KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Ethiopia: ማንም ይኼን ታሪክ ማመን አይችልም! ፍቅረኛዬ በጓደኞቹ አ-ስደ-ፍሮ የወለድኩት የማን ልጅ እንደሆነ አላወኩም በሰላም ገበታ
58:54
በእርቅ ማዕድ በሚስቱና ዉሽማዉ የሞት ድግስ የተደገሰለት ባል አስደንጋጭ ታሪክ በራሱ አንደበት Erk Mead 012
1:22:45
ВОТ ПОЧЕМУ Япония живет в будущем 🤫 Утилизация масла #япония #токио #путешествия #shorts
00:59
Қайрат Нұртас - Не істедің (Cover) Roza Zergerli - İstedim
02:53
Cool Items!🥰 New Gadgets, Smart Appliances, Kitchen Tools Utensils, Home Cleaning, Beauty #shorts
00:40
☝️☝️☝️МАЛЫШ-СИЛАЧ 14 лет притворился НОВИЧКОМ | Школьник сделал то, чего не смог качок
00:50
Ethiopia: በእርቅ ማዕድ አረብ ሀገር ጠንቋይ ማዳሟ ሌሊት ወደ አዉሬነት ተቀየረችባት አስደንጋጭ እና ዘግናኝ ታሪኳ
Рет қаралды 191,030
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 371 М.
Sami Studio
Күн бұрын
Пікірлер
@tgisttadi9190
4 жыл бұрын
እንኳን እመብርሀን አተረፈችሽ የፍቅር ታሪካችሁ በጣም ደስ ይላል በጣል ጥሩ ፍቅረኛ ነው ያለሽ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ
@mazatefra8387
7 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ታሪክ ነው አልፎ ሲወሩት ደስ ይላል መልካም ባል ነክ
@hayathayat1881
7 жыл бұрын
ማሻአላህ ብያለሁ እውነተኛ ባል ነው አላህ እስከመጨርሻችሁ ፍጣሪ ያድርግላችሁ። አላህ ከጠበቃችሁበት በላይ። ፍጣሪ ይስጥሽ። ለኛም ይሄንን የመሰለ እውነተኛ ባል ይስጠን
@mubarakmahmud2755
7 жыл бұрын
Hayat Hayat aaa
@maryemmaryembarta3155
7 жыл бұрын
ባለቤትሽ በጣም ጥሩባል ነው በአሁኑ ሰአት እደዚህ አይነትባል ማግት በራሱ መታደል ነው
@Eyob797
7 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ። የሚመለከታቸው ድርጅቶች ድጋፍ አድርገውላት ልጅቷ ፍትህ ማግኘት አለባት።
@ነፍሴጌታዬንታከብረዋለች
4 жыл бұрын
በጣም ይገርማል ዝም ብዬ ሳዳምጥ የሆነ ልብ ወለድ መፅሐፍ ነው የመሰለኝ የእግዚአብሔር ስራ ይገርማል ጌታ ካለው ውጪ ምንም ነገር ሊሆን እንደማይችል ተረዳሁኝ
@SaraSara-iu8or
7 жыл бұрын
በእውነት ባለቤቷ በጣም የሚደነቅ ነው ባለቤቱን ከአንበሳ አፍ ነው ፈልቅቆ ያወጣት ።ጎበዝ ይህ ነው ፍቅር ማለት ወንዶች ጆሮ ሰታችሁ ሰሙልን...ይህ ነው ባል ማለት እህት ቀሪው ዘመንሸ ሰላም ፣ ጤና ፣ ፍቅር የሰፈነበት ይሁን ሰላምሸ ይብዛ
@SaraSara-iu8or
7 жыл бұрын
ወይ የሴት ጓደኛ ከድጡ ወደ ማጡ ሰላም ካለው ሂወት አውጥቶ በቁም ወደ ሲኦል ሴቶችዬ ...ልቦና ይሰጠን።
@ናጽነትናጽነትኤርናጽነት
4 жыл бұрын
Waww gobez new bewnet
@senaitmihret5521
7 жыл бұрын
በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው ከመጀመሪያው እስከ መጨረሻው በተመስጦ ነበር የሰማውት በእውነት በጣም እድለኛ ባል ነው ያለሽ በዚህ ሰሀት እንደዚህ አይነት ወንድ ማግኘት በጣም ከባድ ነው አሁንም እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ጨምሮ ጨማምሮ ያብዛላችሁ ህይውት በፈተና የተሞላች ቢሆንም ለታገሰው መጨረሻው ደስ ይላል
@senaittesfamichael3635
7 жыл бұрын
senait mihret እውነት ብለሻል
@mahaebarbim5151
7 жыл бұрын
senait mihret 😀😁😀😀😀😀😀😀😁😁😁😁😁😁😁
@netsiloveab3021
7 жыл бұрын
በጣም ተመስጬ ነው ያዳመጥኩት በጣም ጥሩ ባል ሰጥቶሻል ጉዳትሽን ሊክስሽ ፍፃሜያቹን ያሳምርላቹ ፈጣሪ!!!
