Ethiopia:- “ክርስቶስ ነኝ" ባዩ ፓስተር መጨረሻ! | እጅግ አስፈሪው የሀሰተኛ ነብያት ልምምድ!! |

  Рет қаралды 49,785

Meshualekia - መሿለኪያ

Meshualekia - መሿለኪያ

Күн бұрын

Пікірлер: 138
@Meshualekia
@Meshualekia 5 ай бұрын
🔔የምንለቃቸው ቪዲዮዎች ለበርካቶች እንዲደርስ ላይክ እንዲሁም ሰብስክራይብ 🔔 በማድረግና የተሻሉ ስራዎች ይዘን እንድንቀርብ አስተያየታችሁን በመስጠት ድጋፋችሁ አይለየን፡፡
@alemutilahunlamiso6831
@alemutilahunlamiso6831 Ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ምድራችንን ከእነዚህ ሐሰተኛ ነቢያቶች በምህረትና በፀጋህ አጥርተህ አስወግድልን። ተኩላዎች ጅቦችና ነፍስ ገዳዮች ናቸውና።
@andualem8542
@andualem8542 5 ай бұрын
ጰንጤው ንቃ ባክህ ብዙዎች ሐሰተኛ ነብያቶች በስቷልና ማቴ 7፥14
@TedyAman-bp8mn
@TedyAman-bp8mn 4 ай бұрын
እሽ ምን እናድርግዕ😢
@imagoat5710
@imagoat5710 4 ай бұрын
ወንድም እግዚያብሔር በመንገድህ ቀዳሚ ባለፍክበት ጠባቂ ይሁን ትክክል ብለሀል አዩ ጬፋ ምናምን ግርማ የሚባሉትን 1 ወሬ ነው ካወኳቸው ። ጠላታቹ ግራ ይጋባ ግራ አጋብተውኝ መዳኒት መዋጥ ከጀመርኩ ድፍን 17 ቀን ፀልዩልኝ
@FaithworldinChrist
@FaithworldinChrist 4 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ምህረት ያርግልህ የሌሎችን ይሁን tb Joshua ግን አታፍርም እውነተኛውን ከሀሰተኛው ለይ
@DanielGebreslase-g1z
@DanielGebreslase-g1z 4 ай бұрын
ጌታ እየሱስ ምህረት ያድርግልህ በየሱስ ስም
@AbebeErenso-l6m
@AbebeErenso-l6m 4 ай бұрын
በርታ ሀሰተኛ በዝቷል
@Mom2023new
@Mom2023new 5 ай бұрын
ወገኔ፣ የአሁኑ ክርስቲያን ወንጌልን ስለማያጠና የደነዘዘ ነውና ይከተላቸዋል፣ በመጨረሻው ዘመን በጌታ ስም ሐሰተኛ መምህራንና ሐሰተኛ ነብያት እንደሚመጡ ጌታ አስጠንቅቆ ነበር!!
@hallelujah9090
@hallelujah9090 5 ай бұрын
ጴንጤ ነኝ። እነዚህ ሰዎች ምንም እንኳን ክርስቲያን ቢሆኑም፣በጌታ ስም የሚያጭበረብሩ ከእነርሱ ጋር ህብረት ግን የለኝም
@danihannibal6356
@danihannibal6356 5 ай бұрын
Hulachum yaw nachu kifwoch
@hallelujah9090
@hallelujah9090 5 ай бұрын
@@danihannibal6356 እሱማ ሌብነቱ ከቤተ ክህነት የተጀመረ ነው፣በሰበካ ጉባኤ ስም የተደራጁ ዘራፊዎች በተለያየ ምክንያት ከምስኪኑ እየዘረፉ ራሳቸውን የሚያደረጁት።እናውቃለን ያደግንበት ቤት ነው
@ThePanEthiopian
@ThePanEthiopian 5 ай бұрын
​@@danihannibal6356ere bakih zimbel
@Nationalismandpatryotisem
@Nationalismandpatryotisem 5 ай бұрын
እንትን ራስህ ክርስቲያን ነኝ ብለህ ታስባለህ? የምትቃወመው እኮ ሀይማኖትን ነው እንዴት ሀይማኖት ይኖርሀል? አንተ የክርስቶስ ተቃዋሚ ነህ የመውጊያው ብረት ላንተ ይብስብሀልና ትመልስ ዘንድ እግዚአብሔር ይርዳህ!!!
