዳንስዩም 5 жыл бұрын
እፍፍፍፍ እግዚአብሔር ግን የማይሆን ነገር ከማይሆን ነገር ያገናኜል ብቻ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ያውቃል አይዞህ 😢😢ወንድም😍😍 አንተ ብቻ ትክክለኛ ሰው ብቻ ሆን
@tigisttg2628
@tigisttg2628 8 жыл бұрын
enem edesu ye tegodahu negn tefam korech 6 amete honegn gin yoney sisema tiru wedochi edalu teredahu egizapher ye libonachinen yisiten
@samirahabibhabibsamira2493
@samirahabibhabibsamira2493 7 жыл бұрын
Tigist Tg Adelh
@aseyunana1258
@aseyunana1258 5 жыл бұрын
Weyyyyy edale le tere tereu sewe ayegatemeweme bewenate yasazenale ayezoke Esha yemayalefe yeleme gena yaseszenale betame
@asssbfdv6199
@asssbfdv6199 8 жыл бұрын
የኔ ብትሆን ደስ ይለኝ ነበር እውነት የዬንየ በጣም ነው ውስጤን የነካሀው
@Wweወይጉ
@Wweወይጉ 5 жыл бұрын
ይገርማል
@Sara-sr1up
@Sara-sr1up 4 жыл бұрын
She just a problem for him this is not in love let her go in the name of Jesus 💙🙏
@zadtube9349
@zadtube9349 4 жыл бұрын
Yezehn lij kuter setugne enam betekelel magebat bew yemefelegew
@saharahismael5040
@saharahismael5040 5 жыл бұрын
ወድሜ ምን አይነት ትግእስት አለህ ወላሂ ጀግና ነህ አሁንም መልካም ሴት ይግጠምክ አላህ ካተጋ ይሁን
@mekdesshare4076
@mekdesshare4076 4 жыл бұрын
betamtagash.afekarewed geğnMlkamneh
@bettyethio8735
@bettyethio8735 5 жыл бұрын
Yewnet gen yemitagebah tadela baun gez eko endezeh aynet wened ayigegnm
@seblefentaw1642
@seblefentaw1642 7 жыл бұрын
ውይይይይይይ ካንተ የባሰ እኔ ታመምኩልህ ዩኒ
@ፅጌረዳኢቱብ
@ፅጌረዳኢቱብ 6 жыл бұрын
ጎበግ ጥሩ ነው ወድሜ በርታ እድሜህ እግዚአብሔር ይርዳህ እኔም እደዚ አይነት ወድ ቢሰጠኝ አምላኬ ፀሎት አድርጉልኝ
@sanilove8449
@sanilove8449 4 жыл бұрын
waynee misekin yemer betam new yazazeneny uffffff wende lj mamarer
@ሀያትሰኢድሀያትሰኢድ
@ሀያትሰኢድሀያትሰኢድ 3 жыл бұрын
በተክታታይ 3ቀን ሰምቸዋለሁ
@ትግራይዓደይማሙቐይ
@ትግራይዓደይማሙቐይ 5 жыл бұрын
ዮኒ ጥሩ ሰው ነህ ፈጣሪ በእምነትህ ያፅናህ በጣም ነው ምታስደስተው ምን ኣለ ሁሉም ሰው እንዳንተ ቢሆን ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ ዩኒየ
@nanaadmasu5456
@nanaadmasu5456 7 жыл бұрын
ኡፍ አፈር ልብላ አንጄቴን በላህው ማሪያምን እንዳንተ ያለ ወንድ ቢሰጠኝ እግዚአብሔር እፉፉፉ አይዞህ እሽ ሁሉም ሰው አንድ አይደለም እናም ያንተ ሄዋንን እስከምታገኝ ነው አይዞህ በምነት ጠንክሮ የሚያጠናክረኝ ምን ነው እግዚአብሔር በሰጠኝ
@መሰረትስንታው
@መሰረትስንታው 4 жыл бұрын
ውይ ውድ ሁሉም ሠው እንዶተ ቤሁን እኔዴት ምን ነበር
@nancyethiopia2148
@nancyethiopia2148 7 жыл бұрын
ዮናስ። አድነቃው ነኝ ለምን ብትሉኝ ስለ በተክርስታን ያለው አመለካከት በጣም። ይደነቃል እይይ ይሳካልኝ እንጅይ በተክላል ማግባት እፍልጋለኩ። አገርያ ስገባ። በርታ ነው የምለው ውንዱች እንደዛክም አለ ግን ምን ያደርጋል ፍላጊ ና ተፈላጊ። አለመገኘቱ ነው ችግሩው።
@fireweyniteklab6275
@fireweyniteklab6275 8 жыл бұрын