@mlove-tk8st
4 жыл бұрын
ዘናጭ
@ሂዌፍቅር
7 жыл бұрын
ወይ እናት እውነት እኛ ኢትዮጵያውያኖች ለናቶቻችን ለቤተሰቦቻችን እንሞታለን ሂወታችንን አሳልፈን ነው የምንሰጠው በውነት ኢትዮጵያውያን ዘር በሙሉ ለዘላለም ትኑር እህቴ እግዚአብሔር እረዳሽ
@sabagebretsadik3902
7 жыл бұрын
ሂዊ ፍቅር ትክክል ነው ማር አሜን አሜን
@martakonjokonjo3684
7 жыл бұрын
ሂዊ ፍቅር ewnt nw mar
@rabiharabi9098
7 жыл бұрын
ወላሂ ማረየ እቤን መቋቋም አለቻለኩ አይዛሸ መነዜም አላህ ከሜሲኪን ጋረ ነው እደሁም ወደማቺን እሂን በማቅረ በህ፣፣ እናመሰገናለን
@muhammedtamam1572
7 жыл бұрын
ሂዊ ፍቅር lek nesh marr betikekel
@nigatukeleli9127
4 жыл бұрын
የሴት ጀግና አድናቂሽ ነኝ
@እየሱስአለኝታዬታምዬስፍስ
7 жыл бұрын
እረዥም ታሪክ ነው ኡቲ እየሰራው አዳመጥኩት እህቴ አይዞሽ እስከሚያልፍ ያለፋል ባለቤትሽን እግዚአብሄር ይባርከው ትዳራችው በቅዱስ ስሙ ይፅና::ሀቅሽን ያንቺ የሆነውን ቅድስት ስላሴ ያንቺ ያርገው እንባሽ በክርስቶስ ፍቅር ይታበስ የደስታ ዘመን ይሁንላችው አሜን::ኤፍ ኤም ፕሮግራሙ መበረታታት ያለበት ነው በርቱ!
@ንፁህፍቅር-የ1ጸ
7 жыл бұрын
ኡቲ ምድን ነው?
@እየሱስአለኝታዬታምዬስፍስ
7 жыл бұрын
ንፁህ ፍቅር kikikikikikiki kawya naw (lebs metekosha)
@ንፁህፍቅር-የ1ጸ
7 жыл бұрын
+senait abera አይገርምም ለመጀመርያ ጌዜ ስሰማ አረበኛ ነው
@እየሱስአለኝታዬታምዬስፍስ
7 жыл бұрын
ንፁህ ፍቅር kkkkkkk awo mare
@መሰረትስንታው
4 жыл бұрын
እውነትነው በአሁኑስአት ባልሽ መልካም እና መልካም ሠውነው እህቴ አጥብቀሽ ያዢ ባልሽ እናት ሠው ነው ከልቡ ባልሽ ክብር ለባልሽ
@zizuzdahmed203
7 жыл бұрын
ልጅታ ደግሞ ለፈጣሪዋ ስለምትገዛ ፈጣሪ ረዳት እንካን አላህ አተረፈሽ እህት ታሪኩ በጣም ይገርማል በያለንበት አላህ ይጠብቀን
@tizetasamuel8340
7 жыл бұрын
Zizi Datte koy eski eyasamew new yenatan lalelet lailet yehone bota tihedalech ayi yemadamye nager
@tsehayneshtsadiku8829
7 жыл бұрын
Zizi Datte
@ሳምሪየሚካኤልልጅ-ጠ6ገ
7 жыл бұрын
መጨረሻቹን ያሳምረው አቦ ድንግል ትባርካቹ እንደዚህ አይነት ባል ይስጠን ያረብ
@MekdsMulugata
11 ай бұрын
amin3❤😊
@ማርያምንየጠላየለውም-ቘ7ዀ
7 жыл бұрын
እውነት ሁል ግዜ እውነት ናት አይዞሽ ማሬ እግዚአብሔር ይርዳሽ ማሬ እመብረሀን በምልጃዋ ካቺግር ትሁን የእውነት አምላክ መዳንያለም ይፍረድልሽ ማሬ
@አሰቴርየማርያምልጅአሥቴር
7 жыл бұрын
እግዛብሔር ፍቅር ነው እንኳን አተረፈሽ አይዞሽ ከዛ ማት ያወጣሽ አሁንም ይርዳሽ ፈጣሪ ከክፉ አይጥልም መልካም ትዳር አይዟችሁ
@love.you.familiy9851
7 жыл бұрын
ወይ።ፍቅር።እድህያለፍቅርአማረኝ።ኡፍ
@sofiyaseid6618
7 жыл бұрын
ሱባሀናላህ አላህ ይጠብቀን
@ኢየሱስክርስቶስኣምላኬድን