@hallelujah9090
@hallelujah9090 5 ай бұрын
@@Nationalismandpatryotisem አዎ በጌታዬ በእየሱስ ስም የሚያጭበረብር ማንኛውም ሰው ጋር ህብረት የለኝም። የተጠራነው ለወንጌሉ ቃል ነው።
@BeletuBeletu-xz4mx
@BeletuBeletu-xz4mx 4 ай бұрын
እግዚያብሔር ወደ ቤቱ ይሰብስበቸው, ,,,,,,,,,,
@KidusTesfaye-q2f
@KidusTesfaye-q2f 3 ай бұрын
This is True
@Nayher-n6b
@Nayher-n6b 5 ай бұрын
Luke. 6;37 anbibu kefrd witu
@tekalgndita
@tekalgndita 5 ай бұрын
እስኪ የደብተራዎችንም ነገር ዘግብልን በሀይማኖት ስም ምዕመኑን በድግምትና ሟረት እየበጠበጡ ስለሆናነ
@ሰላም-ዐ1ሐ
@ሰላም-ዐ1ሐ 5 ай бұрын
የእዩ ጩፉ ዳይፐር ጥፉ ከዚ ግማታም
@RozMutd
@RozMutd 3 ай бұрын
ሚራክልን ለቀቅ
@AmareAbid
@AmareAbid 3 ай бұрын
ጼንጤ፡ማለት፡በስሜ፡ይመጣሉ፡የተባሉ፡የሰይጣን፡ልጆች፡ናቸው፡ማንም፡ሊያስቆማቸው፡አይችልም፡ምክኒያቱም፡ቃሉ፡ይፈፅም፡ዘንድ፡ይገባል፡፡
@zenbworkbekele4448
@zenbworkbekele4448 4 ай бұрын
Halleluja Jesus Christus yerdan
@getsolomon
@getsolomon 4 ай бұрын
ግን በኢትዮጵያ ውስጥ በየፓሉ የሚለጠፈው በድግምትና ማርት ከተለያየ ነገር ትድናለህ የሚሉትን የቂስ ደብተራዎችን እንዲሁም ደጋሚዎችን መናፍስት ጠሪዎችን ምነው ዝም አልካቸው??
@abebasetarge383
@abebasetarge383 5 ай бұрын
ተው ቱቢ ጀሽዋ እንኮነ የ እግዚአብሔር ሰው ነው ወሬ
@selwaabdu2511
@selwaabdu2511 5 ай бұрын
የኢትዪጲያ ደግሞ ጉድ ሞኝ ህዝብ ባካውንት ብር ገባ ሲባሉ አሚን የሚሉ በስልክ እየሱስን አናገርኩት የሚሉ የሚያስቅ ህዝብ
@yilmashibru6890
@yilmashibru6890 5 ай бұрын
Psalm 105v15
@FirewshureDogiso
@FirewshureDogiso 4 ай бұрын
Yimetu
@abebasetarge383
@abebasetarge383 5 ай бұрын
በመጨረሻ ዘመን ሊሆን ግድ ነው እውነትን ስበክ አስተምር ሊላው ሚጠይቅ ባለቤት አለው
@SamoualeAleyhase
@SamoualeAleyhase 3 ай бұрын
የአሁኑ ነብያት ሁሉ ትክክለኛዎች ናቸው።ምክንያቱም ነብዩ ኤልሳ የሞተውን ነፍስ ከራሱ ጋር እኩል አድርጎ አጋድሞ ነፍስ እንድዘራ አድርጓል።ነብዩ ኤልያስ ምንም የለላትን ድሃ መበልት ሴትን ያለሺውን አቅርብ ብሎ ፈጽሞ ባርኳታል።በአሁኑ በእኛ ዘሜን የተቀቡ ነብያትም ምንም ስህተት አይሰሩም ግን የእግዚአብሔር መንፈስ እንደመራቸው ያደርጋሉ።እነሱን የምቃወሙት በሙሉ መጽሐፍ ቅዱስን በወጉ ያላጠናና ያልተማረ ብቻ ነው።መጽሐፍ ቅዱስን በደንቡ ያነበበ ማንም ነብያቶችን አይቃወምም።
@DawitDafa
@DawitDafa 5 ай бұрын
ስለ ቲቢ ጆሹዋ ያወሩት ስዎች እውነት አይደሉም