ሁሉም ለበጎ ነው ቀሪው ዘመን እግዛብሔር ይባርክልህ (አይ የሰው ልጅ)
@historyaberastars591
@historyaberastars591 7 жыл бұрын
ማመን ነው ያቃተኝ የመጨርሻ ፍሪሀ እግዚአብሔር ያለበት ወንድ ገና ዛሬ ስማሁ እዳተ ፍሪሀ እግዚአብሔር ያላት ሴት ያጋጥምህ እግዚአብሔር ይባርክህ በርታ
@fikadmariyamyisam7048
@fikadmariyamyisam7048 3 жыл бұрын
ወይ ደሃና ገባያ አይገናኘም አሉ አያአቴ 😪😪
@ገነትበቀለ-ቘ4ጰ
@ገነትበቀለ-ቘ4ጰ 5 жыл бұрын
በእውነት ያሳዝናል ሁሉቱም ታሪኩ ግን አምላክ በመጨረሻ መልካሟን ሴት ፈጣሪን ምትፈራ ቤተሰቡን ምታከብር ለሱም ልዩ ሚስት ያድልክ ወንድማችን
@ድምፅአልባጩኸት
@ድምፅአልባጩኸት 6 жыл бұрын
ወንድ ነህ ከልብ እርጋታህ ዋው
@ሰላምለኢትዮጵያ-ሠ6ኘ
@ሰላምለኢትዮጵያ-ሠ6ኘ 5 жыл бұрын
ያጋጥማል ምንም አደለም
@bbabbabsbhahahha5525
@bbabbabsbhahahha5525 5 жыл бұрын
እውነት ለመናገር እንደዚህ ዓይነት ወንድ አለ ሲገርም እግዚአብሔር አምላክ መልካም የህይወት አጋር ይሰጥክ
@azeb4147
@azeb4147 5 жыл бұрын
ዬኒ እውነት በጣም ነው ያስለቀስከኝ እኔ ጋር ያለው አንዳም አንተ ጋር ለነበሩት ሄዋን ነው የሚገቡት እንዳንተ እውነተኛ አፍቃሪ ደግሞ ለንደኛ ስደት ላይ ላለን ለፍቅር መስዋት ለምንከፍለው ሄዋን ነበር መሆን ያለብህ ግን አያገጣጥምም
@helenkidane4616
@helenkidane4616 5 жыл бұрын
ወይኔ የሱ መሰጠት ያስቀናል እዳተ ለፍቅር የተሰጠሁ ያርገኝ
@UserUser-fj5jw
@UserUser-fj5jw 5 жыл бұрын
Waye good sente aynte sate ala hooo ena damo eze bamyrbo wandohe hagorhne taktla wandmhne malkme sawe nake fatre farha egzre yalte sate ystke gne ahone fatre ymsgne yarsne sawe agnhlhone fatre ymsgne
@liyagirma7086
@liyagirma7086 4 жыл бұрын
Thank you for sharing the story
@kassemjaafar1381
@kassemjaafar1381 5 жыл бұрын
Yoni unat xuru sewu nek Nageru yamal Ahun silkin lak hullum kisahalow
@selamawitkasayefromgonder-6792
@selamawitkasayefromgonder-6792 4 жыл бұрын
ውይ ወንድሜ እኔን ግን አንድ ቀን እንዳንተ አይነት አፍቃሪ ይሰጥሀል
@ማሂየድንግልማሪያምልጅኢየ
@ማሂየድንግልማሪያምልጅኢየ 7 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይፈርዳል አይፈርድም አትበሉ። አይዛህ ወንድሜ እግዚአብሔር ለአንተ ያላትትን ይሰጥሃል
@alemyetesema8056
@alemyetesema8056 4 жыл бұрын
ፈጣሪ ደህናይቱን ይስጥህ
@robelyenatulij6463
@robelyenatulij6463 4 жыл бұрын
Be Ewnet betammm azgnalew edew befetari kutrun lakulgn lagegnew felgalew ebakachu enem yesun yemimesl hywet alfalew ena bagegnew enredadalen bye slasebku new ebakachu
@tebaadem7742
@tebaadem7742 4 жыл бұрын
የኔ ውዴ አይዞክ የተሻለ አለ
@gfdgu9871
@gfdgu9871 5 жыл бұрын
አይዞክ ወንዲም እግዛብሄር መልስ አለዉ የሚወደዉን ነዉ የሚፈትነዉ
Worst flight ever
00:55
Adam W
Рет қаралды 29 МЛН
From Small To Giant Pop Corn #katebrush #funny #shorts
00:17
Kate Brush
Рет қаралды 71 МЛН
哈莉奎因怎么变骷髅了#小丑 #shorts
00:19
好人小丑
Рет қаралды 54 МЛН
Worst flight ever
00:55
Adam W
Рет қаралды 29 МЛН