7 жыл бұрын
ከዚህ የተማርኩት ነገር ቢኖር እውነት የሆነውን ነገር ከሆነ መቼም ቢሆን ድሉ ለባለ እውነት ነው ልጅትዋም ጥሩ ናት ባልዋም ጥሩ ነው ሌላ ሴት ብትሆን የኔ ከኔ በኃላ ትዳር መስርተህል ብላ ኣልፈልግህም ነበር ምትለው እቺ ግን ከልብ እንደምትወደው ከዛም ለፍቅር ብሎ የከፈለላት መስዋት ይደንቃል በኣሁን ሰኣት እንደዚ ኣይነት ወንድ ይኖራል ብሎ ማመን ከባድ ነው ብቻ እግዚአብሔር ፍፃሜያችሁ ያማረ ይሁን
@richjoysuccess8600
7 жыл бұрын
ኢየሱስ ክርስቶስ ኣምላኬ ድንግል ማርያም ኣማላጄ እውነት ነው እኔም ልክ እንደስዎ አይነት ሂወት ደርሶብኛል የፉቅር ጓደኛየ ካረብ አገር ስመለስ ሌላ ሴት እቤቱ ገብታ አገኘሁ 'እሱ ግን ምክንያቱን ላስረዳሽ ቢለኝ በሰው ቢያስለምነኝ አሻፈረኝ ብዩ ተመለስኩኝ አሁን ላይ ግን እሱም እኔን እንደሚወደኝ ነው ከሰው ስሰማ እኔም ፉቅሩ ከውስጤ ሊጠፉ አልቻለም'ይችን ልጅ ግን በጣም አደነኳት በእልክ የሚናደርጋቸው ነገሮች ዞረው የእግር እሳት ነው የሚሆኑብን'እኔም ሌላ ወንድ ሰው መስሎ አልታየኝ አለ'
@አቤኔዘርየናቱልጅየቤዚናት
6 жыл бұрын
ውነት ባልየው ሲናገር ባሌን መሰለኝ እረጋ ያለ ንግግር ታድለሽ መልካም ባል ከእግዛቤር ነው ሚሰጠው
@tinsaeshinyasayenethiopia917
7 жыл бұрын
እግዚአብሔር እስከ መጨረሻው ይርዳሽ፤
@ባለኝሳመሰግንይጨምርልኛል
7 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ ባልየው እንዴት እንዳደነቅኩት ፍቅር ሲሉ እንዲህ ነው ልጅዋን ኣላህ ኣተረፋት ወይኔ ስንት ኣይነት ሰውን ኣለ
@jsjusjshhys8506
7 жыл бұрын
ሁን ያው ይሆናል ኩን ፊየ ኩን
@rosemandefro5974
7 жыл бұрын
Echi tenkoy besbes kotetamoch
@masialex3747
4 жыл бұрын
በርቱ አይዟችሁ ቀጥሉበት ጥሩ መንገድ ነውየያዛችሁት
@rahelrahel2605
7 жыл бұрын
በጣም እጅግ የተባረገ ባል ሰጥቶሻል ፈጣር መጨረሻዉን ያሳምርላቹ፡፡
@የስኬትእህቷነኝ
7 жыл бұрын
እንኳን የድንግል ማርያም ልጅ አተረፈሽ
@ሐናሐና-ፈ7ሸ
7 жыл бұрын
ባለቤቷ ዋው100 ጎበዝ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ አመሰግናለሁ ሳሚ
@belaynehbalamo4520
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር በግዜው ለደከሞች ብሎ ያቆመችሁ ሰዎች ስለሆናችሁ እሪዱወት ከጌታ ትቀበለለችሁ ።
@ማ.የድንግልማርያምልጅነኝ
7 жыл бұрын
በጣም ይገርማል በእውነት ዋናው እንኳንም ዳንሽ እግዚአብሔር አመስገኚ በመቀጠል ፍቅራችሁ በጣም ነው ሚያስቀናው ይገርማል ሚዋደድ ሰው ዞሮ ሲገናኝ ድቅ ነው ጌታን እንዴት እንደተገናኛችሁ ሳስበው ይገርማል
@ሰላምይቀድማል
7 жыл бұрын
እውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ ምርጥ ፊልም ይወጣዋል እግዚያብሄር የባረከው አፍቃሪ
@فاطمهمحمد-م1غ6ن
7 жыл бұрын
Seble Mintie
@sara46076
4 жыл бұрын
አዬ ሃብት ንብረት ሁሉም ነገር ከንቱ ነው ትተነው ወድ አፈር እንገባለን እኮ ዘላለም አንኖርም .