@MarizaHusain
@MarizaHusain 4 ай бұрын
Tamasgen ya oromo hasatenya nabiyyi silalele,🎉🎉🎉🎉ilililililili 🎉🎉🎉🎉🎉
@tesfatsionzenebe1260
@tesfatsionzenebe1260 5 ай бұрын
ድብልቅ ነው ሁሉም ተንታኙም ተንባዩም ምን ይታመናል፣ ለገንዘብ የምጮህ ብዙ ነው።
@alemtsehaydanielalemtsehaydani
@alemtsehaydanielalemtsehaydani 5 ай бұрын
እየሱስ ጌታ ነው
@Nationalismandpatryotisem
@Nationalismandpatryotisem 5 ай бұрын
መፈክር ነው ወይስ ጸሎት? ሃይማኖት በመፈክር እይገለጽም!
@MeargYohannes-fz9gk
@MeargYohannes-fz9gk 5 ай бұрын
እና ምን ይጠበስ
@alemtsehaydanielalemtsehaydani
@alemtsehaydanielalemtsehaydani 5 ай бұрын
ኢየሱስ ያድናል አሜን በሉ
@salem4086
@salem4086 Ай бұрын
አሯ የምን ጉድ ነዉ. ሰዉ ሰዉ ላይ ?
@DawitDafa
@DawitDafa 5 ай бұрын
በካራቴ ስይጣንን ማውጣትስ ሊያስደንቀን ይገባል
@GennetWoldemichael
@GennetWoldemichael 5 ай бұрын
ማለት ምኑ ያስደንቃል በስሜ አጋንንትን አውጡ ነው ያለው እየሱስ ሰይጣን አኮ መንፈስ ነውከኛም አይምሮ በላይ ነው ያታልለናል ከቃሉ ያለፈ ሁሉ ስህተት ነው አያስደንቅ ቃሉ እንዲህ ይላል የሰይጣንን ስራ አንስተውምና
@Nationalismandpatryotisem
@Nationalismandpatryotisem 5 ай бұрын
ክርስቶስ ሰይጣንን ያስወጣው እንደናንተ እይደለም እኛም እጋንንትን ማስወጣት የምንችለው በእግዚአብሔር ስም አምነን በመስቀሉ በመመካት ነው ።
@GennetWoldemichael
@GennetWoldemichael 5 ай бұрын
@@Nationalismandpatryotisem አሱማ ክርስቶስ ነው ኋይልም ስልጣንም አምላክነትም የአርሱ ስለሆለነ ውጣ ይለዋል ይወጣል የራሱን ሰም አይጠራም ሰይጣንም ያውቀዋል እንደቃሉም ይንቀጠቀጥለታል አኛ ግን ታዘናል ያዘዘንም ጌታእየሱስ ክርስቶስ ነው ትእዛዙም መስሜ አጋንትን አውጡ ድውያንን ፈውሱ ማርቆስ 16 ላይ አለ የሐዋርያት ስራ ሐዋረያት የሰሩትም በዚህ ትእዛዝ መሰረት ነው ከቃሉ አትለፍ አትጨምር አትቀንስ ዮሐንስ ራዕይ ፈልጋችሁ አንብቡ ተባረኩልኝ አወዳችኋለሁ !
@SimonBalcha-pn5pw
@SimonBalcha-pn5pw 5 ай бұрын
እኛም ሀገር ውስጥ ያሉትን ስም እየጠቀሳችሁ አጋልጧቸው እስከ መቼ ዝም ይባላል መጋለጥ አለባቸው
@ሰላም-ዐ1ሐ
@ሰላም-ዐ1ሐ 5 ай бұрын
የሁሉም ጴንጤ መጨረሻ እንዲ ነው እብደታቸው
@-NewAmharicMoviesChannel-xo1ng
@-NewAmharicMoviesChannel-xo1ng 3 ай бұрын
በነካ እጅህ ስለ ኦርቶዶክስ ደብቴራዎችም ንገረና
@GennetWoldemichael
@GennetWoldemichael 5 ай бұрын
ማለት ?
@Danielyoutube7522
@Danielyoutube7522 5 ай бұрын
Zim bilek atwra badanb bible anbib hasab gn arif gn astwel
@asebini7642
@asebini7642 4 ай бұрын
የእግዚአብሔርን ቃል እንዳያነቡ ታውረዋል ወይ ይህ ምን ዓይነት መርገም ነው አባቶችንስ ምን ነካቸው ?ዝምታው ምንድነው ከዚህ በላይ ምን ይምጣ ጥቂት ወጣቶች በዪትዩብ ላይ ደፍረው ሳንቀሳቀሱ የስድብ 14:56 14:56 ውርጅብኝ ወረደባቸው ቀንተው ነው ተባሉ።ከሁሉ የሚያሳዝነው የክርስቶስን የደሙን ፍሬዎች ማስጨንገፋቸው ስንቶቹን ተስፋ አሰቆርጠው ወደ ጨለማ መለሱአቸው አሁንስ ተከታዮቻቸው ክርስቶስ እንደ ሌባ ድንገት እመጣለሁ ብሎ እንድተጋ ያስጠነቀቀንን ቃል አስረስተው የምድርን የተስፋ ዳቦ ይመግቡአቸዋል።እግዚአብሔር ግን ዝም አይልም እናያለን ቤቱን ሲያጸዳ ስለ ከበረው የልጁ ደም ዝም አይልምና
@YeabiiTttti
@YeabiiTttti 3 ай бұрын
እኔ ጰንጤ ነኝ ግን ሀሰተኛ ነብይ እደሚነሱ መፀሐፍ ቅዱስ ይናገራል ሆኖም እኔ ምላቹ ጰንጤዎች ተጠንቀቁ ይህ ያመጨርሻ ዘመን ስለሆነ ተጠንቀቁ ማታውቁት ሆነ ምታውቁት ሰው እጅን እንዲጭንባቹ አትፍቀዱ ትንቢትም ሆነ ሌላ ፀጋ በቃሉ መርምሩ
@girmagashu2268
@girmagashu2268 5 ай бұрын
አሁን ይሄ አፉን እንኳን በአግባቡ ያልፈታ ሰው አይደለም ብር አፈር ይወርድለታል ጎበዝ....ነገር ግን ይብላኝ ለናንተ የእነዚህ ሰው መሳይ እንሰሳወች መጫወቻ ለሆናችሁት:የተባለውን ብር/ሃብት ሳታገኙትም መጨረሻችሁም ገሃነም መሆኑ።
@TeshomeNigus
@TeshomeNigus Ай бұрын
የሚከተላቸው የከብት መንጋ እንጅ በ21ኛው ክፍለዘመን ሰው የሆነ ሰው አይከተላቸውም የኛወቹማ ገመዳፎች በጣም ወጥ እዬረገጡ ነው ወይኔ ለንድ ወር ስልጣን ቢኖረኝ እኔ አውቅ ነበር
@peaceloveunity3079
@peaceloveunity3079 5 ай бұрын
ቲቢ ጆሽዋን ለቀቅ አርገው የሰይጣንን ወሬ እያባዛህለት ነው ፍርድ እንዳይጠብቅህ ጸልይ
@AregaDaniel
@AregaDaniel Ай бұрын
ሀሰተኛ ማለት ብቻ አገልጋይ ሳይሆን ኢየሱስ ክርስቶስን የካደ ሁሉ ሀሰተኛ ነው አለበለዚያ አንተም ከእነሱ አንዱ ነህ ራስህን ማየትንም ልመድ
@daniKabo
@daniKabo 5 ай бұрын
መሻለኬዎች ለምታቀርብት ነገር አክብሮት አለኝ እንዲሁም በዛሬ ፕሮግራማቹ ላይ እስማማለው ነገር ግን ስለቲቢ ጆሽዎ ያቀረባችሁት ሚዛን ይኑረው ቢቢሲ ስለጆሽዎ ያቀረበው መረጃ የተቀነባበረ ነው የዚህ ሰው የህይወት ፍሬ የሚታይ ነበር ቢቢሲ ሲጀመር የማን አፍ ሆነና
@tesfamicheal6421
@tesfamicheal6421 5 ай бұрын
ያሁሉ ሴቶች ለምን ሰበሰበ😂😂😂
@ሰላም-ዐ1ሐ
@ሰላም-ዐ1ሐ 5 ай бұрын
ጥፉ የእዩ ጩፉ ዳይፐር ነ
@Nationalismandpatryotisem
@Nationalismandpatryotisem 5 ай бұрын
BBC እኮ የፕሮቴስታንቷ እንግሊዝ ድምጽ ነው እግዚአብሔር ይጠብቀን እንጂ እናንተም እነሱ ያረጉትን መድረጋችሁ እይቀርም ነውም።
@tesfamicheal6421
@tesfamicheal6421 5 ай бұрын
@@Nationalismandpatryotisem ልክ ነክ
@tsigetesfagigorgis7379
@tsigetesfagigorgis7379 3 ай бұрын