@senaittesfamichael3635
7 жыл бұрын
እረ ቲጂ ኑሮሽን ትዳርሽን ኑሪ እክስትሽ እንዳታስገድልሽ የኔ ቆንጆ ከዛ ሑሉ ክፉ ቀን ግዜ እግዚአብሔር አውጥቶሻል ስለዚሕ እናትየ ሑሉም ይቅርብሽ ና እግዚአብሔር የስጠሽን ጥሩ ትዳርሽን ይባርክልሽ እማየ ይቅር የታባቱ ላባትሽም አልበጀ በስው ልጆች ያለ ነው ያያትና ያባት ንብረት መጥፎ ደረጃ ያደርሳል ሑሉም ይቅርብሽና ኑሮሽን ትዳርሽን ኑሪልኝ እሕቴ መልካም ትዳር ይሑንልሽ
@galaxum6059
7 жыл бұрын
Senait Tesfamichael mnbatwa kehulum ketmrt wede hala askerta tlat neber eko besawa hayl gn e/r anesat echi awuria nat
@khadooykhadooy863
7 жыл бұрын
Bewnt yene ehit yedrsbshi ngr kebd behonim kenateim belye enat yehon bale selestshi egzaber yemsgen bewnt endzhi meswat yemkfle wende ale nw yalkgi egzaber amlke tedrachwen yebrklachew fikr eske mekaber yadrglachew betam nw balbtsshi meswat yekfllshi bemnm meknyat eydtskymew keftry gar kemot nw yetdgshi
@asmajamal1768
7 жыл бұрын
ዋላሂ አክቲቭ። ያሆክ ልጅ እዳታ አይነቱን ያብዛልን
@ዜድየወሎልጂ-ኘ2ኸ
7 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ታሪክ ነው በጣም የሚያፈዝ ታሪክ ነው እኔ እደዚህ አይነት ወዲ አይቸም ሰምቸ አላውቅም ሙዱ በጣም ነው የተመቸኛ የልጂቷ ታሪክ በጣም አፍዛኛል ባይገርማችሁ የኔም ሴትዯ የዚህ አይነት ፀባይ ነው ያላት ጋደኟቸ እዚህም አርብ ሀገር አለ ማለት ነው ወይ ፈጣሪ ከደዚህ አይነት የተወሳሰበ ነገር ይጠብቀን ወይኔ ፈጣሪ በጣም ይገርማል 👈❣️❣️❣️❣️
@ረምላአሊ
7 жыл бұрын
ሚሢኪን የኔ ቢጤ እኔም ደርሶብኛል ሑሉም አሑንም ሠላማችሑ ይብዛ
@munikakassahun6568
7 жыл бұрын
Egizabeher yesatsh bal nw wow barchi yehit
@hawamohamed6185
7 жыл бұрын
zainab Omar እና ምንአስቀመጠሽ ሆ
@BassamKamarnd
7 жыл бұрын
0
@BassamKamarnd
7 жыл бұрын
፲
@seblefentaw1642
7 жыл бұрын
ወይኔ ባልሺ ደስ ሲል አቦ ሰላምህ ይብዛ አይዞሺህ እህታችን ባላሰብሺው መንገድ ረተሺው የነበረውን የልጅነት ባልሺን ይልገናኜሺ አምላክ ንብረትሺንም ያሰጥሻል ግዜው ቢረዝምም ባልሺን በጣም ውደጂው እሺ
@sblasbla8098
6 жыл бұрын
ዋው በቃትህ ምረጥ ምረጥ ባል ነህ በውነት
@Ms-uy8eo
7 жыл бұрын
መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ
@luciyehit2212
7 жыл бұрын
የእርቅ ማህድ ፕሮግራም አዘጋጆች ሁሌም የምታቀርቧቸው ታሪኮች አስተማሪ ናቸው ። እንወዳቸዋለን በርቱ ቀጥሉበት
@HanaHana-cy4yv
7 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል እና ሰሚ ግን እውነት ሁልጊዜ መሸለም የሚገባችሁ ናችሁ ተባረኩ እውነት የብዙዎችን ችግር እየፈታችሁ ነው። የዚችንም ልጅ መጨረሻ እንደምታደርሱን አምናለሁ እስከዛም ሰላማችሁ ይብዛ
@xhhcjcjvhxhcjcncb8327
7 жыл бұрын
birkye birkye m
@shoyaadxb4391
4 жыл бұрын
ፍቅእራችሁ የአብረሃም እና የሳራ ይሁን አይዟችሁ በርቱ በእግዚአብሔር ጣይ እርሱ ሁሉን ይቺላል እናተ ሸክም የከበዳችሁ ወደእኔ ኑ እኔም አሳርፋለው ያለው ጌታ መቼም ሳያሳርፍሽ አይተውም ያሳርፍሻል እህቴ አይዞሽ ታገሺ መታገስ ዋጋ አለው ::
@thunzeneb7830
3 жыл бұрын
አይዞሽ ምርጥ ባል ሰቶሻል አልበደለሽም አምላክ ክሶሻል