Egzyabyher hoy yemyadergut ayawukumyna ykyr belen enezyhy hasetegnoch pastoroch tonkayoch menafykan debterawuch
@SolomonBelayneh-v9t
@SolomonBelayneh-v9t 11 күн бұрын
ere gud new
@Surafel147
@Surafel147 4 ай бұрын
እስቲ የቄሶችን ጉድም አውጣ
@bellatamiru181
@bellatamiru181 2 ай бұрын
የኛንም ሀገር ሐሰተኞች በዝርዝር አጋልጥ በነካ እጅህ ደብተራዎች ከቄስ ግርማ ጀምረህ መተተኞችንም ግለጥ ለምን ፈራህ የውጭው
@TekaAtina
@TekaAtina 5 ай бұрын
እጅግ በጣም በርቱ አንድ ጥያቄ ልጠይቃቹሁ ከቀርባች ሁት ጋር ተያይዞ አሜን በሉልኝ የሞሉት ለራሳቸው ነዉ ወይ ለጌታ ?
@miratmanindra1451
@miratmanindra1451 5 ай бұрын
Yikir yibalihk wendime
@azebgebru4661
@azebgebru4661 5 ай бұрын
Pole Megan's and Timothy only I doubt
@GhenetTesfay
@GhenetTesfay 4 ай бұрын
Ykr ybelh ibakh temeles betam yemysazn new ibakh ibakh ibakh nsha gba betam chelmobhal bedkdk chelema aleh bbc wshetegna new
@luwanjafish8413
@luwanjafish8413 5 ай бұрын
ተጫወቱበት ህዝብን
@KiyaKiya-wn6jz
@KiyaKiya-wn6jz 10 күн бұрын
👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾❤❤❤❤❤❤
@saaaffx
@saaaffx 2 ай бұрын
ቲቪ ጆሹዋ እና እዩጩፋ እነሚራክል ያቀረብህ ልክ አደለህም
@sedeklemashimo
@sedeklemashimo 5 ай бұрын
መቼ ነው ቡሽሪ ዘብጥያ የወረደው ወደ ቦትስ ዋና ተመልሶ propetic chanel በቲቪ ጭምር እያገለገለ ነው በቂ ኢንፎርሜሽን የለህም ትክክለኛ ነገር ንገረን እንጅ
@FasilTadese-ne6qz
@FasilTadese-ne6qz 5 ай бұрын
እንደጀመራችሁ ለህዝቡ ተቆርቋሪ ከሆናችሁ ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉትን ሌቦች አገልጋይ ነን የሚሉትን አጋልጡ አትፍሩ አለበለዛ እናንተም የሚዲያ ነጋዴ ልትባሉ ትችላላችሁ።
@KedijamudesirDemssie
@KedijamudesirDemssie 5 ай бұрын
Mehaymnet chelema wust yketal hizbun yegodaw manbeb alemechalu nw
@ZihadeHaleka-he5jj
@ZihadeHaleka-he5jj 5 ай бұрын
Dinkem Nabiy
@marshetgetachew9103
@marshetgetachew9103 4 ай бұрын
(ትንቢተ ሚክያስ �?ዕራ�?? 3) ---------- 5፤ እግዚአብሔር ሕዝቤን ስለሚያስቱ ነቢያት እንዲህ ይላል፤ በጥርሳቸው ሲነክሱ በሰላም ይሰብካሉ፤ በአፋቸው ግን አንዳች በማይሰጥ ሰው ላይ ሰልፍን ያስቡበታል። 6፤ ስለዚህ ሌሊት ይሆንባችኋል እንጂ ራእይ አይሆንላችሁም፤ ጨለማም ይሆንባችኋል እንጂ አታምዋርቱም፤ ፀሐይም በነቢያት ላይ ትገባለች፥ ቀኑም ይጠቁርባቸዋል። 7፤ ከእግዚአብሔርም ዘንድ መልስ የለምና ባለ ራእዩቹ ያፍራሉ፥ ምዋርተኞችም ይዋረዳሉ፤ ሁሉም ከንፈራቸውን ይሸፍናሉ።