@uamnothing5363
7 жыл бұрын
ማሻአላህ በዚ ሰዐት እንዲ አይነት ወንድ(ባለቤት) ማግኘት ትልቅ መታደል ነው ፊልም እስኪመስለኝ ድረስ ነው የተገረምኩትኝ
@የወሎልጅፍቅር-ዸ8ከ
7 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ያስቀናልም አላህ እስከመጨረሻው ያሳምርላችሁ ይገርማል ፍዝዝ ብየ ነበር የሰማሁት ማዳሜ ምን ሁነሽ ነው እስከምትለኝ
@ethiofikir.com.7009
7 жыл бұрын
የወሎ ልጅ ፍቅር Hhhhh
@markchaoul7112
7 жыл бұрын
የወሎ ልጅ ፍቅር ክክክክክክክክ እና አሁኑስ እውነቱ ነገርሻት
@omuabdulahabdullah8462
7 жыл бұрын
Z
@እናቴማርያምታማልደናለች
7 жыл бұрын
የወሎ ልጅ ፍቅር ክክክክክክክ
@የወሎልጅፍቅር-ዸ8ከ
7 жыл бұрын
Mark Chaoul ክክክክክክክ ምን ሆኩ ነው ያልኳት
@tigistdesie881
7 жыл бұрын
እህቴ በእውነት ከብዙ ውጣ ውርድ በሖላ ለአንች ብቻ ሳይሆን ለአጒቶችሽም የተመረጥሽ እንቁ ልጅ ነሽ ባለቤትሽም በጣም ጒበዝ ነው ትዳራችሁ ያማረ እንዲሆን ምኞቴ ነው የእርቅ ማድም በጣም ከመጠን በላይ ጥሩ ስራ ነው እምሰሩት ጥያቄ የቀረበለት የመንግስት አካልም ህጋዊይ በሆነ መልኩና በሚገባ ቊንቊ ነው የመለሰው ለዛች ለገንዘብ ብላ ወንድሞቿን ለከዳችውም ተገቢውን ቅጣት ይሰጣት የአዘዋወሩትም እንደዛው ቲጅ በርች ጒበዝ ልጅ ነሽ ሁሉንም በመልክ በመልኩ አሲዘሽ ከአጒቶችሽ ጋራ እነሱንም ክሰሽ በሌላ ፕሮግራም እንጠብቅሻለን
@richjoysuccess8600
7 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል መሳጭ ታሪክ ነው ፈጣሪ ፉቅራችሁን እስከ ሂወት ፉፃሜ ድረስ ያድርገው
@celltech3647
7 жыл бұрын
በጣም የሚያሳዝንና ልብ የሚነካ ታሪክ ነው አይዞሽ እህቴ
@kkaa3360
6 жыл бұрын
Mislim xonqayi ayidelem nistu sawo nachewoo komet sitadargu zimibilachuu atiqabaxruu
@አቤኔዘርየናቱልጅየቤዚናት
6 жыл бұрын
አሌክስ ትጉ ትዳራቹን ይባርከው ውነት በድምፅህ ታስታውቃለህ መልካም ሰው መሆንህን
@Yedingillij2127
6 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይባርክህ እውነተኛ አፍቃሪ ወንድ መለኛ መላ ንህ መላ አለህ
@jolememeru471
7 жыл бұрын
ባልየው ጥሩ ሰው ነው ግን ታሪኩና ርዕሱ አይገናኝም
@TM-qp8qf
4 жыл бұрын
I like this program but when you ask you repeated
@meserdebebe3182
4 жыл бұрын
እንዴት ላግኝሽ ጎበዝ በርቺ በልሸም በጣም ጎበዝነው የተባረከ ትዳር የድርግላችሁ
@sweetemebet920
7 жыл бұрын
እግዚሐብሒር ይርዳሽ የኔ እህት
@መሰረትስንታው
4 жыл бұрын
በትክክል አኔም አረብ አገር ይለሑት ማሬ ከጅብ አፍ ነው ያወጣሽ እናት ባልሽ
@kidimengs5134
4 жыл бұрын
Betam Des Yilal Melikam Wend Ale
@etiopiaetiopia5523
7 жыл бұрын
እግዝያብሄር.ይርዳሽ
@RajRaj-yv2fp
7 жыл бұрын
betammm yemigerim asazagn tarik new beteley alekis betamm gobez new
@احبكيالله-ت8ر
2 жыл бұрын
የመር መልካም ባል ነው ስንት መልካም ስው አለ
@tizudegefa5803
7 жыл бұрын
ምን እንደምል ባላቅም ይች መሬት መጨረሻዋ ምን ይሁን??? እህቴ ምንም አይደለም ዋናው ጤናነው የተባረከ ባል አለሽ ጌታን አመድግኚ ሰርተሽ ትለወጫለሽ በርቺ።
@merry5936
7 жыл бұрын
Tidarachu yebarek
@foryou6930
4 жыл бұрын
Ya betam arif ena asetamari new ya feer viza yamibalew yanasehawu hasab.
@wava709
4 жыл бұрын
እደዝአይነትምባልአለ ስሰማውተመሰጭነውመልካምነቱደሰይላልግንመልካምወንድየምቲገኘውበቁጥነው1
@ععااووةا
4 жыл бұрын
አይዞሺእህቴአታልቅሺ
@bayushgazaw6946
7 жыл бұрын
አይሰዉ ለሚበላን መሬት አይሰዉ ቀበሮ አይዞሽ እህቴ ግን ባለቤትሽን አደነኩልሽ ክፉ የምንሰማባችሁ እሮሮ የምንሰማባችሁ ወንዶች እባካችሁ ከዚክ ሰዉ ትምህርት ዉሰዱ መልካም የሆኑ ወንዶችን አታሰድቡ ሁለታችሁንም እግዚአብሄር ይባርካችሁ
@ሀፍትሽወሎየዋፍቅርሀፍትሽ
7 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል
@ritaendale5529
7 жыл бұрын
እህቴ እግዛብኤር መልካም ባል ሰቶሻል
@melatkilye5724
7 жыл бұрын
እረ እኔም ታርኪን ስሙልኛ
@makkiyaadam6079
7 жыл бұрын
Allah enkuwan hewoteshin aterefe eheta balishin tenebakebihu balem becha ayedelam wandemem cemer nw
@wubalmetsegaye4234
7 жыл бұрын
ene betam yasidesetegni bala new betam tru sew new you are very good man God bless you
@getnetkassie457
7 жыл бұрын
ያሣዝናል በፍትህ ጉድለት ሥንቶች ለሥደት ና እንግልት ታዳርገዋል!
@betelhemgetachew8760
6 жыл бұрын
እናመሠግናለን።ግን እኔየምፈልገው ማስተማር ነው ካላስታረቃቹ አይሆንም ምክንያቱም የእኔ የአስራ ሁለት አመት ታሪክ አያልቅምና ቤቴን፡ትዳሬን ልጆቼን ተነጥቄሀለሁ ግን አሁን ቁጥራቹን አገኘሁ እመጣለሁ አልቀርም በአስር ክፍልም አያልቅ ጉዴ
@leyounatethiopia1836
7 жыл бұрын
ምንም ምን ይሁን እውነት ተሸፍና አትቀርም ይህ ቦታ የአባትሽም የወንድሞቻቸውም ነው እክስትሽ ጅብ ሆና አግበስብሳ ብትወስደውም መልሳ የምትተፋበት ግዜ መቷል ንብረቱ ይገባችሁዋል ትክክለኛ ጥያቄ ነው የጠየቅሽው እግዚአብሔር ንብረታችሁን እጃችሁ ያስገባላችሁ ። ከባልሽጋ ያለሽ ፍቅር በጣም ደስ ይላል መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ
@addiselemworkneh3982
4 жыл бұрын
Akstshe gen yken gebe nete endet tndlche endtlkyte endtlkyte acbarbry
@jaynata7301
7 жыл бұрын
እስኪ ለእኔም እንደዚህ አይነት ባል ፈልጉልኝ በፈጠራችሁ ፅደቁብኝ
@salamabebemasersha174
7 жыл бұрын
egzaber yrdashe konjo ene edachi ney ayzoshe ehte
@menberebeyene9976
7 жыл бұрын
betam telkes sera new yemetserot yengen teweld yemelwet sra ❤️please selkachewn yemiyake yengreg
@debrituwoldekidan5520
5 жыл бұрын
አንተ ጋዜጠኛ ነገር አትደጋግም እባክህ በጣም ይረብሻል ታሪካቸውን ለመስማት እባክህ ነገር አትደጋግም አንዴ ከስማን ይበቃል::
@merrytilaye6731
7 жыл бұрын
ayzosh ihit balabetish xiru sew fexari xilo ayixilim ayzosh
@ኡሙሷሊሀኑርየነኝየሴትዳኢ
6 жыл бұрын
بالله يارب☝
@yfdfgfdf5741
4 жыл бұрын
የኔንም ታሪካንሥሙሌኛ
@addisalemayehu60
7 жыл бұрын
ፍቅርን ረግጦ መሄድ የሚያመጣው መዘዝ ይህን ይመስላል ጥሩ ትምህርት ይሆናቸዋል።
@maryam80m41