@amanuelissavedbygrace
@amanuelissavedbygrace 4 ай бұрын
ante mebarekn tifeligaleh?
@henokmenelik7362
@henokmenelik7362 5 ай бұрын
የራሷ እያረረ የሰው ታማስላለች እንዳይሆን ስለኛ ጉደኛ ሌቦችና አጭበርባሪዎች ብታወሩ አይሻልም? መቼም ይሄን ፖለቲካ ነው አትባሉም ድፈሩና ስም እየጠቀሳችሁ አውሩ ጥቂት ህዝብ ልትታደጉ ትችላላችሁ
@SuraphelKemale-zv6do
@SuraphelKemale-zv6do 4 ай бұрын
አንቴ ንቃ አንቴ ክሪስተን ንቀ
@user-ve7jg5qv2i
@user-ve7jg5qv2i 5 ай бұрын
ኧሯ
@EyasuMantaEyasuManta-us3dq
@EyasuMantaEyasuManta-us3dq 5 ай бұрын
Neby ye egzyabher dimx new
@AmahaBiru
@AmahaBiru 3 ай бұрын
የሞቱ ሰዎችን ቅዱስና አባ እያለ ከሚጠራው የደብተራ ቡድን እስከ መፅሐፍ ቅዱስን ቀዶ እስከ ሚበላው ፓስተር ያለውን ጉድና ግልፅ ሰይጣናዊ አመፅ ስትመለከት በውኑ ፈጣሪ በኃይልና በስልጣን አለን ? ያሰኛል ኦርቶዶክስ ተብሎ በግሪክ ቋንቋ የሚጠራው በግብፅና በሶሪያ ጠንቋዮች የተመሰረተ ጥንታዊ ቤተ ጣዖት ድንገት ጎራ ማለት ከቻልክ ሙታን ይመለካሉ ሰው ይሰገድለታል ልዩልዩ ምስሎች በክብር ተቀምጠው ይመለካሉ የፈጣሪን ስም በጭራሽ አትሰማም የጴንጤና የፓስተር ተብየዎች አምልኮ ባዕድ መፈፀሚያአዳራሽ ከሄድክማ በእሬቻ ስም ከሚሰገድለት ዳቢሎስ የከፋ ክህደት ነው
@AshenafiKawiso
@AshenafiKawiso 4 ай бұрын
ክፍት አፈወች
@Meshualekia
@Meshualekia 4 ай бұрын
@@AshenafiKawiso በስሙ የሚሸቅጡ ሲነኩ ካመመህ መገለጥ ይሁንልህ። ምህረቱንም ይብዛልህ።🙏
@KidusTesfaye-q2f
@KidusTesfaye-q2f 3 ай бұрын
I am ortodox Although these people are like christan I have no followship with them who cheat in the name of the lord
@DawitDafa
@DawitDafa 5 ай бұрын
ምክር እንጅ አጋልጥ ያለህ ወንጌል የለም ንስሃ ግባ
@ZionCreation-n7i
@ZionCreation-n7i 5 ай бұрын
Busheri eser bet west ayidelem ahun
@Amakuru-ln3zq
@Amakuru-ln3zq 5 ай бұрын
Poor Ethiopia play ground sad 😊
@GenetJemal-w3e
@GenetJemal-w3e 5 ай бұрын
ምድረ ማፈሪያ
@MesfinTadesse-wl6vr
@MesfinTadesse-wl6vr 4 ай бұрын
ከጴንጤ ምንምእውነት እና ስራት የለም
@Asszel-3591
@Asszel-3591 5 ай бұрын
ለምታወጡት ነገር እውነትኛ መሆኑን አረጋግጡ አንድ ነገር ተሳሳትህ ቡሽሪ የሚባለው እስር ላይ አይደለም አሁንም እየሰራ ነው
@NebiyuKebede-m1o
@NebiyuKebede-m1o 2 ай бұрын
ቡሹሪ አላለም በደንብ አዳምጥ
@fitsummdereje7042
@fitsummdereje7042 4 ай бұрын
Come up with your investigation up on any spiritual claim! Because what you...
@AshenafiKawiso
@AshenafiKawiso 4 ай бұрын
እስት እውነተኛው ችን ኒጌሬን
@Meshualekia
@Meshualekia 4 ай бұрын
@@AshenafiKawiso ቃሉንየሚኖሩ፣ ክብራቸው ሳይሆን ክብሩ መገለጫቸው የሆነ፣ ዝቅ ብለው ከፍ ያረጋቸው፣ የተሰቀለውን ክርስቶስ የሚሰብኩ!
@EntraseAylatite-s8t
@EntraseAylatite-s8t Ай бұрын
ኦርቶዶክስ ነህ ልበል? ማርያም የት ሆና ታማልድልን? ሥዕል እያሸመቱ እንዲሰግዱላቸው ስደረግ ገደላት(ገድላት) እና ድርሳናት ድግምትና ጥበብ እያሉ የአስማት ለምን አታወግዙም።
@bizuneshassefa5533
@bizuneshassefa5533 5 ай бұрын
ሌቦች እሄን ሞኝህዝብ አጃጅሉት
@salilesanka
@salilesanka 3 ай бұрын
የኦርቶክስ ቤተክርስቲያን ደብተራዎችንም ጨምረ ተሪከው ያለ ልዩነት ከሆነ ????
@hayaluberha5887
@hayaluberha5887 5 ай бұрын
Ay Etiopiea Hzbu mn azim endetaserebt alkm endysera endaydg be meles gezy hone be ngusu aby gzy ybase fereng ytalebn azim yhw ketele yasaznal
@demistigistu5385
@demistigistu5385 4 ай бұрын
Tb joshua proof yemtadergwe bbc nw ante ershu ka husetgna ngre tatebke.nka husetngna endala hulu emnetgna alhu.we read holy bible & listen holysprite & understand human weakness our judgement is true.
@zoelife777
@zoelife777 5 ай бұрын
Tb joshua በህይወት እያለ ለምን bbc አልዘገበም?
@AfganY-e4c
@AfganY-e4c 4 ай бұрын
Wushetam behiwet eyale lemon altenagerum BBC ye man endwhone tamales antenna eliminating neh!
@endalehailemariam8294
@endalehailemariam8294 5 ай бұрын
መፅሀፍ ቅዱስ ሲናገር በመጨረሻው ዘመን ሀሰተኛ ነቢያት አሸን እንደሚሆኑና ለመንጋው የማይራሩ ክፉዎች እንደሆኑ የሚጠበቅ ነው ስለዚህ ወጌላውያን ተጠንቁ
@Tomejkara
@Tomejkara 5 ай бұрын
በኢየሱስ ስም አጋንንት ከኦርቶ ከሙስሊም ይወጣል ሰይጣን ደግሞ ተኝቶ አያድርምና በአገልጋዮቹ በሙሲልምና በኦርቶ ታጥቆ ተነስቷል ነገር ግን እግዚአብሔርንና ተከታዮቹን በተንኮሉ በዉሸቱ ያሸነፈ እስካሁን አልተገኘም
@muzeyinawel4693
@muzeyinawel4693 5 ай бұрын
መሀይም
@SamoualeAleyhase
@SamoualeAleyhase 3 ай бұрын
ጴንጤዎች የአህዛብን (የኦርቶዶክስ) ከንቱ ንግግር አትስሙ። እነሱ ቅዱሳንን(ፕሮተስታንትን)ለማጠለሸት ስሉ የማይፈነቅሉ ድንጋይ የለም።
@abebeareda1950
@abebeareda1950 5 ай бұрын
Ya Danie l ayehut yalew Kieistos yihon? ??? Higina siriat Yalew mengist kelel hizb gattewett mehonu gid new. Afrikam hone leloch hageroch siriate albegna honewal.!!!