4 жыл бұрын
እድለኛነሽ
@ባዓታነገሯወደማታየሚኒሊክ
7 жыл бұрын
ሰ አ ሊ ለ ነ ቅድስትትትት
@allahmdulilhaallahmdulilha2004
7 жыл бұрын
ማሻ አለህ በለቤትሽ ባጠም ጥሩ በነው አለህ አይላያቹ
@እሙአዙዝ
4 жыл бұрын
የነው ቢሆን አንቺ ልፍስፍስ ሰነፍ መስራት አቅቶሽ ነው የሚለኝ በጣም አደንቅሃለሁ ፍቅር እንዲህ ነው
@meskaremmaskerem8832
4 жыл бұрын
Kkkkkkkkkkkkk yeniyem new emilegn kakakakakaka
@abeykinyozi6653
3 жыл бұрын
Ha ha ah ha ah
@omuaymen9218
4 жыл бұрын
አንች በአክስተሽም ብትበደይ ብትንከራተችም አላህ በመልካም ባል ክሶሻል ፈጣሪሽን አመስግኒ ሌላዉ አክስት ተብየዋ በጣም አጭበርባሪ ነች ከፈጣሪም የወጣ ስራ ስለሰራች ንብረቱን መልሳ ይቅርታ ማለት አለባት ነገሩ ነገ ከሚያድግ ልጅ ጋ አትጣላ ነዉ
@እግዚአብሔርፍቅርነውሁሉም
7 жыл бұрын
ሀይ
@mekiyamuhadin2024
7 жыл бұрын
Wow edelaga nesh balewa leke enda fathere betam gobeze nw anchenme saladenke alalefme
@emanew9988
4 жыл бұрын
ማነውግንእንደኔየማዳምንስራእየሰራ ታሪኩንበጉጉጉትእየሰማ ማስታወቂያሲመጣየሚማረርና ማስታወቂያእስከሚጨርስየሚበሳ ጭጭጭጭጭጭጭ
@boontuuw
2 жыл бұрын
Betam tekere lija nechi
@selammuhammad6211
7 жыл бұрын
yemiger tarik new
@masreshaashagrie3005
7 жыл бұрын
ሰምተናል የቆየ ነው ምን ትደጋግማላቹ? መደጋገም ትወዳላቹ?
@ሰላምይቀድማል
7 жыл бұрын
አክስት ተብየዋ ልጅ አይውጣልሽ ሰይጣን ነሽ እንደዚ መከራዋን ስትከፍል ቢያንስ እንኳን ብታስተምራት
@hayuabdu548
7 жыл бұрын
ይገርማል አይ ሂይወት
@የስኬትእህቷነኝ
7 жыл бұрын
በስማአም
@ወለተእየሱስየቅዱስሚካኤል
7 жыл бұрын
lehulashinm lik ende ate ayinet bal yisten
@hananegirma7859
7 жыл бұрын
Enem betam yemi wedew gadegn algn sidet new yalyayen ende egziabher fekade ende mingenagn tesfa alegn
@genetmeda1029
7 жыл бұрын
Ehetia balebiteshe betame mimesegene sewe nw
@GhGh-pd7jx
4 жыл бұрын
Betam tiru bal neh Egizabehr yibarkih
@zedeshoyoutube3528
4 жыл бұрын
Tenekaye. Eko. Yawetale. B/ c. Ke. GTA gare. Sertale. GTA Fetare. Yatefawe
@abebatadese7579
7 жыл бұрын
Wow good job
@tigistqsfqw9359
6 жыл бұрын
ዋዉ የሚገርም ነገር ነዉ እ/ግ ጣልቃ ይግባልሽ አሰ/ግ ደግሞ በባልሽ ክሶሻል
@promise_2023
4 жыл бұрын
ወይ ሀበሻ ? ሰው ወደ እንስሳ ይቀየራል ብሎ የሚያምን ህዝብ😂🤦🏾♀️
@edengito6126
4 жыл бұрын
😂😂
@cncnnfnf9984
7 жыл бұрын
ያሳዝናል
@wowbanglall4068
7 жыл бұрын
Beselam. Betam. Yemegerem. New. Efffffuuua
58:54
Ethiopia: ማንም ይኼን ታሪክ ማመን አይችልም! ፍቅረኛዬ በጓደኞቹ አ-ስደ-ፍሮ የወለድኩት የማን ልጅ እንደሆነ አላወኩም በሰላም ገበታ
Sami Studio
Рет қаралды 79 М.