@EteneshSebeta
@EteneshSebeta 5 ай бұрын
Mekgnaaa
@AfganY-e4c
@AfganY-e4c 4 ай бұрын
Ena Hager Ethiopia west yalu nebiat ene MAJOR ONE MIRACLE TEKA EYU CHUFA SURAPHEL DEMSIE ena lielochum EGZIABHER yekebachew Nachew ANTE betam kenategna new ticket bicha
@azebgebru4661
@azebgebru4661 5 ай бұрын
Prophet shephered bushiri a blessed man of God .u lost God's intervension who is man of God? Devil cried itisizem
@EteneshSebeta
@EteneshSebeta 5 ай бұрын
Tokativeee
@ElenaBesu
@ElenaBesu 4 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😅
@lymaluab
@lymaluab 25 күн бұрын
😂😂😂😂😂
@gloriap7621
@gloriap7621 4 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@MesiiHabtamu
@MesiiHabtamu 4 ай бұрын
Kkkkkkk etyoya negd bank lay saly asigbalhu...😂
@surafeldemisse487
@surafeldemisse487 5 ай бұрын
ውሸታም ጌታ ይቅር ይበልክ!!!
@relaxationclassicalmusic4444
@relaxationclassicalmusic4444 4 ай бұрын
አንተ ከብት የምትናገአውን አታወቅም የዳቢሎከ ልጅ ነህ
@zeritessema9182
@zeritessema9182 5 ай бұрын
የአብይ ሀይማኖት፡ እሔን ጂል ህዝብ ያጃጅላል፡ ማፈሪያ ሁላ
@ashebirlisanu1985
@ashebirlisanu1985 4 ай бұрын
ውሸታም ጌታ ይቀረበልህ ለራስህ ፀልይ::እግዚአብሔር አይፈውስም ልትለን ነው?ያንተ ሐይማኖት ምንድነው?
@BaderAlbarq
@BaderAlbarq 5 ай бұрын
ጌታ ይቅር ይበላቹ ለላ ምን እላሎ ውሸታም
@meklitamdesion9585
@meklitamdesion9585 5 ай бұрын
Stop this not true just to vet money
@EteneshSebeta
@EteneshSebeta 5 ай бұрын
Kelatame naheee
@TadeleTade-t2z
@TadeleTade-t2z 2 ай бұрын
ቀዳዳ
@Meshualekia
@Meshualekia 2 ай бұрын
ሰናስፈቅድ ስምዎትን ስለጠራን ይቅርታ ጋሽ #ቀዳዳ!🤣
Муж внезапно вернулся домой @Oscar_elteacher
00:43
История одного вокалиста
Рет қаралды 8 МЛН
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
История одного вокалиста
Рет қаралды 3,8 МЛН
When Cucumbers Meet PVC Pipe The Results Are Wild! 🤭
00:44
Crafty Buddy
Рет қаралды 63 МЛН
А я думаю что за звук такой знакомый? 😂😂😂
00:15
Денис Кукояка
Рет қаралды 6 МЛН
ቤተ መቅደሱ  ሊገነባ  አርማጌዶን  ሊገለጥ ነዉ። ኢትዮጵያ  ወዴት ትሄዳለች ?
50:33
7 ቁጥር ሚዲያ / 7 qutir media (ሰባቱ ኪዳናት)
Рет қаралды 119 М.
Муж внезапно вернулся домой @Oscar_elteacher
00:43
История одного вокалиста
Рет қаралды 8 МЛН