1:22:45
በእርቅ ማዕድ በሚስቱና ዉሽማዉ የሞት ድግስ የተደገሰለት ባል አስደንጋጭ ታሪክ በራሱ አንደበት Erk Mead 012
Sami Studio
Рет қаралды 175 М.
00:59
ВОТ ПОЧЕМУ Япония живет в будущем 🤫 Утилизация масла #япония #токио #путешествия #shorts
Холли Лолли Live
Рет қаралды 4,7 МЛН
02:53
Қайрат Нұртас - Не істедің (Cover) Roza Zergerli - İstedim
Kairat Nurtas
Рет қаралды 3 МЛН
00:40
Cool Items!🥰 New Gadgets, Smart Appliances, Kitchen Tools Utensils, Home Cleaning, Beauty #shorts
Cool Items Official
Рет қаралды 75 МЛН
00:50
☝️☝️☝️МАЛЫШ-СИЛАЧ 14 лет притворился НОВИЧКОМ | Школьник сделал то, чего не смог качок
Nikita Zdradovskiy
Рет қаралды 7 МЛН
53:46
Lualawi ሉዓላዊ-ኦሮሚያ ክልል ወደ ቢሊዮን ብር በሙስና አሳገደ/የጠ/ሚኒስትሩ የአውሮፕላን ምሳሌ እና ተቃውሞው/የፋኖ ጥሪ ለአዲስ አበባ ሕዝብ
Lualawi ሉዓላዊ
Рет қаралды 3,2 М.
2:02:01
ያላገባችሁ ሴቶች ካገቡ ወንዶች ራስ ውረዱ ? | ለወንዶች ሳይሆን ለሴቶች የምለው አለኝ | እንተንፍስ #41
Manyazewal Eshetu
Рет қаралды 564 М.
55:42
ነቲ ሓቂ ንፍለጦ/EPISODE#8
Om Hiwet Global -- ኦም ህይወት
Рет қаралды 147
28:19
"አዛዡ እጅ ሰጥቷል!ኃይሉ ተደምስሷል!"ፋኖ/በወታደራዊ ካምፖች ላይ የተፈፀመ ጥቃት!Ethiopia News/Ethio News _ ኢትዮ ኒውስ/Anchor Media
Ethio Focus _ኢትዮ ፎ.ኒውስ
Рет қаралды 12 М.
1:27:48
Ethiopia: በእርቅ ማእድ ከዉጭ ሀገር ተመልሶ የጎዳና ተዳዳሪ የሆነዉ ባል ሚስቴን ማግኘት አሳፈረኝ ይላል
Sami Studio
Рет қаралды 120 М.
21:37
ጠንቋይ ቤት ልጆች ለምን ይሄዳሉ ትውልድ ይዳን ላልሰሙት አሰሙ Memehir Girma Wondimu Video 575
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 44 М.
1:00:31
06 ስለህይወት| ፍርድ የተሰጠበት እውነተኛ የወንጀል ታሪክ| Real Ethiopian Crime investigations
Sile HiwotTV
Рет қаралды 22 М.
1:13:42
Ethiopia: በእርቅ ማእድ የ2-ወር ነፍሰጡር ባለቤቴ እንደራሴ ከምወደዉ ጓደኛዬ አንሶላ ስትጋፈፍ እጅ ከፍንጅ ያዝኳት
Sami Studio
Рет қаралды 208 М.
1:18:36
Ethiopia: በእርቅ ማዕድ ልጅ በገዛ ወላጅ እናቱ የፈፀመዉ ድርጊት
Sami Studio
Рет қаралды 36 М.
1:07:47
መፈጠሬን እስክጠላ ተቃጠልኩ! አረብ አገር እኔን የምታዉቁኝ ሁሉ ብትማሩበት ያቆሰለኝ ታሪኬን ልንገራችሁ። በእርቅ ማእድ። Ethiopia | Sami Studio
Sami Studio
Рет қаралды 55 М.
00:59
ВОТ ПОЧЕМУ Япония живет в будущем 🤫 Утилизация масла #япония #токио #путешествия #shorts
Холли Лолли Live
Рет қаралды 4,7 МЛН